Habesha blind date | Khalid and Axum

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • ስለምትከታተሉን እናመሰግናለን !
    በዚህ ፕሮግራም ለይ መሳተፍ የምትፈልጉ ይህንን ፎርም ሙሉ- forms.gle/h1iB...
    Axum's Instagram - ...
    Habeshan delight CZcams channel - / @habeshandelight4870

Komentáře • 224

  • @keyayene3325
    @keyayene3325 Před 3 lety +69

    ፍቅር ስጀምር ከእምነትህ ጀምር

  • @astu4737
    @astu4737 Před 3 lety +61

    ሁለታችሁም በጣም ደስ ትላላችሁ ግን እመነታችሁ ይለያያል እና ምን ልታደርጉ ነው ማንኛውንም ነገር ከመጀመራችሁ በፊት አስቡበት መግባቱ ቀላል ሊሆን ይችላል ከገቡበት በኃላ ግን ለመውጣት ከባድ ነው አስቡበት አስቡበት አስቡበት

    • @user-yg6ju2zq8u
      @user-yg6ju2zq8u Před 3 lety +1

      አወ እኔራሡእደት እያልኩኝነዉ

    • @tube-nq8br
      @tube-nq8br Před 3 lety +2

      ዋናውን ነጥብ ዘለውት አዳሆን

    • @aumumuhamadyutube1479
      @aumumuhamadyutube1479 Před 3 lety +3

      መጠጥ አልጠጣም ብሎ እሜነቱ የተለየጋር ፍቅር መጀመር

    • @user-td9bp2hj7g
      @user-td9bp2hj7g Před 3 lety +1

      እንዴ የእውነት ይፋቀራሉ እንዴ ለፕሮግራሙ ድምቀት ብቻ መስሎኝ እንጂ

    • @sofyasofya2791
      @sofyasofya2791 Před 2 lety

      እሡ ይችላል ካፊር ማግባት ግን ሙእሚን ቢገባ በጣም የቸሻለና ሚወደዲኘው ወደሧ መጠቅለል የለበተም ከፈለገች እሧ ወደእሡዲን ትምጣ

  • @user-mt4vy2ft2f
    @user-mt4vy2ft2f Před 3 lety +87

    ይሄማ የታየ ነዉ አሁን ያሉበትን ሁኔታ ይቅረብልን

  • @user-bo2vx1bm1e
    @user-bo2vx1bm1e Před 3 lety +85

    በእስልምና ትልቅ ታሪክ ያለውን የኸሊድ ኢብን ወሊድ ስም ኢዘህ እንደዚህ መጃጃል iam sorry

    • @user-vn9jf6yn4e
      @user-vn9jf6yn4e Před 3 lety +6

      @Simba Cool እሥኪ ሥለማታቀው አትቀባጥር ካሊድ ኢብን ወልድ ማለት ጀግና ለእሥልምና ሂወቱን የሚሠጥ እጂ አተ እደምቀባጥረው አልደለም ሥለማታቀው ከመቀባጠር ዝም ማለት የተሻለነው

    • @yesufabdulhakim9326
      @yesufabdulhakim9326 Před 3 lety +1

      ሃሊድ ኢብን ወሊድ ጀግና ነው ላንት አደል ስንት ንጹሃንን የገደለ አረመኔ ሰው መሆኑንስ አታቅም እንዴ??

    • @user-bo2vx1bm1e
      @user-bo2vx1bm1e Před 3 lety +2

      @Simba Cool iam female ok ሲቀጥል በእምነቴ ከመጡብኝ እኔም ወደ ኋላ አልልም እምነቴ ከሀገሬ ከብሄሬም በላይ ነው are you shure

    • @yesufabdulhakim9326
      @yesufabdulhakim9326 Před 3 lety +1

      @@user-bo2vx1bm1e አይዞሽ ገለቴ

    • @zolaatu165
      @zolaatu165 Před 3 lety

      @@user-bo2vx1bm1e your right gin ahun manim alimetabishim anchi nesh yelefelefishiw

  • @mekdiyeakiyalij
    @mekdiyeakiyalij Před 3 lety +21

    በእምነት የተለያዩ ስለሆኑ የልብ ጓደኛ ቢሆኑ ውስጤ ነው አልያም ወደ አንዱ መጠቅለል ነው😍

    • @tagelfesseha971
      @tagelfesseha971 Před 3 lety +1

      Andandesew Ako semuna emntu yelyayal Ginn alawekum

    • @rim1446
      @rim1446 Před 3 lety

      ምን ነው ከካሊድ ጋ ልገናኝ አልሽሳ kkkkkkk

  • @user-qz7fs2he9l
    @user-qz7fs2he9l Před 3 lety +70

    ሲጀመር ፍቅር ካይማኖት ይጀምራል የተለያየ እምነት ተከታይ ፍቅር ባይጀምሩ ይመረጣል

    • @user-ef9bv8rv9u
      @user-ef9bv8rv9u Před 3 lety +6

      ትመጣለች ወደ እስልምና ኢንሻአላህ

    • @fatemaa7263
      @fatemaa7263 Před 3 lety

      እንሽ አለህ

    • @user-ud2zs8qm7m
      @user-ud2zs8qm7m Před 3 lety +2

      @@user-ef9bv8rv9u ኢንሻላህ እርሱነው አምላክ ከፈቀደው ወደ ቀጥተኛው ይመጣል

    • @mikimutd1779
      @mikimutd1779 Před 3 lety +3

      @@user-ef9bv8rv9u 😂😂😂insha Allah anchi demo wda Ortodox timachelesh😁

    • @user-qz7fs2he9l
      @user-qz7fs2he9l Před 3 lety +2

      @@mikimutd1779 ኸረ እንከባበር እኛ ሸገር ልጆች አተ እደምታስበን አይደለንም ሁሉን በአድላይ መውቀጥ ይደብራል

  • @Beba873
    @Beba873 Před 3 lety +34

    ካሊድ ምርጥ ልጅ ነው ፈገግታው ያምራል

  • @AlexTorres-gv7mw
    @AlexTorres-gv7mw Před 3 lety +20

    Please እሄን አይተነዋል አሁን ያሉበትን ሁኔታ ይነገረን

  • @bettgugsa1320
    @bettgugsa1320 Před 3 lety +22

    እምነት መቅደም አለበት ካልሆነ መጨረሻው አያምርም

  • @user-ec8bj4lk9p
    @user-ec8bj4lk9p Před 3 lety +5

    በማንኛውም በኩል የሚሆነው ነገር ክርስቶስ መምጫውን ነው የሚነግረው. በአደባባይ ያውም ሴት ልጅ ይህን አይነት ተግባር ስትፈፅም በየትኛውም እምነት መፅሐፉ አይፈቅድም. ትዳር ከእግዚአብሔር የሚሰጥ ፀጋ ነው ይህን አይነት ግኑኝነት ሲኖር ስሙት ይሆናል ያ ደግሞ ዝሙት ሲኖር ተመኝቶአት ስለሆነ ነው ስለዚህ አታድርግ ከተባለ ቃል እየሰራን እግዚአብሔር ሊከብር አይችልም ቢመሰረትም ትዳሩ እድሜ የለውም በፈጣሪ ፈቃድ ስላልተሰራ ቤቱም ፈራሽ ነው ወጣት ሆይ ንቃ ዲያብሎስ በሰፊው ነው የተነሳው ማሸነፍ ስልጣን የለውም መመኪያችን እግዚአብሔር ነው ንቁበት ይህቺ ደግሞ አጉል ዘመናዊ የሚያደርጋት የአጋንንቱ ሥራ ነው አናቷ ላይ ሆኖ እንደፈለገ እያየዘ የሚያሰራት ይህም ስዎችን እንድትስብ እንድታሳስት ዝሙት አመንዝራ ፈጣሪ አይከብርበትም ተመለሱ ሞት ቀጠሮ የለውም ጌታን ፈልጉት እርሱ ብቻ ነው ሁሉንም የሚሰጥ እርሱ የሰጠን ሕይወት አለው እድሜ አለው የተባረከ ነው ወዳችዋለው ተባረኩ ግዘአችውን አታባክኑ 🤲🤲🤲

    • @user-hn2yn9du4b
      @user-hn2yn9du4b Před 3 lety

      ትክርል ክብርለድግል ማርያም ልጅ

  • @Simply_me22
    @Simply_me22 Před 3 lety +8

    በ ሙስሊም እኮ ወንድ ልጅ ጥቡቅ ወይም ጨዋ የሆነችን ክርስቲያን ቢያገባ ክልክል / ሃራም አይደለም:: ግን አይመከረም!! ለሙስሊም ሴት ብቻ ከሙስሊም ውጭ አይፈቀድም:: እሱ ሙስሊም መሆን አለበት... በተረፈ😍

    • @user-bo2et7xp9m
      @user-bo2et7xp9m Před 3 lety +2

      አረ ባክሽ የት ነው የተማርሽው😆😆😆😆ሰው እዳታሳስቺ ሆሆሆ አስልመህ አግባ ነው የሚፈቀደው ዝም ብለሽ መረጃ ሳይኖርሽ ለመፃፍ አቸኩይ

    • @binthassen4764
      @binthassen4764 Před 3 lety +1

      @@user-bo2et7xp9m ትክክል ናት ውዷየ ይፈቀዳል

    • @fhfgdurs5016
      @fhfgdurs5016 Před 3 lety +2

      እና እሷ ጥብቅ ልትባል ነው ደግሞስ ሙስሊም ሴት ኡልጠፋ

    • @user-bo2et7xp9m
      @user-bo2et7xp9m Před 3 lety +1

      @@binthassen4764 ሳሰልም ማግባት እኔ አልሰማሁም የሰማሁት አስልሞ ማግባት ነው

    • @binthassen4764
      @binthassen4764 Před 3 lety +2

      @@user-bo2et7xp9m በመሠረቱ ይቻላል ሰምቻለሁ ትክክለኛ ሀድስ ግን ባለንበት ተጨባጭ አሁን እቺ የምናያት ጥብቅ ናች ማለት ከባድ ነው ደሞም ሴት አልጠፋም አላህ ጠቃሚ እውቀትን ይወፍቀን

  • @katkat4374
    @katkat4374 Před 3 lety +17

    ተመሳሳይ ሀይማኖት ተከታይ ሳይሆኑ ፍቅረኛ መያዝ ሆነ በትዳር መኖር በጣም ከባድ ነገር ነው ፤ ሀጢያት ጭምር ነው ፤ ሰላም አታገኝም በቤትህ ፤ ፈተና በቀኝ ፣ በግራ ያጣድፍሀል ባጭሩ የሲኦል ሂወት በምድር እድትገፋው ያደርግሀል ። ስለዚህ አያድርስ ብቻ ነው !!!!!!!!

    • @user-we3kb2jm5b
      @user-we3kb2jm5b Před 3 lety +1

      አወ ወላሂ በእምነቱ የቀለደ አልመሠለዉም ከመጠጥ እንደተከለከለ ሁሉ ያልተፈቀደለትን ሤት ሙተበሪጅ የሆነቺ ጋ ምን አቀማምጦ አፋጠጠዉ አላህ ልቦና ይሥጠን

  • @Abc-im8gi
    @Abc-im8gi Před 3 lety +1

    ሂወት ማለት እምነት ነው እባካቹን እምነታቹን አስቡበት ሀሊድ እሚያክል ስም ይዘክ እምነትህን አስብበት ወንድሜ ላተ ፈተና ነው ይመስለኛል ፈጣሪ ይርዳቹ በጣም ተመችታቹኛል

  • @user-bo2et7xp9m
    @user-bo2et7xp9m Před 3 lety +16

    አይይይይ ካሊዶ በላቺህ😌😌😫😫😫🤞🤞🤞😆😆😆😅😅እግድህ ምን ልበል

    • @user-pw3gm5bk9g
      @user-pw3gm5bk9g Před 3 lety

      ثح

    • @katkat4374
      @katkat4374 Před 3 lety +1

      ተመሳሳይ ሀይማኖት ተከታይ ሳይሆኑ ፍቅረኛ መያዝ ሆነ በትዳር መኖር በጣም ከባድ ነገር ነው ፤ ሀጢያት ጭምር ነው ፤ ሰላም አታገኝም በቤትህ ፤ ፈተና በቀኝ ፣ በግራ ያጣድፍሀል ባጭሩ የሲኦል ሂወት በምድር እድትገፋው ያደርግሀል ። ስለዚህ አያድርስ ብቻ ነው !!!!!!!!

    • @user-ud2zs8qm7m
      @user-ud2zs8qm7m Před 3 lety

      በጣምምምምም

    • @user-ud2zs8qm7m
      @user-ud2zs8qm7m Před 3 lety

      @@katkat4374 በጣምም

    • @user-cm4wh5ph5n
      @user-cm4wh5ph5n Před 3 lety

      Jest love

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu2494 Před 3 lety +34

    ዋዉ ታምራላችሁ ግን የሀይማኖታችሁ ነገር ትንሽ ቅር ያሰኛል 😳

    • @user-bo2et7xp9m
      @user-bo2et7xp9m Před 3 lety +2

      ትክክል

    • @mekdes-ei5lp
      @mekdes-ei5lp Před 3 lety +1

      ትክክል በአንድ ይጠቃለሉ

    • @bazawitkassahun3184
      @bazawitkassahun3184 Před 3 lety +1

      ሀይማኖታቸው አንድ አይደልም

    • @mekdes-ei5lp
      @mekdes-ei5lp Před 3 lety +2

      @@bazawitkassahun3184 ይሱ ሙስሊም ይሷ ክርስቲያን እንዴት ነው

    • @bazawitkassahun3184
      @bazawitkassahun3184 Před 3 lety +2

      @@mekdes-ei5lp ወይ ይህማ በጣም ከባድ ነው እሷ ለምን አፍቅረቸዉ እሱን

  • @benona.8367
    @benona.8367 Před 3 lety +11

    ሰዎች አትሸወዱ በትወና መልክ ነው የሚቀርቡት

  • @feker6816
    @feker6816 Před 3 lety +3

    ካሊድ ከዚህ ምን አመጣህ እሷ ሙስሊም መሆኑን ያወቀች አይመስለኝም

  • @romi2171
    @romi2171 Před 3 lety +7

    ወይ ጉድ እንዴት ነው የሚያያት🙄😍❤

  • @sumaya5680
    @sumaya5680 Před 3 lety +7

    ካሊድ ወድሜ ደስ እም ትል ልጅ

  • @asddsa9596
    @asddsa9596 Před 3 lety +4

    ሲብቻ ተግባርላይ ዜሮ ነህ መጀመራ ለሀይማኖትህ ክብር የሚባል ነገር ይኑርህ

  • @ESU05
    @ESU05 Před 3 lety +1

    ሰላም የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ ከህይወት ወንዝ ጋር ፍሰሱ አንድነትን ስበኩ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን !!

    • @leyoubhele2641
      @leyoubhele2641 Před 2 lety

      እውነት ብለሻል ሠላምሻ ይህንን ሁሉ ቃል በናቶች በአባቶች በእናቶች ተሞከረ ግና ውድቅ አረጉት ለደነዚህ ያሉት ወጣት ሳይሆን መክረው ዘክረው ሰላምን በማምጣት ፋንታ ይህንን ላመጡብን ልቦናውን ይስጣቸው።ቢያንስ. ለቀሪው ትውልድ

  • @alimaalima6799
    @alimaalima6799 Před 3 lety +11

    እኔ ወድጀዋለው ካሊድን ለምን ለኔ አትድሩልኝም

  • @jaja-ln1hl
    @jaja-ln1hl Před 3 lety +7

    በጣም ነው የወደድኮቸው እነዚ ልጆች 💔💔
    በፍቅር ይሶካላቹክ

    • @user-ud2zs8qm7m
      @user-ud2zs8qm7m Před 3 lety +1

      ሙስሊም ኮ ነው እርሱ ?!

    • @dinkuedesew7792
      @dinkuedesew7792 Před 3 lety

      እኔና አቺም በቅርብ ቀን እንጋባለን

    • @jaja-ln1hl
      @jaja-ln1hl Před 3 lety

      @@user-ud2zs8qm7m ነው እዴ

    • @jaja-ln1hl
      @jaja-ln1hl Před 3 lety

      @@dinkuedesew7792 እሽ በደስታ 😀

    • @dinkuedesew7792
      @dinkuedesew7792 Před 3 lety

      @@jaja-ln1hl የምሬን ነው አቀልጅ phone number ላኪልኝ ኢሞ ላይ እናወራለን

  • @ethiocityyoutubechannel230

    መመቻቸት ትላለክ እንግዲህ አትገረምም አንተ የምር ወዲጃቸዋለዉ በዲጋሜ ብታቀርብልን በሌላ ቪዲወ እሽ በል ከስተምር ንጉስነዉ 👏👏👏

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 Před 3 lety +1

    ፍቅር ሰጀመር ክእምነትህ ጀመር ክእምንም በላይ እምነት ይቅደም በስ መአብ

  • @biniyambisrat4053
    @biniyambisrat4053 Před 3 lety +1

    I love her! Can I try my chance too but only if the girl is the beautiful Axum.

  • @axumawityaynshet
    @axumawityaynshet Před 3 lety +1

    Omg y does this girl got my face lol...... seriously gn we really look alike beteley side view plus we got the same name

  • @haevenyebatey1021
    @haevenyebatey1021 Před 3 lety +4

    ደስ ትላላችሁ

  • @mekdes-ei5lp
    @mekdes-ei5lp Před 3 lety +12

    ደስ ሲሉ❤❤ ግን ሀይማኖት መቸ አንድ ናቸው

    • @eyobatube2480
      @eyobatube2480 Před 3 lety +2

      Fkir haymanot aygdbwem

    • @mekdes-ei5lp
      @mekdes-ei5lp Před 3 lety +4

      @@eyobatube2480 እረ ልጅ ሲወልዱ ችግር ያመጣን ሙስሊም ወይስ ክርስቲያን ባንድ ቢጠቀልሉ አሪፍ ነው

    • @eyobatube2480
      @eyobatube2480 Před 3 lety

      @@mekdes-ei5lp awo arife nw gn yaw kemweledachew weym erguz eyalch meweyayet kezam mewsen period

    • @katkat4374
      @katkat4374 Před 3 lety +1

      ተመሳሳይ ሀይማኖት ተከታይ ሳይሆኑ ፍቅረኛ መያዝ ሆነ በትዳር መኖር በጣም ከባድ ነገር ነው ፤ ሀጢያት ጭምር ነው ፤ ሰላም አታገኝም በቤትህ ፤ ፈተና በቀኝ ፣ በግራ ያጣድፍሀል ባጭሩ የሲኦል ሂወት በምድር እድትገፋው ያደርግሀል ። ስለዚህ አያድርስ ብቻ ነው !!!!!!!!

    • @nefisa3053
      @nefisa3053 Před 3 lety +1

      @@mekdes-ei5lp ልጅ ሢወልዱ ብቻ ሣይሆን በእሥልምና ሁለት ሀይማኖት ታጋባት አይቻልም ወደ እሥምና ከመጣች በኋላ ነው

  • @user-wy2qc4fm7l
    @user-wy2qc4fm7l Před 3 lety +4

    Liju des yelal betam

  • @milikyaze9148
    @milikyaze9148 Před 2 lety

    ካሊድ ደስ የሚል ልጅ ብቻሁለታችሁምታምራላችሁ

  • @user-wu6hr6mg9v
    @user-wu6hr6mg9v Před 3 lety +14

    ሀይማኖታችሁን አክብሩ በኛ በክርስትና እጅግ አፀያፊ ነው ያለ እምነት

    • @kalkidanmebrate8611
      @kalkidanmebrate8611 Před 3 lety +1

      Ewent new

    • @hayat7257
      @hayat7257 Před 3 lety +2

      አረ በእስልምናችንም በጣም የተወገዘነዉ ጌታችን ከልክሎታል።

    • @abduferede9477
      @abduferede9477 Před 3 lety

      በእስልምናም በጣም በጣም ወንጀል ነዉ የኔ እናት

    • @user-fk9il8dk1l
      @user-fk9il8dk1l Před 3 lety

      በእሥልምናም በአላህ የካደ ሠው እና አማኝ አንድ አይደለም

  • @adilabdu18
    @adilabdu18 Před 3 lety +1

    Woww she is wowww 😮

  • @user-jp9tl8di3r
    @user-jp9tl8di3r Před 3 lety +2

    ፍቅር ከእምነት ይጀምራል ።አትለፋደዱብን ኤጭ

  • @habiyoutube6453
    @habiyoutube6453 Před 3 lety +1

    ከካሊድ ፍቅር ይዞኛል ፈገግታው በጣም ያምራል

  • @user-uq3ub4or7n
    @user-uq3ub4or7n Před 3 lety +1

    የካሊድ ነገር ግራ ያጋባል

  • @tirigsetew1057
    @tirigsetew1057 Před 3 lety

    wawww arif nachew gin behaymanot bitimesaselu arif neber berotow pirogiramachihu desi yilal begugut new yemitebikew

  • @user-dd6ih9ck5e
    @user-dd6ih9ck5e Před 3 lety +1

    ካሊድ ስታምር😍😘

  • @ahmed-ud9su
    @ahmed-ud9su Před 2 lety

    አክሱማይት ምርጥ ልጅ በታም የበሰለች!

  • @ሰሚር
    @ሰሚር Před 3 lety +3

    መጣችሁ ድጋሚ እቺን ልጅ አፍቅሪያት ነበር ካሊዶ ያጣፍጥልሽ

  • @user-jb7xt6bi2z
    @user-jb7xt6bi2z Před 3 lety +2

    ሙስሊም ሆነህ እዴት አቀፍካት ሳህ ውብ ነህ ፈገግተህም የምር ደስ ይላል

  • @yemuakalu8644
    @yemuakalu8644 Před 3 lety +1

    Ye kass mase adisu zefen lay yalechiw nat negen le tizita yemilew music lay

  • @fetamama1835
    @fetamama1835 Před 2 lety +1

    Ahun yalubeten huneta yenegeren

  • @user-mo8wz3st2j
    @user-mo8wz3st2j Před 3 lety +3

    የወንዶች ሶስተኛ እግር ምንድን ነው አላለም ካሌድ

  • @siyoumteshome6425
    @siyoumteshome6425 Před 3 lety

    እግርህ መሀል ንብረትህ ከጠፉህ የለህም

  • @ethiopiailoveyousomach214

    እኔ ደሞ አሁን ያሉበት ሁኔታ መሥሎኝ እሮጨ መክፈቴ አይይይይ

  • @emutube6354
    @emutube6354 Před 3 lety +3

    የካሊድ ፈገግታ ዋዉ ነው 👌

  • @jemilashow7669
    @jemilashow7669 Před 3 lety +1

    እምንቱስ ክጊምት ዉስጥ አይግብም እንዴ ?
    ምንደነው ነገሩ ጉድ

  • @zainabz6144
    @zainabz6144 Před 2 lety

    ዋው የካሊድ ፈገግታ የተመቸው እደኔ

  • @daughteroftheking3220
    @daughteroftheking3220 Před 3 lety

    Why do I feel that she is taller than him?

  • @sidonahadis4461
    @sidonahadis4461 Před 3 lety +2

    bahiriw andegna new

  • @user-gk6td8zj4c
    @user-gk6td8zj4c Před 3 lety

    ልጁፎንቃጠለፈዉመሰለኝእሷምሳትወደዉአይቀር አታቅፈኝምአለችዉታምራላቹ እምነታቹግንየተለያየነዉ አቅራቢዎችአስቡበት?

  • @taibataiba.youtube4045

    እነኝህን ልጆች ወድጄቸዋለሁ
    ነገር ግን የእምነታቸዉ ጉዳይ በጣም ያሳስበኛል።።። እናም ይሄን አይተነዋል
    አሁን ምን ላይ ደረሱ።።።

  • @tbent3162
    @tbent3162 Před 3 lety +2

    ካሊድ ቆጆ ጥሎብኝ ፀይም እወዳለሁ

    • @user-we3kb2jm5b
      @user-we3kb2jm5b Před 3 lety

      ይቺ ጠጋ ጠጋ እቃ ለማንሣት ነዉ አለ ያገሬ ሠዉ ከክክክክ

  • @nigus143
    @nigus143 Před 3 lety +3

    ካሊድ ምርጥ ልጅ

  • @kedirkerod7530
    @kedirkerod7530 Před 3 lety

    ካሊዶ ይመችህ በጣም ምርጥ ልጅ

  • @ethiomedia5418
    @ethiomedia5418 Před 3 lety

    Both beautiful especially guy

  • @destatufa6530
    @destatufa6530 Před 2 lety

    Ay feker yefelege asteway awaki bikon jil eko new yemiyaregew yimechachu abo

  • @halemayoutube8589
    @halemayoutube8589 Před 3 lety

    ፍቅር ስጀምሩ ከእምነት ጀምሩ

  • @ahiytemuhimdmuhimd6592

    ይህች ልጂ ኦኮ ሦሥት ወንዶች ቀርበውላት ይሄንን መርጣው ነው ሥለዚህ ለምን አበጋቡም ደግሞ መልሠው በዚህ መጡ ወዳ ሂዱ እና ተጋቡ

  • @abdulkadiradem2454
    @abdulkadiradem2454 Před 3 lety

    Bad habit is like acomfortable bed it is easy to get in but it is difficult to get out! Think it

  • @jordene9808
    @jordene9808 Před 3 lety

    I love them 😍😍😍😍🥰

  • @tofikkaire5072
    @tofikkaire5072 Před 3 lety

    አሁን ያሉበት ሁኔታ ይነገረን

  • @jxhzjzh7902
    @jxhzjzh7902 Před 3 lety +1

    ሰታምሩ

  • @user-wl2pp8mw6c
    @user-wl2pp8mw6c Před 3 lety +1

    ልጁ እካ በፍቅር ጠሽ ብሉል🤔

  • @bzofficial9853
    @bzofficial9853 Před 3 lety

    Wow betam new metamerut beteley keder

  • @natinati8230
    @natinati8230 Před 3 lety

    የሰፈሬ ልጅ ካሊድ ስዒድ

  • @fetaneyta12
    @fetaneyta12 Před 3 lety

    ቆንጆ ሰው ቆንጆ አስተሳሰብ አለው?

  • @myoutube3294
    @myoutube3294 Před 3 lety +3

    ታምራላችሁ ግን ❓ እሚምን ከማያምን ጋር ምን ህብረት አለው

  • @azizaabdu5355
    @azizaabdu5355 Před 3 lety

    Yeteleyaye haymanot moroachhu endet blachhu abrachhu tnoralachhu

  • @tigistwerku7519
    @tigistwerku7519 Před 3 lety

    ሴቷ አፏን ሞልታ ስታወራ ምስኪን እሱ አፈረ ጉዜውኮ ተለዋውጧል ምን ጉድ ነው

  • @user-go3wd4ht5g
    @user-go3wd4ht5g Před 3 lety

    ዋው ታምራላችው

  • @user-cq5bf7mv5b
    @user-cq5bf7mv5b Před 2 lety

    Lijitua sitawora tibetatesalechi

  • @user-ud2zs8qm7m
    @user-ud2zs8qm7m Před 3 lety +1

    ቆይ ግን ሴቶችዬ ደረቅ ሆነናል
    ከወንድ ፊት ለፊት እንደ ካሜራ ድቅን ? ሆ መኖር ደጉ !

  • @nhatty365channel9
    @nhatty365channel9 Před 3 lety +1

    Errr echi lij ema ............

  • @user-kt1my2jf9p
    @user-kt1my2jf9p Před 3 lety +1

    እሺ እደዚህስ ተመቻቻችሁ ሀይማኖቱስ አይከብድም በአላህ

  • @habdulla3289
    @habdulla3289 Před 3 lety +1

    ዋውደሥይላል

  • @user-cm4wh5ph5n
    @user-cm4wh5ph5n Před 3 lety

    Afeskat kalido

  • @user-ri1gr2rj3f
    @user-ri1gr2rj3f Před 3 lety

    አልሀምዱሊህ ሙስሊም ላረከኝ ኸሊድ መሸአላ አሊክ

  • @emuyewedajii2418
    @emuyewedajii2418 Před 3 lety +3

    Wawww 💖💖💖💖

  • @azikazadezade1727
    @azikazadezade1727 Před 3 lety

    Minwe englzegna afe mefchaye new alshsaa

  • @azebabebe6985
    @azebabebe6985 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ደሞ በፍቅር ያጣምራችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ 😍🥰🥰🥰

  • @samerasameeraa7313
    @samerasameeraa7313 Před 3 lety

    ሌላ ይህ አተናዋል

  • @Techropmanagers
    @Techropmanagers Před 3 lety +1

    አሪፍ ነው

  • @selamawittewodros7922
    @selamawittewodros7922 Před 3 lety +1

    Des yilalau

  • @halimatube7816
    @halimatube7816 Před 3 lety

    ይቅርባቺሁ ለእኛም አልሆነ ያለእምነት ሣትጀምሩት ቅሩ በሇላ ህይወታቺሁ ከሚመሠቃቀል

  • @sumaya5680
    @sumaya5680 Před 3 lety

    ካሊዶ መጠጥ አልጠጣም አልክ ጎበዝ

  • @aberuyeamare4442
    @aberuyeamare4442 Před 3 lety

    fkr endalehuno haymanotachew endet kebad new

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 Před 3 lety

    ወንድ 3ግር ነው እንዴ ያላቸው አልገባኝም

  • @Maedtube7008
    @Maedtube7008 Před 3 lety

    kalid tafesechi

  • @melatshimelis5712
    @melatshimelis5712 Před 3 lety

    Des silu

  • @user-hp8gz2xo1m
    @user-hp8gz2xo1m Před 3 lety

    ይህ ነገር ግን የእዉነት ነዉ ጓደኝቸ??

  • @user-yx6mv3ju5x
    @user-yx6mv3ju5x Před 3 lety +2

    ታምሩነበር ሀይማኖታቹ አድ አይነት ቢሆን

    • @yesufabdulhakim9326
      @yesufabdulhakim9326 Před 3 lety

      ሁሉም ሰው እኮ አንዳንቺ ለሃይማኖት ግድ የለዉም

  • @susususu5855
    @susususu5855 Před 3 lety

    wyii kalido fegegtah

  • @Eman-zu9jr
    @Eman-zu9jr Před 3 lety

    ሀሊዶ እደኔ ነው አያስረጅም ሳቁ እድሜ ይጨምራልልጅቱ እግሊዘኛ በዛላይ መለፋደድ ለፍዳዳ ሴት አልወድም😏

    • @emutube6354
      @emutube6354 Před 3 lety

      😂😂😂ቅናት ይሉሻል ይሄ ነው

    • @Eman-zu9jr
      @Eman-zu9jr Před 3 lety

      @@emutube6354 😂😂😂😂😂 ፅድቁ ቀርቶብኝ በቅጡ በኮነነኝ አሉ ምነበር ሀሊዶ ባይመረጥ እኔ.....😍🙆

    • @kalkidanmebrate8611
      @kalkidanmebrate8611 Před 3 lety

      @@emutube6354 ewentem kenat kalehon lejeta smart nat

    • @user-we3kb2jm5b
      @user-we3kb2jm5b Před 3 lety

      @@emutube6354 🤣😂

  • @natahd6296
    @natahd6296 Před 3 lety

    ሳስት ወንድ ይደገም በሌላ ወንድ

  • @user-jk6ts5py9v
    @user-jk6ts5py9v Před 3 lety

    ፍቅር ከሀይማኖት ይጀምራል😡

  • @zdtube4690
    @zdtube4690 Před 3 lety

    ለምን ደገማችሁት እኔ ደሞ አደሠ መሠሎኛ ሰፍ ብየ ማየቴ

  • @abdiseyd2633
    @abdiseyd2633 Před 3 lety

    የወዶች 3ተኛ እግር ምድነው እረ በሳቅ😂😂😂

    • @firdoustube5078
      @firdoustube5078 Před 3 lety +1

      እኔም ገና አወኩት የቤት ልጅ ነን እኔና ኻሊድ ክክክክ

  • @edumolla1530
    @edumolla1530 Před 3 lety

    Hahhh des selu betam new yewededkachiew