ባንክ ቤት ብር ለምታስቀምጡ አዲስ አሰራር ከ100 ሺህ በላይ ለምታስቀምጡ ሁሉ!Important information the government

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • የባንክ መረጃ!Important information from the government
    ባንክ
    ህዳር 2016
    Nov 2023
    usmi tube
    ethiopia
    ethio

Komentáře • 171

  • @aminayasin4428
    @aminayasin4428 Před 9 měsíci +28

    መግስት ብር ሲጣ ይህን አመጣ የአማራ ክሌልን ሰላም ሳያሰፍን በባክ ብር አናስቀምጥም ብራችንን እያወጣ መሳሪያሊገዛበት ነው እዳታስቀምጡ የመዳም ቅመሞች እኔ በበኩሌ እዚሁ ነው የማስቀምጠው

    • @user-xi8ex3vm9j
      @user-xi8ex3vm9j Před 9 měsíci +3

      ትክክል አፈር ይብላ ይህንን ሰይጣን እግዚአብሔር ያንሳል

    • @user-yg6jj4sm9t
      @user-yg6jj4sm9t Před 9 měsíci +3

      አባቴ ብር ባንክ ማስቀመጥ አይወድም ዝብ ብሎ ቦታ እየገዛ ያስቀምጣል እኔ ደግሞ ማን ግዛልኝ አለህ እያልኩ እጣላለሁ ባንክ ቢቀመጥ ብርሽ ይወድቃል እንጅ ጥቅም የለውም ይለኛል አሁን 2 መቶ ሺ አለችኝ ያችንም አውጣ ልበለው 😂😂😂😂

    • @user-xi8ex3vm9j
      @user-xi8ex3vm9j Před 9 měsíci

      @@user-yg6jj4sm9t ታድለሽ አይ ቦታ ካለሽ ለቤት መስሪያ ይሆንሻል አታውጭው ይቀመጥልሽ

    • @user-yg6jj4sm9t
      @user-yg6jj4sm9t Před 9 měsíci

      @@user-xi8ex3vm9j ቤት የለኝ እንጅ ቦታስ ሞልቶኛል 4 ቦታ አለኝ አንዱን ሽጨ ቤት እስራለሁ

    • @aminayasin4428
      @aminayasin4428 Před 9 měsíci +2

      አወ ውደ ንገሪቸው ይህ ምንግስት በራሳችን ብር ነው እየገደለን ያለው

  • @toybaali4704
    @toybaali4704 Před 9 měsíci +19

    ሊሰርቁ ይሆናል ብልፀግና አድስ ሙድ ይዞ ብቅ ይላል ለመዝረፍ

    • @NewNew-dw4hy
      @NewNew-dw4hy Před 9 měsíci

      የምር አይየኛስነገር

  • @fatiya8477
    @fatiya8477 Před 9 měsíci +14

    ጉድ
    እስከዛሬ ድረስ የምናስቀምጠው ያለምንም ጥበቃና ዋስትና ነበር ማለት ነው?😢😢 ለዚህ ነዋ በየግዜው የባንክ ቤት የውስጥ ለውስጥ ዝርፊያ የተጧጧፈው ይብላኝ ለኛ ለስደተኞች😢😢ሀገር አለም ብለን ብራችንን ለምናስቀምጥ ምስኪን ሸቃሎች

    • @user-eu1og1qj7m
      @user-eu1og1qj7m Před 9 měsíci +3

      ሀሥቡነላህ አንመል ወኪል የሠውላብ የማይጠግቡ መንግሥት 😢😢

  • @fozibintAhmad
    @fozibintAhmad Před 9 měsíci +23

    *_የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብዙ እህቶችን እያስለቀሰ ነው ወላሂ ብር እየተዘረፈ ነው ከአካውንት ላይ የአሁኑን ባገኜሁትጅ ብሬን ቤቴ አስቀምጠዋለሁ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚያለቅሱበት ሁኗል አሁን_*

    • @user-xi1ko3du8p
      @user-xi1ko3du8p Před 9 měsíci

      ቆይ አልገባኝም ምንደነው

    • @user-ue6rj7di5v
      @user-ue6rj7di5v Před 9 měsíci +2

      እኔም ፈርቻለሁ አላህ ያሁኑን ባገኘሁት

    • @SintaSinta-so7vk
      @SintaSinta-so7vk Před 9 měsíci +1

      ምን አዲስ ነገር መጣ ሁሌ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ነው የምንጠቀመው

    • @user-oc3vx4wx1c
      @user-oc3vx4wx1c Před 9 měsíci

      😢😢😢😢😢

    • @user-kb6ec9gf6y
      @user-kb6ec9gf6y Před 9 měsíci +1

      ከእውቀት እስከ ሽበት እያስቀመጥንበት ነው ምንም የገጠመን ችግር የለም ወላሂ ብላችሁ አትማሉ

  • @asiamoh
    @asiamoh Před 9 měsíci +3

    ሀስቡን አላህ ወኒእመል ወኪል የንግድ ባንክ ስሙበስቷል እኔ የሰባት አመቴን ብር እሱጋር ነው ያስቀመኩት በኩትራት ቤት ያለረፍት እየሰራሁ ብዙጊዜ ቦታለማስገዛት ጥረት አረኩ ሊሳካልኝ አልቻለም ያረቢ የልፋቴ አደራ ላተትቸው አለሁ

    • @aminatsulaiman395
      @aminatsulaiman395 Před 9 měsíci +1

      አብሺሪ እህቴ አትጨናነቂ ኩነትራት ከሆሺ ሂድሺ አውጥተሺ ቦታ ገዝትሺ አስተካክሊኝ

  • @hikmahzeprago2484
    @hikmahzeprago2484 Před 9 měsíci +7

    ከዛ በታች ገንዘብ ያለውስ ብር አይደለም እዴ ምን አይነት ጉድ ነው😢 ኧረኡኡኡኡ ሀገራችን ወዴት ነው

  • @tsehaydesalew4649
    @tsehaydesalew4649 Před 9 měsíci +3

    እኔ አለኝ ግን ያለሁት ስደት ቡኬ ብር ካስገባሁ ቆየሁ ሶስት አመት ይሆናል ኧር ጠብቁልን ብር ይሰርቃል አሉ ኢ፡ንግድ ባንክ

  • @fatumayusof1652
    @fatumayusof1652 Před 8 měsíci +2

    ምግስት የትአለ ሊስርቀነው የሚሆነው

  • @ghghh3547
    @ghghh3547 Před 9 měsíci +8

    ይሄ ል ሰፕስክራይቡ ከመቶ ሽ በላይ ነዉ ለምን ላይክ አታደርጎትም

  • @khairedin7940
    @khairedin7940 Před 9 měsíci +4

    ምን መለት ነዉ ገንዘብ በባንክ ሲቀመጥ መንግስት ይሰረበት የለም እንዴ እና አሁን የገንዘብ መድን ተቋቁሞ ክፍያ ሊጠይቁን ነዉ ወይስ ሊዘርፉን እያዘገጁን ነዉ?

  • @user-qf4dm5gc6t
    @user-qf4dm5gc6t Před 9 měsíci +7

    _ወንድ ልጅ ልክ እንደ ንብ ነዉ። የመጠጡን ዉሐ ባበዛሽለት ቁጥር እሱም በዛዉ ልክ ማሩን ያመርታል።_
    ምን ልልሽ ነዉ እንስቷዬ...ለባልሽ ክብርን አሳይዉ ፍቅርሽን በተግባር ግለጭለት ተንከባከቢዉ የዛኔ የእሱም አፀፋ እንደማር ጣፋጭ ሆኖ ይበዛልሻል።ያብዛልን አቦ አሚንንንን ብሉ ከልባችሁ ጣፋጭ ይሁን ትዳር የሚገኝው በዱአ ነወ የአዚዘቲ

