Anchor Media የፋኖ ድሎች፥ የ2ቢሊየን ዶላር ስምምነት ተሰረዘ፥ የህወሀት ይቅርታና የወረራ ሙከራ፥ የአብይ የእውር-ድንብር አካሄድና የኢትዮጵያ መከራ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 06. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @mesaymekonnen5
    Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Komentáře • 291

  • @user-dn7xy3cn8w
    @user-dn7xy3cn8w Před 22 dny +49

    የእስራኤል አምላክ የህልውና ታጋዮች አገራችን በጃቸው ያስገባት ድሉ ለፋኖ ይሁን

    • @mare7241
      @mare7241 Před 15 dny +1

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @mare7241
      @mare7241 Před 15 dny

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @mare7241
      @mare7241 Před 15 dny

      Mhrsawysacnal❤❤❤braswymtmamnaydnmgzalwlulm

    • @mare7241
      @mare7241 Před 15 dny

      Lbystahwtwahwewndma❤❤❤❤❤❤

  • @SalomonanGeaw
    @SalomonanGeaw Před 22 dny +35

    እናከብራችሁ አለን ወንድሞቻችን እና ጋዘጤኞቻችን መሳያ አንከር ሚድያ እናግዝ🙏🙏🙏

  • @atitegebtesema2878
    @atitegebtesema2878 Před 22 dny +22

    የአብይ አህመድ ራስ ምታቶች የኢትዮጵያ ውድ ልጆች በርቱ እግዚአብሔር ከእውነት ጋ ነው

  • @meba1792
    @meba1792 Před 22 dny +6

    ፋኖ ፋኖ የጀግኖች ጀግና ነው
    ድል ለፋኖ💪🏾💪🏾💪🏾

  • @user-el5go6gy9r
    @user-el5go6gy9r Před 22 dny +9

    ደረጅ. እና መሳይ ጅግናወች ናችሁ በርቱ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před 22 dny +9

    ሰላም ደሬ እና መሳይ🙏🏾♥️♥️

  • @muhammadmusa6691
    @muhammadmusa6691 Před 22 dny +39

    ድል ለጀግናው
    ለአማራፋኖ

    • @Samitrghh
      @Samitrghh Před 21 dnem

      በትግራይ ክልል በማይ ፀብሪ ማይ ካድራ ሀዲ ኳላ ፀልምት ሁመራ ማይ ሎሚን አማራ አብይ የኔ መግስት ነው ብሎ ከብልፅግና ጋር ተባብረው የትግራይን ህዝብ ገለው ዘርፈው ጀኖሳይድ ፈፅመው በጅምላ ገለው ቀብረው አጣሪ ኳሚቴ ሲመጣ የቀበሩትን እሬሳ አውጥተው እሬሳው ላይ አሲድ ነስንሰው አቃጥለዋል ብዙ ግፍ ፈፅመዋል መሬት ወረዋል ምራብ ትግራይ ደቡብ ትግራይን ጨምረው ወረዋል የቤር ቤረሰብ ነግ በኔ ብለ እዬን ልትቃወም ይገባል😮 ከእውነት ጎን መቆም አለብህ😮

    • @seniduteklu4935
      @seniduteklu4935 Před 21 dnem

      ​@@Samitrghh😂😂😂😂

  • @zerayephrem262
    @zerayephrem262 Před 22 dny +13

    እንኩዋን በሰላም መጣችሁ

  • @melkamuabebaw8669
    @melkamuabebaw8669 Před 22 dny +9

    ድል ለፋኖ

  • @HabtamuGebeyehu-wr3pn
    @HabtamuGebeyehu-wr3pn Před 21 dnem +4

    ድል ለጀግናው ፎኖ

  • @TitaLema-bf3yz
    @TitaLema-bf3yz Před 22 dny +14

    Welcome የኛ ጀግኖች

  • @Sara-kr9xn
    @Sara-kr9xn Před 22 dny +4

    እግዚእብሄር ክተገፍት ጋር ይሁን ❤፣አሜን🙏

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 Před 22 dny +18

    እንኳን ደህና መጣችሁ ደሬ እና መሳይ ድል ለአሳረኛው ፋኖ 👏👏👏🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @user-vi5ve6rs9i
    @user-vi5ve6rs9i Před 22 dny +5

    ዲል ለአማራ ፋኖ

  • @HalenaberaHalenabera
    @HalenaberaHalenabera Před 21 dnem +3

    ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪💪💪

  • @yohanishabite
    @yohanishabite Před 22 dny +3

    ❤❤❤❤ድል ለተገፋው አማራ ህዝቦች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fm6qg4cs9y
    @user-fm6qg4cs9y Před 21 dnem +1

    This is great dialogue. Thanks for Mesay & Dereje. It was an informative discussion! keep up the good work!

  • @AlulaAlula-rt2tf
    @AlulaAlula-rt2tf Před 21 dnem +1

    ለምናያቹ ክብር ይኑራቹ ብዙ አትዋሹን

  • @jowaheratsebha
    @jowaheratsebha Před 22 dny +2

    በርቱልን🙏❤️

  • @-eshetuseid4345
    @-eshetuseid4345 Před 22 dny +4

    በርቱ

  • @nmrnbzethiopiaabyssinia7602

    Fano 💚💛❤️💪💪💪

  • @Habeshaking
    @Habeshaking Před 17 dny

    ከሲዳማ ብሄር ፋኖ ነኝ

  • @MengstuMengstu-rg2lv
    @MengstuMengstu-rg2lv Před 22 dny +5

    ጀግኖች

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 Před 22 dny +2

    Thanks to you Messay and Dere, Justice to the oppressed mistreated Amara people and the all Ethiopian citizens!?Your day and night efforts May The Almighty God see and reward Ethiopia with success? Victory to FANO and the country Ethiopia! 🙏

  • @negwajemal3662
    @negwajemal3662 Před 21 dnem +2

    ሁለቱ ጀግኖች በርቱ

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt Před 22 dny +11

    ላይክ ሼር አትርሱ እባካችሁ❤🎉

    • @fekab5672
      @fekab5672 Před 21 dnem +1

      እኔ አልረሳም ኤልሲና

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt Před 21 dnem

      @@fekab5672 አውቃለሁ የኔ ደግ

  • @mamebekele4484
    @mamebekele4484 Před 22 dny +2

    በጣም ቆንጆ ትንተና ነበር ደሬ እና መሣይ🙏

  • @amsaleatraga1929
    @amsaleatraga1929 Před 22 dny +2

    thank you so much you guys are professional journalist

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 Před 22 dny +4

    ሰላም ወገኖች

  • @birhanukinde6197
    @birhanukinde6197 Před 21 dnem +2

    የእስራኤል አምላክ ይረዳናል ፋኖ ያሸንፋል አማራነት ከፍ ይላል

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 Před 22 dny +4

    😭😭😭😭 አይወገኔ አይስደት ክፉ ደሬ ህዝብ በድሮን ከሚጨፈጭፍ አብይ አህመድ በስደት ሌለቁ ኢትዮጵያውየን የሀዘን መግለጫ አይጠበቅም ነፍሳቸውን ይማረው እህ

  • @mahletayalew7476
    @mahletayalew7476 Před 21 dnem +6

    ደስ የሚል ዘገባ ወንድሞቻችን ኑሩልን 🙏😍😍

  • @user-pl9jd1ql9u
    @user-pl9jd1ql9u Před 22 dny +5

    ወንድማችን ላስተላለፍከው ጥሪ ከልብ
    እናመሰግናለን የፋኖን ድል ለመስማት ያብቃን
    አሜን

  • @yohanneszerazion1614
    @yohanneszerazion1614 Před 19 dny

    መሴሴሴሴደሬሬሬሬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የህዝብ ሊጆች

  • @ethiomediatube7752
    @ethiomediatube7752 Před 21 dnem +1

    መሳይ👍👍👍💪💪🇨🇬🇨🇬

  • @user-dh7qf3xd7o
    @user-dh7qf3xd7o Před 21 dnem

    መአት እየጠራችሁ አይደለም ፤ ያለውን እውነት ነው ያቀረባችሁት ፣ እናመሰግናለን ፡፡ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ያስባት ፡፡

  • @solomon3431
    @solomon3431 Před 21 dnem

    🙏“የአባቶቻችሁ አምላክ እግዚአብሔር በዚህ ቁጥር ላይ እልፍ አእላፋት ይጨምር፥ እንደ ተናገራችሁም ይባርካችሁ።”
    ዘዳግም 1፥11🙏

  • @ENDALKACHEWYALEW-dn8zo
    @ENDALKACHEWYALEW-dn8zo Před 21 dnem +1

    ተባረኩ

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 Před 22 dny +2

    Well came mesay mekonnoen & Dera 🙏❤️❤️

  • @tesfay9463
    @tesfay9463 Před 17 dny

    Mesay we Tegaru never forget 95 to 1000000

  • @eskedardesta5197
    @eskedardesta5197 Před 22 dny +1

    ❤❤❤ በርቱ

  • @teshomeabrahim2230
    @teshomeabrahim2230 Před 22 dny +1

    በርቱልን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SenaitMale-lx8vs
    @SenaitMale-lx8vs Před 22 dny +1

    ይሕ ሰው ሕፃን ነው መሰለ መሳይ በስሩ ያሉ ሁሉ ሕፃን ናቸው ፕሬዝዳንት አይድሉም ሕፃን ስለ ሆኑ ማስወገድ አለብን እግዚአብሔር አምላክ ብቻ በቃን ይበለን በሕፃን መምራት

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 Před 18 dny

    Mesay blessed 💚💛❤️

  • @kemelewf1531
    @kemelewf1531 Před 21 dnem

    Well done, You Guys.

  • @waseTafy
    @waseTafy Před 22 dny +6

    ፋኖን ብቻ እየመጡ ነው ለማስጨረስ ነው ሁልህም ተነስ

  • @sabagebremariam3697
    @sabagebremariam3697 Před 22 dny +4

    Bertu

  • @iframgabrielasfaw675
    @iframgabrielasfaw675 Před 22 dny +2

    ያሳዝናል !!

  • @yewbdarchekole4775
    @yewbdarchekole4775 Před 20 dny

    thank you 🙏🙏🙏👍

  • @siumtekeste4784
    @siumtekeste4784 Před 22 dny +7

    ጀግኖች አይዛቹ ዲል የማይቀር ነዉ❤👍👍👍💪💪💪

  • @temesgenlove9642
    @temesgenlove9642 Před 22 dny +5

    ❤❤❤❤

  • @DasashiDas
    @DasashiDas Před 17 dny

    እናመሰግናለን ኮኮቦች ❤❤❤❤

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn Před 22 dny +2

    መሳይ መኮንን ደረጄ ሀብተወልድ 🙏🙏🙏🙏

  • @Hiwot-qj8hk
    @Hiwot-qj8hk Před 22 dny +2

    ደሬ መሳይ ይመቻችሁ

  • @DemlieAyalew-yl5cp
    @DemlieAyalew-yl5cp Před 21 dnem +1

    ፋኖ ድል ያደርጋል የታወቀ ነው

  • @amarefetene6300
    @amarefetene6300 Před 22 dny +2

    የዳንኤል ክብረት መጨረሻው ምን ይሆን ግን 🤔

  • @berhanuwondimu3876
    @berhanuwondimu3876 Před 20 dny

    Victory for truth holder!!!

  • @YohannesDesita
    @YohannesDesita Před 21 dnem

    ❤❤❤Good

  • @binizmelekot2911
    @binizmelekot2911 Před 22 dny

    Great discussion. Keep up the good work!

  • @jemijemi2710
    @jemijemi2710 Před 22 dny

    በርቱ ጀግኖች

  • @hayatebrahim3061
    @hayatebrahim3061 Před 21 dnem

    ደሪ እና መሳያችን በርቱ እንወዳችሁለን❤❤❤

  • @wmym
    @wmym Před 21 dnem

    ሁለት ከባድ ሚዛን ነጻ ጋዜጠኞች በሚታመኑ መረጃዎችና ትንታኔዎች አንነሻችሁን:: እግዚአብሄር ይስጥልን::

  • @mikewoundy5297
    @mikewoundy5297 Před 22 dny +1

    You're right

  • @SelamBekele-li4xr
    @SelamBekele-li4xr Před 19 dny

    ጀግኖቹ መጡልህ 💚💛❤️
    እብይ አህመድ
    መውደቂያህ ቅርብ ነው

  • @EmawyeEmawye
    @EmawyeEmawye Před 19 dny

    አማረ✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋❤❤❤❤💛💛💛💛💚💚💚

  • @user-kp9wp2fe1x
    @user-kp9wp2fe1x Před 21 dnem

    ሠላም መሠይ እና ደሬ አገላለፃችሁ ደስ ይላል በርቱ❤❤❤

  • @frewinigirmai1473
    @frewinigirmai1473 Před 21 dnem

    😢እግዚአብሄር ለመላ የአፍሪካበቀንድ ከርሃብና ከውግያ ይጠብቀን ክመናል በዚህችግሮች ።ለምታደርጉት ሁሉ እግዚአብሄር ያግዛቹ ።

  • @HalenaberaHalenabera
    @HalenaberaHalenabera Před 21 dnem +1

    አብይ የመጣው ህዝብ ለመጨረስ ነው የኢትዮጵያ ሕዝብ ሁሉ በሃር ብዉጠው ደስተኛ ነው እግዝአብሔር የሰው ደም ይፍረድበት አሜን አሜን አሜን

  • @semegnlive9044
    @semegnlive9044 Před 22 dny +1

    ባለ ቅኔው ደረጀ
    እንኳን ደህና መጣህ

  • @abatefamily1756
    @abatefamily1756 Před 22 dny +2

    🙏🙏🙏

  • @user-ui5xy1zu7b
    @user-ui5xy1zu7b Před 22 dny

    ህወሃትና ብልፅግና እስካሉ ድረስ ኢትዮጵያ ከመፍረስ አትድንምና ሁሉም ኢትዮጵያዊ ለራሱ ሲል ይታገላል ።

  • @thomaskemba40
    @thomaskemba40 Před 21 dnem

    ፈጣሪ ሆይ ይህችን ሀገር ፈዉስ፡፡

  • @tilahunamera5999
    @tilahunamera5999 Před 22 dny +1

    Jeginachin Yewunet sew bertulin

  • @dkm1666
    @dkm1666 Před 22 dny +1

    ፖለቲካ ጥሩ ነው ዘረኝነት ሲጨመርበት ግን አስቀያሚ ነው

  • @adugnabelay1574
    @adugnabelay1574 Před 21 dnem

    Guys never think about any critics against you. Millions of Ethiopians are eagerly waiting for you to hear your truthful fact.

  • @AbdbrAhdhd
    @AbdbrAhdhd Před 22 dny +1

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ui5xy1zu7b
    @user-ui5xy1zu7b Před 22 dny +1

    እኔ እኮ በኢትዮጵያ ህዝብና ምሁር ጭንቅላት ውስጥ ምን እንደተቀበረ አይገባኝም። ኦሮሞው አማራው ትግሬው ሌላውም ምሁሩ ምን ነካው። ሁሉም ሆ ብሎ መነሳት አለበት ።ፋኖን መደገፍ ህዝባዊ አመፁን ማቀጣጠል ያስፈልጋል ።

  • @DasashiDas
    @DasashiDas Před 17 dny

    ፈጣሪየ ሆይ የተገፍዉን ህዝብ አንተ ነፃ አዉጣን እስከመቸ 😢😢😢

  • @luelyene8913
    @luelyene8913 Před 22 dny +5

    በተለይ በሌላው ክልል የምንኖር ከቻልን ከፋኖ ጎን እንቁም ካልቻልን ከአብይ ጎን ቆመን የተገፋው አማራ ላይ ጥቃት ባናደርስ ደስ ይላል ። ድል ለጀግናው ፋኖ!!!

  • @MakonnenAssefa
    @MakonnenAssefa Před 20 dny

    Kefte,afe

  • @netsanetbelay5451
    @netsanetbelay5451 Před 21 dnem

    ዋው

  • @kezira4
    @kezira4 Před 21 dnem

    ❤❤❤

  • @Ja-yu7sg
    @Ja-yu7sg Před 21 dnem +1

    🔴 የትግራይ መረጃ ትክክል ነው
    ስራ የለም ሚላስ ሚቀመስ በጣም ችግር ነው ወጣቱ ስድትን መርጧል
    ህወሃት ማንንም ለመውረር አቅም የለውም ለራያዎችም ንገሩ ሆ ብለው ተነስተው ቢያባሯቸው ይችላሉ ህወሃት ምላስ ብቻ ነው የቀረው

  • @engedaworkmeshesha3406
    @engedaworkmeshesha3406 Před 22 dny +6

    መሳይ እንዲሁም ደረጀ እንኮን ወደ ኣንከር ሚድያ በስላም መጣችሁ::

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 Před 22 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @masrashamangist
    @masrashamangist Před 22 dny

    ዱርቤቴ አያሌው መኮነን ትምህርት ቤት የአመራር መተኛና የወታደር ካምፕ አድርጎታል ብልፅግና

  • @user-up9lx9yp2r
    @user-up9lx9yp2r Před 22 dny +1

    ግዴታ የተናገርካቸዉ አገር የሚኖሩት ካላደነቁ ችግር አለ ነዉ ምትለዉ ተሳስተሀል

  • @SmilingGreyCat-mq2of
    @SmilingGreyCat-mq2of Před 21 dnem

    Bertu.

  • @RadiyaaliyuDetebo
    @RadiyaaliyuDetebo Před 21 dnem

    Both of u ar the great

  • @SenaitMale-lx8vs
    @SenaitMale-lx8vs Před 22 dny

    እግዚአብሔር አምላክ ብቻ ለአገራችን ሰላሙን ይስጥልን ጊፈኛና አስጨናቅውች በእግዚአብሔር ስም እንለምናለን ለፍርድ እንዲቀርቡ ፍኖ እንዳሽናፍ እነዝን ብልጽግና ካድር የነበሩትን ሁሉን ከአራቱ አቅጣጫዎች ለፈሪድ ይቅርብ መሳይና ዴሬ አድራ ለፍኖ ይሕን ሃሳብ ንግሩ እግዚአብሔር አምላክ ከናንተ ጋር ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @bisratwoldesenbet4052
    @bisratwoldesenbet4052 Před 22 dny +2

    10/08/2016 - 06/10/2016
    ታላቁ አምላካችን እግዝብሔርም ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡
    Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils.
    አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!

  • @abebe7532
    @abebe7532 Před 19 dny

    And sew betara
    Aysemam kalu
    Esti hulachum
    Fano fano belu‼️😁💪💚💛❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌅🌅🌅🌅🌅🌅🌅🌅🌅🌅🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @simegntigneh4460
    @simegntigneh4460 Před 21 dnem

    በኢትዮጵያ እንደ ሌሎች ሃገራት መንግሥታት በተቻላቸው አቅም ሁሉን ዜጎች በእኩልነት፣ በአንድነትና በሠላም እንዲኖር እንደሚያደርጉት ዓይነት ሳይሆን ያለው፣ ጥቂት ከሃዲዎች በጎጥ ተደራጅተው በጎጣቸው ሥም አንድን የህዝብ ክፍል በተለይም የአማራውን ተወላጆች ለማጥፋት እየገደሉ፣ እየጨፈጨፉ፣ ቤቱን እያፈረሱ፣ ሃብት ንብረቱን እየዘረፉ፣ በተለይም ይህ የህዝብ ክፍል በብዛት በሚኖርበት ቦታ ላይ ጦርነት አውጀው፣ በራሱ ሃብት በተገዛ የጦር መሣሪያ ሠላማዊውን ህዝብ እየገደሉ የሚገኙ፣ ከውጭ ጠላት በላይ በዜጎች ላይ ወንጀል የሚፈፅሙ፣ የህዝብ ፀር የሆኑ የገዳይና ዘራፊ ቡድን ስብስቦች "መንግሥት" ብሎ መጥራት ትክክል አይደለም።

  • @ketselazelalem1646
    @ketselazelalem1646 Před 22 dny

    ደሬ ም/ሳጅንን ኩኩሳን ሰላም በልልኝ

  • @solomon7899
    @solomon7899 Před 22 dny

    You guys are right on Abiy , but also tell us about Isaias too

  • @Eteneshasefa-kh7gj
    @Eteneshasefa-kh7gj Před 22 dny +1

    ሰላም መሳይ ድል ለፋኖ ሞት ለጥቁር ናዚዎች አብይዚም ይውደም

  • @DemlieAyalew-yl5cp
    @DemlieAyalew-yl5cp Před 21 dnem

    እያዩ ፈንገሥ በጣም አሥተማሪ ነበር መበረታታት ሲገባው በመታገዱ አዝነናል

  • @birhanafework9450
    @birhanafework9450 Před 22 dny +1

    Dil le geginawu amahara fano

  • @waseTafy
    @waseTafy Před 22 dny +1

    መከላከያው ፋኖዎችን ለመቀላቀል ይፈልጋቸው ጀመር ለምን አላማ ስለሌለው እረፍት ያገኛሉ

  • @user-dt2op6mr9m
    @user-dt2op6mr9m Před 21 dnem

    ለዚህ ሁሉ ወንድም ከወንድሙ ወዘተ----የርስ በርስ ግጭት ወንድሙን መግደል ሕወሓት ተዋልዶ እንደገመድ የተሳሰረን ሕዝብ በቋንቋ በክልል ከፋፍሎ እያባላ ሀገር ቆርሶ የባህር በር አስወስዶ አብዛኛው ሠራተኛ በሚከፈለው ደመወዝ መመገብ መገልገል እንዳይችል በዜግነቱ የራሱ መኖርያ ቤት እንዳይኖረው ተደርጎ የተሰራ ነው ሌሎችም ያልተጠቀሱ በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ክፉ ድርጊት በፖሊሲ በሕግ ደንግገው አሁንም ካለፈው ባለመማር ሕዝብ እያስቃዩ ነው።ልቦና ይስጣቸው።