ማምሻ ምርጥ ትረካ ከአሌክስ አብረሃም ተራኪ አማኑኤል አሻግሬ Mmesha best story by Alex Breham Chagni Media 2013

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • #Ethiopian_Narration#ትረካ#ማምሻ
    የቻግኒ ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ!
    / @chagnimediaoffical
    ማምሻ ምርጥ ትረካ ከአሌክስ አብረሃም ተራኪ አማኑኤል አሻግሬ Mmesha best story by Alex Breham Chagni Media 2013

Komentáře • 48

  • @fasikafiseha7958
    @fasikafiseha7958 Před 11 dny +1

    ድንቅ ሀሳብ የያዘ ድርሰት!!! ምርጥ አተራረክ

  • @lozaasegu2863
    @lozaasegu2863 Před 2 lety +17

    ለምን እንደሆን እንጃ መጨረሻው ላይ እባዬ መጣ🥺 በጣም ደስ ሚል ታሪክ ከጥኡም ትረካ ጋር👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽💒

  • @genetzegeye3497
    @genetzegeye3497 Před rokem +11

    እንደዚህ ለድሀ ቤተሰብ የሚቆሙ against all odds የሆኑ ሰወች ይስደሙምኛል
    Beautiful story.

  • @user-ww7iz1qr3d
    @user-ww7iz1qr3d Před 2 lety +5

    ውይይ በጣም አሳዘነኝ አስደነቀችኝም ጀግና ናት የሴት ጀግና ትውልድና ሀገርን በጠንካራ መሰረት መገንባት የምትችል የማትበገር
    ሎዚናን ግን ምን ብየ እንደምሰይማት ቃል አጣሁ አይ ወንድና ቆንጆነን ባይ የዘመናችን ሴቶች በአርቲ ፊሻልና በዱቄት በቀለማ ቀለም ተለቅልቀው ደም የላሰች ድመት መስለው በተራቆተ ገላና አእምሮ በየመንገዱ ሲላላሱና በየ ቤርጎው ሲዳሩ መኖር ማታ አብሯት ተኝቶ ጧት ሲነቃ ከማያውቃት ጋር እንደተኛ በድንጋጤ በርግጎ ሱሪና ጫማውን አንጠልጥሎ በሩጫ የሚያመልጥ ስንቱ ወንዳገድ ስልቅ አለ አቦ አላህ ይጨርሳችሁ አርቲ ፊሻል ሴቶችና ሴሰኛ ልክስክስ ወንዶች ቱፍ አለይኩም ሰላተራረክህ አመሰግናለሁ በርታልን ወንድማችን።

  • @edengenet
    @edengenet Před rokem +5

    ለመግለጽ ቃላት ያጥረኛል በጣም የሚደንቅ ነው የኛን የሴቶችን ጭንቅላት እንድንፈትሽ ያረጋል መልክ እያለ ብዙዎቻችን በራስ መተማመን ይጎለናል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን 🙏🙏🙏🙏

  • @aklilwoubshet8638
    @aklilwoubshet8638 Před rokem +3

    በጣም አሪፍ ትረካ♥ አተራረክ እናመሰግናለን
    ሌላም የ አሌክስ ትረካዎች አቅርቡልን እባካችሁ 🙏🙏🙏🙏

  • @kazkazi7619
    @kazkazi7619 Před 2 lety +5

    ዋው ደስ ይላል ጀጅ ከሚያረጉ ወገን አይደለሁም ስስማው ራሴን እየተመለከትኩት ነበር ስው ስለ ራሱ ቢመሰክር ትርጉም ባይኖረውም በስው ጫማ ሁኜ ማሰብን ልምድ አለኝ
    በጣምም አልቃሻ ነኝ የማያሳዝን እራሱ አዝኜ አለቅሳለው
    በስዎች መልክ በሰዎች ታሪክ ምናምን አልሳለቅም አልወድምም ብዙ ግዜ በማንኛውም ስራ ኮነት ስገባ ስው እታዘባለው በጣምም ይገርመኛል ስው ሲፍርድ ብቻ ሳይ
    መልካም ልብ እንዲሰጠኝ አምላኬ እማጸንዋለው

