አላህ እና ወሲብ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 09. 2023
  • #ኢስላም #science #islam #ቁርአን #sciencefacts #ethiopianmovie #ኡስታዝ #islamandscience #ethiopianmusic #ethiopiantiktok #ethiopianmovie #ethiopianmusic #ethiopiantiktok #islam #islamandscience #science #sciencefacts #ቁርአን #ኡስታዝ #ኢስላም #Muhammadewnetlehulu #Danielewnetlehulu #Muhammadewnetlehulu #Muhammad Ewnetlehulu #Muhammad_Ewnetlehulu #ሙሐመድ እውነትለሁሉ #ሙሐመድ_እውነትለሁሉ
    #Danielewnetlehulu
    #Daniel Ewnetlehulu #Daniel_Ewnetlehulu #ዳንኤል እውነትለሁሉ #ሙሐመድ_እውነትለሁሉ
    #ተናገር_እውነቱን #አማን_ሻሎም #ተናገርእውነቱን #አማንሻሎም
  • Zábava

Komentáře • 63

  • @user-fd8kc3lw7k
    @user-fd8kc3lw7k Před 3 měsíci +3

    እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስ እንሰብካለን እኛ ግን በድል ያረገውን ኢየሱስ እንሰብካለን አሜን የኛ ጌታ ይባረክ በኢየሱስ መሆን መታደል ነው

  • @mesfinberise3977
    @mesfinberise3977 Před 10 měsíci +2

    ❤❤❤የማሚገርም ትምህርት ነው ድጀዋለሁ ሙስሊም ወገኖች ብያስተውሉ መልካም ይመስለኛል።

  • @user-ng8kn4gu1b
    @user-ng8kn4gu1b Před 3 měsíci +1

    ተባረኩ❤❤❤❤❤

  • @melkamusonko
    @melkamusonko Před 5 měsíci +1

    እባካችሁ ይህ ከእናንተ አይጠበቅም
    ማለቴ ክሪስቲያኖች እንድህ አይባልም ስድብ የሰደቤ የጋሀነም እሳት ይገቧል ይላል በተረፈ ተባረክ

  • @yeshiwodale8665
    @yeshiwodale8665 Před 10 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤

  • @greatthyfaithfulness4132
    @greatthyfaithfulness4132 Před 10 měsíci +2

    ማሜ❤

  • @Kingdom15591
    @Kingdom15591 Před 10 měsíci

    mame tebareku

  • @user-lu6wb7jx8c
    @user-lu6wb7jx8c Před 4 měsíci +1

    Zaid ye Muhammad lij aydellem. Ye guddifecha lij newu.

  • @sisayshimeles4015
    @sisayshimeles4015 Před 7 měsíci +1

    ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ መፀሐፉን ከት ማግኘት እችላለሁ

  • @user-zu5zd4tv8g
    @user-zu5zd4tv8g Před 6 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋው ያብዛላቹ
    እኔ ኣረብ ኣገር ነኝ ለዚህ ነው እንዴ መዳሜ ሽንትቤ ገብተሽ ኣትናገሪ የምትለኝ😢😢
    ለእናንተ ግን መግለፅ አልችልም ተባረኩልኝ
    የጠፉ ወገኖቻችን የእመቤታችን ምልጃ ይድረስላቸው እርሱም ምንም ፍጡር ብሉት በእናቱ ምልጃ ኣይተዋቸውም

    • @user-wd3ig3no4f
      @user-wd3ig3no4f Před 2 měsíci

      መርየም በአለህ ስለም ይህን ሰው ነት ሞተሌች አመለጅ አንድ አምለክ ነው

  • @hehddhhd4927
    @hehddhhd4927 Před 4 měsíci +2

    መሞት ይሻላል ከልጅ ጋር መተኛት

  • @user-yp1wu5sw8c
    @user-yp1wu5sw8c Před 10 měsíci +3

    በአላህና በመጨረሻው ቀን ያመነ መልካም ንግግር ይናገር አልያም ዝም ይበል እስኪ መሲሁ የአላህ ልጅ ነው እያልክ ስበካቸው እመነኝ ይሄን የኢትዩጲያ ክርስቲያኖች ያወቁ ቀን አብዛሀኛው ይሰልማል ጠብቅ የሰውን ከመተቸትህ በፊት አረበኛ ባይብልን አረበኛውን አስተምራቸው አረበኛ ከቻልክ ነብዩ መሀመድ አባታችን አይደሉም ነብያችን መልዕክት ከመላአኩ ጅብሪልን የሚመጣላቸውን ማስተላለፍ ነው ስራው ስነምግባርን አለምን ማስተማረረ ነው ተልዕኳቸው የነብያቶች አባት ኢብራሂም ነው አለቀ ነብዩ መሀመድ አባታችን በሉ አልተባልንም አረበኛችሁ አላህ የመሲሁ ልጅ ነው ይላል ፊልሙንም እዩት ካላመናችሁ አሏሁ አክበር እየመረረህ ዋጠው አለምን የፈጠረውን ፈጣሪ ነው የምናመልከው አረበኛው ባይብል ተክዊን ወይም ዘፍጥረት አላህም በመጀመሪያ ሰማይና ምድርን ፈጠረ እያለ ይጀምራል ቀጥሎ ያለውን አንብቡት ሲቀጥል ከኡስታዞችጋ ተወያይ ብቻህን አትፈላሰፍ አረበኛ ሰፊ ትርጉም አለው ያስረዱሀል ሚስጥር ምናምን ብሎ ነገር የለም

    • @michaelmicky7865
      @michaelmicky7865 Před 10 měsíci +2

      ትችት እኮ አይደለም መፅሃፍህን አንብቦ ነው የሚነግርህ አረብ ሃገር ያሉት ቋንቃኡቸው አረብኛ ስለሆነ አላህ እሚሉ ለምሳሌ አላህ በአማርኛ ምን እንደሆነ ትነግርኛለ ?

    • @user-yp1wu5sw8c
      @user-yp1wu5sw8c Před 10 měsíci

      @@michaelmicky7865 አላህ በአማረኛ ምን ይላል እሽ ንገረኝ

    • @user-zu5zd4tv8g
      @user-zu5zd4tv8g Před 6 měsíci

      ትምርህት ስለሌላቸው ያምኑ ይሆናል በገጠሩ መምህር ስለሌለ ❤

    • @user-zu5zd4tv8g
      @user-zu5zd4tv8g Před 6 měsíci +2

      ኢትዮጵያ ያለው ሙስሊም ደሞ ኣላህ ማን እደሆነ ጨካኝና ድግምት የሚያስተምር ሙሐመድም ዝሙትተኛ እንደሆነ ቢያውቁ ክርስቲያን በሆኑ ነበር❤

    • @user-zu5zd4tv8g
      @user-zu5zd4tv8g Před 6 měsíci

      ጥያቄህ መልስ ኣንተ ንገረን እንጂ

  • @user-wd3ig3no4f
    @user-wd3ig3no4f Před 2 měsíci

    ጥያቄ አለኝ ማርያም እናቴ ና፣አበት ምያመለክት አምለክ መን ነው?

  • @user-or6bk8cj9x
    @user-or6bk8cj9x Před měsícem

    ከእዉቀት ነፃ የሆኑ ግሩፕች ናቸዉ እዚህ ቤት አኡዙቢላህ

  • @user-oc5zb8zt3y
    @user-oc5zb8zt3y Před 4 měsíci +4

    የነርሱ አምላክ እንኳን እነርሱን መሀመድንም ማዳን አልቻለም!!!!!

    • @user-wd3ig3no4f
      @user-wd3ig3no4f Před 2 měsíci

      ሆሆ😂መሀመድ ነቡይ ነው ሰው ነው መልክታኛ ነው 😢

    • @user-oc5zb8zt3y
      @user-oc5zb8zt3y Před 2 měsíci +2

      ማነው እርሱን ነቢይ ነው ያለው!! እራሱ እይደለም ወይ ስለራሱ መስካሪ የሆነው!! ስለራሱ መስካሪ ሰው እኔ እንዲህ ነኝ እያለ ራሱን በራሱ የሚሾም አላህ ስለተገለጠኝ ስላዘዘኝ ወዘተ እያለ የራሱን ስጋዊ ፍላጎቱን እያረካ የድህነት እዋራውን ለማራገፍ ህዝቡን እያስገበረ በግፍ ክርስቶስቲያኖችን እና አይሁዶችን እየገፋ እያሳደደ እየገደለ ሲፈልገው ሴቶችን እየደፈረ ሲያሻው ደግሞ እየፈታ ሌላው ቀርቶ የገዛ ዘመዶቹን ሴት ልጆች ተፈቅዶልኛል ብሎ ያገባ ሰው ነበር ሱራ አል አህዛብ 50 ጀምሮ ያንብቡ ። ይህ ሰው በሸይጣን ተይዞ አብዶ ነበር ወደመቃብር የወረደው ። ታድያ ይህንን ክፉና አመንዝራ የአጋንን ስራ አስፈፃሚ የነበር ሰው ጭንቅላቱ በርሱ መተት ከተያዘ ሰው በቀር ማን ነው የእግዚአብሔር አገልጋ ብሎ ሚቀበልው? ዛሬ ልሙት እንጂ መሀመድን ነብይ ነው ብዬ አላምንም። የነብሰ ገዳይ የሰው ደም ጠጪ የአመንዝራ ምንፈስ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አይቀርበኝም!!! እርሱን ይዞ በገደለው ሰይጣን ላይ በኢየሱስ ክርስቶስ የተሰጠ ስልጣን አለኝ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ የሚያምን ሁሉ በቃሉ ስለተገለፀ እውነት ስልጣን አለው። ሁሌ ሉያ !!!!!

    • @user-wn5ge2nh4o
      @user-wn5ge2nh4o Před 2 dny

      እኔም ዛሬ ሙሃመድን ነብይ ነው ብለሽ ካልተቀበልሽ ትሞቻለሽ ብባል ለ 1 ሰከንድ ሙሃመድን አልቀበልም የሰይጣን ቀኝ እጅ ማለት ሙሃመድ ነው ሰውን ሁሉ ይዞ ወደ ሲዎል የሚጓዝ ​@@user-oc5zb8zt3y

  • @user-oc5zb8zt3y
    @user-oc5zb8zt3y Před 4 měsíci

    የሙስሊም ሀገር ብሎ ነገር የለም መላው የሀሉም ነው ።

  • @user-ii5xg1uq6q
    @user-ii5xg1uq6q Před 2 měsíci

    አላህ መማነው ???

  • @AsterMarkos
    @AsterMarkos Před 10 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤔🤔🤔🤔

  • @Israel9563
    @Israel9563 Před 10 měsíci

    😅😅😅😅😅

  • @zinabmohamammd3146
    @zinabmohamammd3146 Před 10 měsíci

    እኔ አልከፍትልኝ አለ😢😢

  • @Iyesusigoda
    @Iyesusigoda Před 10 měsíci

    Allah and Muhammad setan nachewu demo araji and geday nachewu

  • @yeshiwodale8665
    @yeshiwodale8665 Před 10 měsíci

    😂😂😂😂

  • @khedirderres3726
    @khedirderres3726 Před 4 měsíci

    ዪህ ሰፈር የድደቦች ሰፈር ነው።

    • @Kenerie
      @Kenerie Před 3 měsíci

      የተሻለ አረዳድ ካለህ ማሳየት አይሻልም ወንድሜ?

    • @khedirderres3726
      @khedirderres3726 Před 2 měsíci

      @@Kenerie find it yourself.

  • @hehddhhd4927
    @hehddhhd4927 Před 4 měsíci +1

    ሲያሳፍር ድግምት መከላከል የማይችል እምነት መሳቂያ መሀይም

  • @Kenerie
    @Kenerie Před 3 měsíci +1

    መሐመድ እራሱ ገነት ወይም ገሃነም እንደሚገባ አያውቅም

  • @Li-pk2ng
    @Li-pk2ng Před 10 měsíci

    Oh Jesus lotu sibhat what's ye lam mhraf??😅😅😅😅😅

  • @mukternasre8040
    @mukternasre8040 Před 10 měsíci

    Ara yatlacha abaza silta agar adal inde masjid ina bata kirstan baandnat yatasaraw

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 Před 5 měsíci

      Silte koshasha new 😂😂😂
      Mesjid abatachew yitifa 😂😂😂

  • @helufkbede4016
    @helufkbede4016 Před 2 měsíci

    ወንድሜ ምን ኣለበት ጥሩ ነገር ብታወራ ምክንያቱ እኛ ሙስሊሞች ያንተ ጌታ ምትለው እኮ ኣንሰድበውም እንደውም እናከብረው ኣለን።ግን ለምንድነው እንዲህ የምትሆነው ኣላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራችሁ።

  • @hehddhhd4927
    @hehddhhd4927 Před 4 měsíci

    እረ መሀመድ አስቅኝ ነው

  • @mukternasre8040
    @mukternasre8040 Před 10 měsíci

    Iski pantiyachu ashtitu gimatamoch kitachu satitabu samnt mitkoyu balto yamshana amlaki kotatam

    • @Isuman38
      @Isuman38 Před 2 měsíci

      ይህ ችሎታችሁ ነዉ ። ቁራናችሁን ግን መመርመር ኣትችሉም። የአጎትህን ልጅ ከምታግባ ምን አለው ከነነብሲህ ብትቀበር።

  • @helufkbede4016
    @helufkbede4016 Před 2 měsíci

    የናንተ ሃይማኖት ብለህ እንዴት ትጠይቀዋለህ የማይከተለውን የናንተ ብለህ እንዴት ትጠይቀው ኣለህ ። ተረጋጉ

  • @user-lu6wb7jx8c
    @user-lu6wb7jx8c Před 4 měsíci

    Bible yemibbal mesahaf ivzabr(Allah) ayakim

  • @user-vo6uh3vf5i
    @user-vo6uh3vf5i Před 10 měsíci +3

    አራጆች ድፍት ያድርጋችሁ 😡😡😡መቼም ክርስቲያን አይጠፋ

    • @user-zu5zd4tv8g
      @user-zu5zd4tv8g Před 6 měsíci

      😂😂😂😂 ለምን! መፅሐፍሽ ኮ ነው የተናገረው

    • @eexx5392
      @eexx5392 Před 5 měsíci

      ክክክክ አይ እናተ አታምኑምኮ እየሰማችሁኳ

    • @user-wd3ig3no4f
      @user-wd3ig3no4f Před 2 měsíci

      ለሥዕል እና ለፍቶ ምስግድ መን ነው እኛ ነኝ ውይም እናንት?መልስልኝ

  • @ZEUSAPOLLO
    @ZEUSAPOLLO Před 10 měsíci

    ደነዞች 😂😂😂

    • @user-mq4nz3nl2y
      @user-mq4nz3nl2y Před 9 měsíci

      እህቴ ማንንም ቢሆን ከመሳደብ ምላስን መጠበቅ አለብን እኛምኮ እየሱስን እንወዳለን ግን ለሁሉም ድንበርን ተሰቶናል አስተምህሮቱን እንጂ አምላክነኝ የሚል አስተምህሮት የለውም በሀይማኖት መቀለድ መሳቅ ፈጣሪን አለመፍራትን ያመላክታል ብቻ በትንሳኤ ቀን በተናገርነውም በሰራነውም አላህ የስራችንን ለሁሉ ይሰጠናል አስተምህሮትና ማጥላላት ይለያያል እኔ የማዝነው በደንብ እውቀት ሳይኖራቸው በሚናገሩ ሰዎች ዝምታኮ አያስጠይቅም ከተቻለ ለፍቶም ደክሞም ጊዜን መስዋት አድርጎ ቁርአንን ሁሉንም ካነበቡ በኋላ ከሌላው ሀይማኖትጋ ማነፃፅር ችግር የለውም ግን ሙሉውን ሳያነቡ ሳያውቁ ከሌላውጋ በማወዳደር ማንቋሸሽ እመኒኝ የፍርዱ ቀን ዳኛ ለማንም ሳያዳላ ለእውነተኛው ይፈርዳል

    • @ZEUSAPOLLO
      @ZEUSAPOLLO Před 9 měsíci

      @@user-mq4nz3nl2y ለምን የመሀመድ አባት ለሁቤል ጣኦት አላህ ግመል ያርዳል ?🤔🤔
      እሥልምና የተፈጥሮ ሐይማኖት ትላላችሁ ለምን የመሀመድ ቤተሰቡ ከፍሮ ካፊር ጠንቁዋይ የ ሆነው ሞቱ??????
      !አላህ ሁቤል ጣኦት ማነው??🤔🤔🤔