    • @user-hn8ef7lg5w
      @user-hn8ef7lg5w Před 9 měsíci

      ክክክክክ አሚን የኔ አዳም የት ይሆን ያለኸው እደቀይ ምንጣፍ እድነጠፍልክ

  • @reemaalkaabi7988
    @reemaalkaabi7988 Před 9 měsíci +5

    ማለት ጥበቃ እናደርጋለን የሚሉን ድሮስ አይጠበቅም ነበርን አልገባኝም ወድም

    • @georgessaroufim7733
      @georgessaroufim7733 Před 4 měsíci

      አባቴ መሳሪያ ይገዛበታል አማራነ መጨረሻ

  • @TigstkasaKaber
    @TigstkasaKaber Před 23 dny

  • @fozibintAhmad
    @fozibintAhmad Před 9 měsíci +4

    *_ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ወንድም ኡስሚ የእኔ አካውንት ባለፈው አመት የወጣውን ፎርም አላስሞላሁም ብርም መላክ አልችልም አሁን በቅርብ ሀገር ልገባ ነው ያወጣሁት አካውንቴን አድስ አበባ ነው አሁን ያለው ክፍለ ሀገር ነው የትኛውም ንግድ ባንክ ማሳደስ እችላለሁ ወይስ አወጣሁበት ቦታ_*

    • @user-ue6rj7di5v
      @user-ue6rj7di5v Před 9 měsíci +1

      እዛው አወጣሽበት ቅርንጫፍ ነው እህት እኔም እደዛ አጋጥሞኛል

    • @fozibintAhmad
      @fozibintAhmad Před 9 měsíci

      @@user-ue6rj7di5v እሺ እህቴ በጣም አመሠግናለሁ

    • @zinethassen2532
      @zinethassen2532 Před 9 měsíci +1

      Enem edezaw

    • @zinethassen2532
      @zinethassen2532 Před 9 měsíci +1

      Awtashibet hiji eshe

  • @ahmedbadaso1250
    @ahmedbadaso1250 Před 9 měsíci +1

    Tnks bro

  • @seadaapp3133
    @seadaapp3133 Před 9 měsíci +3

    እዳይዘርፉኝ ፈራሁ 5አመት የለፋሁበትን ላቤን

  • @user-eu1og1qj7m
    @user-eu1og1qj7m Před 9 měsíci +4

    የጉድ ሀገር ብሎ ብሎ የሸቃላወችን ብር ሊዘርፉንነው ጉድኮነው አረሰርተን እንኑርበት 🤨

  • @sofiya1349
    @sofiya1349 Před 9 měsíci +2

    ከንግደ ባክአዉጥቶ ሌላ ባክማሰቀመጥ መሰለኚ

  • @getnetworku5775
    @getnetworku5775 Před 5 dny

    ምን ማለት ነው ተቀማጭ ገንዘብ ፈንድ ደንበኛው የሚያገኘው ጠቀሜታ ምነድን ነው አብራራው😊

  • @user-fl8bm7zk9v
    @user-fl8bm7zk9v Před 9 měsíci +6

    የአብይን ወሬ መስማት ገደል መግባትነው

  • @wudnshl
    @wudnshl Před 9 měsíci +1

    ❤❤❤እናመሰግናለንወድሜ👍

  • @user-vg5hw1yw1b
    @user-vg5hw1yw1b Před 9 měsíci +2

    ከመቶሺበታችያለ ጥበቃአይደርግምአልክሳ እኔምንምአልገባይም ባርብአገርእየተቃጥልን ደሞምንአማትሉትየላችሁ ስንትእህቴቻችን እያለቀሱነው ኢትዩጵያንግድባንክ እባካችሁ አትስርቁን😢😢😢😢😢😢

  • @yeworkwuhatilahun1128
    @yeworkwuhatilahun1128 Před 12 dny

    ድሮ ባንክ የምቀመጥ ገንዘብ ዋስትና የለውም ነበር? ?

