በተክሊል የምትጋቡ በፍፁም እነዚህን ስህተቶች እንዳትፈጽሙ ተጠንቀቁ።

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 06. 2024
  • በተክሊል የምትጋቡ በፍፁም እነዚህን ስህተቶች እንዳትፈጽሙ ተጠንቀቁ።
  • Auta a dopravní prostředky

Komentáře • 50

  • @iyerusalem-js7mp
    @iyerusalem-js7mp Před 19 dny +11

    ስለእውነት ወንድሜ ቃለሕይወት ያሰማልን ፍጹም ትክክል ተናግረዋል እግዚአብሔር ያክብርልን እመአምላክ ትጠብቅልን

  • @selamawitatnafu8619
    @selamawitatnafu8619 Před 18 dny +7

    እንደ እግዚአብሔር ቸርነት ነው እንጂ አኛማ ያላጠፋነው ምን አለ 😢😢😢😢 አቤቱ ይቅር በለን በሰዎች ጥፋት እንዳንፈረድ ጠብቀን

  • @user-qb5pg3wp3p
    @user-qb5pg3wp3p Před 19 dny +7

    በእውነት ቃል ሕይወት ያሰማልን አሁን ያለው ሁኔታ በጣም ያስፈራል እግዚአብሔር ይቅር ይባለን ብቻ 😥

    • @user-hj4gs7iq8x
      @user-hj4gs7iq8x Před 5 dny

      አቀው እንጅ ያቃሉ እምንላቸው ናቸው እየሳቱ ያሉት እኛ ምን እንማር ከነሱ እንደው ማስተዋልን ያድለን😢

  • @user-qu1qb3tb2r
    @user-qu1qb3tb2r Před 7 dny +2

    እውነትነው,ቃልሂወትያሰልን❤

  • @user-gw2tw6rc7h
    @user-gw2tw6rc7h Před 7 hodinami

    አሜንአሜንአሜነ

  • @user-tj7bk7nt2e
    @user-tj7bk7nt2e Před 10 hodinami

    እውነት ነው ለሁሉም ይድረሰልን

  • @genetnigatu1770
    @genetnigatu1770 Před 16 dny +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ግሩም ትምሕርት ነዉ ያስተማርከን

  • @user-ck7ml6dy7s
    @user-ck7ml6dy7s Před 16 dny

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን እግዝብሔር ንፁሕልቦናይስጠን 🤲🤲😢

  • @MartaNegussieMilkon-bd9oi

    ቃለ ህይወት ያስማልን ውንድማችን

  • @MODDDAMAAD
    @MODDDAMAAD Před 16 dny +1

    እውነት ነወንድማችንእርሜህንያርዝምልን፡ተስፍመንግስተሰማያያውርስልን

  • @wubtwubt2474
    @wubtwubt2474 Před 16 dny +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህወት ያሰማልን

  • @user-us1lt3lg6t
    @user-us1lt3lg6t Před 15 dny

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመን ያርዝምልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @negasitesfaye9978
    @negasitesfaye9978 Před 6 dny

    የተባረኸ "ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤

  • @DukstEthuobia
    @DukstEthuobia Před 15 dny

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እውነት ነው ወንድማችን እግዚአብሄር ይማረን

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Před 19 dny +3

    ፈጣሬ ሆይ አንተ ጠብቀኝ😢
    ፈጣሪን መፍራት ቀረ ኮ
    አቤቱ ፈጣሬ ሆይ አንተ አውጣን😢

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 Před 16 dny

    አቤቱ ይቅር ይበለን እውነት ነው ወንድማችን የሁልጊዜ ጥያቄ ነበርቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @BeteAesres
    @BeteAesres Před 2 dny

    tebarec wendime

  • @user-lw5qy9ob3e
    @user-lw5qy9ob3e Před 15 dny +1

    ይህንን ትምህርት ስንት ጊዜ ዲ/ን ዮርዳኖስ ኣበበ ኣስተምሮናል ግን ምን ይሁን.