  • @Wildrose_16
    @Wildrose_16 Před rokem +3

    ግሩም ታሪክና ድንቅ አቀራረብ

  • @zabibaysofzabibaysof7568
    @zabibaysofzabibaysof7568 Před 2 lety +5

    በጣም ደስ የሜል ትረካ ነው እናመሰግናለን

  • @masentertainment1229
    @masentertainment1229 Před rokem +8

    ለውጫዊ ውበት ያለኝን አመለካከት እንድቀይር ያረገኝ ምርጥ ደራሲና ድርሰቱ አመሰግናለው

  • @GetanehEndalew-zz5nm
    @GetanehEndalew-zz5nm Před 2 měsíci +2

    Waww

  • @ich6737
    @ich6737 Před 2 lety +3

    እኔንጃ ደስ ይላል ብቻ አይገልፀውም 😍

  • @user-jn1tt5yn1y
    @user-jn1tt5yn1y Před 3 lety +2

    አማኔ ምርጥ ፀፍን ከድንቅ ትረካ ጋር አቅርበህልናል እናመሰግናለን

  • @shinbirayimer5694
    @shinbirayimer5694 Před 10 měsíci +2

    ይሄ ከእህቴጋር ተመሳሳይ ታሪክ ነው ሲበዛ ጠንካራ በስራ የምታምን የሚጠቋቆሙባት ዛሬ. ላይ ግን የሰማይና የምድር ልዪነት አላቸው ሴቶች አደራ ጠንካራ ሁኑ ልክ እንደ ማምሻ

  • @yetegludimitsi5174
    @yetegludimitsi5174 Před 3 lety +2

    እናመሰግናለን እደምጠጣው ቡና ሳስቸ ያለቀብኝ ምርጥ ትርካ ነው

  • @wubanchidemeke6274
    @wubanchidemeke6274 Před rokem +1

    Melkam Tireka Thanks

  • @benjamin8387
    @benjamin8387 Před rokem +1

    💯 %for both the narrator and the author

  • @sumaymussa186
    @sumaymussa186 Před rokem +2

    መጨረሻው አልገባኝም

  • @solosolo9099
    @solosolo9099 Před rokem +1

    Betam teru tarik❤

  • @Hiwotnesh
    @Hiwotnesh Před 3 měsíci

    በጣም የወደድኩት ትረካ ነው ።

  • @anyattebekewtbkew2221
    @anyattebekewtbkew2221 Před 2 lety +2

    ዋው ነው

  • @mesfinwabella3880
    @mesfinwabella3880 Před 2 lety +2

    አይ አሌክስyou're an Angel

  • @ethiowood5692
    @ethiowood5692 Před 3 lety +2

    ዋዉ ሚገርም ትረካ . . . .

  • @almazmengistu8400
    @almazmengistu8400 Před rokem +1

    ግሩም አስተማሪ ትረካ

  • @bayushnk6344
    @bayushnk6344 Před rokem +1

    ዋው

  • @menentekleberhan8705
    @menentekleberhan8705 Před 2 lety +2

    Amsegenalhue btame dese yemeli koyta naber

  • @bezawitnegussie3396
    @bezawitnegussie3396 Před měsícem

    የሚገርም ፅሁፍ የሚማርክ አተራረክ❤

  • @user-jz2oc5ct6s
    @user-jz2oc5ct6s Před 2 lety +2

    ደስ ይላል አቀራረብህ 😘😘😍😍

  • @user-gr7fe4xj9d
    @user-gr7fe4xj9d Před 3 lety +2

    alex #1!

  • @AMINA-KICHEN
    @AMINA-KICHEN Před 6 měsíci

    ሰላም በጣም ደስ የሚል ትረካ ነው እናመሰግናለን

  • @user-ro3mm4lb2u
    @user-ro3mm4lb2u Před 6 měsíci

    Awo yegna maheberes. Endi new kene jemero basew kusel enchet yesedal.
    Yasazenal..... gen tsehafiwenem hone terakiwen zaladenk alalefem

  • @nejatgizaw9506
    @nejatgizaw9506 Před 3 měsíci

    Woow ❤

  • @realmedia161
    @realmedia161 Před 2 měsíci

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @alazaralemayehu3784
    @alazaralemayehu3784 Před 2 lety +2

    batam das yelele wadejiwalaw

  • @MeseretHabtamu-bp7ms
    @MeseretHabtamu-bp7ms Před 2 měsíci

    😢

  • @itsmydam2497
    @itsmydam2497 Před rokem +1

    Liza Asegu አባትሽ ቢመጡ ትረካ ስላዳመጥሽ እንዳይቆጡ ነው? አይዞሽ

  • @awakinew3064
    @awakinew3064 Před 2 lety +2

    Please background music kenesew?

  • @hanaasfaw5603
    @hanaasfaw5603 Před 3 lety +2

    የማሂ ዲያሬን አቁዋተጣችሁት እንዴ

  • @nejatgizaw9506
    @nejatgizaw9506 Před 3 měsíci

    Woow ❤