#WaltaTV

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • #WaltaTV / ዋልታ ቲቪ ፡ “በጦርነቱ ብናሸንፍም በፍርድ ቤት ተሸንፈናል” - ሜ/ጀነራል አበበ ተ/ሃይማኖት ክፍል ፻ - ሐ
    Facebook : / waltainfo
    Twitter : / walta_info
    CZcams : / @addiswalta
    Website :waltainfo.com
    #WaltaTV

Komentáře • 102

  • @mehrteabtesfu9193
    @mehrteabtesfu9193 Před 4 lety +12

    ወቼ ጉድ ይሄ ጄኑራል እልዛይመር ይዞታል ልበል እልፍ ሰው እስጨርስው ጦርነቱን እሸንፈናል ይለናል።ሰለ ጦርነቱ ዶ/ር እብይን ጠይቅ ok

  • @daniboy9630
    @daniboy9630 Před 4 lety +4

    የት ነው የምትቀጥለው ከማን እንተዋጋህ ረሳሀው እንዴ ከኤርትራውያን ጋር ነው የተዋጋሃው ታቃቸው አለህ እንዴት እንደሚጠፉህ 1 ለ 100 ነው የተዋጋነው 120000 ሺ ወታደሮችንአታሃል አሁን ጅብ ከሄደ አይሆንም?

  • @natitesfay344
    @natitesfay344 Před 4 lety +23

    Kkkkkkkkkkkkkkkk የኤርትራን ሰራዊት ልትደመስስ ታስብ ከነበርክ ኣንዱ ነበርክ ግን ኣልቻልክም ለምን ሰራዊት የኤርትራ በትንሽ ኣቅም እንዲት ውጊያ መምራት ኣቅም እንዳለው ኣሳየህ ያንተን ኣየር ሚግ ከሰማይ ቀልቦ ቀልቦ ኣሳየህ ኣውንም ውሸትህን ቀጥል ግን ለታሪክ ኣትዋሽ kkkkkkkkkk

    • @wedihumeraeygenwedimekelee8742
      @wedihumeraeygenwedimekelee8742 Před 4 lety

      Kk. Kkk

    • @berihugerezghier6451
      @berihugerezghier6451 Před 4 lety

      ክክክክክ ምንም ብቃት የለውም ክመሽሽ ውጪ ጠርነቱ ራሳችን ልክ ካስገበናቹ በሀላ ነው ጠርነቱ ያቆምነው ትርጉም ሰለሌለው ብጽብጽ እንታይ ዓቅሚ ኣለክን ህግደፍ ሓሰቲ ባሩቱ ባድመ ሰንዓፈ ይመስክሩ ፋእ መልሓስ ጥራሕ ካብ ባድመ ወጻእና ጸሓይ ሞይታ ማላት እዩ ባባ እሳያስ ክክክክ ሃደምቲ ሓንቲ ማዓልቲ ኣይተዋጋእኩምሉን ሻዕብያ ንምህደም ቀዳማይ ክክክክ

    • @berihugerezghier6451
      @berihugerezghier6451 Před 4 lety

      ተርነቱ መለስ ዜናዊ ነው ኣቅሙ ያለው የሻዕብያ ሰራዊት ብሓንቲ ማዓልቲ ምደምሶሶ ነይሩ ቫ
      ባድመኾ ብሓንቲ ማዓቲ እዩ ተደመሲሱ ወጺኡ ዓቅምኹም ፍለጡ

    • @natitesfay344
      @natitesfay344 Před 4 lety +1

      @@berihugerezghier6451 ክክክክክክክክክክክክክክክክክ እንዲት እንዳደረግንህ ለዶክተር ኣብይ ጠይቀው ሽልማት ሲወስድ የተናገረውን ስማ ካዛም ታፍራልህ ያውሉ ሰራዊት የረገፈው የማን ይበዛል ወሪ ብቻ ቶልቶላ ፈሳም ክክክክክ

    • @daniboy9630
      @daniboy9630 Před 4 lety

      Berihu Gerezghier እሞ ሃየ ምዝራብ አይንፈትውን ከመይ አብመቅለ አኪብናኩም አለና ይሕዋትና ኢኩም ትልምኑ ዝለኩም

  • @jossy222
    @jossy222 Před 4 lety +3

    Well done simenh

  • @medhanewoldemariam2392
    @medhanewoldemariam2392 Před 4 lety +3

    ታድያ በህግ ከተሸነፍክ እኮ ወራሪ የነበርከው አንተ ነህ ለቀህ ውጣ ስትባል ለቀህ መውጣት ነበረብህ አሁንም በአለም አቀፉ ማህበረሰብ የተወሰነውን መሬት ለቀህ ውጣ ገና ለመጭው ትውልድ እንዲፈስ የምታዘጋጁት ደም አላችሁ።እኛ ግን አንፈልገውም።

    • @Seb15
      @Seb15 Před 4 lety

      Medhane Woldemariam ሓሶት ዋጋ የብሉን ዝወረረ ኢሳያስ ዝሕሱ ኢሳያስ እዩ

  • @begooddogood8334
    @begooddogood8334 Před 4 lety +11

    He is laying a lot. There is nothing true from what he said. ለነገሩ ወይኔ ከመቼ እውነት ተናግሮ ያቃል?

  • @azebworede914
    @azebworede914 Před 4 lety +9

    General Abebe , He is laying a lot . There is nothing true from what he said , Please interview General Tefera Mamo , you will hear the truth ,

  • @azebworede914
    @azebworede914 Před 4 lety +3

    General Tefra mamo please

  • @isanahmi8298
    @isanahmi8298 Před 4 lety +7

    አቶ አበበ ለሚጠየቁት ጥያቄ ቀጥታ ምላሽ ከመስጠት ለምን የተንዛ አሰልቺና ከተጠየቁጥ ጥያቄ ውጪ ለምን መሽከርከር ፈለጉ ???

    • @haniwill521
      @haniwill521 Před 4 lety

      Wushetam Silehonu, Ewnetun Eyaweku Menager Silalfelegu, Kifat? Ergum Ayilefileh, Zemenih yiregem Abo Yehulu [Weyanewoch] Keri zemenachu, Yiregem Yeg8f zemen Benante lay Bicha yimtabachu. Amen. !!!

  • @asmellashgherinichiel4528

    በጣም ኣስድንጋጭ ጥያቐ ።በጣም ነው የሚመስግንህ !

  • @esubalew7518
    @esubalew7518 Před 4 lety +6

    አሁን ይህ መሪ ነው?

  • @africaunite4489
    @africaunite4489 Před 4 lety +7

    Why you guys give platform for those killers!!!!!

  • @ggmm2340
    @ggmm2340 Před 4 lety +6

    This is the general who lead Ethiopian forces in the times of war?? I feel sorry for the Ethiopian soldiers, families who paid with their sons and Ethiopia at large. It's sad to see him freely roaming around instead of answering question in martial courts. Wie Ethiopia!!!

    • @foomannew3016
      @foomannew3016 Před 4 lety

      Your looking at real fighters, but you wouldn’t know it because your mouth is open all the time. Maybe you should try to curves your comments to your level. Be wise just once.

  • @abrhammekonnen978
    @abrhammekonnen978 Před 4 lety +2

    በሎጂክ ሳይሆን በድምፅ እና በወቅት ተፅእኖ ለማሸነፍ የሚታትር ጋዜጠኛ

  • @teklaygebremeskel4685
    @teklaygebremeskel4685 Před 4 lety

    You our hero Jobe
    We don't give a shit for those narrow mind

  • @azebworede914
    @azebworede914 Před 4 lety +2

    General Tefra Mamo we need him to interview

  • @ghideonortho4957
    @ghideonortho4957 Před 4 lety +1

    ኤርትራ በማንኛው ጦርነት ተሸንፋ ኣታውቅም ።
    ኤርትራዊ እኮ ሓሞተ ኮስታራ ነው ሕጹብ መዓንጣ እዩ።

  • @azebworede914
    @azebworede914 Před 4 lety +2

    please General Tefra Mamo , you will hear honest interview from him , HE Will tell you so many hiding story about every thing

  • @kidaneabraham
    @kidaneabraham Před 4 lety +1

    አይ አበበ ከመቀሌ አዲሰ አበባ እንኳ በደሴ በጎንደር ማለፍ ተከልክለህ ኢትዮጸጽያዊ ነኝ ልትል ያሳፍራል

    • @Seb15
      @Seb15 Před 4 lety

      ሓቅካ ኣብዚኣ ኩላ ንስልጣና እምበር ንህዝብስ ከንደይናይ መን ከምዝኣምን ህዝቢ ሸጊርዎ ኣሎ ።

  • @aradombrhane2579
    @aradombrhane2579 Před 4 lety +4

    Hahahaha wshtam chemlaka, jornalist smenehh ambesa neh

  • @danielyohannes9613
    @danielyohannes9613 Před 4 lety +2

    ውሽታም ወያነ ገና ሳትተፉ ሰላም የለም

  • @getagethon3033
    @getagethon3033 Před 4 lety

    ርግምቶች የትግሬ ልሂቃን ግን በኢትዮጵያ ሀገራቸው ላይ እንዲህ ክሃዲ እውር የሆኑበት ሚስጥር ከቶ ምን ይሆን??አሀንም እንካን ትንሽ አይፀፀቱም