  • @user-wn5ge2nh4o
    @user-wn5ge2nh4o Před 14 dny

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን😢😢

  • @alemalem2300
    @alemalem2300 Před 18 dny

    እውነት ነው ቃለሂወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @abebatesfas7585
    @abebatesfas7585 Před 14 dny

    Amen kale hiwet yasmale

  • @weynishet7857
    @weynishet7857 Před 3 dny

    Be went wendemache kale yehiwot ya semaln 😢😢😢 Egzaber yeqr belan🤲😭

  • @BettySarinat-xd5mp
    @BettySarinat-xd5mp Před 14 dny +1

    KAle hiwot yasemaln

  • @user-te7sf3tp3i
    @user-te7sf3tp3i Před 18 dny

    ተባረክ ወንድሜ።

  • @BetelhemGirma-dd2sr
    @BetelhemGirma-dd2sr Před 19 dny +4

    Sijemer kebad eyihone new betekilil yemigabu bezitewal
    Betam tiru new gin kebizat tirat yishalal bay negn lemanignaum lehulachinim masitewalun yadilen

  • @user-xt9tp3ti8w
    @user-xt9tp3ti8w Před 16 dny

    እቸርነቱ ምህሮናል እንጅ እኛም ያላጠፋነው እግዚአብሔር ያላስከፋነው ምን አለን ይቅር ይበለን

  • @user-bn4ev3lj1s
    @user-bn4ev3lj1s Před 14 dny

    ቃለህይወት ያሠማልን

  • @user-zt6od2jb1u
    @user-zt6od2jb1u Před 7 dny

    Egziabher lbona ysiten 😢😢

  • @asmeretestifanos8131
    @asmeretestifanos8131 Před 7 dny

    AMEN 3 KAL.HIWET YASEMALN

  • @SebleAltaseb
    @SebleAltaseb Před 14 dny

    ቃለወትን ያሰማልን

  • @tekoandgameschannel1783

    Qale hwotn yasema😢😢😢

  • @YehtZewdie-go9fi
    @YehtZewdie-go9fi Před 19 dny

    ewenet newe wendemie egziaber masetewalun yesten

  • @user-ur3ci3xw8f
    @user-ur3ci3xw8f Před 19 dny

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-tb4ik8mc7t
    @user-tb4ik8mc7t Před 19 dny

    ❤❤❤❤❤

  • @user-of1zg9th1x
    @user-of1zg9th1x Před 16 dny

    ❤❤❤

  • @user-xj1xo9fv1l
    @user-xj1xo9fv1l Před 12 dny

    😢😢😢😢😢

  • @-in5pp
    @-in5pp Před 16 dny

    ይሄ ሁሉ ችግር የነፍስ አባት ነው

  • @user-xt9tp3ti8w
    @user-xt9tp3ti8w Před 16 dny

    አወ እኔም አይቻለው ካባ አውልቀው ሲነሱ

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 Před 19 dny +2

    ለዚያ. ቀን. ያብቃንይ. ቢሆን. ምንዮተ. ነዉ. በ. ተክሊል. ማግባት. 👍👍👍👍

  • @Shimekit
    @Shimekit Před 13 dny

    ሳንባ የጎተተ ድመት መስላለች

  • @user-wi6qy7df4b
    @user-wi6qy7df4b Před 18 dny

    ጥፋተኛዎቹ ተክሊል የሚሰጡት አባቶች ናቸው ምክንያቱም ይህ ቤተክርስቲያን የማትፈቅደውን ነገር እያዩ ለምን ይሰጣሉ 85% ጥፋተኛ ተክሊል የሜሰጡ ናቸው😢😢😢

    • @user-te7sf3tp3i
      @user-te7sf3tp3i Před 18 dny +2

      ተክልል የሚሰጡ አባቶች ሚንም አላጠፉ ሚክንያቱም እነሡ አንቺ የነገርሹ ነዉ የሚሴሩት ድንግል ሜሆኑ አለሜሆኑን በምን ያቃሉ ስለዝህ ለፈጣር ፍሩ ና እዉኔቱ ንጌሩ።

    • @user-wi6qy7df4b
      @user-wi6qy7df4b Před 18 dny

      @@user-te7sf3tp3i የድንግልናውን እራሳቸውን ይወቁ ግን ሜካብ ጥፍር መቀጠል አይላሽ ማድረግ ቻፔስቲክ ማድረግ ይፈቀዳል እ መልሱልኝ አይተወሰ መናገር አለማድረግ መብታቸው ነው

    • @user-pg5ee7in3g
      @user-pg5ee7in3g Před 17 dny +1

      አባቶች ጠንቋይ አይደሉም የተደበቀ የሚያዩ ለመፍረድ አትቸኩይ እህታለም አባቶቻችን የነገሯቸውን የሚያምኑ ንፁሃን ናቸው

    • @AlemshetMelaku
      @AlemshetMelaku Před 16 dny

      Yemfelgewu tmhrt neber fetari Keri zemenhn fetari ybarkewu