  • @zinet-tk2vg
    @zinet-tk2vg Před 3 měsíci

    እናመስግልንወንድሜ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sebrenjemil9102
    @sebrenjemil9102 Před 9 měsíci

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @user-yt1pl4qe2g
    @user-yt1pl4qe2g Před 9 měsíci

    እናመሰግናልን ኡሰሚ ❤❤

  • @user-iw2ct4ms8y
    @user-iw2ct4ms8y Před 9 měsíci +2

    እንዳትልኩ የአረብ ሐገር እህቶቼ መሳሪያ ሊገዛበት ነው አብይ ብር ቼግሮታል አላሙዲንን ሲለምን ነበር አላሙዲን አልሰጠው ሲል የኛን ብር ሊዘርፍ ነው

    • @seadaseada5618
      @seadaseada5618 Před 9 měsíci

      ክክክክክክ ግሩም መረጃ ነው

  • @batoimoon
    @batoimoon Před 9 měsíci +1

    ጥቅሙ ምንድነው ፈንድ ምንድነው እኔ ምንም አልገባኝም ወገኖቼ

  • @melkamtegegn6628
    @melkamtegegn6628 Před 9 měsíci

    ይሁና

  • @WogenawinetAybejenim
    @WogenawinetAybejenim Před 9 měsíci +2

    ጉድ ጉድ በል አለ ያገሬ ሰዉ:
    እስከዛሬ ድረስ የምናስቀምጠው ያለምንም ጥበቃና ዋስትና ነበር ማለት ነው? በ አለም ላይ ተሰምቶ የማይታዉቅ ታርክ ነው የምንሰማዉ አሁንስ የራስና የባንክ ልዩነቱ ጠፋኝ

  • @user-jt7hz2zr9t
    @user-jt7hz2zr9t Před 9 měsíci +4

    አልገባኝም ምንድን ነው

    • @user-pr1gz3gj9t
      @user-pr1gz3gj9t Před 9 měsíci

      እዳይሰረቅ ጥበቃሊሰጠንነው😂

    • @user-jt7hz2zr9t
      @user-jt7hz2zr9t Před 9 měsíci +2

      @@user-pr1gz3gj9t አረ ወዲያ ለራሱ ሊሰርቅ አስቦ ነው

    • @user-st4wi7hh7j
      @user-st4wi7hh7j Před 9 měsíci +1

      ​@@user-pr1gz3gj9t😂😂😂😂 እሱ ካልሰረቀን ማንም አይሰርቀንም

    • @Samera-kd5nz
      @Samera-kd5nz Před 9 měsíci +1

      አዎ ይህ ሌባ እሱ ልስርቀን ነው መስል መቸ ለፍልፍ ለፍልፍ ይለዋል እና😂😂😂

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 Před 4 měsíci

    ወይ ዘመን ምን ይሁን ይሄ ህዝብ ተሰቃየ እኮ

  • @zahragetachw844
    @zahragetachw844 Před 9 měsíci +2

    ያበደ ነው ንግድ ባንክ ብር የማስቀምጠው 🙄ስንት እህቶቼን አስለቀሰ 😊

  • @HalanAbara
    @HalanAbara Před 9 měsíci +4

    ያበደ ብሩን ይላክ ለበተሰብከመላክ ዉጪ ብር መላክ አስፈላጊ አይደለም በአሁኑ ሰዓት ለራሱ ሰረቃ ሲያመቻች ነው ተወው

  • @user-fk5bv8zo3w
    @user-fk5bv8zo3w Před 9 měsíci +1

    አር አልገባኝም ምንማለትነዉ፣??

