I can’t stop listening to this song!We didn’t worship and thank God enough for our salvation, I am glad to hear such songs, it is full of Soteriology theology, we need such song!
ka sidist ken bafit, "ante terara ba Zerubabel fit mindineh? Delidela meda tihonaleh" yim Dimitsi beten molitot nebere, yehedkubet hulu yeketelegn nebere. ya ken yehe mezmur yetalekekeb ken naw nebere! Mezmurishin yesemehut gin zare naw! This is confirmation for me!! Thank you Lilliye!! God bless you more!!!
ባለቤቷ ለሞተባት ጓደኛዬ, የአምስት አመት ልጃቸውን ላጡት የስራ ባልደረቦቼ ቅዱስ እግዚአብሔር አዲስና ደስ የሚያሰኝ ነገር በህይወታቸው ያድርግ መንፈስ ቅዱስ ያፅናናቸው የደስታ መንፈስ ያግኛቸው አሜን
አንቺ ሊሊ ግን እግዚአብሔር ይባርክሽ ። በዝማሬ የኢትዮጵያን አምልኮ ፈር ቀዳጅ እንዲሆን ጌታ ተጠቅሞብሻል ፣ ዶክተር ለአለምም ግሩም ፀጋ የበዛለት ነው ተባረኩ ከናንተ ቤተሰብ ድሮ ድሮ ዳጊም ይዘምር ነበር አሁን አሁን ግን በማያምርበት ሚዲያ ላይ ተጥዶ እንካ ሰላምታ ጀምሯል፣ ይህን ባያረግ ዝም ብሎ ቢዘምር ጥሩ ነበረ ጌታ ይርዳው ፣ ወደቀደመው ዝማሬው ተመልሶ ባየው ፀሎቴ ነው❤❤❤
መዝሙር ማለት በየስርቻ በየሰው ቤት ልብ አይምሮ ውስጥ የሚገባ የሚደርስ የ እግዚአብሄር አንዱ ድምጽ ነው ለምልሚ ተባረኪ ሊሊሹ የጸጋው ባለቤት ይባረክ
Blessings to all listening this song.
Blessings to all listening this song.
Amen❤❤
አሜን አሜን የፀጋው ባለቤት አሁንም ደግሞ ደጋግሞ መንፈሱንና ክብሩን ይጨምርብሽ!!
አሜን ይሙላብሽ።
ድንቅ መዝሙር
Lilyn ምትወዷት እስቲ በ like
“ሁሉን ታደርግ ዘንድ ቻይ እንደ ሆንህ፥ አሳብህም ይከለከል ዘንድ ከቶ እንደማይቻል አወቅሁ።”
- ኢዮብ 42፥2❤
ተስፋ በመቁረጥ ውስጥ ነበርኩ ጌታ በአንች መዝሙር እንደገና ተስፋዬን አደሰው ተባረኪህ ዘመንሽ ይለምልም
ሃሌሉያ! ትውልዳችን በብዙ መንገድ እምነቱን ከእግዚአብሔር ላይ እንዲያነሳ መንፈሳዊ ትግልና ውጊያ በሚደረግበት በዚህ ጊዜ የጌታን ትንሳኤ እያወጅን እንድንበረታ፣በውጊያ ድል እንድናደርግ የሚያነቃን የቃሉን እውነት በመዝሙር ስላሰማሽን ደግሞ ደጋግሞ ይባርክሽ
🥰🥰🥰
Amen
አዎ የትንሳኤውን መንፈስ
ያየንበት የተሞላንበት ድንቅ ዝማሬ ነው
ኢሄም አይገልፀውም ❤❤❤
ሊሊዬ ፡ እኔ ፡ ኦርቶዶክስ ፡ ነኝ ፡ ያንቺ ፡ መዝሙር ፡ የተለየ ፡ ነው ፡ እያንዳንዱ ፡ ቃል ፡ ሀይል ፡ ህይወት ተስፋ ፡ እምነት ፡ አለው የእውነት ለውጦኛል 😻😻😻
ኦርቶዶክስም እኮ እየሱስን ያምናሉ: በሁሉም ቦታ እየሱስን የሚገልጠው እ/ር ይባረክ::
ጨክነሽ 44ቱን ለቀ ቅ አርገሽ የሊሊን ጌታ ተከተይ።
Sele melkam andebetish tebareki!!
