የዳዊት ሥርዎ መንግሥት ንጉሥ መሲሁ በእስራኤል ህዝብ ላይ የሚመለሰው ወይም የሚመጣው ወይም የሚነግሠው መቸ ነው?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 09. 2024

Komentáře • 12

  • @BayuMuluken
    @BayuMuluken Před 2 měsíci

    እውነት ነው

  • @olompiadon4445
    @olompiadon4445 Před měsícem

    ጌታ ኢየሱስ ብቻውን ንጉስ ነው። መፅሀፍት እና ነብያት የመሰከሩለት በቀራኒዮ አዳኝነቱን የገለጠ የእስራኤል አምላክ የያህዌ ልጅ ነው

  • @tshaeykebede194
    @tshaeykebede194 Před 2 měsíci

    የዳዊት ዘር ጌታ እይሱስ ነው

    • @BayuMuluken
      @BayuMuluken Před 2 měsíci

      እንይ አላቸው አያዩም አንተን ነው🎉😂😂😂😂😂tshaey

  • @sartt7576
    @sartt7576 Před 2 měsíci

    መሲሁ መጥቷልኮ ምንነካህ😂 እኝ ሙስሊሞች በነብይነት ተቀብለነዋል።

  • @tshaeykebede194
    @tshaeykebede194 Před 2 měsíci

    ንጉሱ እይሱስ ተመልሱ ይመጣል

    • @Meliekenaw
      @Meliekenaw Před 2 měsíci

      አይመለስም ምክኒያቱም እሱ ሀሳዊ ነብይ ስለሆነ አምላክ እሚለው ከኦሪቱ አትቀንሱ አትጨምሩ ተብሎ ተፅፋል ስለዚህ እየሱስ ደሞ ከኦሪቱ ቀንሷል ጨምራል?

    • @panaceasolutions5031
      @panaceasolutions5031 Před 2 měsíci

      ​@@Meliekenawke Orit atchemru ate kenisu yilal? Where in the OT does it say that?
      FYI the only place that says something like that is in John's revelation!

  • @እቢ
    @እቢ Před 2 měsíci +1

    እንዴት መሲሁ ሲመጣ ሰዉ ይጨፈጨፋል ሳይጣን ነዉ እንዴ ሚመጣዉ ሰዉን በግድ ለማሳመን ይታረዳል ማለት ይህ አምላክ አይለም አስገድዶ ሚያሳምን በሉ ወደ ኦሮቶዶክስ ክርስትና ተመለሱ መርምራችሁ አስተዉሉ እግዚአብሄር ለስጋ ኑሮ መንግስት ለመሆን አይመጣም ባይ ነኝ

    • @AbebaGebretsadik
      @AbebaGebretsadik Před 2 měsíci

      ሃሳዊ መሲህ መሆኑን ኣያውቁም ።

  • @AbebaGebretsadik
    @AbebaGebretsadik Před 2 měsíci

    ኣንተ ታድያ ከጎንደር ማን ሰበሰበህ ? እየሱስ ክርስቶስን ስለሰቀላቹሁ በርባንን ስለፈታቹህ በገደላቹሁት በ70 ኣመት እንደጨው ዘር ተበተናቹሁ ብትቀበሉት ኖሮ ይህ ሁሉ ኣይደርስብህም ነበር ኣሁንም ሃሳዊ መሲሁ በሶስተኛው ቤተ መቅደስ ኣሳራቹሁ ያበላቹሃል በስተመጨረሻ ተፀፅታቹህ ክርክቶስን ትቀበላላቹሁ።