Ethiopian music: Markos Fikru - Eroro(እሮሮ) - New Ethiopian Music 2017(Official Video)

Sdílet
Vložit

Komentáře • 565

  • @batelalemu4668
    @batelalemu4668 Před 7 lety +79

    ማርቆስ በጣም አሪፍ ዘፈን ነው የቀልድ ቁምነገር ማለት ይሄ ነው😄😄😄

  • @abusha2002
    @abusha2002 Před 7 lety +33

    መቼም በየቦታው ብዙ ሰዎች አሉ
    ጉቦን እያጥላሉ ጉቦ የሚበሉ
    ቅንነት ግልፅነት አዋጅ ቢታወጅ
    ልብ ላይ የት አለ ግድግዳ ላይ እንጂ
    ሀገር እናሳድግ ብለው ነግረውን
    ስንቶች አሳደጉ እራሳቸውን
    ሀሀሀሀሀሀሀሀ
    ማርቂ የሌለ ምርጥ ሙዚቃ ነው ተመችቶኛል
    በርታ 😘

  • @coredbekele4189
    @coredbekele4189 Před 5 lety +4

    ውይይይይ ማርክዎስዬ በጣም ወሳኝ ነአት ላይ ነው የዘፈንከው ምንም ማለት አልችልም ቃላት ያጥረኛል አቦ ይመችክ እግዚአብሔር ይባርክህ እናመሰግናለን

  • @kdjxk1730
    @kdjxk1730 Před 7 lety +17

    እያዝናና ያስተምራል ቁም ነገር አለው ቢገባቸው ሁላችንም ሀላፊነት አለብን

  • @rahelyemama7607
    @rahelyemama7607 Před 6 lety +5

    ሀላፍትናቸውን በአግባቡ ለማይወጡ ቅቅቅቅ እንዲ ነው እንጂ መቆንጠጥ 👍🏼

  • @shtewas4011
    @shtewas4011 Před 5 lety +7

    በትክክል ገልፀካቸዋል እያዝናና ያስተምራል ይመችክ አቦ

  • @fantuaschalew8926
    @fantuaschalew8926 Před 7 lety +5

    Kkkkk የማደንቅልህና ያምወድልህ ነገር ዘፈን ብዙ መልእክት አለው

  • @wondmayele9886
    @wondmayele9886 Před 7 lety +3

    Markos is the best gifted Ethiopian comedy his works are talented and looking the current issues so go ahead ur greatest work.

  • @admasayele1801
    @admasayele1801 Před 7 lety +2

    እጄ ላይ አረጀ የኔ ማመልከቻ እውነት
    ነው የማያረጀው አምላክ ትወልድ አለው
    በርቱ የኔ ቆንጆዎች እግዚአብሔር ነው እውነት
    ወይ መጡ ለትውልድ ያልፋል
    ላያልፍለት ያለፋል
    ሞቶ የተነሳ ዳግሞ መች ይሞታል
    እግዚአብሔር ሃያል ነው በቅፉ ሞልቶታል

  • @coredbekele4189
    @coredbekele4189 Před 5 lety +2

    ወሳኝ ሰአት ወቅት ነው የዘፈንከው እግዚአብሔር ይባርክህ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ

  • @user-qv4if9xz5v
    @user-qv4if9xz5v Před 7 lety +2

    ሁሉም በየሙያው እና ባገኘው አጋጣሚ ሃላፊነቱን መወጣት ሲችል የመልካም አስተዳደር ችግሮችን እና ሙስናን በጋራ ማጥፋት ይቻላል በመሆኑም ማርቆስ የራሱን ሃላፊነት በአግባቡ በመወጣቱ እሰይ በርታ ሊባልና ሁላችንም "ያልተገባ አሰራርን ማውገዝ" ከእሱ ልንማር ይገባል::

  • @richjoysuccess8600
    @richjoysuccess8600 Před 7 lety +11

    ካሁን ዘመን ሙዚቀኞች ያንተው ስራ ይሻላል ብትን ዘና ያደርጋል.ይመችህ።

  • @user-cd3zo2rj9i
    @user-cd3zo2rj9i Před 7 lety +33

    ወጋ ወጋ በፈገግታ አለ ስውየው እኛ አይተን ዝም አልን አንተ አይተ በዘፈን መልክ አቀረብቀው

  • @yididiyayidu199
    @yididiyayidu199 Před 7 lety +72

    ማርቂ መረቅ ወሣኝ ሠው😍
    እውነታውን በኮሜዲ ቁጭ ነው ያደረከው👍👌

    • @user-ir6qr4zx9x
      @user-ir6qr4zx9x Před 7 lety +5

      yididiya Mesfin
      ይዱዬ ተናፍቀሻል♥♥♥

    • @yididiyayidu199
      @yididiyayidu199 Před 7 lety +2

      ሠላም የኤርሚ ልዩዬ መጥቻለሁ ዛሬ ፍሬንዶች የሉም ማን አገታቸው
      #ቃልዬ,ቲጂ ቆንጆ,ኪዲ,መቲ,የኢትዮጵያ ልጅ አረ ኑ😊

    • @user-ir6qr4zx9x
      @user-ir6qr4zx9x Před 7 lety +3

      yididiya Mesfin
      ይዱዬ እንኳን መጣሽልኝ ውድድድድድድ

    • @yididiyayidu199
      @yididiyayidu199 Před 7 lety +1

      ሠላም የኤርሚ እኔም ውድድድ😘

    • @grmawitgizcaew4214
      @grmawitgizcaew4214 Před 7 lety +1

      yididiya Mesfin ማሬ እነሱን ተወክየ ከች ብየልሻለው እኔ ውዴ

  • @fareedfaree7378
    @fareedfaree7378 Před 5 lety +2

    ወላሂ በትክክል ይህ አያስቅም አጅብ ነዉ እንደት ገለፅከዉ በችሎታህ ተደስትናል በርታ

  • @grmawit4568
    @grmawit4568 Před 7 lety +3

    ይሄ አይደለም እንዴ እንደሰው ተምረን ስደት ያበረረን......ሙስና

  • @tamrath100
    @tamrath100 Před 5 lety +1

    Good job bro keep up I always like your music 😎

  • @ahmedshimales7644
    @ahmedshimales7644 Před 4 lety +1

    መቼም በየቦታው ብዙ ሰዎች አሉ
    ጉቦን እያጥላሉ ጉቦ የሚበሉ
    ቅንነት ግልፅነት አዋጅ ቢታወጅ
    ልብ ላይ የት አለ ግድግዳ ላይ እንጂ

  • @freyfeked9001
    @freyfeked9001 Před 5 lety +2

    It shows the exact reality of what goes on in many AA offices.

  • @kalyehabeshalij8139
    @kalyehabeshalij8139 Před 7 lety +41

    Hahahahahaha......ኧር በሳቅ ፍርፍር አልኩ😂 ማርቂ የኔ ምርጥ ይመችክ ያራዳ ልጅ ሙዚቃ በኮሜዲ መልክ በጣም ያምራል👌👌👌 🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶👏👏👏

    • @yididiyayidu199
      @yididiyayidu199 Před 7 lety +3

      Kal Tsega የምወድሽ😘የኔ የብቻዬ😘😘😘ቅኑ እንግዲህ

    • @tgtk7942
      @tgtk7942 Před 7 lety +2

      yididiya Mesfin
      አረ የኔ የብቻዬ ናት ቃልዬ

    • @kalyehabeshalij8139
      @kalyehabeshalij8139 Před 7 lety +3

      yididiya Mesfin kkkkkkk እኮ በዚም ይቀናሉኮ😜 Love yuo ma pretty💓💓💘

    • @yididiyayidu199
      @yididiyayidu199 Před 7 lety +3

      ትግስት ከናዝሬት ቲጂዬ ባንቺ የሚጨክን አንጀት የለኝም መቼም😘ይሁና አለ ጣሊያን😊

    • @tgtk7942
      @tgtk7942 Před 7 lety +2

      yididiya Mesfin ይዱ የኔ ቆንጆ

  • @AfricaLalibelaSML
    @AfricaLalibelaSML Před 5 lety +1

    ትክክል ዜማ ነው ቢሮ እና ስብስባ በሽ አርብ ቀን ዋውውውው ቢሮ እና ስብስባ ነው ድክም ስስት ሀገራችን ❤️👍🏽
    ይህ እውነት ነው🤔🤔😊

  • @debreworktefared2654
    @debreworktefared2654 Před 6 lety +2

    ዋውውውው ልብ ያለው ቢገኝ አሪፍ መልእክት ነው

  • @mekonenamare4108
    @mekonenamare4108 Před 6 lety +2

    Good job !!!!!!!

  • @sintayehufekadu5979
    @sintayehufekadu5979 Před 6 lety +1

    Markos, that is right!!!....................thank you for public issue!!!!

  • @makedlove645
    @makedlove645 Před 6 lety

    Wow thanks bro

  • @user-xv5fy4kq6h
    @user-xv5fy4kq6h Před 7 lety +3

    ስወደው ይሄ ሰውዬ

  • @user-xo1tm1ex9l
    @user-xo1tm1ex9l Před 5 lety

    ዋው በኢትዮ ላይ አስከፊው ችግር የመንግስት ሰራተኞች ስራቸውን በአግባቡ ያለመወጣት ፣በትህትና ሰዎችን ያለማስተናገድ ፣ ሰዎችን አለማክበር ...ወዘተ የመሳሰሉት ይታይባቸዋል ። ይሄ መታየት ያለበት ጉዳይ ነው ማርኪ ጥሩ አስተማሪ ኮሜዲ ነው በርታልን

  • @anissanuri58
    @anissanuri58 Před 2 lety

    Allah kale Abichuey Eylkmachugal Mder Guntaaaaaa Uuuuuuuuuuuu

  • @kasahunabera1294
    @kasahunabera1294 Před 7 lety +4

    Really amazing ! It is a timely and has a deep view of the society's real problem in practical.

  • @New-qg7ow
    @New-qg7ow Před 7 lety +1

    kkkkkkkkkkkkkk እውነት ነው ማርቆስ አሪፍ ነው በርታ አባቴ

  • @fafimohammed3364
    @fafimohammed3364 Před 5 lety

    Arif melkata new Betam

  • @user-qf2us2eu6d
    @user-qf2us2eu6d Před 7 lety +2

    100%በትክክል ዘፍነሀልልል

  • @AfricaLalibelaSML
    @AfricaLalibelaSML Před 5 lety +1

    ፎቁ እና ደረጃው ድክም ነው አብሶ ፊርማ መከራ ነው አንድ ቦታ በቅርብ ጊዜ ግማሽ ስዓት መጠበቅ ግድ ነው ብለው እነሱ ቀናን ፊልም እይ ተመለከቱ ነበር ትክክል ይመቻል እውነት ነው ❤️🔝👍🏽👏🏾

  • @tamrateshetu3300
    @tamrateshetu3300 Před 6 lety +1

    ኪነ ጥበብ ማህበራዊ ችግሮችን በዚህ መልኩ መተንፍስ
    ማስቻሉ ነው እናመሰግናለን፡፡

  • @user-ef2uc6il7z
    @user-ef2uc6il7z Před 7 lety +1

    ዋው እውነትህን ነው ገናሁን እውነትኛ ዘፈን ሰማሁ

  • @yordanosgalhasen5295
    @yordanosgalhasen5295 Před 7 lety

    Betiam betiam lekei le embassi ethopian in Sweden agabizchlaw thanks bro nice job

  • @feruzhassen6360
    @feruzhassen6360 Před 7 lety +1

    So trueeeeee!!!!

  • @hasatpice9198
    @hasatpice9198 Před 2 lety

    በጣም ትክክል ቁምነገር አለው የኢትዮ ፋርድ በማጣት ግፉፉ በዛብን

  • @MK-oq7gl
    @MK-oq7gl Před 6 lety +1

    ወጡ አዝብጤ ገቡ ይመችክ ማርቆስ ምርጥ ሰው

  • @sooodisaarif5062
    @sooodisaarif5062 Před 7 lety +8

    በትክክል
    እውነታውን ቁጭ 😒
    ይመችህ አቦ

  • @ephremgeberegzibher96
    @ephremgeberegzibher96 Před 7 lety

    U right one day it gone be fine.

  • @saraticket8836
    @saraticket8836 Před rokem

    በእውነት በጣም ተገላታ ፈትህ የሌላት አገረ

  • @user-cp9bo8ed4d
    @user-cp9bo8ed4d Před 4 lety

    እግዛብሆር ይመስገን ላገባሽ ልፈታሽ ስወድሽ ስጠላሽ ከሚል የተለየ መስማት ደስ ይላል

  • @user-wp2ch1py6p
    @user-wp2ch1py6p Před 4 lety

    ክክክክ እውነት በጣም ትክክክል ነክ እንዳው ያረባ ዘፈን እያመጡ ጆሮዬን ከሚያደነቁሩት አንተ 100እጥፍ ትሻለኛለክ ከዚህ ብዙ መልዕክት ያስተላልፋል ዘፈንክ በሙሉ ደግሞም ያስቃል እውነት ሳዳምጥክ ሁሌም ዘና ነው የምታረገ ይመችህ አዲሱ ዘመን እሮሮ የሚያበቃበት ስደተኞች ምኞታችን ተሟልቶ ለሀገር የምንበቃበት ያርግልን አቦ አሚን

  • @beitiyalene1392
    @beitiyalene1392 Před 6 lety

    Yihes mkeldi ayidelem wuneta new 😍😍

  • @taeba8555
    @taeba8555 Před 5 lety +1

    ዋውውውው ምርጥ ስራ ነው

  • @fisehameselew2613
    @fisehameselew2613 Před 2 měsíci +1

    😂😂😂yabede new marki

  • @habtomgebremeskel9440
    @habtomgebremeskel9440 Před 7 lety +2

    Nice music

  • @makihabeshawit9206
    @makihabeshawit9206 Před 7 lety

    Are betam betam tikikel new beteley yemengist uffffffffff aytal

  • @HudatubeTayiba
    @HudatubeTayiba Před 7 lety

    በእውነት ምርጥ ሰው
    ወይ አንዳንድ ቦታ ወገን ተንገላታ
    ወይ አንዳንድ ቢሮ ያለ ብዙ እሮሮ
    ክክክክክክክክክክክክክክ
    በኮሜዲ መልክ እውነታውን ቁጭ አርገኸዋል። ይመችህ

  • @eyuryu2475
    @eyuryu2475 Před 5 lety +1

    በጣም ትምህርት የምሰጥ ነገር ነዉ። አብዝቶ በተለያዩ ቦታ እኛ አላፍ ነን ብለዉ ሰዉን የምያገላትቱ ወይም በዘመድ ወይም በዘር ያደርጋዉ ሥራቸዉን። ዘመድ ከሆነ ቶሎ ጨርሶ ይሰጣሉ

  • @user-wq4zw6nr7b
    @user-wq4zw6nr7b Před 7 lety

    አዝናኝ ሆኖ ግን ጥሩ መልክት ነው እናመሰግናለን

  • @hellohoho5044
    @hellohoho5044 Před 7 lety

    ወይ ጉዴ ማርቆሴ ስወድህ አሳከኝ kkkkkkkkkkk
    ጥሩ መልክት ነው እኛም ዘና አልን።

  • @fkiradis778
    @fkiradis778 Před 7 lety

    ክክክክክክ ክሊቡ ያስቃል
    ግን ዘፈኑ በጣም እውነት ነው ማርቆስ በርታ እደዚህ ቁም ነገርና ት/ት ሰጪ ነገር ስራ ጥርሷ አይኗ ፀጉሯ እያሉ ከሚዘፍኑ አንተ ትሻላለህ በነገራችላይ የሙዚቃ አድናቂ አይደለሁም

  • @user-uf4jp5sv4p
    @user-uf4jp5sv4p Před 7 lety

    ክክክክክ አረ በሳቅ ምርጥ ኮሜድያ ይመችህ

  • @zenebechderbe7995
    @zenebechderbe7995 Před 5 lety +2

    እዉነት ብለሀል እሮሮሮሮሮሮሮ በዛአገራችን

  • @aishamohammed4103
    @aishamohammed4103 Před 7 lety

    Wow 😂😂😂Ewinet new

  • @eliaselu3197
    @eliaselu3197 Před 3 lety

    You are good comedian I like the music it is true

  • @aminvevo7006
    @aminvevo7006 Před 7 lety +6

    ስማ ይሄ ባይወራ ይሻላል እንኳን በዘፈን በልብለወድ አያልቅም may be የማያውቅ ይየው !!!!!!!!!!!! Like ግጩኝ

  • @abdihabesha12
    @abdihabesha12 Před 3 lety +2

    ደስ ይላል

  • @kinfekmy
    @kinfekmy Před 3 lety

    በርችልኝ አሪፍ ስራ ነው ዉዴ

  • @jsjjsdj6709
    @jsjjsdj6709 Před 3 lety +1

    ይመቺህ

  • @habi2065
    @habi2065 Před 7 lety +4

    እውነት ነው ተመቸኝ 👌👍😍😃😃😃

  • @kalabempire3684
    @kalabempire3684 Před 3 lety

    I lllove it yo you are right demo

  • @miftahhawi
    @miftahhawi Před 7 lety

    ማርቂ ወቅታዊ ስራ በመስራት አንደኛ ነው።

  • @khalidtube8106
    @khalidtube8106 Před 5 lety +1

    በጣም ጥሩ ስራ እንደዚህ ገዳቸውን አውጣልን

  • @gebrittewelde5183
    @gebrittewelde5183 Před 7 lety +4

    ዋውዋውዋው ፈገግታ ባጣም የምራል
    በርትዕ ይበል ኮሜዳን ሰሰሰሰይ እፍፍፍ
    ይበል ስራሕ ቀጥልሎ ጎይሽ

  • @user-fl5wm9vz9w
    @user-fl5wm9vz9w Před 7 lety +1

    አሪፍ መልእክት ነው

  • @susubintbaba1414
    @susubintbaba1414 Před 5 lety +3

    ዋው የገባክ ነክ አቦ ንገርልኝማ እንደዚ አጣጥመክ ለመጉበኞች ሁሉ ልብ ቢገዙ

  • @user-cu5mz4uh5f
    @user-cu5mz4uh5f Před 6 lety

    ha ha ha wow konjo new betam

  • @user-hg3vw3ph8c
    @user-hg3vw3ph8c Před 5 lety +1

    እስይ ስለ ዳሌ ነበር ሁሉም ተነስቶ የሚያብዴው አንተ ጥሩ መንገድ ላይ ነህ

  • @loveemebat7866
    @loveemebat7866 Před 5 lety +1

    Woooooow

  • @maryamenateneshi1579
    @maryamenateneshi1579 Před 6 lety

    Eeuneth new👌

  • @mhratmhrat2201
    @mhratmhrat2201 Před rokem

    Amazing

  • @yeshiweloyewu8530
    @yeshiweloyewu8530 Před 7 lety +1

    በውነት እውነት ነው በርታ አቦ ምችት ይበልክ

  • @bettybetty9950
    @bettybetty9950 Před 6 lety

    Ewnet new btikikil arif muzica new

  • @jafartube9848
    @jafartube9848 Před 6 lety

    ethiopia endezi nat haaaaaaa

  • @egziabhermastewalunyisten7704

    አሪፍ ነው ማርቅሻ

  • @adhchsfdhhh4795
    @adhchsfdhhh4795 Před 6 lety +2

    ምርጥ ነዉ

  • @tgneng2765
    @tgneng2765 Před 6 lety

    waaaaw beki melkt alew lmigebaw

  • @tesephr1085
    @tesephr1085 Před 6 lety

    ማርቆሴ ያምራል በጣም ተመችቶኛል

  • @pranktube7119
    @pranktube7119 Před 3 lety +1

    I love it 🤣🤣🤩🤩🤗🤗👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @kalgirma668
    @kalgirma668 Před 5 lety

    Weyyyyyy yehe sew simechegn kemer lebe lalew sew yasetemarale ladade hodam sew

  • @ledyanewyork3301
    @ledyanewyork3301 Před 7 lety +1

    That's true

  • @kamiliamostafa5065
    @kamiliamostafa5065 Před 6 lety

    Ewnt tenagerhal

  • @jahrone1657
    @jahrone1657 Před 7 lety +1

    የኔ አንደኛ ስውድህ ♥

  • @kamilakamilaumar4393
    @kamilakamilaumar4393 Před 6 lety +3

    እውነትክን ነው ያጉላላሉ በጣም

  • @hiwotakalu222
    @hiwotakalu222 Před 7 lety

    ሀሀሀሀሀሀ
    በትክክል

  • @tatiqneguse1947
    @tatiqneguse1947 Před 5 lety

    Nice correct

  • @babitube455
    @babitube455 Před 3 lety

    Betam betam betam .....tkkl

  • @ashrafmetwally2446
    @ashrafmetwally2446 Před 3 lety +1

    Truee

  • @yesibethigi
    @yesibethigi Před 7 lety

    Uuuu...Realy

  • @user-qf4jp1op6z
    @user-qf4jp1op6z Před 7 lety

    ወይይይይይ..በሣቅ

  • @natnaelkinde7826
    @natnaelkinde7826 Před 7 lety

    ሀሀሀሀሀሀሀ እረ ደስ ሲል

  • @user-gh1oj3ee2q
    @user-gh1oj3ee2q Před 6 lety

    Ufffffffffffuuuuuu

  • @store8674
    @store8674 Před 2 lety

    ትክክል አይ ሀገሬ😭😭

  • @zuzuzuzu128
    @zuzuzuzu128 Před 4 lety

    ክክክክክክክክክ እውነትም እሮሮ ችግርኮ ነው በጣም መሻሻል ያለባቸውን ነው የነገራችሁልን አቦ ይመችህ

  • @dasildasil7746
    @dasildasil7746 Před 5 lety

    ይመችህ ዋውው ትክክክክቅል

  • @limuyegirma7567
    @limuyegirma7567 Před 7 lety +1

    wawaw👌👌👌👍👍👍

  • @tzm6910
    @tzm6910 Před 4 lety

    ድንቅ ነው::