🙏🙏🙏🙏🙏
ሊሊዬ የኔ ቆንጆ የጌታ አገልጋይ ብሩክ ሁኚ ተባረከሸ ቅርሪ ዘመንሸ በጌታ ክብርና ሞገሰ የጠገብሸ ሁኚ እህቴ አወድሻለው አህትሸ ነኘ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤😂
አንቺ ድንቅ የመንፈስ ቅዱስ ድምፅ ዘመንሽ ይድመቅ ከዚ በላይ
ሊሊዬ የኔ ቆንጆ ለኛ ሲል ጌታ እድሜሽን ያርዝምልን እወድሻለው❤❤❤❤
ሊሊየ የትዉልድ በረከታችን ነሽ እኮ አንችን የሰጠን ጌታ ይባረክ እዉነት አንዳን ግዜ ሊሊ ጌታን ባታዉቅ ኖሮ ብየ አስባለሁ ይሄ ሁሉ ዝማሬ እንዴት.............!!!!! ግን በኛ ምክንያት በሰማይ የሚበዛልሽን አክሊል አክሊል ኦኦኦኦ እግዚያብሄር እስከ ዛሬ ከሰጠሽ ፀጋ በላይ በእጥፍ ይጨምርልሽ ዉይ እኔማ ስወድሽ እኮ
ሊሊየ የኔ እህት በበለጠ በረከት ተባረኪ እድሜሽ ሲጨምር ፀጋሽና ሐይልሽ እየጨመረ ይሂድ አሜን
እምነት ተስፋና ፍቅርን ሁሌ በውስጣችን ስለሚጨምሩልን ድንቅ ዝማሬዎችሽ ተባረኪ።
Blessings to all listening this song.
ዛሬም እንደሁልጊዜው በእግዚአብሔር የበለጠ መተማመኔን የሚጨምር የጊዜው ድንቅ ዝማሬ !!! ሊሊዬ የተባረክሽ ነሽ! ፀጋ ይብዛልሽ! እወድሻለሁ!❤❤❤
በዝማሬዎችሽ ሁሌም እንዳልንሸራተት ስለምታደርጊኝ ሊሊሾ ተባረኪልኝ❤❤
ሊሊዬ ባንቺ መዝሙር አድጌ እዚ ደርሻለው የማያልቅ በረከት የማያልቅ ስጦታ ለምልሚልን አንቺ የትውልድ በረከት ነሽ
ሊሊዬ አንቺኮ ሁሌም የልኡል ኧግዛብሄር መልክት አድራሽ ነሽ ዘመንሽ ይባረክ
እግዚአብሔር የኔ አምላክ እና አባት ነው። ህያውና የሚሰራ ነውና ሊሊዬ እግዚአብሔር የማያልቅበት ጸጋ አለውና ሊሊ ወጣቶች ምን አለ ካንቺ ቢማሩና ከማያልቅበት ምንጭ እየቀዱ ቢዘምሩ
በዝማሬዎቻችሁ ለምትባርኩን ዘማሪያን በሙሉ እግዚአብሔር የድካማችሁን ዋጋ መጠን ይክፈል።
Amennnn❤
ሊሊሹዬ❤ ሁሌም የሚገርመኝ ዝንፍ የማይለው ለእግዚአብሔር ያለሽ መረዳት ነው።ፍቅሩን ምህረቱን ሀይልና ታላቅነቱን በዝማሬሽ ውስጥ ሁሌም አገኘዋለሁ። ክቡር ሴት ❤
በሕይወት ዘመንሽ ሁሉ የማይነጥፍ ፀጋ ያጎናጽፍሽ ያባቶችሽ አምላክ
እስካሁን መስማት ማቆም አልቻልኩም።ጌታ በዘመኔ ይገለጣል እንጂ አይተረክም።እግዚአብሔር አዎ በእኔ ይችላል በቃ ይሆናል ኧሪ ይሆናል❤❤❤❤
me too it is so encouraging 💖💗💗lilyeeeee min beye lebarekish 💖💖💖💗🧡❤🧡💛💛💛💛💛
🔥 🔥 🔥
ጌታ ይባርክሽ የኔ ውድ ሊሊዬ
በክርስትና ተጋድሎዬ ያንቺ የምስጋና ቅኔዎች ... እንዴት ለምስጋና እንዳበረቱኝ!
