ማስቲካ አኝኬ ስሰጣት አረገዘች - ከሽንት ቤት አፅጂነት እስከ ሐዋርያነት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 09. 2021
  • The controversial Ethiopian evangelist Apostle Zelalem Getachew had apologized about his teaching on this show. The host of the show is pastor Binyam Shitaye the owner of Pastor Binyam Shitaye Official youtube channel. Enjoy the whole video.
    #Pastor_biniyam_Shitaye #Ethiopian_pastor #Apostel_Danele

Komentáře • 143

  • @liyanasolomon9047
    @liyanasolomon9047 Před 2 lety +22

    አፈርን ÷ ተሳቀቅን ÷ በናንተ ምክንያት አንግተታችንን ሰበርን:: ለናንተ ጅራፍ ሳይሆን ድጅኖ ነበር ማምጣት:: የጌታን ምህረት እንዲህ ማቅለል ፍፃሜው ክፉ ነው::

    • @markosn2685
      @markosn2685 Před 2 lety

      ለምን በማስቲካ ስላስረገዘ?

    • @liyanasolomon9047
      @liyanasolomon9047 Před 2 lety +1

      @@markosn2685 no no no. Because of his arrogance and illiterate approach.

    • @natnaelsileshi2854
      @natnaelsileshi2854 Před 2 lety

      Sister esu yeserawn sri keza tetechalesh

    • @natnaelsileshi2854
      @natnaelsileshi2854 Před 2 lety

      Sister esu yeserawn sri keza tetechalesh

    • @liyanasolomon9047
      @liyanasolomon9047 Před 2 lety +1

      @@natnaelsileshi2854 እሱ በዘቀጠው ልክ መዝቀጥ አልችልማ!

  • @eyerusalemnaizghi7791
    @eyerusalemnaizghi7791 Před 2 lety +14

    አረ ወንድሜ እባክህ ወይ አጥፋው ወይ ርዕሱን ቀይረው ክርስትናን በአህዛብ ዘንድ መሳለቂያ አረከው ..ሰው ይሄን እያየ እንዴት ወደ ጌታ ይመጣል?

    • @amblessed8657
      @amblessed8657 Před 2 lety

      That's true, God bless you,

    • @eyerusalemnaizghi7791
      @eyerusalemnaizghi7791 Před 2 lety

      @@amblessed8657 amen

    • @jaralegesse927
      @jaralegesse927 Před 2 lety

      ክርስቲያን ማን ነው አህዛብ ማን ነው ማንን እንደ ምታመልኩ ባወቃችው ከማሪያም የማይወለደው እየሱስ ነኝ ባዩን ዲያቢሎስን እንደሆነ ባወቃችው ንቁ ዕምነቱን መርምሩ

    • @eyerusalemnaizghi7791
      @eyerusalemnaizghi7791 Před 2 lety +2

      @@jaralegesse927 ወንድሜ እንዴት ነህ ክርስትያን ማለት በ ኢየሱስ ብቸኛ አዳኝነት አምኖ እሱን ለመከተል የወሰነ ማለት ነው(ኢየሱስ' እውነትና መንገድ ህይወትም እኔ ነኝ በእኔ በቀር ወደአብ የሚመጣ የለም' ብሏል
      ጌታ ኢየሱስን እንደግል አዳኝ መቀበል ማለት ደግሞ 'ጌታ ኢየሱስ ሆይ እኔ ሀጥያተኛ መሆኔን አውቃለሁ ወደህይወቴ እንድትመጣ እፈልጋለሁ አሁን የህይወቴ አዳኝና ጌታ አድርጌ ተቀብየሀለው' ብሎ ከልብ በሆነ እና በተሰበረ መንፈስ ንስሀ መግባት ማለት ነው
      ወንድሜ የሰው ዘር በሙሉ ከአዳም የተነሳ የውርስ ሀጥያት አለበት ከዚህ ሀጥያትና የዘላለም ፍርድ ደግሞ የሚያድነው በቀራንዩ ስለኔ እና ስላንተ ሀጥያት ነውርን ሁሉ ንቆ እርቃኑን የተሰቀለው ጌታ ኢየሱስ ብቻ ነው (ትንቢተ ኢሳ፡ 53) ሙሉውን ብታነበው ስለኛ ብሎ የከፈለውን ዋጋ በመጠኑም ቢሆን ያሳያል
      ጌታ ይህንን እውነት እንዲያበራልህ እፀልያለሁ

  • @yeneneshmarie1607
    @yeneneshmarie1607 Před 2 lety +9

    አርስቱ ግን እንደፈለከው ብዙ ሰው ይስባል። ለሚሳለቁትም ይመቻቸዋል። ማስቲካ አኝኬ ስሰጣት አረገዘች ማለት እንኳን ለማያምኑ ለሚያምኑም ይከብዳል። እንዲህ አይነት ተአምር ወይም ፈጠራ አደባባይ መወራቱ ጉዳቱ እንጂ ጥቅሙ አይታየኝም።ግርግር ከመፍጠር ውጪ

    • @hime1812
      @hime1812 Před 2 lety

      Ewunet new egiziyabiher amlak yikir yibelen

  • @jo9533
    @jo9533 Před 2 lety +2

    በጣም የሚገርመኝ ነገር እንደነዚህ አይነት ሰዎች ሰው አገልግሎቴን አይቀበለኝም ብለው ስለሚጨነቁ ነው መሰለኝ ይሄንን ሰርቻለው ሽንት ቤተ አጥቢያለው ለጌታ ተፈንክቻለው ምናምን ኡፍፍፍፍፍ አገልግሎታቸውን በቲቪ ስናይ ምንም አያንፅም አቦ ሲያሳፍር

  • @tegistwolde6223
    @tegistwolde6223 Před 2 lety +1

    ወይ ጌታ ምን ጉድ ነው የምንሰማው ጥቅስ እየጠቀሱ መፅሃፍ ቅዱሳዊ ያልሆኑ ልምምዶች ማድረግ ከየት የመጣ ነው
    ይህንን ምስኪን ህዝብ እየዘረፉ ትላልቅ ህንፃ እየሰሩ እነሱን የሚመስሉ ብዙ ተከታዮችን በማፍራት ለራሳቸው ሃዋሪያ የሚባል ስም በመስጠት እውሸትን በአደባባይ በማውራት ወዘተ
    ሌላው የሚገርመው ዘላለም የሚባለው የዚህ ሰው ወንድም ገብታችሁ ማየት ትችላላችሁ
    ሲሰብክ እያንድይንዱን ሰው ኪሱ ብር እንዲያስገቡ ይጠይቃል እግዚኦ የሚባልበት ዘመን😭😭😭

  • @tayechbelewmekdes6319
    @tayechbelewmekdes6319 Před 2 lety +2

    እዚህ ምድር ላይ የምወደው እውነተኛ የእግዛብሔር ሰው አገልጋይ ዳኒ ተባረክልኝ 3 ቀን ነው የሔድኩት የሚያገለግልበት ቸርች ግን 3ቴም ታምር አይቻለሁ በህይወቴ ። የሰው ግፍያ ምን ያደርጋል ጌታ ባገልግሎትህ ይታይ እንጂ አብሮነትቱ ይበቃል ስለዚህ ፍሬያማ አገልጋይ ነው አለቀ።

  • @genethabtay4411
    @genethabtay4411 Před 2 lety +3

    ጌታ ሳይመጣ ንስሃ ግቡ ምዕመኑን አታጭበርበሩ የሐሰት ትንቢት እያመጣቹ ጌታ ሳይናገር ፡

  • @saraberhanu1266
    @saraberhanu1266 Před 2 lety +1

    Apostle dani ena paster zemenachu yebark

  • @melenabekalu1762
    @melenabekalu1762 Před 2 lety

    ተባረኩ

  • @frezerify
    @frezerify Před 2 lety

    Bless you brothers

  • @melak2443
    @melak2443 Před 2 lety +2

    ማስቲካ አኝኬ ስሰጣት የሚለው ቃል እኔ በአንተ ፋንታ አፈርኩ እንዲህ ፈጽሞ አይባልም ማንንነትህን ይገልጻል።

  • @melakudesta6523
    @melakudesta6523 Před 2 lety

    አንዳንዴ የምትሰጡትን ርእስ እባካችሁ አስቡበት ከሽንትቤት ፅዳት ሰራተኝነት እስከ ሀዋሪያነት ፅዳት ሰራተኛ ዶክተር ወዘተ ከእምነት ጋር ምን አገናኘው ሰው ከሆንክ ልብህን ከከፈት የትም ሁን የትም ቦታ እግዚአብሔር የፈቀደውን ያረጋል እርእሱ ግን የሰው ልጅ ለስጋው የሚያደርገው ልፋት ድካም ነው ሀዋሪያ ለመሆን ፅዳት ሰራተኛ ነትን አይከለክልም

  • @mblessed5278
    @mblessed5278 Před 2 lety

    Apostle Dani I just knew how wise you are when you say this is misunderstanding when you are asked about soul, spirit and body! After all our soul is Ordained to be put to death so we are lead in spirit by the person of holy spirit!

  • @sabaalemu4071
    @sabaalemu4071 Před 2 lety +4

    ዳኒ ትሁት ሰው ነው አገልግሎቱ ድንቅ ነው።ቢኒ ውይይቱን ጭቅጭቅ አታድርገው።

  • @ketesafewyalefemedia2378
    @ketesafewyalefemedia2378 Před 2 lety +3

    በኢየሱስ ስም እንደዚህ አይነት ድፍረት ።
    ማስቲ አኝኬ ስሰጣት አረገዘች?
    አየቀለዳቹህ ብቻ ባልሆነ?
    ብዙዎቻችን " ሐሰተኛ! ነበያቶች ሲባል ሰዎችን አድርገን እንመለከታለን ። ጨርሶ አይደለም ።
    ሐሰተኛ ነቢያት እና ሐሰተአስተማሪዎች የሚባሉት " false doctrine" የሚያስተምሩ ናቸው ። መጰሃፍ ኢየሱስ ክርስቶስ " እውነት እና የታመነ " ተብሎ ተጵፎል ።
    " ሰማይም ተከፍቶ አየሁ፥ እነሆም አምባላይ ፈረስ፥ የተቀመጠበትም የታመነና እውነተኛ ይባላል፥ በጽድቅም ይፈርዳል ይዋጋልም።"
    ራእይ 19: 11
    በተቃራኒው ደግሞ ስናየው ሰይጣን" የሐሰት አባት " ተብሎ ተጵፎል ።
    " እናንተ ከአባታችሁ ከዲያብሎስ ናችሁ የአባታችሁንም ምኞት ልታደርጉ ትወዳላችሁ። እርሱ ከመጀመሪያ ነፍሰ ገዳይ ነበረ፤ እውነትም በእርሱ ስለ ሌለ በእውነት አልቆመም። ሐሰትን ሲናገር ከራሱ ይናገራል፥ ሐሰተኛ የሐሰትም አባት ነውና።" ዮሐንስ 8: 44
    ምን ማለት ነው ሀሰትን ከራሱ ይናገራል ሲል? የሞትን ቃል ያፈልቃል ማለት ነው ። ወይንም " false doctrine"
    ኢየሱስ ክርስቶስ እውነተኛ የሆነ የእግዚአብሔር ቃል ነው ። የእርሱ ቃልም እውነት ስለሆነ ብዙዎችን ከዲያቢሎሰ ባርነት ነጳ ያወጣል ።
    " እውነትንም ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችኋል አላቸው።"
    ዮሐ 8: 32
    ምኑ ነው ኢየሱስ ከባርነት ነጳ የሚያወጣው?
    ሰዎች ከታሰሩበት የዲያቢሎስ ዶክትሪን ። የዲያቢሎስ ዶክትሪን ምንድነው? " ሐሰተኛ ነበያቶች እና ሐሰተኛ አስተማሪዎች ናቸው ።
    ሰዎች ናቸው አይደሉም? እነማን ናቸው ሰዎች ካልሆኑ? በውስጣቸው የተጠቀመው " false doctrine" ነው ። ያም ጌታ ኢየሱስ ብቻ በዚህ መርዝ የተያዙትን ሰዎች ነጳ የሚያወጣበት ።
    በምድር ላይ የሚኖረው 75% እና ከዚያ በላይ የሚሆነው ህዝብ " false doctrine" የተያዘ ነው ። ምክንያቱም ነጳ የሚያወጣውን መጰሃፍ ቅዱስ " የታመነ እና እውነት " የሆነውን የእርሱን ትምህርት መቀበል ስለማይፈልጉ ነው ።
    ስለዚህ ሐሰተኛ ነበያት እና አስተማሪ የሚባሉት ሰዎች ሌቭል እያደረጉ እነዚህ ናቸው ብለው የሚጠቆቁሙዋቸው ሳይሆኑ " false doctrine" ትምህርት የሚያስተምሩ ናቸው ።
    ሕይወት ሁልጊዜ ከእውነት ጋር ይሄዳል ።
    ህይወትን የሚሰጥ " እውነተኛ እና የታመነ " የሆነው የእግዚአብሔር ቃል ኢየሱስ ነው ።
    ሞት ደግሞ ከሀሰተኛ ጋር ይሄዳል ።
    ሞትን የሚሰጠው ሀሰትን ከውስጡ የሚያፈልቅ ዲያቢሎስ ነው ።
    ምክንያቱም እርሱ ነፍሰ ገዳይ ነው ።
    ዲያቢሎስ የሰውን ሕይወት በኢንፎርሜሽን መልኩ ሰርቆ የሚገድለው " ነፍስን " ኢየሱስ በቃሉ
    ሕይወት ሰጥቶ የሚያድነው " ነፍስን " ነው ። ሁለቱም " ነፍስ " ላይ ነው ትኩረታችን ጌታ ነፍስን በመጠበቅ ሲያድናት ፣ ጠላት ዲያቢሎስ ግን በምድር ላይ የሚኖሩ ነፍሳትን በመስረቅ ይገድላል ።
    መጰሃፍ ቅዱስ በማርቆስ 16, 16, እንደዚህ ብሎ ያስተምረናል ።
    ያመኑትንም እነዚህ ምልክቶች ይከተሉአቸዋል፤ በስሜ አጋንንትን ያወጣሉ፤ በአዲስ ቋንቋ ይናገራሉ፤ እባቦችን ይይዛሉ፥
    የሚገድልም ነገር ቢጠጡ አይጎዳቸውም፤ እጃቸውን በድውዮች ላይ ይጭናሉ እነርሱም ይድናሉ። ማር 16 17.-18
    ምን ማለት ነው በስሜ አጋንንትን ያወጣሉ?
    አዲስ ቆንቁዋ ይናገራሉ?
    አባቦችን ይይዛሉ?
    የሚገድል መርዝ ቢጠጡ አይጎዳቸውም ሲል?
    አጋንንትን በስሜ ያወጣሉ ያለው የጌታ ስም በሰማይ በምድር ላይ ከፍ ያለ ስም ስለሆነ አጋንንት በስሙ ይገዛሉ ።
    እዚህ ላይ አዲስ ቆንቁዋ መናገር ማለት " ልሳን " መናገር አአይደለም ።
    ምንም እንኳን ልሳን መናገር መንፈሳዊ መረዳት ቢሆንም ።
    የጵድቅ ቆንቁዋ ይናገራሉ ማለት ነው ። አማኝ የሚናገረው ቆንቁዋ ሰማያዊ መሆን አለበት ። ምክንያቱም በሰማይ ላይ ሕይወቱ በክርስቶስ ተሰውሮ ስለሚገኝ በክብር አስከሚገለጵ ድረስ ማለት ነው ።
    እባቦችን ይይዛሉ ማለት ደግሞ አማኞች በእጃቸው እባብን ይይዛሉ ማለት ሳይሆን ነገር ግን በእባብ የተመሰለውን ዲያቢሎስን ይረግጣሉ ማለት ነው ።
    የሚገድል መርዝ ቢጠጡ የሚለውስ ?
    እስኪ መርዝ ጠጥተን ከፊዚካል ሞት እንድንድን እንደሆነ እንመለከት ።
    ማንም መርዝ ጠጥቶ ከሞት አይተርፍም የህክምና እርዳታ ካላገኘ በስተቀር እዚህ ጋር መርዝ የተባለው ገዳይ ነገር ሐሰተኛ የሆነውን የዲያቢሎስን "false doctrine" ነው። ምክንያቱም መርዝ ከሞት ጋር የተገናኘ ነገር ስላለው ስለዚህ እዚህ ጋር የተገለጳው ሞት መንፈሳዊ ሞትን እንጂ ፊዚካል ሞትን አይደለም ።
    በሌላ በኩል መጰሃፍ በእራይ ላይ መርዝ ጠጥተው ስለሞቱ ሰዎች ይናገራል ።
    " የውኃውም ሲሶ መራራ ሆነ መራራም ስለተደረገ በውኃው ጠንቅ ብዙ ሰዎች ሞቱ።" " ሦስተኛውም መልአክ ነፋ፤ እንደ ችቦም የሚቃጠል ታላቅ ኮከብ ከሰማይ ወደቀ፥ በወንዞችና በውኃም ምንጮች ሲሶ ላይ ወደቀ። የኮከቡም ስም እሬቶ ይባላል።"
    ራእይ 8: 10 ፣ 11
    የወደቀው እሬቶ የተባለ ክዋክብት ነው ። የወደቀውም በውኃ ላይ ነው ።
    መጰሃፍ ከሰማይ የወደቀውን የንጋት አጥቢያ ኮከብ ብሎ ዲያቢሎስን በብሉይ ኪዳን በህዝቅኤል 28 እና ኢሳያስ 14 ላይ ይገልጰዋል።
    አንድ ፊዚካል የሆነ ክዋክብት ከሰማይ ወደ ምድር ቢከሰከስ የሚሆነው ነገር አንድ ኮስን ከእስፒል ጋር ማገናኘት ፣ ማጋጨት ያህል ወይንም ሰው ቁንጫን በእግሩ እንደሚጨፈልቅ አይነት ነው ።
    አስትሮፊዚስቶች እንደሚሉት ከሆነ
    አንድ ትንሽ ኮኮብ የመሬትን 1000 ግዜ ያክላል ይላሉ? ታዲያ እንዴት ነው
    በመሬት 75% በሆነው የባህር ቦታ ላይ ክዋክብት የሚወድቀው?
    ስለዚህ በውኃው ላይ የወደቀው እሬቶ የተባለው ክዋክበት " false doctrine " ነው ።
    ውኃውም ህዝብ ነው ። መጰሃፍ
    ውኃ የሚመሰለው ሕዝብን ነው ።
    " አለኝም፦ ጋለሞታይቱ የተቀመጠችባቸው ያየሃቸው ውኃዎች፥ ወገኖችና ብዙ ሰዎች አሕዛብም ቋንቋዎችም ናቸው።" ራእይ 17: 15
    መራራውን ውኃ ጠጥተው የሞቱት ሰዎች በስጋዊ ሕይወት ሳይሆን በመንፈሳዊ ሕይወታቸው ነው ።
    መራራ የሚለው ሐሳብ የጣፋጭ ነገር ተቃራኒ ነው ። በእርግጥ ባዩሎጂካሊ ለሰው ፊዚካል ሰውነት ሙሉ ጤነኛ እንድንሆን " መራራ " ነገር መልካም ነው ፣ " ከጣፋጭ " ይልቅ ። ስኮር ያለባቸው ምግቦች ለጤና ጠንቅ ናቸው ። ስለዚህ ቢቻል "መራራ" ምግብ መውሰድ ባይቻአል ግን " ጣፋጭ " አለመውሰድ ነው ። ወደ መንፈሳዊ አለም ስንመጣ ግን መጰሃፍ የእግዚአብሔር ቃል " ጣፋጭ " እና ንፁህ ውሃ ነው ይለናል ።
    " ቃልህ ለጕሮሮዬ ጣፋጭ ነው፤ ከማርና ከወለላ ይልቅ ለአፌ ጣፈጠኝ።" መዝ 119: 103
    " በምድር ላይ እንደ ተፈተነ ሰባት ጊዜ እንደ ተጣራ ብር የእግዚአብሔር ቃላት የነጹ ቃላት ናቸው።" መዝ12: 6
    ስለዚህ ሐሰተኛ ነበያት እና ሐሰተኛ አስተማሪ ማለት false doctrine" ሲሆን እውነተኛ ነበይ እና አስተማሪ ማለት የእግዚአብሔር ቃል የሆነው ኢየሱስ ነው ።
    " በደምም የተረጨ ልብስ ተጐናጽፎአል፥ ስሙም የእግዚአብሔር ቃል ተብሎአል።" ራእይ 19: 13

  • @tegistwolde6223
    @tegistwolde6223 Před 2 lety +1

    ፓስተር ቢኒ ጌታ ይባርክህ ይህንን ሰው በፍፁም በአድባባይ ንስሃ እንዲገባ መደረግ አለበት እንኳን ፕሮቴስታንትን ቀርቶ ክርስትናን አይወክልም
    በጣም ያፈርንበት ጊዜ እንደዚህ ጊዜ የለም ይቅርት

    • @ethiopiahagere5377
      @ethiopiahagere5377 Před 2 lety

      ሰለ ንስሐ በደንብ ተምረሽ እራስሽ ንስሐ ግቢ

  • @jaralegesse927
    @jaralegesse927 Před 2 lety

    ከእንደዚህ አይነት ሠይጣናዊ ዕምነት ይሰውረን የዕምነቱ ተከታዮች ዕምነቱን መርምሩ እባካችው የሰይጣን መጫወቻ ከመሆን እ/ር በዕምነቱ ዙሪያ እንዲገለጥላችው ለምኑት እ/ር ይርዳችው

  • @SebleBekeleGizaw
    @SebleBekeleGizaw Před 2 lety +4

    ሐዋሪያው ዳኒ ድንቅ የበሰልክ የእግዚአብሔር ልጅ ሁሉን የገለፅክበት ድንቅ ነው ፡ የማትጠገብ እግዚአብሔር የሚጠቀምብህ ሰው ነህ።

  • @papeterefe3084
    @papeterefe3084 Před 2 lety

    የሰይጣንን አሰራር መረዳት አለባችሁ በኦሪቱ እግዚአብሔር ሕዝቡን ለሀጢአት ማስተስርያ ይሆን ዘንድ የበግ፣የፍየል፣የላም፣ የርግብ ፣የዋኖስ....መስዋዕትን እንዲያቀርቡለት በዚያ መልኩ እግዚአብሔር ለህዝቡ ይቅርታ ሊያደርግለት በመጽሐፍ እንደገለጸላቸው ስላወቀ ሰይጣንም እኔ እግዚአብሔር ነኝ ባይ ነውና በኦሪት የነበሩት ከእግዚአብሔር አምልኮ ስርዓት ውጪ የሆኑትን ሰዎች የበግ ፣የፍየል ፣የወይፈን መስዋዕት አቅርቡልኝ እያለ ካለማመዳቸው በሗላ ጨካኝ ነውና በመጨረሻ የሰውን ደም አፍስሱልኝ ሲላቸው በገንዘብ በተለያየ ጥቅም አይናቸው የታወሩ ሰዎች ልጆቻቸውን ሳይቀር መሥዋዕት አድርገው ያቀርቡለት እንደነበረ ታሪክ ይዞት ያለ ሀቅ ነው፡፡አሁንም አገራችን ኢትዮጵያ ውስጥ ለሰይጣን ለጠንቋይ ደም እያፈሰሱ ጥቁር በግ ፣ጥቁር ፍየል...እያረዱ ቤታቸውን በደም የሚለቀልቁ በኦሪቱ የርግብ ወይም የዋኖስ መስዋዕት አንዳንዱበመቃጠል መስዋዕት ሲሆን አንዳንዱ ግን አንገቱ ተጠምዝዞ እንደሚሞት የአሩሲዋ እመቤት ፣የታዬ ከራማ አዳል ሞቴ ወስን ጋላ ወሰን ገፊ ፣ጠቋር እያሉ
    በኦሪቱ ለእግዚአብሔር በሚቀርበው ዓይነት አድርገው ለሰይጣን የሚያቀርቡ እንዳሉ ሁሉ፡፡
    በአዲስ ኪዳን ደግሞ እግዚአብሔር በከብቶች መስዋእት ሳይሆን በራሱ መስዋእትነት መጥቶ
    53 " ስለዚህ ኢየሱስ እንዲህ አላቸው፦ እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ የሰውን ልጅ ሥጋ ካልበላችሁ ደሙንም ካልጠጣችሁ በራሳችሁ ሕይወት የላችሁም።
    54 ሥጋዬን የሚበላ ደሜንም የሚጠጣ የዘላለም ሕይወት አለው፥ እኔም በመጨረሻው ቀን አስነሣዋለሁ።
    55 ሥጋዬ እውነተኛ መብል ደሜም እውነተኛ መጠጥ ነውና።
    56 ሥጋዬን የሚበላ ደሜንም የሚጠጣ በእኔ ይኖራል እኔም በእርሱ እኖራለሁ።"
    ብሎ ቢያስተምር ሰይጣን በፕሮቴስታንቶች ላይ አድሮ ይህን የተናገረው ስለወንጌሉ ቃል ነው እያለ ቃሉን እያጣመመ ከመተርጎሙም በላይ በእለተ ሀሙስ ለደቀ መዛሙርቱ በተግባር ያቆረባቸውን ቁርባን የጌታ እራት መታሰቢያ በማለት በሥጋው በደሙ እዳያም ከማድረጉም በላይ በኬክ ፣በቂጣ በዳቦ ...ካደባባይ ባገኙት እነዚህ በመሰሉት ሁሉ ሰው እንዲያከብር በማድረግ በእዚአብሔር አምልኮ ላይ ፕሮቴስታንቶችን ተጠቅሞ እየቀለደ ይገኛል፡፡ ሌላው በአዲስ ኪዳን ጌታችን ወንጌል እንድትስፋፋ የፈቀደው በስብከት አንደሆነ ሲገልጽ
    ማር 16፥15 "እንዲህም አላቸው፦ ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ።
    16 ያመነ የተጠመቀም ይድናል፥ ያላመነ ግን ይፈረድበታል።"

    ማቴ 28፥19-20 እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።
    ብሎ ደቀመዛሙርቱ ዓለምን ዞረው እንዲያስተምሩ አዟቸዋል፡፡ሰይጣንም በፕሮቴስታንቱ አድሮ የሀሰት ትምህርቱን በዓለም ዞሮ እያስተማረ ነው፡፡
    አሁንም መምህር ሆነህ የቆምከው ያልከው ነገር እውነት እንኳ ቢሆን ፓስተር ተብለህ የተጠራኸው ዳንኤል በማስቲካ ልጅ ታስገኛለህ ብሎ የነገረህ ሰይጣን እንጂ ሰው አይደለም፡፡ የሌለንም ነገር አይደለም የሰጠህ ለጊዜው ከሴቶቹ ድካም ለሰይጣን ከሠገዛታቸው አንጻር በጥበብ ራሱ እንዳይወልዱ አድርጓቸው ሊሆን ይችላል
    ሰይጣን ሙሴ ካደረጋቸው ተአምራት 3 እንዳደረገ ተመልከት
    ዘጸ 7፥10 ሙሴና አሮንም ወደ ፈርዖን ገቡ፥ እግዚአብሔርም እንዳዘዛቸው እንዲሁ አደረጉ፤ አሮንም በትሩን በፈርዖንና በባሮቹ ፊት ጣለ፥ እባብም ሆነች።
    11 ፈርዖንም ጠቢባንንና መተተኞችን ጠራ፤ የግብፅም ጠንቋዮች በአስማታቸው እንዲሁ ደግሞ አደረጉ።"11 ፈርዖንም ጠቢባንንና መተተኞችን ጠራ፤ የግብፅም ጠንቋዮች በአስማታቸው እንዲሁ ደግሞ አደረጉ።
    12 እያንዳንዳቸውም በትራቸውን ጣሉ፥ እባቦችም ሆኑ፤ የአሮን በትር ግን በትራቸውን ዋጠች።"
    20 "ሙሴና አሮንም እግዚአብሔር እንዳዘዛቸው እንዲሁ አደረጉ፤ በትሩንም አነሣ፥ በፈርዖንና በባሪያዎቹም ፊት የወንዙን ውኃ መታ፤ የወንዙም ውኃ ሁሉ ተለውጦ ደም ሆነ።
    21 በወንዙም የነበሩ ዓሦች ሞቱ ወንዙም ገማ፥ ግብፃውያንም ከወንዙ ውኃ ይጠጡ ዘንድ አልቻሉም ደሙም በግብፅ አገር ሁሉ ነበረ።
    22 የግብፅም ጠንቋዮች በአስማታቸው እንዲሁ አደረጉ እግዚአብሔርም እንደተናገረ የፈርዖን ልብ ጸና፥ አልሰማቸውምም።"
    ኦሪት ዘጸአት 8
    1 "እግዚአብሔርም ሙሴን ተናገረው፦ ወደ ፈርዖን ግባ እንዲህም በለው፦ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ያገለግለኝ ዘንድ ሕዝቤን ልቀቅ።
    2 ለመልቀቅ እንቢ ብትል ግን እነሆ እኔ አገርህን ሁሉ በጓጕንቸሮች እመታለሁ፤
    3 ወንዙም ጓጕንቸሮችን ያፈላል፥ ወጥተውም ወደ ቤትህ፥ ወደ መኝታ ቤትህ፥ ወደ አልጋህም፥ ወደ ባሪያዎችህም ቤት፥ በሕዝብህም ላይ፥ ወደ ምድጆችህም፥ ወደ ቡሃቃዎችህም ይገባሉ፤
    4 ጓጕንቸሮችም በአንተ በሕዝብህም በባሪያዎችም ሁሉ ላይ ይወጣሉ።
    5 እግዚአብሔርም ሙሴን አለው፦ አሮንን፦ በትርህን ይዘህ በወንዞቹና በመስኖቹ በውኃ ማከማቻዎቹም ላይ እጅህን ዘርጋ፥ በግብፅም አገር ላይ ጓጕንቸሮችን አውጣ በለው።
    6 አሮንም በግብፅ ውኆች ላይ እጁን ዘረጋ ጓጕንቸሮቹም ወጡ፥ የግብፅንም አገር ሸፈኑ።
    7 ጠንቋዮችም በአስማታቸው እንዲህ አደረጉ፥ በግብፅም አገር ላይ ጓጕንቸሮችን አወጡ።"

  • @genethabtay4411
    @genethabtay4411 Před 2 lety +3

    በዚ ዘመን ሐዋርያ የለም

  • @marekegnmamo2406
    @marekegnmamo2406 Před 2 lety

    በጣም ተባረኩ
    ዳን በጣም አሳከኝ እስፖንጁን ሳንባ ትላለህ ዋው

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 Před 2 lety +1

      ጅል ነህ? ምን ያስቃል? ያስለቅሳል እንጂ ትላልቅ ህፃናት በጌታ ቤት እቃ እቃ ጨዋታ ሲጫወቱ! ለቤ/ክ ስድብ ምክንያት ናችሁ!

  • @woldemariam2466
    @woldemariam2466 Před 2 lety +1

    ሀዋሪያው ዳኒ እግዚያብሄር ይባርክህ ቤኔ ሂወት መሠራት ትልቅ ነገር አድርገሀል ከመንፈሴ ነው የምወድህ ዘርህ ይባረክ

  • @yalewgorfu
    @yalewgorfu Před 2 lety +1

    Did he say theology and circular??????

  • @amanuel423
    @amanuel423 Před 2 lety

    Pastor bini yihen silik yikirta ante tilk sewu silehonk ena dani beltokal mecheresha lay ሰው መንፈስ ነው፣ነፍስ አለው በስጋ ውስጥ ያድራል milewun aminek cheresk

  • @user-yb5el4ip8y
    @user-yb5el4ip8y Před 2 lety

    እኔም ሳላውቅ ብዙ ለፍልፌያለሁ
    አባቴ ዕድል ሰጠኝ
    ጌታ ይባረክ ፤ በዚህ ሁሉ ጎዳና የመራህ እግዚአብሔር ይመስገን ሀዋርያው ዳንኤል

  • @beersheba4316
    @beersheba4316 Před 2 lety +2

    ፓስተር ዳኒን ሰላመጣህው አመሰግናለው ዳኒ በጣም እምወደው አንደኛ የሆነ ፅድት ያለ ነጭ ወርቀት ቅን ሰው ነው ቤተክርስቲያኑ ያየውትን ታአምራት ልንገርህ አንዶ በናፕኪን ላቡን ጠርጋ ጥርሶወስጥ አድርጋ ጥርሶ አዲስ የወጣላት ሰትመሰክር ሰምቻለው ዳኒ እሚገርም ሰው ነው ብዙ ጆሮዋቸው እማይሰሙ ሲፈወሱ አይቻለው ብዙ ብዙ መንፈስቅዱስ በዳኒ ውስጥ ሆኖ ሲሰራም አይቻለው በሚገርም ሁኔታ ዳኒዬ ጌታ ይባርክህ ለምልም

    • @binyamshitaye
      @binyamshitaye  Před 2 lety +1

      እረ ይሰራል

    • @beersheba4316
      @beersheba4316 Před 2 lety

      @@binyamshitaye
      ይቅርታ ሰልኬን ሪእስታርት ሳደርግ ሰርቶል

    • @biniyamworku3635
      @biniyamworku3635 Před 2 lety

      ቃሊቻም ሣር ቆርጦ ይፈውሳል

    • @beersheba4316
      @beersheba4316 Před 2 lety

      @@biniyamworku3635
      ግዚያዊ ፈውስ ነዋ ሴጣንን መገበር ሰታቆም ቆላልፎ ፖስ ወርዱን ቢሾፍቱ ሀይቅ ይጨምርልሀል ጌታ ሲፈውስ እስከዘላለም ነው ቢኒ ወንድሜ

  • @user-yb5el4ip8y
    @user-yb5el4ip8y Před 2 lety

    ደሞ እንዴት honest ነው። ሀዋርያው

  • @mahltebehuylu3105
    @mahltebehuylu3105 Před 2 lety +1

    አፖስትል እግዚአብሔር የሚጠቀምበት አገልጋይ ነው በሱ ፀጋ ተጠቅሜያለሁ ተገልግያለሁ አሁንም እየተገለገልኩ ነው

  • @saraberhanu1266
    @saraberhanu1266 Před 2 lety +1

    Apostle dani temhertoch tru nachew l zemenachwen egzihabher y seten y egzihabher sew negh lemelimelen tebark

  • @nehemiah6931
    @nehemiah6931 Před 2 lety

    You are blessed Pastor Bini , keep up

  • @peacemakerchannel3466
    @peacemakerchannel3466 Před 2 lety +3

    ኢየሱስ አፈር በምራቅ ለውሶ ቀብቶ ፈውሷል

  • @alemayehugulema1905
    @alemayehugulema1905 Před 2 lety +4

    ዳንኤል የምትናገረው ለራስህም አይገባህም ታምታታለህ ትዋሻለህ ሰው መንፈስ ነው ብለህ እጥፍ ብለህ ነፍስ አለው በስጋ ውስጥ ያድራል ብለህ ታምታታለህ ግልፁን ልገርህ ሰው ሰው ነው ከምድር አፈር የተሰራ እግዚአብሔር እፍ ብሎ እስትንፋስ የሰጠው

  • @mulugetatango7035
    @mulugetatango7035 Před 2 lety

    ማስቲካ አኝኬ ስሰጣት አረገዘች ማለት እንኳን ለማያምኑ ለሚያምኑም ይከብዳል። እንዲህ አይነት ተአምር ወይም ፈጠራ አደባባይ መወራቱ ጉዳቱ እንጂ ጥቅሙ አይታየኝም።ግርግር ከመፍጠር ውጪ"

  • @abayabay690
    @abayabay690 Před 2 lety +2

    አቤት ጌታ ሆይ ጆሮን ጭው የሚያደርግ ወሬ መስማት የተለመደ ሆነ በቃ? ስም ብቻቻቻ !!ክርስቲያን?

  • @genethabtay4411
    @genethabtay4411 Před 2 lety +5

    ከሰው ሁሉ ሚስኪን ናቹ በጣም ነው የምታሳዝኑት ፡ ተረተረት ነው

  • @ambayeomach3087
    @ambayeomach3087 Před 2 lety +2

    ራሣችሁ እያስረገዛችሁ ማስቲካ አስረገዛት እያላችሁ በማን ነው እምትሣለቁት?

    • @abigailkebede4613
      @abigailkebede4613 Před 2 lety

      Hahahhahaha ahhahhaha 😂 Anidan dubai anidan america mist yemohamed menfes kewustu sayawota Getan agelegilalehu yilal 😂

  • @pastordawitgirmaeshetu7337

    Bless u Apostel

  • @birukjesus4658
    @birukjesus4658 Před 2 lety +4

    Apostle Daniel we love you

  • @dagimtiroro5489
    @dagimtiroro5489 Před 2 lety

    ከዝህ ሰውየው ሕይወት ምን ያህል ልንጠቀምበት እንደምንችል አለቅም ግን ግልጽናት ጥሩ ነወ

  • @mastewalize
    @mastewalize Před 2 lety +2

    ጥያቄው ማርገዟ ወይም አለማርገዟ ላይ ሳይሆን, ከአፍህ የወጣውን ማስቲካ እንዴት በሌላ ሰው አፍ ትከታለህ?
    ይህ አግባብ ሊሆን የሚችለው እንዴት እንደሆነ ከራስህ ሳይሆን ከእግዚአብሔር ጠይቅና ንገረን?

  • @abelnigussie566
    @abelnigussie566 Před 2 lety

    ሰው ከመንፈሳዊው አለምና ቁሳዊ አለም ጋር ግንኙነት ማድረግ እንዲችል ተደርጎ የተፈጠረ ነው፡፡ መንፈሳዊውን አለም በመንፈሱ አማካኝነት ሲገናኝው ቁሳዊውን አለም ደግሞ ቁስ በሆነው ስጋው በኩል ይገናኝዋል፡፡ የሰው መሉነት ያለው በዚህ ውስጥ ነው፡፡ አንዱን ነገር ብቻ ነጥለን ሰው አንለውም፡፡ ለምሳሌ ስጋ ከሌለ መንፈስ ወይም ጎስት ነው የሚባለው፡፡ መንፈስ ደግሞ ከሌለ ስጋ ብቻ ሬሳ ነው የሚባለው፡፡የሰላምም አምላክ ሁለንተናችሁን ይቀድስ እርሱም ነፍስ፣ መንፈስ ስጋችሁን ተብሎ ነው የተጻፈልን፡፡

  • @SabaSaba-hy2dp
    @SabaSaba-hy2dp Před rokem

    Paster biniame mnew selortodx menager akomeke

  • @simyeleshdxb6671
    @simyeleshdxb6671 Před 2 lety

    እኔ ምስክር ነኝ ብሎ አያቅም ሁል ግዜ የእርሱ ቸርች ልከታተለዉ ነበር ግን ምንም

  • @user-gf3tt2mz3h
    @user-gf3tt2mz3h Před rokem

    Pastor Binyam, please tell your guest to use the appropriate word "Secular" not "Circular." @3:40min

  • @yenemarvelous8086
    @yenemarvelous8086 Před 2 lety

    Sile programhi sile CZcams genezb enji sile geta kibir tinsh enkwan atichenekim adele titilehin keyir or report new minaregew .

  • @King-tm9yu
    @King-tm9yu Před 2 lety

    ፓስተር ለሚቀርቡት እንግዶችህ ደካማ ጎናቸው ምን እንደሆነ ጥያቄ ቢቀርብላቸው መልካም ነው እላለሁ።

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 Před 2 lety

      ፓስተር ነው? ወይንስ ፖስተር?

    • @King-tm9yu
      @King-tm9yu Před 2 lety

      @@abebatafesse1515 ዘንድሮ የተገኘውን ማፈስ ነው አበባም አመድም ይታፈሳል።

  • @aberashayele66
    @aberashayele66 Před 2 lety +2

    ሐዋርያው ዳንኤል በጣም ደስ የምል የእግዚአብሔር ሰው ነው ዘመኑ ይባረክ!!!!!!!!

    • @jaralegesse927
      @jaralegesse927 Před 2 lety

      የአፉን ማስቲካ ስለሰጣት ቆሻሻ ነው ይኸ የሠይጣን ስራ ነው

  • @kidistmulatu8690
    @kidistmulatu8690 Před 2 lety +1

    OMG the topic is not good at all. I was shocked when I see the topic.🚫 😳😳🥺🥺🥺

  • @elizabethtaye1682
    @elizabethtaye1682 Před 2 lety

    Ababe menfesawe abate endeyesus tehut ye egizabher sew kante egir sir kuche beye temire bebezu tetekimayalhu lelochenem metkem cheyalhu leberket hune lemelemelige

  • @user-qn5mt4hy6k
    @user-qn5mt4hy6k Před 2 lety

    ምን ሆነ በወንጌላዊ መኮንን ነገራ የአገልግሎት ዘመንማ የነበረው ነገር ምንም እንከን አይወጣለትም ነበር ።

  • @user-yb5el4ip8y
    @user-yb5el4ip8y Před 2 lety +1

    ወንድሜ ተባረክ።
    ቅንነቱን በአደባባይ መሰከርክለት
    መጠራቱ ብቻ ሳይሆን ቅንነቱ ይገርማል።

  • @emaadd4155
    @emaadd4155 Před 2 lety

    ልክ ነው ሰው መንፈስ ነው፡ ነብስ አለው፡ በስጋ ውስጥ ያድራል፡፡ ነብስ የያዘችው ዕውቀትና ፈቃድ ከስጋ ጋር ወይስ ከመንፈስ ጋር ትተባበራለች የሚለው ድርጊትን ይወስናል፡

    • @user-tr5dp5mk8t
      @user-tr5dp5mk8t Před 2 lety

      ሰው መንፈስ ነው

    • @emaadd4155
      @emaadd4155 Před 2 lety

      @@user-tr5dp5mk8t ሰው በመንፈሱ በኩል፡ነው፡ የእግዚአብሔርን ድምፅ መስማት የሚችለው፡ ምክንያቱም እግዚአብሔር መንፈስ ነው፡

    • @user-tr5dp5mk8t
      @user-tr5dp5mk8t Před 2 lety

      ሰው መንፈስ አይደለም ።

    • @emaadd4155
      @emaadd4155 Před 2 lety

      @@user-tr5dp5mk8t እንግዲያውስ መንፈሳዊ መባል ባልቻለ ነበር፡ ለመሆኑ በእግዚአብሔር አምሳል ሲባል ዐይንና፡አፍንጫ ይመስልሃል እንዴ፡ መምሰሉ ያለው መንፈሱ ላይ ነው፡ እውነታው ይኸ ነው፡፡

    • @user-tr5dp5mk8t
      @user-tr5dp5mk8t Před 2 lety

      @ትንቢተ ሕዝቅኤል እኔም ሚገርመኝ ይሄ ነው ጌቴ ይገፅፃቸው

  • @amanueltuluofficial8890

    Dani love

  • @yewbdarweya1648
    @yewbdarweya1648 Před 2 lety

    ዳኒ እግዚአብሔር ይባርክህ ና ቀለበትህን ለምን አወለክ ወለድክ ??

  • @embetnegussie409
    @embetnegussie409 Před 2 lety

    Abatu Maren enegnhe kebezu bihala new Ethiopia Gera yitgabachrw Ebako pasted

    • @embetnegussie409
      @embetnegussie409 Před 2 lety

      Ersone Aymetenem Eskender Ahune teru Rev are alote endizhe aynetune ketsafe leaps Bewnet Maren

  • @yegatalij1164
    @yegatalij1164 Před 2 lety +1

    የሚገርም ነው ዳኒ እጄ ላይ አንዱ ጣቴ ጥፍረ መጥምጥ ይዞኝ ለረጅም ጊዜ ተቸግሬ ነበር በኤልሻዳይ tv ይተላለፍ ነበር በtvሲፀልይ በህምነት ፀለይኩ በሚገርም ሁኔታ ተፈወስኩ አልመሱከርኩም በጉባዬ ተቤረኮ

  • @almazbenti5160
    @almazbenti5160 Před 2 lety

    እኔ የመጣሁት ፓስተር ቢኒ ብይ ነው

  • @suraphelkassahun5477
    @suraphelkassahun5477 Před 2 lety

    ዳይቆናት በ ቤ/ተ ውሥጥ ይቀርባል በ ሽያጭ መልክ።

  • @asmarehaklogh2188
    @asmarehaklogh2188 Před 2 lety +2

    ሐዋሪያው ዳንኤል በግርድፍ ማንነቶች ኢንተቪ ባትደረጉ ጥሩ ነበር። ሰዉየው ሊያውቅ ሳይሆን ለክርክር ነው እንደዚህ አይነት ዝግጅት ሚያቀርበው። በአሸነፈና በአቸነፈ ሊከራከር ሚፈልግ ነው። Such personalities want indirectly their internal filthy desire to be approved by the interviewee. If someone is new creation in Christ, he is like Jesus (Spirit, Soul, and Body).

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 Před 2 lety

      ሁሉሉም መታወቅ ስለሚፈልጉ ነው ምንም ይህም መቼ ሚዲያ ነው

  • @bekaludile1281
    @bekaludile1281 Před 2 lety

    Who is pastor biniyam?

  • @SaraSara-ow1vi
    @SaraSara-ow1vi Před 2 lety +1

    ዳኔ እንወድሃለን

  • @bitaniyayanore8829
    @bitaniyayanore8829 Před 2 lety +1

    እንዴ ጨውና ዘይት ይሸጥ አልነበር 22 አካባቢ ቸርችህ በነበረ ጊዜ?

  • @birukjesus4658
    @birukjesus4658 Před 2 lety +1

    Apostle Daniel you so blessd

  • @mahltebehuylu3105
    @mahltebehuylu3105 Před 2 lety

    እረ አስተውሉ እያንዳዳችሁ እዚህ ጋር ኮሜንት መለጠፍ ምን ይፈጥራል ይሄኔ አንድ ቀን ወንጌል መስክረህ አታውቅም እያንዳድሽ ይሄን ያለብህን እዳ ሳትወጣ አገልጋይን ትወቅሳለህ እየሱስ ዱዳውን ሰው ባገኘው ግዜ በአፉ ውስጥ ፍራቁን ነው እንትፍ ብሎ ይፍታህ ያለው እንኳንም በዚህ ዘምን እየሱስ አላገለገለ ውይ ቢሆንማ

  • @bsratamlesom825
    @bsratamlesom825 Před 2 lety

    Era yehen men yeltal yasferal memher binyam menew awkah new enda sent astmri eyla keyt naw yemtametachew

  • @user-dr6yu5zz9f
    @user-dr6yu5zz9f Před 2 lety +2

    ልጅቷ ከወለደች በዋላ አባቷ ማን ሆነ ግን?

    • @jaralegesse927
      @jaralegesse927 Před 2 lety +1

      እራሱ ስራቸው ሁሉ የሠይጣን ነው

  • @peacelove976
    @peacelove976 Před 2 lety

    Be Covid geze new mastica yesetehat? Ante Tenkuay Geta gen endezi werdo tewardo yemisera amlak new? Betam yasazenal defar Leboch

  • @hailachin7104
    @hailachin7104 Před 2 lety

    ከሽንት ቤት አፅጂነት እስከ ሽንት ቤት ጠራጊነት!¡

  • @user-yb5el4ip8y
    @user-yb5el4ip8y Před 2 lety

    ከልጅነት ጀምሮ ተደጋግሞ የተነገረ ልህ ትንቢት ነበረህ። ጌታ ይባረክ

  • @ts3909
    @ts3909 Před 2 lety

    ቁንፅል ሀሳብ ይዛቹ ስለምትቃወሙ ነው እንጂ የሰው ማንነት ትምህርቱ ለመረዳት ከባድ አይደለም መጀመሪያ በደምብ ተማሩትና ተረዱ ለመቃወምም አዉቀት ያስፈልጋል ።

  • @almazbenti5160
    @almazbenti5160 Před 2 lety

    የፓስተ ቢኒ ጥያቄ የምታንከው ማስትካ 😳😳😳

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas3249 Před 2 lety

    ማስቲካ አኝክህ ስትስጣት
    ያኘክችውን ነበር 40 መግረፍ🥱
    ምድረ ስይጣኖች
    ታምራት(እያንጏለል) ክዚህ በላይ
    ምን አጠፋ? ምድረ አጭቤ😳
    ወይ አገሬሬሬሬሬ

  • @selamawitdubalewelde2706

    Wey Getaye kemastikam yeregesal🤔🤔🤔🤔😭😭😭

  • @smsm3968
    @smsm3968 Před 2 lety

    ማስቲካ አኝኬ ስሰጣት አረገዘች

  • @abelnigussie566
    @abelnigussie566 Před 2 lety +1

    ቢኒ በአንዳንድ አነጋጋሪ ጉዳይ ላይ ፓናል ዲስከሽን ማዘጋጀት ብትችል ጥሩ ነበር፡፡ ለምሳሌ በሰው ማንነት ዙሪያ፣ በጸጋ አጠቃቀም አቅጣጫ

    • @binyamshitaye
      @binyamshitaye  Před 2 lety

      አቤልዬ ይጀመራል ተዘጋጅ ከቻልክ ደውልልኝ ተባረክ ሁሉ ይመዘናል

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 Před 2 lety

      @@binyamshitaye እባክህን ሌላ ስራ ፈልገህ ሥራ፣ መፀለይና እራስህን ማግኘት ካልቻልክ እርዳታ ጠይቅ እንጂ ለዩቲዩብ ቢዝነስ ብለህ ቤ/ ክንን አትበጥብጥ። ሌላላ ስራ ፈልግ፣ ሥራ ፈት ነህ!

