የጊዜአችን መከራ የሚፈታበት ምስጢር! - የተስፋ ትምህርት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 07. 2021
  • የጊዜአችን መከራ የሚፈታበት ምስጢር! - የተስፋ ትምህርት
    በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ
    ቅንብር:- e-BZ Solutions
    July 2021
    Washington DC

Komentáře • 228

  • @selinanegayemeberehanberya
    @selinanegayemeberehanberya Před 3 lety +49

    ሰላም እዴት ናችሁ መምህር እህቶቼ ወድሞች ወድ የተዋህዶ ልጅች እዴት ዋላቹሁ በጸሎት አስብኝ አገራችን ኢትዮጵያን ፈጣሪ ይጠብቅልን በሳውዲ እስር ያሉትንም መፅናናትን እመኛለሁ ሰላም ቆይሉኝ👏🤲🤲🤲🤲🤲

    • @selamawitbefekadu3138
      @selamawitbefekadu3138 Před 3 lety +1

      Amen 🙏❤️!!

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ጤና ከነቤተሰብሆ ይስጥልን

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 Před 3 lety +22

    የተወደዱት የተከበሩት መምህራች የሚስተምሩት
    የሚዘሩት ዘር ፍሬ ያፈራ ዘንድ እግዚአብሔር
    ቅዱስ ፍቂዱ ይሁን አሜን 🤲🙏🤲🙏🤲🙏🤲🙏🤲🙏🤲🙏

  • @weynshetgelana3252
    @weynshetgelana3252 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጸሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም አባታችን

  • @abaybahrain8757
    @abaybahrain8757 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ክብር ምስጋና ይግባው እግዚአብሔር

  • @firehiwotejigu2733
    @firehiwotejigu2733 Před 3 lety +1

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን

  • @meryadoney4268
    @meryadoney4268 Před 3 lety +1

    መምህርችን አሜን አሜን አሜን መምህርችንአሜንአሜን

  • @azmeruaynalem8750
    @azmeruaynalem8750 Před 3 lety +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @bruktitekefelew5633
    @bruktitekefelew5633 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ይስማልን እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @tewodrosnegere2516
    @tewodrosnegere2516 Před 3 lety +15

    ለእናታችን ቅድስት ማርያም የተሰጠች ;በቅዱሳን ጸሎት በሰማዕታት ደም ከወራሪ ጠላትና ከመናፍቃን ተጠብቃ የቆየችውን አገራችን ኢትዮጵያን ድንበር ጥሶ ከሚመጣ ጠላት ጠብቀህ በመካከላችን በልዩ ልዩ ምክንያት የሚፈጠረውን መለያየት አስወግደህ ሕዝብህን በፍቅር በአንድነት ታስተሳስረን ዘንድ እንለምንሀለን።

  • @user-sd1kh7hg5q
    @user-sd1kh7hg5q Před 3 lety +1

    አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @user-yj3ie6um7e
    @user-yj3ie6um7e Před 3 lety +1

    አሜንንን የቅድሳን በረከታቸው ይደርብን

  • @user-ms4hr1oq3d
    @user-ms4hr1oq3d Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜንቃለ ህየወት ያሰማልን

  • @user-ed6rc3fp2l
    @user-ed6rc3fp2l Před 3 lety +1

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey2769 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን መምህር የቃሉ ባለቤት ቃለህይወት ያሰማልን በነገሮች እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን

  • @selamlegese3983
    @selamlegese3983 Před 3 lety

    Amen Amen Amen እረሶንም ይባርክልን አሜን ቃለ እግዚአብሔር ያሰማልን

  • @bezualemabebe3019
    @bezualemabebe3019 Před 2 lety

    አሜን፡አሜንአባታችንቃለሕይወትያሰማልን።አቤቴበፀሎትአስቡኝ።

  • @tshaymekuria4665
    @tshaymekuria4665 Před rokem

    አሜን አባታችን መምህራችን በእውነት በእድሜ በፀጋ በጤና አምላክ እስራኤል አብይ ይጠብቅልን

  • @midanwerku6530
    @midanwerku6530 Před 3 lety +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ

  • @mariamethoop6884
    @mariamethoop6884 Před 3 měsíci

    አሜን አሜን አሜን እኳን ደህና መጡልን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @aishaziyadi3643
    @aishaziyadi3643 Před 3 lety