  • @user-nc9oi5xj3j
    @user-nc9oi5xj3j Před 9 měsíci

    ሠላም ሠላም ውንድማችን እድሜ እና ጤና ይሰጥህ በሰደት ያለነው እደናት ጒዳ አምነን ኢትጰያ ንግድ ባንክ እያሰቀመጥን ምን ጉድ ነው የምንሰማው ውለድ አይውልድልን ደግሞ ላንዲኛው እንዳንቀማ

  • @user-dk1yx9uu6h
    @user-dk1yx9uu6h Před 9 měsíci

    እኔ ያልገባኝ ነገር እሥከዛሬ ያለጠባቂ ነበርደ የሚቀመጠው አሁንሥ ከመቶ በታች ያለዉ ያለጥበቃ ነው የሚቀመጠው ነዉ ወይሥ እደት ነው አልተብራራልኝም

  • @meramtube5514
    @meramtube5514 Před 9 měsíci +1

    ❤❤

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t Před 9 měsíci +1

    እና እስከዛሬ ያለ ዋስትና ነዋ ብራችንን ያስቀመጥነው 😂😂😂😂 ይህ መንግስት ችጋር ነዉ የለቀቀብን ደግሞ በዚህ መጣ ሊበላ ሲያምርህ ይቅር

  • @mestugemechu2598
    @mestugemechu2598 Před 9 měsíci +1

  • @user-wg6em5id3p
    @user-wg6em5id3p Před 9 měsíci +1

    ወይ መግማማት አሉ እማማዝናሺ ቆይ ምድነዉ ህጉን በየደቂቃዉ ተቀየር ተወሰነ ማለት ህዝቡም እደሱ ሆነ😢😢😢😢 ቆይ ላባችን ጠብ አርገን ባገኝነዉ የፈለገዉያህል ቢኖርን ምናአገባዉ ቤት ቢከማች አጋጣሚ ቢታይ በገዛ ገዘብህ ሰርቆ አከማችቶ ቤት ብር አክብቱአል ብላቹህ ሰበር ዜና ትላላቹህ ምድነዉ ወይ ባኩን ላድኛዉ ይዝጋዉ እኛም በምናስቀምጥበት ዘዴ እናስቀምጣለ እዴታለ አሸበርነዉ ሠላሳግዜ ህጉ ተቀየር እያሉ መቀባጠር

  • @twaibatwaiba5239
    @twaibatwaiba5239 Před 9 měsíci +1

    የማዳምቅመሞይነበረንየቀረነዉጀመረን😢

  • @nuriyawalu9452
    @nuriyawalu9452 Před 9 měsíci

    ማሻአላህ፡ሹክራን፡ጊን፡ኡስሚ፡ቲዩብ፡ዉስጤ፡ናህ፡

  • @hawaakadir5932
    @hawaakadir5932 Před 9 měsíci

    Keyr inshallah

  • @AlemtsehayKelile
    @AlemtsehayKelile Před 2 dny

    የሚገርመው ከአሁን በፊት ዋስትና የለውም ማለት ነው ከ100ሺ በታች ያለ ሜዳ ላይ ነው ማለት ነው የተቀመጠው ? ንግግርህ ግራ ያጋባል ግልፅ አይደለም 😂😂 10 ብርም ገንዘብ ነው ዋስትና አለው የማይመስል ወሬ ነው ወይም አገላለፅ ችግር አለ

  • @Hugaya-mx5ld
    @Hugaya-mx5ld Před měsícem

    እኔ 100ሺ በላይነዉ😢😢😢😢😢

  • @Makdas1224
    @Makdas1224 Před 9 měsíci +2

    ምን አገባችሁ በሰው ገንዘብ ሆይይይ አንፈልግም ጥበቃ ሌቦች እግዚአብሔር ይጠብቅልን😊

  • @abedelefatshukrjuhrei-ov3uq
    @abedelefatshukrjuhrei-ov3uq Před 5 měsíci

    ምን ይጠቅመናል ሜጠቅመን ነገር ከወለድ ነጻ ብድር በፍጥነት ሜሰጡ ተቆማት ባንክ ማይክርሮ ፋነስ

  • @Amina-fs8nn
    @Amina-fs8nn Před 9 měsíci

    አስሚ የኔ ወንድም እስኪ ለኔ መላ በለኝ ሀገር ስገባ ምን አይነት ስራ ፈጥሬ እንደምሰራ ግራ ገብቶኛል እስኪ ሹክ በለኝ በአላህ እንዳታልፈኝ

  • @Huwaidah-it1um
    @Huwaidah-it1um Před 9 měsíci

    እኔምብርአለኝ። አይ ተወስዷል ማለትነዉ። ድካምምም በመዳምቤትትት አይእድላችን ያሣዝናልልልሀቂቃቃ ????????????

