ሰሜን ወሎ መርሳ ከተማ ሙሉ ቪድዮ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • ሰሜን ወሎ መርሳ ከተማ
    Mersa also known as Mersa-Abagetye is a city administration in Habru Woreda of the Semien Wollo of the Amhara Region in Ethiopia. It has a latitude and longitude of 11°40′N 39°39.5′E, with an elevation of 1600 meters.
    Hello Welcome to the shamble app tube My name is shamble shifere from Ethiopia Explore General Technological Discussions on this Channel About Phone Usage and Useful Applications on this Channel Thank You for Learning Everyday as a Channel Client;
    follow me us facebook:- www.facebook.c...
    follow me us telegram:- t.me/joinchat/...
    follow me us instagram:- / shamble_app_tube
    follow me us tiktok:- vm.tiktok.com/...

Komentáře • 30

  • @shambleapptube
    @shambleapptube  Před rokem +3

    ማሳሰቢያ ይህንን ቪድ የምትመለከቱ ሙስሊም እህት ወንድሞቼ መርሳ ከተማ በርካታ መስጊዶች እንዳሉ ይታወቃል ነገር ግን በወቅታዊ ጉዳይ ምክኒያት ገብቸ መቅረፅ አልቻልኩም ለዛ ነዉ እንጅ ሳላስብበት ቀረቸ አይደለም እመኑም በቀጣይ አሪፍ አድርጌ ሁሉንም አጉልቸ ለማሳየት እሞክራለሁ ስለዚህ በቅንነት እንድታዩት አሳስባለሁ አመሠግናለሁ 🙏🙏

    • @hayet8663
      @hayet8663 Před 10 měsíci

      ኢንሻ አላህ አሳየን እኔም ይሄንነበር የፈለኩት እንጠብቃለን 😢😢😢 ወላሂ ጥሩ ሀሳብ ነው እናመሰግናል

  • @Umufetitube
    @Umufetitube Před rokem +2

    ውቢቷ አገሬ አላህ ሰላም ያድርግሽ እኛም የሰብነው ተሳክቶ ለሀገራችን ያብቃን

  • @zenatzenat1766
    @zenatzenat1766 Před 3 měsíci

    ለማንኛውም መርሳየ ጥንታዊ መስጊዶችና ጠንካራ ሙስሊም መሀበርሰብን ያፈራች ሀገር ናት ሀገረ ሰላምሽ ይብዛ ኢንሻአላህ በስደት ያለነውን በሰላም ሀገራችን ያብቃን ሀገር ያሉትንም አላህ ይጠብቃቸው

  • @madenam830
    @madenam830 Před 10 měsíci +1

    መርሳችን አሏህ ሰላም ያርገው ሀገራችንን

  • @user-ri1qh5zn2g
    @user-ri1qh5zn2g Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዘማሪ መላእክት ያሰማልን መርሳዋዬ ተናፍቀሻል

  • @konjokonjk4766
    @konjokonjk4766 Před měsícem

    ሊቀመላአክ ቅዱስ ሚካኤል
    ለደጅህ ቃብቃኘ
    እናመሰግናለን ስላጋራህ

  • @ZinteMuhamed
    @ZinteMuhamed Před 24 dny +1

    ማሸአላህ ያለ ሂጃብ እሚሄዲ የለም❤❤❤

  • @serkalemdemsieserkalemdems6532

    መርሳዬ ሀገሬ 💚💛❤️

  • @user-mj3ex6yc2e
    @user-mj3ex6yc2e Před rokem

    ማሻአላህ ሁሌም አገራቺን ሰላም ትሁን እስከ ህዝቦቻቺን እኔ እስክመለስ ትናፍቁኛላቺሁ ሀገሬም ወገኔም እወዳቺሁ አለሁ ሰላማቺሁ ይብዛ❤❤😢😢

  • @astertube8785
    @astertube8785 Před rokem +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሻፐል

  • @saadaa6222
    @saadaa6222 Před 10 měsíci

    አየትዝታአገሬሰላምሸብዝዝዝትይበል❤❤❤❤❤

  • @user-ny3rx3cb7l
    @user-ny3rx3cb7l Před 9 měsíci

    ሀገሬ 😢😢😢😢

  • @AHMAD-d6z
    @AHMAD-d6z Před dnem

    ያአላህ አሁንስ ከሱ ይኾኩ ያክል የተሰማኝ

  • @user-jj1nh2kx1n
    @user-jj1nh2kx1n Před 11 měsíci

    ማሻአላህተባረካላህዉቢቷአገሬአላህሰላምንያብዛልሺ

  • @user-bk1cm9xi7j
    @user-bk1cm9xi7j Před rokem

    መርሳየ ሀገሬ

  • @NeimaBerihun-qz2lm
    @NeimaBerihun-qz2lm Před 9 měsíci

    ❤❤❤

  • @sofiyaworku38
    @sofiyaworku38 Před rokem

    አይይይይ ሀገሬ በጣም ነው የናፈቅሽኝ እንዴት እንደራብሽኝ 😢

  • @user-yt4oq1nl4f
    @user-yt4oq1nl4f Před 7 měsíci

    ሀገሬሬሬሬሬ

  • @user-rg5kk7vc5r
    @user-rg5kk7vc5r Před rokem

    መርሳየ

  • @nuruabdella5166
    @nuruabdella5166 Před rokem

    Balgew tiyake teykeh neber kechalk melslgn esqi location yemyasayenin Free yehone kene atekakemu please

  • @lijesmaeltuub5391
    @lijesmaeltuub5391 Před rokem

    የመርሳ ልጅ ነህዴ

  • @sofiyaworku38
    @sofiyaworku38 Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-gu9lu5vr5u
    @user-gu9lu5vr5u Před 4 měsíci

    ሰው የለምሳ እእእእ

  • @user-ri1qh5zn2g
    @user-ri1qh5zn2g Před rokem +2

    ቤተክርስቲያኑ የት ያለው ነው ሚካኤል መድሀኒአለም ነው

    • @user-gn9ib2ff7r
      @user-gn9ib2ff7r Před rokem

      መገናኛ ያለው ነው ቅዱስ ሚካኤል

  • @user-iw5ib6np6v
    @user-iw5ib6np6v Před rokem

    እስቲ ወልዲያን አሳየኝ

  • @sss-pl8do
    @sss-pl8do Před rokem

    የመርሳ ልጅ ነህ እንዴ

  • @Ethiopia904
    @Ethiopia904 Před rokem +2

    ሲያምር ቤተ ክርሰቲያኑ ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥ ነው!!