Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 24 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 24

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • ዘጠነኛው ሺህ አስቂኝ ድራማ ክፍል 24 - Zetenegnaw Shi New Ethiopian Sitcom 2019 Part 24.
    Facebook : / eyohatv
    Instagram : / eyohaaddis
    CZcams : / eyohamusic
    Website: www.eyohatv.com
    Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2019 Eyoha Entertainment
    #EyohaEntertainment
    #EthiopianMovie
    #EritreanComedy

Komentáře • 1,1K

  • @user-xt9yx7ez9e
    @user-xt9yx7ez9e Před 4 lety +411

    እስቲ አቡን እንደኔ የምትወዱት

    • @user-dd7nd3ik1v
      @user-dd7nd3ik1v Před 4 lety +2

      አር ከአቡ ፍቅር ልይዘኝነው ጎደኛ እንደለው ጠይቁት

    • @asmerettewolde3543
      @asmerettewolde3543 Před 4 lety +2

      Betam new yemewdew abuye fiker

    • @nejatumuayub6232
      @nejatumuayub6232 Před 4 lety +1

      @@user-dd7nd3ik1v እርፍ 🤣🤣 እንዲህ ነው እንጂ ውቢት ኢትዮጵያ

    • @efitahtvethiopiaworldwide8909
      @efitahtvethiopiaworldwide8909 Před 4 lety

      ድንቁ የመንፈስ ቅዱስ እንደ ዝናብ መዝነብ።
      czcams.com/video/bIE76e3gQqU/video.html

    • @mehin6054
      @mehin6054 Před 4 lety

      Abunatinabigabuhabtambihonubetamtrunew

  • @zerutesfayegebrehiwot3610
    @zerutesfayegebrehiwot3610 Před 4 lety +28

    💚💛❤️
    “ጥላቻውን ትተን ፣ መናናቁን ትተን ፣ መሰዳደብ ትተን - ምነው ብንፋቀር፣
    ሁሉም ቅርብ ወራጅ ነው - ከፈጣሪ በቀር፤”
    💚💛❤️

  • @ArifEntertainmentk
    @ArifEntertainmentk Před 4 lety +254

    ማነው አስቲ የጩባው ዘፈን የናፈቀው አንደ አኔ #የኔ_ትንሹ_ጥላሁን_ገሰሰ
    ላይክ ያድርግ
    ምርጥ ምርጥ የሐበሻን ሜምስ ቀልዶች አና ስለ ኣዳዲስ ዘፈኖች መርጃ ለማግኘት ቻናሌን ይጎብኝ።

  • @user-uv2ri4ec2t
    @user-uv2ri4ec2t Před 4 lety +106

    እንኳን ደህና መጣቹ ምርጦቼ የስደት መፅናኛየ። እንደእኔ ሸቃልነት ምርርር ያለው 👍👍ያድርግ ።

  • @user-tn3xp1it4h
    @user-tn3xp1it4h Před 4 lety +193

    ሰዉ አይገባው ሆኖ እንጂ ጥሩ ቅኔ ነው ኢሄ ድራማ ደራሲው ሳላደንቅ አላልፍም

  • @yordayesayat2909
    @yordayesayat2909 Před 4 lety +88

    የሁል ጊዜም ምርጦቼ ሱስ የሆናቹ ቤተሰቦች 😍😍😍😍😍
    💓ብሬ አራዳው father😍😍
    💓ረዱ ወገቤ እስኪንቀጠቀጥ💕
    💓ጩባው የሰው ማኛ😎😎
    💓አቡ የኔ ሻሮክ😍😍
    💓ውሮዬ 😻😻የኔ ቀበጥ

  • @toybalbabatube9814
    @toybalbabatube9814 Před 4 lety +3

    ማነው ይህን ድራማ ከመጀመሪያው እድከመጨርሻው ሳያሳልፍ የሚየው እደውም እንድ አንድ ግዜ ያሳለፍኩት እየመሰለኝ መለስ አርገዋለሁ ምርጥ ድራማ ነው በርቱልን