    አቤቱ የሆነብንን ተመልከት አባት ሆይ 😭😭😭😭😭😭

  • @aynadisamsalu4906
    @aynadisamsalu4906 Před 3 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @user-or3nr1hq6j
    @user-or3nr1hq6j Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ፫ ጌታ ሆይ ተስፋየን ህያው አድርግልኝ 😭🤲 አባታችን ፀጋ እግዚአብሔር ያብዛልዎት 🙏

  • @ethiopianlucia
    @ethiopianlucia Před 3 lety

    አሜን አባታችን ወንድማችን ዶ/ር ዘበነ ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን

  • @user-bd3gv1ce4t
    @user-bd3gv1ce4t Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን!!!

  • @asmelash4029
    @asmelash4029 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ልኡል እግዝአብሄር ይክበር ይመስገን ቃለሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን የኛ እንቁ መህምራችን

  • @user-jx3sq1zp6u
    @user-jx3sq1zp6u Před 3 lety

    አባታችን መምህራችን ዶክተር ዘበነ እግዚአብሔር በጸጋና በጤና ይጠብቅልን አሜን🙏 ለኔም ቤተሰቦቼ ልጆቼ በጸሎትዎ አስቡን አሜን🙏🙏🙏

  • @tsedalegemeda4124
    @tsedalegemeda4124 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን
    ቃል ህይወት ያሰማልን
    እበታችን

  • @kokobteferi5168
    @kokobteferi5168 Před 3 lety

    አባታችን ቃለሂወትን ያሰማልን እረጂም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን አሜን ፫እግዚአብሔር ኢቶጲያን ይጠብቅልን

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 Před 3 lety +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @fasikamokenen1426
    @fasikamokenen1426 Před 3 lety +6

    አሜን!! መምህር በፀሎት አስብኝ አገራችንን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይባርካት ሰላሙን ያውርድልን በስደት የለነውንም ለአገራችን ያብቃን🙏🙏🙏

  • @orthodoxtube-6612
    @orthodoxtube-6612 Před 3 lety +9

    እንኳን ደህና መጣችህ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ሕዝቧን ይባርክ
    ፦ለሁላችሁም ቤተኞች አዲስ ገፅ ከፍተናል ኑ አብረን እልልታ እናብዛ በዝማሬ
    ፈጣሪያችንን እናመሥግን

  • @yeshitsegaye4984
    @yeshitsegaye4984 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን

  • @eduedom8403
    @eduedom8403 Před 3 lety

    ውድ አባታችን መምህራችን ቡራኬዎ ይድረሰን ቃለህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋ አብዝቶ ይስጥልን ከነ ውድ ቤተሰቦዎ ጋ ኑሩልን እርሶን የሰጠን ልዑል እግዝአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን🙏

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse7141 Před rokem

    አሜኖ አሜን አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን ፀሎቶው አይለየን

  • @fekertaethiopia9015
    @fekertaethiopia9015 Před 3 lety +1

    ቃለሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zinabekubi627
    @zinabekubi627 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን መምህር እድሜወን ሉእል እግዚአብሔር ያርዝምልን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @zainashzai9036
    @zainashzai9036 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን እኔኒም ወለተ ማርይምነ በፀሎት አሰቡኝ

  • @asterhaile8145
    @asterhaile8145 Před 3 lety

    አሜን፫ ቀለህይወት የሰመልን መምህረችንበፆሎት የስብኝ ወለተስለሴ

  • @abaybahrain8757
    @abaybahrain8757 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን አባቴ

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን በእውነቱ ቃል የለኝም በጣም በጣም ምርጥ አስተማሪ ነህ መምህር ዶክተር ዘበነ ስብከቶችህ ልብን ይለውጣሉ እናም ተለውጫለው #እግዚአብሄር ይመስገን 👏👏⛪️💠💠

  • @birhanedegefa5700
    @birhanedegefa5700 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲 ቃላ ህይዋትን ያሳማልን🙏🙏🙏

  • @netsanetbiset7
    @netsanetbiset7 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥልን!!!!