    • @user-mq4nz3nl2y
      @user-mq4nz3nl2y Před 9 měsíci

      @@ZEUSAPOLLO የሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አባት አብዱሏህ የሞተው ሙሀመድ ከመወለዱ በፊት ነው ሁላቸውም ጣኡት አምላኪዎች ነበሩ እራሳቸው ከእንጨት የሰሩትን ሀውልት ያመልኩ ነበር ለሙሀመድ ቁርአን ሳይወርድ በፊት የተሰራን ወንጀል ሁሉ አላህ ይቅር ብሏል ቁርአን ከወረደ በኋላ ግን ሀቅን አንከተልም ብለው ለካዱት አላህ እንደሚቀጣቸው ተናግሯል። አስካሪ መጠጥ ለራሱ ቁርአን ከመውረዱ በፊት ይጠጡ ነበርዝሙትም ይሰሩ ነበር ያኔ አላህ ለሙሀመድ ቁርአን አወረደ ጥሩና መጥፎን ቁርአንን ሳያውቁ መለየት ስለማይቻል ነበር አላህ ቁርአን ያወረደው ለኛ የዘላለም መመሪያ አድርጎ ሙሀመድ እንዲያስተምር አላህ አዘዘው በሱ የተመራ ምንም ስህተት የለውም ከቅጣትም ይድናል የአላህ ቃል ነውና ከጎዶሎ ሁሉ የፀዳ ነው ቁርአን ውስጥ የለለ አስተምህሮት የለም ከመጥፎና ከጥሩ እንድናነፃፅር ሲባል ብዙ ተጠቅሷል ስለሳይንስም ቢሆን ምንም የቀረው አስተምህሮት የለለው መፅሀፍ ቁርአን ብቻ ነው እህቴ አንቺ ሁሉንም መፅሀፍ ማንበብ አይጠበቅብሽም ግን ኢስላምን የሚያጥላላ ክርስትናን የሚያጥላላም አስተምህሮት አትስሚ ይልቅኑስ ክርስትያን ቄሶች የሚሰብኩትንና የሙስሊም መሪዎች የሚሰብኩትን በደንብ አወዳድረሽ መልሱን አንችው ታገኝዋለሽ። አደራ ግን በንፁህ ልብሽ መሆን አለበት እውነትን ለይቶ ማወቅ የፈጣሪ ስጦታ ነውና አንቺ ንፁህ ልብ ካለሽና ለራስሽ የምትወጅውን ለሰው ከወደድሽ ለራስሽ የጠላሽውንም ለሌላ ከጠላሽ እመኒኝ ላንቺ ደሞ ፈጣሪ የሚወደውን ስህተት የለለበትን መንገድ እውነትን ይሰጥሻል እህቴ እኛ የአንድ ፈጣሪ ፍጡሮች ነን እንደልፋታችን እናገኛለን ለሁሉም መልካም ስንሆን አላህ ደግሞ ለኛ መልካምን ሁሉ ይሰጠናል በዱንያ እውነትን በመያዛችን ብንበደልኳ በትንሳኤ ቀን አላህ እውነተኞችን በመውደዱ ጀነትን እናገኛለን ግን ፈጣሪን ሳንፈራ ሰዎች አላየንም ብለን ፈጣሪን ዘንግተን ሰው ሲኖር መልካም መስለን ሰው በለለበት ደሞ ሀጥያት ሸርን ብናስ አላህ ደሞ እኛን ይፀየፈናል ። ሰይጣን ደሞ እኛን ጓደኛ ያረገናል ሰዎችን እንደምንሸውደው ሁሉ ሰይጣን ደሞ እኛን እንደሸወደ ይኖራል ለፈጣሪው ሲል መልካም የሚሰራ ሰው ባያይም አላህ አላህ ያየኛል ብሎ ወንጀልን የሚጠላ ሰው ደሞ አላህ ሰይጣንን ያርቅለታል ። አላህ ከሁሉም በላይ መልካምየሚሰራን ሰውም ሆነ መጥፎ የሚሰራን ከአላህ በላይ አዋቂ የለም። የእየሱስ ሆነ የፈጥረታት ሁሉ ፈጣሪ አላህ ነው አላህ ማለት እንጨትም ሀውልትም አደለም ማንም አላህን ያየውም የለም ግን ከእኛ ከደምስሮቻችን በላይ ቅርብ ነው ።አላህ ከሰባት ሰማይ በላይ አርሽ ላይ ነው ያማለት ከአለም ከፍተኛ ቦታላይ መሆኑን ለመግለፅና ከሁሉምበላይ ታላቅነቱን እንድናውቅ እንጂ ከሰማይ በላይ ነውና እኛ የምንሰራውን መልካምንም ሆነ ሀጢያትንና አይመለከትም ማለት አደለም ።እህቴ መልካም ሰሪዎች ምንዳቸው ጀነት ነው አንዳንድ ሰዎች ያለ በቂ እውቀት ስለአንድ ሀይማኖት ያንቋሽሻሉ በእውነት ሳይሆን በውሸት ኢስላምን ለማጥላላት ጀነት የሴክሶ ቦታነው የሚሉም አሉ ግን የአንዳን የሰው ልጆች ወንጀላችን በጣም ያሰጋል በቂ እውቀት ቢኖራቸው አይዋሹም ነበር ግን ለእውነት ጆሮ መስጠት የከበዳቸውን ለእሳት ሲሉ ምላሳቸው ብዙ ሲናገር ያሳዝናል አላህ ከሚወዳቸው ሰዎች ያድርገን እህቴ እምነትሽን በቤተሰብ ሊሆን ይችላል የተቀበልሽው አደራየምልሽ ግን ለአቅመአዳም ከደረሽ በኋላ ያለሽበት ትክክለኛ ቦታ መሆኑንና አደጋ ያለበት መሆኑን በማወቅ ከእሳት መራቅ ያንቺ ሀላፊነት ነው ። አላህ ይዘንልን ደካማ ፍጡር ነንና ከእሳት ያርቀን

  • @tkTk-nc6dy
    @tkTk-nc6dy Před 3 měsíci

    ስልጤ ላይ ቤተክርስቲያን አልተቃጠለም ይላል ይኤ ማፈሪያ ምን አይነት ውሸታም ነው

  • @khedirderres3726
    @khedirderres3726 Před 4 měsíci

    የዚህ ዩቱብ አባላት ኢስላምን በትክክል ማወቅ ከፈለጋችሁ እንደዚህ ካለ መሃይም ሰው ሳይሆን ኢስላምን አበጥሮ ከሚያውቅ ሰው ፈልጉ።