💥Amazing Hair mask

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 07. 2024
  • 💥Amazing Hair mask የሚገርም የፀጉር ማስክ
    #hair #hairmask #haircare #haircolor #hairstyle #haircut #hairandmakeup #hairtutorial #hairgrowth #hairtransformation #hairmaskfordandruff #hairmaskhomemade #hairmassage #hairmaskfordryhair #hairmasks #hairmaskathome #hairmaskforhairfall #hairmaskforhairgrowth
    #fenugreek #fenugreekhairpack #fenugreekpowder #fenugreekseeds #fenugreekrecipe #fenugreekseed #fenugreekforhairgrowth #fenugreekforhair #fenugreekplant #fenugrekleaves
    #moringa #moringamask #moringahealthbenefits #moringaleaves #moringamagic
    #gardencressseeds #watercress
    #avocado #avocadobenefits #avocadomask #homemademask #homemademasks #naturalbeauty #naturalmask
    ‪@meskitube16‬
    ‪@Umitube‬
    ‪@ASTUTUBE21‬
    ‪@BerryTube21‬
    ‪@FrieDagiFamily‬
    ‪@ElsiWorku‬
    ‪@zemenawit‬
    ‪@MeronSemere‬
    ‪@tseghegirmay1‬
    ‪@comedianeshetu‬
    ‪@ComedianEshetuOFFICIAL‬
  • Zábava

Komentáře • 20

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 Před 14 dny

    ፅግዬ ዋው በጣም አሪፍ ማሰክ ሰርተሻል የምትሰሪያቸው ሁሉ ጠቃሚ ነው ይሄ ደግሞ ለብዙዎች ይጠቅማል እናመሰግናለን ላይክ ሼርርርርር🙏👍👍❤️❤️❤️❤️

  • @emamah4239
    @emamah4239 Před 12 dny

    ሠላም ጤና ይሥጥልኝ ፅግየ በጣም ጠቃሚ ቪዶ ነው የሰራሽልን እናመሠግናለን ሸር ላይክ 👍።

  • @AMINA-KICHEN
    @AMINA-KICHEN Před 14 dny

    በጣም አሪፊ የፀጉረ ማስክ ነው የሰራሸልን ፅግዬ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን ካቺ ብዙ እንማራለን ጀግና ነሽ

  • @romanethiopia
    @romanethiopia Před 14 dny

    ፁግዬ የኔ ውድ ሰላምሽ ይዛልኝ አሪፍ ማስክ ነው የሰራሽው ሁሌም የምትሰሪልን ቪዲዮ ምርጥ ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን ❤🙏

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 Před 14 dny

    ሰላም ሽ ይብዛ ፅጉዬ እናታችን እንኳን ደህና መጣሽ የኛ ጀግና እና ቆይ ፌጦውን ልዬው እኔም ያስፈልገኛል ❤❤❤

  • @yidenekyoutube
    @yidenekyoutube Před 14 dny +1

    ፅጌ ሰላምሽ ይብዛልን💚💛❤

  • @user-sq4np8zd9n
    @user-sq4np8zd9n Před 14 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን አሜን፫ዋዉ በርቺልን እናታችን❤❤❤❤

  • @medihntube
    @medihntube Před 14 dny

    waooo

  • @yegeterlig_132
    @yegeterlig_132 Před 14 dny

    እኳን ሠላም መጣሽ ውዴ ዋው በጣም ምርጥ የፀጉር ማሥክ ነው ሠርተሽ ያሣየሽን ብዙ አይነት ውህድ የተቀላቀለበት በጣም እናመሠግናለን የጠቀመሽን ሥለምታካፍይን ❤❤❤

  • @ummureyan873
    @ummureyan873 Před 5 dny

    ሰላም እንደምን ነሽ በጣም ጠቃሚ ነገሮች ነው የምታቀርቢው ምስጋናዬን ሳላቀርብ አላልፍም
    በተረፈ ወደራስሽ እነመለስና የሀርበሱ ነገር የእርድ እና የከርቤ ሳሙና ብትሰሪ በጣም ጥሩ ነው በአንድ ጊዜ ነው የሚያስወግደው እኔ ለቡጉር ስለሞከርኩት ነው ትንሽ የማድረቅ ነገር አለው ከታጠቡ በዃላ ሽታ የሌለው ቅባት ቂቤ ቢሆን ይመረጣል መቀባት

  • @marthaestifanose4609
    @marthaestifanose4609 Před 14 dny

    ፅግዬ መልካም ሰው ተባረኪልኝ 🎉

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 Před 14 dny

    እናመሰግናለን ተባረኪ።

  • @MeronSemere
    @MeronSemere Před 14 dny

    Wow wow wow incredibile 👏👏👏❤🎉🎉🎉🎉

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 Před 14 dny

    ሰላምሽ ይብዛ ፅጉ እንኩዋን ሰላም መጣሽ በሙሉ የደባለቅሻቸው ውህዶች በሙሉ ብዙ ጥቅም ያለውና መድኃኒት የሆኑ ናቸው ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን ፅጉዬ ❤❤❤

  • @genetbelda4376
    @genetbelda4376 Před 10 dny

    ከልብ እናመስግናለን

  • @yegnabettubetube3361
    @yegnabettubetube3361 Před 14 dny

    Selam tsegush enkan selam metashi wudee betam konjo tirtment new enamesegnalen wudee ❤❤

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 Před 14 dny

    Yene wede arife sira naw berch

  • @selamawitadane4841
    @selamawitadane4841 Před 13 dny

    አመሰግናለሁ ጽጊ

  • @nawafalanizi1208
    @nawafalanizi1208 Před 14 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cg7is4sl6r
    @user-cg7is4sl6r Před 14 dny

    ግን እናቴ ፌጦ ሽበት ያወጣል ይላሉ እናታች
    ፅገየ የኔ መልካም እናት ግን ኣገር ብትገብ ጥሩ ነበር ለብዚ ወጣቶች ትምህርት ትስጥ ነበር ህዝብ ከድህነት የወጣ ነበር👏😌