ጉዞ/Guzo - ወደ ህዳሴ ግድብ ተጉዘን ያወቅናቸው አዳዲስ ነገሮች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • ጉዞ/Guzo - ወደ ህዳሴ ግድብ ተጉዘን ያወቅናቸው አዳዲስ ነገሮች

Komentáře • 29

  • @user-yz6ip7ft5r
    @user-yz6ip7ft5r Před 4 měsíci +16

    በእውነት እዚህ ቦታ ላይ መሳተፍ ሙቀቱ ብቻ ቻለንጂግ ነው እና እዚህ ግድብ ላይ ላባችሁን ያንጠፋጠፋችሁ ውሀ የጠማችሁ እግዚአብሔር ዋጋችሁን አብዝቶ ይስጣችሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በእውነት እናከብራችኃለን:: 👌🙂🙏….

  • @ShegerBusiness
    @ShegerBusiness Před 4 měsíci +2

    በጣም የሚገርም ቦታ ነው! የአውሮፓ ስልጡን አገር ደሴት ይመስላል!😮 ተመስገን ያገሬን ውበት የሚያስተውል መሪ አለን!❤

  • @TS-vu1bj
    @TS-vu1bj Před 4 měsíci +2

    እህቴ የአዞን ወይም /የአልጌተርን/ ብልጠት ሳታውቂ ትላልቅ ወንዝ ላይ በዳርቻ አካባቢ ተዘናግተሽ እግርሽን ውሃው ውስጥ ጨመረሽ አትቀመጪ። በጣም መጥፎ አውሬ ነው። በተረፈ ዝግጂታችሁ ድንቅ ነው።

  • @debbymiressa8525
    @debbymiressa8525 Před 4 měsíci +1

    betam arif program!! bertu! God Bless Ethiopia!

  • @Black-2024
    @Black-2024 Před 4 měsíci

    ▪️▫️ለዚህ እጅግ ውብና ድንቅ ለሆነ #የታላቁ_የአባይ_ግድብ ቪዲዬ እናመሰግናለን… ተባረኩልን❗
    ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▫️▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴

  • @rob21112
    @rob21112 Před 4 měsíci

    Can someone include animation in ebc programs on the dam , on how electricity is generated so that we appreciate each stage of the dam.

  • @bahredinibrahim3486
    @bahredinibrahim3486 Před 4 měsíci

    Betam des yilal ❤❤❤

  • @mitikutekle-sy6oi
    @mitikutekle-sy6oi Před 4 měsíci +2

    ወይ አባይ! ከወላጅ አገርህ ወደ አንተ በሚንደረደሩ ጅረቶችና ወንዞች
    የመጣልህን የላይኛውን ለም አፈራችንን ጠራርገህ
    አሸዋቸው ላይ ነስንሰህ አብቅለህ ያበላሀቸው፣ ውሀ ያጠጣሀቸው ባንተው መዘዝ ስንት ጀግኖቻችን ለዘመናት አለቁ!! አባይ አንተን ከመነሻው ለመያዝ ነበር አላማቸው፣የጂኦ ፖለቲካ ውጥረት መፍጠሪያ ክብሪት
    የሆንከው አባይ! አበሻ መልኩ አንድ አይነት የሆነውን
    ሚያደርጉትን ሲያጡ በብሄር ሰበብ አንድንጣላ፣ገንጥለው ወደብ አንድናጣና አቅም እንድናጣ ፅፈው ሰጥተው ከጂዎችን በማስታጠቅ
    ለዚህ ጊዜ አብቅተውናል።አባይ ልንገርህ አንተ ለሁሉም ትበቃለህ ግን እነግብፅ ሚናገሩት በምእራባውያን እስዊዝ ካናል ተገንብቶላታል ገቢ አላት
    ተፅፎ የተሰጣቸውን በውሀው ሰበብ እንድታተራምስና
    ትልቁ ታርጌት ግን ምእራባውያን የመሬት ውስጥ ሀብታቸውን እየጨረሱ ስለሆነ አፍሪካን በተዘዋዋሪ
    ቅኝ ግዛት ለመያዝ ነው።መጀመሪያ ኢትዮጵያ ከተዳከመች ሌሎችን በቀላሉ እንይዛቸዋለን ነው
    በአድዋ ጦርነት ድል ሌሎችን አስመለጠችን ነው ነገሩ።'አባይ ወንዛወንዙ ብዙ ነው መዘዙ' አለች ጂጂ
    ከፈጣሪ አይን ሚያመልጥ የለምና ሁሉም የስራውን
    ማግኘቱ አይቀርም!

  • @user-yc4xf8cv5y
    @user-yc4xf8cv5y Před 4 měsíci +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samueltesfaye1592
    @samueltesfaye1592 Před 4 měsíci

    My 1st plane

  • @omerabdela8
    @omerabdela8 Před 4 měsíci

    The Music Do not go with that's station "

  • @tsadikbeyana6962
    @tsadikbeyana6962 Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sanchod3824
    @sanchod3824 Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @KidanYonas826
    @KidanYonas826 Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @Abdurohmanmohammed1992
    @Abdurohmanmohammed1992 Před 4 měsíci

    💪💪💪💪

  • @derejedessalegn1614
    @derejedessalegn1614 Před 4 měsíci

    ❤ ኢትዮዽያዊ ፦፦ ተብዬ ፦ ዲያስፖራ ፦ ሀገር ለማፍረስ ቀና ደፋ ይለሉ ።
    > ማንናትና አቅጣጫ የሌለቸው ።
    ❤ ኢትዮዽያዊ ፦ እናቶቻችን ፦ ከሰል ሽጣው ፦ ሀገር ፦ ይገናበሉ ።
    😂 > ተምሬያለው ፦ አዊቄያለው ፦ የሚላው ፦ ደንቆሮዎች ፦ በጨለማ ፦ አእምሮ ፦ ሀገር ና ህዝባችንን ያደማሉ ።
    ❤ እናቶቻችን ፦ ወጋቦቻቸውን ፦ አቁስለው ደምተው ፦ በደማቸው ፦ ለልጆቻችን ብለው በደማቸው ፦ ለነገው ፦ ትዊልድ ፦ አሻራ ያኖራሉ ።
    ??? ልዩናተችንን ብቻ ተመልከቱ ?? ፦?
    ❤ የጅብ ና የበሬ ውላታ ማለት ይሀው ነው ።

  • @yonastadesse275
    @yonastadesse275 Před 4 měsíci

    🎉🎉🎉🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏

  • @user-wc7kz6wz5f
    @user-wc7kz6wz5f Před 4 měsíci

    ኢሄ ግድብ ፈርሶ እንዳዲስ እየሰሩት ነው እንዴ ? መቼ ነው ሚያልቀው ጎበዝ ? 😅😅😅😅😅😅

  • @inew5350
    @inew5350 Před 4 měsíci

    ኧረ የመጨረሻው ሰራተኛ ተመቸኝ

  • @thomassissay5719
    @thomassissay5719 Před 4 měsíci +1

    thank you meles zenawi gerd is the brain child of meles zenawi literally

  • @mekke6544
    @mekke6544 Před 4 měsíci

    ጉባ፣ኦሮምኛ፣ትርጉም፣አቃጥሉ😊

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 Před 4 měsíci

    ብዙ አዲስ ነገር አላሳያችሁም።

  • @Ethiopics-yj5vz
    @Ethiopics-yj5vz Před 4 měsíci

    The PM is building 10 billion dollar palace before he finishes this? He’s a joke

    • @Redseaafar00
      @Redseaafar00 Před 4 měsíci +3

      You Talk a lot, first ask yourself what you contributed, maybe you didn't contribute a penny

    • @elonmua8795
      @elonmua8795 Před 4 měsíci

      Men show us something we can take you seriously otherwise you are BS!!