ልብን የሚነካ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አዲስ ድንቅ መዝሙር በዘማሪ መሪ ብሩክ ጌትነት አዳዲስ ዝማሬዎቼ እንዲደርስዎ ሰብስክራይብ ያድርጉ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024

Komentáře • 96

  • @zinashgedamu1223
    @zinashgedamu1223 Před 2 měsíci

    ዝማሬ መላክትን ያሠማልን በዉነቱ እጅግ ደስ እሚል መዝሙር በርታ ወድማለም❤❤❤❤❤❤

  • @user-kv9lm4hr1t
    @user-kv9lm4hr1t Před 6 měsíci +3

    ምንኛ መመረጥ ነው ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እመ ብርሀን ከነ ልጇ ፀጋውን ታብዛልህ በቤቱ ያፅናህ ቀሪ ዘመንህን እግዚአብሄር ይባርክልህ 😢😢😢😢😢

  • @fikrtegesite9726
    @fikrtegesite9726 Před 21 dnem

    ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብህር ፀጋውን ያብዛልህ ❤😪🙏

  • @user-kr1tt6gk1b
    @user-kr1tt6gk1b Před 5 měsíci

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ይባርክልን ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን አሜን አሜን አሜን አጥትእሚያለመልም ዝ ማሬ መልዕክት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @user-kl8pz2ch5n
    @user-kl8pz2ch5n Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን

  • @Ty-mk7xi
    @Ty-mk7xi Před rokem +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን

  • @user-jk9yg2ps9e
    @user-jk9yg2ps9e Před 2 lety +3

    በእውነት ወንድማችን አጥንት የሚለመለም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏💐💐💐

  • @sadrqwer1659
    @sadrqwer1659 Před měsícem

    አጥነትየሚያለመልምዝማሬመላእክትያሰማልን😢❤❤❤

  • @kokeabayen9855
    @kokeabayen9855 Před 3 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ረጅም እድሜ ተመኘውልክ ወድሜ❤❤❤❤❤❤❤

  • @banchalemwondale-fr5qe
    @banchalemwondale-fr5qe Před rokem +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ።ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን

  • @user-xq2rg7ud2p
    @user-xq2rg7ud2p Před 12 dny

    እግዚአብሔር አምላካችን ይክበር ይመስገን ሀገራችነን ኢትዬጲያን ሰላሟን ያምጣልን
    ወድማችን ቃለህይወት ዝማሪ መላአክት ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @ejgtue522
    @ejgtue522 Před 2 lety +2

    አቤትወድማችንዝማሪመላአክትንያሠማልን በቤቱያፅናልን መታደልነወበርታወድሜ

  • @user-uq8dd1jn9q
    @user-uq8dd1jn9q Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @bazonshkk4095
    @bazonshkk4095 Před 2 lety +6

    እውነት ነዉ ክርስትና የምቾት አይደለም እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያጽናክ ወድሜ በርታ አጥት የሚያለመ ልም ዝማሬ ነዉ የተዋህዶ ልጆች የትናችሁ ላይክ ኮሜት ሸር ማድረግ አለባችሁ ወድማችንን እናበረታታ

  • @user-rt7ri7xd3w
    @user-rt7ri7xd3w Před rokem +1

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን ብሩኬ ወንድሜ ❤️🙏🙏እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ይበለን 😭😭😭

    • @sakeenaone6075
      @sakeenaone6075 Před rokem

      ዝማሬ መላእክት ያሰማል ወንድሜ

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Před 2 lety +4

    በእውነት አጥንት እሚያለመልም ዝማሬ መላክትን ያሰማልን መሪጌታ ብሩክ
    ኦሮቶዶክሳዊያን ላክ ሸር እያደረግን እናበርታው

  • @user-th3tv7wh4w
    @user-th3tv7wh4w Před rokem +2

    ቃለ ሄይወት ያስማልን ወንድሜ እድሜ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክህ የእኛ ውዱ ዘማሪያችን

  • @helenhalen6926
    @helenhalen6926 Před 2 lety +2

    አጥንት የሚያለመልም የመላአክትን ያማሬ ያሰማልን በእወነት ተሰምቶ አይጠገብም ገና ብዙ እንጠብቃለን ልዩ ተስጦነው እድሜና ጤናውን ያድልን

  • @SamsungA23-ve3fv
    @SamsungA23-ve3fv Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ወንድማችን ፀገዉን ያብዛልህ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @yashiyashi4964
    @yashiyashi4964 Před 2 lety +3

    በእውነት ወድማችን ዝማሬ መላአክት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን አቤቱ ጌታ ሆይ አገራችን አስብልን ☝☝መከራው በዛ ብሩከዬ በርታልን እመብርሀን ትጠብቅህ

  • @user-hc8ss9wl6z
    @user-hc8ss9wl6z Před 2 lety +2

    በርታልን ወንድማችን

  • @tigistsinno5110
    @tigistsinno5110 Před 5 měsíci

    ወድማችን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseretabate1018
    @meseretabate1018 Před 2 lety +1

    የእወነት ልብ የሚነካ መዝሙር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ብዝዝዝዝዝዝት ያድርግልህ ወንድማአለም🤲

  • @utftug3290
    @utftug3290 Před 2 lety +1

    በእውነት ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ብሩኬ ምን ልበል ቃላት የለኝም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @bosenaayalew575
    @bosenaayalew575 Před rokem +1

    እውነት ነው ምን አይነት አንድበት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @user-lt6dp4wj1i
    @user-lt6dp4wj1i Před rokem +1

    አሜንንን💔🙏🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢

  • @tigsetshumetyoutube
    @tigsetshumetyoutube Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ
    ወንድማችን በርታልን
    ግሩም ዝማሬ ነዉ 💐

  • @user-mj5fj3lo2w
    @user-mj5fj3lo2w Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @MoMo-ik2kt
    @MoMo-ik2kt Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወድማችን

  • @mintamrgebeyawu1064
    @mintamrgebeyawu1064 Před 2 lety +2

    Ewunet betam yemastemr mestemr mew ayizoh wedme kegunh nen

  • @user-zo7mb6nn3y
    @user-zo7mb6nn3y Před rokem +1

    ሙዚቃ ቢሆን ስንት ሰዉ ኮሜንት ይጽፍ ነበር
    አረ ይሄንን ልጅ እናበረታታዉ ማርያምን የተዋህዶ ልጆች የት ናችሁ ላይክ ሰብስክራይብ
    እናድርግ ወገን
    አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይባርክህ ያበርታህ በርታልን አይዞህ ኘለን ከጎንህ ወደፊት አብሬ ለመስራት ፍላጎት አለኝ ወንድሜ መዝሙር መዘመር እፈልጋለሁ
    ጸጋዉን ያብዛልህ ድምጽህ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር እዉቀትና ጥበብ ይጨምርልህ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @user-ml6sh6vg7u
    @user-ml6sh6vg7u Před 2 lety +1

    በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን ተባረክ

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q Před 2 měsíci

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @selam801
    @selam801 Před 2 lety +2

    በእውነት ልብ የሚነካ መዝሙር እህህህ እግዚአብሄር ለሁሉ አለም ምህረቱን ይላክ
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @fastfast4519
    @fastfast4519 Před 2 lety +3

    አሜን።አሜን።አሜን።ዝማሬ።መላእክት።ያሠማልን

  • @shereemaepolled5221
    @shereemaepolled5221 Před rokem +5

    ኧር ኦርቶዶክ ተዋህዶ መሆን ምንኛ መታደልነው፡ከቃላትበላይ ሆነብኝ፡ሲከፍኝ በስደት ስሆር ፡መዝሙር ስሰማ ነፍሴ በሀሴት ትሞላለች ተመስገን ጌታየ።።ወድሜ ቃለህይወት ያሰማልኝ፡በቤቱ ያፅናህ

  • @ehiteamanuelsleshi6921
    @ehiteamanuelsleshi6921 Před 2 lety +1

    Kalehywet yasemaln wendme.

