የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን 2ኛ ልዩ ስብሰባ- |etv

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን 2ኛ ልዩ ስብሰባ-
    #ebc #etv
    #EthiopianBroadcastingCorporation

Komentáře • 1,2K

  • @hannalemma7314
    @hannalemma7314 Před 3 lety +40

    አብያችን ጀግና እግዚአብሔር በጥበብ በእውቀት ሞልቶሃል አሁንም ያብዛልህ ዘርህ ይባረክ ከክፉ ይጠብቅህ🙏

  • @heavenlysoundofficial4280
    @heavenlysoundofficial4280 Před 3 lety +24

    የክፍለ ዘመኑ ምርጥ መሪ ነህ ። በጣም ኮራንብህ ወደፊትም አንኮራብሀለን እ/ር ካንተ ጋር ነው ። በጣም እንወድሀለን ። ተባረክልን

  • @ethiopiaconcernme4658
    @ethiopiaconcernme4658 Před 3 lety +81

    እነሆ ሰውዬው ሁሉንም ነገር ዘረገፉት፡ ጆሮ ያለው ይስማ!!!! ኦሮሞ እና አማራ ዳታቤዛችሁን አፕዴት ማድረግ ግዴታ ላይ ናችሁ!!! እግዝአብሄር ይባርክህ ይጠብቅህ እንድሜህን በሙሉ ተባረክ!!! ልጆችህን እና ሚስትህን እግዝአብሄር ይባርካቸው! አቦ ተባረክ!!!

    • @sdadsa9474
      @sdadsa9474 Před 3 lety +2

      አሜን በጣም ነው ያሳዘነኝ ሳየው 😢😢

    • @meruaj8646
      @meruaj8646 Před 3 lety

      Ameen Ameen Ameen 🙏 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @aymen2202
    @aymen2202 Před 3 lety +6

    ቃላት ያጥረኛል ለ3 ሰአት ያህል ምነው አውርቶ ባልጨረሰ እያልኩ ነው የሰማውት በኔ ዘመን እንደዚ አይነት ድንቅ ሰው ጀግና መሪ በማየቴ በጣም ደስተኛ ነኝ ሞሉ ጤና ከረጅም እድሜ ጋር ተመኝውልክ

  • @hawah3283
    @hawah3283 Před 3 lety +64

    አሁን ከ27 ዓመት በሃላ ኢትዮጵያ ጠቅልዬ ገጠር ገብቼ እኖራለው።
    ቀማኛወቹ ተወግደዋል። አብይ 1000 አመት ያኑርልን። ዛሬ የኢትዮጵያ ልደት ነው።

    • @mulemedia963
      @mulemedia963 Před 3 lety

      ስለ Youruber አቤል ብርሀኑ በፍፁም የማያውቋቸው ምስጢሮች፡ ከ CZcams 2 MILLION ብር በወር ያገኛል...ፕሮፋይሌን ይጫኑ እና ሙሉ መረጃ ይወቁ!

  • @zekiomer7752
    @zekiomer7752 Před 3 lety +188

    ኢትዬጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ያገኝችው ድንቅ መሪ አላህ ይጠብቅሀ

    • @meruaj8646
      @meruaj8646 Před 3 lety +3

      Very true

    • @alberteinstein4416
      @alberteinstein4416 Před 3 lety +1

      Negem lela simeta endiwu tilaleh

    • @geziwi3853
      @geziwi3853 Před 3 lety

      ይህ ሰው የለ እግዚአብሔር እርዳታ ይህን ለውጥ ከጓዶቹ ጋር ብቻ እውን ማድረግ ባልቻለ ነበር። ነገር ግን እስራኤልን የሚጠበቅ አምላክ በሰማይም ውስጥ አለ።

    • @merhtes3377
      @merhtes3377 Před 3 lety

      @@alberteinstein4416 no I don't think so. This prime minister is very unique, he is very transparent and truthfull he don't hide anything and this makes him to be the best one

    • @mohammednurabdukerim1991
      @mohammednurabdukerim1991 Před 3 lety +3

      አዎን ልክ ነህ ከንጉስ ነጃሺ በሁዋላ የተገኘ ድንቅ መሪ ነው አላህ እድሜውን ያርዝምልን

  • @abatedetebo2220
    @abatedetebo2220 Před 3 lety +56

    እግዚአብሔር አምላክ ከኢትዮጵያና ከጠቅላይ ምንስቴር ዐብይ አህመድ ጋራ ይሁን።

  • @aboebrahim3994
    @aboebrahim3994 Před 3 lety +20

    ማን ብዬ ልሰይምህ ምኑን ትቼ ማን ልበልህ ፍፁም ድንቅ ልጅ ነህ። እንኳንም ከጎንህ ሆንኩኝ

  • @mega8101
    @mega8101 Před 3 lety +42

    My precious Prime Minster Abiy Ahmed!
    Long live to you!
    እንደው ምንአባቴ ላርግህ አንተ እንቁ ጀግና የጀግና ልጅ... እናትህ ወልዳሀለች!
    ኢትዮጵያማ ልጅ አላት!!!

  • @zufantsegai7948
    @zufantsegai7948 Před 3 lety +36

    ውዱ መሪያችን የእንተንስ ጀግንነት የሚያወራው ማነው? ምስጋና ለመላው መከላከያ ሰራዊቶቻችን።

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 Před 3 lety +171

    አብያችን የኛ ጀግና መሪ ነሀ እግዚአብሔር አምላክህ ከአንተ ጋር ይሁን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @sdadsa9474
    @sdadsa9474 Před 3 lety +162

    እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
    ስሰማው በጣም ነው ያሳዘነኝ 😢😢
    የሰውን ችግር ሳናውቅ ብዙ እንፍርዳለን

    • @Hosaena806
      @Hosaena806 Před 3 lety

      Luul Egziabiher yimesgen Ethiopian litatefan kezich meriet ltatefan
      Yaleteregechiw yelem bet kerstiyanachin meskin hzbachin chersew
      Ahunm berehab endimot teferedebet...Luul Egzieabiher enezih ke gehaneb esat yameletu aganint wede botachew melsln...be hiwet
      Metrefachin lante msgana yihun...enezih aremene serawit kehandiwoch
      Ke tigray futsum endinatefachew endie tifat yaderesubun kehadiwoch ena
      Tenkolegnoch ...Ke tigray futsum teshenfew enditeful adera..👹👹👹👹👹👹

    • @user-kq4ls1wi1c
      @user-kq4ls1wi1c Před 2 lety

      ዛሬ ከማን ጋር ትሆን መቀሌ የሚያጠፋ ሚሳኤል እሮኬት ማብላያ ያላት ትግራይ ስትበላ አገር መበላቷን ማመን ያቃተው ጭፍን ደጋፊ እንዲመታ የታሰበው በድሮን ኢትዮጲያ እንዴት ይህ ይኖራታል ብለው አሜሪካ አረብ አገሮች ኢሳያስ ፈረንሳይ ሱዳን በርብርብ ለማጥፋት ሲቀናጁ ሆ ብሎ የደገፈ ነፈዝ ህዝብ መንግስት ቁማር አስበልቶናል

    • @fatoomabdu1483
      @fatoomabdu1483 Před rokem

      ወሪኛ

  • @kelifaaman9540
    @kelifaaman9540 Před 3 lety +32

    አለህ ይጠብቅህ አሁኑም አለህ ከጎንህ ይሁን

  • @tinbuhabte8240
    @tinbuhabte8240 Před 3 lety +10

    ከብር ለመክላከያ ሰራዊታችን
    ከብር ለጅግናው ለመሪያችን
    ክብር ለኢትዮጵያ ህዝባችን

  • @emmyt311
    @emmyt311 Před 3 lety +9

    I am proud to be Ethiopian! 🇪🇹❤ እኔ እና ቤተሰቤ ያ ሁሉ መከራ ሲሰራ የስድብ ውርጅብንና ያ ሁሉ ሴራ በየመንደሩ በየሶሻል ሚድያ እንደሚሰራ ከመጀመርያ ጀምሮ እናውቅ ነበር ምክንያቱም በግልፅ እሚታይ ነበር። ከአንተ ጋር የሆንበት ምክንያቱም ለ27 አመት ጁንታውን እናውቀው ስለነበር። ሁል ግዜ እንዳይገሉህ በስጋት ነበርን። አንተ ባትሆን የነበረ መሪያችን ኢትዮጵያ እምትባል ሀገር አትኖርም ነበር!! የኢትዮጵያ አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን የኔ ጠቅላይ ሚኒስትር አብቹቹቹ❤
    ጁንታው ላይመለስ አጥፉልን!!
    ድል ለመከላከያ ሰራዊታችን!!!💚💛❤🙏💚💛❤💪💚💛❤💪💚💛❤🙏💚💛❤💪💚💛❤

  • @liyutube5836
    @liyutube5836 Před 3 lety +195

    አብቹን የምትሉ እስቲ ላይክ አድርጉ🤔🤔🤔

    • @Eyerusalem_
      @Eyerusalem_ Před 3 lety

      በናትህ አብቹ የሚለውን ስም ቀይረው 😂😂ይሆነ ሕጻን የጠራህ ነው የሚመስለው::

    • @sdadsa9474
      @sdadsa9474 Před 3 lety

      @soyy 🙄🙄🙄🤔🤔🤔😲😲🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @ethiopiatube397
      @ethiopiatube397 Před 3 lety +3

      አብቹ የሚጠላው የጂኒ መናሀሪያ የሆነ ሰው ብቻ ነው አብቹዬ ውድድድ💖😘😘

    • @jdmgj5723
      @jdmgj5723 Před 3 lety

      ሂዷወ:የተዋጋ:መሰለሽ:እዲ
      ምስኪኑው:ህዝብ:አላህ:ይርዳው

  • @ahmedsfg
    @ahmedsfg Před 3 lety +163

    ዶ/ር ዓብይ ቅን ሰው ሰለሆንክ አላህ ይረዳሃል ቅኖችን ሰዎች አባሪ ያደርግልሃል አላህ ከአንተ ጋር ይሁን። አሚን።

  • @selfreliance8999
    @selfreliance8999 Před 3 lety +134

    ጀግናው የኤርትራ ሰራዊት ህዝብና ፕሬሲዳንት ኢሰያስ የላቀ ምስጋና ይገባቸዋል 🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹

    • @btrueeth
      @btrueeth Před 3 lety +1

      Men aderegu?

    • @sabateklesembet5529
      @sabateklesembet5529 Před 3 lety +3

      Thanks thanks 🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹

    • @paolospapacinos6576
      @paolospapacinos6576 Před 3 lety

      @@yonatanh9955 መንግሥት ሳያውቅ አንተ የምታውቀው ምንም ሚስጥር የለም ባክህ ። ጠንቋይ ጠንቋይ መጫወት ግን ጉዳት የለውም። እኛም ተጫውተን አድገናል።

    • @zekariasberhe4232
      @zekariasberhe4232 Před 3 lety +2

      @@paolospapacinos6576 ኣንድ ቀን ስገለጽ ታውቀዋለህ ። ኣሁን ግዜው ኣይደለም
      ኣንድ ነገር ግን የኢትዮጵያ ሰላም እንደ የኛ ሰላም ነው ምናየው ።

    • @emunageemu1561
      @emunageemu1561 Před 3 lety +3

      እነዚህን ጁንታዎች አላማቸውን አውቆ ለኢትዮጵያ ህዝብ ሲል በትእግስት ስላለፍካቸው እናመሰግናለን ኢሱ

  • @nagariteriba2203
    @nagariteriba2203 Před 3 lety +47

    ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ
    የኢትዮጵያ አምላክ ልዑል እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ያክብራችሁ

    • @ethiopiaconcernme4658
      @ethiopiaconcernme4658 Před 3 lety +1

      እነሆ ሰውዬው ሁሉንም ነገር ዘረገፉት፡ ጆሮ ያለው ይስማ!!!! ኦሮሞ እና አማራ ዳታቤዛችሁን አፕዴት ማድረግ ግዴታ ላይ ናችሁ!!! እግዝአብሄር ይባርክህ ይጠብቅህ እንድሜህን በሙሉ ተባረክ!!! ልጆችህን እና ሚስትህን እግዝአብሄር ይባርካቸው! አቦ ተባረክ!!!

  • @helenabib5397
    @helenabib5397 Před 3 lety +16

    I am Eritrean but i have never see in my life like you. i think in East Afrika at the last God give us you. you the best of best. no one can stop 🛑
    you. long life
    as Eritrean person thanks GOD to have you
    one love ETHIOPIA 🇪🇹 AND ERITREA 🇪🇷

    • @mubarekma3443
      @mubarekma3443 Před 3 lety +4

      አሁን ኢትዮጵያና ኤርትሪያ ሁለት ሀገር እንደ አንድ ህዝብ ጠንክረን ሰርተን ምስራቅ አፍሪካን እንለውጣለን ከፈጣሪያችን ጋር ማፊያውን ፈጣሪ የጁን ሰቶልናል

    • @mhaymanot1290
      @mhaymanot1290 Před 3 lety

      Nebski wekilki tezarebi, entay mexiena eyu nhna Artrawyan bezi lemech Abiy nhhgoss, alewuna deleyti fthi dhri Issayas nhagerna trah deykonu nmbraq Afrika kserhulan kemaEblwan zkElu.

    • @helenabib5397
      @helenabib5397 Před 3 lety +1

      @@mhaymanot1290 Zeymmhar tekimka mejemerta temhar dhar krdaka u

    • @sunshining3697
      @sunshining3697 Před 3 lety

      @@mubarekma3443You are Right legna Eritreans gn Andd Hagern nen atbelun .Agerachnn lnameta 30 yrs struggles dem yafesnbat ager nat , Tefakren tewaden ende gorebet enseralen enji .we are different nation .one ❤

  • @yoditzewdie9390
    @yoditzewdie9390 Před 3 lety +25

    እግዚአብሔር አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ
    ንጉስ ነህ ሺአመት ንገስ እንዳተ አስር ሰው ቢኖር ምድር ትፈወስ ነበር ።

  • @seifu_als2172
    @seifu_als2172 Před 3 lety +67

    በመለኮት ሀይል ካልሆነ በስተቀር አልቆልን ነበር።
    እውነትም የኢትዮጵያ አምላክ ከእውነተኞቹ ኢትዮጵያኖች ጋር ነው!!!

  • @ace.500
    @ace.500 Před 3 lety +161

    አላህ ለኛ የላከህ ንጉስ ነህ ማንም ምንም አይነቀንቅህም የተሰጠኸን ከአላህ ነው አልሀምድሊላህ

    • @michaelcorleone1861
      @michaelcorleone1861 Před 3 lety +2

      Amen

    • @alberteinstein4416
      @alberteinstein4416 Před 3 lety

      Only 5 years Hageru benifisina aitedaderim wendime

    • @ace.500
      @ace.500 Před 3 lety +1

      @@alberteinstein4416 ምንድነው የምታወራው አማርኛ ?

    • @merhtes3377
      @merhtes3377 Před 3 lety +1

      @@ace.500 hahaha qilql new gn enem mnim algebagnm😂

  • @user-ju6pq8se4t
    @user-ju6pq8se4t Před 3 lety +20

    ስንቱን ፈረድንብህ ይሄን ሳናውቅልህ አላህ አንተንም አገራችንንም ይጠብቅልን
    በሁሉም ቋንቋ ቢተረጎም አሪፍ ነው

  • @emmyt311
    @emmyt311 Před 3 lety +191

    Additional Nobel prize to my Prime Minister Dr Abiy Ahmed!!!!💚💛❤🙏

    • @meruaj8646
      @meruaj8646 Před 3 lety +8

      Yes!!!!!!!!!!

    • @AtlantaVIPLimoBus
      @AtlantaVIPLimoBus Před 3 lety +7

      Two More. He deserve it. I am so proud of him. I knew from beginning that he will bring all Ethiopian together and make peace in the horn with my dear President Issaya Afoworki.

