ምንስ ያህል ብታጠፋ እንዴት በ3 ጥይት?ሆቴል ውስጥ ሽ’ጉ’ጥ ይተኩሳል ብዬ አልጠበኩም! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 15. 05. 2023
  • #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopian_Wedding
    #online_couples_therapy
    #virtual_marriage_counseling,

Komentáře • 663

  • @almazmulat3128
    @almazmulat3128 Před rokem +284

    በመጀመሪያ እንኳን እግዚአብሔር አተርፈሽ ደሞ እንደዚህ እየወጣችሁ ከኔ ታሪክ ተማሩ ተጠንቀቁ እያላችሁ ታሪካችሁን ለምታካፈሉ ሁሉ የማያልቀውን ፀጋ እና በርከት ይስጣችሁ!

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 Před rokem +5

      Ewnate new Amen Amen Amen 😢😢😢

    • @MelkamsewAyal
      @MelkamsewAyal Před rokem +3

      @Almaz Mulat
      ደምሪኝ እህታለም፤
      ትክክል ነሽ፣ እህቶቻችንንና ልጆቻችን ጉዳታቸውን በሆዳቸው አምቀው መቀመጥ የለባቸውም። ምክንያቱም፥
      ፩) ብሶታቸውን በተናገሩ ቁጥር ለጤናቸው ጥሩ ነው።
      ፪) ሌሎችን ማስተማሪያና ለማስጠንቀቂያ ስለሚሆን እንዲህ ወጥተው መናገራቸው መልካም ነው።

    • @adanechfikadu3012
      @adanechfikadu3012 Před rokem +3

      ትክክል ሌላው ይማራል ከመጋባት በፍች ስለ ሜስትየውም ስለ ባልየውም ጥርት አድርጎ ማወቅ ህይወት ያስከፍላል

    • @tigitube3
      @tigitube3 Před rokem

      አረ ፎቶዉ የማዉቀዉ መሰለኝ ፊቱ በደንብ ቢታይ ጥሩ ነበር ደበበ የሚባል ልጅ አዉቅ ነበር ጥቁረቱ ርዝመቱ ቁመናዉ የፊቱ አወራረድ እሱን መሰለኝ በቅርቡ ፖሊስ ነኝ ብሎኝ ነበር 😥

  • @bahliawabezahbe6004
    @bahliawabezahbe6004 Před rokem +155

    ህግ ያለበት ሀገር ቢሆን ኖሮ አይደለም እሱ ሸምግልና የመጡት ሰዎች መታሰር ነበረባቸው ለወንጀለኛ ከለላ የሚሰጡ እግዝያብሔር ለሀገራችን ህግ ያምጣልን

    • @asne3025
      @asne3025 Před rokem +2

      ልክ ነዉ አሜን

    • @user-kp2vl5fc3c
      @user-kp2vl5fc3c Před rokem +3

      😒😒ደሞ ለ ኢትዮጵያ ሽምግልነው ተደነቅሽ በ ሴት እና ቤተስብ ለ ለሌላቸው በ ኩል ነው ሚፍርዱት. በ ሴት የ ሚደርስ በደል ስቶች ዉሉ ዋና ተባባሪ ስቶች ናቸው ህግም አደለም እንደውም ሕግ ይሽላለ 😔😔ከ ማበረስቡ ፍርድ 😔😔እና እህታችንም የ ኢትዮጵያ ሐዝብ አይዳኝሽም አላከን ጠይቂ ፍትህ አይዞሽ ግሄዝ አልው

    • @bonne.annee.2023
      @bonne.annee.2023 Před rokem +4

      በነሱ ልጅ ሲደርስ ያገኙታል የዘሩትን ያጭዳሉ ዘመድ ተብዬዎች ከሰው ያልተፈጠሩ ጌታ ብድር ይክፈል

    • @abm1344
      @abm1344 Před rokem

      ህግ ከተደረገ በኅላ ነው መፍረድ የሚችለው፣በመጀመርያ እንዴት ሊያውቅ ይችላል?በተጨማሪ ሁሉም አለም ላይ አንድ ነው ዘንድሮ ምን እንደመጣ አይታወቅም፣

    • @user-bf7hb3wq5w
      @user-bf7hb3wq5w Před rokem +1

      ትክክል ውዴ😢😢😢😢😢😢

  • @Ethiopia.143
    @Ethiopia.143 Před rokem +95

    የእሱ ፎቶ ይፖሰት ከተፖሰተ ይገኛል ለምን የእሱን ምስል ትሸፍኑት አላችሁ ይህን አረመኔ 😭 እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ እናት ተመስገን በይ

  • @tigistsolomon5168
    @tigistsolomon5168 Před rokem +119

    ፎቶ በአስቸኳይ ይለቀቅ የምትሉ !!!!!!!!!!!

    • @qmazpg6587
      @qmazpg6587 Před rokem +4

      ይለቀቅ ሌላውንም ሴት እየበደለ ይሆናል!!

  • @tmimikiya
    @tmimikiya Před rokem +87

    የዘላለሙ አምላክ ፍርዱን ይስጥሽ እህቴ:: እንኳን ተረፍሽ:: 😢 እግዚአብሔር ሆይ አቤቱ ምህረትህን አውርድልን:: 😘😘😘😘

  • @user-oc2np1vm1t
    @user-oc2np1vm1t Před rokem +22

    የሴት ልጂ ጥቃት ይቁም 😢😢 እኩዋን አላህ አተረፈሽ የኔ ውድ እህህ ስታሳዝን😢😢

  • @user-px6sj7ul8w
    @user-px6sj7ul8w Před rokem +21

    የሴት ልጅ ጥቃት መቸ ነዉ የሚቆመው 💔እህቴ እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ 🙏🇪🇷

  • @weyni24
    @weyni24 Před rokem +15

    በወንዶች ላይ ያለኝ አመለካከት መቶ በመቶ ተስፋዬ ተሟጧል ጌታ እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣችሁ

  • @fedilatubeR1
    @fedilatubeR1 Před rokem +56

    የኔ ከርታታ እንኳንም ተረፍሽ ንሮን ለማሸነፍ ስትንከራተች ወተሽ ሳትቀሪ😢 ከእንደዚህ አይነት ልብ ሰባሪ ህይወት አላህ ይሰውራቹ ይሰውረን አላህ ሆይ ለጨካኞች አንተ ማስተዋሉን ስጣቸው

  • @tgay5642
    @tgay5642 Před rokem +33

    አሏህ ከእንደዚህ አይነት ወዶች ይጠብቀን እሂ ተይዞ ይገደል

  • @tigisttadesse7439
    @tigisttadesse7439 Před rokem +23

    ፎቶ በግልፅ ይውጣ የወንጀለኛውን ለምን ይሸፈናል ፍትህ በአባት በፍቅረኛ፣ በባል፣ለሚበደሉ ህእቶቻችን እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ አይዞሽ እርሱ ክርስቶስ በደሙ ይሽፍናችሁ❤❤

  • @amemiyakob2285
    @amemiyakob2285 Před rokem +38

    ኢትዮጵያ ውስጥ ሰርቶ መኖር ነው እንጂ ከባድ ወንጀል ሰርቶ መኖር ቀላል ነው እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ አምላክ ይበቀልልሽ እንጂ ፍትህ ከምድር አትጠብቂ

  • @hamiddino7826
    @hamiddino7826 Před rokem +12

    ክፉ ወንዶች ፍርዱን ከእግዛብሔር እንጠብቃለን... አይዞሸ እህቴ

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 Před rokem +10

    የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሃኒት ዓለም እምባሽን ያብስልሽ እይዞሽ እህቴ ሰይፍ የሚያነሱ በሰይፍ ይጠፋሉ ይላል ቃሉ ! እግዚአብሔር የፍትህ አምላክ ነው !

  • @fetihajilalutube6339
    @fetihajilalutube6339 Před rokem +14

    የተረገመ አላህ እንኳን አተረፈሽ እህቴ አላህ የስራቸውን ይስጣቸው ለበዳዮች 😥😥😥

  • @kidist-cd7gz2ut3e
    @kidist-cd7gz2ut3e Před rokem +6

    አችን ያለማድነቅ አይቻልም ለኔ ምርጥ ጀግና ሴት ነሽ የኔ አበሳ 🎉

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 Před rokem +10

    አስተዋይ❤ ወንድምሽን ለማትረፍ ዝም አልሽ!! አይዞሽ እንክዋን ልጅሽ ተረፍሽላት ጨርሶ ይማርሽ!! ያንን ቆሻሻ ፈልጋችሁ ያዙ ህግ ካለ!!! ምን ምክንያት አለው አመንዝራነቱ ስለተጋለጠ ነው!! በትዳር ላይ ትዳር ይሠራል እንዴ??? የፖሊስ ስራ ምንድን ነው?? ልንይዘው አልቻልንም!!????😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ጌታ ሆይ አስገኘው ይያዝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ጌታ ነው ጠባቂ ይጠብቅሽ!!!! የምን ካሳ???? ጣልቃ ግባ!!!!😭😭😭😭 አታልቅሽ አመስጋኝ ነሽ ይህ ጥንካሬሽ ነው እባክሽ በርቺልኝ❤

  • @feydukedir
    @feydukedir Před rokem +1

    የዚህ ፕሮገራም አቅራቢ ወንድሜ እርጋታህ አጠያየቅህ ለሰዎች ያለህ አክብሮት በጣም ደስ ይላል። እዚህ ፕርግራም ላይ ትልልቅ በደልና ወንጀል የተፈፀመባቸው ሰዎች ሰዎችን ለማስተማር በሚል ይቀርባሉ ታሪካቸው በጣም ያሳዝናል። ነገር ግን ኢትዮጵያ ውስጥ ህግ እንደሌለ ነው የምናየው። ሰው ባጠፋው ቅጣት ልክ የሚቀጣ ቢሆን ኖሮ እንዲህ እንደ ቀላል ወንጀል ባልበዛ ነበር። ህጉ እራሱ ወንጀልና ወንጀለኛን የሚያበረታታና ወንጀልን የሚያስፋፋ እንጂ ለተበዳይ መፍትሄ የሚሆን አንዳች ነገር የለውም።። ኢትዮጵያ ያለው ህጉም ህግ ተብዬው አካባቢ ያሉ ዳኛ አቃቤ ህግ ምንትሴ ተብዬዎች በሙሉ ሊቀየሩ ይገባል።

  • @kiyyaahassan7139
    @kiyyaahassan7139 Před rokem +46

    እንኳን ተረፍሽ ሲቀጥል እሱ ማን ነው የማይያዘው ህግ የለም በአገሩ? ፍትህ እንፈልጋለን ለእህታችን እስከመቼ ተሳቃ ትኖራለች?

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 Před rokem

      አያስቡም አይጠነቀቁም እኔ አላዝንላቸውም ገና ሳታውቀው!!!

