ትረካ ፡ ሌላው መንገድ - አንተነህ ይግዛው - Amharic Audiobook - Ethiopia 2023

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 08. 2024
  • Ethiopian Audiobook; Amharic Book Narration; Amharic tereka #tereka
    ደራሲ፡ አንተነህ ይግዛው
    የመጽሀፉ ርዕስ፡ መልስ አዳኝ እና ሌሎች አጫጭር ልብወለዶች
    0:00 ትረካ ትዩብ መግቢያ
    0:41 ሌላው መንገድ
    23:40 ዕፀ ህይወት ፣ ዕፀ የሀዩ
    Music credits:
    Intro:
    🎵 Song: Emahoy - by Exodus Getahun www.exodus.et/
    / @atoexodus
    Background track:
    🎵 Song: Zemede - by Addis Geira / @addisgera571
    • Zemede
    #audiobook #amharic #books #ethiopian #ethiopianmusic #Ethiopia
  • Zábava

Komentáře • 22

  • @tirekatube
    @tirekatube  Před 11 měsíci +1

    ደራሲና ጋዜጠኛ አንተነህ ይግዛው የገጣሚና ደራሲ በዕውቀቱ ስዩም አብሮ አደግ ጓደኛ ሲሆን ፣ እዚህ የበዕውቀቱ 'የልጅነት ቀለሞች' የተሰኘ አጭር ወግ ውስጥ አስቂኝ በሆነ መልኩ ተጠቅሷል። czcams.com/video/7SBDI8i_tlA/video.html

  • @lilymulugeta6824
    @lilymulugeta6824 Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ይስጥህ❤

  • @hgfhvvhhvhghjjjhh8528
    @hgfhvvhhvhghjjjhh8528 Před 11 měsíci +2

    ዋው እናመሰግናለን እናንተን ሳደምጥ ምርጥ አየር እተነፍሳለሁ ልዩ ድምፅ ልዩ ትረካ ❤

  • @lucy6071
    @lucy6071 Před 11 měsíci +1

    አመሰግናለሁ 🙏

  • @user-ko1of8qv3x
    @user-ko1of8qv3x Před 6 měsíci

    እናመሰግናለን❤

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 Před 11 měsíci

    enamasagenalne dase yamel teraka nawe katelebate🙏❤

  • @user-lw3jb2ir5y
    @user-lw3jb2ir5y Před 11 měsíci

    ዋው ነዉ ቶሎ ቶሎ ቢልቀቅልን ሱሰኞች ሆነናን❤❤❤

  • @AfeworkG
    @AfeworkG Před 11 měsíci +1

    በጣም ድንቅ ትረካ ነው ከግሩም ድምፅና አቀራረብ ጋር:: ሆኖም ታሩኮቹ በጣም አጫጭር ሆኑ:: ለምሳሌ "ተኩስ" የሚለው የሸክስፒር ፅሁፍና የፑሽኪን "አመለኛይቱ ማረቅ" የሚለው ትረካ በጣም መስጦኝ ነበር ግን አጭጭሬች ናቸው:: ወይም በምዕራፍ እየከፋፈላችሁ አቅርቧቸው::

  • @orthodoxiawizema4205
    @orthodoxiawizema4205 Před 6 měsíci

    ❤❤❤

  • @likukebede8440
    @likukebede8440 Před 11 měsíci +1

    በርታ ጥሩ የእረፍት ማሳለፊያ ኘሮግራም ነው ሲደክመኝ ሐገሬ ስትናፍቀኝ የአንተን ትረካ አዳምጣለሁ thanks😢😢😢

    • @tirekatube
      @tirekatube  Před 11 měsíci

      አይዞን ወዳጄ! 🙏🏾

  • @user-gy6em5vy5l
    @user-gy6em5vy5l Před 5 měsíci

    betam nw mechekulew erega belh lemeterke moker Please

  • @mekdesabebe5457
    @mekdesabebe5457 Před 11 měsíci

    🖤🖤🖤

  • @fekadulegesse235
    @fekadulegesse235 Před 11 měsíci

    Bertulin iwnet bexam des yilala hule biro wusx kuch biye new misemaw

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 Před 9 měsíci

    በጣም ጥሩ ነው ዘና እያደረገ ቁም ነገር ይዘት ኮንቴንት ያለውና የግብረገብነት ወግና ስርዓት ያለው የድሮ ጥሩ ባህላችንን ወጎቻችንንም የቋንቋችንንም ወጎችና ልማዶችም ያስተምራ ከዘመኑ የበሸቀጠ ሳንቲም መልቀሚያ ጋጦጥ በስል።ጣኔ ሽፋን የነ፣ጫጭባዎቹን ቋንቋ አይሉት የእኛ መላቅጡ የጠፋ ትውልድ ገዳይ ከሆነ ነገሮች የራቀና የነፃ ስለመሰለኝ ወድጄዋለሁ በርታ ያቆይልን ደሞም ሥራዎች የድምፁ ቅላፄው በጣም ስቦኛል።

  • @biniyamshiferaw6886
    @biniyamshiferaw6886 Před 10 měsíci

    Bible ልትተርክልን ትችላለህ?

    • @tirekatube
      @tirekatube  Před 10 měsíci

      መጽሐፍ ቅዱስ እዚሁ ዩትዩብ ላይ በቆንጆ ጥራት በተለያዩ ሰዎች ተተርኳል።