    • @AT-ut7yx
      @AT-ut7yx Před 3 lety +2

      👍

    • @tewodrostilahun3801
      @tewodrostilahun3801 Před 3 lety +3

      Yup he deserves

    • @user-ub4nn2et4j
      @user-ub4nn2et4j Před 3 lety +1

      Exactly for dealing with this kind of low people

  • @seifu_als2172
    @seifu_als2172 Před 3 lety +100

    በጣም ያሳዝናል።
    ወንድ ሆኜ የውስጤን ስሜት መቆጣጠር አቃተኝ።ከእምባዬ ጋር ግብግብ ። ወይኔ ኢትዮጵያዬ ፣ ህዝቤ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před 3 lety +138

    ሁሉንም ያሳለፈህን እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ ጥበብና ማስተዋልን ሰቶሃል

  • @mohammedseid8989
    @mohammedseid8989 Před 3 lety +31

    ጀግና መሪ ሺ አመት ንገስ

  • @azaellove2098
    @azaellove2098 Před 3 lety +25

    ኩራት ተስማኝ🇪🇹❤ አብቹ ኮ ጃባዱ💪

  • @malm2509
    @malm2509 Před 3 lety +12

    የኔ ጀግና ብዙ ስቃይህ ሳይገባን ፈርደንብሀል ይቅርታ አርግልን የኔ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @adisamada3603
    @adisamada3603 Před 3 lety +145

    መንግስታችን እግዚአብሔር ሀይሉ ብርታቱን ይስጥ እውነት ይከብዳል በርታልን ጀግናችን አብይ አህመድ እግዚአብሔር ኃይሉንና ብርታቱን ይጨምራል

    • @oromoonekoo2445
      @oromoonekoo2445 Před 3 lety

      Really? It doesn’t matter to you that he has killed thousands of ppl ? Cowards! You are the same as devil itself if you are supporting what this evil man is doing. Wipe your freakin blind eyes

    • @fatoomabdu1483
      @fatoomabdu1483 Před rokem

      😂😂😂😂

  • @AtlantaVIPLimoBus
    @AtlantaVIPLimoBus Před 3 lety +48

    Another Nobel Prize . He deserve it. I am so proud of him. I knew from beginning that he will bring all Ethiopians together and make peace in the horn specially Eritrea .

    • @mejiger
      @mejiger Před 3 lety

      Your dictator also deserves one

  • @yirgralemgemeda8274
    @yirgralemgemeda8274 Před 3 lety +166

    ቃላት የለኝም መሪዬ ጌታ በደሙ ይሸፍንክ

  • @deborahabraham7283
    @deborahabraham7283 Před 3 lety +8

    በእውነት እግዚአብሔር ነው ከዚህ ከተወሳሰበ ነገር አውጥቶ ለዚህ ድል ያበቃህ በሰው ብቃት የማይቻል ነገር ነው ያሳለፍከው እግዚአብሔር ብቻ ክብሩን ይውሰድ!!!

  • @user-kz8ez9rd6k
    @user-kz8ez9rd6k Před 3 lety +62

    ታሪክ ነው በጣም እንደ ጉንዳን ወረውን የለ እንዴ 🙄🙄🙄ስንቱን ችለህ ወያኔን ቀብረሃል ሆነም ቀረ you are smart strong amazing PM abyi Ahmed 👌👌

    • @mulemedia963
      @mulemedia963 Před 3 lety

      ስለ Youruber አቤል ብርሀኑ በፍፁም የማያውቋቸው ምስጢሮች፡ ከ CZcams 2 MILLION ብር በወር ያገኛል...ፕሮፋይሌን ይጫኑ እና ሙሉ መረጃ ይወቁ!

    • @helentesfaye5575
      @helentesfaye5575 Před 3 lety

      Betam

  • @yoseftekel6915
    @yoseftekel6915 Před 3 lety +41

    የኔ ጀግና አቡቹ አንበሳዬ እግዚአብሔር ካንተጋር ነው በርታ።

  • @Emu-zs4bm
    @Emu-zs4bm Před 3 lety +100

    ወይ አብቹ ስንቱን ችልሀል ይበልጥ ወደድኩክህ የኔ አባት በርታልን የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ 💚💛❤️💪🏼 እንበሳዬ

    • @samket3556
      @samket3556 Před 3 lety +1

      እቂረተ አይማኖት ሙስሊም ወይስ ኪራስተን

    • @bizuneshamdemeskel8637
      @bizuneshamdemeskel8637 Před 3 lety

      @@samket3556 p00

    • @gherieg.1091
      @gherieg.1091 Před 3 lety

      @@samket3556 ምን ያስጠይቅሃል ? አንተ የራስህን ማምለክ የከለከለህ አለ'ንዴ ?

  • @user-og7ld8fr2z
    @user-og7ld8fr2z Před 3 lety +141

    እግዚኣብሔር ይጠብቅህ በደሙ የተሸፈንክ ሁን💚💛❤️

  • @semirahussein5311
    @semirahussein5311 Před 3 lety +25

    ፈጣሪ እድሜክን ያርዝመው አብይየ ሁሌም አንተ ምራን

  • @katihalala3201
    @katihalala3201 Před 3 lety +124

    በእሳት ውስጥ ሄድሃል አላቃጠለህም ይገርማል
    በውሃ ውስጥ ሄድሃል አላስጠመህም ኦ ይደንቃል ባልፍክበት መንገድ የጠበቀ የታደገ እግዚአብሔር ይመስገን በእርሱ የምያምኑ አያርፍም

  • @justnothing4809
    @justnothing4809 Před 3 lety +54

    እምባዪ ተናነቀኝ እኮ አቢቹዬ🥺🥺🥺
    እስካሁን ተጠራጥሬህ ነበረ ይቅር በለኝ።😭😭

    • @user-ew2vt2wc8i
      @user-ew2vt2wc8i Před 3 lety +2

      እኔስ ከመጀመሪየውም በጠም ነው የሚየሰዝነኝ እውነተኘ ሰው ከፊቱ የስተውቀል

    • @user-jv5kl7tu9t
      @user-jv5kl7tu9t Před 3 lety +2

      ኔበ ጣም ነው እጠላው የኔበር አሁን ግን ይቅርታ አብቾ

    • @user-ew2vt2wc8i
      @user-ew2vt2wc8i Před 3 lety +2

      @@user-jv5kl7tu9t አብይ ምኑ ይጠለል ከመጀመሪየውም የልተረደው ነው የሚጠለው እኔስ አንድም ቀን ጠልቼው አለውቅም

    • @user-jv5kl7tu9t
      @user-jv5kl7tu9t Před 3 lety

      @@user-ew2vt2wc8i ታድለሽ አሜን፫ ይቅር ይበለኝ

    • @justnothing4809
      @justnothing4809 Před 3 lety

      @@user-jv5kl7tu9t ውይ ምነው አብይን?

  • @shewaneshtesema
    @shewaneshtesema Před 3 lety +27

    እግዚአብሔር የኢትዮጵያ አምላክ ጠበቀህ ድል እና ፍቅር ለሁሉም ለመከላከያ ሰራዊት ።

  • @ethio-fact4896
    @ethio-fact4896 Před 3 lety +63

    I don't have enough words for you.. I just love you Abiy

  • @gomesta9113
    @gomesta9113 Před 3 lety +20

    congratulations finally you have Ethiopian leader who cares about whole Ethiopian not tribes. good luck Ethiopia. 🇪🇷

  • @Eyerusalem_
    @Eyerusalem_ Před 3 lety +70

    To be honest I had the hardest time trusting you each time you made a move but recently you proved me wrong. Dr. Abiy you are leading the country in the right direction.

    • @ayshawekot806
      @ayshawekot806 Před 3 lety +1

      Very true. ..

    • @Eyerusalem_
      @Eyerusalem_ Před 3 lety

      @Africa Everything I like how you say “Cautiously” that is exactly what I was thinking :)

    • @ablove7957
      @ablove7957 Před 3 lety

      You will be complaining about Abiy in the coming year

  • @albertcamus5976
    @albertcamus5976 Před 3 lety +119

    His powerful speech ever. It remains on record!!!

  • @michaelcorleone1861
    @michaelcorleone1861 Před 3 lety +53

    They will never ever come back to power. I will give my life and my entire family life.

    • @btrueeth
      @btrueeth Před 3 lety

      Abet were. Zare demo keyet beq alek Mr. Corleone?

    • @merhtes3377
      @merhtes3377 Před 3 lety

      This is obvious, no chance to power ever again. No body has a will to governed by this evil Weyane.

    • @ziadahaile9074
      @ziadahaile9074 Před 3 lety

      They don’t want to if they do, you know that they can as they did in 1983EC

    • @joneszepower
      @joneszepower Před 3 lety +2

      @@ziadahaile9074 The incompetence of Mengistu and his regime, and the purge of Ethiopian patriots made that happen back then. That should not be the case in the future.

    • @michaelcorleone1861
      @michaelcorleone1861 Před 3 lety +3

      @@ziadahaile9074 They did nothing back in 1983. Your master shabiya brought you to 4killo and A cascade of events lead to that. An idoit named mengistu hailemariam is responsible for a weak cowardly force like TPLF to colonize Ethiopia. Your have nothing to offer to Ethiopia. I wish you separate.

  • @shitugeda1134
    @shitugeda1134 Před 3 lety +28

    አንዱ ቃል ለኔ ፀበል ነዉ ልጆችህን ይባርክል ተባረክ አንደበተ ሩቱ

  • @peaceglory9773
    @peaceglory9773 Před 3 lety +90

    እንኳን የታመንክበት አምላክ ጥበብ፣ ማስተዋል፣ እውቀትና ሞገስ ሰጥቶ አሻገረህ!

    • @johanna8250
      @johanna8250 Před 3 lety +2

      @Seleme tube እስኪ እውነተኛ ሰው ከሆንሽ እንደዛ ያልሽበትን ምክንያቶች ዘርዝሪያቸው። ካልሆነ ዝም ማለት ነው ሚሻልሽ እራስሽን አታዋርጂ ሚዲያ ላይ

    • @peaceglory9773
      @peaceglory9773 Před 3 lety +1

      @@johanna8250 ምክንያት፣ ማስረጃ ምናምን የለም... ስሜትና ጭፍን ጥላቻ ብቻ ነው።

    • @mulemedia963
      @mulemedia963 Před 3 lety

      ስለ Youruber አቤል ብርሀኑ በፍፁም የማያውቋቸው ምስጢሮች፡ ከ CZcams 2 MILLION ብር በወር ያገኛል...ፕሮፋይሌን ይጫኑ እና ሙሉ መረጃ ይወቁ!

    • @jemalaley4394
      @jemalaley4394 Před 3 lety

      @Seleme tube anchi jezba lij

    • @mamitawedihadesh1116
      @mamitawedihadesh1116 Před 3 lety

      Ya amen

  • @tinamedia1719
    @tinamedia1719 Před 3 lety +86

    የዛሬው የፓርላማ ውሎ በተለያዩ የሃገራችን ቋንቋዎች ተተርጉሞ መተላለፍ ቢቻል

  • @Exploratorium360
    @Exploratorium360 Před 3 lety +64

    kings fought for our freedom !
    One Ethiopia is our freedom !
    God bless our heros 🙏

    • @mulemedia963
      @mulemedia963 Před 3 lety +1

      ስለ Youruber አቤል ብርሀኑ በፍፁም የማያውቋቸው ምስጢሮች፡ ከ CZcams 2 MILLION ብር በወር ያገኛል...ፕሮፋይሌን ይጫኑ እና ሙሉ መረጃ ይወቁ!

    • @johanna8250
      @johanna8250 Před 3 lety

      @@mulemedia963 😂😂 ኧረ አታስቀን

    • @mulemedia963
      @mulemedia963 Před 3 lety

      @@johanna8250 Egzabeheren ewneten new masereja alewu vedio temelekechi

  • @fikirteliben2877
    @fikirteliben2877 Před 3 lety +8

    እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ስለሆነ ነው !!!!!! you are so smart !!!!!!!!! ሺ አመት ንገስ

  • @aboebrahim3994
    @aboebrahim3994 Před 3 lety +7

    የምኖረው አምሪካ ነዊ እባክዎ ይጠሩኝ እርሶን ለማገዝ በእድሜዬ አቅም ከጤናይ ንፅፆር መሰራት የመችለውን ለመሰራት ዝግጁ ነኝ ሸንት ቤቶን ከማፀዳት ጀምሮ

  • @wondimukassa8707
    @wondimukassa8707 Před 3 lety +18

    Dr Abiye our dear PM Dr Abiye Ahemmed God bless, we love you!! We need you , we support you and we listen to you and we are against your enemy and The Lord is with you and with Ethiopia!!

  • @jodtad6608
    @jodtad6608 Před 3 lety +26

    በነገር ሁሉ ጥበቡ ሰጥቶ የረዳች የሰማይ አምላክ ነው ስሙ ለዘለዓለም ይክበር ።

  • @kemalyass5995
    @kemalyass5995 Před 3 lety +19

    You are the greatest leader we never see!!! The king of Ethiopia 🇪🇹

  • @jerusalemsousa4263
    @jerusalemsousa4263 Před 3 lety +57

    Thank you to all Ethiopian military for standing up to those rebels and sacrificing your life for one Ethiopia mentality 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @mariageorge9240
    @mariageorge9240 Před 3 lety +46

    በተዓምራቱ እየመራህ ያለ እግዚአብሔር ከአንተና ከአገራችን ጋር ነው አሁንም እሱ ከክፋታቸው ይጋርድህ በድል ያሻግርህ !!!

  • @henokbrehanu
    @henokbrehanu Před 3 lety +4

    እኔም የምመኘው ወንድም ወንድሙን ገድሎ ድል ያደረገበት ጦርነት ብቻ ሳይሆን ጣሊያንንም ሌሎችንም ያሸነፍንባቸው የድል በዖሎቻችንንም የተሰውትን አባቶቻችንን በህሊና ጸሎት በማሰብ እንደሰለጠኑት ሀገራት ብናሳልፍ ነው። ልብ ይስጠን እንጂ ብጣም መለወጥ ያለብን የደከሙ ኋላ ቀር ብዙ ባህሎች አሉን። ክብር ለእውንትና ለንጻነት ለተሰዉት

  • @sofiahh8252
    @sofiahh8252 Před 3 lety +10

    እግዚአብሔር መልካም ነው አገራችንም አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🇪🇹🤲

  • @bereketsolomon1494
    @bereketsolomon1494 Před 3 lety +125

    Long life for you.

  • @naileyemeru7104
    @naileyemeru7104 Před 3 lety +5

    አንበሳችን ጀግናችን ኑርልን እንካን ለልጆችህ ለባለቤትህ እናም ለኢትዮጵያም አትርፎ እጆች ሰአት ላደረሰህ ለልኡል እግዛብሄርና ለናቱ ለእመቤቴ ማርያም ቀን በሰላም አደረሰህ ክብር ለመዳንያለም

  • @libanosseyoum7067
    @libanosseyoum7067 Před 3 lety +113

    Historic Speech.....that reveal the 27 years ETHIOPIA!!!

  • @kassahunmelese8929
    @kassahunmelese8929 Před 3 lety +15

    አሻንጉሊት መንግስት ባለመሆንህ የኢትዮጵያን አንድነት ወደቀድሞ ለማስመለስ የምታደርጋቸዉ ጥረቶች እናመሰግናለን እ/ብሔር ይርዳህ እኛም የበኩላችንን እንወጣለን

  • @eakumneger2558
    @eakumneger2558 Před 3 lety +36

    Abichu, I used to question some of the decisions made in the past, now I see the tremendous pressure you were under by those traitors. I apologize. I see more clearly now. May God protect you, your family, our defense forces and our irreplaceable and beloved country!!!

  • @sofiaahmad3529
    @sofiaahmad3529 Před 3 lety +81

    አብቾኮ ግሩም መሪ ጀግናዉ በርታ አሁን ወያኔ ያልተሳካላት ማንም አተን ለመግደል አይሳካለትም

  • @menassies3224
    @menassies3224 Před 3 lety +56

    He’s a skilled public speaker in Ethiopia

    • @asinegaasinega
      @asinegaasinega Před 3 lety

      I am guessing you dont think this is true, I guess. With the same cyncisim, think of the past 30 years. Then come back and think again

    • @mimiyabera2756
      @mimiyabera2756 Před 3 lety

      ሌባ ጁንታ

  • @meruaj8646
    @meruaj8646 Před 3 lety +66

    I am out of words to explain how amazing human you are, we are just lucky to have you as a leader, May Allah protect and make your paths easier 🙏 🙏🙏🙏🙏🇪🇹❤😘

  • @missabyssinia2293
    @missabyssinia2293 Před 3 lety +61

    You are an answer to our prayers!!! May God protect you and what’s yours!

  • @solocmc8117
    @solocmc8117 Před 3 lety +7

    ዶር አብይ ለስጠሀው ማብራሪያ በጣም አመስግናለሁ በዚህ አጋጣሚ ለኢትዮጵያ መከላከያ እና ለአማራ ሚሊሺያ ምስጋናዬን መግለፅ እፈልጋለሁ ኢትዮጵያውያ ለዘላለም ትኑር
    ክልል ይጥፋ

  • @ethio-fact4896
    @ethio-fact4896 Před 3 lety +98

    When God wants to rescue a nation, he will send a man like Abiy... God won't said an angel... But humans like Abiy... And he gives them strength and wisdom and knowledge and stamina and everything.. Abiy is a gift from God.... God rescues Ethiopia thru Abiy...

  • @tp6535
    @tp6535 Před 3 lety +39

    LIVING LEGEND. YOU WILL MAKE ETHIOPIA GREAT AGAIN.

  • @SamiraSamira-vz7yi
    @SamiraSamira-vz7yi Před 3 lety +4

    ምን ውጥ ነበርክ አንተ ልዩና ጀግና ነክ የምልክ ምክንያቴ ብዙ ነው አስተዋይ አዛኝ ቅን ሩሩ አላህ ይርዳክ ውነትክነው ኢቲዮጽያ የሚጠብቃት ፈጣር ነው ክብር ለመከላኪያ ሰራዊታችን ለሁሉም ነገር እናመሰግናለን አብቹዬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏👌👌👌

  • @khadygak2273
    @khadygak2273 Před 3 lety +13

    True minister abiye 🇪🇹🙏🇪🇹👍🇪🇹 geta kanete gare yihuni !!!!!!!!!!!!

  • @ethiopiatube397
    @ethiopiatube397 Před 3 lety +6

    አብቹዬ አሳዘንከኝ የኔ ሚስኪን😥😥 በዚህ ሁሉ ጭንቀት ውስጥ ሆነህ አልፈሃል የኔ ታጋሽ አስተዋይ እኮ ነህ💖👈አላህ ይጠብቅህ😍☝ ክፉ አይንካህ👈

  • @merhtes3377
    @merhtes3377 Před 3 lety +61

    Dr. Abiy is a unique and modern young prime minister. He is gentle and fair man. May God bless him forever.

  • @user-qz9nc4en5h
    @user-qz9nc4en5h Před 3 lety +7

    እንደ ሃገር የቆየነው በእግዚአብሔር ቸርነት ነው።

    • @asinegaasinega
      @asinegaasinega Před 3 lety +1

      I always say so. I always tell others, we should have been worse than what happened in Rwanda, except the Lord God never allowed it by His mercy.

  • @tsiontilahun3669
    @tsiontilahun3669 Před 3 lety +18

    my hero, much more respect and love for your excellent and humble leadership. No words!!!!!!!!!!!!!!simply amazing you are our blessing from above ኑርልን አባዬ

  • @user-jt4kb8lb6b
    @user-jt4kb8lb6b Před 3 lety +1

    አብያችን እግዚአብሔር ያበርታክ በጣም ከባድ ነው እውነት በጣም ነው ያዘንኩት እውነቱን ሳናውቅ አንተላይ ስንፍርድ ነብር ብዙዎቻችን እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ እንኩዋንም እውነቱን አዎጣክ ቢያንስ እዝቡ ይረዳል አነተ ሁሌም ልክ ነህ በንፁ ልብህ አግልግል ሌላው ለእግዚአብሔር ተወው ጠባቂው አያንቀላፋም እግዚአብሔር ሁሌም ከጎንህ ነው

  • @meruaj8646
    @meruaj8646 Před 3 lety +36

    I can't stop crying may God be with you my hero 🙏

  • @abebeguluma1821
    @abebeguluma1821 Před 3 lety +41

    ይህንን ውስብስብ አደጋ ሰብረህ ማለፈክን በጣም አደንቃለሁ

  • @ashenafimekonnen2517
    @ashenafimekonnen2517 Před 3 lety +22

    thank u esu and the our brothers eritrian

  • @chaltualemu3885
    @chaltualemu3885 Před 3 lety +26

    What a great leader.. thank you for your patient, in the end we won

  • @binihalex8097
    @binihalex8097 Před 3 lety +3

    I listen to this once a week to keep my hopes up about my country.
    ✊🇪🇹

  • @lovenature4241
    @lovenature4241 Před 3 lety +20

    GOD BLESS YOU AND YOUR FAMILY!! GOD IS WITH YOU AND ETHIOPIA AS GOD WAS WITH MOSES AND JOSHUA!!

  • @tsehaiyilma1350
    @tsehaiyilma1350 Před 3 lety +7

    ትእግስትን ከኢዮብ ቀጥሎ ካንተ እና ከኢሳያስ አፈወርቄ ተማርኩ ጥበበኛው የኢትዮጵያ መሪ ዶ/ር አብይ መሐመድ እንዲሁም ለትግል አጋሮችህ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳችሁ አሜን !!!

  • @kt1651
    @kt1651 Před 3 lety +37

    ይቅር በለኝ አንተን ለመኮነን የሞራል ልእልና እንደሌለኝ ዛሬ ተረድቻለው

  • @tadesseketema2030
    @tadesseketema2030 Před 3 lety +23

    My hero!

