Video není dostupné.
Omlouváme se.

ውስጣዊ ውበት ይበልጣል ሞዴል ዳይሬክተር እና ደራሲ ሳቤላ ፓርት 2

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 09. 2020

Komentáře • 298

  • @user-kz8ez9rd6k
    @user-kz8ez9rd6k Před 3 lety +123

    ደም ግባት ከንቱ ነው አንች ጀግና ውብ በራስ መተማመንሽ አንደኛ ነሺ ጀግና ጠንካራ ሴት😍😍😍👌👌👍👍

    • @gechberedow447
      @gechberedow447 Před 3 lety +1

      Hi Helen አብረን እንሳቅ
      czcams.com/video/RRL6U4n5e6I/video.html

    • @dgghdfh3912
      @dgghdfh3912 Před 3 lety +1

      Bettam

    • @user-qk8vz9iz3x
      @user-qk8vz9iz3x Před 3 lety +1

      ውዶች ቤተሰብ ሁኑወንጌልን ለህዝባችን ቲዩብ
      czcams.com/channels/DFE-5zWnDAIS8UxfM8RAdA.html

  • @user-nc8oo2zo1m
    @user-nc8oo2zo1m Před 3 lety +78

    በራስ መተማመኗን ሳላደንቅላት አላልፍም በጣም ጎበዝ። ለኔ ብዙ አስተምራኛለች💖💖💖

  • @helenhelen2366
    @helenhelen2366 Před 3 lety +61

    ልባም ሴትን ማን ሊያገኛት ይችላል ? ዋጋዋ ከቀይ እንቁ እጅግ ይበልጣል ።
    ውበት ሐሰት ነው ደም ግባትም ከንቱ ነው እግዚአብሔርን የምትፈራ ሴት ግን እርስዋ ትመሰገናለች ። ምሳሌ 31

    • @user-qk8vz9iz3x
      @user-qk8vz9iz3x Před 3 lety

      ውዶች ቤተሰብ ሁኑ ወንጌልን ለህዝባችን ቲዩብ
      czcams.com/channels/DFE-5zWnDAIS8UxfM8RAdA.html

  • @adisutube2827
    @adisutube2827 Před 3 lety +10

    እሰይ የኔ ጀግና በራስ መተማመን በጣም ደስ ይላል ።በርቺልን

    • @helenz4869
      @helenz4869 Před 3 lety

      I am proud off u sister 🙏🙏-

  • @alwafimerja
    @alwafimerja Před 3 lety +10

    እጅግ በጣም ውብ ናት ውበት ማለት ልክ እንደሷ ነው ::በራስ መተማመኗ እራሱ ውቦች ነን የሚሉት ጋም የለም 👍

  • @Habeshainfohouse
    @Habeshainfohouse Před 3 lety +32

    እኛ ሙሉ ጤነኛ ሆነን ለምንድ ነው እንደስዋ አላማ ማይኖረን... እረ ጎበዝ አላማ ይኑረን አገራችን እንቀይር

    • @messitube8047
      @messitube8047 Před 3 lety

      እስኪ በቅንነት እንደማመር

    • @Annamelese
      @Annamelese Před 3 lety

      You are one of a kind! Amazing woman💫💫💫💫❤❤❤🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍

    • @Only1God889
      @Only1God889 Před 3 lety

      ጥሩ ጥያቄ

  • @wonshet
    @wonshet Před 3 lety +30

    የምር ጀግና ናት በራስ መተማመኗ ለኛ ትምህርት ይሆናል ፈጣሪ ይጠብቅሽ

    • @tgtube845
      @tgtube845 Před 3 lety +1

      Wonshet place save me

    • @bilisumaambisa486
      @bilisumaambisa486 Před 3 lety +1

      🧕ሚስቴ፦ ፀጉሬን በአጭር መቆረጥ እፈልጋለው
      🧔እኔ፦ ተቆረጪው
      🧕ሚስቴ፦ ግን እኮ ለማሳደግ ብዙ ግዜ ይወስድብኛል
      🧔እኔ፦ በቃ አትቆረጪው
      🧕ሚስቴ፦ ግን እኮ አጭር ፀጉር ፋሽን ሆኗል
      🧔እኔ፦ ተቆረጪው
      🧕ሚስቴ፦ ግን ከተቆረጥኩ ቡሃላ ፋሽኑ ቢያልፍስ
      🧔እኔ፦ በቃ አትቆረጪው
      🧕ሚስቴ፦ ግን እኮ ሁሉም ጓደኞቼ አጭር ፀጉር ያምርብሻል ብለውኛል
      🧔እኔ፦ ተቆረጪው
      🧕ሚስቴ፦ ግን ሳስበው ከፊቴ ቅርፅ ጋር የሚሄድ አይመስለኝም
      🧔እኔ፦ በቃ አትቆረጪው
      🧕ሚስቴ፦ ግን እኮ አጭር ፀጉር ለመንከባከብ ይመቻል
      🧔እኔ፦ ተቆረጪው
      🧕ሚስቴ፦ ግን እኮ ፀጉሬ ላይ አበባ መሰካት እወዳለው እንዴት ልሰካ ነው
      🧔እኔ፦ በቃ አትቆረጪው
      🧕ሚስቴ፦ አንዴ ግን ብሞክረው ደስ ይለኛል
      🧔እኔ፦ ተቆረጪው
      🧕ሚስቴ፦ ግን አስቀያሚ ቢያስመስለኝስ
      🧔እኔ፦ በቃ አትቆረጪው
      አማኑኤል የአእምሮ ህሙማን ማዕከል ውስጥ #ተቆረጪው_በቃ_አትቆረጪው እያልኩ ቆይቼ አገግሜ መውጣቴ ነው።አና እዛ ቤት እንዳልመለስ youtube ጀምሬ ነው please እባካችሁ ያገሬ subscribe ግጩኝ🙄😂😂😂
      czcams.com/video/z2IBJfdOZiI/video.html

    • @hayattube9044
      @hayattube9044 Před 3 lety

      @@bilisumaambisa486 abeeeet 😄lemangnawm seb argeh lwta

  • @user-ri8ej6vp4h
    @user-ri8ej6vp4h Před 3 lety +7

    በራስሽ መተማመንሽ እንድ ውበት ነው በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ

    • @gechberedow447
      @gechberedow447 Před 3 lety

      Hi Aphomia አብረን እንሳቅ
      czcams.com/video/RRL6U4n5e6I/video.html

  • @mariatartaglino109
    @mariatartaglino109 Před 3 lety +5

    የኔ ቆንጆ ድምጵሽ ብቻ ይበቃል በጣም ታታሪና ጀግና ሴት እውነት ከልቤ ወድጄሻለሁ ፈጣሪ ካሰብሽው ያድርስሽ የኔ ምርጥ ልጅ.

  • @tube3507
    @tube3507 Před 3 lety +6

    የኔ ጣፋጭ አንደበትሽ ይጣፍጣል በርች ውዴ

    • @gechberedow447
      @gechberedow447 Před 3 lety

      Hi Semi አብረን እንሳቅ
      czcams.com/video/RRL6U4n5e6I/video.html

  • @user-vp3pj4kc6m
    @user-vp3pj4kc6m Před 3 lety +10

    የኔ ውብ ነሸ በእዉነት እግዚአብሔር ታላቅ ነው

    • @gechberedow447
      @gechberedow447 Před 3 lety

      Hi Hani አብረን እንሳቅ
      czcams.com/video/RRL6U4n5e6I/video.html

  • @robelvalencia
    @robelvalencia Před 3 lety +32

    ምንድነው ሁላም ሳብስክራይብ የሚለምኑት ምናለበት ፈጣሪን እንዲ ከልባችን ብንለምነው በሽታውን ያጠፋልን ነበር

  • @minimensur962
    @minimensur962 Před 3 lety

    Abet cinqilat ye etiophiya mengit erasu endezi ayinet astesasebe yelewm yene jegna set yemir adnakish neny fetari cemiro yimarish yasebsibet deraja direshi❤❤

  • @user-gj7vu5dy8h
    @user-gj7vu5dy8h Před 3 lety +3

    ጎበዝ በርቺ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ነው

  • @babitube5990
    @babitube5990 Před 3 lety +3

    እዉቀት ከሁሉም በላይ ነዉ .... ጀግና ልጅ በርቺ

  • @hawaahmed9962
    @hawaahmed9962 Před 3 lety +1

    ጀግና ነሽ እህቴ እዳች አይነቱን እህቴ

  • @hayateibrahim4361
    @hayateibrahim4361 Před 3 lety +1

    Wow wow Masha Allah wollahi ine kalat ataw ladankat💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @konjo8469
    @konjo8469 Před 3 lety +9

    ጎበዝ ናት በጣም ሌላው ይማርበታል ይሄን አይቶ። እዲህም ጠንካራ ስው አለ

    • @bilisumaambisa486
      @bilisumaambisa486 Před 3 lety

      🧕ሚስቴ፦ ፀጉሬን በአጭር መቆረጥ እፈልጋለው
      🧔እኔ፦ ተቆረጪው
      🧕ሚስቴ፦ ግን እኮ ለማሳደግ ብዙ ግዜ ይወስድብኛል
      🧔እኔ፦ በቃ አትቆረጪው
      🧕ሚስቴ፦ ግን እኮ አጭር ፀጉር ፋሽን ሆኗል
      🧔እኔ፦ ተቆረጪው
      🧕ሚስቴ፦ ግን ከተቆረጥኩ ቡሃላ ፋሽኑ ቢያልፍስ
      🧔እኔ፦ በቃ አትቆረጪው
      🧕ሚስቴ፦ ግን እኮ ሁሉም ጓደኞቼ አጭር ፀጉር ያምርብሻል ብለውኛል
      🧔እኔ፦ ተቆረጪው
      🧕ሚስቴ፦ ግን ሳስበው ከፊቴ ቅርፅ ጋር የሚሄድ አይመስለኝም
      🧔እኔ፦ በቃ አትቆረጪው
      🧕ሚስቴ፦ ግን እኮ አጭር ፀጉር ለመንከባከብ ይመቻል
      🧔እኔ፦ ተቆረጪው
      🧕ሚስቴ፦ ግን እኮ ፀጉሬ ላይ አበባ መሰካት እወዳለው እንዴት ልሰካ ነው
      🧔እኔ፦ በቃ አትቆረጪው
      🧕ሚስቴ፦ አንዴ ግን ብሞክረው ደስ ይለኛል
      🧔እኔ፦ ተቆረጪው
      🧕ሚስቴ፦ ግን አስቀያሚ ቢያስመስለኝስ
      🧔እኔ፦ በቃ አትቆረጪው
      አማኑኤል የአእምሮ ህሙማን ማዕከል ውስጥ #ተቆረጪው_በቃ_አትቆረጪው እያልኩ ቆይቼ አገግሜ መውጣቴ ነው።አና እዛ ቤት እንዳልመለስ youtube ጀምሬ ነው please እባካችሁ ያገሬ subscribe ግጩኝ🙄😂😂😂
      czcams.com/video/z2IBJfdOZiI/video.html

    • @messitube8047
      @messitube8047 Před 3 lety

      ቤተሰብ በቅንነት እንፈማመር

  • @leylaaddisababa6kilo456
    @leylaaddisababa6kilo456 Před 3 lety +10

    የአካል ሳይሆን የአስተሳሰብ ጉለት ላለባቸው ተምሳሌት ነሽ ፈጣሪ ካንቺ ጋ ይሁን ።

    • @kiwait9430
      @kiwait9430 Před 3 lety

      Tikikele

    • @bilisumaambisa486
      @bilisumaambisa486 Před 3 lety

      🧕ሚስቴ፦ ፀጉሬን በአጭር መቆረጥ እፈልጋለው
      🧔እኔ፦ ተቆረጪው
      🧕ሚስቴ፦ ግን እኮ ለማሳደግ ብዙ ግዜ ይወስድብኛል
      🧔እኔ፦ በቃ አትቆረጪው
      🧕ሚስቴ፦ ግን እኮ አጭር ፀጉር ፋሽን ሆኗል
      🧔እኔ፦ ተቆረጪው
      🧕ሚስቴ፦ ግን ከተቆረጥኩ ቡሃላ ፋሽኑ ቢያልፍስ
      🧔እኔ፦ በቃ አትቆረጪው
      🧕ሚስቴ፦ ግን እኮ ሁሉም ጓደኞቼ አጭር ፀጉር ያምርብሻል ብለውኛል
      🧔እኔ፦ ተቆረጪው
      🧕ሚስቴ፦ ግን ሳስበው ከፊቴ ቅርፅ ጋር የሚሄድ አይመስለኝም
      🧔እኔ፦ በቃ አትቆረጪው
      🧕ሚስቴ፦ ግን እኮ አጭር ፀጉር ለመንከባከብ ይመቻል
      🧔እኔ፦ ተቆረጪው
      🧕ሚስቴ፦ ግን እኮ ፀጉሬ ላይ አበባ መሰካት እወዳለው እንዴት ልሰካ ነው
      🧔እኔ፦ በቃ አትቆረጪው
      🧕ሚስቴ፦ አንዴ ግን ብሞክረው ደስ ይለኛል
      🧔እኔ፦ ተቆረጪው
      🧕ሚስቴ፦ ግን አስቀያሚ ቢያስመስለኝስ
      🧔እኔ፦ በቃ አትቆረጪው
      አማኑኤል የአእምሮ ህሙማን ማዕከል ውስጥ #ተቆረጪው_በቃ_አትቆረጪው እያልኩ ቆይቼ አገግሜ መውጣቴ ነው።አና እዛ ቤት እንዳልመለስ youtube ጀምሬ ነው please እባካችሁ ያገሬ subscribe ግጩኝ🙄😂😂😂
      czcams.com/video/z2IBJfdOZiI/video.html

