ሀገረ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ክፍል ሁለት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024

Komentáře • 57

  • @fereweyninegash5051
    @fereweyninegash5051 Před 8 lety

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!
    እመብርሀን የአስራት ሀገርሽን ኢትዮጵያን አደራ!
    እግዚአብሔር አምላካችን የኢትዮጵያን ሕዝብ ባርክ ፍቅርን ሰላምን መከባበርን አድለን!

  • @Sara-wg7hw
    @Sara-wg7hw Před 8 lety

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    በእድሜ በፀጋ ያቆይልን እመቤታችን አደራ ያስራት አገርሽን ከሚወራው ከሚሰማው ሁሉ በተሰጠሽ ቃልኪዳን አንቺ ታደጊን አሜንንንን

  • @hibstdamte5199
    @hibstdamte5199 Před 8 lety +8

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን
    አባቶቻችን ናወንድሞቻችን እረጅም እድሜ ናጤና ይስጥልን መሀበረ ቅድሳን ኑሩልን አሜን!!!

  • @meske2042
    @meske2042 Před 8 lety

    አሜን እግዚአብሔር የተመሰገን
    ይሁን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ
    ይጠብቅልን የእማምላክ ምልጃ
    ለሁልጌዜ ከኛጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን!!!

  • @OrthodoxTewahedoForever
    @OrthodoxTewahedoForever Před 8 lety +5

    መምራችንን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና እንዲሁም በፀጋ ያኑርልን እመቤታችን ትራዳልን!!!
    የማህበረ ቅዱሳን አገልጋዮችን በሙሉ የቅዱሳን አባቶቻችን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር በመንፈሳዊ ህይወት ከፍ ከፍ ያድርግልን ዘለአለማዊ ክብርን ያድልልን!!!
    እመብርሀን ዛሬም እንደጥንቱ ለሀገራችን ፍቅርና ሰላምን ታውርድልን አሜን!!!

  • @astermequannt1585
    @astermequannt1585 Před 4 lety

    እውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፈ መግስተ ሰመሰያት ያውርስልነ እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን እመብረሀን የአስራት ሀገሯን ከመጣብን መከራ ትታደግልን

  • @Butu07
    @Butu07 Před 7 lety

    በጣም ደስ ይላል ትክክለኛ የኢትዮጵያን ታሪክ ለማወቅ የሀይማኖት መፅሐፍቶችን ማወቅ ግድ ነው:: ለመምህራችን ቃለ ህይወትያሠማልን🙏🏽

  • @martamartamartamarta7102

    ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ማህበረ ቅዱሳንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @birhanenuigse8829
    @birhanenuigse8829 Před 7 lety

    አሜን አሜን ቃል ህይውት ያስማልን ለአባታችን የማቱሳላን እድሜን ይስጥል

  • @user-gk7rg5qx1h
    @user-gk7rg5qx1h Před 8 lety

    በእውነት አባቶቼ ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያቆይልን አሜን

  • @ባዓትዬእናቴየሚኒሊክታቦት

    ኢትዮጵያ ታበጽእር እደዊሃ ሀበ እግዚአብሔር -"ወይይይ የሃገሬ የ ኢትዮጵያ ታሪክ እጅን አፍ ላይ ያስጭናል በእውነት ለአባታችን እረጅምምም እድሜ ከጤና ጋር የ ድንግል ልጅ ይስጥልን የ ህይወትንም ቃል ያሰማልን ለወንድማችንም ጸጋውን ያብዛልክ

  • @kidesetarisema9498
    @kidesetarisema9498 Před 7 lety

    አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን እርጂም እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @6hdhd709
    @6hdhd709 Před 7 lety

    አሜን አሜን ቃለሂወትያሰ ማልማት እድሜና ጤናይስጥልን አሜን

  • @user-xk4tk3rr3f
    @user-xk4tk3rr3f Před 8 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን

  • @haregewoyinregasa883
    @haregewoyinregasa883 Před 8 lety

    amen amen amen kale hiwoten yasemalen !!!

  • @asteartewele6511
    @asteartewele6511 Před 8 lety

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እመቤቴ ሆይ ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ እናደርግሻለን ኣንቺም የኣስራት ልጆችሽን ኣትርሺን ኣሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ።

  • @henasarah9582
    @henasarah9582 Před 7 lety

    Amen Amen Amen Abatocacen Endehum Wenedemocacen kale hiowtn yasemalin reste tesfa mengiste semayatn yawrslen bedemana besegaw yitibekilen Amen Amen Amen!!!!!!!!!!!!!!

  • @user-gj8mv6zb2b
    @user-gj8mv6zb2b Před 6 lety

    Amen Amen Amen
    Kale Hewitt yasemalin

  • @ሐረገወይንድግልማርያምሐረ

    አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ለወድማችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን ተሥፋ መንግሥተ ሠማያትን ያውርሥልን አቤቱ አምላካችን ሆይ! ለእኛም ለምንሠማው ቅዱሥ ፍሬን እድንፈራ ያተ ቅዱሥ ፈቃድህ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን!!!

  • @amlya9964
    @amlya9964 Před 6 lety

    Amen Amen Amen . Kale hiywetin yasemalin.

  • @sanan4441
    @sanan4441 Před 8 lety

    Amen Kale Hiwot Yasemaln Mengste Semayatn Yawrsln

  • @hiwotmulugeta3724
    @hiwotmulugeta3724 Před 8 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ግ ን በጣም መጠንቀቅ ነው ታሪክ
    ቅርጸቻችን ሰርቀው ለሌላ ሐገር ከሚሸጡት ሰዎች ዘንድሮ ፍቅር ጠፍቶ ፍቅረ ነዋይ የተሰፋፋበት ጊዜ ነው አምላክ የፍቀረ ነዋደመምስሶልን የሱን የመሰቀሉን ፍቅር ይሰጠን

  • @user-vi5do5jr5o
    @user-vi5do5jr5o Před 8 lety

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @mesim5494
    @mesim5494 Před 8 lety

    ኣሜን ቃለህይወት ያሰማልን እመብርሀን ሀገራችንን ታስብልን

    • @alemneshtemere1152
      @alemneshtemere1152 Před 7 lety

      mekdes b አሜን አሜን አሜን
      በእውነት አባቶች ቃለህይወት ያስማልን በድሜ በፀጋ
      ይጠብቅልን ያቆይልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @helenloveraya5801
    @helenloveraya5801 Před 8 lety

    Egzabhar yemesgan betam denki new abtcen yakoyeleni amen + amennnnn

  • @nadeazaqxsw1454
    @nadeazaqxsw1454 Před 6 lety

    እግዛብሄር ይመስገን ኢትዮጳዊ ያደረገኝ የተዋህዶ ልጅ ላደረገኝ ለድግል ልጅ ምስጋና ይድረሰው

  • @fereweyninegash5051
    @fereweyninegash5051 Před 8 lety

    ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን!

  • @fetlewerktemam7137
    @fetlewerktemam7137 Před 8 lety

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን

  • @Zersh-ts1td
    @Zersh-ts1td Před 8 lety

    Amen kalehiwetnyasemalin

  • @bizuyetefera969
    @bizuyetefera969 Před 8 lety

    amen kale hiwet yasemalen

  • @user-bm4ik4ge7o
    @user-bm4ik4ge7o Před 7 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-sl5gj2ei3o
    @user-sl5gj2ei3o Před 7 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን።

  • @Hi-ht6ov
    @Hi-ht6ov Před 8 lety

    አሜን አሜን አሜን
    ቃል ህይወት ያሰማልን

    • @alemaraya958
      @alemaraya958 Před 8 lety

      ye dingl maryam berketn ena mlja ethiopian ybarkat.gita hoy zarim barken..kale hiwot yasemaln.

  • @SalamSalam-sd1vb
    @SalamSalam-sd1vb Před 8 lety

    kale hiwot yasimalen lememihirachin

  • @user-ch7wm2rz9w
    @user-ch7wm2rz9w Před 7 lety

    ቃለህይወትያሰማልን

  • @meserettsedalumeserettsedd8388

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

    • @atyeshaaar5020
      @atyeshaaar5020 Před 8 lety

      አሜን፡አሜን፡አሜን፡ቃለሂወት፡ያሠማል፡አባታት

  • @lewisoncohen6842
    @lewisoncohen6842 Před 8 lety

    Wahoo wonderful story of orthodox.

  • @beletezewge1847
    @beletezewge1847 Před 6 lety

    kal hite yasemaleeeeeeeeeeeeeeeen

  • @SaraSara-ci4wd
    @SaraSara-ci4wd Před 8 lety +1

    ክፍል አንድ የታል ከቻላችሁ ላኩልኝ

  • @martayohanes3519
    @martayohanes3519 Před 8 lety

    kala hiwoten yasemalin!!!kifik3yelem alak weyis

  • @user-hs9hs7et9l
    @user-hs9hs7et9l Před 6 lety

    አቤት ኪኪኪኪኪኪ

  • @ngstiaregaweyamaryamljinge9095

    Kale hewat yasemlem mengst semyat yewarsln abtocha ondmoche yegzabhir betsebche ydengle wdajiche

  • @laethiopiaemeyatarekyedgem1270

    KALE HIWOT YASEMALENE

  • @sosenazewidie9987
    @sosenazewidie9987 Před 7 lety +1

    ሀገሬ እስክገባ ቸኩያለሁ። ኢትዮጲያዊ ባልሆን ምን ይውጠኝ ነበር። ተመስገን አምላኬ።

  • @solomonhagos3050
    @solomonhagos3050 Před 6 lety

    Egzbaher yemsgen

  • @kiduskidus790
    @kiduskidus790 Před 8 lety

    egzaber yctlen abatocachenen edemena tena ycetelen. ydengel melja ayelyen .ethiopa ejuchuan wed egzeabear tzergalch።

  • @annieabraham3103
    @annieabraham3103 Před 8 lety +1

    አገሬ ኢትዮጽያ ለዘላለም ትኑር የእናታችን አማላጅነት አይለየን ቃለሂወትን ያሠማልን

  • @user-of8hw2tx3y
    @user-of8hw2tx3y Před 7 lety

    Orthodox tewahedo Haymanote ena Ethiopian andi nechewu sele Ethiopian seneger sele orthodox tewahedo Haymanote meneger gedi new sele orthodox tewahedo Haymanote seneger sele Ethiopian manager gide new huletum meleyayeti aychalim Ethiopian tefutam bahelam wegwam maregam seratam Haymanotawi new Egziabeher hagerachin yetebekelen be Haymanotachin yatsinan kale hiywot yasemalen memiherachin

  • @user-ev3eh1kj3i
    @user-ev3eh1kj3i Před 8 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን