የነብዩ ስርፕራይዝ|PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2022

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2022
  • #ይሁን_አለ_ሆነ #Jps_tv_worldwide
    የኢየሱስ ትንቢት መንፈስ ቤተክርስቲያን
    Jesus Prophetic Spirit Church
    👉 የኢየሱስ መንፈስ የትንቢት መንፈስ ነውና
    ራዕ 19 ÷ 10
    የፕሮግራም ቀናቶች
    እሁድ ከማለዳው 4:00 ጀምሮ
    ( የአምልኮ,የቃል እና የትንቢት ጊዜ )
    ሰኞ ምሽት ከ10:00 ጀምሮ
    ( ልዩ የአምልኮ እና ትንቢታዊ ምሽት )
    አርብ ከማለዳው 4:00 ጀምሮ
    ( ልዩ የትንቢት,የፈውስ ና የነፃ መውጣት ጊዜ )
    አድራሻ :- ከቦሌ ሩዋንዳ ወደ ሚካኤል በሚወስደው መንገድ ከጎልደን ኮፊ ቀጥሎ በስተግራ ባለው ሁለተኛው መታጠፊያ ያገኙናል
    በእነዚህ ቀናት ይምጡ ና የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ !!!
    ለበለጠ መረጃ :-
    +251 9 39 34 35 35
    +251 9 39 53 35 35
    011 8 23 28 30 ይደውሉ
    ሌሎችም አገልግሎቶች እንዲደርስዎ የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ...
    እናመሰግናለን

Komentáře • 44

  • @prophethenokgirmajpstvworl8083

    Support_JPS_Tv_on #Gofundme👇
    #የነቢይ_ሔኖክ_ግርማን_አገልግሎት_በጐፈንድሚ_መደገፍ_ለምትፈልጉ_ሊንኩን_ይጭኑ👇
    gofund.me/b00feec5lllk
    gofund.me/1e8aef46

    • @tarikagide1160
      @tarikagide1160 Před rokem

      እግዚአብሔር ይባርክህ የክርስቶስ ልብ ያለህ መልካም ሰው ተባረክ ይብዛልህ

  • @diborab7820
    @diborab7820 Před rokem +2

    ነብይ ያረከዉ ነገር እጅግ በጣም መሆን ያለበት ነዉ !! ከዉስጥ ወደ ዉጭ መብዛት አለበት !! መጀመሪያ አጠገባችን ያለዉን ሰዉ ማየት አለብን 🥰 you're blessed !!

  • @Sabdusha
    @Sabdusha Před 26 dny

    ሄና እወድሀለሁ
    በኢየሱስ ስም ተባረክ ወንድሜ!!!

  • @elsaethiopia732
    @elsaethiopia732 Před rokem +1

    የመልካምነት ጥግ በዘመኔ ያየሁበት ሰው ሄንዬ ተባረክ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ 🙏🏻

  • @getahuntesfayesiraj6087
    @getahuntesfayesiraj6087 Před rokem +2

    ጌታ ይባርካችሁ ሁላችሁንም ❤❤❤❤❤❤❤🙏

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 Před rokem

    ስለ ስጦታው እግዚአብሔር ይባረክ ጂፒኤስ (GPS) እና ጄፒኤስ JPS ልዩነት አለው እና እባካችሁ ሚዲያ ላይ ወገኖችን ስታቀርቡ ጄ እና ጂ ለይታቹሁ አሳውቋቸው

  • @lifewithtg2823
    @lifewithtg2823 Před rokem +1

    Wow Jesus Christ is lord forever ! Glory to Jesus Christ !

  • @musiehabte6871
    @musiehabte6871 Před rokem +1

    Eyesus geta new Halleluja

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 Před rokem

    ዋውው በጣም ደስ የምል ነው ነብይ ሄኖክ ተባረክ ዳጌ አገልጋይ ደስ አዳረክላቾ እኔም ደስ ብሎኛል መልካም በዓል ይሁንላችሁ

  • @marafiyamokonin5433
    @marafiyamokonin5433 Před rokem

    Wowow እግዚአብሔር ይበርክህ prophet🙏🏻

  • @musiehabte6871
    @musiehabte6871 Před rokem

    Ameeeeeeen Egziabher ybarek

  • @abeneteshetu6218
    @abeneteshetu6218 Před rokem +1

    God bless you all 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @musiehabte6871
    @musiehabte6871 Před rokem

    Egziabher ybarekh Amen

  • @teferibacha2289
    @teferibacha2289 Před rokem

    Yehe new wengel letechegerut medires new geta yiberki prophet 👏👏👏👏

  • @kiyakibe12
    @kiyakibe12 Před rokem

    አሜንንንን

  • @addisw1713
    @addisw1713 Před rokem

    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    🌻🌺 መልካም 🌺🌻
    🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @mesitamiru3486
    @mesitamiru3486 Před rokem

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @musiehabte6871
    @musiehabte6871 Před rokem

    Amen amen Egziabher ybarkesh

  • @musiehabte6871
    @musiehabte6871 Před rokem

    Ayzosh eyesus geta new Halleluja

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 Před rokem

    😭😭😭😭😭😭😭 jps bless you more 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @derejemuskrat2978
    @derejemuskrat2978 Před rokem

    ጌታ ይባርክህ አንተ የእገዚአብሔር ሰው

  • @rozinahabte5211
    @rozinahabte5211 Před rokem

    Man of god E/r yebarekhi xegawen abzeto abzeto yechemrleh zemenhi hulu yebarek 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @busisiwedlamini5358
    @busisiwedlamini5358 Před rokem

    Amen

  • @masaratababa2012
    @masaratababa2012 Před rokem

    Kibr hulu la geta la eyesus yihune gate yihbaraki tabaraki

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Před rokem

    Geta yibarikih heniye ewinet alekesku😭😭😭😭

  • @hiwotassefa5538
    @hiwotassefa5538 Před rokem

    tebareku

  • @betellewi9099
    @betellewi9099 Před rokem

    Thanks prophit Heni bless you more

  • @musiehabte6871
    @musiehabte6871 Před rokem

    Shalom Shalom

  • @tedishotsedeke146
    @tedishotsedeke146 Před rokem

    የእግዚአብሔር ሰው wowo አንተ ልዩ ነህ በቃ ዎዳድኩ

  • @embetborena5019
    @embetborena5019 Před rokem

    ስታምሩ ብርክ በሉ❤

  • @chialidagafa9414
    @chialidagafa9414 Před rokem

    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 happy 🌻🌻
    🌻🌻 new 🌻🌻
    🌻🌻 year 🌻🌻
    🌻🌻 Ethiopia 🌻🌻
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    WOWW tebaraku yesus yibarkachu des tilalachu zamanachu yibarki 🤲☝️🙏 malkam adis Amet ❤❤🇪🇹❤❤

  • @tedishotsedeke146
    @tedishotsedeke146 Před rokem

    ባጉ እራሱ እንዴት ነው ዛና አለው

  • @helinahailue6383
    @helinahailue6383 Před rokem

    Lbezuwoche brkte selhoneke Egziyabherne Enamsgenalne … amelake endbalstgentu mxne lethiopia Hezebe hulu Bbrkte yimulane

  • @apayapay5915
    @apayapay5915 Před rokem

    Geta yidirasilachu

  • @netsanete1578
    @netsanete1578 Před rokem

    JPS ሂውት ከሆነ እየሱስስ ? no wed zJPS ወደ እየሱስ ሀዋሪያው ጳውሎሰ አይምሮን ሁሉ ለ ክርሰቶሰ እንማርካለን አለ አሁን ግን ያላችሁ አገልጋዩች ሰውን ለራሳችሁ ሰም መግነን ትማርካላችሁ ሰዋቹ እካ GPS ነው ሚያውቁት እረ እየሱሰ እየሱስ በአንደበታቸው የለም

    • @yeden5000
      @yeden5000 Před rokem +1

      እኔ እንደሚመስለኝ ግን ሰው ሲመሰክር ለዛውም ኣዲስ ፍጥረት ሆኖ ኣነጋገሩ ነው ምስጋነው ሲገልጽ የሚለው ጌታ እዳደረገላቸው ልጆቹን ተጠቅሞ እንደሆነ ግልጽ ነው
      ስለዚህ በቀና ልብ ብናየው ነው መልካም
      እነሱ ባይኖሩ ጌታ በነማን ይጠቀም ሰው ነው የሚፈልገው የሚያለግለው ጌታችን እኮ
      ዋና ወንጌል እየሰራ መሆኑ ደስ ይላል እላለሁ

    • @netsanete1578
      @netsanete1578 Před rokem

      @@yeden5000 እሺ ባለቀናዋ እንዳንቺ አየነቶች እካ ናችሁ ያለልክ እራሳቸውን እንዲያዪ ምታደርጉት በየት መንገድ እራሳቸውን አይተው ይመለሱ በውሸት መውደድ እላያቸው ላይ ተጠምጥመሸ ነገ ትንቢት ባያመጣልሸ ትሰድቢዋለሸ ጌታ እየሱስ የሚሰራበት መንገድ አያጣም ደሞ ወንጌል ብቻውን የማዳን ሃይል አለው ደሞ ጌታ አገልጋዬችን ለቤተ ክርሰቲያን ሰቱዋል ልንውዳቸው ልናከብራቸው ይገባል ነገር ግን የእየሱስን ሰፈራ ሊወሰዱ ሲሸቀዳደመ እንደ አቢሳሎም ልብ ለመሰረቅ ሲሮጠ አይሆንም የክርሰቶሰ ትምርት አይደለም መቸም አይነሸ ታውሩዋል እነሱ ባይኖሩ ሳይሆን ጌታ እየሱስ

    • @netsanete1578
      @netsanete1578 Před rokem

      ውንጌል ሚሰራው እንደ ቃሉ ነው ልዩ ውንጌልን ጌታ እየሱስ ከ ኢትዮጰያላይ ይንቀለው

    • @yeden5000
      @yeden5000 Před rokem +1

      @@netsanete1578 ተባረኪ ማሬ እወድሻለሁ።

  • @tamanich6860
    @tamanich6860 Před rokem

    WELLCOM.WELLCOM.WELLCO..ABETE.WELLCOM.YE.ABAT.BURKUNCH

  • @musiehabte6871
    @musiehabte6871 Před rokem

    Eyesus geta new Halleluja