የቅዱስ ያሬድ መዝሙር +++ Ethiopian Orthodox Tewahdo Mezmur

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • © Kiduel has all exclusive rights for all materials in this video. All materials in this video are copyright protected. Unauthorized use, distribution and re-upload of this content is strictly prohibited. All rights reserved to Kiduel.
    Copyright ©2019: Kiduel
    ++++
    -- CZcams ላይ ፈልጋችሁ ያጣችሁት መዝሙር ወይም ስብከት ካለ፣በ kiduel@gmail.com ይጻፉልኝ።
    -- በተጨማሪም እዚህ መዝሙር ላይያሎትን ማንኛውም አስተያየት ከታቻ ባለው Comment ቦታ ላይ ይጻፉት።
    -- አዲሱ የ Kiduel Facebook ገጽ Like በማድረግ ይተባርበሩን - Click here: goo.gl/CnZrMQ
    ---------------------------------------­­-
    « L I N K S »
    Subscribe: goo.gl/cLLTU7
    Facebook: goo.gl/CnZrMQ

Komentáře • 112

  • @user-su3sk4xb6w
    @user-su3sk4xb6w Před 5 lety +16

    እንኳን የቅዱስ ያሬድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ /፫
    የቅዱስ ያሬድ ዜማ ለቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን የመጀመሪያውና የመጨረሻው ብቸኛ ሰማያዊ ዜማ በመሆኑ ቤተ ክርስቲያን ለአንድ ሺህ አምስት መቶ ዓመታት ስትጠቀምበት ኖራለች፤ ወደፊትም ትጠቀምበታለች።
    የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ያሬድ በመንፈስ ቅዱሰ እየተመራ ባበረከተላት ሰብሐተ እግዚአብሔር ስትገለገልበት፣ ስትከበርበትና ለተከታዮቿም (ለአገልጋዮቿም) መንፈሳዊ በረከትን ስታድልበትስታድልበት ኖራለች። በቅርስነቱ የሚያኮራ፣ መንፈሳዊ በረከትን የሚያሰጥ ይህ ያሬዳዊ በረከት እንዳይቋረጥ ሁላችንም የድርሻችንን ልንወጣ ይገባል። ይህን ዜማ ለመበረዝ የሚጥሩ ኀይሎች /ክፍሎች/ የበዙበት ዘመን ላይ ያለን በመኾኑ ከመቼውም ጊዜ በላይ ነቅተን ልንጠብቀውና ልንከባከበው ይገባል።
    አንድ ጸሐፊ "ዛሬ በርካታ ወጣት የቤተ ክርስቲያን ልጆች በጸሎት ጊዜ ወደ ቤተ ክርስቲያን ሔደው እንደ ሥርዐቱ ከቆሙ በኋላ ለሚቀርበው ጸሎት ባይተዋር ሁነው ሲደናገሩ ይታያሉ። መንፈሳዊ ቅንአታቸው ጎልምሶ እንሳተፍ እንኳን ቢሉ መሠረታዊውን የቅዱስ ያሬድን ዜማ ተከትለው መዘመር ስለሚቸገሩ በግላቸው የሚቀምሯቸውን ዜማዎች ያዜማሉ ፤ ካልሆነም በሰፈር፣ በትምህርት ቤት ወደውም ሆነ በግድ በሚሰሟቸው ዓለማዊ ዜማዎች የታጀበ ስብሐተ እግዚአብሔር ሊያቀርቡ ይዳዳቸዋል።" /ሐመር 1994:21/ በማለት የሰነዘሩት አስተያየት የቅዱስ ያሬድ ዜማ ወደሚቀጥለው ትውልድ እንዳይተላለፍ ከፊቱ ትልቅ ጋሬጣ መኖሩን ይጠቁማል። ስለዚህ አባቶቻችን ተርበው ተምረው ፣ ተርበው አስተምረው ያስረከቡንን ያሬዳዊ ዜማ ሳይበረዝና ሳይከለስ ለመጪው ትውልድ የማስረከብ መንፈሳዊ ግዴታ አለብን።
    የቅዱስ ያሬድን ሰማያዊ ዜማ በመጠበቅ፣ የምስጋናው መንፈሳዊ ይዘት እንዳይቀየር በማድረግ ፣ ገድሉን ፣ መልክኡን በተሟላ ኹኔታ በማዘጋጀት፣ የቅዱስ ያሬድን ዜማ ግእዝ፣ ዕዝልና ዓራራይ ተብለው ወዛቸውና ላህያቸው እንዳይጠፋ ተቀርጸዎ እንዲቀመጡ በማድረግ፣ ሥራዎቹ የሚጎበኙበትን ቤተ መዘክር ማዘጋጀት ፣ ምእመናንም ልጆቻቸው እንዲማሩ ወደ ቤተ ክርስቲያን በመላክ፣ የነገዬቱ የቤተ ክርስቲያን ተስፋዎች የኾኑት የሰንበት ትምህርት ቤት ተማሪዎች በመንፈሳዊ ቅንአትና ቁርጠኝነት በመነሳሣት ያሬዳዊውን ዜማ ከአባቶች እግር ሥር ቁጭ ብለው በመማር እንዲሁም በደብረ ይባቤ ቅዱስ ያሬድ ቤተ ክርስቲያን ሊሠራ የታቀደውን መንፈሳዊ የዜማ ኮሌጅ ሁሉም በሚችለው ዐቅም በመርዳት፣ የቅዱስ ያሬድ ዜማ፣ መጻሕፍት፣ የዜማ መሣሪያዎች፣ በዩኔስኮ እንዲመዘገብ በማድረግ አንድ መሠረት ያለው ቁም ነገር ትተን ማለፍ ይኖርብናል።
    አሳባችንን ከፍጻሜ ያደርስልን ዘንድ የእግዚአብሔር ቸርነት
    የወላዲተ አምላክ የድንግል ማርያም አማላጅነት
    የቅዱስ ያሬድ ረድኤት አይለየን።