  • @user-ig6zy6ln4l
    @user-ig6zy6ln4l Před 2 lety +1

    የእውነት ነፍስየሚለመልም፣ዝማሪ ውይም ይአገሬልጅ በርታእልልልልል በጣምደስየሚልመዝሙርነው

  • @adyamabraham7180
    @adyamabraham7180 Před rokem +1

    Amen Amen Amen

  • @user-ns1bz4eo7p
    @user-ns1bz4eo7p Před 23 dny

    ዝማሪ መላይክት ያሠማልን

  • @yyfff4809
    @yyfff4809 Před 3 měsíci

    ዝማሬ መላእክትም ያሠማልን ወድማችን

  • @FatumaEthi
    @FatumaEthi Před 14 dny

    ወድማችንቃሌወትያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amoshadd9375
    @amoshadd9375 Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላእክትንያሰማልን መርጌታ ብሩክ

  • @haregtilahun9752
    @haregtilahun9752 Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን እግዛቤር ይስጥልን ወንድማችን🙏🙏🙏

  • @user-nw4kv2uj2o
    @user-nw4kv2uj2o Před 2 lety +1

    ወንድማችን ዝማሪ መላእክት ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልህ በርታልን🙏

  • @amiraaldhaheri8659
    @amiraaldhaheri8659 Před 2 lety +2

    በርታልን በጣምየሚያድ ምጥነው

  • @serkalemawaye300
    @serkalemawaye300 Před 2 lety +2

    Amen amen amen zimare melakit yasemaln

  • @hiwotgonfa516
    @hiwotgonfa516 Před 2 lety +1

    አሜንንንንን አሜንንንን ቃል ሕይወት ያስማልን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @zigijuliknaw2013
    @zigijuliknaw2013 Před 2 lety +1

    በእውነት ዝመሪ መላይእክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @EshetuNanal
    @EshetuNanal Před 7 měsíci

    ቃለ ህይወት ያስማልን፡ወንድም።

  • @user-mp4cj4nh4v
    @user-mp4cj4nh4v Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እዉነት ነዉ ምድራዊ አይ አይደለም የክርስቲን ተስፋ ሀገራችን በሰማይ ነዉ

  • @user-um3pj3wu8i
    @user-um3pj3wu8i Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ፍፃሜህን ያሳምረው

  • @user-nb5kc7lq4g
    @user-nb5kc7lq4g Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን
    መከራዉ ቢበዛ እጅጉን ቢከፋ
    ምድራዊይ አይደለም የክርስቲያን ተስፋ
    አሜን በእዉነት ለወንድማችን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬን ያሰማልን ጸጋዉን በረከቱን ያብዛልህ አሜን

  • @adisseyife1810
    @adisseyife1810 Před 2 lety +1

    አው ክርስትና የምቾት አይደለችም የሰፈሬ ልጂ በርታ

  • @birtukanmekonene709
    @birtukanmekonene709 Před 2 lety +1

    ወንድምአችን ዘማሪ መላእክት የሠማልን በቤቱ ያፀናልን

  • @wubetuelsy8888
    @wubetuelsy8888 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @deaconmelakuberihun
    @deaconmelakuberihun Před 2 lety +3

    AMen yenta kale hiyot yasemaln

  • @tegesthassan7572
    @tegesthassan7572 Před 2 lety +1

    ዝማር መላይክት ያሰማል

  • @mamemame6306
    @mamemame6306 Před rokem

    ዝማሬመላእክትያሰማልንወንድምችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samueltmrtu3530
    @samueltmrtu3530 Před 2 lety +2

    ኣጆኻ በርትዕ ኣምላኽ ምሣኻ ይኹን። ዚተዋህበካ ዘርዝሮ መክሊትካ ኣሽርፎ

  • @mastwalalalne583
    @mastwalalalne583 Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ወንድማችን በርታለን

  • @tigisttigisttube501
    @tigisttigisttube501 Před 2 lety +1

    Faru regamota sii haa dhagechisuu baraa tajajilaa ketii sif haa ebisuu waqayo goftan kanaa calaa 👏👏👏💒💒

  • @user-sx7sn9qc4w
    @user-sx7sn9qc4w Před 2 lety +2

    💒❤❤💒❤❤💒❤❤💒🙏

  • @hayamifekr9062
    @hayamifekr9062 Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @saraethio615
    @saraethio615 Před 2 lety +1

    እልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @berkineshmelka9382
    @berkineshmelka9382 Před rokem +1

    Ameen Ameen Ameen

  • @birhandire3284
    @birhandire3284 Před rokem +1

    ልብ የሚነካ ዝማሬ በእውነቱ እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @user-gg6no7jd5o
    @user-gg6no7jd5o Před 8 měsíci

    Ameen ameen wandime zimaree malyiktin yasemalin yagelgilot zamenihin igzi'aber yadilik barta faxrii libonkin camiroo yabralik

  • @brhanie6823
    @brhanie6823 Před 2 lety

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ አሜን፫

  • @kidistmenigistu155
    @kidistmenigistu155 Před 2 lety +3

    እልልልልልልልልል ተመስገን አምላኬ በጉጉት ስጠብቅ የነበረው ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @lomiyoutube7599
    @lomiyoutube7599 Před 2 lety

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን በቤቱ ያፅናህ ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድም
    ፈጣሪ ሆይ ፍረድልን 😢😢💔

  • @yeshimola4440
    @yeshimola4440 Před 2 lety +1

    😭😭😭😭😭💚💛❤💔💔

  • @kinidaheftigebressilase7019

    ቀጥልበት ድንግል ማርያም ከፊት ትቅደምልህ ............

  • @tigestdamisse5292
    @tigestdamisse5292 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን 😭😭

  • @user-tl5mr1wq5f
    @user-tl5mr1wq5f Před 2 lety +2

    ሠናይ ሠናይ

  • @yayehsewamsalu
    @yayehsewamsalu Před 2 lety +2

    ጥዑመ ልሳኑ መ/ታ ቡሩክ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን: የየበዓላትን ወረቦችንም ቻናልህ ላይ እየቀረጽህ ብትለቅ ጥሩ ነው።

    • @brukmidla2246
      @brukmidla2246  Před 2 lety +2

      አስቢያለሁ ፈጣሪ ይርዳኝ

    • @grmayberhe1760
      @grmayberhe1760 Před 2 lety +1

      ኣሜን ኣሜን ኣሜንአልልልልልልልልልልል

    • @user-zo7mb6nn3y
      @user-zo7mb6nn3y Před rokem

      አይዞህ በርታ ወንድማችን❤

  • @hhfj9761
    @hhfj9761 Před 2 lety +1

    አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ጥዑም ዝማሬ ያሰማልን እዉነት ነዉ በመከራ ዉስጥም ነዉ የምትታለፍ ክርስትና በቤቱ ያፅናን 🤲🤲🤲

  • @user-gn5wp3rf3v
    @user-gn5wp3rf3v Před rokem

    😢😢😢❤❤❤❤

  • @user-wx6le4kq1e
    @user-wx6le4kq1e Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @user-ic1tv2il1p
    @user-ic1tv2il1p Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MonikaMonika-yv5eg
    @MonikaMonika-yv5eg Před 2 lety +1

    አመን

  • @husseinmourtada7320
    @husseinmourtada7320 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @lelse-dy2qj
    @lelse-dy2qj Před měsícem

    ❤❤❤❤❤🥰🥰🥰😍😍😍😍😘😘😘😘😘

  • @Worknesh-sc6si
    @Worknesh-sc6si Před 2 měsíci

    🤲🤲🤲😭😭😭🤲🤲🤲🇪🇹

  • @SenaytGesese-vl6ox
    @SenaytGesese-vl6ox Před rokem +1

    አሜንአሜንአሜንዝማሬመላክትያሰማልንእዉነትነዉፈጣሪበፀገዉያኑርህእእእእእእእእእእእእእልልልልልልልልልል

  • @GetasewWorku-di6ck
    @GetasewWorku-di6ck Před 4 měsíci

    Bebetu yatsinah wondmalem

  • @user-ni5uo3li7m
    @user-ni5uo3li7m Před měsícem

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q Před 3 měsíci

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-cy1ib3rt2h
    @user-cy1ib3rt2h Před 2 lety +2

    አሜን በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    • @lemlemmarew
      @lemlemmarew Před rokem

      zimarie melaekt yasemalin wendmachin

  • @AsSa-m3y
    @AsSa-m3y Před měsícem

    አሜንአሜንአሜን❤ዝማሬመላእክያስማልን❤❤❤❤❤በእደሜበፀጋያቆይልንወንድማችን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