  • @ethiopia785
    @ethiopia785 Před 4 lety +1

    Thank you Dr. I can't stop listening tou

  • @avichiapache3922
    @avichiapache3922 Před 4 lety +3

    Yeheichi akime bis ye haset General... libuwan asketiwrta.Agegnat . Dink gazeitegna. Kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk. Ye sewoch be war crime meteyek alebachu. Behaset yejemerut wigiya 80000 ethiopianocj aschereshu. Ahun demo addiss abeba huno ye Weyane selay huno eye sera new. Abiyin yehei sewiyew meketatel alebet. B geben miteyek be nexa eye tesharashere yihiedal. Kezam alfo.. ahunum selay huno eyesera new.

  • @danielmenghistu9938
    @danielmenghistu9938 Před 4 lety +4

    ውሸታም ጀነራል ፡ ትውልድን ያሳሳተ ነው።

  • @efwelde655
    @efwelde655 Před 4 lety +1

    Endzhi aynet sew l interview mametat alnbribhm...wushtam Gen.. slhone

  • @helent361
    @helent361 Před 4 lety

    ይህ ሰውዬ እንዴት ይዋሻል:: የኣይን ምስካሬዎች እኮ በህይወት ኣሉ:: በዚ ግምገማዬ ::ታሪካችሁን ለማመን ይከብዳል::

  • @rigat9104
    @rigat9104 Před 4 lety +2

    Leba yeweyane yebelah shabiy atshenemm blege ahiya ahun man liyanblh now

  • @efremzere1669
    @efremzere1669 Před 4 lety +1

    ጋዘጠኛ ግን ብጥሚ ንፋዕ እዩ ወይ እትዮጰያ እዝም ይመርሕዋ ነሮም ይህዝን እዩ😂😂

    • @Seb15
      @Seb15 Před 4 lety

      ዓለም መከረኛ ወዶ ሰብ ዓመጸኛ ኣነኮ ዝገርመኒ ናቶኩም ነገር እዩ የስሕቅ እዩ ኢሳያስ ጅግናኩም እዩ ሓቀይዶ? መልስ ቀባሕባሕ ኣይኮነን

    • @efremzere1669
      @efremzere1669 Před 4 lety

      G brhane ኢሰያስ ኮ ስነሓሳብ ስለዘይ ንቅበሎ ንቃለሳ ኣለና ብኸመይ ንቀለሳ ንሕና በዕልና ኣለንዮ እዝ ሰብኣይ እንታይ ኣለወ ሕጀ ባሕሪ የልዕል ኣሎ ሕጅ ካብ ስልጣን ስለተኣልዩ ንህዝቢ ኣብ ኩናት ንምታዋ እምበር አሰያስ ሰብኣይ ኣይኮንን ምናልባት ንሰበይቱ ሳባ ክኸዉን ይኽእል ዩ ዳሓርክኣ ርእስካ ኣስራሓዮ ሓንሳብ ኣብ ፓወር ዝደየበ ሰብ ህዝቢ ከካላብት ይኽእልዩ ግን ምወራደ ኣይተርፍን ዩ

  • @zegeblatube
    @zegeblatube Před 4 lety

    የኢትዮጵያ መሪዎች ባያች ለኢትዮጵያ ህዝቢ በደቂቃ ልዩነት ይዋሻሉ ለምሳሌ አንድ የድሮ የደርግ ጀረናል አሸንፈናል ስል ነበር በለሎዉ ባለፈው የሄ ሰውየው መፃሃፍ መረቃል ኘ/መራራ ጉድና ለኢትዮጵያ ህዝቢ ያልሸነፋ አሸንፈናል ብሎ አስጨረዋል በለዋል የሄ ሉቱቱ ደሞ ለኢትዮጵያ ህዝቢ በተራው በውሸት እየደፈነው

  • @asmeromembaye419
    @asmeromembaye419 Před 4 lety

    እንደው ሲፈጥራቹ ማፈርያ ያልፈጠረባቹ የሰው ፈላጊዎች

  • @JJ-xz2re
    @JJ-xz2re Před 4 lety

    Good job Mejer General Abebe Great Answer Analysis

  • @cephasboanerge5582
    @cephasboanerge5582 Před 4 lety +1

    MELES, MELES, MELES, MELES, MELES, MELES!
    WHERE ARE YOU OUR HERO, OUR DEAR, OUR EVERYTHING!
    WE MISS YOU!
    WE WILL NEVER FIND SOMEONE TO REPLACE YOU FOREVER!

