Komentáře •

  • @hannaamenamenbexuabatchenb5536
    @hannaamenamenbexuabatchenb5536 Před 5 měsíci +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልን

  • @fanaalem1603
    @fanaalem1603 Před 5 měsíci +10

    I wish I have heard this before I got married (when I was younger). በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እድሜ ከፀጋ ከጤና ይስጥልን

  • @user-uf1vn8wj3d
    @user-uf1vn8wj3d Před 4 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን ❤❤❤🎉

  • @fasikasefiw4330
    @fasikasefiw4330 Před 5 měsíci +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏 አዎ ብቸኝነት ደስ ይላል

  • @user-up2fd6xh7s
    @user-up2fd6xh7s Před 5 měsíci +3

    ቃሊወት ያሰማልን መምህርዬ

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg Před 5 měsíci +1

    ቃልህይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤👏👏

  • @seyfedemissie5442
    @seyfedemissie5442 Před 5 měsíci +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን! 🙏

  • @solomondesta-sp8bx
    @solomondesta-sp8bx Před 6 měsíci +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤🎉

  • @ErmiasWondwosen11
    @ErmiasWondwosen11 Před 7 měsíci +3

    Kale hiwot yasemaln

  • @ayinalemgoffe3068
    @ayinalemgoffe3068 Před 5 měsíci +1

    Sesega henoke awetalate yesuryhin emse Cardozo
    Shelhin do
    Not disturb me you are gebi and ambeta

  • @LovelyCoastline-hq4gy
    @LovelyCoastline-hq4gy Před 6 měsíci +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🥰🥰🙏

  • @merongebretnsae
    @merongebretnsae Před 5 měsíci

    kale hywet yasemaln

  • @tsa8944
    @tsa8944 Před 6 měsíci +1

  • @ErmiyasWassie
    @ErmiyasWassie Před 6 měsíci

    melkam new

  • @kenandinku439
    @kenandinku439 Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yc7lw8dw1o
    @user-yc7lw8dw1o Před 5 měsíci

    መምህራችን በእውነት ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን እኔም እንደዚህ አይነት ህይወት ዉስጥ ነበርኩኝ
    ከብቸኝነት ህይወት ብዬ ገብቼ አገባበም ጥሩ አልነበረም መጨረሻው ጥሩ አለነበረም ከዚህ በኃላ እራሱ አላውቅም ያነገር እንዳይፈጠር ስለምፈራ ትዳር ዉስጥ መግባት ፈራሁ ምን ትመክሩኛላችሁ

  • @user-pk1ln1xp2e
    @user-pk1ln1xp2e Před 6 měsíci +2

    ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህራችን ግን አንድ ጥያቄ አለኝ

  • @user-fg7xw3sd7s
    @user-fg7xw3sd7s Před 6 měsíci +3

    ቀጣይ ክፍል የለውም

    • @directwayy
      @directwayy Před 6 měsíci +1

      በቅርብ እንለቃለን

  • @ssbatesfaye8333
    @ssbatesfaye8333 Před 6 měsíci +2

    Hezeba kebete ayedeleheme zemebelehe ateneda teyeke peromote eyetedergeh nebere leka bandera endayeze endayelebese emenetune esu befekegew sayehon enate bazezachewete endeyakeber yemetefelegute tplf ena onege tekenajetachew new leka

  • @meseretkebede9844
    @meseretkebede9844 Před 6 měsíci

    min enrgi tada edimachinme eko eyehede new lije sanweldi higuni sitabek ene ahuni ewent dingel nage 39 amete newenam protesetante lagaba new marargi ende

  • @bekiman7358
    @bekiman7358 Před 4 měsíci

    Protestant magbat ychalal ende?

  • @phun4379
    @phun4379 Před 6 měsíci +4

    እንግሊዝኛ ባይገባ ደስ ባለ

    • @EvaNa-do8lx
      @EvaNa-do8lx Před 6 měsíci +3

      wedo Eko Adelm Yetmare Sew Engelzegnaw Yelmdbtal

    • @selamawitgizaw357
      @selamawitgizaw357 Před 6 měsíci +13

      እውነት ነው የተማረ ስለሆነ ነው ግን ምን ችግር አለው እንግሊዘኛ እኮ እንደ አማርኛ መግባቢያ ቋንቋ ነው ዋናው ትምህርቱ ላይ ማተኮር ነው🙏

    • @EvaNa-do8lx
      @EvaNa-do8lx Před 6 měsíci +7

      አዉ መለውጥ የከበደን እኮ ከትምህርቱ ይልቅ ሰወቹ ላይ ስለምናተኩር ነው

    • @phun4379
      @phun4379 Před 6 měsíci +1

      ወላጆቻችን እንግሊዝኛ ያልተማሩ አሉ እነሱም እንደኛ አተኩዉ ያዳምጣሉ እንግሊዝኛ ደንጉር ደንጉር ሲያደርጉ ምን አለ ይላሉ ለዛና ነው
      እውነት ለመናገር ደሞ ለረጅም ዓመታት ሰው ውጭ ካልኖረ ወይም በልጅነቱ ካልወጣ ሌላው ሁሉ ... ነው

    • @user-uw1yw9mj7k
      @user-uw1yw9mj7k Před 5 měsíci

      Mn chigr ale

  • @solomonm.s.298
    @solomonm.s.298 Před 7 měsíci +6

    *😂መምህራችን እንወዶታለን! ግን በፍቅር የደረጃ መነፅር ኣመለካክት? ሰህተት አሎት ሁሌ በሴይጣን ላይ!? መምህራችን አርሶ ሁሌ ሰለሚፀልዩ የእግዚአብሔር ሃይል አሎት ግን ትውልዱ ፀሎት የሌለው 😂 ተይዟል? በማን? በደብተራ ጠንቋይ፣ በቃሊቻ፣ በ፮፮፮ ሉሲፈር፣ አመቺሳ ሬቻ፣ በዘር እናዛር ተይዟል! ከኣሁን በፊት አንድ መምህር ሲያስተምሩን እንደ ግሪኩ ፈላስፋ በጠራራ ፀሀይ በገበያ መካከል ጧፏውን ኣብርቶ ምን ሆንክ ሲሉት ደግ ስው እየፈለኩ ነው! እንዳሉን ሁሉ ዛሬም በዘመናችን እግዚአብሔር ፈልጎ ደግ ስው ኣጣ! የግድ ማመን ኣለብን እኛ ሐጥያተኞች! ክኣባቶች እስክ ተራው ህዝብ ከልብ ፈጣሪን ይቅርታ መጠየቅ ኣለብን! ! እናንተ ኣባቶች የትውልዱን ቨከም በሱም ሆነ በቤተስቦቹ ኣውቆም ይሁን ሳያቀው በወረስው አጉል ኣምልኮ በዘመናችን ተይዟል! ለዚህ ነው የጋራ መፍትሔ ኣጥተን ቋንቋወቻችን ተደበላለቁብን! መቼም ምክር ለተቀባዪ ይከብዳል ይባላል ! ግልፅ ነው ኣሁን ምርጫ የለንም ! በዘመናችን መቨፍፍን ይሂው በዲያቢሎስ የታገዘ ኣራጅ ትውልድ ኣየን ! ክዚህ በላይ እውነቱን ተናግሮ ትውልዱን ወደ ኣንድ መስመር ማምጣት ብቻ ነው!!! ኣለበለዚያ ዕንቁ ሐይማኖት እያለን በተግባር ትውልዱን ካልቅየርን ጥቅስ መዞ መጠቃቀስ ለፔንጤም ኣልሆነም! ትውልዱ በትግባር ክተዋህዶ ጋር መኖር ኣለብን! በይፈ ወደ ፩ እግዚአብሔር መንገድ ብቻ ተመለሱ! ብሎ መናገር ማሰተማር የግድ ነው! ፈጣሪ ሲቆጣ ይሄው በሀሳብ አራምባ እና ቆቦ ሆነን የጋራ መፍትሔ አጥተነ የፓለቲከኛ እና የሐይማኖት አባቶችን በጎጥ አድፍጦ በሀሳብ መደበላለቀ አየን! እና አዲሰ ሐይማኖት እንደ አቨን አበዛን በይፈ ትውልዱን ከታች ወደ ላይ አመለካከቱን በመሰበክ መቀየር! ቀጥ ካለው ፩ ሐይማኖት ፩ ጥምቀት አስረግጦ መሰበክ ያሰፈልጋል! ሰሊዚህ ሴይጣንን በስሱ መቃወም! ዛሬ አራጅ ትውልድ አየን ዋጋ አሰከፈለን! ስለዚህ መቨፋፈን ይብቃ ትውልዱን እናድን! ግልፅ ስብከት ይፊልጋል! ዛሬ ዛሬ እውነተኛ ለማሰመሰል የናጄርያ የጠንቋዮችን ሲም ካርድ ሞልተው ትውልድን ኣደንዝዞ በካራቲ ስባብሮ ሴይጣን ሲወጣ ትውልዱ ምነ ያህል ደንዝዟል! ለመሆኑ ሴይጣን በማን ስም ነው ይሚወጣው? ከወጣ በሃላሰ ማነው የሚመሰገነው!? መምህራችን ከልባዊ ምስጋና ጋር እግዚአብሔር መንገዱን ያመልክቶት እና ትውልዱን የማዳን እና የማትረፍ ፅጋ ውን ያድሎት!!!😢*

    • @user-eg8hg9xg7e
      @user-eg8hg9xg7e Před 6 měsíci +1

      2

    • @ebrahit55
      @ebrahit55 Před 6 měsíci +1

      ❤❤👍👍🥰

    • @yordiaweke9321
      @yordiaweke9321 Před 5 měsíci +2

      ሐሳብህ መልካም ነው ትክክልነዉም ግን የቃላት አጠቃቀሞችህ ትንሽ ቢስተካከሉ የበለጠ አሪፍ ነው ይሆናል ብዬ አስባለዉ!

    • @wubneshchane1074
      @wubneshchane1074 Před 5 měsíci +1

      Antenm enamesegnalen btegeghew agatami yantenm melkam yehone hasab slakafelkn!