  • @user-fs8zz8vp5n
    @user-fs8zz8vp5n Před 3 lety +8

    አላህ ይጠብቅህ ያልተረዱህም ቢኖሩ የተረዳንህም አለን ጀግናየ

  • @wengelzewde5846
    @wengelzewde5846 Před 3 lety +17

    U are so precious .we are lucky to have u as our prime minister. We love u abiyachn

  • @nagariteriba2203
    @nagariteriba2203 Před 3 lety +68

    ክቡር ዶክተር አብይ መጥኔ ብያለሁኝ
    እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ

    • @mulemedia963
      @mulemedia963 Před 3 lety +1

      ስለ Youruber አቤል ብርሀኑ በፍፁም የማያውቋቸው ምስጢሮች፡ ከ CZcams 2 MILLION ብር በወር ያገኛል...ፕሮፋይሌን ይጫኑ እና ሙሉ መረጃ ይወቁ!

    • @ethioplus8092
      @ethioplus8092 Před 3 lety

      @@mulemedia963 ኧረ ታስቃለህ ወይ ጉድ

    • @mulemedia963
      @mulemedia963 Před 3 lety

      @@ethioplus8092 ቪዲዮው ላይ ማስረጃ አለ

    • @ethioplus8092
      @ethioplus8092 Před 3 lety

      @@mulemedia963 መኖሩ አለመኖሩ አይደለም ጥያቄው

  • @wondimukassa8707
    @wondimukassa8707 Před 3 lety +33

    Congratulations to our beloved military and our beloved PM Dr Abiye Ahemmed and congratulations to all Ethiopians!!

  • @binthabesha2095
    @binthabesha2095 Před 3 lety +5

    ክቡር ጠቅላያችን እንተ እና ምክትል ደመቀ መኮነን የቻላችሁት ጉድ አላህ ነው, የሚያቀዉ የወያኔ ግፍ ተወርቶ አያልቅም , በአንተ ዘመን እነዚህን አዉሬወችን ልክ በማስገባትህ ታሪክ ያወሳሀል, አላህ ከክፉ ሸረኞች ዉዷ ሀገራችንን እናንተንም ይጠብቅልን 🇪🇹🇪🇹

  • @fesehaalemayehu6816
    @fesehaalemayehu6816 Před 3 lety +18

    ለተከበራችሁ ፓርላማ የሃገር ተወካዮች ድሮ ሰይጣኑ መለስ ቁም ነገር ሲናገር ብቻ ሳይሆን ሲሳደብም ታጨበጭቡ ነበር ዛሬ በዚህ የድል ቀን ይህንን ምርጥ 'መሪ' ማጀገን ላይ ለመከላከያው ክብር ሞቅ አላደረጋችሁትም ለምን???

  • @danijordan9256
    @danijordan9256 Před 3 lety +15

    You have been experiencing tough situations yet your achievements are extremely fantastic.

  • @zeharaamare2869
    @zeharaamare2869 Před 3 lety +6

    አብይ ውዳችን እንኳን ደስ አለን አተንም እንኳን አሏህ ጠበቀህ የምስኪን እባ እዲሜህን ያርዝምልን አሏህ ከደነዚህ ጁታወች የሸይጣን ተላላኪነት አሏህ ይጠብቅህ ለሀገርህ እውነተኛ መሪ የምታወራውን የምታሳካ ሀገርህን የምታበለፅግ ምርጥ መሪ ያርግህ ባበሶቻችን እንኮራለን በመግስታችን እንኮራለን አሏህ መኩሪያ የኢትዮጵያ ፈርጦች ያግርጋችሁ

  • @revelationtube2100
    @revelationtube2100 Před 3 lety +5

    ሺህ አመት ንገስ የዘመኑ ምርጥ ሰው

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 Před 3 lety +10

    3 ሳምንት ??? አረ ጉድ ነው !! አረ ንገርልኝ የኔ ማር ጨዋታው ቴክኖሎጂ እኮ ነው !! ዋው ዋው በ 3 ሳምንት ይህን ሁሉ ከተማ ገራሚ ነው ገራሚ ክብር ለመከላከያችን ዲሲፒሊንድ ጀግኖች

  • @wondimukassa8707
    @wondimukassa8707 Před 3 lety +15

    I am one of the the Beletsgena party member because I believe on equality !! I believe by tribal equality from the smallest tribes to mass tribes !!

    • @tigringapluss6925
      @tigringapluss6925 Před 3 lety

      you are happy now to see tigrian migrates to sudan prosperity party is a fake plus medemer. Don’t trust To Abiy. He is following dictator issais. Eritrea supposed to be Dubai at this time but the dictator damaged everything. And he is stepping into 🇪🇹. Ethiopia was better and good economic growth on the last 20 years. We knew it, this war before two years when Abiy and issais met

    • @addisababa8996
      @addisababa8996 Před 3 lety

      Game Over

  • @tegazeabe9821
    @tegazeabe9821 Před 3 lety +6

    ሰላም ለእናንተ እንኳን ለእናታችን ለአክሱ ጽዮን
    ክብ በዓል አደረሳቹ
    አብያችን አኮሩን አሁንም የሚያምኑት የድንግል ማርያም ልጅ
    ይጠብቆት የዛሬ ውር ለቅሶ ነበር እዚ ምክርቤት ዛሬ እንባቹ ታበሶ ለምሰጋና
    ሰለበቃቹ አምላኬን አመሰግነዋለው
    #አብያችን በህዝቡ ጸሎትና እንባነው ድል የተደረገው ልክ ብለዋል
    በለተቀኗ እመቤቴ ይህንን ያሰማችን ተመሰገን አሁንም በርትተን እንጸልይ