ስባማ ጉበት/የጉበት ስብ እንዳላችሁ የሚጠቁሙ 10 ምልክቶች| የሰባ ጉበት በሽታ| 10 Sign Fatty liver disease| Fatty liver

Sdílet
Vložit

Komentáře • 43

  • @healtheducation2
    @healtheducation2  Před 7 měsíci +7

    ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ!
    youtube.com/@DoctorYohanes?si=nVK221L6K124QLFz

  • @MahletAlameriw
    @MahletAlameriw Před 17 dny

    ❤❤❤❤ በጣም ጠቅሞኛል እኔ የጉበት ታማሚ ነበርኩ ያልካቸው ሁሉ ነገሮች ተፈራርቀውብኛል ያሌድኩበት ህክምና የለም ሰርጀሪ ልደረግ ሁላ ነበር ግን ፈጣሪ ይመስገን ይኸው 2 አመት አለፈኝ ስራ ጀመሬ ግን ድጋሜ ሊጀምረኝ እያሰበ ነው መሰል እናም አሁን ጥነቃቄ የምግብ አመጋገቤን መቀየር እዳለብኝ ተረዳው ጥሩ ነው መልክትህ ጠቅሞኛል❤❤❤❤😊

  • @meryemdawud1153
    @meryemdawud1153 Před 7 měsíci +1

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @etaferahuamare3408
    @etaferahuamare3408 Před 7 měsíci

    እናመሰግናለን!

  • @user-lw2nj9vh4l
    @user-lw2nj9vh4l Před 6 měsíci

    አመሰግናለሁ😮

  • @user-ik3su7fu5r
    @user-ik3su7fu5r Před 7 měsíci +1

    🇪🇹🇸🇦🇪🇹✍ሰላም ጤናይስጥልንወድማችን ከኛጋርሁሉሰላም አልሀምዱሊላ ያተም ሰላምህ ይብዛልን✔✔✔ሀሪፍቆይታ ነበር በጣም የተርሱ ነገሮችን እያስታወስከን ነዉ በጣም አስፈላኪና✔✔ወሳኝነገሮችን ✔✔ምስጋናችን ላቅያለነዉ ከልብ ነዉ የምናመሰግነዉ🙏🙏 እርጂም እድሜ ከጤናጋር ተመኘሁልህ ወድማችን መልካምልግስናህ አይለየን ሁለየም✔✔✔🙏🙏

  • @fathingeber2669
    @fathingeber2669 Před 7 měsíci

    ❤❤❤

  • @Alemtshaymitiku
    @Alemtshaymitiku Před 4 měsíci

    Amesgnalhu ketayun asaweken

  • @nuryafreda671
    @nuryafreda671 Před 7 měsíci

    🌹👌

  • @Ksaksa-rg6po
    @Ksaksa-rg6po Před 7 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamzemen1730
    @selamzemen1730 Před 7 měsíci

    Well come Dr thank you so much 🙏

  • @muluembetrhinan7021
    @muluembetrhinan7021 Před 7 měsíci

    ጤና ይሰጥልን ዶክተር በጣም አናመሰግናለን

  • @sofiasofia3018
    @sofiasofia3018 Před 7 měsíci

    Bexebel yqeltal

  • @SebleAbera-ok1cl
    @SebleAbera-ok1cl Před 5 měsíci +1

    ትንሽ ያሳያል ብለውኝ ነገር ግን አላከሙኝም ሰውነቴ ባልበላሁ ቁጥር ይወፍራል

  • @user-vo6qx2ll4x
    @user-vo6qx2ll4x Před 7 měsíci

    ከዚህ ቤት ትምህርቱ ደስ ይላል ግን ጥያቄዬ አልመለስልኝ አለ😢ሁሌም አዳምጣለው ላይክ አደርጋለው❤

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  Před 7 měsíci

      ምን ጠይቀሽኝ ነው እህቴ የሁሉንም መመለስ ከባድ ነው!

  • @tube965
    @tube965 Před 5 měsíci +1

    ሰላም ዶክተር እባክህ መልስልኝ ወንድሜ ተመርምሮ ጎበት የለብህም አሉት ግን አይኑ ተቀይሯል ወገቡን ያመዋል ሽንቱ ተቀይሯል ያቅለሼልሼዋል ያስመልሰዋል ከዛ የምግብ ፍላጎቱ ቀንሷል ምን ይሻላል? ??

  • @user-qr7db5rx2e
    @user-qr7db5rx2e Před 7 měsíci

    ዶክተረ አንድ ጥያቄ ነበረኝ እባክህ መልሥልኝ ? መራቅ ወይም አክታ የሚወጣው ከውስጥ ጨው ጨው ነው የሚለኝ እባክህ ዶክተረ የምን ችግረ እንደሁ ንገረኝ!!!

  • @bert932
    @bert932 Před 7 měsíci

    ወይኔ በትንሽ 5ቱ ምልክት አለብኝ በተለይ የሠውነቴ ደም ያዘለ ደምስር ነው ያለኝ

  • @user-qq3sn9uu9f
    @user-qq3sn9uu9f Před 2 měsíci

    አኔ. ትንሽ. ቅባት. ያሳያል. ብለዉ. መዳኒት. አላዙልኝም. ምንላድርግ

  • @booketBoojeh
    @booketBoojeh Před 7 měsíci

    ሀይሰላም

  • @sofiasofia3018
    @sofiasofia3018 Před 7 měsíci

    Selam ene croisse yegubet beshta yemechersha lmot neber je eurob wede Addis-Abeba xebel tetche dankugn egzabiher ymesgen 45 kilo be 9wer wede 58 kilo gebahu tenegna eyalehu gin 75 kilo neberkugn

  • @abrahammeaza4283
    @abrahammeaza4283 Před 7 měsíci +1

    እንደምን ዋልክ ዶክተር
    ክብዛኛውን ጊዜ ስራዩ በመቆም ሲሆን ይህን ስራም ለረጅም አመታት ነው እምሰራው እናም ይህ የምትለው የግር ላይ ምልክት አለኝ እኔ ስለዚህ ዶክተር ጋ መሄድ አለብኝ አመሰግናለሁ🙏

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  Před 7 měsíci +1

      እግዚሀብሔር ይመስገን🙏 ህክምና አድርጊ እሺ እህት! ለረጅም ግዜ መቆም የጤና ችግርን ያመጣል especially በኩላሊት ላይ። የእግር እብጠት የጉበት ብቻ ሳይሆን በሌሎች በርካታ ስር በሰደዱ በሽታዎችም ይከሰታል ኩላሊት,ጉበት,ልብ እና ሌሎችም check አድርጊ እሺ

  • @sumayya-2176
    @sumayya-2176 Před 6 měsíci

    ዶክተር በግራ በኩል ጡቴ በታች ትንሽ ስሜት ይሰማኛል አልትራሳውንድ አድርጌ ቀላል ነው ቅባት እትብይ መዳኒት አያስፈልግሽም አሉኝ ምን ትመክረኛለክ፣?

  • @temimaabdella-ti9qk
    @temimaabdella-ti9qk Před 7 měsíci +1

    selam d/r indet qoyeken xiyaqe kechalk melslgn begra bekul kulaliten indihum kexute sir wegto yiyizegnal kulaliten bamegageb sistekakel kexute sir yalew wigat gin litewegn alchalem wer honew hakim bet medanit bcha new miyashekmugn gin mnm mefthe yelewm zare x-ray tayiche mnm yelebshm blew Rofenac 30g cream ina Rofenac 50g tablet sexugn bemedhanit bzat yebase lela chigr indayasketlbgn feraw

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  Před 7 měsíci

      ጤናማ ከሆንሽ ምንም መድሀኒት መውሰድ አሰፈላጊ አዬደለም። መድሀኒት በራሱ መርዝ ነው! ስለዚህ ጤንነትሽን በአመጋገብ እና በአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማስተካከል ይመረጣል። ታክማችሁ ጤናማ ናችሁ ከተባለ መድሀኒት አትጠቀሙ Please!

    • @temimaabdella-ti9qk
      @temimaabdella-ti9qk Před 7 měsíci

      እውነት ከልብ አመሰግናለው ዶ/ር እኔም ግራ ገብቶኝ አስቀምጬው ማማክረው ባለሙያ እየፈለኩ ነበር በጣም በጣም አመሰግናለው

  • @TUBE-rh5hf
    @TUBE-rh5hf Před 2 měsíci

    ዴኩተር እባክህ ውጭ ነኝ መዳኒት ፃፍልኝ ቆየ ካመመኝ

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  Před 2 měsíci

      ሳትታከሚ እኮ መድሀኒት አይፃፍም

  • @user-id4cf2ur6o
    @user-id4cf2ur6o Před 7 měsíci

    ሰላም ዶክተር ሰለምትሰጠን መረጃ በጣም እናመሰግናለን እኔ ትንሽ የጉበት ስብ ያሳያል ተብዬ ነበር እና እሱን ለማጥፋት በቤት ውስጥ ምን ላድርግ መልስህን እጠብቃለው አመሰግናለው

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  Před 7 měsíci +1

      ቪድዮ ሰራለሁ ብያለሁ እሺ በትግስት ጠብቁኝ!

    • @setra-th8yt
      @setra-th8yt Před 7 měsíci

      ​@@healtheducation2ሠላም ሠላም ዶክተረዬ እነም መልስክን እጠብቃለሁ በቅርቡ ሥራልን ቪድወ

  • @firezewedmaru113
    @firezewedmaru113 Před 7 měsíci

    Thank you Dr it’s helpful Dr I want to talk to you in private can you send me your email address pls thank you

  • @user-me2td2pz7k
    @user-me2td2pz7k Před 7 měsíci

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @SebleAbera-ok1cl
    @SebleAbera-ok1cl Před 5 měsíci

    ትንሽ ያሳያል ብለውኝ ነገር ግን አላከሙኝም ሰውነቴ ባልበላሁ ቁጥር ይወፍራል

  • @hiwotwossen3097
    @hiwotwossen3097 Před 7 měsíci

    እናመሰግናለን ዶክተር