  • @cuteborse6904
    @cuteborse6904 Před 9 měsíci

    Ena masaginalen wdemachin bartalen ❤❤❤❤❤

  • @ZafuZafu-kp8qf
    @ZafuZafu-kp8qf Před 9 měsíci

    ከመቶ ሺ ብር በላይ ወይስ በታች?
    አንዳንድ ግዜ በታች ሌላ ግዜ ደግሞ በላይ ይላል።
    በደንብ ቢጣራ!!

  • @minbeyewteshager4947
    @minbeyewteshager4947 Před 9 měsíci

    ኢትዮጵያ ውስጥ በሰላም ወቶ መግባት ብርቅ በሆነበት በአብይ ዘመን እንኳን ለገንዘብህ ለሂዎትህ ጋራንት የለህም ይህ ሁሉ ማነን ለማታለል ነው ባንኩ የብር ጠኔ ሲይዘው የፈንድ ማታለያ 😅 ይህን ህዝብ ምንም የማያውቅ አሻንጉሊት አደረጉት

  • @Huwaidah-it1um
    @Huwaidah-it1um Před 9 měsíci

    ወይኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔ። ዘንድሮሮሮሮሮሮ። ይህምንግስት ምንአስቦቦቦቦነዉ አላህ ያብርልን ከወንበሩላይ

  • @user-vo4zn4sl6j
    @user-vo4zn4sl6j Před 9 měsíci +1

    ያሰቀመጥነውን ገንዘብ አውጥታቸዋል እያሉን እያሰለቀሰን አይደለ የምን ዋስትና ነው ሕዝቡ እንደሆነ የአመትዮጴያ ንግዳ ባንክ ገንዘቡን ሙልጭ አድርገው ወሰደውታል ሰንሄድ አወሰጥታቸዋል እያሉን ያላወጣነውን ገንዘባችንን በሉት ይህ የገንዘብ መበያ ዘዴ ነው ወገኔ ያለህን ገንዘብ እቤትህ አሰቀምጥ ወገኔ ይበቃናል የዘረፉን
    አይ የብልፅግና መንግስት የድሃ እንባ ይፋረዳችሁ

  • @AzebTadele
    @AzebTadele Před 9 měsíci

    ሁሉም ባክ ነዉ ወይስ የኢቲዮጲያ ንግድ ባክነዉ??

  • @madinamed317
    @madinamed317 Před 9 měsíci

    🙌

  • @meronwerkineh5858
    @meronwerkineh5858 Před 3 měsíci

    Ytrgeme mengst fetari ynkelln ke Ethiopia mder lizerfen new doron ligzabet hezbachinn lichafechife😢😢😢😢😢😢

  • @ደሴ
    @ደሴ Před 9 měsíci

    Like

  • @molastars
    @molastars Před 9 měsíci

    Enya weci yalenaw min marag inchilalen isti abraralin wandeme algabanim

  • @user-ne2rt3cz3i
    @user-ne2rt3cz3i Před 9 měsíci

    አልገባኝም ፈንድ ከመቶሽ ከዛሬ ጀምሮ እያልክ ሳይገባኝ አለቀ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Před 3 měsíci

    ምንም እልገባንም

  • @user-nq8cx1tl1f
    @user-nq8cx1tl1f Před 9 měsíci +1

    ንግድ ባንክ ብቻ ነው ????? አልገባኝም አስረዱኝ እባካቹሁ እኔ የላኩት ለእህቴ ነው ወይ ጉድ አብይ ነፍስህን አይማረዉ አንተ ሰይጣን