  • @largotube3075
    @largotube3075 Před 4 lety +146

    ሼባው ሰውዬ በብዛት አይደነቅም ግን ይችላል 100%❤

  • @user-mj9md8oh2r
    @user-mj9md8oh2r Před 4 lety +9

    ምርጥ የኢትዮጵያ ተከታታይ ድራማ 9ኛው ሺ የእውነት ከአመት አመት መሸለም ያለባቹ አክተሮቹ ደራሲው ቀረፃው ሁሉ ነገራቹ የተመቻቸ አንደኛ ብያችዋለው

  • @laligodblessyougetayibarki9681

    እንደኔ የማዳም wi-fi ሁለታ ያለበት እጁን ያዉጣ

  • @tizuyabatua7119
    @tizuyabatua7119 Před 4 lety +23

    አባቴ ሞተብኝ በሰው አገር ሆኘ ማመን አካተኝ ህልም ነው በሉኝ እስቲ እክትክት ብያለው ብሬን ሳይ ደሞ በጣም ናፈቀኝ ያለእናት ያሳደገኝ አባቴ በሰው ቤት አልቅሸ እንኳን አልወጣልሽ አለኝ

    • @LijMiki27
      @LijMiki27 Před 4 lety

      Tizta እህቴ ካላስቸገርኩሽ ሰብስክራይብ ብታረጊኝ ቅር ይልሻል🙏

    • @tizuyabatua7119
      @tizuyabatua7119 Před 4 lety

      @@LijMiki27 እሽ

    • @hatubeiloveethiopia9726
      @hatubeiloveethiopia9726 Před 4 lety +2

      አይዞሽ እህት

    • @user-ux9cg3mv5z
      @user-ux9cg3mv5z Před 4 lety +2

      አይዞሽ የኔ ውድ ፈጣሬ ያፅናሽ ሁላችንም ወደዛው ነን ግዜያችንን ተብቀን

    • @emyybirhanu1710
      @emyybirhanu1710 Před 4 lety +2

      Nefesachewn yemarew ayzosh egziybher yatenash

  • @segenettube8120
    @segenettube8120 Před 4 lety +51

    አይ ውሮ ከእውቀት ነፆ እኮ ነሽ ጋሽ ብሬ ጩቢቲ ደስ የምትሉ ቤተስብ

  • @user-yc4qj1rd5k
    @user-yc4qj1rd5k Před 4 lety +40

    የእውነት በጣም ነው የሚችሉት ለእኔ አንደኛ ናችሁ wow 👌👌👌

    • @zamalabdu4252
      @zamalabdu4252 Před 2 lety +1

      በጣም ደስየምትሉ ቤተሠቦች

  • @hoohoo9849
    @hoohoo9849 Před 4 lety +65

    ውሮን የሚወዲ ላይክ👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤
    ውዲ እህት ወዲሞቸ አላህ ባላችሁበት ክመጥፎ ነገር ይጠብቃችሁ አገራችንን ሰላም ያርግልን በሰላም ያዋለን በሰላም ያሳዲርን መልካም ግዜ ❤❤❤

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever Před 4 lety +10

    ማክሰኞ መቼ ነው ከአሁኑ ናፈቀኝ😘
    ደራሲውን አለማድነቅ አይቻልም በጣም ጎበዝ ነህ በርታልን 👌💚💛❤ የጋሽ ብሬ ቤተሰብ ውድድድድድ😘💚💛❤

  • @user-pv5um3zo4t
    @user-pv5um3zo4t Před 4 lety +88

    የሳቅ ምንጮች መጡ ደስ ሲል
    በማዳም ስራ ስንደክም የዋልን በዚ ፈታ እንላለን መልካም ምሽት ይመቻቹ

  • @ashruka
    @ashruka Před 4 lety +80

    መሳቅ ነው አመሌ እንዴት ናችሁ😂

  • @Tube-dq5cj
    @Tube-dq5cj Před 4 lety +14

    እረዱ ስወድሽ እራሱ ልክ እንደሷነው በትንሹም በትልቁም ብስጭጭት ሳዝንም😥😥

  • @tsehay8941
    @tsehay8941 Před 4 lety +9

    አቡዬ ስወድህ እኮ የኔ የሳቅ ምንጮች
    ሁላችሁንም ዉድድድድድድ 🌷

  • @user-ng9kj5cx5i
    @user-ng9kj5cx5i Před 4 lety +12

    የሁሎችም አድናቂ ነኝ ምችት ይበላችሁ ፤እናንተ ባትኖሩ የስደትን ኑሮ የማዳምን ጩኸት እንዴት እንረሳው ነበር።😊

  • @user-fe5tl4tq7j
    @user-fe5tl4tq7j Před 4 lety +117

    ጩባው እረ በሳቅ ወንዱ ማዳም😂 ,,, ተመቸኝ

  • @user-uq2jg4hh1v
    @user-uq2jg4hh1v Před 4 lety +5

    እናተ የደስታ ጥግ ቤተሠቦች የመጨረሻነው የተመቸኝ 💚💛❤ዛሬማ አብ ገደለኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂የማትሠለቹ ምርጥ ወይን ናቹ🍷🍷🍷🍷🍷👈

  • @Hamzolina
    @Hamzolina Před 4 lety +40

    *ጩባውን እኮ ስወደው አብሶ ዉሮን ስወዳት እስኪ እንዚህን እሚውድ ስብስክራይብ ቤተሰብ ያርገኝ*

  • @enalmateklu2117
    @enalmateklu2117 Před 4 lety +2

    ምናለ ረዘም ትንሽ ብታደርጉት የጩባው አሳሳቅ ከሁሉ ዘና ያደርጋል በጣም የዘመኑ አሪፍ ኮመዲያን ድራማ ነው ይሄን በማየቴ እድለኛ ነኝ እድሜ ለዋይፋይ ማዳም በገንዘብ ቢሆን ስንት በጨረሰ

  • @user-gh2vy7ll3o
    @user-gh2vy7ll3o Před 4 lety +7

    ሁላችሁም ውስጤ ናቹ

  • @user-uy5wi5xi7q
    @user-uy5wi5xi7q Před 4 lety +10

    ወደው አይስቁ አሉ😂😂😂😂😂😂😂ጩቢቲ ውስጤ ነህ ሳቅህን ወድልሀለሁ

  • @user-th5sn5jk8s
    @user-th5sn5jk8s Před 4 lety +3

    የስናፍቅሽን /የረድኤት /ድምፅ በጣም ይመስጠኛል ምርጥ ድምፅ ነው ከጉሮሮሽ መለከትም ላንች ስል እገባ ነበር 👍👍

  • @user-ik3wc7hx3v
    @user-ik3wc7hx3v Před 4 lety +12

    የኔ ምርጦች እንኳን ደህና መጣችሁ ተናፍቂዎች ናችሁ ልዑል እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ለኛም ማስተዋሉን ይስጠን

  • @gdffyff4978
    @gdffyff4978 Před 4 lety +24

    የኤሜሪቱን ንጉሰ ጋደኛዬ ነወ አልሸ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ኡኡኡኡ ሼባው👌👌👌

  • @user-tk1id1vx2s
    @user-tk1id1vx2s Před 2 lety +6

    ምር ግን ረዱ ስለቤተሰቦቿ ስትጨነቅ ስታሳዝነኝ 😥😥

  • @amitub8286
    @amitub8286 Před 4 lety +6

    😀😀😀😀😀😀😀 አረ በሳቅ የሄ የሴቷ ማዳም ብሎት ቁጭ 😀 ማነው እደኔ 9️⃣ሺ ድራማ ዘናፍታ የሚያደርገው

  • @ricyanetelgtube7846
    @ricyanetelgtube7846 Před 3 lety +2

    ክክክክክ ክክክክክ አረቦች ነዳጃቸው አልቆ እኛ አገር ይምጡ አሚን በሉ

  • @amancruze3187
    @amancruze3187 Před 4 lety +60

    ጩቢቲ ምትሉ♥like

    • @LijMiki27
      @LijMiki27 Před 4 lety

      ሠላም ወንድሜ Aman ሰብሰክራይብ ብታረገኝ ቅር ይልካል🙏🙏?

  • @user-vl7kh3uo9p
    @user-vl7kh3uo9p Před 4 lety +29

    ማክሰኞ እስኪ ደርስ እንዴት እንደ ሚያቁነጠንጠኝ❤️😘

    • @mesi3803
      @mesi3803 Před 4 lety

      እውነት ነው በጣም ነው የሚያምረው

    • @kyialtiku5111
      @kyialtiku5111 Před 4 lety

      እኔም

  • @samalalemu1370
    @samalalemu1370 Před 4 lety +4

    ምርጥ ነው ቀጥሉበት

  • @user-no5sv3ex3o
    @user-no5sv3ex3o Před 4 lety +2

    ዋውውውውው በጣም ደስ የሚል እያዝናና ቁም ነገር ያለው የሚያስተምር ድራም ነው በርቱ ኪኪኪኪኪኪኪኪኪ ጩቢው በጣም ነው ያሳከኝ ወንዱ መዳም ስትል

  • @thetnatube
    @thetnatube Před 4 lety +4

    እኮን ደና መጣችሁ በጣም ደሥ ሥትሉ አዝናናችሁኝ ጩባውኮ ዋው

  • @nigstmrkama899
    @nigstmrkama899 Před 4 lety +2

    ዘጠነኛ ሺዎች ምርጥ አስቂኝ አስተማሪ ነው ስወዳቹ እንደኔ ማነው የሚወዳቸው

    • @Wule9
      @Wule9 Před 4 lety

      0911517199

  • @user-lb7ej6kt7j
    @user-lb7ej6kt7j Před 4 lety +6

    እንዴት ደስ እንደምትሉ ሁላችሁም ውሮ ውስጤ ነሽ ስወድሽ

  • @endaletesfate7954
    @endaletesfate7954 Před 4 lety +2

    እውነት የተዋጣላችሁ እኮ ናችሁ ሁሉም ምርጥ በቀልድ መልክ ትልቅ ትምህርት እያስተላለፋችሁ ናችሁ

  • @hennaalhammadi2576
    @hennaalhammadi2576 Před 4 lety +3

    እውነት ነው ይች ሀገር የዋለላትን አታውቅም ትመችኝ ምርጥ ድራማ ነው

  • @user-tq9tl2fe6o
    @user-tq9tl2fe6o Před 4 lety +20

    ከፀለይኩላችሁ ይደርስላችኋል እያልኩ ስንት ሸቀልኩ መሰለሽ 😂😂😂😂ብሬ ትልቅ መልዕክት ነው የማንም ፓስተር ነኝ ነብይ ነኝ የሚሉ ማፈሪያዎች እኮ የዋሁን ህዝብ ተጫወቱበት

  • @Readymobile_
    @Readymobile_ Před 4 lety +27

    ሐሀሀሐሀሀሐሀሐሀሐሀሐሐሀሐሀ 1ኛ ነቹ
    በዚህ አጋጣሚ በስደት ላይ የምትገኙ እህቶች እና ወንድሞቻችን ይቅነቹ ሁሉንም ነገር የቅልልለቹ። 👉🏾 ቻናሌን ኀብኙ ትወዱተለቹ👍🏾 ሰብስክራይብ አድርጉኛ #ethiomobileinfo 👈🏾

    • @emyahmed8804
      @emyahmed8804 Před 4 lety

      ጫካና እሱወን ፍላጋ ልትሄድ

    • @Readymobile_
      @Readymobile_ Před 4 lety

      ኑኑኡኡኡ #ethiomobileinfo

  • @user-zn7qe6yk5o
    @user-zn7qe6yk5o Před 4 lety +2

    አቦ ምርጥ ናቹ እንዳያስቆሙአቹ እንጂ እንደ ምን ልታዘዝ

  • @JIJETUBE
    @JIJETUBE Před 4 lety +3

    ባየው ባየው የማይሠለቸኝ ቢኖር 9 ሺ ለኔ አንደኛ ነው ያመቱ ምርጥ ድራማ ብየዋለሁ
    ወገኖቼ እሥኪ ጎራ በሉ

  • @helenbb2077
    @helenbb2077 Před 4 lety +2

    ስወዳችሁ ስጠብቃችሁ ነበር እናንተን ያለመጠበቅ ይከብዳል የኔ ደስታ ፈጣሪ ብያቹሃለው አይዞህ ጩባ ድምፅህ ለማስለቀሻ ሚያክለው የለም😅😅😂

    • @amsalugonffabekele6629
      @amsalugonffabekele6629 Před 4 lety

      Subscribe

    • @LijMiki27
      @LijMiki27 Před 4 lety

      @@amsalugonffabekele6629 ሠላም ቤተሰብ እንሁን ሠብስክራይብ እንደራረግ?

  • @helenabera874
    @helenabera874 Před 4 lety +13

    አቡዬ የኔ ቆንጆ ናፍቀህኝ ነበር

    • @fasikatilahun1647
      @fasikatilahun1647 Před 4 lety

      Ere yemaseb tig bante ayehu ye eyitan liket fetari yibarkih wendimagegn

  • @user-uk2yj3zz3k
    @user-uk2yj3zz3k Před 4 lety +10

    😀😀😀😀😀እውነትም ወንዱ ማዳም ጩባው ተመቸከኝ አንዳንድ አረቦች ከማዳሞቻችን ይልቅ እነሱ ከማዳም በልጠው ቁጭ ብለዋል ኡፍ በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ጽናቱን ይስጣችሁ

  • @user-bn8ge8df5l
    @user-bn8ge8df5l Před 4 lety +38

    ዋዉዉዉዉ ዉድች ዛሬ ሁለተኛ ነኝ እንኳን በሰላም መጣችሁ

  • @lovebuzeman9399
    @lovebuzeman9399 Před 4 lety +2

    እንኳን ደህናመጣችሁ ማሮቼ ዘጠነኛውሽ የምወደዉ ሲትኮምነዉ በተለይ አቡ ፈታ ያረገኝል

  • @sisiteneshema9520
    @sisiteneshema9520 Před 4 lety +5

    እንኳን ደናመጣችሁ ምሮጣቼ ፈታ ታረጉኝ አላችሁ ❤❤❤

  • @tenayedigillij6188
    @tenayedigillij6188 Před 4 lety +2

    ጩቢቲ እንኳን አወክልን የማዳምን ነገር
    እራሷ ወዱ ማዳም ኪኪኪ😂😂😂😂😘💚💛❤

  • @charentcharu3657
    @charentcharu3657 Před 4 lety +49

    ጩቦ የኔ ምርጥ ነው 👍

  • @user-co7qg5vd9b
    @user-co7qg5vd9b Před 4 lety +4

    😂😂😂😂😂 ምርጦችዬ ስወዳቹ

  • @tmaniacell890
    @tmaniacell890 Před 4 lety +8

    እናንተን አለማድነቅ አይቻልም ሁላችሁም ምርጦች ናችሁ ትችላላችሁ በቃ

  • @mekbibalemu3835
    @mekbibalemu3835 Před 4 lety +7

    እንደኔ ብሬን የምትወድት እሰቲ ላይካቹህን አሳዩኝ

  • @nejatumuayub6232
    @nejatumuayub6232 Před 4 lety +5

    አይ አቡዬ በሳቅ ሞትኩኝ 🤣 እኮ የአረብ ደላላ ሳይሆን የሱማሌ ደላላ ነው እምትመስለው 🤣🤣🤣 የተናገርከው ቋንቋ ወደ ሶማሊኛ ያደላል

  • @shemsedinqtr8073
    @shemsedinqtr8073 Před 4 lety +16

    ህልሙን ካልደለትሺው በፍላሽ ጨኚልኝ አላለም ክክክክክክ

  • @enatmarew6662
    @enatmarew6662 Před 4 lety +77

    ግን መቼ ነው እኔ አንደኛ የምሆነው😭😭😭 like ፈልጌ ግን አይደለም

    • @ffgf1637
      @ffgf1637 Před 4 lety +1

      ክክክክክክክክክክክክ

    • @kbeauty2118
      @kbeauty2118 Před 4 lety +1

      enat marew and qenkkk

    • @user-dr6js4zd4d
      @user-dr6js4zd4d Před 4 lety +2

      enat marew ማዳም ዙረት ስትሄድ አንደኛ ትሆኛለሽ ማማየ አይዞሽ ይሣካልሻል እሽ

    • @enatmarew6662
      @enatmarew6662 Před 4 lety

      @@user-dr6js4zd4d እሺ ማአረይ

  • @yerosenfitsum9485
    @yerosenfitsum9485 Před rokem +1

    ካንጋሮ አድኜ ላበላህ ነው 😂😂😂😂😂😂

  • @user-jv2zr9ly9t
    @user-jv2zr9ly9t Před 4 lety +3

    kkkkkkk ኧረ አደከማችሁኝ አይ አቡ ለማንኛውም አመሰግናለሁ እንደዚህ ከሳኩኝ ቆይቸ ነበር

  • @user-sj5hi6rz8x
    @user-sj5hi6rz8x Před 4 lety +4

    ምርጥ ድራማ ጩቢቲ አቡዬ ብሬ ስወድቸው

  • @user-vv1xd4zh5r
    @user-vv1xd4zh5r Před 4 lety +8

    እንኩዋን ደህና መጣችው ምርጫወቸ ናችው ስጠብቃችው ነው እምከርም ሳምንት ሁኖ እስክትመለሱ

    • @tesfaneshsallam5209
      @tesfaneshsallam5209 Před 4 lety

      እንኮን ደህና መጣችሁ ውድ የሃገሪልጆች ኢትዩጵያችን ለዘላለም ትኑርልን ጠላቶቻን ከምድረገፅ ያጥፋልንትሣየዋን ያሣየን

    • @salemiabiro6640
      @salemiabiro6640 Před 4 lety

      Wowowo😍😍😘😘

  • @enatmesfin
    @enatmesfin Před 4 lety +2

    ዛሬስ ማንም አልቀደመኝም እንኳን ለሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጌስ በሰላም አደረሳችሁ ለነገው ተክለሃይማኖት የሰላም ለሌት ያርግላችሁ መልካም ሳምንት🌷🌷🌷🌷🌹🙏

    • @LijMiki27
      @LijMiki27 Před 4 lety

      አሜን እህቴ
      ካላስቸገርኩሽ ሰብስክራይብ ብታረጊኝ ቅር ይልሻል🙏

    • @enatmesfin
      @enatmesfin Před 4 lety

      @@LijMiki27 አልከፍልበት ለምን ቅር ይለኛል ዛሬ ጊዮውርጌስም አይደል አርጊሃለሁ/ለሁ

  • @user-vb6sg9hs6x
    @user-vb6sg9hs6x Před 4 lety +5

    ደስታዎቼ ትመቹኛላቹ💖

  • @user-ci7li5ir7j
    @user-ci7li5ir7j Před 4 lety +2

    ስታምሩ

  • @midenaabidela1194
    @midenaabidela1194 Před 4 lety +4

    ምርጦች እንኳን ደህ መጣቹ ስወዳቹ ❤ ጩባው ወንዱ ማዳም ክክክክክክክ

  • @user-sr7de7qo4h
    @user-sr7de7qo4h Před 4 lety +57

    አንች እና የኢትዮጵያ ነዳጂ ከስም ውጭ የጠቀማችሁን ነገር የለም አለ ጋሽ ብሬ 😃😃😃

  • @eskuviva2384
    @eskuviva2384 Před 4 lety +8

    አቡዬ ውድድድ 💖

  • @muller19961
    @muller19961 Před 4 lety +17

    ካለሁበት አገር ወደ ሀገሬ ስሄድ ውሮ በአካል ማግኘት እፈልጋለሁ LOL እወዳታለሁ በጣም 🥰🥰🥰 my queen 👸

  • @Mercy1Etay
    @Mercy1Etay Před 4 lety +36

    ምርጦቼ ስወዳቹ እኮ 😘❤❤❤💯
    ጩባው ግን መቼ ነው ነጠላ ዜማውን የሚለቀው

    • @user-fo3fj5fe2b
      @user-fo3fj5fe2b Před 4 lety +2

      አንደ ቀን 😃😃😃

    • @saramengistu7259
      @saramengistu7259 Před 4 lety

      Nexla new gabi

    • @temutitemu2970
      @temutitemu2970 Před 4 lety

      ተለቀቀ እኮ ሪሚክስ አደረጉለት በሳቅ ነው ሚገለው 😆😆😆😆😆

    • @Mercy1Etay
      @Mercy1Etay Před 4 lety

      @@temutitemu2970 😂😂😂😂አዎ ሰማውት የኔ ውድ

  • @mebra4289
    @mebra4289 Před 4 lety +2

    የዚች ወንድም ከምታደርገኝ ምናለ ሲሆን እሳት አያያዥነት ያለደሞዝ ብትመድበ አይ ወርቁ kkkkkkkkkkl

  • @ummuyousuf1597
    @ummuyousuf1597 Před 4 lety +12

    በጣም ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ናቸው

  • @user-dr6js4zd4d
    @user-dr6js4zd4d Před 4 lety +2

    ፍትህ ለአረበኛ ቋንቋ ወንዱ ማዳም 😂😂😂😂😂 እንደዛሬ ስቄ አላውቅም

  • @zaratube4966
    @zaratube4966 Před 4 lety +3

    እንደኔ ረዱን የሚወዳት

  • @user-ik2ck3ls4q
    @user-ik2ck3ls4q Před 4 lety +2

    ምርጦች በጉጉት ስንጠብቃችሁ ነበር ጩባው ውሥጤ ነህ

  • @user-gf4di3nt4p
    @user-gf4di3nt4p Před 4 lety +3

    እንኮን ደህና መጣችሁ የኔ ምርጦች በርቱ 👍👍👍👍👍😀😀😀🌹🌹❤❤❤❤

  • @user-fg6pe8rn9q
    @user-fg6pe8rn9q Před 4 lety +2

    ምርጦች እንኳን በሰላም መጣቹህ ፈታ ነው የምታደርጉት እናመሰግናለን 💚💛❤

  • @user-zj9iw1og9x
    @user-zj9iw1og9x Před 4 lety +13

    ሰላም ለኢትዬጵያ የጠላሽ ይጠላ ኢትዬጵያዬ💚💛❤

  • @user-cr5cu2my8c
    @user-cr5cu2my8c Před 4 lety +2

    ኡፍ ውርዬና አቡ 😍😍😘ፈታ አረጋቹን ይመቻቹ ❤

  • @abrahamking3442
    @abrahamking3442 Před 4 lety +7

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ የሀብታም ሳቅ ነው ሰላሳቃችሁኝ congra

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e Před 4 lety +2

    ስወዳችሁ 😍😘 ያለ እናንተ ሚያስቀኝ የለም😂😂😂😂😂😂

  • @user-rx2vu6kj6g
    @user-rx2vu6kj6g Před 4 lety +5

    ዋው ዛሬ ደሞ በጊዜ ከታች ብላችዋል ምርጦችዬ ሱስ ናቸው ደብሬቴ ብን ብሎ ጠፋ እሰይ የትህ አባቱ

  • @misiganaayele1873
    @misiganaayele1873 Před 4 lety +2

    ሁላችሁም 1ኞች ነችሁ ይበልጥ ረዱን አዳንቃተለሁ እነት ናት

    • @LijMiki27
      @LijMiki27 Před 4 lety

      midgana እህቴ ካላስቸገርኩሽ ሰብስክራይብ ብታረጊኝ ቅር ይልሻል🙏

  • @eliyona1346
    @eliyona1346 Před 4 lety +3

    ይሄንን ድራማ የምትወዱ እንደኔ
    ላይክ

  • @netsanetfikadu2087
    @netsanetfikadu2087 Před 4 lety +1

    ዛሬ ከመጨረሻ አንደኛ ነኝ ውዶቼ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን።
    በስደት ያለን እህት ወንድሞቼ ፈጣር በሰላም ወደ ሀገራችን ይመልሰን።

  • @binigunners9797
    @binigunners9797 Před 4 lety +4

    The best part of 9shi is 24.It was amazing.bye the way I miss you until next week,I love all.

  • @monikaagza7967
    @monikaagza7967 Před 4 lety +1

    Ire Abuye indet indemiyamiribik Arebigna sitawera yemir azinanakegn thanks 9gnawu shi Beteseboch beteley le Deresiw Wenidmagegn lema big 👍👍👍👍

  • @user-tq9tl2fe6o
    @user-tq9tl2fe6o Před 4 lety +8

    እንደ ሱማሌ ቫንዳም መንትያ አለኝ ማለት አይ ውሮ ስወድሽ 😃😃😃😝😝

  • @user-ly5ny7op1p
    @user-ly5ny7op1p Před 4 lety +2

    ጩባው &ሁላችሁም ይመችህ 😍😍😃😃😃😃

  • @monajemal5173
    @monajemal5173 Před 4 lety +9

    Ymdame wifa welta yalbte 👍

  • @ranyazed3989
    @ranyazed3989 Před 4 lety +2

    ሁላችሁም በጣም ምርጦች ናቹ በርቱ እናመሰግናለን::

  • @zuzutube2449
    @zuzutube2449 Před 4 lety +5

    ወንዱ ማዳም ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክኮክክክክክክክኮኮኮኮኮኮኮኮኮ

  • @enatmesfin
    @enatmesfin Před 4 lety +1

    28 ደቂቃ እንዴት ያስቃል ሃሃሃሃ አቡ ውሮ አረብኛ ቁጣ ቁጣ ሲሆን ይጠፋብኛል አላለችም🌹🌷🌷🌷🙏 ስደትን ከዚህ ተማሩ ያውም ህገ ወጥ ስደት

  • @Love-jt9es
    @Love-jt9es Před 4 lety +8

    እንኳን በሰላም መጣችሁ❤❤

  • @wollomedia8719
    @wollomedia8719 Před 4 lety +2

    ወይኔ በሳቅ ይህ ወንዱ ማዳም 😂😂😂😂😂

  • @sameykonjo9214
    @sameykonjo9214 Před 4 lety +3

    ወይኔ ጩቢቲ በሳቅ ገደልከኝ እኮ

  • @ahmedahmed-et2jf
    @ahmedahmed-et2jf Před 4 lety +1

    9ኛው ሺ ስወዳችሁ እንኳን ከች አላችሁ

  • @user-wn4ro4os6u
    @user-wn4ro4os6u Před 4 lety +13

    አረ በሳቅ ሞትኩኝ ክክክክ ግን በመሀል አለቀሰኩ ብሬ ሲናፍቅ አባቴን መሰለኝ አባቴ በጣም ሆዱ ብብ ነበር ናፍቆኛል 😢😢

  • @meseretmekurya6002
    @meseretmekurya6002 Před 3 lety +2

    I like this episode keep it up by creating more funny parts