    • @user-wn8lg1os1q
      @user-wn8lg1os1q Před 5 lety

      አሜን(3)

    • @user-gb6zc1to6p
      @user-gb6zc1to6p Před 5 lety

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን !

    • @salemabrha6929
      @salemabrha6929 Před 5 lety +2

      እግዚአብሔር ፍቅር ነው። ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያስማልን

    • @user-pt5od1gu9z
      @user-pt5od1gu9z Před 5 lety

      አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እማ ፀጋውን ያብዛልሽ

    • @user-ns9ey2pf7g
      @user-ns9ey2pf7g Před 4 lety

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
      ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
      ልልልልልልልልልልልልል

  • @user-up2om2gb9z
    @user-up2om2gb9z Před 3 lety +1

    ሊቀ ተዋህዶ ያሬድ አባታችን መቼም የማትራሳህ ቤተክርስቲያናችን በምስጋናህ ጸጋ በምስጋና ጸጋ እረካች ነፍሳችን (2)

  • @user-kf4zz6km2z
    @user-kf4zz6km2z Před 5 lety +5

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የቅዱስ ያሬድ በረከቱን ያሳድርብን ፍቅሩን በልቦናችን ይፃፍልን አሜን አሜን አሜን

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል አሜን (3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @teklebrhanmehari3742
    @teklebrhanmehari3742 Před 5 lety +10

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ኣምላኽ የስምኣልና ከብራት ይሕዋትና

  • @user-fg6hm7dx2z
    @user-fg6hm7dx2z Před 5 lety +3

    ዝማሬ መልአክን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናቹን ጌታ ይባርከው 🙏🙏🙏

  • @yeromteshome6238
    @yeromteshome6238 Před 5 lety +2

    እልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የቅዱስ ያሬድ በረከት ይድረሰን አሜን

  • @user-wh2yc7sm8z
    @user-wh2yc7sm8z Před 3 lety

    ዝማሬ መላአከትን ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏

  • @waniiofiiyemariyamlij4121

    Ameen Ameen ameen elelelelelelelele elelelelelelelele elelelelelelelele elelelelelelelele elelelelelelelele elelelelelelelele 💒💒💒💒💒💒

  • @tmsgenamlakekbermsganalant3958

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-ip3ot5wu2f
    @user-ip3ot5wu2f Před 4 lety