Ye E/er sera gena mechi tenkana wegbeshin tateki tebareki 🙏
ጸጋ ሲበዛ እንዲህ ይዘመራል
''ሰው እንዴት አንተን አያምንም??'' የሁልጊዜ ጥያቄዬ....Lily's songs alone preached the good news to my heart and I got saved 5 years ago. ክብር ለኢየሱስ! እግዚአብሄር መዝሙሮችሽን ለማዳኛ እንዴት እንደሚጠቀምባቸው ለማሳየት እኔ ህያው ምስክር ነኝ! ይሄም መዝሙር ብዙ ልቦችን ይደርሳል!
Amen 🙏
Amen amen amen Lily Tebarek
❤❤❤❤
Congratulations 🎉🎉🎉!!!
እግዚአብሔር ይባረክሽ አንች የዘመናችን ምረጥ ስጣታ ነሽ። እግዚአብሔር እንድታመን አድረጓኛል ተባረኪ ሊሊየ ❤
I can’t stop listening to this song!We didn’t worship and thank God enough for our salvation, I am glad to hear such songs, it is full of Soteriology theology, we need such song!
ሊሊ ለየት ያለች ናት ለመጀመሪያ ጊዜ የሰማውት የእርሷን መዝሙር ነበር ስለ ጌታ እንዳስብ ያደረገኝ
ሊሊዬ መዝሙሮችሽ ሁሉ እኮ አጥንትን ዘልቀው የሚገቡ ናቸው ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤
በእውነት ይህ ዝማሬ የወቅቱ ነው ምክንያቱም አይሆንም የሚሉ ድምፆች የበዙበት ዘመን ነው ነገር ግን በጌታ ሁሉ መልካም ይሆናል በተለይ ለአገሬ ኢትዮጲያ አሜን አሜን። ሊሊ እህታችን ጌታ ይባርክሽ እወድሻለሁ!!!!!!!❤❤❤❤❤❤
Blessings to all listening this song.
Amen 🙏🙏🙏
Yhona🙏🙏🙏
Yhonal🙏🙏🙏
Yhonal🙏🙏🙏
Ayinoche enba bemolubt dekika notification gebalgn. Geta alechrsem leka
ሊሊዬ የእውነት ለዚህ ትውልድ በረከት ነሽ ።
Blessings to all listening this song.
አረ ይቻላል እኔ እታመነዋል ሃሌሉያ ደሞ በቀጥታ ጌታ ተናገረኝ ውይ የኔ ነገር አልሞተም ይችላል ❤❤❤❤❤🙏🙏🙌 ተስፋ ቆርጬ በሀዘን ነበርኩኝ 😥😥 ነገሬ ሁሉ ተበላሽቶ ግን እግዚአብሔር አረ ይችላል ኡኡኡኡ🙌🙌🙌
🙏🙏🙏
አሜን ይሁንልሽ
ልክ እንደኔ😢 ግን ጌታ ሁሉን ቻይ ነው❤❤❤❤❤❤❤ ይሆናል እረ ይሆናል ሀሌሉያ❤❤❤❤❤
Blessings to all listening this song.
Auuuuu Jesus
Icon Singer in our Universe and this century,God bless you Lily❤❤❤❤❤❤❤❤
ተመስገን ኢየሱስ ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን ስለሰጠኸን በረከት ስለ ሊሊ ጥላሁን በውስጧ ስላስቀመጥከው ጸጋህ ተመስገን አንቺ በረከታችን ነሽ ተባርኬያለሁ መንፈስ ቅዱስ አሁንም ኢየሱስን በሚያከብር ክብር ሁሉ ይባርክሽ
አሜን ይሆናል ቃሉ የታመነ ነው
ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ለምሊም ሊሊሾ የአባቴ ልጅ
Blessings to all listening this song.
አንች የተባረክሽ ነሽ ሊሊየ ባንች ሁልግዜ እግዛብሔር አመሰግነዋለሁ ዉድድድድድድ አርግሻለሁ
አቦ ልብ ውስጥ የሚገባ ዝማሬ ነው ሁል ጊዜ ካንቺ የሚወጣው ተባረኪልን
Yenee wud hule mezmurochis ekooo lene exact prophecy nachew ekoo lilyeee yene enat getaaa yabzalish tsegawin ena menfesun. Ewedishalew
ብዙ ሰዎች አይሆንም የእኛ ነገር አብቅቷል በሚሉበት ጊዜ ይህ ዝማሬ የእግዚአብሔር ድምፅ ኘው
Blessings to all listening this song.
አንቺ የተባረክሽ የእግዝአብሔር ሴት አሁንም ለምልሚልን እንወድሻለን
የኔ ውድ ሊሊሾዬ የተወደድሽ በረከታችን ነሽ we love you soooooooo much ❤❤❤❤❤❤
ኦ! ሀሌሉያ!
ኧረ ይሆናል ኧረ ይቻላል!
ጠላቴ ሆይ በእኔ ደስ አይበልህ! ይሆናል ይቻላል! ነብሴ ሆይ አንቺም አትስጨንቂኝ አምላኬን እታመነዋለዉ!
ሊሊዬ ምንጭሽ ብሩክ ነዉ!
የኔ ብሩክ ሊሊዬ ሁሌም ለኔ ዝማሪዎችሽ ትንቢታዊ ናቸው ❤
True
Blessings to all listening this song.
ለነገሬ መልስ ይሆን ዘንድ እግዚአብሔር ድምጽ እያረገሽ ወደ እኔ ይልክሻል። ተባረኪ!❤❤❤
ለኔም 😭🥺🥺🥺
For me too
❤
የሁሉ ነገር ባለቤት የሆነው አብ በቀረውም ዘመንሽ ሁሉ በበረከቱ ዳግም ያረስርሽ we always see him in ur songs blessed
ሊሊዬ መዝሙሮችሽ very powerful ናቸው መንፈስ አለባቸው ውስጥን ያንጎዳገዳሉ ሰርጸው የመግባት ኅይል አላቸው ተባረኪልን ዘመንሽ ይለምልም
ኧረ ይሆናል ሰዉ እንዴት አንተን አያምንም የኔ ጌታ ተናግረህ የማይሆን የለም አመሰግንሀለዉ❤❤❤😊😊
ለኔ ትልቅ መፅናናት,መበርታትን ሰጥቶኛል አዎ ይሆናል አሜን!!ሊሊዬ ትለያለሽ በቃ ተባረኪልኝ።
Blessings to all listening this song.
Oooow this song
Lilishaye our blessing ❤❤❤ God bless you abundantly
The first person to watch this beautiful song
አሜን! እወድሻለዉ ሊሊዬ ተባረኪልን!
አረ ይቻላል አረ ይሆናል ይማይቻል የለም በእግዚአብሔር ሁሉ ይሆናል ተባረክ 🙏🥰
Blessings to all listening this song
ኢየሱስ ክርስቶስ ከሞተ እና ከተነሳ በእርሱ ላመኑ ለቅዱሳኑ ሁሉ ተስፋው የማያሳፍር መሆኑ ተረጋግጧል!!! ሊሊዬ ተወዳጅ ፀጋ ይብዛልሽ❤❤❤
Amen❤❤❤
" የሞተውም እጆቹና እግሮቹ በመግነዝ እንደ ተገነዙ ወጣ፤ ፊቱም በጨርቅ እንደ ተጠመጠመ ነበር። ኢየሱስም፦ ፍቱትና ይሂድ ተዉት አላቸው።" Tsga ybzalsh!!!
(የዮሐንስ ወንጌል 11: 44)
Amazing song yemecheresha tesfa koreche neber geta zarem beanchi atsnanagn kalyeeee tebareki 💖💗💗💓💓💞💞💞💕💟💓💖❤🧡💛
የቅኔ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን ! ሊሊዬ ላንቺም ረጅም እድሜን ይስጥሽ❤🎉❤
ወደ ፊልጵስዩስ 4
13፤ ኃይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ።
Denek mezmure new Ehete You are blessed
ይሆናል
ይቻላል❤
Blessings to all listening this song.
ሙዚቀኞቹም ላንቺ ሲሆን ያደላሉ 🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
እኔም አስበዋለሁ 😂
😂😂😂😂😂😂
እኮ
Wendme Moges Kale Endih new I feel too😂😂😂😂
መንፈስ ቅዱስ የከበረበት ኢየሱስ ክርስቶስን ትንሳዬ የሚገልጥ እግዚያብሔርን ይዞ ሰው ከምንም ነገር እንደማይጎድል ትንቢታዊ ሬማ የሆነ መልክት ነው። ተባረኪ በህይወቴ ለመንፈሳዊው በረከቴ ነሽ። በሂወቴላይ ተጽኖ ፈጥረው ከባረኩኝ ዘማሪዎች ውስጥ አንዷ ነሽ።ጌታ በክብር ለሽልማቱ ያብቃሽ ተባረኪ።
የኔ ውድ አንቺ ብቻ ዘምሪ 😢😢😢❤❤❤❤ ኸረ ይሆናል ይሆናል
ዋው የሚገርም መዝሙር ነው ተባረኪ ሊሊዬ ዘመንሸ ይባረክ❤❤❤
አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ይሆናል::🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ይሆናል ::🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ይሆናል::🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ይሆናል ::🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የማይሆን የሚመለስለውን ሊያስነሳ የትንሳኤው ጌታ ከኛ ጋር አለና
አወ ይሆናል ::🙏🙏🙏🙏🙏
ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ይባርክ በግሩም ዝማሬ ብቅ አልሽ ::🙏🙏🙏
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሊሊይ በእውነት ለሚጨቀጭቀኝ ሰይጣን ልኩን ነገርሽልኝ አምላኬ ሁሉን ይችላል ሊሊይ አንዳንዴ ተባረኪ የሚለው ቃል መባል ስላለበት አይደለም እኔ ግን ከልቤ ባረኩሽ ተባረኪ
ሊሊዬ ትንቢት በመዝሙር ክብር ለኢየሱስ ይሁን!! ብርክ በይ❤❤❤
ይህ የእምነት አርበኞች መዝሙር ነው። ሊሊዬ አንቺ የእምነት አርበኛ ነሽ ።።።Thank you ስለታማኝነትሽ
ሊሊሾ በእግዚአብሔር ቃል እና በፀሎት የተገኘ ዝማሬ ስለሆነ ተስፋ ለደበዘባት ነፍስ ህይወት በመስጠት የክፉ መንፈስን የሚቆራርጥ ዝማሬ። ተባረኪ
Blessings to all listening this song.
i am so blessed with this gosple mezmure thaank you my lord jesus
🥰😃
ka sidist ken bafit, "ante terara ba Zerubabel fit mindineh? Delidela meda tihonaleh" yim Dimitsi beten molitot nebere, yehedkubet hulu yeketelegn nebere. ya ken yehe mezmur yetalekekeb ken naw nebere! Mezmurishin yesemehut gin zare naw! This is confirmation for me!! Thank you Lilliye!!
God bless you more!!!
Geta simu yikiber, this is amazing
Amen!!
ሰው እንዴት አንተን አያምንም? ❤❤❤
የሰናፍጭ ቅንጣት እምነት የሌለው መሆን አልፈልግም
ስ ልልሻ እግዚአብሔርን ከማመስገን ዉጭ ምን ይባላል
OH !!! lord
ሰው እንዴት አንተን አይምንም..
ኧረ እኔስ እታመንሃለሁ
እግዚአብሔር ይችላል እላለሆ
አሜን ሊሊዬ❤️ ፀጋውን አሁንም አብዝቶ ይጨምርብሽ እንሰማሻለን❤️🙏🏾
Blessings to all listening this song
"አሜን::"!!❤👈
"ኧረ.ይሆናል::(2×)"100%♡
"እግዚአብሔር.ይችላል.
እላለሁ::"
"እግዚአብሔር.አብዝቶ.ይባርክሽ::"
"ዘማሪት.ሊሊ."❤👈
"ተባረኪ::"❤❤❤👍
የኔ ብሩክ እግዚኣብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ሞገሱን ይጨምርልሽ
ቶሎ ሌላም ሌላም ተናፍቀሻል 😀
የፀሎቴ መልስ በተመለሰበት ሰዓት የተሰጠኝ ዝማሬ ነዉ አዎ ይሆናልልልልልል አስነሳዉ እግዚያብሔር❤❤❤❤
Me too
Tebariki Lily, no word for God about you
lilye yene enate kibr alebish yewunt yabatoche amilak kanchi gar newu geta kibrun yiwused banchi wust silaskemetewu yezimare wonzi tebareki tebareki ewodishalewu::
❤❤❤❤❤
ሉቃስ 18:8 “የሰው ልጅ በመጣ ጊዜ በምድር እምነትን ያገኝ ይሆንን?”
ይህ መዝሙር የሱስ መድሀኒቴ በኔ ዘንድ ለመፀልይ ለመትጋት ባንተ ለመፅናት ….እምነት ይገኛል እንድል አነሳሳኝ። የከበረዉ ከርሱምጋ ያከበረን ልዑል ይባርክሽ። በርቺልን በረከታችን ነሽ። ማራናታ ኢየሱስ
Btasnetshi rasu ensemashalen lily 💌
Liliye God Blesses you more!!❤️🙏
Blessings to all listening this song
ምርጥ መዝሙር
ይቻላል
Lili yene enat asitemari😘😘😘betam new yemwedshi
አከተመ ሲሉ አበቃለት ሲሉ አለቀለት ሲሉ.........
Mezmuru aberetagn💪 tebarikeshal enate
ሊሊዬ የኔ ቆንጆ ትልቅ መልክት ያለው የሁላችንን ህይወት ላደከመው ጠላታችን ነገርሽሎን ልቢን ደግፎኛል ይሄ ዝማሬ ተባረኪልኝ አሁንም ዝማሬ ይለቀቅልሽ ይብዛልሽ❤❤❤❤
Blessings to all listening this song.
አሜን ሊሊዬ ብሩክ ሁኚልኝ
Lilisho በረከታችን ነሽ
ተነስቶሃል አሜንን ሊሊዬ ተበረክህ
ሊሊ ጌታ ኣብዝቶ ኣብዝቶ ጸጋውን ይጨምርልሽ።ኣሜን ይሆናል
Blessings to all listening this song.
ለዚህ ቀን መልዕክተኛ ሆነሽኛል ተባረኪ!!❤❤❤
Lilyshoyree my sweet sister ❤❤❤god bless you 🙏🙏🙏
ሊሊዬ ብርክርክ በይልኝ !!❤❤
❤❤❤❤❤እወድሻለሁ ተባረኪ ተባርኬበታለሁ
Hulun tadergi zend Chay endehonki hasabihim yikelkel zend keto endemayichal awekihu. GOD BLESS YOU LILIYE!
እግዚአብሔር ይባርክሽ ድንቅ መዝሙር ነዉ እግዚአብሔር እኛ በቃ ስንል የሚያስቀጥል እግዚአብሔር ብቻ።
Ahun yalehubet huneta😢 mezmurochish ❤ libin yidegfalu...tebareki liliye Anchi bicha zemri...Bemezmurish tadesku God bless you my dear.