✍️የግጥሙ ርእስ አዲስ ቋንቋ 💐ዝማሬ ዘማሪት ታደለች ደጉ ግጥም በትንሹ ብላቴና

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024
  • #አዲስ_ቋንቋ
    ✍️#የግጥሙ_ርእስ_አዲስ_ቋንቋ 💐#ዝማሬ_ዘማሪት_ታደለች_ደጉ #ግጥም_በትንሹ_ብላቴና ‎@Maedottube2730 #maedot_tube #like #subscribe
    አዲስ ቋንቋ አውጥተው ነገሩ
    ሐዋርያት በፍቅር ከበሩ
    ሐዋርያት በእምነት ተባበሩ
    በዓለም ዞረው ቃሉን አስተማሩ
    ካረገ በኋላ ከብረው አከበሩ
    በአስረኛው ቀን ካረገ በኋላ
    ጰራቅሊጦስ ተልኮ መጣ እየሆነ ጥላ
    በዝግ ቤት ተቀምጠው በአንድ ሆነው ሳሉ
    በተስፋ ጠብቀው በእምነት ተሳሉ
    ቃሉንም አክብረው በፍቅር ተከለሉ
    የእምነትን ፍሬ በአንድነት ተከሉ
    አዝ
    t.me/+LeMxwBvk...
    በአዲስ ቋንቋ አውርተው ጨው ሆነው ጣፈጡ
    መንፈስ ቅዱስ መቶ በእምነት ወረዱ ወደላይም ወጡ
    በመከራ እሳት በፍቅር ቀለጡ
    ፀጋ በዝቶላቸው በውበት ሰመጡ
    በአዲስ ቋንቋ አውርተው በእምነት አሰመጡ
    ክርስቲያኖች ሁሉ ወደነሱ መጡ
    የተሰጣቸውን ተስፋ በእምነት አወቁ
    ዝግ ቤት ተከፈተ ስንቅንም ሰነቁ
    መንፈስ ቅዱስ መቶ በእምነት ደመቁ
    ምስጥር ተዋሕዶን በልብ ሸመቁ
    አዝ
    t.me/+LeMxwBvk...
    መንፈስ ተቀብለው ምስጥር ተገለጠ
    እምነት ተከናንበው ፍረሃት ሰመጠ
    የዓለም ዝናሩ ተፈቶ ቀለጠ
    የፍርሃት መንፈስ ከነሱ በፍርሃት ሮጠ
    ሃምሳኛው እለት ያ ቀን ደርሶ መጣ
    ሐዋርያት በአንድነት ሳሉ ፍርሃት ተቀጣ
    መንፈስ ቅዱስ ታየ በአዲስ ቋንቋ ወጣ
    በነደ እሳት እምነት ፍቅር እያጠጣ
    መንፈስ ቅዱስ ባአዲስ ቋንቋ መጣ
    አዝ
    በተስፋ በእምነት ሁሉ ተገለፀ
    ጸራቅሊጦስ መቶ በሐዋርያት ሰረፀ
    ፍቅር እያበራ መንገዱን ገለፀ
    t.me/+LeMxwBvk...
    የተስፋው ቃልኪዳን በጊዜው ሁሉም ተፈጸመ
    ወረደ ከሰማይ ሐዋርያትን በእምነት ከተተ
    እምነት ተገለጸ አዲስ ቋንቋ በውበት ፈሰሰ
    ጴጥሮስ አሳመነ ሦስት ሺ ነፍሳትን በፍቅር አፈሰ
    በአዲስ ቋንቋ በእምነት ነገሰ
    መንፈስ ቅዱስ መጣ ጠላት አሳፈረ
    እውነት ተገለፀ ሐሰት ተቀበረ
    በሐዋርያት ስራ ክርስቶስ ከበረ
    አዝ
    ከሦስት አካል አንዱ መንፈስ ቅዱስ መቶ
    ልኮ አናገራቸው እምነትን አፅንቶ
    በአዲስ ልሳን ውበትን አብርቶ
    ደምቀው እያበቡ ፍሬ ተሸምቶ
    በዓለም እየዞሩ በእምነት ሲከብሩ
    ፍቅርን አብዝተው ምስጥር አስተማሩ
    ሁሉ ተገለፀ ሐዋርያት አብበው አፈሩ
    የክርስቶስ ፍቃድ ደመቀ በክብሩ
    አዲስ ቋንቋ ተገለፀ በእምነት ተናገሩ።
    ✍️ሰኔ 18/2016
    ✍️ተፃፈ በትንሹ ብላሌና መምህር ገብረፃዲቅ
    t.me/+LeMxwBvk...