    ኣሜንንን እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክቲ ያሰማልን

  • @zebenauabebe4649
    @zebenauabebe4649 Před 5 lety +1

    እልልልልልልእልልልልልልልልል ሊቁ ፣አባት ቅዱስ ያሬደ የዜማዉ ባለቤት በረከቱ ያደረብን ፣እቁ የተዋህዲወ ልጂወች ፣አሜን

  • @getochewabrha4988
    @getochewabrha4988 Před 5 lety

    Amen Amen Amen qal hiwet yesmealna zameri Malakt yesmealna elll elll elll

  • @itayodose6116
    @itayodose6116 Před 2 lety +1

    elllllllllllllllll.Elllllllllllllllll elllllllllllllllll zmaren..melaetn yasemaln wedmachin

  • @sahletesfay921
    @sahletesfay921 Před 9 měsíci +1

    ኣሜን ዝማሬ መላእት ያስማልን

  • @user-vd7md6dm8r
    @user-vd7md6dm8r Před 5 lety +4

    እልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @user-kt8gu9sd9p
    @user-kt8gu9sd9p Před 5 lety +2

    ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር
    💚💚💚💛💛💛❤❤❤
    ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር
    💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @user-gq3sk8ss8x
    @user-gq3sk8ss8x Před rokem

    እናመሰግናለን ❤❤❤የቅዱስ ያሬድ❤❤😊

  • @user-si8iq7qe9p
    @user-si8iq7qe9p Před 5 lety +1

    እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአባታችን የቅዱስ ያሬድ አረድኤት በረከት ይደርብን

  • @user-gq3sk8ss8x
    @user-gq3sk8ss8x Před rokem

    እናመሰግናለን ❤❤❤የቅዱስ ያሬድ❤❤

  • @user-sy3xw2cf9m
    @user-sy3xw2cf9m Před 5 lety

    ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአሜን አሜን አሜን

  • @user-ck1yj9hk5c
    @user-ck1yj9hk5c Před 5 lety +4

    አሜንንንን ፫እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @tsegeredatadele8728
    @tsegeredatadele8728 Před 5 lety

    Amen Amen Amen zemari melaktey yesmelna

  • @agsgbsdbbdhd4057
    @agsgbsdbbdhd4057 Před 5 lety

    Amen amen amen

  • @UserUser-ji4zs
    @UserUser-ji4zs Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን

  • @hshsjjjjsjsjsj6788
    @hshsjjjjsjsjsj6788 Před 5 lety

    Amen Amen Amen zamer miakey ysmiu

  • @saramenhesga4263
    @saramenhesga4263 Před 5 lety

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝመሬ መላእክት ያሰማልን የቅዱስ ያሬድ በርከት በሁላችን ጋር ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @LoveYou-xe7pq
    @LoveYou-xe7pq Před 5 lety

    Ameni ameni ameni

  • @ZenebuBiru-id2eh
    @ZenebuBiru-id2eh Před 6 měsíci

    እእእእእእእእእእእእእእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @atakltinegash4950
    @atakltinegash4950 Před rokem

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @lakechwoldesenbet7482
    @lakechwoldesenbet7482 Před 2 lety

    አሜን(3)ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የቅዱስ ያሬድ በረከት አይለየን

  • @emebethaile8539
    @emebethaile8539 Před 5 lety +3

    Amen Amen Amen zamera melaket yesamiln

  • @senaitzenebe759
    @senaitzenebe759 Před 5 lety

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የቅዱስ ያሬድ በረከቱ እረዴቱ ይደረብን በሕዝበ ክርስቲያኑ ላይ አሜን አሜን አሜን

  • @kassimkassim1738
    @kassimkassim1738 Před 5 lety +2

    Amen Amen Amen 💚💛❤

  • @tinsuyemane8201
    @tinsuyemane8201 Před 5 lety +4

    አሜን ፫ ቅለ ህይውት ያሰማልን

  • @zewdekebede9145
    @zewdekebede9145 Před 3 lety

    Zimare Melakitin Yasemalin !