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 Před 2 lety

      @@binyamshitaye ሥራ ፈት፣ ሥራ ፈት፣ ሥራ ፈት!!!!!!

  • @yehwalashetaleme4508
    @yehwalashetaleme4508 Před 2 lety +2

    ዳኒ ጨርቅ ሰአት እና ሌሎች እቃ አልሸጥክም???

  • @benjahmanviews6754
    @benjahmanviews6754 Před 2 lety +1

    mind,ዲኖስኮ ,መላዕክት የሚሉትን ትምህርቶች ብትሰማ ሰው ትሆናለህ

  • @etsegenethailu2662
    @etsegenethailu2662 Před 2 lety

    እኔስ አርእስቱን ሳይ ለዚህህስ ጊዜዬን አላጠፋም ብዬ አላዳመጥኩትም ነበር ግን የፓስተር ቢኒን ግራውንድ ለማወቅ ማዳመጥ ጀመረኩ እናም አቤት የውሸት መአት ፖስተር ቢኒም በቅንነትና በማቃናት እነጂ በመንፈስ አልመረመርከውም ይህ ሰው የቃል እውቀት ሊኖረው ይችላል ግን ባጭሩ ቤተክርስቲያን የገቢ ምንጭ ስለሆነ ኢትዬጲያ ሄዶ ቸርች ከፈተ end of it !!!!

    • @unify9481
      @unify9481 Před 2 lety

      አይደለም እርሱ እንግሊዝ ሀገር ከዶላር በላይ ፓውንድ ካለበት ሀገር ነው ኑሮውን ትቶ የመጣወ ጌታን ለማገልገል ነው

  • @user-gu7es1jb6z
    @user-gu7es1jb6z Před 2 lety +2

    ዳኒዬ ብሩክ ግልጽ ትሁት ሰው

  • @user-qn5mt4hy6k
    @user-qn5mt4hy6k Před 2 lety +1

    አቤት ለቢዲዮው የሰጣችሁት ርእስ ሲዘገንን። ይህን ልምምዳችሁን ምናለ እንደዚህ ርእስ አርጋችሁ ባታቀርቡ።

  • @munajamunaja4442
    @munajamunaja4442 Před 2 lety

    Baka enam bala masteka agikh sitag ilawalaw😁😁😁😁😁💞💞😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @jaralegesse927
    @jaralegesse927 Před 2 lety

    ከሽንት ቤት እስከ ማስረገዝ የሰይጣን ፈረሶች

  • @hirutbogale8510
    @hirutbogale8510 Před 2 lety +1

    ማስቲካውን ግን በምንህ ነው አኝከህ የሰጠሀት?????

    • @betelehemassefa1038
      @betelehemassefa1038 Před 2 lety

      ከአፉ አውጥቶ የሰጣቸውን እያፀደቀ ስለላቡ ግን ሰውየውን ገሰፅኩት ይላል።ወላዋይ! ጥያቄ ሲጠይቅ ራሱ አስቀድሞ ትክክለኛነቱን አፅድቆ ይጀምራል።አይ ጠያቂ ማፅደቅ የፈለገውን ያፀድቃልመኮነን የፈለገውን ይኮንናል ።😭😭😭

  • @ghirmaygebrelibanos8429

    Genzeb betam yamelkal sewyew

  • @user-qn5mt4hy6k
    @user-qn5mt4hy6k Před 2 lety +1

    ግን እኮ ዘላለም ኩሽናው ውስጥ የጀመረው እሱ እንደነበረ ነው የተናገረው አሁን ደሞ ሀወርያው ዳንኤል እኔ ነኝ ኩሽና ውስጥ የጀመርኩት እኔ ስወጣ ነው ዘላለም የያዘው አለ ሁለቱ ሀሳብ ግን ግን ይቃረናል

  • @benjahmanviews6754
    @benjahmanviews6754 Před 2 lety

    ዳኒ ሰውን ሰው የምታደርግ ጀግና ...የሱን ትምህርት የሰማ አሸነፈ ተፈፀመ

  • @betelhemnigussie5056
    @betelhemnigussie5056 Před 2 lety

    Bedenb ael sheyaci

  • @ethiopiahagere5377
    @ethiopiahagere5377 Před 2 lety

    ዳኒ የተባረክህ ነህ

  • @amsaleyaya9550
    @amsaleyaya9550 Před 2 lety

    ማስቲካ ስጠዋት ከምትል ለምን ገስትሀውስ አደርን አረገዘች አትልም ማፈርያ ይሄ ጅል ህዝብ ተጫወቱበት።

  • @betelhemnigussie5056
    @betelhemnigussie5056 Před 2 lety +1

    ፍልስፍናህ ነው ያስጠላንንን እቃ አልሸጥኩም ገንዘብ አልስበስብኩም ካልክ ግን ውሸታም ነህ በደምብ አርገህ ከህዝቡ ገንዘብ ስትስበስብ እናውቃለን አስመሳይ

  • @ermyastibebu4071
    @ermyastibebu4071 Před 2 lety

    Ababeya yegzeabhare sew ewedhalew

  • @jo9533
    @jo9533 Před 2 lety

    አቅራቢው ምን ነክቶህ ነው? ማስቲካ ምናምን ብለህ ትለጥፋለህ?

  • @greenchurch4647
    @greenchurch4647 Před 2 lety

    Pr. Binium, I feel shame of you. We are ordered to preach the good news not the evil(bad) news to our people. Your focuses is always to talk about negative behavior of servant of church . As a pastor, why not you advise them personally? Why you preferred to publicize it to all? Is it behavior of Christianity? You sway in between politics and true spirituality in your teaching. You are known by your hatred of nation and nationalities in Ethiopia. Can you change this reality through talking hatred of one nation?

  • @user-gu7es1jb6z
    @user-gu7es1jb6z Před 2 lety +2

    ዳኒዬ ብሩክ ግልጽ ትሁት

  • @SebleBekeleGizaw
    @SebleBekeleGizaw Před 2 lety +1

    ከመንፈስ የተወለደ መንፈስ ነው፣ ከስጋ የተወለደ ስጋ ነው።

  • @user-zc8sr1sh9j
    @user-zc8sr1sh9j Před 2 lety

    ምድረ ሌባ

  • @jaralegesse927
    @jaralegesse927 Před 2 lety

    አሁንም ያለከው ሽንትቤት ውስጥ መሆንክን ታቃለክ ማለት ዕምነቱ

  • @jaralegesse927
    @jaralegesse927 Před 2 lety

    አንተም ቆሻሻ ሴቶቹም ቆሻሻ ይኸ መገለጥ አይደለም የዲያቢሎስ ስራ ነው