  • @meleschadmasui4679
    @meleschadmasui4679 Před měsícem

    😂😂😂 ሽንት ቤት ያጥብኩበት ብሬ ውሃ እንደ አይከልሱምኝ😢 ፍራሁ ፍቅቅ አልል አለኝ

  • @tnagnewjobeze2854
    @tnagnewjobeze2854 Před 9 měsíci

    ምንድነዉ አልገባኝም አንድም

  • @user-nj8yz8kz8z
    @user-nj8yz8kz8z Před 9 měsíci

    Ahuns ye betkrstiyan. Genzeb bcha new kuttr yekrlet MN Aynet gud new 100 shi kalhon Yzeref new??
    Lngeru ngd bank be fetata msrek jemrwal

  • @AlamAlam-np9wi
    @AlamAlam-np9wi Před 9 měsíci

    ወስትና.ማለት.ምን.ማለትነዉ አልገባኝም.ከ1.000.000.???

  • @user-sv5ld5ui7i
    @user-sv5ld5ui7i Před 9 měsíci

    ያአላህ ከባድነዉ

  • @user-fk5bv8zo3w
    @user-fk5bv8zo3w Před 9 měsíci +1

    😂ክክክ ደረሰ እኛ እንጠብቀዋለን ወይ

  • @SadamAbdu-zf4mw
    @SadamAbdu-zf4mw Před 3 měsíci

    መላክ የምትፈልጉ አናግሩኝ

  • @AbelG.A
    @AbelG.A Před 9 měsíci +2

    ከዚህ ግባ የማይባል ወሬ ነው የምታወራው

  • @MnajatA-cs7ib
    @MnajatA-cs7ib Před 9 měsíci +1

    አረ በአለህ ንገሩኝ ሰዎች እኔስ ምኑም አልገበኝም 🙏🙏😲

    • @asiamoh
      @asiamoh Před 9 měsíci

      ከመቶሽ ብር በላይ ካለሽ ይጠበቃል ማለትም እንዳይዘረፍ መሰለኝ

  • @fatimahussein6507
    @fatimahussein6507 Před 9 měsíci

    አልገባኝም ምን ማለት ነው?????

  • @UaeUae-gu3us
    @UaeUae-gu3us Před 9 měsíci

    ሱባሀን አለለህ

  • @tigisteshtu5785
    @tigisteshtu5785 Před 9 měsíci

    ምን አልገባኝም

  • @mdvip2218
    @mdvip2218 Před 9 měsíci

    እ ከ100 000 ሽ በታች ያለውሳ ዋስትና የለወምዴ ጉድ ትንሹን ያል ጠበቁ ትልቁን አይጠብቁም

  • @berhanewoldekidan7835
    @berhanewoldekidan7835 Před 9 měsíci

    አሁን መጠኑን ያቀመጠው መንግሥት ነው። ወጭ ሀገር
    ብዙ ገንዘብ ካለው ልክ ነው
    ኢንሹራንስ ከቨሬጅ አለው።
    ችግር ቢፈጠር ኢንሹራሰ ከባንኩ ጋር በገባው ውል መሠረት የካሰተመሩን ብር ይመለሳል። ባንኩና ኢንሹራንስ ናቸው የሚነጋገሩት። ደበኛው ወይም ካሰተመሩ በየወሩ ከሂሳቡ ላይ የሚቀነሰ service charge ለመድን
    ይከፍላል። bank stetment ላይ ያሳየዋል።
    በእንደዚህ መልክ ይቀጥላል። ምናልባት ለዚህ
    እያመቻቹ ይሆናል።
    ለማንኛውም ጥሩ ነው።
    ጥበቃ መኖሩ።

  • @jameilayimer7106
    @jameilayimer7106 Před 9 měsíci

    ስንት አመት ሙሉ ለፍተን ባጠራቀምነዉ ብር ይፈላሰፋሉ ጉድ በል ወሎ

  • @alemkasahun1766
    @alemkasahun1766 Před 9 měsíci

    የጉድ አገረ ገፎ እያደረይፉጃል አሉ ደግም በብረ መጣህ አብይ እረ የት እንግባ አሁንሰ ድሀመኖሪያ ሊያጣነውዴ

  • @user-ob5xv7yq5y
    @user-ob5xv7yq5y Před 9 měsíci

    ሁሉም ባንክ ነው ወይስ ኢትዮጵያ ንግድ ባክ ብቻ?

  • @mohammedalsalty6801
    @mohammedalsalty6801 Před 9 měsíci

    Nafi galee malijeetee?

  • @kdejaHasn
    @kdejaHasn Před 9 měsíci

    እረ እኔ ፈድ ምዲነው አልገባኝም አታስፈራሩኝ እፍፍፍፍ

  • @hadyamola4934
    @hadyamola4934 Před 9 měsíci

    የኔ 400,000ሺህነው ምን ላድርግ ያረቢ ስቃይ😢😢😢😢😢😢😢

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 Před 9 měsíci +1

    አልጋባኚም እስት አስረዱኝ "

  • @mesgana5051
    @mesgana5051 Před 9 měsíci

    ይህንን

  • @muilknasser1947
    @muilknasser1947 Před 9 měsíci

    አር አልገባኝም ምን ማለት ነው

  • @Makdas1224
    @Makdas1224 Před 9 měsíci

    አልገባኝም ምንድነው ???

  • @fatmuhussain6915
    @fatmuhussain6915 Před 9 měsíci

    ወየዉ ጉድ ምንእምል ምኑም አልገባኝ

  • @user-be8ks6ey6n
    @user-be8ks6ey6n Před 9 měsíci

    ምንድነው አስረዱኝ🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️

  • @user-sc8jr5vj8v
    @user-sc8jr5vj8v Před 9 měsíci

    አይመከራችን😢😢😢

  • @Makdas1224
    @Makdas1224 Před 9 měsíci

    የአጋንት ስራ ነዎ

  • @user-yw6pv1pl2s
    @user-yw6pv1pl2s Před 9 měsíci

    😢😢😢😢😢😢

  • @user-zn6tx3bz5y
    @user-zn6tx3bz5y Před 9 měsíci +1

    ከመቶ በታች ከሆነስ😢😢

  • @user-pr1gz3gj9t
    @user-pr1gz3gj9t Před 9 měsíci +1

    አህያ ያፈዳው እዛው ብሩንእናግኘውእጅ መችእውቅናፈለግን

  • @johnmokoena4310
    @johnmokoena4310 Před 9 měsíci +1

    ይህ ዜነ ከረስህ ነዉ ወይስ ከመነግሥት ነዉ ዘበኛ ነዉ

  • @omanwar2096
    @omanwar2096 Před 9 měsíci

    ምንም ሊገባኝ አልቻለም ምን እያለ ነው

    • @user-hn8ef7lg5w
      @user-hn8ef7lg5w Před 9 měsíci

      እኔ አልገባኝም ወላግራ ገብቶት ግራ ያጋባናል ይህ መግስት እደ ምጣድ ቂጣ አስሬ እየተገለባበጠ

  • @user-vz7ze1dj6d
    @user-vz7ze1dj6d Před 9 měsíci

    የብልግናው ሥርአት ምነውጦዘ 😅😅😅ከምድነውሚጠብቀው ነውከመቶበታች ያለውን ሊዘርፍነው

  • @user-oc3vx4wx1c
    @user-oc3vx4wx1c Před 9 měsíci

    እኛ በስደት ያለንስ እንዴት ልናረግ ነው?? አረ የምታውቁ አስረዱኝ

    • @user-sf4go7oo9x
      @user-sf4go7oo9x Před 9 měsíci

      የኔም ጥያቄ ነው ደሞኮ ባሑኑ ሳምትም ብዙ ብር ልኪያለሑ ፈጣሪ አተው እዘንልን መግስትስ ማዘኑን ትቷል

  • @user-sc8jr5vj8v
    @user-sc8jr5vj8v Před 9 měsíci

    አረተወነባክሕ

  • @hhhgh4879
    @hhhgh4879 Před 9 měsíci

    አልገበኛም