    • @daniboy9630
      @daniboy9630 Před 4 lety

      aron atakilt Hero 😂😂😂😂👍🏼😂በትቪ ነው

  • @ethiopia785
    @ethiopia785 Před 4 lety +1

    Dr. You are above their head... My God I can't wait to meet you if possible

  • @filmonafewerki7884
    @filmonafewerki7884 Před 4 lety

    czcams.com/video/h5dIcZOfV9U/video.html ኣዚ ነቶም ክፉእና ዝሓስቡ መዘከርታ እዩ

  • @gemeleyemedia1325
    @gemeleyemedia1325 Před 4 lety +4

    ክክክክክክክክክክክ የኣጋሜ ጀነራሎች እኮ ማዕርጋቸዉ ከኦንላይን ነዉ የሚገዙት። ትልቅዋ ኣሜሪካ 450 ጀነራሎች ኣሉ : ይህች የተበዳች ትግራይ ክልል ደሞ ከ500 በላይ ጀነራሎች ኣሉ።

    • @wedihumeraeygenwedimekelee8742
      @wedihumeraeygenwedimekelee8742 Před 4 lety

      Anta Guhaf. Ezy Wedi adwa woy Wedi agame aykonen. Xury Wedi 70Andert Meklle selzekune ey. Guday Eritrea zygedeshw. Guhaf terfe behri asia terfe Talyan Aadgiu nay Libeya 🇱🇾

    • @berihugerezghier6451
      @berihugerezghier6451 Před 4 lety

      ጥፋእ ኣታ ወድዛ ቃሓር ውፊ ሽርሙጣ ኣፊካ ካብ ጣልያን ሽሪሚጣ ዝወለድትማ ህዝቢ ትግራይ ኩሉ ጀነራል እዩ ላሓሲ ማዓኮር ጣልያን ኣብኮ ጣልያን የጎቦሖ ነይሩ ምሽሙሽ ባዓል ሕማቅ ታሪክ

    • @wedihumeraeygenwedimekelee8742
      @wedihumeraeygenwedimekelee8742 Před 4 lety

      @@berihugerezghier6451 kedi komal Awrja agam Aadgiu nay Eritrea

    • @daniboy9630
      @daniboy9630 Před 4 lety

      ይህ ትግራይ ይሚባል ሕዝብ ከየት የመጣ ምቀኛ መጥፎ አባቶቻችን ምን እሉ ልቢ ትግራይ አሉ ጠመዝማዛ የ ከረን መንገድን ምንም አልተሳሳቱም

    • @wedihumeraeygenwedimekelee8742
      @wedihumeraeygenwedimekelee8742 Před 4 lety

      @@daniboy9630 kk. Guhaf Sedetga. Terfe behri asia terfe Talyan Aadgiu nay Libeya 🇱🇾.

  • @tsgabmedia
    @tsgabmedia Před 4 lety

    ኤንብኤ ተፈጸመ ።

  • @sabatekle1992
    @sabatekle1992 Před 4 lety

    Hasewti

  • @hdiglenelekulu2665
    @hdiglenelekulu2665 Před 4 lety

    ኣይ ትህነግ ወያኔ ትግራይ መነሻና መድረሻቸውን ስለማያውቁ በ80ዎቹ ኣጋማሽ የኤርትራ ትግል ከየት ወዴት ? ኣሁንም የኢትዮጵያ ፖለቲካ ከየት ወዴት ? ትንሽ ቀን ቆይተውም ሌቦቹ ህወሃት ( ትህነግ ) ሲትቀበሩም ከየት ወዴት ይላሉ።

  • @user-qx3jb8jj1f
    @user-qx3jb8jj1f Před 4 lety +1

    ኢህኣዲግ ሳይሆን መለስ ለኤርትራ ያዳላ ነበር። በጦርነት ስለአሸነፍን መሰለኝ አስዓይታ ዛላአንበሳ ዓሊቴና ባድመ በቁጥጥራችን ስር የገቡት።

  • @hannatiku6399
    @hannatiku6399 Před 4 lety

    Dedeb live eritrea yetshenfkwo antneh tink about your country

  • @amansolomon7445
    @amansolomon7445 Před 4 lety

    W tv sew atchu now yehi tarike yemblshe weshtam yakrbute selam ena fekre le Eritrea le Ethiopia

  • @amansolomon7445
    @amansolomon7445 Před 4 lety

    Ahhh ante ga memtate bilrew yeshalow nebre yewza argohal bechat yehine bertathe ketlow .

  • @erione2308
    @erione2308 Před 4 lety +3

    ስሜነህ ባይፈርስ ይህን ደደብ አፈራረስከው: እንዳልነበር አደረከው: እኔ እንደሚመስለኝ የምትለውን አስር ግዜ መደጋገሙ የሽንፈቱ መደበቂያ እንዳጣ ያሳብቅበታል ። ተዋረድ ብሎት እየተክለፈለፈ ያልተጠየቀውን ይቀባጅራል ። የደደቢት ደደብ!!

    • @ethiopia785
      @ethiopia785 Před 4 lety

      Ene ye milew gin mindinew gin chigirachihu, enih sew wiye min aregu?????? Sidbu min asfelege

    • @erione2308
      @erione2308 Před 4 lety +1

      @@yohanneshagos7431 አሳፋሪ ታሪካችሁ ከትውልድ ትውልድ ሲወርድ ሲዋረድ እዚህ ደረሰ ። እናንተም የእፉኝት ልጆች ውርደትን እየተጎነጫችሁ ትገኛላችሁ ።

    • @user-qx3jb8jj1f
      @user-qx3jb8jj1f Před 4 lety

      ክክክክክክ የቀበርሻቸው ዘመዶችሽ አስታወሰሽ በውግያው ዋርሳይና ይካኣሎን ጨምሮ ብትንትኑ የወጣው ህዝብሽ አስታወሰሽ አዞሽ ቻይው። ድሮስ ቢሆን የባርነት እንጂ የአሸናፊነት ወኔ እና ታሪክ መቸ ነበረሽና።

    • @erione2308
      @erione2308 Před 4 lety +2

      @@user-qx3jb8jj1f ማን እንደ ቅጠል እንደረገፈ ለጻድቃን ምን ሆነህ ነው ያለቀስከው ብለሽ ጠይቂው ። ሰሎሜ ታደሰን ምን ሆነሽ ነው "የወታደሮች አስከሬን ሽታ ኢትዮጵያዊ ኢትዮጵያዊ ነው እንዴ የሚሸተው ያልሽው ?" ብለሽ ጠይቂያት ። ስዩም መስፍንን ባድመ ለኛ ተወስናለች ብለህ የዋሸኸው ምን ሆነህ ነው? ብለሽ ጠይቂው ። ያኔ ማን እንደተደመሰሰ ይገባሻል ጨናዊት ዓጋመ!!

    • @erione2308
      @erione2308 Před 4 lety

      @@yohanneshagos7431 ቤተክርስቲያን እንድሄድ ስለመከርከኝ አመስግናለሁ ። ግን ለተረገሙት ጎረቤት ሰው አድርጋቸው ለማለት ነው ። አውሮፕላንና መርከብ ጠፋብን የሚሉ የዘመናችን ዓይን ዓውጣ ሌቦች የጃቸውን ስጣቸው ለማለት ነው ።

  • @user-qx3jb8jj1f
    @user-qx3jb8jj1f Před 4 lety +1

    ህወሃት በረሃ እያለ ቢፈርም ምነው ያኔ ኤርትራ ሲገቡ አልሰጣቸው አቶ ታኣምራት? ያም ሆነ ይህ ወያኔ ተቃዋሚ ሆኖ ሲዋጋ የፈረመው ፊርማ አይሰራም ለምን ቢባል ያኔ የኢትዮጵያ መንግስት ኮሎኔል መንግስቱ ሃይለማርያም ይባሉ ነበር።

  • @emuneteyabraha5710
    @emuneteyabraha5710 Před 4 lety

    የአማራ ሊህቃን ችግር ይህ ነው፤ አቶ ታምራት ላይኔ አንድ ሰው እስር ቤት ለአጭር ግዜ ተገናኝተን እንዲህ አለኝ፡፡ ብለው የራሳቸው የፈጠራ ውሸት በስም አለኝ ሰው ማወናበድ ፡፡ ትክክል አይደለም እውነት ነው ከሰው ጋር የሚያንረው፡፡

  • @berihugerezghier6451
    @berihugerezghier6451 Před 4 lety

    ታምራት ላይነ ውሽታም ነህ ባድመ ክድሮም ክጥንትም የኢትዮጵያ መሬት ነው ክውሽት ውጣ ባንዳ