አንድ አልጋ ላይ መተኛታችን ጓደኛሞች መሆናችንን አይቀይረውም ~ ጠባብ ክፍል ውስጥ አንድ አልጋ ላይ ከሴት ጋር መኖር ከባድ ነው ~ ፍቅረኛ አለኝ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • ​‪@-temsalet6234‬
    ተምሳሌት -- 0933389097
    ‪@khelot‬
    ‪@rohemedia‬
    ‪@comedianeshetu‬
    ‪@ebstvWorldwide‬
    ‪@seifuonebs‬
    ‪@fanisamri4394‬
    ‪@MAHIKIDVLOGS‬
    ‪@MikoMikee‬
    ‪@fetadailyanalysis‬
    ‪@AbelBirhanu‬
    ‪@NetsebraqMedia‬
    ‪@habeshaStudio-123‬
    ‪@nebilnur1‬
    ‪@FegegitaReact‬
    ‎‪@BrexHabeshawi‬

Komentáře • 319

  • @bintsied6276
    @bintsied6276 Před rokem +17

    እፉፉፉፉፉ ወላሂ አንጄቴን ነዉ የበላኝ ስለቤተሰቦቹ ሲአወራ አላህ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን ለቤተሰቦቻችን😍

  • @mamytube3905
    @mamytube3905 Před 2 lety +62

    እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!!
    ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ📲🙏

    • @habtam1846
      @habtam1846 Před rokem +1

      በጣም እግዚአብሔር ይመስገን 😭😭😭❤❤❤❤

    • @AbeselomDagaw
      @AbeselomDagaw Před rokem

      እግዚሀብሄር ይመስገን

  • @user-ct9yz5vi7z
    @user-ct9yz5vi7z Před 2 lety +29

    አይዞህ አምላክ ይጠብቅልህ አንተም ደርሰህ ለመጦር ያብቃህ እናት እና አባትህን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekdes-ei5lp
    @mekdes-ei5lp Před 2 lety +30

    ችግር የለውም ከአንድ አልጋ ተኙ ጸይም ጸይሙን 😋እኔ አንድ ጊዜ አንድ ልጅ ጋር አደረን ምንም አላደረገኝም እኔ ግን በጣም ፈረቸ ነበረ ይሱ እህቴ እናቴ ነሽ በችግር ስለተገናኘን አትጨናነቂ አለኝ ብቻ ያ ጊዜ ለኔ ከባድ ሌሊት ነበረ አለፈ

    • @mekdes-ei5lp
      @mekdes-ei5lp Před 2 lety +3

      @@user-ku7if7bj2q የለውም ማለት ሳይሆን እኔ ከእሳት አፋስ ነበረኩ በስዓቱ ልጁን አላውቀውም ይሱ ደረሰልኝ ደግሞ በስደት ነው በሀገር ሲሆን አያስፋራም በሰው ሀገር አረቦቹ ሊገሉኝ ስለነበረ መጣልኝ ያቺ ቀን ለኔ ገነት የገባሁ ነው የመሰለኝ አብረን ብናድረም ምንም አላደረገኝም እግዚአብሔር ይስጠው ውለታውን ይሱ ይክፈለው

    • @user-ku7if7bj2q
      @user-ku7if7bj2q Před 2 lety +2

      @@mekdes-ei5lp ዉይ የኔ እህትበጣም ይቅርታ እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳንም ሰዎቹንም ምንም ነገር ሳያደርጉሸ ወጣሸ ልጂዮዉም እንኳንም ምንም አላደረገሸ የኔ ዉድ ያጋጥማል እግዚአብሔር አምላክ እንኳንም ለምሰክርነት አበቃሸ የእግዚአብሔር ሰሙ የተመሰገነ ይሁን በእዉነት
      እየቀለድሸ ነበር የመሰለኝ በጣም በጣም በጣም ይቅርታ አድርጊልኝ😢😢😢

    • @mekdes-ei5lp
      @mekdes-ei5lp Před 2 lety +3

      @@user-ku7if7bj2q አሜን አሜን አሜን ! እረ ችግር የለውም እህታለም ይቅር ለእግዚአብሔር ነው ችግር ሲደርስብን እግዚአብሔርን ማስቀደም ነው እግዚአብሔር ይመስገን የደረሰብኝ ችግር መረሳት አልችልም መጥፎ አረቦችም ስላሉ

    • @yeneMB
      @yeneMB Před 2 lety

      Le 1 keni lehoni yechilale gin teketateye aymekerim

    • @Elbethel167
      @Elbethel167 Před 2 lety +1

      ክትክክል በጣም ቤስት ፍሬንድ ሊባኒስ ጔደኛ ነበረኝ ዌስት አፍሪካውስጥ ስኖር ሲያመኝ ሲደብረኝ ቤቱ ሄጄ አድር ነበር፣ ብዙ ጊዜ ወንዶች ናቸው ጋደኞቼ በጣም ብዙ ጨዋ ወንድ አለ ፣ አንዳልጋ ላይ ባልተኛም ባታቸው ሄጄ ቀንም ቢሆን ከደከመኝ በሙሉልብ እተኛለሁ ፣ የኛ ዎቹ USA ውሻ ለምን እንደሚሆኑ ብቻ ግራ ገብቶኛል

  • @user-sb8yd2vd2u
    @user-sb8yd2vd2u Před 7 měsíci +2

    ግንኙነታችሁ ወደፍቅር መቀየሩ አይቀርም የምትሉ

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z Před 2 lety +8

    ጎበዞች ናችው ከምር ደግሞ መልካቸውም እህትና ወንድም ነው የሚመስሉት

  • @user-nx4sj3cw8b
    @user-nx4sj3cw8b Před rokem +8

    እናቱን ያከበረ አላህ ያከበረው እደው ደስ የሚለኚ ነገር ወንድ ሁኖ እናቱን የሚወድ አስለቀሰኚ አባቱን እናቱን ሲወድ

    • @tehaytehay9054
      @tehaytehay9054 Před rokem

      ጓበዝ በርቱ በጣም አደቃቺኋለሁ❤❤❤❤

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t Před rokem +8

    መስራት ያስከብራል የመዳም ቅመሞች እንበርታ በስራዋ እወዳታለሁ😔🤑 የኔ ቆጆ በርቺ ወድማችን ለናት አባቶቻችን እግዚአብሔር እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን🙏

  • @hiwi9
    @hiwi9 Před 2 lety +7

    እራስን መግዛት ሚባል ነገር አለ ግን የምር ፈተና ነዉ ያንን መወጣት የእዉነት ከቻሉ 1ኞች ናቸዉ👏

  • @filmontekle976
    @filmontekle976 Před rokem +3

    ኣንድ ኣልጋ ላይ ስለ ተኛን የሆነ ነገር ያለን ይመስለዋል ። ታድያ ከዛ በላይ ምን ንታደርጉ ነው ። ባለትዳረች ካልሆኑ በስተቀር ወንድ ከሴትጋር ዝም ብሎ ኣይተንም ። ማሃላቸው የሆነ ነገር ሲኖር ነው ። ንግግራቹ ኣስተካክሉ

  • @user-fo1mg5gq5z
    @user-fo1mg5gq5z Před 2 lety +92

    ግን ከንፈር ላይ የምትቀቡት ነገር ሲበዛ ሲያንፀባርቅ የሚያቅለሸልሸኝ እኔን ብቻ ነወይ ይይይ 😷

    • @meka6313
      @meka6313 Před rokem

      እኔምነኝክክክክ

    • @anuyoutube5454
      @anuyoutube5454 Před rokem +5

      የገጠር ልጅ ሥለሆሽ ነው

    • @seni194
      @seni194 Před rokem +5

      እዴ ከለር እንኳን የለው ምኑ ነው ያስጠለሽ

    • @user-ls6cx4gm5f
      @user-ls6cx4gm5f Před rokem

      እኔም አልወድም ኡፍ

    • @zuzuali1491
      @zuzuali1491 Před rokem

      ልክ ብለሻን ሲያሥጠላ

  • @user-nk2qb1vd4z
    @user-nk2qb1vd4z Před 2 lety +6

    አይዞህ እውነት ነው እናትና አባት ሺ ዓመት ይኑሩልን እናትም እናት ናት አባታም አባት ነው
    ኮሜታተሮች ተረጋጉ እስከመጨረሻው ማየት ይልመድባችሁ ፕራንክ ነው ብለዋል ስለማታዳምጡ ነው እስከመጨረሻውም ስለማታዩ

  • @user-hs3pd4sj9n
    @user-hs3pd4sj9n Před 2 lety +5

    ለእናትት እረጅም እድሜ ይስጥልህ ጤናዋን ያድልልህ ክብር ለእናትች
    የሚገርሙ ናቸው በቃ ስሜት ገዝተውታል እንጂ አልገዛቸውም
    ደግሞ የመልካቸው መመሳሰል ሆሆሆ ሌላዎቹ ዳኒ እና ፅጌ መጡ በቃ ከዛሬ ጀምሮ ቤተሰብ ሆንኩላቸው

  • @ryytrtty5114
    @ryytrtty5114 Před rokem +3

    በርግንጥ ምርጥ የወድ ጎደኞች አሉ ከጎዳኛህ ጋር ብሰራ የተሻለ ይሆናል አችም የሡን ጎደኛ ጎደኛሽ አድርገሽ ተግባቢያት እዳይከፋት ብየነዉ

  • @melina9276
    @melina9276 Před rokem +10

    ልጅቷ ግን ፍቅር ያለባት ትመስላለች

  • @alnasr9224
    @alnasr9224 Před rokem +8

    የኔ. ወንድም. እድሜና ጤና ለቤተሰቦቻችን

  • @user-ib3tm7zy4y
    @user-ib3tm7zy4y Před 2 lety +14

    ጎበዞች በርቱ በተክሊል ትጋባላችሁ አድናቂያችሁ ነኝ

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 Před 2 lety +12

    ቃላት ያጥከኛል እነዚህን

  • @user-ce3cu2pz4e
    @user-ce3cu2pz4e Před 10 měsíci +1

    በተለይ ለቤተሰቦችህ ያለህ ፍቅር በጣም እወድልሀለሁ ግን ልጅቷ አስተያየቷ አላመረኝም የምትወደው ይመስለኛል በእኔ አስተያየት በተለይ ወደፊትም ቢጋቡ በጣም ደስይላል ግን እሱ ፍቅረኛ ስላለው ጓደኝነታችሁን አጠናክሩ ፈጣሪ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ🥰🥰🥰

  • @efratatewodros-wj3dm
    @efratatewodros-wj3dm Před rokem +7

    እድሜና ጤና ይስጥልህ ለ እናትና አባትህ❤

  • @asrebebyimer1860
    @asrebebyimer1860 Před rokem +4

    ይሄንልጅግን ስወደው ሲያወራ እርጋታው አገላለጹ በርታ ካተብዙነገር እጠብቃል

  • @ethiopiatikdem798
    @ethiopiatikdem798 Před 2 lety +6

    አይዞን ወድሜ ፈጣሪ ያሰብከውን ያሳካልህ

  • @user-wg4zo2fh9v
    @user-wg4zo2fh9v Před 2 lety +13

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏የኔ ፀይሞች ታምራላችሁ❤️ ኑ በቻናላችሁ እንጠብቃለን የመዳም ቅመሞች 🙏
    ሰላም ለሀገራችን 💚💛❤️💒

  • @getachewdrgizaw9868
    @getachewdrgizaw9868 Před 2 lety

    በእውነት ጥሩ ስነምግባር ቢሆንም,ይህች ወጣት ልጅ ከምትወደው ወጣት ጋር አንድ አልጋ ላይ ማደር ከፍተኛ ፈተና በመሆኑ, አትሊስት አብሮ መኖሩ ጤናማ ነው ብዬ አልገምትም ስለዚህ ፍቅራማ ካልሆናችሁ ለየብቻችሁ ብትኖሩ ግን ስራውን አብራችሁ ብትስሩ ይሻላል!

  • @zuzuuser-sj4sh8wt1s
    @zuzuuser-sj4sh8wt1s Před 2 lety +11

    ኮሜንታተሮች እስከመጨረሻዉ ሳታዳምጡ አትኮምቱ ፕራንክ ነዉ አሉኮ ኧረ ጉድ🤣🤣🤣🤣

  • @alemsere5864
    @alemsere5864 Před 2 lety +9

    ኮመቶች እሥከመጨረሻ ሥሙት ብራክ ነዉ አብረዉ አይኖሩም

  • @abebtube9771
    @abebtube9771 Před rokem +6

    ደስ እሚል ፓራንክ

  • @geja2809
    @geja2809 Před rokem +5

    ሰለም ለኢትዮጵያ ስሟ ለዘላለም ይክበርልኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 በአንድነት በፍቅር በቅንነት እንደግ ፈጣሪ ይጠብቃቹ
    ምቀኛ ይውደም ኢትዮጵያ ትቅደም

  • @mngstdmk2687
    @mngstdmk2687 Před rokem +3

    አምላክ ይጠብቅልህ ለመጦር ያብቃህ

  • @mignotwutabachew1866
    @mignotwutabachew1866 Před rokem +4

    ኮሜንቶች እስኪ እትቸኩሉ ፕራንክ ነው 🙄🤣🤣🤣🤣

  • @hana-sd5cr
    @hana-sd5cr Před 2 lety +11

    ወይ ዘንድሮ ስቱን ትሰማናለህ
    ለምን ፍራሽ ገዝታችሁ አድኛችሁን ፍራሽ ላይ አትተኙም😀😀

    • @GiruEnewari
      @GiruEnewari Před 2 lety +4

      መጀመሪያ መች ሰማሽውና ነው ስንቱን ያሰማሽ😂😂😂😂ለመኮመት ችኮላ። ምድረ ኮማች ሁላ😂😂

    • @kalnangiyamafqari7166
      @kalnangiyamafqari7166 Před 2 lety

      @@GiruEnewari 😂😂😂

    • @habeshwat3507
      @habeshwat3507 Před 2 lety

      ክክክክ

    • @blentube3002
      @blentube3002 Před rokem

      ውዶቼ እስቲ ደምሩኝ😊😍😍

    • @kadeiyh9651
      @kadeiyh9651 Před 11 měsíci

      😂😂😂😂😂😂

  • @swettswett7021
    @swettswett7021 Před 2 lety +8

    የኔ አባት እርጂም እድሜ ይስጥልህ ለናትህ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mohamadhoi7503
    @mohamadhoi7503 Před 2 lety +6

    ኧረ ተው ግን እዲ እኛ በሠው ሀገር ጦዘናል ደሞ ከሥራ መልሥ ሚዲያ ሥመለስ የማንም ማቲ ይቀልድብን ኧረ ሥሜት ጠብቁ

  • @elesabetgezahin1765
    @elesabetgezahin1765 Před rokem +3

    የመቱ ልጅ ቢሼዬ እግዚአብሔር ይጠብቅ

  • @ermiyasabebe3232
    @ermiyasabebe3232 Před rokem +4

    እሷ ግን የምታፈቅርው ይመስለኛል

  • @emubirhanu2519
    @emubirhanu2519 Před rokem +3

    ልጅቷ እዉነት ለመናገር መወደድ አላት በተለይ አይኗ

  • @denkiesile4827
    @denkiesile4827 Před 2 lety +3

    እንደ ወንድም እህት ሆኖ መኖር ያቻላል ደግሞም ያቻላል የማያቸል ነገር የለም አያዙችሁ በርቱ ተማሩ ዕድጉ ሌላ የሚወሩቱን ተውችው እራሳችውን የማያምኑት ሁላ ነቸው የሚቀባጥሩባችሁ እናንተግን ጉበዝች ሆኑ

    • @hayattube9044
      @hayattube9044 Před 11 měsíci

      ኖኖ ይህማ ይዘገይ ይሆናልጅ ይፈጠራል።😂 በሳይንስ የተረጋገጠ ነወ።

  • @user-ox8ot3bn3k
    @user-ox8ot3bn3k Před 2 lety +11

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አረ ሳቅ ናልኝ

  • @hiwetbehayilu5678
    @hiwetbehayilu5678 Před 2 lety +18

    ገና ጡጦ ጠብተው ያልጠገቡ መንጨረቆች እያመጣችሁ ታላግጣላችሁ በዛ ላይ ወንዱ ከማጠሩ መወጠሩ አሉ😂😂😂😂

    • @melimelat3449
      @melimelat3449 Před 2 lety +1

      Eko 🤣🤣🤣🤣🤣

    • @mahletgtadyos2082
      @mahletgtadyos2082 Před 2 lety +2

      Esti zm bey megemriya eskemechereshaw eyiw zm blesh kemtlefelfi werega

    • @hiwetbehayilu5678
      @hiwetbehayilu5678 Před 2 lety +1

      @@mahletgtadyos2082 ያንች ቢጤ ዋልጌ ባለጌ ስለሆኑ ነው ሚዲያ ላይ መተው ጥንድ ጥንድ እሚያጫውታቸው አየሁት እስከመጨረሻው ስለናቱ በቀር ምን ሊል ያምርሻል ጉረኛ

    • @mahletgtadyos2082
      @mahletgtadyos2082 Před 2 lety +1

      @@hiwetbehayilu5678 eco anchi nesh balegewa esu sle enatu sle abatu fkr slawera mn afshn yaskeftshal kbre bis kbrshn tebki zm blesh atkefechi

    • @Elbethel167
      @Elbethel167 Před 2 lety

      ልቅ ባለጌ፣ አድምጪ ከመናገርሽ በፊት፣ ሶሻል ሚዲያ አግዳሚ ወንበር ሆኖ ሁሉንም አስቅመጠ ሆኖ ነውንጂ እንዳንቺ አይነቱ 0 IQ ለማስረዳት ጊዜ አናጠፋም ነበር።

  • @keftam
    @keftam Před 11 měsíci +1

    ይህቺን ቆንጅትዬ ልጅ መጨረሻ ላይ አፍቅሮ ይወድቃል።

  • @user-ez4mf2fg5h
    @user-ez4mf2fg5h Před 10 měsíci +1

    ጎበዝ እረጅም እድሜ ለእናቶቻችን😢❤❤❤❤

  • @AaBb-je5qo
    @AaBb-je5qo Před rokem +4

    ጎበዝ እናት ወዳድ መሆንህ 💞💞💞💞💞💞💔💔💔💔💔💔👌

  • @zamilazamila3243
    @zamilazamila3243 Před rokem +9

    ይመሳሰላሉ ልጆቹ ግን የፊታቸው ቅርፅ 🙈😍😂😂😂😂😂😂

    • @sabakoofwalabummaa8554
      @sabakoofwalabummaa8554 Před rokem +1

      እኮ.እኔሞ.ገርምኝ.ነበር😂😂😂😂ባል.እና.ሚስት.ካድ.ወዝ.ውሀ.ይቀዳል.እሚባል.ነገር.አለ

    • @user-wv2qd9lp4f
      @user-wv2qd9lp4f Před rokem

      ​@@sabakoofwalabummaa8554ባልና ሚስት ናቸው እንዴ🤔

  • @user-be8ks6ey6n
    @user-be8ks6ey6n Před 10 měsíci +1

    ለማንኛውም መሀላይ ትራስ አድርጉ በንቅልፍ ልብ ስቀልድ ነው እሺ ደሞ ስታምሩ ምርጥ ጓደኛማቾች ናቹ

  • @user-ko7mx9ow9q
    @user-ko7mx9ow9q Před měsícem

    እርግጠኛ ነን ልጅቱዋ ትዎዳለቺ አስተይት ይ ዎስናል የኔ ምኞተ ባልና ሚስት መሆናችሁ ነው

  • @user-sr3lq4tq6r
    @user-sr3lq4tq6r Před rokem +2

    ቃል የገባችሁት የሰራችሁትን ላትናገሩ መሆን አለበት🤭🤣🤣

  • @gabrielhaileyesus3026
    @gabrielhaileyesus3026 Před 2 lety +1

    ቁርጥማቱስ እንዴት እንዴት ያስተኛችኋል ? አታስዋሸኝ እኔ አልችለውም።

  • @merhawitmerhawit7920
    @merhawitmerhawit7920 Před 7 měsíci

    ከልጅነት ❤ጀሙሮ ስራ ቡዙ ስራ ምያ ቤተሰብ ሶሻል ሚድያ ❤ሰርቶ በለመወጥ በጣም ጎበዝ ❤ምንም ወደ ሃላ ኣትልም ለስራ ❤ምርጫ ስራ የየራሳችን ❤ትያትር

  • @mngstdmk2687
    @mngstdmk2687 Před rokem +4

    እረ በማርያም ፍቅረኛሞች ሁኑ አንድ ላይ ታምራላችሁ

  • @use2435
    @use2435 Před 2 lety +5

    ጨርሳችሁ ሳታዳምጡ የምትኮምቱት ነገርስ 🤔

  • @tiemtinguse5107
    @tiemtinguse5107 Před 2 lety +6

    ዊይ ወድሜ ኣሳዘነኝ ወላጆችህ እድሜና ጤና ይስጥልህ

  • @basratkindeya5690
    @basratkindeya5690 Před 2 lety +4

    እውነት ነው እኔም ከወንድኣንድ አልጋ3አመት ተንኝቻለሁ ግን ምንም ግንኙነት ኣልነበረንን እና በርቱ😘😘😘😘😘😘😘

  • @serkiaderaw7771
    @serkiaderaw7771 Před 2 lety +4

    አይ ፍቅርማ አለባችሁ hahah በተለይ እሷ

  • @fitsumgebremichael
    @fitsumgebremichael Před 10 měsíci +1

    ቆይ ግን ይሄ ልጅ ቲክቶክ ላይ የሆነት እሴትጋ ሽር ጉድ እያለ እእእእእእኡኢኡኡኡኡ አረጨዘድሮ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😮😮

  • @rozalove7257
    @rozalove7257 Před 2 lety +7

    ወይ ዘንድሮ ኑሮ ውድነቱም ቀልዳችሁም ሊገለን ነው አይ 😂😂😂😂

  • @makamaka3019
    @makamaka3019 Před rokem

    የትንሽ ትልቆች ዴስ ስትሉ ጎበዞች አሉጂ ፍቅረኛሞች አዴለንም ግን ፍቅረኛሞች የሚያረጉትን እናረጋለን እሚሉ አይ እሮዚ ክክክ

  • @ሀገሬ
    @ሀገሬ Před 8 měsíci

    እረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥልክ እናት እና አባትክን

  • @AhmedAhmed-fb1yx
    @AhmedAhmed-fb1yx Před 2 lety +2

    ግን ምን እያሉነው አልገባኝም ውይ ጉድ ወዶች ሴት ልጂ ጋር አብሮ መተኛት ምንም አይፈጠርም ያውም አድ አልጋ

  • @user-zt5bz8vy4m
    @user-zt5bz8vy4m Před 8 měsíci

    አይዞክ የኔ አባት እኛ ከጎንክነን እወድካለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsehayuma1919
    @tsehayuma1919 Před rokem

    ቢሹ ኪያ ይቅርታ ግን ከንፈርኽን ባትቀባ እሷ እሺ ደሞ የስጋ ዝምድና አላቹ ወይስ እንዴት ነው አይጥና ድመት

  • @edentube2291
    @edentube2291 Před 2 lety +2

    Koy gn comment misetut gn tigermalachhu hulum sew eko Andi adelem ederasachhu atasibu guys lemn aychalm bedenb ychalal

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 Před 2 lety +4

    ገና ጉድ ይሰማል አለች አበባ ደሳለኝ😂😂😂 እሽ ከዛስ

    • @tgtug8371
      @tgtug8371 Před 2 lety

      ክክክክክ ብዙ እናያለን ጠብቂ ብቻ

    • @blentube3002
      @blentube3002 Před rokem

      @@tgtug8371 ኑ ደምሩኝ ውዶቼ😍😍😍

    • @zuzuali1491
      @zuzuali1491 Před rokem

      🤣🤣🤣🤣😛

  • @user-xh1he4ld2y
    @user-xh1he4ld2y Před 2 lety +1

    አቤት ኮመታትሮች ምን አርጉ ነዉ የምትሉት ማየት ካልፈለጋችሁ አትዩ

  • @user-jp1qh6uq8x
    @user-jp1qh6uq8x Před 11 měsíci

    እድሜና ጤና ይስጥልህ ወንድምዬ❤❤

  • @naimatube2312
    @naimatube2312 Před rokem +3

    😳😳እና ፕራንክ ነበር ስታወሩት የነበራችሁት እውነት መስሎኝ ማፍጠጤ

  • @user-nx2zc3mo7z
    @user-nx2zc3mo7z Před rokem +2

    🤣🤣🤣🤣🤣ኮሜታተሮች እስከመጨረሻው ሳታዳምጡ አትኮምቱ

  • @kadejajamial9620
    @kadejajamial9620 Před 10 měsíci

    ጎበዞች ሰው አያምንም ግን ወናው ማሳመን ነው

  • @fadilaahmad4669
    @fadilaahmad4669 Před 2 lety +3

    አረበፈጠራችሁ ተማሩ ተለወጡ ቤተሰብ እርድ

  • @jeerrryu
    @jeerrryu Před 2 lety +4

    እኛ ምንም አናስብም አብሮ መተኛቱን ቀጥሉ🤣🤣🤣🤣🤣

  • @amaregetachew8026
    @amaregetachew8026 Před 2 lety +2

    ደክሞን ስለምንተኛ እኛ ይሄን ያህል አናስብም እሱ ያስማማናል ሳይደክማቹሳ ( አንድ አልጋ ላይ ነው የምንተኛው ) እቺን የመሰለች ልጅ ጋር አንድ ቤት ውስጥ አንድ አልጋ ላይ እየተኛ አለማሰብ ይከብዳል 😆😆😆😆 ልጅቷ የሌለ ቀሽት ናት አንድ ቀንማ መሳሳትክ አይቀሬ ነው

    • @kokobeeun3188
      @kokobeeun3188 Před rokem

      ወላሂ ተቻሉት የማይቻል የለም እኔና ባሌ ኒካ እስቲታሠር 3 አብረን ተኝተናል እናማ እራስን ማሳመን ነው💪

  • @Aaaa-td5nw
    @Aaaa-td5nw Před 7 měsíci

    ጠብቁ እብድ ያለፍቅር ይይዛችዋል

  • @user-uf7er3pn6p
    @user-uf7er3pn6p Před 11 měsíci

    Yena gata setazazen ewenet new ent ena abat ye hiwot was eternal nachew le batesebochik edemana xana yisexelek❤❤❤❤

  • @masertwube8453
    @masertwube8453 Před 2 lety +2

    🙊🙊ብሷል ጫጨጩቱ ሁሉ እየመጣ ጥንድነን ይላል እሲ መጀመርያ በደንብ እደጉ እማዲያ ላይ እየወጣችሁ አትላላጡ ልጆችዬ የሠው አፉም ጥሩ አይደል አይአይ ይገርማል

    • @destakeftew6727
      @destakeftew6727 Před 2 lety

      እስኪ መጀመሪያ ይግባሽ ጥንዶች አይደሉም በስራ ብቻ ነው የተገናኙት

    • @user-hs3pd4sj9n
      @user-hs3pd4sj9n Před 2 lety

      ኤጭ ሳታዳምጡ መኮመት ያስጠላል ድድብና ነው

    • @blentube3002
      @blentube3002 Před rokem

      ውዶቼ ደምሩኝ😍😍😍

    • @masertwube8453
      @masertwube8453 Před rokem

      @@blentube3002 እሽ

  • @user-xg9rd1sv6c
    @user-xg9rd1sv6c Před 10 měsíci

    ኢዲሜና ጤና ለእነቶቹ ለአበቶቹ ዉጋል ጅግነ ነክ

  • @AmAm-ff7ze
    @AmAm-ff7ze Před 2 lety +1

    የጂል ስብስብ አሁን ከእናተ ምን እንማር

  • @eijleeij
    @eijleeij Před 2 lety +5

    ጓደኝነት በጣም ደስስ ይላል የምር ወንድና ሴት ምርጥ ጓደኛሞች መሆን ይችላሉ
    ዋናዉ መተማመን ነዉ አበቃ አለፈንበታል

    • @user-nk1tr8gh4v
      @user-nk1tr8gh4v Před rokem +1

      ትክክል አስተዋይ

    • @mengsteabteklit-lm3xm
      @mengsteabteklit-lm3xm Před 11 měsíci

      😂😂😂😂😂😄ኣድቀን ሁለቀን እሺ ሁሌግን ሼም ነዉ😄😂😂😂😂ቁላ ይቆማል እምሥ ይቀነዝራል

    • @eijleeij
      @eijleeij Před 11 měsíci

      @@mengsteabteklit-lm3xm እሱ ለእንደአንተ አይነቱ ህሊና ለለዉ ነዋ ታዳ በስሜቱ ብቻ ለሚኖር

    • @eijleeij
      @eijleeij Před 11 měsíci

      @@mengsteabteklit-lm3xm አሁን አንተ በአንድአመት ኮሜንት ገብተህ ሪፕላይ ታደርጋለህ😂😂ደሞ ደስ የሚለዉ አለሁ ኑሬ ስለመለስኩልህ ግን አልሃምዱሊላህ 😥

  • @bezayacop9534
    @bezayacop9534 Před rokem

    Sewedateeee weben kongouuuu,,tigestwa tige derese new,,weddddd❤❤❤

  • @mengsteabteklit-lm3xm
    @mengsteabteklit-lm3xm Před 11 měsíci

    😂😂😂😂😂😂ኣመንናችሁ መሀይሞች እሄኔ ቁጥሽንም ነዉ የምትበጂዉ ወይጉድ ኣለማፈራችሁ ሥቴ እዳሥወረድሽ ብትነግሪን ጥሩ ነበር

  • @YohanesMehret
    @YohanesMehret Před rokem

    😂😂 አረ ምትሸውደውን ሸውድ እኛ አንጠገረርም😂

  • @hiwotalemayehu34
    @hiwotalemayehu34 Před 2 lety

    Weye commentatroche gn aza nachu eske mecheresha atesemum ende kalsemachu asetayet lemn tesetalachu hoooo leju lela hiwot alegne ale eko jest guadegnaye nate yesera balederebaye ale eko

  • @user-ez4mf2fg5h
    @user-ez4mf2fg5h Před 10 měsíci

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤

  • @khadejahhussain8985
    @khadejahhussain8985 Před 2 lety +2

    እውነትክን ነው እየሄድክ አባቴ ቆመሀል 😅😅😅😅😅

  • @OchoLiwo-hh1si
    @OchoLiwo-hh1si Před 10 měsíci

    Umurii dheeraa siif haa jiraatu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Ameeen Ameeen

  • @kedestkedest1025
    @kedestkedest1025 Před 8 měsíci

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 😘😘😘😘

  • @user-kx8mv8to7l
    @user-kx8mv8to7l Před 2 lety +2

    የምን አባህ ፍቅር ሂድ ወደ ጥናት

  • @user-lh2mi3pc1l
    @user-lh2mi3pc1l Před 8 měsíci

    አንጀቴን በላው ወላሂ😢😢😢😢😢

  • @user-sy9wk4dc8m
    @user-sy9wk4dc8m Před 2 lety +3

    😀😀😀እረ ተኙ 😀😀😀😀😀

  • @hiwet6014
    @hiwet6014 Před rokem

    ጎበዞች ለሁሉም ጊዜ አለዉ

  • @user-ie2cs7vx6u
    @user-ie2cs7vx6u Před 2 lety +5

    ያ ነገር የለህም ማለት ነው እንጅ እንዴት ነው ካንድ ቤት ውስጥ ሆሆሆሆ😂😂😂

    • @user-ku7if7bj2q
      @user-ku7if7bj2q Před 2 lety

      😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁

    • @Ruta688
      @Ruta688 Před 2 lety

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @ameensuiij8076
      @ameensuiij8076 Před 2 lety

      ፕራክ ነው ጨርሳቹ ስሙት 😂

    • @Ruta688
      @Ruta688 Před 2 lety

      @@ameensuiij8076 አዎ

    • @semirabintbaba6562
      @semirabintbaba6562 Před 2 lety

      🙈🙈🙈😂😂😂😂😂

  • @tekalignbekeleshemalo4578

    እነ ታዲያ ምን እንድንል ፈለጋችሁ አረ ምንም አናስብም ይላሉ እንደ?

  • @media2958
    @media2958 Před rokem

    እኔ ለራሱ ከማያምኑት ነኝ

  • @ahmadshaaban9380
    @ahmadshaaban9380 Před rokem

    Laa akema adame yedaresu wende ena sete ande alga laye aytanyame yawe gen perank now

  • @user-cw7nm2en1z
    @user-cw7nm2en1z Před 11 měsíci

    እርጂምክእዲሜናጤና

  • @bint4181
    @bint4181 Před 2 lety

    አሁንም ገናልጂ ነህ አይዞህ በርታ

  • @user-bi7mc7ir8v
    @user-bi7mc7ir8v Před 10 měsíci

    አረ አልቀረባችሁም ከዛዝ😂😂😂😂😂

  • @bezaabebe5286
    @bezaabebe5286 Před 2 lety

    Yena geta fexariy yasakal yasebkewn

  • @user-fo8je1md8n
    @user-fo8je1md8n Před 2 lety +2

    ተኙ በደንብ ዉጤቱን ታገኙታላችሁ ክክክክክክክክ

  • @emubirhanu2519
    @emubirhanu2519 Před rokem

    እዉነት ወደድኳችሁ ደስትላላችሁ

  • @Selamina-qj2ve
    @Selamina-qj2ve Před rokem

    Ayzoachu... gn yaw Ende keld lj enadatweldu enji😂😁😀

  • @joethio4997
    @joethio4997 Před rokem

    sewodik liju yewahi nehi yene bite erasin kasamenik minim mayichal yelem t