"ነብይ ገቢ ይቀሰፋል!" የሁለቱ ነብዮች ፍጥጫ ህንድ ያስደገሙ ነብዮች ጉድ | Pastor Chere | Pastor Biniyam | Protestant church

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • 👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡0960088387 // 0962140643
    #Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
    ¬Find us on the following links
    www.yegnatube.com
    Facebook: / yegnatube
    Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
    #yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
    ethiopia,ebs,eyoha,yeneta,amharic movie,drama,seifu,abel birhanu,teshager tassew,nuro bezede,feta daily,ethioinfo,donkey tube,hana yohannis,eshetu,andafta,ethio tube,mereja today,minew shewa,እማማ ዝናሽ,rakeb alemayehu,yoni magna,eregnaye,zena jokers,virtual marriage counseling,online couples therapy,ክህሎት,sheger info,ev,adye,ድንቅ ልጆች,arts tv,comedian eshetu
    ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
    ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
    zehabesha official, hachalu hunedesa, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, 9negnaw shi, zemedkun bekele, genet nigatu, egna legna, ashruka, wello tube, abel birhanu, abel news, ethiopian news, habesha, habesha music, hana yohanes, abel, yeweynwa lej, yeweyno lej, eritrean, ethio forum ኢትዮ ፎረም, ኢትዮ ፎረም, ethio forum, tigray tv, tmh, tigram media, tplf
    Feta daily, Donkey Tube, Dink lijoch, comedian eshetu, abel birhanu, ethiopian news, Amharic movies, ethiopian music, eshetu melese, hope entertainment, habesha, habesha dance, drama ethio, drama, film, Feta Daily News, EBS TV, wesib, setoch, Ethiopia, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, zemedkun bekele, egna legna, ashruka, wello tube, habesha music, hana yohanes, yeweynwa lej, eritrean, ethio forum, tigray tv, tmh, tplf, zehabesha, 360
    Ethiopia, Seifu on EBS, Seifu fantahun Show, ebs, seifu on ebs, seyfu new show, seifu fantahun show on ebs, ebs Tv Show Seifu fantahun, Ethiopian Artist, ሰይፉ ፋንታሁን ሾው, ሰይፉ በኢቢኤስ, እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ, እሁድን በኢቢኤስ new, ebs sunday show today 2021, እሁድን በኢቢኤስ new this week, እሁድን በኢቢኤስ live, ebs tv live online, ebs tv ehuden be ebs yesterday, ebs tv show, ebs tv show seifu fantahun this week, ebs tv, interview, ehuden be ebs, ebs sunday show, kidamen keseat ebs, ዮኒ ማኛ, Yoni Magna

Komentáře • 188

  • @saraelyas661
    @saraelyas661 Před 8 měsíci +6

    🙏🙏🙏 እናከብርሀለን አገልጋይ ነበይ ወንድማገኝ ! በልኩ ሁሉንም ነገር ተናግረሀል። የአንተን መረዳትና ዕይታ ለመቀበል ከእግዚአብሔር ወገን መሆን ይጠይቃል። በርታልን!

  • @genetedessa5507
    @genetedessa5507 Před 8 měsíci +8

    እግዚአብሔር ፈቅዶ ወደ ንፅህት ወደሆነችው ኦርቶዶክ እምነት ተመልሰህ ለመመስከር ያብቃህ ወንድሜ ...

  • @user-ul7sh2sj3g
    @user-ul7sh2sj3g Před 8 měsíci +6

    እውነትህን ነው ተባረክ ፖተሊካ ከእውቀት ነፃ የሆነ ባለጌ አሳዳጊ የበደለው ነው

  • @tsehaysisay-oi9uu
    @tsehaysisay-oi9uu Před 7 měsíci +1

    እኛግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እሰብካለን እኛ ተዋህዶ የኔውበቴ እምነቴ ኦሪቶዶክስ ወዲሜ ናወደተዋህዶ ተዋህዶ በፀሎት በፆም ተግታ የምታመልክ እግዜ አብሔርን ነው

  • @user-ju9ov2fz6m
    @user-ju9ov2fz6m Před 8 měsíci +2

    እግዚአብሔር ፈቅዶ ልክ እንደ ቢኒ በቅርቡ ወደ እናት ቤተክርስቲያን ይመልስህ ወንድም❤

  • @eweyewey3487
    @eweyewey3487 Před 8 měsíci +5

    ሀገራችንን የማትወጣው ነገር ውሰጥ የከተታት ፕሮቴሰታት የሚባል እምነት ነው።እኛ ግን አሁንም ወደፊትም ለዘላለም ተሰፉችን አማኑኤል የድንግል ማርያም ልጅ ነው።ኦርቶዶክሰ እየሱስ ክርሰቶሰ አይኑም ልቡም በሷ ላይ ነው ይጠብቃታል ተሰፉችን መጠለያችን እሱ ነው።

  • @samuelsamsam1008
    @samuelsamsam1008 Před 8 měsíci +5

    ይህ ሰው እውነትኛ ነብይ ነው

  • @hailem9116
    @hailem9116 Před 8 měsíci +5

    ገቢ ጉተማ እኮ የደህንነት ሰራተኛ የነበር ሰው እኮ ነው አሁን ላይ እኮ በተርኝነት መንፍስ ያበደ እኮ ነው በተልኮ የሚሰራ አሁን ብልጽግና ሲወገድ የት እንደሚገባ እናየዋለን

  • @Danmaya2313
    @Danmaya2313 Před 8 měsíci +2

    ሠላምህ ይብዛ ነብይ ወንድምአገኘሁ አቤል እግዚአብሔር ይከተለህ
    በጣም እውነተኛ ሰዉ ነህ:: ሰው በዘር አየተባላ አንተ ግን ከዘር ነፃ ሆነህ ኢትዮጵያዊነትን እየመሠከርክ ነው እናመሠግንሀለን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ በዚሁ ቀጥል :: ሰውነት ከዘር በላይ ነው እግዚአብሔር አምላክ በአምሳሉ ነው የፈጠረን በዘር አልፈጠረንም:: በእውነት አንተ ለብዙ ኢትዮጵያዊያን ተምሳሌት ነህ
    እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህና ቤተሰብህን ይባርክልህ::

  • @dejuabtew2883
    @dejuabtew2883 Před 8 měsíci

    ስለ ኢትዮጵያ የተናገርከዉ በተለይም ለ20ዓመት መዋጋት እችላለሁ ያለዉን የአብይ ንግግር ያየህበት እይታ ምርጥ ነዉ። ገቢ ጉተማ የሻሸመኔ ልጅ እኮ ነዉ ሐሺሽ ነፍቶ ነዉ የሚያወራዉ።

  • @tsehaysisay-oi9uu
    @tsehaysisay-oi9uu Před 7 měsíci

    ተባረክ ወደመማችን

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa Před 8 měsíci +1

    ይሄ ፓስተር ይመቸኛል እባክህ ወንድሜ ከኦሮሞ ፓስተር ነን ተብዬ ተንከሲስ ተኩላዎች ራስህን ጠብቅ አላህ ወደ እዉነተኛዉ መንገድ ወደ ኢስላም ያምጣህ❤❤🎉

  • @samyhabte2821
    @samyhabte2821 Před 8 měsíci +7

    መልካም ንግግር ነው የተናገረው እውነታውን ተቀበሉት ሀቅነት አለው እውነተኛውን ኦርቶዶክስ ይቀላቀላሉ

  • @firehiwotbekalu585
    @firehiwotbekalu585 Před 8 měsíci +2

    እኔ ተመችተከኛል

  • @bizunashgirma3276
    @bizunashgirma3276 Před 8 měsíci +4

    አገርህን በመውደድህ እግዚአብሄር ይባርክህ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ የተናገርከዉ ያስመሰግንሀል መጻፍ ሳልፈልግ ነው የጻፍኩት

  • @hailem9116
    @hailem9116 Před 8 měsíci +2

    በእውነት በጣም በጣም ነው ያከበርኩህ ነብይ የምድራችን እርፍት ስለሆንክ

  • @shumetzerihun7951
    @shumetzerihun7951 Před 8 měsíci +9

    እኛ የጨመርነው ነገር ፀብ እና ዘረኝነት ነው ያልከው ነገር በጣም ተመቸኝ ክበርልኝ

  • @user-se8to4qe5q
    @user-se8to4qe5q Před 8 měsíci +1

    Tebarek Wedimeee Hasabih Dess yelal 🥰🙏🙏🙏

  • @Fkr12204
    @Fkr12204 Před 8 měsíci +2

    Omg ይሄ ነብይ ነኝ የሚለው ስው በህግ መጠየቅ አለበት አገሬን የሚበክል ስለሆነ መታስር አለበት

    • @afro90s78
      @afro90s78 Před 8 měsíci

      tey enji ke eyu chufa man belto new

  • @abiavi43
    @abiavi43 Před 8 měsíci +1

    ትክክል ነወ በዘር በሐይማኖት መከፋፋል የለበትም በሚያምነው ያምናል❤❤❤

  • @prophetmelesetedila4841
    @prophetmelesetedila4841 Před 8 měsíci +1

    ከጫካ የወጣ ጥንቼል😂😂😂😂😂 ይመቾህ😂😂😂

  • @user-ef3pk6ko9w
    @user-ef3pk6ko9w Před 8 měsíci +1

    Dhugaa keeti nama waqayyoo jiradhuu ❤

  • @firehiwotbekalu585
    @firehiwotbekalu585 Před 8 měsíci

    እግዛብሔር ይባርክ ይህን ስው

  • @hey1232
    @hey1232 Před 8 měsíci

    እይይይይ ወንድምእገኝ እንተ ጋራ ግን ችግር እለ ወይም ሞኝ እሞኝ ምስኪን ነገር ነህ እውነት ያልገባህ😢😢😢በቅጡ ሀሳብህን መግለጥ የማትችል☝🏽☝🏽☝🏽

  • @richopenkiller4134
    @richopenkiller4134 Před 8 měsíci +4

    በየሰፈሩ እንደ ጠላ ቤት😂😂😂 😂😂😂 😂😂😂 😂😂😂 😂

  • @woinshetkebede625
    @woinshetkebede625 Před 8 měsíci +3

    እኔ የማዝነው እናንተን የሚከተል ህዝብ

  • @genetayele3589
    @genetayele3589 Před 8 měsíci +3

    ኧረ ጌታ ምነው ሀይ የሚለንን አጣን ምን አለ ካውንስሉ ቢያስታግስልን እነዚህን እብዶች 😢

    • @oddaa647
      @oddaa647 Před 8 měsíci

      በነገራችን ላይ ፕሮቴስታንት ሀይማኖት ከዚህ የበለጠ ፍርክስክሱ ያልወጣው ሀገሩ ኢትዮጵያ ስለሆነ ነው።ሂድ ኬንያ ሂድ ናይጄሪያ አውሮፖ (ባለቤቱ አውሮፖ ነው)ተዘግቷል ፈርሷል።

    • @haymanotanagawu1102
      @haymanotanagawu1102 Před 8 měsíci

      እብዶች

    • @genetayele3589
      @genetayele3589 Před 8 měsíci

      የእምነታችን ጀመሪ እና ፈፃሚ የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን እንጠብቀዋለን እኛ 😊🙏

    • @genetayele3589
      @genetayele3589 Před 8 měsíci

      @@haymanotanagawu1102 እሺ🙏

  • @honey48757
    @honey48757 Před 8 měsíci +2

    Yegna TV woch Bertu Tiru Program New 👌👌👌
    Yemisedibuachuh Gudachew Yewetabachew Sewoch Nachew 👌👌😂😂😂😂😂😂

  • @user-sol321
    @user-sol321 Před 8 měsíci +6

    ከጫካ የሸሸ ጥንቸል 😅😅😅😅

  • @saraelyas661
    @saraelyas661 Před 8 měsíci +1

    👉 ነቢይ ነኝ ባዩ ገቢ ጉተማ ከእስልምና እምነት መጣሁ ብሎ_ በወንጌል አማኞች ዘንድ ከሙሰሊም የመጡ ናቸው በማለት ሰዎችን ቪዲዮ ቀርፆ ፈንድ የሚጠይቅና በዚህም የሚኖር የቃሉ ዕውቀት የሌለው መደዴ ክርስቲያን መሰል ሙስሊም ነው።

  • @Mekzol
    @Mekzol Před 8 měsíci

    ተባረክ አቦ❤️🙏

  • @filimonmule-om6wd
    @filimonmule-om6wd Před 8 měsíci +1

    ፈጣሪ ነገረኝ ያልካት ግን ተመቸችኝ ለአብይ ግን አይዋጥለትም እንዳልከው በፋኖ ነፃ ትወጣለች

  • @meronkauz1732
    @meronkauz1732 Před 8 měsíci +2

    ይሄ ሰው አእምሮ ቴራፒ ያስፈልገዋል መታወቅ ፈልጎ ነው ኦርቶዶክስ ኦርቶዶክስ የሚለወው የሚያወራው ይጋጫል አሳዘዠነኝ ዘመድ ካለው ህክምና ቢሰጠው አይምሮ ተዛብቶበታል😢😢

    • @helenmoligeta5505
      @helenmoligeta5505 Před 8 měsíci

      Eine gen yabedshiew anchi temesegnalesh diabilos orthodox selale NW

    • @meronkauz1732
      @meronkauz1732 Před 8 měsíci

      @@helenmoligeta5505 ለምን እንዳልኩ ይገባሻል በኦርቶዶክስ እምነት ነህ ሲለው አይደለሁም ግን ደግሞ የያዘውን ደግሞ ይቃወማል እግዚአብሔር ተከራካሪዎችን አይደለም የሚፈልገው ቃሉ ተከራከሩ ሳይሆን በፍርሀትና በአክብሮት እንድንከተለው ነው የሚሳደብ እራሱ ከእግዚያብሔር አይደለም ሚካኤል እንኳን ሲዋጋ እግዚአብሔር ይገስፅህ ነው ያለው ስድብን አላወጣም የሚሳደብ ከዳቢሎስ ነው እርሱ የሚመራቸው ምላሶች ተሳዳቢና ከሳሾች ናቸው እግዚአብሔር የምህረት አምላክ ነው ባይሆን ማን በፊቱ ይቆማል ወደ ቃሉ ተመለሱ መሰናከያ አትሁኑ !!

  • @user-qi3ir1mm7r
    @user-qi3ir1mm7r Před 8 měsíci

    ግራ ቀኝ አዞረረብኝ እውነቱን ማወቅ ያስቸግራል ወደ ኦርቶዶክስ ተመለሱ እኔ ፔንጤ ነኝ ተከታዬቼ ጴንጤ ናቸው ምን ማለት ነው ሁላችንም መሄድ አለባችሁ ወደገነት ወይስ ሲኦል ?

  • @user-gq8zg6wv4o
    @user-gq8zg6wv4o Před 8 měsíci +2

    የእግዚያብሔር ሰው የምታወራውን የምታቅ ጤነኛ አትመስለኝም አደራ ተናገርክ ብለህ እንዳገለኝ😂

  • @MeskeremMeta-oq2if
    @MeskeremMeta-oq2if Před 8 měsíci

    አይገባቸውም በትዕቢት ስለተወጠሩ እግዚያብሔር ግን ከራሳቸው መሃል እንዲማሩ በራሳቸው እየተነገራቸው ነው ያ ማ ገገማ ስለማያውቃት ቤ/ክ በትዕቢት በድፍረት ሲናገር ወይ ጊዜ ብለን ተቃጥለን ዝም

  • @Mekzol
    @Mekzol Před 8 měsíci

    ፓስተር ወንድማገኝ ጌታን ይመቸኛል!!
    ከሜዳ ያመለጠች ጥንቸል ነው የሚመስለው 😅😅😅😅

  • @solomonkyeshitela1011
    @solomonkyeshitela1011 Před 8 měsíci

    በርቱ

  • @cheramlakneri4222
    @cheramlakneri4222 Před 8 měsíci +2

    ወንድሙ አብረን ነው ያደግነው አንተ አይደለህ እንዴ በየቦታው እየለዋወጥክ እንደሱቅ ቸርች ብለህ የምትከፍተው ሳይሳካልህ ሲቀር አሁን ወደኦርቶዶክስ ሄደህ ልትበጠብጥ ነው

  • @zenuyeselaselij8654
    @zenuyeselaselij8654 Před 8 měsíci

    Zare tenan saw ayew temesigen tebarek wodem

  • @Ftbledits1
    @Ftbledits1 Před 8 měsíci

    በጣም የሚያሳዝን ዱርዬ አንተ ምህረት የተሞላን አምለሠክ አታውቀውም እላለሁ በድፍረት ። ከአጭበርባሪዎች የተሻልክ ለመምሰል እራስህን እያስቀመጥክ ያለኸው ትእቢት ውስጥ ነው አየህ አንተ ዛሬም ኢየሱስ ይወድሀል ተመለስ የእግዚአብሔር አላማ ሰውን በክርስቶስ ወደ እርሱ ማምጣት ነው ።

  • @sebleabebe7186
    @sebleabebe7186 Před 8 měsíci

    ይ መልካም ሰው ነው

  • @Ra.com65
    @Ra.com65 Před 8 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ🙏ስለ እናት ቤተክርስቲያንና ስለ እውነት መልካም ተናግርሃል::ጠያቂው ግን😡

  • @ttiyettiy4565
    @ttiyettiy4565 Před 8 měsíci +1

    ጋዜጠኛው ግን አናዳጅ ነው ምድነው ልጁ እውነት ስለተናገረ እምታጣድፈው ተረጋጋ ምድነው ቤጤ ነክ መስለኝ ውነቱን ሲናገር ታፋጥጠዋለክ አይደብርም

  • @enemayehuwwondemeneh2887
    @enemayehuwwondemeneh2887 Před 8 měsíci +2

    በጣም በጣም ይገርማል ነብይ ነኝ ብለህ ሚዲያ ላይ ተቀምጠህ ስድብ ታስተምራለህ የሚገርም አንተን አሁን ምን ዓይነት ሰው ነው የሚከተልህ አሁን እናንት አስተማሪዎች ናችሁ የደደብ ጥርቅም እናንትን ነው እንግዲህ ሰው የሚከተላችው ፖስተር ቸሪ ትክክለኛ ትክክለኛ አስተማሪ ነው በአንተ ደደብ አስተማሪ ነኝ በሚል ደደብ አፍ አይሰደብም እየዘለለ ይሄን ፈወስሁ ምንምን የሞተ ሰው አስነሳለሁ እያለ ስለአልዘለለ ጭቃ ነገ|ር ነህ

    • @oddaa647
      @oddaa647 Před 8 měsíci

      ጋቢ ነው ነጠላ የሚለው ተሳደበ አሁን ይሄኛውም ጥንቸል አለ አንተም ተሳደብክ ሁላችሁም ስለድባችሁ ወንጀለኛ ናችሁ

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Před 8 měsíci

    እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ በወላጆቹ ነው ክርስትናው ?መቼ ዳነ ተጠመቀ ያመነ የተጠመቀ ይድናል ከደርግ ዘመን በኇላ ብዙዎች ወንጌል አማኞች ናቸው ነገር ግን የጠቀስከው ጥቅስ አብሮ አይሄድም ሌላው እሱ የሰው ሃይማኖት ይነካል አልክ አንተስ ምን እያልክ ነው ? ፀልይለት ለደከመው የተናገርከው ይጣረሳል እናቱ ካልሆነች አይደለችም ምን ይሁን ? የእሱ እናት የአንተ ልትሆን አትችልም አገላለፁ ፍጥነቱ የሚገርም ነው በጭራሽ ቃሉን አያውቅም ማለት አትችልም ከአንተ የሚበልጥ እጭቅ ያለ እውቀት አለው እግዚአብሔር መሃሪ ነው እንደ ሰው አይደለም አለቀ መንግስተ ሰማያት ቀርባለች እና ንስሃ ግቡ ተመለሱ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ኢየሱስ ያድናል ! ያመነ ይድናል ያላመነ ይፈረድበታል

  • @gemechuashmo8157
    @gemechuashmo8157 Před 8 měsíci

    I have previously seen him complaining of ethnic discrimination towards his church services, during his interview with Pastor Sophi.

  • @Ya-rm4qp
    @Ya-rm4qp Před 3 měsíci

    የሁለቱ ነብዮች አትበል ፤ የሁለቱ ሌቦች በል ።

  • @user-yc4xf8cv5y
    @user-yc4xf8cv5y Před 8 měsíci +2

    ድራማ ነው ተከታተሉ 😅😅😅

  • @danbigobaya7103
    @danbigobaya7103 Před 8 měsíci +1

    ምነው? የእነዚህ ነቢያት ተብዬዎቹን አፍ የሚዘጋ በተገኘ ፡፡ አወጥታችሁ አሰጣችሁን፣ አፋችሁን በከፈታችሁ ቁጥር እውነተኛ አማኙን አሳቀቃችሁ እርስ በርስ ስትነካከሱ መጠፋፋታች አይቀርም ፡፡ማስተዋሉን ይስጣችሁ

  • @kolfeaddis6970
    @kolfeaddis6970 Před 8 měsíci

    ኢንተርቪው የምታደርገው ሰው እባክህን ከቻልክ እስፖርት ስራ እሩጥ እንቅስቃሴ ማድረግ አለብህ ብለድ ፕሬዥርህን ቼክ አድርግ የ እስትሮክ ምልክት ይታይብሀል።

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před 8 měsíci

    ሙሉ ታሪኩን አልሰማሁትም ግን? የገረመኝ? ሰው የፈለገውን እምነት መከተል አይችልም? እምነት እኮ የግል ነው:: ሁሉም የሚያድነውን እራሱ ያውቃል በስራው የሚጠየቀው እራሱ ነው:: ሌላው ምን አገባው? ለምን ዝም አይሉም????

  • @babellemma4746
    @babellemma4746 Před 8 měsíci

    እሄን ጭቃ ወደ ሚዲያ እንዳታመጣው።

  • @Keeyee148
    @Keeyee148 Před 8 měsíci +1

    እሱም ይመለሳል ጠብቅ እውነቱ እስኪገባው ነው

  • @samuelmekonen9148
    @samuelmekonen9148 Před 8 měsíci

    ጥንቸሉ ጴጥሮስ

  • @ewnetuyineger491
    @ewnetuyineger491 Před 8 měsíci +2

    ጠያቂው በጣም ቀሽም ነው። ውስጡ በበታችነት የተበከለ ባለጌ ሰው ነው።ነቢይ የተባለ ሁሉ መጽሀፍ ቅዱስ ያውቃል? ደደብ!

  • @johnteklu1637
    @johnteklu1637 Před 8 měsíci

    ፆም ፀሎት ጎድቶሀል ታስታውቃለህ ድልብ አህያ መስለህ ስለፆም ታወራለህ??? አህያውንም ከጴንጤ ጋር አገናኘኀው???
    ፈረስስ ከማን ሀይማኖት ጋ ይሆን ሚገናኘው??

  • @user-jh1yt8nq5l
    @user-jh1yt8nq5l Před 8 měsíci

    Rabbit is the real character of Gabi .but gabi had talked not about behavior of Chere but about his face.

  • @bosswoman7393
    @bosswoman7393 Před 8 měsíci

    Nabey gabii gutama 1 nw❤❤❤❤❤❤

  • @alemgenayeshu158
    @alemgenayeshu158 Před 8 měsíci

    Dawwee

  • @edenkassagebera
    @edenkassagebera Před 2 měsíci

    ይህን ለአንደበቱ ለከት የሌለዉን ነወረኛ ባለጌ ስለ ጌታ መንም ዕውቀት የሌለውን በማቅረበህ እኔ በአንተ ነው የማዝነው

  • @tsionzion7807
    @tsionzion7807 Před 8 měsíci +1

    ያለ ግንኝነት የተወለደው ነው😂😂😂😂

  • @esayasshonga7602
    @esayasshonga7602 Před 5 měsíci

    yewngel amangchin sim tatefal abatoch bemekera yakoyutin hymanot tesadbal geta yitykahl yeortodox teliko alebih

  • @chalagirma8358
    @chalagirma8358 Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር አይኔ ልቦና ይጥ ወደ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ይመልሰው በረታ ወንድሜ

  • @filimonmule-om6wd
    @filimonmule-om6wd Před 8 měsíci

    ማንም ይምጣ ማንም ኦርቶዶክስ ተዋህዶን የሚያሸንፍ የለም ምክንያቱም እውነት ብቻ ናት

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 Před 8 měsíci

      እዝች ምድር ለይ እውነተኛ ሀይመኖት መላት እስልምና ነው ሌላው ሁሉ የውሸት ሀይመኖት ነው ኢያሱስም ብሆን እኔ አምላክ ነኝ አምልኩኝ አለላም ።

  • @bekabeka7732
    @bekabeka7732 Před 8 měsíci +2

    gazetegnaw. te hone akatari banda new

  • @bluejupiter3867
    @bluejupiter3867 Před 8 měsíci

    በትክክል ተባርክ እሱ አብዳል

  • @jhon.n.paulos
    @jhon.n.paulos Před 8 měsíci +2

    Uuuu paster chere ymechal

  • @tolawaktaye904
    @tolawaktaye904 Před 8 měsíci

    Atwashiiiiiiiiiiii, anteeem firdi atsix

  • @SolutionLightMediaSLM
    @SolutionLightMediaSLM Před 8 měsíci

    Kkkkkkk😂😂😂😂😂😂😂😂 ati fired yoferedbihal bro

  • @Luna23official
    @Luna23official Před 8 měsíci

    ወይ ዘንድሮ ስንቱን እብድ አየን?

  • @johnteklu1637
    @johnteklu1637 Před 8 měsíci

    አዕምሮ በሽተኞችን ግን ከየት ነው ምታመጧቸው??? ሲታይ ራሱ አዕምሮ በሽተኛ እኮ ነው ሚመስለው። ነግግሩ ራሱ ዘገምተኛ መሆኑ ያስታውቃል።
    Pastor ቢኒያም ራሱ እንዳንተ ለ ኦርቶዶክስ አላሽቃበጠም። ለምን ወደ ኦርቶዶክስ አትሄድም ከምታሽቃብጥ።

  • @cabdalaali2800
    @cabdalaali2800 Před 8 měsíci

    ያሳዝናል ሰው እንዲሞት መጸለይ እግዚአብሔር የሰጠኝ ፀጋ ነው ይላል ሲጀመር ይህ ሰው በነብይ ተመስሎ የጥልቁ አገልጋይ ነው ሰዎች አትታለሉ በተለይ አማኞች እዚህ ሰው ጋ አትሂዱ ቃል የጠቀሰ ሁሉ ነብይ አይምሰላችሁ

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před 8 měsíci +1

    የዚህ ሚዲያ አላማ ምንድነው?????????????

    • @honey48757
      @honey48757 Před 8 měsíci

      Min Aschenekek Minew Litimezegubachew New 😅😅😅😅
      Pastorochik Tenekubih ende 😂😂😂😂😂😂😂 Ay Pente Jil Nachu Eko 😅😅😅😅

  • @user-df7bk4rc5q
    @user-df7bk4rc5q Před 8 měsíci +1

    አዎ እንደዚህ ሰዉ ሰዉ የሚሸት ሰዉ አቅርቡልን

  • @user-ef3pk6ko9w
    @user-ef3pk6ko9w Před 8 měsíci

    Dhugaa keeti nama waqayyoo jiradhuu

  • @FerwineHmekiel-pj7lx
    @FerwineHmekiel-pj7lx Před 8 měsíci +1

    Thank you Eilllllllllllllll eilllllllllllllll eilllllllllllllll orthodox for ever ❤️

  • @honey48757
    @honey48757 Před 8 měsíci +1

    Gazetegnaw Minew Feten Feten Alk sa 🤔🤔🤔

  • @johnteklu1637
    @johnteklu1637 Před 8 měsíci

    ጋዜጠኛው ሚጠይቀው ሌላ እሱ ሚመልሰው ሌላ... ጦዞ ነው እንዴ የመጣው???
    ሸምድዶ የመጣ እኮ ነው ሚመስለው። ማውራት የፈለገውን ብቻ አውርቶ ነው የሄደው ሚጠየቀውን ራሱ በቅጡ አይሰማም።

  • @Tameethiopia
    @Tameethiopia Před 8 měsíci +1

    ፖተሊካ አማሪኛ ነው እንዴ ገበዝ😅😅😅 ነው ፖለቲካ

  • @MohammedSafi-os3sf
    @MohammedSafi-os3sf Před 8 měsíci

    አልበዛም ጉራክ?

  • @derejeminto4474
    @derejeminto4474 Před 8 měsíci +1

    ጋዜጠኛው ግን ደንቆሮ ነህ. ፈጣሪ አይማኖትን አልፈጠረም

  • @Beshlo
    @Beshlo Před 8 měsíci

    ነብይ እናመሰግናለን 🙏

  • @alemgenayeshu158
    @alemgenayeshu158 Před 8 měsíci

    dhukkuba Dawwee Dhukubsaacha jirtun ni fayitaa moo ni duutaa laataa?

  • @fasi0421
    @fasi0421 Před 8 měsíci +1

    ጠያቂው ግን እከካም ነህ አንተም የኦርቶዶክስ ጥላቻ እስከ ጥግ እንዳለብህ በግልጽ ያስታውቃል ደሞ ነብይ ገቢ ጉታማ ኦርቶዶክስ እናት አይደለችም ያለው ከክፋት አይደለም እኔ በቅርብ አውቀዋለሁ ማለትህ ምን ማለት ነው።ደሞ እኮ በግድ ኦርቶዶክስን እንዲያቋሽሽልህ ዱላ ብቻ ነው ሚቀርህ።ጋዜጠኛ ነህ ጠባብ አምሮ ይዘህ ሰውን እጠይቀዋለሁ አትበል የሰው ትንሽ

  • @tadelebanti9607
    @tadelebanti9607 Před 8 měsíci +1

    ጋዜጠኛው እንደ ከንፈርህ አስተሳስብህ የተጣመመ ነው።

  • @eyobeshetu62
    @eyobeshetu62 Před 8 měsíci

    ይሔ ነብይ ነኝ ሚል ሰው የተለያዪ ቃለመጠየቁን እይቻለው ስለመሞት ስለመቀሰፍ ያወራልይሕ ስሕተት ነው እንጂ ጳውሎስ ያን ሑሉ ድብደባ ስድብ መከራ ደርሶባቸው እንኳን እንድም ሰለስው መሞት መቀሰፍ አልፀለዪም ፣ይሕ ነብይ ግን እኔ የፀለይኩበት ሞቷል፣ይቀሰፍል ይላል።እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሕ

  • @woinshetkebede625
    @woinshetkebede625 Před 8 měsíci

    ሁለታችሁም ነብይ ባዮች የእውቀት ችግር አለባችሁ

  • @fereselamtadesse5753
    @fereselamtadesse5753 Před 8 měsíci +8

    እረምንጉድ ነው ኡኡኡ እባካችሁ እባካችሁ እናንተ ሰዋች እረፉ ኦርቶዶክስን ልቀቋት ተዋት እባካችሁ ማንም ቢመለስ ለራሱ ባይመለስም የራሱ ነው ግን ክርስትና ጫጫታ ና ሁከት አይደለም ትህትናና ፍቅር ነው

    • @haymanotanagawu1102
      @haymanotanagawu1102 Před 8 měsíci

      ባዶና የራሱ ትምህርት የሌለዉ በተዋህዶ ላይ አፉን ይከፍታል እንግዲህ ምን እናድር እርሱ ፍርድ ይስጥ እንጂ

    • @user-ju9ov2fz6m
      @user-ju9ov2fz6m Před 8 měsíci +1

      እኔ ግን ችግር አንች ላይ ነው ያየሁት ልጁ መልካም እየተናገረ ነው ስለቤተክርስቲያን

  • @HabtamuDefar
    @HabtamuDefar Před 7 měsíci

    ኢየሱስ ቤቱን እየፀደ ነው እንደዚህ አይነት አስመሳይዮች ገነ ይወጣሉ ይህም ደገዴ ነው ስግብግብ ሁለ

  • @dreqvhjjii
    @dreqvhjjii Před 8 měsíci +1

    ሌባ ነ ሌባ የሚል ሌባ በበዛበት ዘመን እናንተን ማመን አይቻልም።

  • @elizabethteshome5170
    @elizabethteshome5170 Před 8 měsíci

    ምን አለ ለሀገሩ ታሪክ የሚስራ ስው ብታቀርብ እነዚህን ኮተታም ስታቀርብ አይደብራችሁም

  • @filimonmule-om6wd
    @filimonmule-om6wd Před 8 měsíci

    እኔ እንደተረዳሁት ይህም ነብይ ነኝ ባይ ወደ እውነት ወደሆነችው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ይመጣል

  • @todaytube718
    @todaytube718 Před 8 měsíci +1

    mdre jilajil

  • @hirutbekele5416
    @hirutbekele5416 Před 8 měsíci +1

    ሲጀመርም ቢኒያም እርቶዶክስ ነው ወዴትም አልተመለሰም

    • @Mekzol
      @Mekzol Před 8 měsíci

      አትቃጠል😂😂😂

    • @Mekzol
      @Mekzol Před 8 měsíci

      አትቃጠል😂😂😂

    • @Mekzol
      @Mekzol Před 8 měsíci

      አትቃጠል😂😂😂

    • @Mekzol
      @Mekzol Před 8 měsíci

      አትቃጠይ😂😂😂

    • @Mekzol
      @Mekzol Před 8 měsíci

      አትቃጠይ😂😂😂

  • @eweyewey3487
    @eweyewey3487 Před 8 měsíci

    እባክህ እሱ ሰውዬ እንዲሞት ፀልይለት የመጨረሻ ባዶ ጭንቅላት ነው ነብይ ማለት ትልቅ መጠሪያ ነው እሱ ግን ሊባል አይገባውም አቶም ይበዛበታል ጉተማ ይበቃዋል ምክንያቱም ክፍት አፍ ጉቶ ሰለሆነ ።

    • @eweyewey3487
      @eweyewey3487 Před 8 měsíci

      እግዚአብሔር ይሰጥህ አሰተዋይ ሰው ነህ እውነትን ያብራልህ ወንድሜ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ወደ ቤቱ ይመልሰህ ወንድሜ።

  • @TayeGaluki
    @TayeGaluki Před 3 měsíci

    Ee koshsha leba nw Ethiopia hizbi iwuki woi zendiro

  • @SmegnewSmey
    @SmegnewSmey Před 8 měsíci

    ጋዜጠኛው ተቃጠለ

  • @honey48757
    @honey48757 Před 8 měsíci +1

    Ewnetim Hooo Yihe Gebi Yemibalew Jil New Sidib Bicha 😏😏😏 Minm Ewket Yelewm.
    Sidib enna Tilacha new Yemiyawkew 😏😏😏

  • @WorkuBelete-lc8qe
    @WorkuBelete-lc8qe Před 8 měsíci

    Anthem iwunet awuke sayihon inda aqimik.......wusxik wusx yalek dibiq....asabihin lamawurat nw mitmokirw....ruq nek.