    • @yakoyayako1404
      @yakoyayako1404 Před rokem +2

      የትኛው ፍትህ ነው 🤔

    • @workitua1733
      @workitua1733 Před rokem +1

      ስንት ፡ ሴቶች ፡ ተገደሉ ፡ በጠራራ ፡ ፀሐይ ፡ በትምህርት ፡ ቤት። ለሴቶች ፡በግፍ ፡ ግድያ ፡ ፍትህ ፡ የለም።

    • @user-bf7hb3wq5w
      @user-bf7hb3wq5w Před rokem

      ምን ፍትህ አለ በኛ ሀገር የገደለ እንኳን አይገደልም እንኳንስ የዘረፈና የሌባ ፍትህ ሊሰጥ ብቻ ፈራጅ አላህ ነውና እሱ ይዘንልን 😥💔

  • @user-le8mk5sb1r
    @user-le8mk5sb1r Před rokem +5

    ቤተሰቦቹ ነን ባዮቹ ለህገና ለምርመራ መቅረብ አለባቸው የምትሉስቲ በላይክ

    • @user-pi3es5gf8w
      @user-pi3es5gf8w Před rokem

      ፖሊስ በተጠርጣሪነት ያለ ሰው ስለሆነ ማሠር አንችልም ብሎ መልስ ሰቷል

  • @mariamova452
    @mariamova452 Před rokem +8

    ከጭቅጭቅ ወደ ድብደባ ከድብደባ ወደ አሲድ ከአሲድ ወደ ጥይት ከጥይት ወዴት አረ ሰላማዊ ሰልፍ እንውጣ የወንድ ጥሩ አጣሁ በሴት የተበደሉ ወንዶች አቅርብልን ብዬህ ነበር ለማመሳከር እኛ እንራራለን እኮ የፈለግነውን ቢያረጉን የወንድ ጥሩ አጋጥሞኝ አያውቅም በሰው ህይወትም ላይ ሳይ የማያቸው ሲያስመስሉ ብቻ ነው በቃቹ🤒🤕😔

  • @tsiyem
    @tsiyem Před rokem +5

    እግዚያብሔር ተዋጊ ነው ስሙም እግዚያብሔር ነው
    እርሱ ይዋጋልሽ እህቴ ውስጤ ተሰብሯል…!!!

  • @ethiopiaabsinya6300
    @ethiopiaabsinya6300 Před rokem +32

    ህግ ከሞተ 5አመት አለፈዉ እግዚአብሔር ይዳኚሺ እናቴ

  • @Naniya254
    @Naniya254 Před rokem +12

    የህግ የበላይነት የለሌባት ሀገር መጨረሻዋ ይሄው ነው እየተነሱ የሰውን ነብስ ያህል ለማጥፋት መሮጥ😢😢

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Před rokem +16

    ዋናው እንኮን ተረፍሽ ጌታ የማይሣነው የለ በጣም ልብ ይሠብራል ማንን እንመን ጉድ 💔💔💔💔

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 Před rokem +7

    ፈጣሪ ለልጅሽ ለቤተሰብሽ ሲል እንኳን አተረፈሽ።

  • @b.p8546
    @b.p8546 Před rokem +2

    አይዞሽ የኔ እህት ለአላህ ስጭዉ ያንቺ ህመም አላ ህ ይከፍል ልሻል አይዞሽ ራስሽን ጠብቂ አላህ የእንባሽን ይከፍለዋል።

  • @woineshetamare9336
    @woineshetamare9336 Před rokem +15

    ልጅሽንም አንቺንም እንዳይጎዳችሁ እባክሽ ተጠንቀቂ በቀልን የሚበቀል ፈጣሪ ይበቀልልሽ

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 Před rokem +11

    ማን አለብኝ ያለባችሁ ወንዶች ጌታ ይገስጻችሁ!!!😭😭😭😭😭😭😭 ክፉ ጨካኝ ጌታ እንክዋን አተረፈሽ!!!!! አትሙቺ ሢልሽ!! ይሄ አጋንንት አለበት😭 ሤቶች እወድሻለሁ ላለ ሁሉ ፈቃደኛ አትሁኑ ህወታችሁን ይበላሉ አጣሩ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @geberu899
    @geberu899 Před rokem +8

    ከእንደዚህ አይነት ወንድ ባለመውለድሽ እግዚ.አመስግኚ እንኳን ተረፍሽ አይዞሽ

  • @mekdesdek6474
    @mekdesdek6474 Před rokem +12

    ዘንድሮ የማይሰማ ጉድ የለም ዋናዉ መትረፍሽ ነዉ 😢

  • @addisad6817
    @addisad6817 Před rokem +1

    ይዘገያል እጅ መያዙ አይቀርም እራሥሽን ጠብቂ እግዛብሔር ይፍረድበት

  • @betelhemmekonnen487
    @betelhemmekonnen487 Před rokem +78

    ፍትህ ኢትዮጵያ ምድር ላይ ከባድነው እግዚአብሔር የበቀል አምላክ ነው እሱ ፍትህ ይስጥሽ እህቴ

    • @zenbworkbekele4448
      @zenbworkbekele4448 Před rokem

      Abtu maern frdeln ewntj Amlak Jesus Christus Aandu yul geta

    • @zad6104
      @zad6104 Před rokem

      ​@@zenbworkbekele4448 0p😊😊😊😊00😊ፐ00😊0000000000ፐ😊ፐፐ?ፖ9😊😊ፐ00p😊p😊ፐፐ

    • @zad6104
      @zad6104 Před rokem

      ​@@zenbworkbekele4448 😊99😊ፐፖ😊😅😊9😅😊ፖ😊ፖ😊😊😊😊ፕ😊ፕ0😊😊0😊😊😊ፖፕ0😊0ፕፕ0ፖ0ፕ😊ፕ0😊ፕፕ😊9😊😊0

    • @zad6104
      @zad6104 Před rokem

      ​@@zenbworkbekele4448 ፕፕp?ፖፖፖፕ0ፖ😊😊ፖፕፖ😊😊000😊😊😊😊0😊0😊0ፐ😊😊o😊😊😊😊p😊ፐ😊😊?ፖ😊😊😊00😊😊ፐ😊😊00ፐፐ0ፐፐ0p0😊😊😊😊😊😊0😊😊0000ፐ0ፐ😊0ፖ0ኦኦ😊😊😊😊😊😊😊😊9😊000ፕ😊0😊99ፕ?ኦ😊0😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊99ፕ99ፕፕፕ9😊😊ፖፖ😊ፖ😊😊90😊😊0ፖፕፕፕፕፖፖፕ0ፖፖ😊oፖፖፕፕፕ0ፕፕ0😊ፕ😊

  • @wengelawitmengesha4838
    @wengelawitmengesha4838 Před rokem +10

    እሚገርም ነው እንኳን ተረፍሽ 80 ብትፈርሚ ያንቺንም ንብረት ይካፈል ነበር እግዚአብሔር ይወድሻል

    • @kiya9587
      @kiya9587 Před rokem +1

      አይጋፈላትም በጋብቻላይ ጋብቻ ወንጀል ነው እንደውም በውወንጀል ነው የሚጠየቀው ለዚህ ነው እሱም መጀመሪ መፈራረም ያልፈለገው

  • @asne3025
    @asne3025 Před rokem +5

    እግዚአብሔር የሰራው ይስጠው ገባድ ነዉ እግዚአብሔር እኮን አተረፈሽ የኔ እናት አይዞሽ ለበጎ ነዉ በትረፉሽ ትልቅ ነገር ነዉ እግዚአብሔር አመስግኚ

  • @genetyigabez3977
    @genetyigabez3977 Před rokem +30

    ወይ ዘንድሮ ጉድ ነው ስንት አይነት ስው አለ ሀጥያታችን መብዛቱ ወይ ዘንድሮ ጆሮ አይስማ የለ ስንቱን ያስማናል

  • @wanatsegaye9382
    @wanatsegaye9382 Před 5 měsíci

    መንግሥት ለዚህች መልካም አረብ ሴት እውቅና ቢሰጥ ሌሎች ማዳሞች ይማሩበታል።እህቶቻችንም ይከበራሉ።ፈጣሪ ለማዳምም ሆነ ለእህታችን ረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጣችሁ። አሌክስ አንተ ትለያለህ፣እግዚአብሔር ክብር ይስጥህ።

  • @hayatislam8513
    @hayatislam8513 Před rokem +2

    ወይኔ የእኔ ከርታታ እህት አለም እንኳን አላህ አተርፈሺ እባካችሁ ተባብራችሁ ያዙላት እንዳይጨርሳት

  • @user-iz3lk5cz3v
    @user-iz3lk5cz3v Před rokem +4

    እንኳን ፈጣሪ አተረፈሽ እባካችሁ የሚመለከታችሁ የህግ አካላት ስለ ፈጣሪ ብላችሁ እርዷት😢😢😢

  • @AbiyAhemdundected
    @AbiyAhemdundected Před rokem +3

    ሀገሪቱ የከብቶች መጨፈሪያ ሆናለች ምን ህግ አለ እንኳን እግዚአብሔር አተርፈሽ አይዞሽ ለማንኛውም ግን ስው ቅጠሪ የምጥብቅሽ

  • @ANEZEKIRSTOS
    @ANEZEKIRSTOS Před rokem +6

    እህታችን እግዚአብሔር እንኳን አተረፈሽ መድኃኔዓለም አንቺና ልጅሽ ይጠብቃቹ አሜን

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Před rokem +14

    ወንዶች ድርብርብ ትዳር በየቦታው አንዱን በደንብ ሳይዙ ሁለት ሶስት ትዳር ለምን ይመሰርታሉ እንኳን ነፍስሽ ተረፈች

  • @Habesha28
    @Habesha28 Před 11 dny

    አይዞሽ ይሄ ወንድ ሳይሆን ፋንድያ ነው። ቢገባው "በል ተወኝና ኑሮህን አርግ ነው።" የተባለውኮ፤ ማንንም ኣትመኑ አንዴ ካስፈራራሽ መሸሽ ብቻ ነው።

  • @kenilove973
    @kenilove973 Před rokem +1

    የኔ ውድ አንቺ በጣም መልካም ሰው ነሽ እኔ በጣም አውቅሻለው እባክሽ ከለሽበት ሂወት ውጪ እና ንስሐ ገብታሽ ወደ እግዚአብሔር ተመለሺ እግዚአብሔር የተረፈሽ ለመልካም ነው
    እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ

    • @user-pi3es5gf8w
      @user-pi3es5gf8w Před rokem

      እባክሽ የተሻለ ነገር ካለ ስጭኜ ስለመልካም ምክር አመሠግናለው

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi4290 Před rokem +1

    እንኳን አላህ አተረፈሽ ከመግባታቹ በፊት አጣሩ ያረቢ የወንዶች ጉድ አያልቅም ልጅ እያለው ሌላ መመኘት ይሄ ትልቅ ብልግና ነው አላህ ፍርዱን ይስጥሽ

  • @samyhabte2821
    @samyhabte2821 Před rokem +1

    እባክህ ተዋት እቺን ምስኪን ሰርታ ትኑርበት በድለሀት እንደገና በደል አትፈፅምባት እባክህ አታስጨንቃት

  • @tube2021
    @tube2021 Před rokem +37

    ወይ ወንዶች ሰይጣኖችእኮ ናቸው ከራሳቸው ውጪ አያስቡም

  • @iloveyouethiopian3936
    @iloveyouethiopian3936 Před rokem +1

    እንኳን እግዚአብሄር አምላክ አተረፈሽ እህቴ ወይ ዘንድሮ በቃ ሰቆቃ ብቻ ሆነ የምንሰማው አባት ሆይ ታረቀን ለምን ፎቶው ግን አልተለቀቀም አንቺ እሺ ቤተሰብ አያውቅም ግን የሱ የተፈላጊ ወንጀለኛ ፎቶ መለጠፍ አለበት ከዚህ በኋላ ተጠንቀቂ ሚዲያ ስለወጣሽ እንዳይብስበት አጥፍቼ ልጥፋ እንዳይሆን ነገሩ 😢😢😢

  • @frehiwotrube2762
    @frehiwotrube2762 Před rokem +4

    You need to post on media his pictures....God is always great!!! You're alive you got you back your positivity 🙏🙏🙏🙏

  • @AsdAsd-tb5fo
    @AsdAsd-tb5fo Před rokem +1

    እንኳን ህይወትሽ ተረፈ ለአንድ ልጅሽ አይዞሽ ደምሽን እግዚአብሔር ይፋረድልሽ

  • @youtubia7406
    @youtubia7406 Před rokem +3

    የኔ ምስኪን አይዞሽ እንካን ተረፍሽ ፈጣሪ ፍርዱን ይስጥሽ አይዞሽ አይ ወንዶች የስራችሁኖ ይስጣችሁ እንደዚህ በሴት ልጀ ላይ የምትጫወቱት እናት እህት የለህም 😢😢

  • @halom3886
    @halom3886 Před rokem +5

    አረ ያአላህ የዚህችንምስኪን እንባዋን በደስታ ቀይርላት

  • @user-kq3fe9yb6x
    @user-kq3fe9yb6x Před rokem +2

    አይዞሽ እህቴ እባክሽ አብዝተሽ ፀልይ ወንዶች ጨካኝ ሆነዋል በፀሎት ነው የምታሸንፊው ይሄን ጨካኝ አውሬ አብዝተሽ ፀልይ እባክሽ

  • @xciteali30
    @xciteali30 Před rokem +2

    አናትዬ እንኳን ተረፍሸልን የኔናት ሰቱን ወጣት አረገፉት 💔💔

  • @saracool7362
    @saracool7362 Před rokem +1

    አቤት ቃል አጣሁ ምንብዬ እንደምጽፍ አንቺ ሀገር የምስኪን እንባ ነው የሚያጠፋት ፍትህ ለበደለኞች

  • @kiki7863
    @kiki7863 Před rokem +7

    ፎቶ ለምን አይወጣም እንኛም እንድንፈልግላት

  • @user-dk2sy8xs5c
    @user-dk2sy8xs5c Před rokem +36

    ጉድ ነዉ ዘንድሮ የምንሰማዉ ሁሉ ከባድ ነዉ

  • @makdatube8713
    @makdatube8713 Před rokem +4

    ጉድ ነው ያሳዝና ብቻ እንኳን ተረፍሽ ግን መታሰር ኣለበት ወደ ህግ መቅረብ ኣለበት ህግ ባለት ሃገር ብትሞትስ ወደ ህግ ኣይቀርብም ነበር ማለት ነው😢😢😢😢😢 ብቻ ያሳዝናል ለልጅችሽ ኣለ ናገርሽ ምን ያህል ለልጅሽ ያልሽ ፍቅርና ክብር ነው ያስታውቃል ኣይዞሽ እህቴ ኣንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ ሞትም ኣሸንፈሻል ኣይዞሽ እንህዛብሄር ካንቺጋ ይሁን ❤❤❤❤❤❤

  • @user-mr3yi2us1g
    @user-mr3yi2us1g Před rokem +4

    በጣም ያሳዝናል ልብ ይሰብራል 💔💔💔💔 እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ እህታችን 😢😢😢😢 እግዚአብሔር የስራው ይስጠው ፈጣሪ አንችን ይጠብቅሽ እስከነ ልጅሽ ከሰው ቢደበቅ ከህግ አያመልጥም አንድ ቀን መያዙ አይቀርም አይዞሽ እህታችን እንኳን በህይወት ተረፍሽ ያሳዝናል በጣም 😢😢😢😢

  • @AmyLemma-ic3fi
    @AmyLemma-ic3fi Před rokem +21

    ውይ ውይ ዘንድሮ 😢😢😢

  • @elsa7399
    @elsa7399 Před rokem +2

    እስቲ በናትሽ እህቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ በርሜል ፀበል ሂጂ እግዜር መንገድሽን ያስተካክልልሽ እሱንም ይሄንን የመግደል መፈሱን ያጠፋለታል እባክሽን ልጅሽን ይዘሽ በርሜል ፀበል ይዘሻት ሂጂና ሞክሪ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @user-le8mk5sb1r
    @user-le8mk5sb1r Před rokem +1

    ፈጣሪዬ ሆይ ምንአይነት ዘመን ላይ ደረስን ባካቹ አይዞሽ ምንማትሆኚም እህቴ ፈጣሪ ሁሌ ከጎንሽ አለና

  • @saragirma5196
    @saragirma5196 Před rokem +1

    የኔ እህት አይዞሽ እንኳ ተረፍሽ ዋናው ነገር እግዚአብሔር አትርፎሻል ጠንካራ ሁኜ አትሻነፊ ጀግኝ ኡፍፍፍፍፍፍ አሁንስ በዛ የግፍ ፁዋ በዛ በዚህ ሀገር ላይ 😢😢😢😢😢😢

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 Před rokem +1

    እግዚኦ እንኳን እግዚአብሔር አምላክ የልጅሽ አምላክ አተረፍሽ እህቴ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ ❤️😭🙏🙏🙏

  • @user-hb8zz2zm4j
    @user-hb8zz2zm4j Před rokem +1

    ፈጣሪሽን አመስግኝ በህይወት ስለተረፍሽ አቋሙ ምናምን ያስታዉቃል ሸሌ ነዉ እንደዚህ አይነት ወንዶች እኛን የሚቀርቡን ለጥቅም እና ጊዜያዊ ስሜት እንጂ ለትክክለኛ የህይወት አጋር አይደለም ሌላም ሌላም ህይወት ይኖራቼዋል ማንነታቸዉን ደብቀዉ ነዉ የሚቀርቡን እና እህቶች እንዳትሸወዱ ደግሞ አትቼኩሉ ስለዛ ሰዉ እሱ በነገራችሁ ብቻ አትመኑ በደንብ ማጣራት ያስፈልጋል

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt Před rokem +1

    አይዞሽ እህት የሴት እባ ጠብ አትልም ጠብቂ አድቀን የስራውን ዋጋ ያገኛል አቺን አስለቅሶ የሚኖር መሠለሽ የሴትልጅ እባ እሳትነው አላህ ዋጋውን ይሰጠዋል

  • @merkelleunity1933
    @merkelleunity1933 Před rokem +2

    ድርጅት እና ስሟን ተናግራ ፊቷን መደበቁ አልታየኝም ትዳር ግን እእእ ለእኔ ካልሆነች ለእኔ ካልሆነ ይሙት የምትፈርዱ ሰዎች በእርግጠኝነት እናተ የምታመልኩት አምላክ የላችሁም እንኳን ተረፍሽ ለመፍረድ እኔ ማነኝ እሱም ቢመጣ የሚለው ይኖረዋል ስለዚህ የሁለት ሰው ሳትሰሙ አትፍረዱ❤

  • @user-zy8bt6tm2e
    @user-zy8bt6tm2e Před rokem +5

    ዉይ ኽይር ነገር መቸይሆን የምነሰማዉ😢

  • @TehtenaMuche
    @TehtenaMuche Před 5 měsíci

    እንኮን እግዛብሔር አተረፈሽ ጥሩ ሰው ቢኖር ይይዙት ነበር ያልሽው አትፍርጂ መሳሪያ ይዞ ማን ይቀርባል እንደዚህ አይነት ሰው አይምሮው እኮ የሰይጣን ነው አይዞሽ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ

  • @addismersha2904
    @addismersha2904 Před rokem +1

    ባል ባይገባስ አይ ኢትዮጵያ ፍትህ የለለብት ሀገር እግዚአብሄር እንኳን አተርፍሽ ፍትህ የለም ኢትዮጵያ ወስጥ

  • @hedrybergzabhre7953
    @hedrybergzabhre7953 Před rokem +1

    መንግሰት ይለም እግዛብሄር እራሱ ያጋልጥልሸ እንጂ ምንአይነት ግዜ ደረሰን እህቴ አሆንም ጥንቃቄ ያሰፍልጋል 😢

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 Před rokem +1

    እግዚአብሔር አትርፎሻል ኢትዮጵያ ህዝቡ ነው ወንጀለኛን ተባብሮ ሤትን የሚያሥገድለው

  • @sonia-ee9er
    @sonia-ee9er Před rokem +25

    ህግ የለ ፈርሃ እግዚአብሔር የለ😢

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před rokem +1

    እግዚአብሔር አምላክ እንኳን አተረፈሽ መቼም ህግ የለም እግዚአብሔር የስራውን ይስጠው ሲጀመር ትዳር ሲመሰረት ቤተሰብ መተዋወቅ ግድ ነው እንደዚህ አይነት ስንት አጭበርባሪ በሞላበት ሀገር

  • @ndbbdb5262
    @ndbbdb5262 Před rokem +1

    በጣም ከባድ ነው እንኩዋን ነፍሥሸን እግዚአብሔር እተረፈልሸ

  • @user-dd4qo6fb7v
    @user-dd4qo6fb7v Před rokem +3

    እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ እግዚአብሔር ፍትህ ይስጥሽ እሱ ይርዳሽ ወይ ኢትዮጵያ

  • @azebassefa4590
    @azebassefa4590 Před měsícem

    ሁሉም ሴት ያምራቸዋል ሰንት ልብ ነው ያላቸው ወንዶች ግን።

  • @user-cs5vw3oq6s
    @user-cs5vw3oq6s Před rokem +1

    በመጀመርያ ፈጣሪ እንኳን አተረፈሽ የልጅሸ አምላክ እና በዚህ ዘመን ሰው በጀምላ የሚያጨፈጭፍ መግሰት ፍትህ ሊገኝ አይችልም አባትየው ዳኛ ልጅየው ቀመኛ ሰለዚሀሰ አሁንም ለልጅሸ ሰትይ ቦተሠ ቀይሪ ፖሊሰ ከሖነ የሚያደርገው አይታወቅም ሴት ልጅ ነው ያለችሸ የሰው ሒይወት ከምንም የማይቆጠርበተሰ ዘመን ሰወሰ ወጦ መግባት በሰላም አድሮ መገኜት ከባድ ዘመን ነው እና ብዙን ቦታም ከቀየርሸ አትናገሪ የምትሰሪበትን ወይም ያለሸበትን ምክንያቱም ፖሊሰ ከሖን አሰቸጋሪ ነው የበሰበሰ ዝናብ አይፈራም ያዲያቆነ ሰይጣን ሳያቀስስ አይተውም እና ሰውየው ምናምቴ ተሰቅሎ እየጋለበው ስለሖነ የጁን ፈጣሪ እሰኪቀጣው ድረስ

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566

    ኡፍፍፍፍ እንዴት ያማል እባክህ ተዋት ትኑርበት እግዚአብሔር የፈጠራትን ሂወት አንተ መብት የለህም ለመቅጠፍ እቺ አሁን ትበደላለች እምዲህ ያለች መልካም ባለ ልቦና ብስል ያለች ሴት በጣም ነው የተሳሳትከው ከመጀመርያ መጨረሻህ ደሞ ባሰ 3 ጊዜ ነው የተሳሳትከው መጀመርያ ሚስትህን ትተህ እሳን መፈለግህ ሁለተኛ ስታቅ ደሞ አንዴ ሁኖል ብለህ በሽምግልና መለመን ነበረብህ ሶስተኛ ደሞ እንዲህ ሁና እንድትሆን ማድረግህ ከንቱ ሂወት ቢኖርህ ላንተ ሰውን ከንቱ ማድረግ መፈለግህ ተሳስተሀል ባለ ራኢ ባለ ህልም ሴት ነበረች አሁንም ብቻ ተዋት እፍር በል በበላህበት ሳህን አትፀዳዳ አሳዳጊ የበደለህ ብትሆን ነው ቤተሰቦቹህ ደሞ ልብ ይስጣቹሁ አንዱን በሉት አሁንም የይቅርታ ጊዜ አለው ከሲኦል አውጡት ልጅቷን እየተሰቃየች እድትኖር አታድርጓት ልጃችሁንም እያሳደገች ነው ።
    አንቺ እግዚአብሔር ይስጥሽ ይባርክሽ ያሳደጉሽ ቤተሰብ ይባረኩ ከሰው በስተጀርባ የወላጅ ያሳዳጊ ስእል አለ ስለዚህ ነው እንዲህ አይነት መልካምና ጠንካራ የሆንሽው እሷን ተረድተሽ ነው ከሱ ለመለያየት የመረጥሽው ባሁኑ በምናየው ዘመን ሴቶቻችን ተመልሰሽ ነበር አንቺ ምትሰድቢያት እንኻን ይቅርታ ልትጠይቃት ግን እሷም እንደሱ ምንም ልዩነት የላትም ራስ ወዳድ ነች እንደዛ ብላ ቴሌፎን መዝጋት አልነበረባትም ቢያንስ ታጽናናሽ ነበረባት አይዞሽ ይህ ተግባርሽ ደሞ ከንቱ አይደለም በፈጣሪ ዘንድ ዋጋ አለው እግዚአብሔር ምህረቱንም ፍትሁንም ይስጥሽ ።

  • @gezahegnalem4495
    @gezahegnalem4495 Před rokem +8

    እግዚኦ አቤቱ ሖይ ምሕረትሕን ላክልን

  • @lidyawo4575
    @lidyawo4575 Před rokem +17

    እንኳን ደህና መጣህ ጋዜጠኛው❤

  • @habteshewaker5089
    @habteshewaker5089 Před rokem +1

    እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ እህት

  • @kidukidsteteshom2437
    @kidukidsteteshom2437 Před rokem

    የኔ እናት አይዞሽ ፈጣሪ መልስ አለው እንኳን ተረፍሽ ለልጅሽ የሚገርም ነው መትረፍሽ ፈጣሪ ይወድሻል

  • @mahamula1494
    @mahamula1494 Před rokem

    የኔ ውድ እግዚአብሔር እንኳን አተረፈሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው አይዞሽ ለልጅሽ ስትዪ ጠንካራ ሁኚ ፀልዪ ፍርዱን ከፈጣሪ ታገኛለሽ እህቶቼም እራሳችሁን ጠብቁ ለምንም ነገር መቸኮል አያስፈልግም የምትቀርቡትን ሰው አንደበቱን ሳይሆን ላዩን መልኩን ሳይሆን በተረጋጋ ሁኔታ ማንነቱን በደንብ አጥኑ ወንዶችም እባካችሁ ሴት ልጅ እናትም እህትም ነች

  • @userphone9487
    @userphone9487 Před rokem +1

    አይዞሽ እህቴ ❤

  • @Betsi_ethio
    @Betsi_ethio Před rokem +2

    የኔ እህት የኔ እምባ ይፍሰስ እግዚአብሔር ይፍርድበት አይዞሽ ብድሩን ያገኛል አይዞሽ

  • @hadiaa7244
    @hadiaa7244 Před rokem +4

    😢😢😢የኔ እህት አይዞሽ እግዚአብሔር ይፈረድ

  • @ClipAlert123-ri4zt
    @ClipAlert123-ri4zt Před rokem

    እረ እግዚአብሔር እንኳን አተረፈሽ የእኔ እናት በጣም የሚገርም ነገር ነው አቤት አቤት እንደው እምዬ ኢትዮጵያን የማፍያ አገር ትሁን

  • @tigistmegersa5798
    @tigistmegersa5798 Před rokem +1

    ፎቶው የሱ መሸሸፈን የለበትም ይለቀቅ አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር እንኳን አተረፈሽ

  • @amasnaku2738
    @amasnaku2738 Před rokem

    እህቴ እንኳን እግዚአብሔር ለልጅሽ አተረፈሽ

  • @user-cg7oc2wv9w
    @user-cg7oc2wv9w Před rokem +1

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር አለ። ህይወት አንዳዴ እዲናት ጠካራ እድትሆኝ ነው ፈተና የገጠመሽ እና ጎበዝ ሁኝ ፀልይ ሀይል የእግዚአብሔር ነው ። ከታሪክሽ የተማረኩት ቤተሰቡ ን ማንነቱን ሳያቁ የፍቅር ህይወት አለመጀመር ።🙏

  • @zebebatube8475
    @zebebatube8475 Před rokem +3

    እማይሠማ የለ ጉዲ

  • @felekweldemariam1499
    @felekweldemariam1499 Před rokem

    እግዚአብሔር ይጠብቅሸ እህቴ።

  • @Misneb
    @Misneb Před rokem +1

    ይህችን ልጅ የገጠማት ችግር በሌሎች አቅም ባላቸው ሀገሮች ቢሆን በመንግስት ልዩ ስፍራ ጥበቃ እየተደረገላት ከሌሎች ተመሳሳይ ችግር ካለባቸው ሴቶች ጋር እንድትኖር ይደረግ ነበር። ምናልባት ይህን ችግርዋን ተረድቶ በሰብአዊነት የመኖርያ ፈቃድ ሊስጣት የሚችል ሀገር ሊኖር ይችላል። ከእስዋ ጋር የሚመሳሰል ችግር ያለባቸው በሰአዊነት ምክንያት ተሰደው የመኖሪያ ፈቃድ ያገኙ ስላሉ፣ በዚህ መልኩ እርዳታ ቢደረግላት እላለሁ... እሱ ባልተያዘበት ሁኔታ ሌላ ችግር ቢደርስባት የሚፀፅት ይሆናል ። እግዚአብሔር ይጠብቅሽ!

    • @monaahmad7565
      @monaahmad7565 Před rokem

      ewnat new yesu tarki yene tarik new egziahber yemsgan ka hagar wateshe yasabaw eredat tadareguleg salamaw nuro eyanurekug new

  • @yeneneshmarie1607
    @yeneneshmarie1607 Před rokem

    ውይ የኔ እህት ምን ላርግሽ ውስጤ ተንሰፈሰፈ። ምንም የማይሳነው አምላክ ከነልጅሽ በክንፎቹ ጥላ ውስጥ ይሸሽግሽ። ሰው ባይፈርድ በጊዜው እግዚአብሄር ይፈርዳል። የቆሰለውን አካልሽንም ልብሽንም ጌታ እየሱስ ስለኔ ስላንቺ ብሎ በቆሰለው እጆቹ ይፈውስሽ።

  • @Gabriel-pv6sq
    @Gabriel-pv6sq Před rokem +1

    Very sad way he destroy her life 😢but god is good you are live be a strong for your girl

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 Před rokem +1

    እንኳንም እግዚአብሔር በህወይት አተረፈሽ ከእንዳዝ አይነት ወንድ እግዚአብሔር ይጠብቅን አይ የአንድአንድ ወንዶች ግፍ 😥😥

  • @Eurael
    @Eurael Před rokem +11

    Wow. Our rights are more respected in the USA than in our own country. Why?
    This woman needs justice. Ahuns befracha endet bila tinoralech??????

    • @mariamova452
      @mariamova452 Před rokem

      ሜርሲዬ አትቀደሚ የኛ ሀገር ልጆች ሞተው በዜና ታይተው ማን እንደገደላቸው ያልታወቁ ሰዎች አሉ ቀድሞ በሰው ካስደፋሽ ማንም😢ያንችን ኬዝ አይከታተልም ስለ ህይወት አዳምጪ የኛ ሀገር ይሺላል❤

    • @saranigatu8050
      @saranigatu8050 Před rokem

      Ayzoshi egzyabher ferdun yesatali mastwal yestani abetu yeri belani

    • @Eurael
      @Eurael Před rokem

      @@mariamova452
      Yene ehit, I don't know cheneken eko, sew tebedilo temeliso demo sifera new ene agerachin. Anyways, respect yalew anegager aleh/alesh.

  • @emuyagetshe2798
    @emuyagetshe2798 Před 7 měsíci

    ብዙ ታሪክ ሰማሁ ተጨከነኩም ራሴንም ፈተሽኩኝ ችግሩ ምን እንደሆነ ለማወቅ ሞከርኩ መፍትሔዉስ ብዬ አሰብኩ በጣም አሰበሰኩ እራሴን እስክታመም ግን በቃ አሁን የገባኝ እሔንን ፕሮግራም ማየት ማቆም ነዉ ለፍቅረኛዬ ያለኝ አመለካከት እየተቀየረብኝ ነዉ ለመጨረሻ ግዜ አለቀ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Před rokem

    ለምክርሽ በጣም እናመሰግናለን ትምህርታዊ ነው።