Komentáře • 19

  • @mekdsshiferawu-gk2gd
    @mekdsshiferawu-gk2gd Před 22 dny

    አሜን አሜን አሜን

  • @KwiBeyene
    @KwiBeyene Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እህታችን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልሽ❤❤

  • @hao90
    @hao90 Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይመሠገን መምህር
    እህታችን ቃለ ሕይወት ይሰማልን
    እግዚአብሔር ለሁላችንም ፀጋዉን ያብዛላችን
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-um8ye5xu1x
    @user-um8ye5xu1x Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @ሀይለማርያምሰለሞን

    ሰላም ለዚህ ቤት እህታችን ዘማሪት ታደለች ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ አሰበ ዘማርያንን ያድልልን
    መምህራችን በርታ እህቶቼ ወንድማችንን ሼር በሜድረግ እና የምንችል አቅም ያለን የተለያዩ የሚያስፈልጉትንነገር አማልተንለት ከዚ የበለጠ ቢሰራ ምን ይመስላችኋል።

  • @YeshiwerkiFata
    @YeshiwerkiFata Před měsícem

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን❤❤❤❤

  • @zinashgedamu1223
    @zinashgedamu1223 Před měsícem

    ❤❤❤አሜን አሜን አሜን

  • @TeketeleLerago
    @TeketeleLerago Před měsícem

    ቃለ ህይወትን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤

  • @user-zt6qs6qw1w
    @user-zt6qs6qw1w Před měsícem

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @user-tc8oh4ni9e
    @user-tc8oh4ni9e Před měsícem

    እእልልልልልልልልልልል❤❤❤ዝማሬ መላክትን ያሰማልን❤❤❤🙏🙏🙏🌹🌹🌹

  • @YeshiwerkiFata
    @YeshiwerkiFata Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hagilmaryamHayela
    @hagilmaryamHayela Před měsícem +2

    ሐዋርያት ተባበሩ በአዲስ ቋንቋ እየተናገሩ ቃሉን አስተማሩ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    አሰበ ዘማርያንን ያድልልን ዘማሪት ታዱ።
    ወንድማችን መምህር ገብረፃዲቅ በርታልን ገና ካንተ ብዙ እንጠብቃለን በጣም ብዙ ወንድም እህቶቻችን ወንድማችንን ከቻልን እሲ እናግዘው የምንችል ከዚህ በላይ ሰርቶ እንዲያሳየን ምን እንደሚጎለው እንደሚያስፈልገው እንጠይቀው። የምንችለውን እናግዘው ሼር ማድረግ አትርሱ

    • @Zemarittadelche
      @Zemarittadelche Před měsícem

      ከዚህ የበለጠ እንዲሰራ የናንተ ብርታት ያስፈልጋል❤

  • @kalkal-hk3cf
    @kalkal-hk3cf Před měsícem +1

    እህታችን ዘማሪት ታደሉ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በርቺልኝ ወንድማችን መምህር ገብረ ፃድቅ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን፫❤❤❤❤❤በርታልን በርቱልን የተዋህዶ እንቆውች❤❤❤❤❤😂

    • @Zemarittadelche
      @Zemarittadelche Před měsícem

      ስለ ምሰጡን ብርታት ክብር ይስጥልን

    • @kalkal-hk3cf
      @kalkal-hk3cf Před měsícem

      @@Zemarittadelche አሜን በርችልን እህታችን ለማያስከፈል ላክ ሰብስክራብ በቅንነት😘😘😘

  • @kalkal-hk3cf
    @kalkal-hk3cf Před měsícem +1

    አሜን ሰላም ያድርግልን ግን ድምፃችሁን ከፍ አድርጉ❤❤❤❤

  • @gut7948
    @gut7948 Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን