#ይሄው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024

Komentáře • 69

  • @hawazteferi6569
    @hawazteferi6569 Před 11 měsíci +4

    ጎበዝ አስተማሪ ነህ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @mkdh7364
    @mkdh7364 Před 7 měsíci +1

    በጣም ደስ ይላል!
    ቀላል በሆነ መንገድ የቀረበ የዋሽንት ትምህርት አቀራረብ ነው።
    በግል አንተ ጋ እንዴት መማርጰይቻላል?

  • @amansheferaw
    @amansheferaw Před 14 dny

    አቦ ይመችህ ምርጥ መምህር

  • @hawazteferi6569
    @hawazteferi6569 Před 11 měsíci +1

    በትክክል እውነት ነው🎉❤

  • @Manikuttan767
    @Manikuttan767 Před 3 měsíci +1

    From kerala❤❤❤

  • @befekadushiferaw8750
    @befekadushiferaw8750 Před 10 měsíci +1

    አሪፍ ነው። እኔምለው ግን አንቺሆዬ የለም?

    • @eskistaenawashint8371
      @eskistaenawashint8371  Před 10 měsíci

      ክብረት ይሰጥልኝ ለጥያቄህ እረ በሚገባ እንጂ አለ

  • @fisehalijalem1926
    @fisehalijalem1926 Před 3 měsíci +1

    እኔም ባለ 4 አንጎ ዋሽንት አስመጥቼ ነበር ከአንተው ጋር ስኬሉም ሆነ ቶኑ በፍፁም አይገናኝም እባክህ እርዳኝ ። ካልሆነ ያንተን አይነት ማግኘት ቢቻል።

  • @solomonmola8081
    @solomonmola8081 Před 2 lety +2

    እባክህ ወንድሜ ስልህን በፊስቡክ ግባና በወሳብ ሰለሞን ሞላ ብለህ ደውልኝ አርገህ ደውልኝ አመሰግ አለሁ solomon mola

  • @user-bf4nk8np4p
    @user-bf4nk8np4p Před 7 měsíci +1

    ከልብ አመሠግናለሁ ግን ትንሽ ያልገባኝ ነገር አለው እሱም የመጀመሪያውን ቀዳዳ ስንከፍት ትዝታ፣ ሁለተኛውን ስንከፍት ትዝታ 2nd፣ ሁሉንም ስንዘጋ ባቲ፣ ሁሉንም ስንከፍት አንባሰል ካልን ታዲያ አንድ ሰው ዋሺንት በሚጫወትበት ጊዜ ይሄን ሁሉ ቅኝት አንድ ላይ እየቀላቀለ ነውንዴ የሚጠቀመው? ትንሽ ብታብራራልኝ🙏🙏

    • @eskistaenawashint8371
      @eskistaenawashint8371  Před 7 měsíci

      በሜጀር ነዉ ማለትም ትዝታ ሜጅር ሜጄር ባቲ ሜጀር አንባሰል ይባላሉ በቀዳዳወቹ ከሆነ የምትለኝ (በኖታወቹ) አወ ሁሉንም ይነካል የሚለየው በተነሳበት በጀመረበት ነዉ የሚያበቃው (የሚጨርሰው) ሰለጥያቄህና ሰለተከታተልከኝ ከልብ አመሰግናለሁ ክብረት ይሰጥልኝ ያልገባህና ያለተብራራለህ ካለ ጠይቀኝ

  • @user-np7hi6zz4g
    @user-np7hi6zz4g Před rokem +1

    በጣም ስፍልግ ነበር አመስግናለሁ

  • @yeshwndmmulu2932
    @yeshwndmmulu2932 Před rokem +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @mehaludugo8141
    @mehaludugo8141 Před 2 lety +1

    አቦ የጀግኖች ጀግና ነህ። አቀራረብህ ሁሉ እጅግ ውብ ነው። በዚሁ ቀጥል።

    • @eskistaenawashint8371
      @eskistaenawashint8371  Před 2 lety +1

      እሺ ሰለተከታተልከኝ አመሰግናለሁ ከብረት ይሰጥኝ 🙏🙏

  • @fisehalijalem1926
    @fisehalijalem1926 Před 3 měsíci +1

    የ ,WhatsApp, ወይም የስልክ አድራሻ ቢኖርህ መልካም ነበር በግል ለመማማር።

  • @Sabi-Tube
    @Sabi-Tube Před rokem +1

    Wowwww, Astonishing !!!!

  • @Hafa_Raya
    @Hafa_Raya Před 2 lety +1

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ወንድሜ እስቲ ከቻልክ የራያ ጉማየ ስራልን ። ከዛ ደሞ ባለ ሶስት አንጓ በ 4ት ቦታ የተበሳ ነዉ ያለኝ በዚህው መልመድ እችላለሁኝ ወይ🤲💚

    • @eskistaenawashint8371
      @eskistaenawashint8371  Před 2 lety +1

      እሽ ሰለተከታተልከኝ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
      ራያን እሺ እሰራለሁ ታዛዥ ነኝ 🙏🙏👍ያለህ ዋሸንት ለትንፋሽና ለጣት ትሬኒንግ እንጂ ለዋና ልምምድ አይሆንም 6ቅልጥም(አንጓ) መሆን አለበት

  • @-tube2418
    @-tube2418 Před 10 měsíci +1

    ዋዉ ግሩም ገለፃ👏🏻👏🏻

  • @solomonmola8081
    @solomonmola8081 Před 2 lety +1

    በርታ ወንድሜ በየጊዜው አስተምረን እኛም እንበረታለን

  • @erminadew7087
    @erminadew7087 Před rokem +1

    ሀይሉሻ አንደኛ

  • @misterx6588
    @misterx6588 Před 2 lety +1

    Thank you my dear brother I learned a lot from you. I made a flute, but do not know how to play, can you please make a simple and easy tizita song, so I can learn one song to practice? Love from Israel ♥️💛💚

  • @FANO_MEDIA_21
    @FANO_MEDIA_21 Před 9 měsíci +1

    Berta 👏👏👏

  • @kiberenigestsebez6633
    @kiberenigestsebez6633 Před 8 měsíci +1

    Sema teyake alegn ye peru washint align mechawt alchalkum lemen,

  • @amsalutirualem7961
    @amsalutirualem7961 Před rokem

    betam yamral haylsh jegnaneh

  • @sadoralador1783
    @sadoralador1783 Před rokem

    ሰላም ላተ ይሁን ሀይሉዬ ወድሜ እኳን አደረሰህ ሰላምነህ ወድምዬ ተጠፋፋን

    • @eskistaenawashint8371
      @eskistaenawashint8371  Před 10 měsíci

      ሰላም ሰላም አወ እግዚአብሔር ሲፈቅድ እንገናኛለን 🙏🙏

  • @amsalutirualem7961
    @amsalutirualem7961 Před rokem

    haylisha betam yamral bertaln

  • @munakader4802
    @munakader4802 Před 11 měsíci +1

    Tichilalek eshi

    • @eskistaenawashint8371
      @eskistaenawashint8371  Před 10 měsíci

      እሺ አመሰግናለሁ ወንድሜ ክብረት ይሰጥልኝ 🙏🙏🙏

  • @WUDENEH
    @WUDENEH Před 2 lety +1

    it is good. could you show as how to make good flute or washint? i think the positions of the holes are very important to get the desire sound.

    • @eskistaenawashint8371
      @eskistaenawashint8371  Před 2 lety

      ok thanks for you follow me!!!🙏🙏🙏
      And ok am happy i will show you how to make nice flute (washint)

    • @eskistaenawashint8371
      @eskistaenawashint8371  Před 2 lety

      ok thanks for you follow me!!!🙏🙏🙏
      And ok am happy i will show you how to make nice flute (washint)

    • @beniyhayilu6889
      @beniyhayilu6889 Před 2 lety

      የት ነው የምትገኘው ወንድሜ

  • @temesgenergetie7930
    @temesgenergetie7930 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድሜ። እንዳው ካላስቸገርኩህ እያንዳንዱን ቅኝት በዝግታ መጀመሪያ ረጋ ባለፍጥነት ከሙዚቃ ጋር የጣጦችህን አጣጣልና አነሳስ አይተን እረዳውና እኛም መከተል እንድንችል ብታደርገን በጣም ደስተኛ ነኝ።ለማንኛውም በጣም አመሰግናለሁ በርታ።ዋሽን ለመልመድ በጣም እፈልጋለሁ ። ነገር ግን በገጠሩ ባህል ለምጄ ስለነበር በየትኛው ቅኝት የሚገባ አልመሰለኝምና እንዴት ልመለስ?

    • @eskistaenawashint8371
      @eskistaenawashint8371  Před 2 lety

      በቅድሚያ ሰለተከታተልከኝ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
      እሺ አደርጋለሁ ገንቢ ሐሳብህን ተቀብያለሁ

  • @sisaykidane1154
    @sisaykidane1154 Před rokem +1

    good job

  • @mrabebe3604
    @mrabebe3604 Před rokem +1

    እናመስግናለን፤ ጥያቄ ፡ ድምጽ ለማውጣት አንደ ፉጨት ዋሽንቱን መንፋት አለብን ?

    • @eskistaenawashint8371
      @eskistaenawashint8371  Před rokem +1

      😍👍 እኔም ሰለተከታተልከኝ አመሰግናለሁ ወደ ጥያቄህ መልሰ ሰሰጥ እንዳልከው ሆኖ ነገር ግን ፉጨት ሳይሆን ወደ ፉጨት የሚሄድ ትንፋሸ (ንፋሰ)ነዉ ፉጨት ሳይሆን

  • @lovepeople3769
    @lovepeople3769 Před 2 lety +1

    lovely

  • @hadgumebrahatu4883
    @hadgumebrahatu4883 Před rokem +1

    የቀነለይ ዓቡይን ኣገዳሲን መብርህ ሽንቡቆ ዝሃብካኒ ኣግዳሲ ኮይኑ ርኪበዮ ብወገነይ።
    ኢዝጋብሄር ጥበብካ ብዕጽፊ የበርክተልካ።

  • @MejenTube
    @MejenTube Před rokem +1

    ❤❤

  • @samsonbadi3166
    @samsonbadi3166 Před rokem +1

    Bemedhaniyalem astemregnm and washintm wedeawassa laklegn bebank leklhalewu hulem eketatelhalehu wendme.

    • @eskistaenawashint8371
      @eskistaenawashint8371  Před 10 měsíci

      ሰለተከታተልከኝ ክብረት ይሰጥልኝ 🙏🙏🙏
      እረ እሺ ምንም ችግር የለም እሺ

  • @dereseameneshewa8653
    @dereseameneshewa8653 Před 10 měsíci

    አ አ ነው የምትኖረው ወይስ ክ/ሀገር? እንዴት ነው በአካል ላገኝህ የምችለው? በጣም የዋሽንት ፍቅር አለኝ፡ ዋሽንት ገዝቼ ነበር ግን ለሚያውቅ ሰው አሳይቼው፡ አይ ቀልዶብሃል የሸጠዉ ሰውዬ ብሎ አለኝ፡ መርዳት የምትችል ከሆነ አሳውቀኝ፡ የማስተማር ችሎታህ ጥሩ ስለሆነ የአንተን ሥራዎች በመመልከት ልማር እችላለሁ ብዬ እገምታለሁ።

  • @shukurmotiye9032
    @shukurmotiye9032 Před rokem +1

    ጀምር

  • @Crashcourse2485
    @Crashcourse2485 Před 9 měsíci

    yet new emagegnih wondime

  • @henoktilahun9911
    @henoktilahun9911 Před 11 měsíci +1

    Memar efelgalehu gn beakal new be online ligebagn alchalem ebakhn slkhn askemtlgn edewlalehu

  • @lukasmarkos898
    @lukasmarkos898 Před 2 lety +1

    ሰላም ላንተ ወንድም እባክህ ስልክህን አስቀምጥልኝ

  • @temesgengetahun5100
    @temesgengetahun5100 Před 6 měsíci +1

    ዋሽንት እፈልጋለሁ

  • @getiebenayew6008
    @getiebenayew6008 Před 2 lety +1

    እንዴት መልመድ እንዳለብን በየክፍሉ ለመልቀቅ ሞክር