"ወይ ኢትዮጵያዊ አልሆንን ፤ ወይ ፈረንጅ አልሆንን" - ዶ/ር አረጋ ይርዳዉ | ጦቢያ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 11. 2023
  • Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
    Copyright ©2023 Arts Tv World
  • Zábava

Komentáře • 157

  • @eshetuyimer7587
    @eshetuyimer7587 Před 8 měsíci +65

    ዎው ዶ/ር አረጋ ምርጥ ሰው ለሰው ልጅ ልዩ ክብር ያላቸው ባንድ ወቅት በ 1994ዓ.ም ከምቦልቻ ብረታብረት ፋብሪካ ሰርቪስ እሰጥ ነበር በፋይናስ ክፍል ውስጥ የምሰጠው የሰርቪስ አገልግሎት ሲያልቅ ድርጅቱን ቀጥሩኝ ብዩ ጠየኳቸው ነገር ግን የድርጅቱ ማናጅመንቶች ቦታ የለንም የሚል መልስ ሰጡኝ እኔም እስኪ ለዶ/ር አረጋ ደብዳቤ ልፃፍላቸው ብዩ አሰብኩና ወዳውኑ ፅፌ በፋክስ ላኩላቸው የሚገርመኝ ነገር ምን አይነት ስብዕና እንዳላቸው ያወኩት ያን ግዜ ነበር እሳቸውም የላኩት መልዕክት ውሎ ሳያድር ባስቸኳይ ይቀጠር ብለው ነበር መልሱን የመለሱት ፋጣሪ እድሜና ጤና ይስጣቸው በጣም መልካ አሳቢ እጅግ በጣም ጥሩ ሰው ናቸው

    • @seidahmed-kd5er
      @seidahmed-kd5er Před 8 měsíci

      አንተ ሆዳም አረጋ ለሰው ልጅ ክብር የሌለው ወራዳ ሰው ነው

    • @KeAbraktubeethiopia
      @KeAbraktubeethiopia Před 8 měsíci

      😢kuh

    • @danieltesfaye4508
      @danieltesfaye4508 Před 5 měsíci

      ​@@seidahmed-kd5erምነው ሰኢዳ ስድብ ሀራም ነው ደህና ሴት አልነበርሽም እንዴ ዩኒቲ ረሳሽው እንዴ

    • @juditabraham7346
      @juditabraham7346 Před 4 měsíci

      @@seidahmed-kd5er ስድብ ሰዳቢዉን ይመስላል ኣሉ፤ ሆዳም፤ ለሰው ልጅ ክብር የሌለህ ወራዳ ሰው መሆንህን እየመስከርክ ነው እንደ

    • @user-if5jq8iq9h
      @user-if5jq8iq9h Před 17 dny

      Ok on on 3rd❤​@@seidahmed-kd5er 😮

  • @youtubecreatores679
    @youtubecreatores679 Před 5 měsíci +3

    እንደናንተ አይነት ጠንካራ እና ሀገር ወዳድ ሰዎቺን ፈጣሪ አምላክ ያብዛልን አድሜ እና ጤና ያድልልን

  • @sebsbedemisse6744
    @sebsbedemisse6744 Před 8 měsíci +12

    እግዚአበሔር ፈቃዱ ቢሆን እንደእሮስዎ ያለውን ያብዛልን እድሜና ጤና ይብዛለዎልዎት ። የሠው ልክ እንዲህ ይገለጣል ።ኧረ ቃል አጠረኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 Před 8 měsíci +7

    ዶክተር አረጋ ይርዳው ከብዙ አመት በህዋላ ስላየሁህ እጅግ ደስ ብሎኛል :: እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ !!!

  • @user-yv4te8rf4l
    @user-yv4te8rf4l Před 8 měsíci +5

    ዶክተር አረጋ ትልቅ አክብሮት አለኝ ፣ከልብም አመሰግናለሁ ረጅም እድሜ ተመኘው ለኢትዮጵያና ለኢትዮጵያውያን ያስፈልጓታልና በድጋሚ ረጅም እድሜ ተመኘውሎት🙏🙏🙏💚💛❤

  • @GeteyeMogese
    @GeteyeMogese Před 8 měsíci +11

    አባካችሁ አንደነዚህ አይነት ትልልቅ ሀሳብ አና የህይወት ተሞክሮ ያላችሁ ዘረኞች ሳ ትሆኑ ኢትዮጵያውያኖች ይሆንን ትውልድ ሆነ ቀጣዩን ትውልድ ታደጉት አናመስግናለን ዶክተር አረጋ አድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት

    • @dmx3674
      @dmx3674 Před 8 měsíci

      ዘረኝነት ባንተ መስፈርት እንዴት ይገለጻል? ለኔ ግለሰቡ ዘረኛ ናችው ።አሜሪካን አገር 20 አመት ሲቀመጡ ፣ትምህርት ሲቀስሙ ፣በፈለጉበት ሲኖሩ ፣ሀበት እውቀት ሲያፈሩ ፣ሀበሻ ኖዎት ከዚህ ውጡ ፣እዚህ አትማሩ ፣አትኑሩ ያላችው የለም ።እሳችው ግን ከውጭ የመጡትን ፈረንጆች በንቀት እና በዘረኝነት መልኩ አያስፈልጉም ይሄ የኛ ሀበሻ ሀገር ነው ይውጡልን ነው ያሉት ። ነጭ ካለ አልሰራም ብለውም ተመልሰው የሂዱት ነጭ አገር ነው። አለሙዴ ነጩን ማብረራችውን ሲሰሙ ተመልሰው መጥተዋል ። እሳችው በተመቻችው ፣ባልተመቻችው ጊዜ ነጭ አገር ሊመላለሱ ፣ ነገር ግን ነጩ በሳችው አገር ጸጉረ ልውጥ ተብሎ ድራሹ መጥፋት አለበት ፣ ወደ አገሩ መማባረር አለበት ! ይሄ ከቀጥታ ንግግራችው ነው። ግለሰቡ የተማሩ ዘረኛ ናችው ። ይሄ በሳችው ያየሁት ነው። ሲቀጥል ዘረኝነት በራሳችን ወገን ላይም አለ ፣ ይሄ አማራ ፣ትግሬ ፣ጉራጌ ፣ኦሮሞ እየተባባልን ማብቂያ የሌለው ዘረኘንት በየቀኑ የምናየው ጉዳይ ነው። ስለዚህ ኮሜንትህ ትክክል አይመስለኝም ። ወይስ አንድ ዘረኝነት ከሌላው ይሻላል እያልክ ነው?

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Před 8 měsíci +5

    ትልቅ ሰው ከሃገር አይጥፋ እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ ይስጥዎ ከነመላው ቤተሰብዎ ጭምር
    ሼኩንም ባሉበት ፈጣሪ ይጠብቃቸው ለትውልድ ሃገራቸው ያብቃቸው !!!

  • @getnetworkneh9556
    @getnetworkneh9556 Před 8 měsíci +1

    እጅግ በጣም መሳጭ ንግግር እና ለሥራ የሚያነቃቃ ንግግር ነው። ዶ/ር አረጋ እግዚዓብሔር ዕድሜውና ጤናውን ይስጥህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ አባታች
    ክብርዬ በጣም ጎበዝ አስተዋዋቂ ነሽ ኮርቼብሻለሁ እህት ዓለም በርቺልን።

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 Před 8 měsíci +2

    ዶ/ር አረጋ ሀገሩን የሚወድ ጨዋ ቁምነገረኛ የስራ ሰው❗ ብዙ ክብር ይገባዋል❗🙏

  • @zerubabela6570
    @zerubabela6570 Před 7 měsíci +1

    ድንቅ ኢትዮጵያዊ !! እግዚያብሄር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጦዎ ዶክተር !!

  • @MekuanentKetsela-dm4qc
    @MekuanentKetsela-dm4qc Před 8 měsíci +2

    እናመሰግናለን ዶ/ር አንተ ሁል ጊዜም ቀጥታ ነህ ጎበዝ ሰው ነህ አንተን አስር ሰው ማድረግ ቢቻል ሀገር ይቃና ነበር ::

  • @Cute-rh9tj
    @Cute-rh9tj Před 8 měsíci +8

    አላህ የባረኮት ትክክለኛ የኢትዮጵያ ጀግና ኖት።

  • @habeshaking2220
    @habeshaking2220 Před 8 měsíci +2

    ዶ/ር ይርጋ በሐገሬ በኢትዮጵያ ከማከብራቸው ፣ ከማደንቃቸው ፣ከምወዳቸው ዘለዓለም የምኖር ቢሆን ዘለዓለም እንድኖሩ ከምመኝላቸው ሠዎች አንዱ ናቸውና ደግሜ እድሜና ጤና እመኝላቸዋለሁ።

  • @girmashegute6587
    @girmashegute6587 Před 8 měsíci +9

    As usual I appreciate ARTS. Dr Arega made an important point: selfishness and greed is the core problem, and then we hide our head on ethnicity.

  • @user-fg4bt3lx8h
    @user-fg4bt3lx8h Před 8 měsíci +6

    እግዚአብሔር አብሮ አደግዎን አግኝተው ስለ ሀገራችሁ እድገት ለመለምከር ያብቃዎ የብቃችሁ

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 Před 8 měsíci +2

    እጅግ በጣም ምርጥ ነጥብ ማንሳት ብቻ ሳይሆን ጉሸማም ነው - 5 ለ 55 ደቂቃ። እናመሰግናለን ዶክተር🙏

  • @MG-uv4iq
    @MG-uv4iq Před 8 měsíci +7

    አቶ አረጋ ይርዳ ሁሌም የምደመምበት ሰው ቃላት ያጥረኛል

  • @wondwossenyimer9696
    @wondwossenyimer9696 Před 8 měsíci +1

    ትልቅ አባት ጥልቅ ትምህርት
    ረጅም ጤና እና እድሜ ጄባ

  • @KalidAbd-yg4yj
    @KalidAbd-yg4yj Před 3 měsíci

    ዶ/ር አረጋ ለሀገር አናለህዝብ ለዉጥተግቶ የሚሰራ ታማኝ አና ጀግና ኢትዮጰያዊ ሰዉ ነዉ ሰላምበሉልኝ

  • @wazircell6391
    @wazircell6391 Před 8 měsíci +7

    እህቴ ዶክተር አረጋን ለመግለፅ የተጠቀምሻቸው ቃላቶች እንደምን እንደጣፈጡኝ መግለፅ ይከብዳልና ኑሮሽ ይጣፍጥ እላለሁ

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 Před 8 měsíci +1

    ሰሚ ቢኖር የዶክተሩ መልእክት አስተማሪ ነው. እናመሰግናለን

  • @behailugtsadik4506
    @behailugtsadik4506 Před 8 měsíci +1

    እናመሰግናለን ዶክተር ሲያወሩ ቢውሉ ቀኑን ሙሉ ቁጭ ብዬ ለማዳመጥ ፍፁም ፍቃደኛ ነኝ በጣም አስተማሪ ቁምነገር ያለው እና ሰው ሰው የሚሸት ስለሆነ ክብረት ይስጥልን በሚወዷት የኢትዮጵያ ህዝብ ስም 🙏

  • @user-jt8gt3tp8e
    @user-jt8gt3tp8e Před 8 měsíci

    ዳ/ር አረጋ አስተማሪና አዝናኝ ቆይታ ነበራቸው በጣም ነው የምወዳቸው

  • @wubeshetkassaye3254
    @wubeshetkassaye3254 Před 8 měsíci +3

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @user-vf7gq2gk6m
    @user-vf7gq2gk6m Před 8 měsíci +1

    በጣም እናመሰግናለን አባታችን አሏህ እድሜ ይስጠወት

  • @tarikekifle362
    @tarikekifle362 Před 7 měsíci

    በአንድ ቃለመጠይቅ ላይ አየዃቸው ሰማዃቸው እጅግ አደነቅኳቸው ሀገር ወዳድና ለዜጎች ተቆርቋሪ ናቸው ቅን ልቦና እና አስተዋይ እንደሆኑ አይቻለሁ
    እኝህን ሰው ለችግሮቻችን መፍትሄ ለመስጠት የሚተጉ ናቸው የሀገርም ባለውለታ ናቸውና እናመሰግናለን ዶ/ር
    እንኳን ኢትዮጵያዊ ሆኑልን

  • @abeltadesse4104
    @abeltadesse4104 Před 8 měsíci +1

    I wish a person like you could lead Ethiopia, Dr. Arega!!!
    ሃገሬ ኢትዮጲያ እንደ እርሳቸው አይነት በተግባር የተፈተነ እውነተኛ ሙሁር እያላት የማንም ኩታራ መሪ መጫወቻ ሆና እንደማየት የሚያሳዝን ነገር የለም!!!

  • @user-fg4bt3lx8h
    @user-fg4bt3lx8h Před 8 měsíci +3

    አይ ዶክተር እግዝያብሔር አሳየዎት ። እርስዎን ከብሮ አደግዎት የለየዎት ተንኮለኛ ተዋርዶ አየነው እርስዎን በዚህ ክብር ሳይዎ ደስ ይላል

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 Před 8 měsíci +1

    ዶ/ር አረጋ ይርዳው እጅግ አስደማሚ አሰሪና ሰራተኛ ናቸው በደንብ አውቃቸዋለሁ ።

    • @wondimuessayas8460
      @wondimuessayas8460 Před 8 měsíci

      You must be his relative. I have worked in one of his companies and I found him very disrespectful

  • @meseretdemissie8229
    @meseretdemissie8229 Před 8 měsíci

    ዶር. እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎ የሁልጊዜ ምኞቴ ነው ። የሰው ዉሀ ልክ።

  • @user-fg4bt3lx8h
    @user-fg4bt3lx8h Před 8 měsíci +5

    ለእርስዎና መሠሎችዎ እድሜና ጤና ይስጥልን ። ሠሚ ከተገኘ የሀገራችን ችግር በ5 ደቂቃ ይፈታል ።ያለ ጥርጥር ሌላ የውጭ ሽማግሌ አያስፈልግም

  • @abuwube2995
    @abuwube2995 Před 8 měsíci +4

    Great Dr. You are Our model.
    President of private mining association !

  • @blacklion1579
    @blacklion1579 Před 8 měsíci +1

    Fantastic presentation 👏👏👏👏we have still well educated people. Well done Dr.Thank you.

  • @wondimudegefe2505
    @wondimudegefe2505 Před 8 měsíci +1

    የሚገባቸው ሰው ናቸው የምንግዜም ጀግና ናቸው የተግባር ሰው

  • @mulatmasrederese9442
    @mulatmasrederese9442 Před 8 měsíci +1

    የምመኘው እንዲህ አይነት ምሁር ሀገራችን እንዲመራልን ብቻ ነው።

  • @MatuSala-7
    @MatuSala-7 Před 8 měsíci +2

    Man,great confidence! Blessings

  • @Cute-rh9tj
    @Cute-rh9tj Před 8 měsíci +3

    በArts TV Media የተላለፈው የዶ/ር አረጋ ይርዳው ሃሳብ “ወይ ኢትዮጵያዊ አልሆንነን፤ወይ ፈረንጅ አልሆንን”የሚለው ሃሳብ በጣም ነው የገዛኝ፨ Truly He is An Ethiopian who sacrificied his entire life for the sake of his nation.,God bless him & his Family.

    • @getachewadmasssu6117
      @getachewadmasssu6117 Před 8 měsíci

      I am happy he mentioned a very timely topic. As an old at Ethiopian Airlines, I am also curious what his future book will cover. "Sew Tekor".

  • @kuncho11
    @kuncho11 Před 8 měsíci +1

    I wish you will be Ethiopian PM.

  • @alematalay734
    @alematalay734 Před 8 měsíci +1

    እግዚአብሄር እድሜ ከጤና ይስጥልን🙏🏽

  • @habtamugetachew3313
    @habtamugetachew3313 Před 8 měsíci

    እድሜዎን ያርዝምልን! ለአንድ ካምፓኒ እንዲህ ከተጨነቁ ለሃገርማ ምን ያህል ይሆኑ! ለኢትዮጵያውያ ትንሳኤ እንደእርስዎ ያለው እንደ አልማዝ ስለሚፈለጉ በጤናና በፀጋ ይኑሩልን!!!

  • @KukuBubu20
    @KukuBubu20 Před 8 měsíci +1

    Best person for Ethiopia ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ pls take care of this people

  • @user-mv6vo7qe6p
    @user-mv6vo7qe6p Před měsícem

    ምን አለ እንዳተ አይነት ሙሁር ሀገሪቱን ቢመራ ባለተማረ ማሀይም መንግሰት እየተመራች ኢትዩጽያ የጦረነት አወድማ ሁናአለች አባቴ እድሜ ናጤና ይሰጣአችሁ።❤❤❤❤❤❤❤

  • @MukOldada
    @MukOldada Před 8 měsíci +6

    I wish Allah to produce such managers

  • @AlmaWood-hi5un
    @AlmaWood-hi5un Před 8 měsíci +1

    Yes, old is golde!!

  • @Turme..
    @Turme.. Před 7 měsíci +1

    Very thoughtful 👏

  • @alemayehuasfaw7210
    @alemayehuasfaw7210 Před 8 měsíci +1

    Impressive thoughts & exposure 👍

  • @kb-uk2vx
    @kb-uk2vx Před 8 měsíci +1

    Very true I respect this man

  • @fefeb4298
    @fefeb4298 Před 7 měsíci

    Dr Arega እናመሰግናለን 🙏

  • @yaredadgeh326
    @yaredadgeh326 Před 8 měsíci

    ስለ ዶር እሕታችን ብዙ ብለሻል እሳቸውም እንዲሁ፣ እኔ እንድ ጥያቄ አለኝ በወያኔ ዘመን የሃገሪቱ ወርቅ ያለተቆጣጣሪ ተዘረፈ ተብሎ ብዙ ተጽፎ ነበር ፣ ስለ እዚህ ነገር ትንሽ ቢነግሩን ፣ መልካም ነበር

  • @exoduseritrea614
    @exoduseritrea614 Před 8 měsíci

    እናመሰግናለን ጋሼ! "እስካሁን ኢትዮጵያኖች እየመሩት ይገኛሉ" ላሉት ንግግርዎ። ደግመን እናመሰጋለን ሊዚህ ቃል ( ከሓማስየን) ሓማሲየናዊውን ጀነራል አማን ዓንዶም ከኮሪያ መልስ ለአልጋ ወራሽ ተፈሪ መኮንን የሰጠውን መልስ ዛሬ ከእርሶ በስማቴ ነው ምስጋናው።
    ሓማሲየናዊያን እስከ አሁን ድረስ እንደህ ያለው።
    አንተ የመቶ ሃምሳ ሚሊዮን መንጋ ከትንሹ ሓማስየን ተማር!

  • @ethiopiaaberach7062
    @ethiopiaaberach7062 Před 8 měsíci +3

    ደግሜ ደጋግሜ የማዳምጠውና የሚያነቃኝ ሆኖ አገኘሁት።

  • @121416BAA
    @121416BAA Před 8 měsíci +3

    እሳቸውን ሳንሰማ ሰለሳቸው ሰናወራ የኖርን አሁን ምን እንል ይሆን? አሳቸው ያልኩት እሳቸውን ለመግለፅ ሳይሆን ስራ ያለሰሪው መነሳትና መገለፅ ስለማይችል ነው። አሁን ባለንበት ሁኔታ ተግዳሮቶች ልበለው ? ያሰቀመጧቸውን ሦሥት ነገሮች ስንሰማ ቢያንስ ያፈርን የተደመምን እና የተቆጨን የለንም? በበኩሌ አመሰግናቸዋለሁ።

  • @tewodrostafe4827
    @tewodrostafe4827 Před 8 měsíci

    Thank you 🙏👏👏👏

  • @peacelove5040
    @peacelove5040 Před 8 měsíci

    ጦቢያዎች እንዴት በፍቅር እንደምናፍቅ፣ ከስንት ጊዜ በኃላ ተከታትልኩ እንቁ ናችሁ።

  • @solomonguta9596
    @solomonguta9596 Před 8 měsíci +2

    አጫጭር ሠልጠና ጀምሩ በተለያዩ ሙያ

  • @kelelewgetahun6237
    @kelelewgetahun6237 Před 8 měsíci

    እናመሰግናለን ጀግናችን!!

  • @mihiretyene4119
    @mihiretyene4119 Před 8 měsíci

    እድሜና ጤና ይስጥልን እንዲህ ነው እውቀት ❤❤❤❤

  • @girmadamtew8183
    @girmadamtew8183 Před 8 měsíci

    መልካም፣ሰወች፣ይፈተናሉ፣ክፍወች፣ይፈትናሉእጂ፣አይፈተኑም።እርሶ፣ነጠረው፣የወጡ፣ወርቅኖት።

  • @silas8349
    @silas8349 Před 7 měsíci

    ድንቅ ምክር ነው ከተጠቀምንበት የጊዜው መልዕክት

  • @AlmaWood-hi5un
    @AlmaWood-hi5un Před 8 měsíci +2

    Thank you Dr . Arga for sharing your experience!!! The most impressed messages from him * we have to write History for our new generation before we passed *. This is Very very important things for all of us!!

  • @beshahlegesse8359
    @beshahlegesse8359 Před 4 měsíci

    የሚሉትን የሚኖሩ ታላቅ ሰው።

  • @Bewoma2024
    @Bewoma2024 Před 8 měsíci +1

    Thanks doc

  • @alemayalew2344
    @alemayalew2344 Před 8 měsíci

    እድሜ ይስጥልን ዶክተር በደንብ ነው ያስረዱን❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-eo8ns3xr1c
    @user-eo8ns3xr1c Před 8 měsíci +1

    God bless you

  • @metasebiaseboka1347
    @metasebiaseboka1347 Před 8 měsíci

    Thank u Dr

  • @dichagena3726
    @dichagena3726 Před 8 měsíci +2

    A man with different personality

  • @bellaethio4426
    @bellaethio4426 Před 7 měsíci

    Wooooow great man and wise❤❤❤

  • @tesfayetadesse3579
    @tesfayetadesse3579 Před 8 měsíci

    ጎበዝ ኢትዮጲያዊ መሪ አስተዳዳሪ አንድየ ልጅ ናቸው ሆራይት ።

  • @MukOldada
    @MukOldada Před 8 měsíci

    I am very much happy with you

  • @Freedom-jb6pn
    @Freedom-jb6pn Před 8 měsíci +1

    I was waiting for a tax in old airport area back in early 2000s; he stopped his car and gave me a ride to my work place. A random act of kindness...

  • @mahletzeleke5920
    @mahletzeleke5920 Před 7 měsíci

    Big respect 🙏🏻🙏🏻

  • @rasiykidane-jb1qg
    @rasiykidane-jb1qg Před 8 měsíci

    great Job

  • @getitata850
    @getitata850 Před 7 měsíci

    WOW😍😍

  • @boboname-jn7yd
    @boboname-jn7yd Před 7 měsíci

    Yes yes yes thank you!!

  • @addisalemdemese6893
    @addisalemdemese6893 Před 8 měsíci

    Dr Arega yirdaw Rejem edme ketena gar emegnalehu❤❤❤❤ Respect 🙏

  • @mo123296
    @mo123296 Před 7 měsíci

    Anyone help me where to get the books?

  • @user-xt6hn1mv1l
    @user-xt6hn1mv1l Před 8 měsíci

    አብር ለአብሮነት የሚባል ፅንሰ ሀሳብ በካሪኩሎም ቢያስገቡ ችግሩ ወይ ፍልስፍናው ኢትዮጵያዊ ማለት ይገባታል, ሆሊ ሁድ አይተው ፈረንጅ ሆነዋል ሰውዬ ኢትዮጵያዊ ሊሆኑ ከበዳቸው, በዚህ መድረክ እየተማረ ነው

  • @MilyonAdefers-ps8vg
    @MilyonAdefers-ps8vg Před 6 měsíci

    ዶ/ር አረጋ ይርዳው ሚዲሮክን በእዉቅት የመሩ ሰው ናቸው ምሰጋና ይገባቸዋል

  • @hirutadnew7024
    @hirutadnew7024 Před 8 měsíci

    ታላቁሰው🙏

  • @kuncho11
    @kuncho11 Před 8 měsíci

    Who vote Dr Arega to be Ethiopian PM. If he run for ellection.
    I do!!!

  • @teshomegirma6994
    @teshomegirma6994 Před 8 měsíci +1

    💚💛❤️🙏❤️💛💚

  • @abdlbaremohamadalsakaf5316
    @abdlbaremohamadalsakaf5316 Před 8 měsíci

    ስላምታይ ይድርስ

  • @maedothailu5182
    @maedothailu5182 Před 8 měsíci

    100%😊😊❤❤❤❤❤

  • @IkonWood
    @IkonWood Před 8 měsíci +1

    Consider the ratio of 5:55 for problem-solving.

  • @girmagebremariam734
    @girmagebremariam734 Před 8 měsíci

    አይ ሀገራችን እንደዚህ ወርቅ የሆነ ንግግር ሚናገር ሰው ኢትዮጵያ ሞልቷታል ግን በተግባር አጠገቡ የለንም እዬ ነው ችግሩ በወሬ እድሜልካችንን ኖርንኮ አባቴ ይሁና ሌላ ምን እንላለን

  • @user-bf7rp9qj4o
    @user-bf7rp9qj4o Před 7 měsíci

    ወይኔ እርሶን ነበር ጠ/ር ማድረግ

  • @tibebewagaye4203
    @tibebewagaye4203 Před 8 měsíci

    ዶክተር እኛ ሰራተኞች ለምን ሚድሮክን እንደለቀቁና በዩኒቲ ብቻ እንደታጠሩ እንዲሁም እነማን አላሰራ እንዳሎት ሁሉንም ነገር እናውቃለን!!!!ሁሉንም እንዳሉት ቀን ሲያወጣው ሁሉም የእጁን ያገኛል!!!!

    • @mickeymickey8675
      @mickeymickey8675 Před 8 měsíci

      This is the problem we have as a culture, we need to name evil people's and their work. If I were you if you know anything about them the least you need to do is say their name & position.

    • @wondimuessayas8460
      @wondimuessayas8460 Před 8 měsíci

      It is because he lacks leadership qualities. He is even killing the vision of Unity. I was an employee

  • @fikeryibeltal4394
    @fikeryibeltal4394 Před 8 měsíci

    ይች ፍየል ምላስ ክብረ ቢሷ ክብሬ ተመልሳ መጣች😏 አርትስ ቲቪ ፍትህ ለተመልካቹ

  • @Hop930
    @Hop930 Před 8 měsíci

    Worked @ shakiso legedembi for years back @ 2013 and 2014. It was puzzling to see how the shakiso and its surrounding comumitiy suffered . Even if legedembi alone produces 16 kg of Gold a day , citizens at shakiso 200 meter from the main plant used to use river water to drink, no road at all in the citiy ,no higshool , ...the rigime conciously made shakiso so primitive, when the regione contribute 16 kg of Gold to the federal goverment . I dont know weather current goverment is taking action to compensate this cruel historical sin. Brave sons of the regione has already became concious of the fact that that remain History and making sure that royalitiy benefit must be alocate to shakiso .

  • @henokasmamaw5144
    @henokasmamaw5144 Před 8 měsíci

    Ene demo anchin Mamesgn efeligalew. Egzaber keffff yargish betam win behone agelalets new yegletsishew. Dink gazetegna.

  • @usmanyassin7452
    @usmanyassin7452 Před 8 měsíci

    How do I get the book he mentioned in his speech I live in USA

  • @gorfubitew6142
    @gorfubitew6142 Před 4 měsíci

    በስራ የሚያምኑ ሰርተው ሺዎችን የሚያሰሩ ምሌኖችን የሚያበሉ ከትምክህትና ጠባብነት ከዘረኝነትና ከክፋት የፀዱ እንደ ሺኽ አላሙዲና ጓደኛቸው ይርጋ ይርዳውና ተኸስተ ብርሃን ገ/ሚካኤል የመሰሉ በምድር እያሉ ገነት የገቡ ወር ሰዎች 100 ሰዎች ቢገኙ እቺ አገር በአጭር ግዜ ከፍታ ላይ ደርሳ እንደነበረች ሊያደርሷት ይችላሉ ግን ግን እንደ አለመታደል ሆኖ ሽዎች እንደ አባይ ሓመድ ተፈጥረው እንኳስ ሊጨምሩ የነበረውም አውድመው በምናብ ንጉሳን እንሆናለን ብለው የማይታየውን መንግስተ ሰማይ ይመኛሉ ግን መንግስተ ሰማይ ቢኖርም ሲኦል ቤት ተቃጥለው ያልቁ እንደሆ እንጂ ዲያብሎሶችስ በምድርም በሰማይም ሲኦል ነው ቤታቸው !!! ምሌኖች ገድለዋል ምሌኖች አቁስለዋል አስር ሺዎች ሴቶች ደፍረዋል ኢሰብኣዊና ባርባሪያዊ ጆኖሳይድ አካሂደዋልና ፍርዳቸው መቼ ይሆን ??? ግዜ ለኩሉ !!

  • @hlarebo
    @hlarebo Před 8 měsíci +2

    ንግግሩ ጥሩ ሁኖ ሳለ፣ እንግዳው ለማን እንደሚናገሩ አላወቁበትም። ምነው ምሳዐምስቱን ደቂቃ ቋንቋውን ለማስተካከል ቢጠቀሙበት። አዳማጩ አንግሊዛዊ አይደለም። አብዛኛው ቃላቸው ግን የእንግሊዝኛ ነው። የዕውቀት መጀመርያ መሆን ያለበት ተራው አዳማጭ በሚረዳው ልሳን አጣርቶ መናገር ነው።

  • @abdukerimmohammed1868
    @abdukerimmohammed1868 Před 8 měsíci

    Yap

  • @dmx3674
    @dmx3674 Před 8 měsíci

    ጥሩ ነው ለዚህ መብቃቶት ፣ነገር ግን በምንም ዘርፍ የቀሰሙት እውቀት ሳይኖር እንዴት አለሙዴ ያን ቦታ ለርሶ ሊሰጥ ቻለ ? በዘመድ ነው ወይስ በምን መስፈርት ነው። ትንሽ ጉረኛ ነገርም ኖዎት ። ችግሩ ነጮች ጋር አይደለም ችግሩ የውቀት ማነስ ላይ እንጂ ። እኛ ወደፊት መሄድ ስንችል በሚመጡት መሪዎች የዛሬ 100 እና 200 ቶ አመት በፊት ሲመሩ ስለነበሩት እያነሱ ስድብ ሲያስተምሩን ነው የቆዩት ። ከመለስ እስከ አብይ የምንሰማው ስድብ ፣ወሬ ጥላቻ ብቻ ነው። ታዲያ እውቀቱ ያላችው ነጮች መጥተው በሰሩ ችግሩ ምንድ ነው? ዝም ብለን የሌላ ሬስ /ማንነት ከመጥላታችን በፊት እኛ ብቁ ስራ ሰርተናል ወይ ብለን ማሰብ አለብን ።እርሶ አሜሪካን አገር ሲቀመጡ ፣ ያስተማረዎች ነጭ ነው ፣ እርሶ በነጮች አገር 20 አመት ተቀምጠው ፣ሀብትና እውቀት አፍርተው ኢትዮጵያ መጥተው የዘረኛ አነጋገር ሲናገሩ ያሳፍራል ። ከነጮች ወድሞቻችን እና እህቶቻችን ጋር በፍቅር ፣ በሰላም ሰርተን እውቀት ከነሱ ገብይተን ስናበቃ በኛ አገር ደሞ አታስፈልጉንም መውጣት አለባችሁ ማለት ከአንድ ከተማረ ፣ያውም አሜሪካን ከኖረ ግለሰብ አልጠብቅም ።

    • @aregayirdaw5782
      @aregayirdaw5782 Před 8 měsíci

      You totally missed the point. Ethiopianization is making sure that we learn from the expatriates and replace them so that we have enough jobs for Ethiopians. That is the point. However I respect your opinion and am happy to note your view for which you are entitled. Thanks

    • @dmx3674
      @dmx3674 Před 8 měsíci

      @@aregayirdaw5782 ኢትዮጵያኔዜሽን ! እንግዲህ ኢትዮጵያ በሌለችበት እና የዜጎች መብት በማይከበርበት ኢትዮጵያ ኢትዮጵያናይዜሽን የሚባል የለም ። ኢትዮጵያ በ1983 በኦሮሞ እና ትግሬ ፈርሳል ፣ ዛሬ ድረስ ለመሀበረስቡ ካንሰር እሆኑ ያሉ ማንነቶች ናችው። ለ27 ትግራይናይዜሽን በነበረ ዘመን ስለ ትግራይ እንጂ ስለሀገር የሚል ነገር አልነበረም ። አሁንም ወደ ተመሳሳይ ስናሪዮ ገብተናል ።እኔ ያልኩት ፣ ከአንድ ከተማረ ግለሰብ ያውም ዲያስፖራ እንደኖረ ግለሰ ያውም ስለ መዕድን ምንም ፊንጭ የሌለው ግለሰብ ኢትዮጵያ መጥቶ ባለሞያዎቹን ሲነቅፍ እና ዘረኝነት መርዝ ሲተፋ ከማየት የሚደበር ነገር የለም ። ግለሰቡ ከነጭ ጋር ኖሯል ፣አሁን ደሞ ሀገሩ ሲገባ እንካን በሞያው እክስፕርት አልተካነም ነበር በራሱ ቃል እንደሰማሁት ፣ ልክ በዝህ ዘመን ትግሬዎች በትግሬነቴ ይገባኛል እንዳሉት ፣አሁን ደሞ በነሱ ዱካ ተተክተው በብቃት ሳይሆን በኦሮሞነቴ ይገባኛል የሚል የጠወለገ ትውልድ ነው ያለን ። በተጨማሪ ያለፉትን መሪዎች ከማብጠልጠል እና አንዱን ብሄር በሌላው ላይ ከማስነሳት ባሻገር ሀገሪቷ ያመረተችው እውቀት የለም ።መቼም የትምህርት ሚኒስቴሩ እንደገለጹልህ ፣ የኢትዮጵያ ከረኪለም ማለፍ ያቃተው የኢትዮጵያ ወጣት ተማሪዎች ከ85% በላይ ነው። ይሄ በራሱ አጀብ ያሰኛል ፣ ሌልው ደሞ በቅርብ በትግራ ከ80% በላይ የትግራ ተማሪዎች አለፉ ብለው ሲደሶኩሩ ታይተዋል ፣ለ3 አመት ትምህርት ሳይማር ፣ ያውም በቂ ትምህርት ባልኖረበት ፣ትምህርትቤት ባልኖረበት ቦታ ፣በዚህ ያህል የፈጠና ውጤት ሰርቆ ለተማሪዎች ማደሉ የሚያሳዝን ነገር ነው። እኔ ኢንፊሳይዝ ላደርግ የፈለኩት ፣ በዚህ ዘመን እክሌ ከየት መጣ ፣እክሌ የሰውነት ቀለሙ ነጭ ፣ ቢጫ ፣ብራውን ነው ማለት አስነዋሪ በሆነበት ዘመን ፣ የኛ ሀገር ግን ተማርኩ ያላውም ፣ ያልተማረውም እኩል ዘረኛ መሆኑ ነው ያመላከተው ። ኢትዮጵያ በሌለችበት ኢትዮጵያኔዜሽን ፣ ብቃት በሌለው ትውልድ ሌሎችን መናቅ ተገቢ አይደለም ። የኛ ወጣቶች የተሰራ ቴክኖሎጂ እንኳን ኮፒ ለማድረግ አልታደሉም ።ምክንያቱም ግማሹ ነጭ ሲሳደብ ፣ግማሹ አንተ አማራ ፣አንተ ትግሬ ሲባባል ስለሚውል ።እንደ ሀገር ደሞ ሀገር አለመኖራችን የሚያሳዝን ጉዳይ ነው። ዘረኝነት ትንሽና ትልቅ የለውም ።ግለሰቡ እራሱን ለመካብ ሲፈልግ ነጮች ነጮች ገለመኔ ገለመኔ ይላል ፣ የኔ እህት በከፍተኛ ሳይንስ ኩባኒያ አለቃ ነች በስራ እጅግ ብዙ ነጮች ይሰራሉ ። ችሎቶዋን ከማድነቅ እና እድገት ከመስጠት ባሽገር ፣ አንቺ ከኢትዮጵያ ሀገር ነው የመጣሽው ቦታው ለነጭ ይገባዋል አይሉም ፣ወንጀልም ነው። ስለዚህ የራሳችሁን ዜጎች ማክበር ሳትችሉ የተከበሩ ያውም ሞያ ይዘው የመጡትን ማንጓጠጥ ሙሁር አይስብልም ።ግለሰቡ በራሱ አንደበት ያለ ቦታው ፣ያለ እውቀቱ መጥቶ ሲፈተፍት እንደነበር በራሱ አንደበት ሰምተናል ። ለማንኛውም ፣ በዚህ ዘመን ቡዙ አማርኛ የሚያዳምጡ የውጭ አለም ሰዎች ባሉበት ዘመን ፣ ወጥቶ ነጭ ነጭ ነጭ ማለት ድንቁርና ነው።

  • @benyamasgdom9182
    @benyamasgdom9182 Před 8 měsíci +2

    Ethiopian worst problem not poverty. The majority Ethiopian problem is mind problem, poor knowledge. We were liftup from poverty by Melese Zenawi,his vision was wrong for Ethiopian

  • @Guygreat1441
    @Guygreat1441 Před 8 měsíci

    Hmm..., as usual....
    Scripture elsewhere teaches that we are not to think of ourselves more highly than we ought (Rom. 12:3).

  • @Kidistmylove
    @Kidistmylove Před 8 měsíci

    እርሶ የመጨረሻው የተናገሩት ቃላት ትክክል ሲሆን በሄዱበት ይመልከቱት እርሶ በመስሪያ ቤቶ ይዩት እስቲ… ……?

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 Před 7 měsíci

    እኛ ብቻ ሳይሆን ለኢትዮጲያ???? ምን ማለት ነው ኢትዮጵያውያዊ አይደሉም ካሊፎርንያ ስለኖሩ ፈረንጅ መሰሉሽ? እክክክክክ

  • @Sitsehanabile
    @Sitsehanabile Před 8 měsíci +1

    አይ ኢትዮጵያ እንደዚህ ወርቅ የሆኑ ልጆችሽ ቢመሩሽ የት በደረስሽ?