  • @user-vo4uz8cc8e
    @user-vo4uz8cc8e Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ይስጠን 🙏✟✟💒💒💚💛♥

  • @beyenechfej7312
    @beyenechfej7312 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን⛪☝🇪🇹🙌

  • @user-ko3gz3us7e
    @user-ko3gz3us7e Před 2 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር አምላክ በፀጋውን ያብዛሎት እኛም የሰማኖን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን

  • @rigatdesita1826
    @rigatdesita1826 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂት ያስማልን እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 Před 3 lety

    አሜን አባታችን ቃለ ሕይዎት ያሰማልን🙏

  • @tiblesttiblest6469
    @tiblesttiblest6469 Před 3 lety +1

    Amen amen amen kal yiwet ysmalen

  • @adugnahailu7878
    @adugnahailu7878 Před 3 lety

    መምህር የጭንቀቴ መድሀኒት ነዎት እግዚአብሔር በእርሶ ላይ አድሮ እያፅናኑን ነው ያሉት ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤና ሰላም ይስጥልን

  • @kedestemeberatu4843
    @kedestemeberatu4843 Před 3 lety

    +++ አሜን.አሜን.አሜን.+++ቃለ ህይወት ያስማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን እረጅም እድሜ ክጤና ጋር ያድልልን አባታችን ለመምህራችን ያገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክሎት ሁልም በቤቱ ያኑሮት የኛ እንቁ አባታችን ሁልም ተጨናቅ አባታችን ልኡል እግዚአብሔር ጤበቃው አይለዮት ብተስቦትን ሁሉ ይጠብቅሎት አሜን

  • @fikertegebremichael9036

    በስም አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ፫
    ሰላም ለእርሶ ይሁንልን መምህራችን መምህር ዶ/ር ዘበነ
    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን ይባርክልን🙏🙏🙏

  • @makdabirtukan7046
    @makdabirtukan7046 Před 3 lety

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-ut9hr1ry9u
    @user-ut9hr1ry9u Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አቤቱ አቤቱ አምላክ ሆይ የቅደሳን አባት አገራችንን ህዝባችንን። ጠብቅልን መምህሬ የሚያጸናና ቃሉን ያዝንብልህ። ያንተ ትምህርት ያበረታናል በርታልን አሜን

  • @sabahabte8948
    @sabahabte8948 Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን አልፋዎ ኦሜጋ እሱ ጌታችን መድሃኒታችእየሱስ ክርስቶስ ነው

  • @wiaamcell4609
    @wiaamcell4609 Před 3 lety

    ቃል ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible6830 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ኣባቴ ቃለ ሕይወት ያሳማልን በፀሎት ኣይርሱን!!!!!

  • @user-kk1qh8ie6m
    @user-kk1qh8ie6m Před 3 lety +1

    አሜን 🙏🙏🙏

  • @user-dt3nu8pl2g
    @user-dt3nu8pl2g Před 3 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ያስበን ክፋት በደላችንን አይመልከትብን

  • @mulumulu227
    @mulumulu227 Před 3 lety +1

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @fanosleta3500
    @fanosleta3500 Před 3 lety

    ቃል ህይዋትን የሰማልን አባታችን

  • @user-gy7ub1js5k
    @user-gy7ub1js5k Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @user-fx4sg5jm8j
    @user-fx4sg5jm8j Před 3 lety +3

    አባታችን እኳን ደህና መጣህ በፆለት አትርሱን አባቶች

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew3612 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ

  • @salemsalem1367
    @salemsalem1367 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @ferewyninegash341
    @ferewyninegash341 Před 3 lety

    አሜን!
    አምላካችን ማስተዋልን ይስጠን በቃሉ በቤቱ ያፅናን!እመብርሀን ያስራት ሀገርሽን ኢትዮጵያን ባርኪ እኛንም ልጆቿን ከመጣብን ከባድ ፈተና አውጭን ፍቅርን መተሳሰብን ስጭን!
    መምህራችን አባታችን ባንተ ላይ አድሮ የመከረን ያስተማረን እግዚአብሔር ይምስገን!
    ቃለሕይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ!