  • @egziabherfkirnewnew6733

    Elllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll. AmenZimarie melkitn yasemalen

  • @user-ex3zi4xq1u
    @user-ex3zi4xq1u Před 5 lety

    እልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልል
    ቅዱሰ ያሬድ ተረከበ ይደሩብን በእውነት
    ዝማሬ መላእክት ያሠማል

  • @tshegamariam5470
    @tshegamariam5470 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን!!! ቅዱስ ያሬድ ምልጃዉ ፀሎቱ ይርዳን!!!

  • @danamohammed1755
    @danamohammed1755 Před 5 lety +2

    Amen Zemari melaketin yesemalin, tsega bereketin yadelilin

  • @mimibabu9888
    @mimibabu9888 Před 3 lety

    ቅዱስ ያሬድ እጅግ የምወደው መዝሙር

  • @user-jg3rd3ks2g
    @user-jg3rd3ks2g Před 5 lety

    የቅዱስ ያሬድ በረከት ይብዛልን
    ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን፫

  • @user-kg1ef7hl2b
    @user-kg1ef7hl2b Před 5 lety

    እልልልልልልልልል እንኳን ለቅዱስ ያሬድ ብኣል በሰላም ኣደረሰን ቃለ ሂወት ያሰማልን እልልልልልልልልልልል

  • @user-gw5vo2fp1j
    @user-gw5vo2fp1j Před 5 lety +3

    Ellllllllllllzemary melykt yesmaln mengst semytn ywarsln amen amen amen 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @shalomshalom5616
    @shalomshalom5616 Před 5 lety

    Elelelel elelelel

  • @user-gb6zc1to6p
    @user-gb6zc1to6p Před 5 lety

    እልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን አጥንት የምያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!

  • @betitassfa4187
    @betitassfa4187 Před 5 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን እልልልል እልልልል እልልልል

  • @user-rr6wl8rr4d
    @user-rr6wl8rr4d Před 5 lety +1

    እልልልልልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @tegest4614
    @tegest4614 Před 2 lety

    መዝሙር ሲከፋኝ መደስቻየ እልልልልልልልልልልል

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 5 lety

    እልልልልል እልልልል እልልል
    ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን የቅዱስ ያሬድ በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @user-kt8gu9sd9p
    @user-kt8gu9sd9p Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    👏👏👏👏👏👏👏እልል እልል እልል እልል 👏👏👏👏👏👏
    እልል እልል እልል እልል 👏👏👏👏👏👏👏እልል እልል እልል
    👏👏👏👏👏👏👏👏እልል እልል እልል እልል 👏👏👏👏👏👏

  • @sintayehumenzire2258
    @sintayehumenzire2258 Před 2 lety

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን💚💛❤

  • @salamyoutubeethiopia3153

    እልልልልልልልል ዘማሬ መላክት ያሠማልን
    👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-qh8te5rs7u
    @user-qh8te5rs7u Před 5 lety

    እልልልልልልልል አሜን ዘማሬ መላዕክት ያሠማልን

  • @tmsgenamlakekbermsganalant3958

    ❤❤❤❤እልልልልል

  • @user-fh9xx2bj7w
    @user-fh9xx2bj7w Před 5 lety

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ል ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @munayemaryamlij1492
    @munayemaryamlij1492 Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በረከታችሁ አይለየን

  • @user-vo8ef9gg8p
    @user-vo8ef9gg8p Před 5 lety

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጰ♡♡♡

  • @tedroskifle5506
    @tedroskifle5506 Před 5 lety

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት የሰማልን፡፡

  • @birhanenuigse8829
    @birhanenuigse8829 Před 5 lety

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መልእክትን ይሰማልን

  • @tig6169
    @tig6169 Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መለእክትን ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏

  • @tijethiopia9762
    @tijethiopia9762 Před 5 lety

    አልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏አልልልልልልል 👏👏👏👏አልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላየከት ያሰማልን

  • @mekesmekes4972
    @mekesmekes4972 Před 5 lety

    እልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልምል ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

  • @user-eh7ce7rf3z
    @user-eh7ce7rf3z Před 5 lety

    እልልልልልል
    ዝማሬ መለአክት ያሰማልን

  • @user-uk8si4ly7j
    @user-uk8si4ly7j Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @wlitesanebet1719
    @wlitesanebet1719 Před 5 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ስለሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሂ ያሰማልን ውድ የተዋሕዶ ልጆች እኮን አደረሳችሁ ለቅዱስ ያሬድ ባሕል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @mimiabinat2281
    @mimiabinat2281 Před 5 lety

    Amen elillllllllll zemare melakt yaselne tesfamengest semyatne ywerslne

  • @user-ko7lb2fu8i
    @user-ko7lb2fu8i Před 5 lety

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @haaymanotha312
    @haaymanotha312 Před 5 lety

    እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሪየ፡መላአክትን፡ያስመልን

  • @wudeyibas1202
    @wudeyibas1202 Před 5 lety

    Elellleellll zimare melaektn yasemal amen amen amen

  • @zinashnigusee1947
    @zinashnigusee1947 Před 5 lety

    አሜን፫ ዝማሬ መላይክት ያሰማልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒

  • @eriloveever9692
    @eriloveever9692 Před 5 lety

    Amen Amen Amen zmare melakt yesmalna

  • @selambuu473
    @selambuu473 Před 7 měsíci

    የህ መዝሙር ፅህፍን ላኩልኝ በማሕበር ለመዘመር ፈልገነው ነውና🤲

  • @yeshicutegirlhulgizeegziab3356

    Amen Amen zamari malaakt qal hiwotin yasamalin elllllll ellllllll ellllllll 👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-es7ki9wp1c
    @user-es7ki9wp1c Před 5 lety

    elllllllllll.elllllllllllll.elllllllll
    amen.amen.amen
    zemara.malekete.yasmalen

  • @lidiya727
    @lidiya727 Před 5 lety

    👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼
    በረከትህ ይደርብን

  • @user-kt4bb4yp7l
    @user-kt4bb4yp7l Před 5 lety

    እልልልልልልልልልልልል+እልልልልልልል +እልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን፫👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @enesyemaryamnegnyemaryam2770

    Amen amen amen zmare melaektn yasemaln elllllllll elllllllll elllllllllll🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏

  • @user-zy9kg5nd6f
    @user-zy9kg5nd6f Před 5 lety

    አሜንአሜንአሜንንን

  • @negishtube3519
    @negishtube3519 Před 5 lety

    Amen zimaren kalehiwete yasemalin

  • @user-kj4fd4pe7w
    @user-kj4fd4pe7w Před 5 lety

    Eleeeeeeeeeeeeeee eleeeeeeeeeeeeeee eleeeeeeeeeeeeeee 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🎤🎤🎤🎤🎤 zemare melaktin yasemaln

  • @hanaabunie2301
    @hanaabunie2301 Před 4 lety

    እልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 Před 10 měsíci

    Ellllllĺllllllllllelllllllll elllllllllllll🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @betiassefa231
    @betiassefa231 Před 5 lety +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @birhaneniguse2938
    @birhaneniguse2938 Před 5 lety

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መልእክትን ይሰማልን

  • @user-bq4hz3tk4h
    @user-bq4hz3tk4h Před 5 lety

    እልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @haregewoyinregasa6736
    @haregewoyinregasa6736 Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን ዝማረ መላክትን ያሰማልን ።

  • @adisaadis3916
    @adisaadis3916 Před 5 lety

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን

  • @mihretethiopian7744
    @mihretethiopian7744 Před 5 lety

    Amen
    Amen
    Amen

  • @zero3zero780
    @zero3zero780 Před 5 lety

    Amen amen

  • @tcghotmail627
    @tcghotmail627 Před 5 lety +1

    እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የቅዱስ ያሬድ እረድ ኤት በረከት ይደርብን

  • @user-yq7ih4gr2y
    @user-yq7ih4gr2y Před 5 lety

    እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልዕክት ያሠማልን

  • @meseretmoges9456
    @meseretmoges9456 Před 5 lety

    አልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን

  • @user-pv3xq1gc7j
    @user-pv3xq1gc7j Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ffffgg8180
    @ffffgg8180 Před 5 lety

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እሜን፫

  • @yodittadese1950
    @yodittadese1950 Před 5 lety

    Amen Amen Amen

  • @xtraxtra3921
    @xtraxtra3921 Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን