SAMUEL NEGUSSIE YEBECHEGNETA WERAT “የብቸኝነቴወራት”መዝሙር New Ethiopian Protestant mezmur 2021/2012 !!!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 01. 2021
  • SAMUEL NEGUSSIE YEBECHEGNETA WERAT “የብቸኝነቴወራት”መዝሙር New Ethiopian Protestant mezmur 2021/2012 !!!
    ollow me
    Subscribe to my CZcams channel for my latest music vidio
    / @officialsamuelnegussi...
    You can find my Album “Begezabehare alum”
    on tunecore (ITunes) web.tunecore.com/dashboard
    FOLLOW ME ON
    official_samuel...
    FOLLOW ME ON
    SamuelNeguss...
    Follow me
    / samuel.negussie.5
    Follow me
    vm.tiktok.com/3REqog/
    www.tiktok.com/@saminegussie
    #የብቸኝነቴወራት#SUBSCRIBE#Samuelnegussie#mezemur#share#
    ምንአልባት ጥያቄ ወይም ምስክርነት ያላችሁ ልታናግሩኝ ምትፈልጉ እዚህ በዚህ ስልክ ቁጥር ታገኙኛላችሁ +25191837283
  • Zábava

Komentáře • 376

  • @surafelhailemariyamofficia6728

    ሳሚዬ ግን ያንተ መዝሙር የኔ የሚመስለኝ እኔን ብቻ ነው ወይስ ....!!!!!!!??? ወደኋላ ዞር ብዬ እንዳስብ በእግዚአብሔር እንደታገዘ ሰው ሰው ሆኜ በፊቱ ላጥን ምክንያት አገኝው ደሞ ....!!!!!!! እሰሰሰሰሰሰሰሰስሰይይይይይይ #አንተነህ የራራህልኝ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል.....
    ተባረክልኝ ሳሚዬ 🙏🙏🙏🎺😍🎷🎷🎼🎹🥁🎧👐🎸👏💎💎❤

    • @elroemesfin1689
      @elroemesfin1689 Před 3 lety +3

      Ur right bro ,bec,we are blessed by his grace ,love ,peace 🙏🙌amen bless u

    • @user-ev4je9yn6d
      @user-ev4je9yn6d Před 3 lety +8

      ኮሜንት ለየት ይላል የተባረክህ እልልልልልልልልልልል ስትል በተለይ እንዴት ደስ እንደሚለኝ እኔም እልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ለጌታ ይሁን🙏🙏

    • @user-ev4je9yn6d
      @user-ev4je9yn6d Před 3 lety +4

      ኮሜንት ለየት ይላል የተባረክህ እልልልልልልልልልልል ስትል በተለይ እንዴት ደስ እንደሚለኝ እኔም እልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ለጌታ ይሁን🙏🙏

    • @hiwotina26
      @hiwotina26 Před 3 lety +3

      Kande menfes aydel yetetanew....

    • @tsegaineshasfaw2200
      @tsegaineshasfaw2200 Před 3 lety +5

      ኡኡኡኡኡኡ አሜሜንን💗😭😭🙏🙏
      ጌታዬዬዬ ለዘላለም ክብር ለስሙ ይሁን🙌🙏
      እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋውን ይጨምርብ SURIYE📖🙏

  • @temirgetachew33
    @temirgetachew33 Před 3 lety +95

    የብቸኝነቴ ወራት ወዳጄ
    ሁሉም ገሸሽ ሲል ሲርቅ ካጠገቤ
    በመልካሙ ምክርህ በቃልህ ደግፈህ
    እዚህ ያደረስከኝ ኢየሱስ አንተ ነህ
    አንተ ነህ የራራህልኝ
    አንተ ነህ የተሸከምከኝ
    አንተ ነሀ ከመሬት ከአፈር
    አነተ ነህ እኔን ያነሳኸኝ
    አንተ ነህ የደረስክልኝ
    አንተ ነህ እኔን ያየኸኝ
    አንተ ነህ ፈፅሞ አረሳም
    አንተ ነህ ሰዉ ያደረከኝ
    ህልም ህልም ይመስለኛል ዞር ብየ ሳየው
    የትላንትናውን ያለፍኩት ባንተ ነው
    አንተ ቀድሜ ፊቴ ባይቀና መንገዴ
    እንዴት እሆን ነበር ለብቻዬ ባትራራልኝ ውዴ
    ትላንትን አልፌ ዛሬ ላይ ስደርስ
    ሁሉን እንዳለፍኩት በራሴ ብርታት
    እኔ አይሆንልኝም ማሳየት እራሴን
    ደብቄዉ ፍቅርህን ሰው የመሆን ምክንያቴን
    ኢየሱስ አልረሳዉም እኔስ
    አልረሳውም እኔስ
    አልረሳውም
    ወዳጄ አልረሳውም እኔስ
    አልረሳውም እኔስ
    አልረሳውም
    እንደራራህልኝ እኔስ አልረሳውም
    ብዙ እንደ ደገፍከኝ እኔስ አልረሳውም
    እንደ ተሸከምከኝ እኔስ አልረሳውም
    ወዳጅ እንደሆንከኝ እኔስ አልረሳውም
    በዛ ምድረበዳ እኔስ አልረሳውም
    ደግፈህ እንደ አቆምከኝ እኔስ አልረሳውም
    ሰው አይሆንም ሲሉ እኔስ አልረሳውም
    አንተ ሰው አረከኝ እኔስ አልረሳውም
    ኢየሱስ አልረሳዉም እኔስ
    አልረሳውም እኔስ
    አልረሳውም
    ወዳጄ አልረሳውም እኔስ
    አልረሳውም እኔስ
    አልረሳውም
    እንደራራህልኝ እኔስ አልረሳውም
    ብዙ እንደ ደገፍከኝ እኔስ አልረሳውም
    የማልረባውን ሰው እኔስ አልረሳውም
    ደግፈህ አቆምከኝ እኔስ አልረሳውም
    በእጆችህ እያበላህ እኔስ አልረሳውም
    ዛሬን አሳየኸኝ እኔስ አልረሳውም
    ሰው በመከራው ወቅት ያገኘውን ወዳጅ
    በምክንያት በሰበብ አይጥለውም ከደጅ
    እኔም ያገኘውህ በብቸኝነቴ
    እንዴት ሊሆንልኝ
    ከአንተ ውጭ አይሰምርም ህይወቴ
    ዛሬ አለን ምለው ወዳጅነታችን
    አይደል የጀመረው በምቹ ቀኖች
    የህይወቴን ፍጻሜ ስጠብቅው ያኔ
    ነው ወዳጅ የሆንከኝ የቅርቤ
    ኢየሱስ አልረሳዉም እኔስ
    አልረሳውም እኔስ
    አልረሳውም
    ወዳጄ አልረሳውም እኔስ
    አልረሳውም እኔስ
    አልረሳውም
    እንደራራህልኝ እኔስ አልረሳውም
    ብዙ እንደ ደገፍከኝ እኔስ አልረሳውም
    አባት እንደ ሆንከኝ እኔስ አልረሳውም
    ጉያህ እንደሸሸግከኝ እኔስ አልረሳውም
    ወገን እንደ ሆንከኝ እኔስ አልረሳውም
    ጥላ እንደ ሆንከኝ እኔስ አልረሳውም
    በልቤ ተፅፎ ዘላለም ይኖራል
    ፍቅር ምህረትህ የኔ ወዳጅ እንዴት ይረሳኛል
    ፀጋህን አብዝተህ እየደጋገፍከኝ
    ላንዴም ሳይቀየር አባ ፊትህ ዛሬ ላይ አደረስከኝ
    አይረሳም አይረሳም የሱስ የዋልክልኝ
    በያንዳንዱ ህይወቴ አሻራ አለብኝ
    መልካምነትህን ሳወራው ኖራለዉ
    በአንተ ሰው መሆኔን ፍጥረት ሁሉ ይስማዉ
    ኢየሱስ አልረሳዉም እኔስ
    አልረሳውም እኔስ
    አልረሳውም
    ወዳጄ አልረሳውም እኔስ
    አልረሳውም እኔስ
    አልረሳውም/2/
    እንደራራህልኝ እኔስ አልረሳውም
    ብዙ እንደ ደገፍከኝ እኔስ አልረሳውም
    እንደተሸከምከኝ እኔስ አልረሳውም
    ፍቅር እንዳሳየኸኝ እኔስ አልረሳውም
    በዛ ምድረበዳ እኔስ አልረሳውም
    ደግፈህ እንደ አቆምከኝ እኔስ አልረሳውም
    የማይቻለውን እኔስ አልረሳውም
    ችዬው እንዳለፍኩኝ እኔስ አልረሳውም
    ኢየሱስ አልረሳዉም እኔስ
    አልረሳውም እኔስ
    አልረሳውም
    ወዳጄ አልረሳውም እኔስ
    አልረሳውም እኔስ
    አልረሳውም/2/
    እንደራራህልኝ እኔስ አልረሳውም
    ብዙ እንደ ደገፍከኝ እኔስ አልረሳውም
    በጸጋህ ደግፈህ እኔስ አልረሳውም
    ዛሬ ላይ እንደ ቆምኩኝ እኔስ አልረሳውም
    ሰው አይሆንም ሲሉ እኔስ አልረሳውም
    ሰው እንደ አደረከኝ እኔስ አልረሳውም

  • @belayayele4618
    @belayayele4618 Před 3 lety +87

    መዝሙሮችህ ሁሉ የእኔን ታሪክ ያወራሉ እርግጠኛ ነኝ የብዙዎችም እንደዛው። ጌታ እየሱስ እድሜህን ይባርከው፣ የነካኣውን ሁሉ የተባረከ ይሁን።

    • @fanimbc2648
      @fanimbc2648 Před 3 lety +3

      ተባረክ እኔ ልለዉ ያሰብኩት ነገር ነው

    • @belayayele4618
      @belayayele4618 Před 3 lety +1

      @@fanimbc2648 More blessing to you as well.

    • @tsegaineshasfaw2200
      @tsegaineshasfaw2200 Před 3 lety +3

      በመንፈስ ቅዱስ ይታሞለ ዉስጥ የሆነው መዝሙሮች ናቸው ተባረክልኝ💗💗💗🙏

    • @belayayele4618
      @belayayele4618 Před 3 lety +2

      @@tsegaineshasfaw2200 አሜን፣ እውነት ነው። ጌታ እየሱስ አንችንም ይባርክሽ።

    • @abelshanbel3613
      @abelshanbel3613 Před 3 lety +1

      @@tsegaineshasfaw2200 q

  • @mafidukeofficial936
    @mafidukeofficial936 Před 3 lety +58

    ሳሚዬ አብሬ በማገልገሌ ደስተኛ ነኝ አንተ የተባረክ ነህ

  • @yeneKonjolij12345
    @yeneKonjolij12345 Před 3 lety +17

    በጣም በከፋኝ ሰአት ይሄን የመዝሙር notification ገባልኝ ስምህ ይባረክ የኔ ጌታ ብቻዬን አይደለሁም 🙏🙏🙏

  • @officialsamuelnegussie9385

    ሰላም ቅዱሳን ይህ ትክክለኛው የኔ የሳሙኤል ንጉሴ CZcams CHANNEL ሲሆን በአገልግሎቴ ብዙዎች እንደተባረካችሁ እና እግዚአብሔር ነገራችሁን እንደሰራው ባለፉት አመታት በተለያዩ አጋጣሚዎች ስትገልፁልኝ መቆየታችሁ ይታወቃል:: በዚህም በጣም ላመሰግናችሁ እና ልባርካችሁ እወዳለሁ:: ይሄ ለአገልግሎቴ ትልቅ ፋይዳ ያለው ነገር እንደሆነ ስገልፅላችሁ በደስታ ነው ::አሁንም በዚህ እናንተን በሰፊው ለማገልገል አስቤ በከፈትኩት CZcams CHANNEL እግዚአብሄር በሰጠኝ ምሪት የተለያዩ መልእክቶችን እንደዚህ ባማረ እና ጥራቱን በጠበቀ መልኩ ወደእናንት እንዳደርስ SUBSCRIBE በማድረግም ሆነ የተሰማችሁን መልእክት ኮሜንት ላይ በመፃፍ የተለመደውን አብሮነታችሁን እንድትቀጥሉ ላበረታታ እወዳለሁ:: መልእክቶቻችሁም በደረሰኝ ጊዜ በተቻለኝ ሁሉ ምላሽ በመስጠት አብሬአችሁ እሆናለሁ:: እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!!
    ምን አልባት ጥያቄ ወይም ምስክርነት ያላችሁ እዚህ ላይ መፆፍ ማትፈልጉ በዚህ ስልክ ቁጥር ታገኙኛላችሁ +251911837283

    • @hirutdergu1459
      @hirutdergu1459 Před 3 lety +4

      ውድ የአባቴ ልጅ ሳሚ እኔ እንዴት እንደምባርክ አላቅ!! የቱ መዝሙርክ ነው ያለ እንባ የሚደመጠው ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ በቃ ኢየሱስ ብቻና ብቻ አይበታለሁ በመዝሙሮችክ!!
      መዝሙሮችክን ስሰማ ብውል አልጠግብ አልደክም ኢየሱስን ውስጤ አድምቀ ስለሳልክ ተባረክልኝ!! አብ ሲያይክ ፊቱ ፈገግ ይበልብክ እንደ ዳዊት የልቤ ይበልክ ተባርከ ቅር በኢየሱስ!! በጣም ነው የምወድክ!!❤❤

    • @mihretsurafel3185
      @mihretsurafel3185 Před 3 lety +4

      Eshi tebareki be buzu zemeneki yibareki 📖📖📖🙌🙌🙌🙌 enem inwodalew❤❤❤❤

    • @bililghasrasagh4827
      @bililghasrasagh4827 Před 3 lety +2

      sameya ya abata ligi yebzalki yawem ba hualtu selka naw sub yarkuki we love

    • @mihretsurafel3185
      @mihretsurafel3185 Před 3 lety +3

      Silke Kuturi tikikil ayidelem andu godele please lela leki

    • @mihretsurafel3185
      @mihretsurafel3185 Před 3 lety +1

      Sorry tebareki🙏🙏❤❤

  • @dagmawitilahuntube8601
    @dagmawitilahuntube8601 Před 3 lety +18

    ህልም ህልም ይመስለኛል😭😭😭😭በሰማሁት ጊዜ ሁሉ እምባ ይቀድመኛል❤ሳሚሻ ብሩክ ነህ

  • @PastorTeddyTadesseOFFICIAL
    @PastorTeddyTadesseOFFICIAL Před 3 lety +38

    What an Amazing worship 🙏 more blessings samisho 😇

  • @hermonofethiopia9164
    @hermonofethiopia9164 Před 3 lety +23

    እንዳንተ የመንፈስ 👀አይኖቻቸው የበሩ አገልጋዮች ይብዙልን.....ሳሚ እኮ ለእግዚአብሔር ህዝብ በረከት ነው!!!የሚስማማ 👍👍👍👍👍👍👍

  • @yordanosassefa5807
    @yordanosassefa5807 Před 3 lety +12

    "ዛሬ አለ የምለው ወዳጅነታችን አይደል የጀመረው በምቹ ቀኖች የህይወቴን ፍፃሜ ስጠብቀው ያኔ ነው ወዳጅ የሆንከኝ... እየሱስን: ወዳጄን አልረሳውም " ❤❤
    I really needed to hear dis, what Jesus did to us is unforgettable.
    ጨምሮ ጨምሮ ይባርክህ sami dear 🙏

  • @user-xk9ft9lj3w
    @user-xk9ft9lj3w Před měsícem +1

    Amen amen mechemi Aresahuwumi yegetayeni mereti Tebareki lezelalemi samiye ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tigtsegaye914
    @tigtsegaye914 Před 2 lety +5

    በልቤ ተፅፎ ዘላለም ይኖራል
    ፍቅር ምህረትህ የኔ ወዳጅ እንዴት ይረሳኛል
    ፀጋህን አብዝተህ እየደጋገፍከኝ
    ላንዴም ሳይቀየር አባ ፊትህ ዛሬ ላይ አደረስከኝ😭😭😭🙇🙇ኢየሱስዬ እኔስ አረሳውም😭

  • @hermonofethiopia9164
    @hermonofethiopia9164 Před 3 lety +12

    ይህ መዝሙር እንዴት ተገኘ ብዬ ሳስብ🤔🤔የሚፀልይ ሰው ብቻ..... የሚንበረክ ዘማሪ የሚለውን ምልጃ እንደሆነ ግልፅ ነው👍👍👍....ዘመንህ ይባረክ 🙏🙏🙏🙏

  • @ruthlakew6593
    @ruthlakew6593 Před 3 lety +8

    Ufffffffaaaaaaaaa eyesus hoy ❤❤❤❤❤❤ aresawm ewnet new 😭😭😭 samiye anten yeseten geta ybarek tebarekln

  • @elsaelsa6246
    @elsaelsa6246 Před 3 lety +1

    Ufffffffff samiy tebareku

  • @bekijoy3044
    @bekijoy3044 Před 3 lety +5

    Jesus...መልካምነትህን ሳወራ እኖራለሁ 😍😍😭 bless u samiye...

  • @nadinadihareg5340
    @nadinadihareg5340 Před 3 lety +4

    ወይኔ ሳምዬ እኔ ምን ልበልክ ጌታ እየሱስ ይባርክህ ሁሌም ፀጋሁን ያብዛልኛ የኔን ሕይወት ነው የዳሰስከው ስለዚህ በብዙ ለምልም

  • @jesusislove978mars2
    @jesusislove978mars2 Před 3 lety +5

    እውነት ነው አባ ስምህ ይባረክ ያንተ ውለታ ተወርቶ አያልቅም ስምህ ከፍ ከፍ ይበል አባ እውነተኛ ወዳጅ ኢየሱስ😘🙏🙏🙏 ዘመንህ ይባረክ ሳሚ 😇

  • @tsegaineshasfaw2200
    @tsegaineshasfaw2200 Před 3 lety +8

    ኡኡኡኡኡኡኡየኔ ወዳጄ ኢየሱስዬ እኔስ አረሳውም😭😭😭🙇🙇🙏🙏ተባረክልኝ በብዙ ፀጋ//ቅር ዘመንህ በቤቱ ይለቅ ሳሚዬ🙏🙏

  • @ruthsolomon9930
    @ruthsolomon9930 Před 3 lety +3

    በልቤ ተፅፎ ዘላለም ይኖራል
    ፍቅር ምህረትህ የእኔ ወዳጅ እንደት ይረሳኛል
    ፀጋህን አብዝተህ እየደጋገፍከኝ
    ላንዴም ሳይቀየር አባ ፍትህ ዛሬ ላይ አደረስከኝ
    አይረሳም አይረሳም የሱስ የዋልክልኝ
    በያንዳንዱ ህይወቴ አሻራ አለብኝ
    መልካምነትህን ሳወራው ኖራለዉ
    በአንተ ሰው መሆኔን ፍጥረት ሁሉ ይስማዉ
    ኢየሱስ አልረሳዉም እኔስ አልረሳውም እኔስ
    አልረሳውም!!!!!!!!!!!
    ሳሚ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ!!!!!!!!
    I never ever get tired of listening to your Album. God bless you!!!!!

  • @habtamubelete3232
    @habtamubelete3232 Před 3 lety +3

    ሳሚ ጌታ አንተን ስለሰጠን ክብር ለእርሱ ይሁን። ከ2007 ጀምሮ ብሰማው ማልጠግበው መዝሙር ነው።

  • @IndonesiaChingu
    @IndonesiaChingu Před 3 lety +13

    I love Ethiopian life

  • @Milsmek
    @Milsmek Před 3 měsíci

    Wow, i landed on this and i can't stop repeating it again and again for days. God is so good. God bless all

  • @user-iy7vq3pr8u
    @user-iy7vq3pr8u Před 3 lety +3

    ኡፍፍ ኢየሱሴ ማን እንደ አንተ እንደት እረሳለሁ ጌታዬ ወላታይን ስምህ ይባርክ የኔ ጌታ። ሰምዬ እግዚአብሔር አምላክ ፋፅሞ ይባርክ ተባርክ በብዙ

  • @user-fj6ev5fw6p
    @user-fj6ev5fw6p Před 3 lety +2

    በቃ እኮ ቃል የለኝም አንተ የተባረክ የአባቴ ብሩክ ዕድሜ ዘመንህ፣ አገልግሎትህ ይባረክ ለበረከት ሁን

  • @selimerone7565
    @selimerone7565 Před 3 měsíci

    አዎ አረሳውም የኔ ጌታ ኢየሱስ በጣም ወደሀለው ለኔ ትልያለህ ለኔ ያደላል የኔ አባት ሁሉ ነገሬ

  • @mihretsurafel3185
    @mihretsurafel3185 Před 3 lety +6

    Ameeeeeeeeeeeeeeeeeen be geta be eyesus sim tebareki geta eyesus zemeneki yibareki abizito 📖📖📖📖📖📖📖🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @yididyabiratu9723
    @yididyabiratu9723 Před 3 lety +3

    "አንደ ራራህልኝ እኔስ አልረሳውም"😍 🙏

  • @hiwethaile7294
    @hiwethaile7294 Před 3 lety +3

    Helmem yemeslgal yetelantnawn zor bey sayew yalefkut bant new🎼🎼🎹🎹🎻🎻👏👏👏👏👏 hallelujah

  • @betelhemteferabetta9857
    @betelhemteferabetta9857 Před 3 lety +3

    ሳሚዬ ተባረክ መዝሙሮችህን ስሰማ ምን ያህል በእግዚያብሄር እንደታገስኩ ይሰማኛል ብዙ እንደደከፍከኝ እኔስ አረሳውም ተባረክልኝ ሳሚዬ ጸጋው ይብዛልህ

  • @saratamirat3995
    @saratamirat3995 Před 3 lety +7

    "በመልካሙ ምክርህ በቃል ደግፈህ እዚህ ያደረስከኝ...እየሱስ ..."..ewnet nw ..".ህልምም ይመስለኛል...." tebarek zemenh yelemlem...

    • @lilihardoos3446
      @lilihardoos3446 Před 3 lety +1

      ኢየስስ ስው ያርከኝ አንተ እኔ አልርስም ሳሚየ ተባረክ
      ፀጋ ይብዛ 🙇🙇🙇😭😭😭😭😭

  • @tinadawit9006
    @tinadawit9006 Před 3 lety +1

    Amen Amen Amen Amen

  • @reditkk4184
    @reditkk4184 Před 3 lety +2

    YEEESSS #አልረሳውም አባ🙌❣❣❣🙏
    My Jesus💖

  • @haimanotwoldeyes7313
    @haimanotwoldeyes7313 Před 3 lety +1

    እሜን አሜን አሜን እረሳውም አባ እግዚአብሔር አምላኪ ይባርክህ ሳሚዬ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️❤️❤️❤️

  • @abebaa1175
    @abebaa1175 Před 3 lety +1

    አሜንንን አባት እንደሆንከኝ እንዴት እራሳለሁኝ ሳምዬ ተባረክ

  • @gediondawit7535
    @gediondawit7535 Před 3 lety +1

    አቤት ሳሚ እንዴት ተባርከካል!!!

  • @mesfingutuofficialchannel

    Amen 🙏🙏🙏 blessed Samye

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Před 3 lety +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 yene tselot behiwete eyaderege yalewn new samiye yezemerikew wiyyy aba simu yikiber minu yiresal samiye tebarek betifu

  • @tsiyoutube4059
    @tsiyoutube4059 Před 3 lety +1

    Amen Amen tebareki yihi mezimuri le hiwote nw beuneti 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏

  • @eliad745
    @eliad745 Před 3 lety +1

    ሳሚ ጌታ ኢየሱስ ኣብዝቶ ይባርክህ የት እንደነበርኩኝ ጌታ ነው የሚያውቀው እና ጌታ ያረገልኝ ኣልረሰውም እንደራራልኝ እደተሸከመይ ኣልረሳውም እኔስ ኣሜን ዛሬን ያሳየኝ ክብር ለሱ ይሁን

  • @bezatesefaybeza8226
    @bezatesefaybeza8226 Před 3 lety +1

    fffff Amen Amen Amen Amen tebareki samiy😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ev4je9yn6d
    @user-ev4je9yn6d Před 3 lety +1

    ጌታ የሆነልኝን አልረሳውም አሜንንንን ሳምዬ ተባረክ

  • @nmtthedisciple5485
    @nmtthedisciple5485 Před 3 lety +1

    ante setezemr hule endetebareku new .... tebarek samiye tsegawn yabzaleh!!!!!!!!!!

  • @betseyejesus834
    @betseyejesus834 Před 3 lety +1

    ሳሚ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @mahiyegeta2387
    @mahiyegeta2387 Před 3 lety +2

    እየለመለምክ ለምልምልኝ ሳሚየ ነፍሰን መንፈሰን የሚያረሰርሰ ከእግዚአብሔር እየተቀበልክ የምታቀርብልን ወደ እግዚአብሔር የሚያደርሰ ምሰጋናን የተሞላ ለምሰጋና የሚያነሳሳ ሰለሆነ እግዚአብሔር ይባረክ ፀጋ ይብዛልህ እግዚአብሔር እየተጠነቀቀ እያፀና እሰከመጨረሻው ያፅናህ we love you batem

  • @AbenezerDesalegn-eu2pz
    @AbenezerDesalegn-eu2pz Před 2 měsíci

    I have memory when i am in HU fresh man 😭😭😭😭😭this song😭💔💔 i never forget

  • @azmachkebede518
    @azmachkebede518 Před 3 lety +3

    ሁሌም መስማት መዘመር ማዳመጥ መዘመር መደነቅ ማመስገን 🙏🙏🙏

  • @sofiasofia6026
    @sofiasofia6026 Před 3 lety +2

    ተባርክ ብርክ በል ብዛ ብዝት በል

  • @user-rg5ir7mr8t
    @user-rg5ir7mr8t Před rokem

    ሁሌም መሰማት ምፈልግዉ ሳሚዬ ጌታ ይባረክ❤❤❤❤

  • @godisgoodallthetime7815
    @godisgoodallthetime7815 Před 3 lety +2

    በቃ ዝም ብለክ ዘምር ዘላለም 😍 ልቤን ያልነካ መዝሙር የለክም ተባረክልኝ 😍

  • @derejieyonas9590
    @derejieyonas9590 Před 3 lety +1

    Samishaaaa yene liyuu zemariii,,,weyyy endet eko edemiwedih,,,zemeih ylemlim,,,mezmurochih lib west gebtew tesfann yalemelimalu,,wede geta yakerbalu,,,hulem yegetan weleta endasib endalresaw yadergegnal,,,Abet Eyesus endet yalew melkam yebichegninet wedaj new,,,stay blessed again Samiyee

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Před 3 lety +2

    Amennnnnn 😭😭😭😭😭 samiye tebarek adamche alichereskum koy enbayen akategn geta geta ehhhhhh min ensitew kemisgana lela

  • @Wintagrmayphonetastic3006

    ሳሚዬ መዝሙሮችህ የሞተ ነገር ይቀሰቅሳሉ ጌታ ነው ምስክር ሰላም ከራቀኝ ቆይቼ ነበር ባክ አድርጌ ሞትን በአይኔ አይቻት ተመለስኩ ብዙ ዋጋ ከፋልኩ ግን እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም ተረፍኩ ምህረቱ ቀድሞልኝ እርህራሄው በዝቶልኝ

  • @mekdelawitemikale9232
    @mekdelawitemikale9232 Před 3 lety +2

    Yewenete tebareklegne

  • @user-ke9jb2wm7y
    @user-ke9jb2wm7y Před 3 lety +5

    እኔስ አልረሳውም አሜን !!stay blessed ::

    • @kebuabrham1857
      @kebuabrham1857 Před 3 lety +3

      አሜን አሜን አልረሳውም ከየት እንዳነሳ ሄኝ ጌታየ!

  • @mahigetu4852
    @mahigetu4852 Před 3 lety +2

    Samiye min endmlk alwkm gn kekalat belay yhonew geta abzto abzto ybark mengdk yetekana yhunlk enam yasbkewn hulu geta yasakalk

  • @bemnusime4830
    @bemnusime4830 Před 3 lety +1

    የብቸኝነቴ ወራት ወዳጄ ❣❣❣

  • @konjitkony9501
    @konjitkony9501 Před 3 lety +3

    ግን ለምን ሳሚዬ? ለምን ለምን የኔን ፀሎት: የኔን ዝማሬ: የልቤን ቅኔ ትቀኝብኛለህ እንዳልል; ወንድሜ እኔ በልቤ አንተ ግን በተዋበ አንደበትና ቅኔ በተቀባ ዜማ አዜምከው; ሳሚዬ የአባቴ ልጅ ባትሆን እንዴት ይቆጨኝ ነበር? ጌታ ዘመንህን: ሕይወትህን: አገልግሎትህን ሁሉ ይባርክ: አምላኬ ከክፉ ሁሉ ይከልልህ!!!! እጅግ ተወደሃል:: ዘመንህ ይልምልም::: አንተን የሰጠን ጌታ የተባረከ ነዉ :: 🤦🤦🤦🤦🤦🤦

  • @amanuelhailu2847
    @amanuelhailu2847 Před 3 lety +1

    እውነት ነው እየሱስ የብቸኝነት ወዳጄ ነው😭😭😭😭❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @user-tx8lz8lk8e
    @user-tx8lz8lk8e Před 3 lety +1

    Ameeeen ameeen ewunate new sime geta abzito yibarikek

  • @rakzeyada7905
    @rakzeyada7905 Před 2 lety

    ግርም የሆና መልዕክት ፥የለው መዝሙር ነው
    ስለ ሁሉ ጌታ ይባርክ

  • @elenayegeta672
    @elenayegeta672 Před 3 lety +1

    ኡኡኡኢኡፉፉፉፉፉ ሳሚዬ ብርክ በል

  • @marefiyabizuneh5520
    @marefiyabizuneh5520 Před 3 lety +2

    Hilm hilm yimeslegnal yalefkut.... ohhh Jesus Lord Thank you for loving me!

  • @zemarizeki6864
    @zemarizeki6864 Před 3 lety +1

    Wedihaleww Sam. Sab 100#sher

  • @fikirutemesgengeleta2944
    @fikirutemesgengeleta2944 Před 3 lety +2

    uuuuuuffffff.......May God bless you ever, No words to express how much i like it!!!
    ዛሬ አለን ምለው ወዳጅነታችን
    አይደል የጀመረው በምቹ ቀኖች
    የህይወቴን ፍጻሜ ስጠብቅው ያኔ
    ነው ወዳጅ የሆንከኝ የቅርቤ

  • @linaenuofficial9919
    @linaenuofficial9919 Před 3 lety +1

    ማነው እንደኔ በጠዋት እርስርስ እያለ ወደስራ እየሄደ ያለው የሳሚሾን መዝሙር እየሰማ ያለው ተባረክ እኔስ አረሳውም ።

  • @kibrehabebo5487
    @kibrehabebo5487 Před 3 lety +1

    ጌታ ይባሪክህ

  • @rutabelongstojesus6461
    @rutabelongstojesus6461 Před 3 lety +1

    Amennnn zemenachu yebarek🙏🙌🙌😍❤❤

  • @Background_sound1
    @Background_sound1 Před 3 lety +2

    ሳሚሻዬ የምር የሆኑ ከግጥም እና ከዜማ ያለፉ መንፈስን የሚያረሰርሱ ፀሎት ፀሎት የሚያሰኙ መዝሙሮች ነው የምትዘምረው ተባረክልኝ ወድሀለው❤

  • @endashawtsige7966
    @endashawtsige7966 Před 2 lety +1

    ብዙ መዝሙሮችህን እያለቀስኩ ነው ምሰማው አመሰግናለሁ እና በብቸኝነቴ ወራት የሚለው መዝሙር ለእኔ የተዘመረ ነው ሚመስለኝ ይጨመርልህ ሁሉ ይሁንልህ የተቀበልከው እንጂ ከራስ በመነጨ የምትሰራው እንዳልሆነ ነው የሚገባኝ የዕውቀት ሁሉ ምንጭ የጥበብ ሁሉ መጀመሪያ እግዚአብሔር የሚያስፈልግህን ሁሉ ይስጥህ ። በጣም ነው የምወድህ ሁሌ ላይህ እፈልጋለው እወድሃለሁ

  • @danieldawit3087
    @danieldawit3087 Před 3 lety

    ሳምዬ ዘመንህ ይለቅ በቤቱ፡፡ምን እለሃለሁ ሌላ......

  • @asterlove8382
    @asterlove8382 Před 3 lety +5

    I love this gospel song

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ሀሌሉያ ክብር ለጌታ ይሁን አባቴ ተባረክልኝ አረሳውም የኔጌታ የዋልክልኝን ምህረትህን ሳሚዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ እንወድሀለን

  • @bisrataklilu5757
    @bisrataklilu5757 Před 3 lety +1

    ሣሚዬ ሁሌ በምትዘምራቸው መዝሙሮች እራሴን አይበታለው ዘመነህ ይባረክ

  • @brukeyegatalijeysusemelkam8734

    Amen tebarake sameye

  • @nesanitshalomhilwa9753
    @nesanitshalomhilwa9753 Před 3 lety +1

    Amen sabi ybate burki
    Bebizu ylemlim geta ybrki

  • @biruktimekonene7360
    @biruktimekonene7360 Před 3 lety +1

    Er uuuuuu sammy endew mn largh endew tebarklgn.........behedkubt ena bagegnewut medrk hulu yehn mezmur neber mezemrew.....ye merkat kene mesgana lay neber yehn mezmur yezemrkut lmn kalkgn ene bekal kemegeltsew belay ante be mezmur seleterkew nw

  • @user-ge7ct4rf2k
    @user-ge7ct4rf2k Před 3 lety +1

    በ ቀን ቢያንስ 4 ግዜ እሰማለሁ ግን ማቆም አልቻልኩም ሳም እግር በብዙ ይባረክ የኔ ወንድም
    እወዳለሁ 👌👌👌🥰🥰🥰

  • @AsasAsas-zv8rv
    @AsasAsas-zv8rv Před 3 lety +1

    Amen amen tabareki 🙏🙏🙏🤲🤲😭😭😭😭☝️✋😭😭😭😭😭😭💔💔💔👈

  • @rahelmebratu6492
    @rahelmebratu6492 Před 3 lety +1

    Our blessing Sami

  • @marthamule9997
    @marthamule9997 Před 3 lety +1

    🙏🙏🙏እየሱስ ስምህ ይባረክ ብሰማው ብሰማው የማይጠግብ የየሱስ ስም ውለታ 🙏🙏🙏🎼🎼🎼🎼ሳሜ ዘመንህ ይባረክ እወድሀሉ

  • @aa-rin2
    @aa-rin2 Před 3 lety +1

    Eyesus lene yehonkewun mechemm alrsawum😭😭😭❤️❤️kezim belay geta yibarkih samiye🙏🙏

  • @mekdesilako5665
    @mekdesilako5665 Před 3 lety +1

    Sameya betame enwdehialen tebarek

  • @biruktawitshewayrga4678
    @biruktawitshewayrga4678 Před 6 měsíci

    ኦ ❤ እግዚአብሔር ይባረክ መቼስ ኋላ የሌለው ሰው የለም ኣ እና ይሄን መዝሙር ስዘምር ሳዳምጥ ብዙ ኋላዬን በጥልቀት አስባለሁ ጌታዬን አምላኬን እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ አለቅሳለሁ የምሆነው ይጠፋኛል
    መንፈስ ቅዱስ ይህን መዝሙር ባንተ በኩል ስለሰጠን የተባረከ ይሁን 🙏

  • @konjitgebre7645
    @konjitgebre7645 Před 3 lety +1

    Amen Amen Tebareklgn🙏

  • @tsegayamerid3940
    @tsegayamerid3940 Před 2 lety

    Am en Yes only God father Jesus save my life Haleluja

  • @user-cs9po3hn4g
    @user-cs9po3hn4g Před 3 lety +1

    ameeeen ameeeeeen ameeeen ameeeeen ameeeen ameeeeeen tabaraki

  • @emanuelyakobe2556
    @emanuelyakobe2556 Před 3 lety +2

    God bless you Red more

  • @bettyargaw6120
    @bettyargaw6120 Před 3 lety +1

    Zemenih yibarek Sami.Yegetan wileta aresawim

  • @bettyf3435
    @bettyf3435 Před 3 lety +1

    Tebarek samiye ahunem yebezaleh

  • @kiyyaestif4543
    @kiyyaestif4543 Před 3 lety +1

    Ohhh yewnet lemenager bante mezmur hulem endetebarekugn new Samiyeee geta kezi belay yebarekh

  • @elsadesalegn6289
    @elsadesalegn6289 Před dnem

    ተባረክ ዘመንህ ይባረክ

  • @fnantesfamariam1195
    @fnantesfamariam1195 Před 3 lety +1

    Amen hallelujah praise jesus

  • @kalkidanabera7477
    @kalkidanabera7477 Před 3 lety +4

    This song speaks…...... the words my spirit and
    soul cannot express !!! This
    song changed my life. I feel God's
    presence whenever I listen to this song. Best song ever. Best
    song ever

  • @beziandargie2240
    @beziandargie2240 Před 3 lety +1

    አሜን ኢየሱስ ካንተ ውጭ ታሪክ የለኝም 😍😍😍🙏🙏

  • @kefyalewkebda761
    @kefyalewkebda761 Před 8 měsíci

    LORD bless you. Same,peace be with you .

  • @addisalemhmariym9459
    @addisalemhmariym9459 Před 3 lety +1

    samiy wendemy bebizu tebarek Bante hulegizy Eyetebarekin new

  • @danayttesfay-gg2ze
    @danayttesfay-gg2ze Před 11 měsíci

    Eyesus ante hiwote neh .abate neh ..lante ligelx michil kal atawu geta hoy telo nea 🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭 sami wendme geta ybarkh

  • @emebethomecatering2134
    @emebethomecatering2134 Před 3 lety +1

    አሜን ሳሚየ የአባቴ ብሩክ ተባረክ

  • @selamiyasu3475
    @selamiyasu3475 Před 3 lety +1

    ኢየሱስ አልረሳውም እኔስ!!!
    እንደራራህልኝ እንደደገፍከኝ በፀጋህ መቆሜን አልረሳውም ክበርልኝ!