  • @yosefyilma258
    @yosefyilma258 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን መምህር በረከትሆ ይድረሰን

  • @dinkobmobile5142
    @dinkobmobile5142 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን መምህርችን

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 Před 3 lety

    Amen amen amen amen amen amen amen 🤲❤🙏

  • @meryadoney4268
    @meryadoney4268 Před 3 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀሎት አሰብኝ።

  • @aynoderar4148
    @aynoderar4148 Před 3 lety

    መህምር ቃለህወት የሰማልን አሜን በፀልት አስቡን ህሩተ ስላሳ

  • @teklitafeworki5071
    @teklitafeworki5071 Před 3 lety

    በፀሎት ያስቡን አሜን

  • @asnakk4380
    @asnakk4380 Před 3 lety +1

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ሁሉን ለበጎ ነው እያልን በፀሎት እንበረታ ዘንድ እግዚያአብሄር ይርዳን ሀገራችን ሰላም ያውርድልን

  • @alemasefa4064
    @alemasefa4064 Před 3 lety +1

    አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ረጅም የአገልግሎት ዘመን ያድሎት

  • @habibahabiba6827
    @habibahabiba6827 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን

  • @NewNew-dk3up
    @NewNew-dk3up Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን አባታችን

  • @asdfglkjh5103
    @asdfglkjh5103 Před 3 lety +1

    Amen Amen Amen kale hiwote yasmalene Abatachin Egzebar ye Agalgelote Edma yebarqachu la Agarachen salamun yesxane 🙏🙏🙏🤲🤲🤲👏👏👍👍💒💒💒

  • @serkalemnegash6804
    @serkalemnegash6804 Před 3 lety

    አሜን መምህራችን🙏🙏🙏❤❤❤

  • @ljizaj1107
    @ljizaj1107 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ፫ ።

  • @asterbekele8444
    @asterbekele8444 Před 3 lety

    አሜን የቅዱሳን ጻድቃን ሰማዕታት አገራችንን ይታደጉልን:ይቅር ይበለን:: አሜን:::

  • @alemtsehaynigusu4106
    @alemtsehaynigusu4106 Před 3 lety

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏

  • @usamaabdurahman2041
    @usamaabdurahman2041 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን ::

  • @najat4665
    @najat4665 Před 3 lety

    እንኳን ሰላም መጡልን መምህራችን

  • @netsanetgetaw9125
    @netsanetgetaw9125 Před 3 lety +2

    አሜን.አሜን.አሜን:🙏🙏💙🙏ቃለህይወት:ያሠማልን:መምህር፣እድሜና:ጤና:ይስጥዎት💚💛❤️እግዚያብሔር:እናት፣ኢትዮጲያን:ሀገራችንን:ይጠብቅልን🇪🇹

  • @user-wg8tn2vj7o
    @user-wg8tn2vj7o Před 8 měsíci

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @user-ys6vv7fr1n
    @user-ys6vv7fr1n Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማል በዕድሜ በጤና ይጠብቅለን

  • @mulumulu227
    @mulumulu227 Před 3 lety

    አሜን አባቴ

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 Před 3 lety +1

    እውነት ነው የዘለዓለም አምላክ እግዚአብሔር ብቻ ነው

  • @saraalebanon4797
    @saraalebanon4797 Před 3 lety +1

    Ameen Ameen Ameen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @rgormse
    @rgormse Před 3 lety

    Amen amen amen amen 🙏

  • @zakyatessema9931
    @zakyatessema9931 Před 3 lety

    Amen amen amen kale heyewote yasemalen memeherachen

  • @kiyaferissa1362
    @kiyaferissa1362 Před 3 lety

    Amen amen amen segahun yabezalin abatachen

  • @sffsddff3894
    @sffsddff3894 Před 3 lety

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Birtukan21
    @Birtukan21 Před 3 lety +5

    "ኒዒይ እመቤቴ ማሪያም ሆይ!
    😭 ኦ! ወዮ ትተይን ይሆን
    😭 ኦ! ወዮ ትንቂን ይሆን
    😭 እንግዲህ ጭንቀታችንን
    😭 ለማን እንነግር ይሆን ?

  • @emoshetdegf6665
    @emoshetdegf6665 Před 3 lety

    Amen.Amen.Amen kalehwot yasemalin memehr segawn.yabezal Egizabehr

  • @tadushocha7389
    @tadushocha7389 Před 3 lety

    Amen Amen Amen Kal hywat Yasemalen Mahmerachen Erjam Edman Tena Abezto Ysetelen

  • @user-gu1ds6zu5k
    @user-gu1ds6zu5k Před 3 lety

    እግዚሀቤርይመስገንአሜን

  • @davebisrat3827
    @davebisrat3827 Před 3 lety

    Amen amen amen 🙏🏾 ❤️❤️❤️❤️