  • @bettymagna44
    @bettymagna44 Před 3 lety +8

    ሳቤላ በጣም እወዳታለሁ ጀግና ናት

    • @bilisumaambisa486
      @bilisumaambisa486 Před 3 lety

      🧕ሚስቴ፦ ፀጉሬን በአጭር መቆረጥ እፈልጋለው
      🧔እኔ፦ ተቆረጪው
      🧕ሚስቴ፦ ግን እኮ ለማሳደግ ብዙ ግዜ ይወስድብኛል
      🧔እኔ፦ በቃ አትቆረጪው
      🧕ሚስቴ፦ ግን እኮ አጭር ፀጉር ፋሽን ሆኗል
      🧔እኔ፦ ተቆረጪው
      🧕ሚስቴ፦ ግን ከተቆረጥኩ ቡሃላ ፋሽኑ ቢያልፍስ
      🧔እኔ፦ በቃ አትቆረጪው
      🧕ሚስቴ፦ ግን እኮ ሁሉም ጓደኞቼ አጭር ፀጉር ያምርብሻል ብለውኛል
      🧔እኔ፦ ተቆረጪው
      🧕ሚስቴ፦ ግን ሳስበው ከፊቴ ቅርፅ ጋር የሚሄድ አይመስለኝም
      🧔እኔ፦ በቃ አትቆረጪው
      🧕ሚስቴ፦ ግን እኮ አጭር ፀጉር ለመንከባከብ ይመቻል
      🧔እኔ፦ ተቆረጪው
      🧕ሚስቴ፦ ግን እኮ ፀጉሬ ላይ አበባ መሰካት እወዳለው እንዴት ልሰካ ነው
      🧔እኔ፦ በቃ አትቆረጪው
      🧕ሚስቴ፦ አንዴ ግን ብሞክረው ደስ ይለኛል
      🧔እኔ፦ ተቆረጪው
      🧕ሚስቴ፦ ግን አስቀያሚ ቢያስመስለኝስ
      🧔እኔ፦ በቃ አትቆረጪው
      አማኑኤል የአእምሮ ህሙማን ማዕከል ውስጥ #ተቆረጪው_በቃ_አትቆረጪው እያልኩ ቆይቼ አገግሜ መውጣቴ ነው።አና እዛ ቤት እንዳልመለስ youtube ጀምሬ ነው please እባካችሁ ያገሬ subscribe ግጩኝ🙄😂😂😂
      czcams.com/video/z2IBJfdOZiI/video.html

    • @messitube8047
      @messitube8047 Před 3 lety

      በቅንነት ቤተሰብ እንደማመር

  • @tinebebwallet1200
    @tinebebwallet1200 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ታጋሽ ያርግሽ በርቺ ለኛ እራሱ አስተማሪ ነሽ

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 Před 3 lety +23

    በራሷ መተማመኗ ነው እዚህ ደረጃ ያደረሳት መማር አለብን የምር በይሉኝታ ስንት ሰው ነው ወደ ኃላ የሚቀረው

    • @bilisumaambisa486
      @bilisumaambisa486 Před 3 lety +2

      🧕ሚስቴ፦ ፀጉሬን በአጭር መቆረጥ እፈልጋለው
      🧔እኔ፦ ተቆረጪው
      🧕ሚስቴ፦ ግን እኮ ለማሳደግ ብዙ ግዜ ይወስድብኛል
      🧔እኔ፦ በቃ አትቆረጪው
      🧕ሚስቴ፦ ግን እኮ አጭር ፀጉር ፋሽን ሆኗል
      🧔እኔ፦ ተቆረጪው
      🧕ሚስቴ፦ ግን ከተቆረጥኩ ቡሃላ ፋሽኑ ቢያልፍስ
      🧔እኔ፦ በቃ አትቆረጪው
      🧕ሚስቴ፦ ግን እኮ ሁሉም ጓደኞቼ አጭር ፀጉር ያምርብሻል ብለውኛል
      🧔እኔ፦ ተቆረጪው
      🧕ሚስቴ፦ ግን ሳስበው ከፊቴ ቅርፅ ጋር የሚሄድ አይመስለኝም
      🧔እኔ፦ በቃ አትቆረጪው
      🧕ሚስቴ፦ ግን እኮ አጭር ፀጉር ለመንከባከብ ይመቻል
      🧔እኔ፦ ተቆረጪው
      🧕ሚስቴ፦ ግን እኮ ፀጉሬ ላይ አበባ መሰካት እወዳለው እንዴት ልሰካ ነው
      🧔እኔ፦ በቃ አትቆረጪው
      🧕ሚስቴ፦ አንዴ ግን ብሞክረው ደስ ይለኛል
      🧔እኔ፦ ተቆረጪው
      🧕ሚስቴ፦ ግን አስቀያሚ ቢያስመስለኝስ
      🧔እኔ፦ በቃ አትቆረጪው
      አማኑኤል የአእምሮ ህሙማን ማዕከል ውስጥ #ተቆረጪው_በቃ_አትቆረጪው እያልኩ ቆይቼ አገግሜ መውጣቴ ነው።አና እዛ ቤት እንዳልመለስ youtube ጀምሬ ነው please እባካችሁ ያገሬ subscribe ግጩኝ🙄😂😂😂
      czcams.com/video/z2IBJfdOZiI/video.html

    • @messitube8047
      @messitube8047 Před 3 lety

      ውድ በቅንነት እንደማመር

    • @messitube8047
      @messitube8047 Před 3 lety

      @@bilisumaambisa486 እስኪ በቅንነት እንደማመር

  • @lebanon5184
    @lebanon5184 Před 3 lety +4

    ጀግና ነህ በጣም በርችልኝ በራሰ መተማመንሸ ለኛ ትምህርት ነው

    • @bilisumaambisa486
      @bilisumaambisa486 Před 3 lety

      🧕ሚስቴ፦ ፀጉሬን በአጭር መቆረጥ እፈልጋለው
      🧔እኔ፦ ተቆረጪው
      🧕ሚስቴ፦ ግን እኮ ለማሳደግ ብዙ ግዜ ይወስድብኛል
      🧔እኔ፦ በቃ አትቆረጪው
      🧕ሚስቴ፦ ግን እኮ አጭር ፀጉር ፋሽን ሆኗል
      🧔እኔ፦ ተቆረጪው
      🧕ሚስቴ፦ ግን ከተቆረጥኩ ቡሃላ ፋሽኑ ቢያልፍስ
      🧔እኔ፦ በቃ አትቆረጪው
      🧕ሚስቴ፦ ግን እኮ ሁሉም ጓደኞቼ አጭር ፀጉር ያምርብሻል ብለውኛል
      🧔እኔ፦ ተቆረጪው
      🧕ሚስቴ፦ ግን ሳስበው ከፊቴ ቅርፅ ጋር የሚሄድ አይመስለኝም
      🧔እኔ፦ በቃ አትቆረጪው
      🧕ሚስቴ፦ ግን እኮ አጭር ፀጉር ለመንከባከብ ይመቻል
      🧔እኔ፦ ተቆረጪው
      🧕ሚስቴ፦ ግን እኮ ፀጉሬ ላይ አበባ መሰካት እወዳለው እንዴት ልሰካ ነው
      🧔እኔ፦ በቃ አትቆረጪው
      🧕ሚስቴ፦ አንዴ ግን ብሞክረው ደስ ይለኛል
      🧔እኔ፦ ተቆረጪው
      🧕ሚስቴ፦ ግን አስቀያሚ ቢያስመስለኝስ
      🧔እኔ፦ በቃ አትቆረጪው
      አማኑኤል የአእምሮ ህሙማን ማዕከል ውስጥ #ተቆረጪው_በቃ_አትቆረጪው እያልኩ ቆይቼ አገግሜ መውጣቴ ነው።አና እዛ ቤት እንዳልመለስ youtube ጀምሬ ነው please እባካችሁ ያገሬ subscribe ግጩኝ🙄😂😂😂
      czcams.com/video/z2IBJfdOZiI/video.html

  • @user-wl6mr2qc2y
    @user-wl6mr2qc2y Před 3 lety +4

    ጀግና ነሽ በርቺ የኔ ቆንጆ

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg Před 3 lety

    ጎበዝ ጀግናው አንደኛ ነሺ በርቺ ጌታ ካንቺ ጋር ይሁን

  • @tonisalem1009
    @tonisalem1009 Před 3 lety +4

    ወይኔ ደንበኛ ነበረች በጣም ጎበዝ ነች የኔእናት ቲፕ በጣም ትሰጠኝ ነበር ዋው

    • @user-qk8vz9iz3x
      @user-qk8vz9iz3x Před 3 lety

      ውዶች ወንጌልን ለህዝባችን ቲዩብ
      czcams.com/channels/DFE-5zWnDAIS8UxfM8RAdA.html

  • @user-ny3ix5qf3z
    @user-ny3ix5qf3z Před 3 lety +5

    ሚኪየ ምርጥ ሠው እኩልነትሕ ደስ ይላል ወንድሜ በርታ አችም በርች ውዴ በራሥመተማመንሽ ወደር የለውም የኔ ቆጆ

    • @gechberedow447
      @gechberedow447 Před 3 lety +1

      Hi Tiru አብረን እንሳቅ
      czcams.com/video/RRL6U4n5e6I/video.html

  • @sirajmohmmed9222
    @sirajmohmmed9222 Před 3 lety +1

    በጣም ጠንካራ እህት ነሽ በርቺ አላህ ካሰብሽው ያድርስሽ ሚኪ በርታ አስተማሪ ፕሮግራም ነው አመሰግናለው

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 Před 3 lety

    እሰይ የኔ ቆንጆ አትዮጵያዊት በርቺልን።

  • @mabrookmabrook4852
    @mabrookmabrook4852 Před 3 lety +3

    ጎበዝ ነሽ በርቺ

  • @fnegnyesu2335
    @fnegnyesu2335 Před 3 lety

    ጎበዝ ጠንክሪ እህት አለም ካንቺ ብዙ እንማራለን

  • @hikmadawd9076
    @hikmadawd9076 Před 3 lety +2

    ማሻአላህ ድሕጿ ሲያምር የኔውድ በርችልን

  • @user-nc8oo2zo1m
    @user-nc8oo2zo1m Před 3 lety +6

    የኔ ጎበዝ እውነት ፈጣሪዬ ይቅር ይበለኝ በማይረባ ነገር ስንት አማርኩት!!! ለዛውም ለሚያልፍ ነገር አቤት አምላኬ ይቅርታህ ይብዛልኝ።😖😖

    • @messitube8047
      @messitube8047 Před 3 lety +1

      ቤተሰብ በቅንነት እንደማመር

    • @user-nc8oo2zo1m
      @user-nc8oo2zo1m Před 3 lety

      @@messitube8047 እሺ ማሬ ደምሪኝ ደመርኩሽ ❤❤👈

  • @nokiathanks7193
    @nokiathanks7193 Před 3 lety +1

    ጀግና ሴት ነሽ ጎበዝ በርቺ የሴቶች አራያ ምኞትሽን ሁሉ ፈጣሪ ያሳካልሽ የኔ ቆንጆ

    • @user-qk8vz9iz3x
      @user-qk8vz9iz3x Před 3 lety

      ውዶች ወንጌልን ለህዝባችን ቲዩብ
      czcams.com/channels/DFE-5zWnDAIS8UxfM8RAdA.html

  • @yesewneger7519
    @yesewneger7519 Před 3 lety

    Wub nesh betam kemnm belay
    Wustish birhan new adnakish negn 😍😍😍😍

  • @user-wu7fp7jl4t
    @user-wu7fp7jl4t Před 3 lety +8

    የኔ እህት ትክክል ነሽ ጀግና እሴት

  • @kanzrqasr8301
    @kanzrqasr8301 Před 3 lety

    Betam betam tiru sira new mike show egna mulu akele yezan ye sewu ejine entbkalen gin yechii merte asetmarii nate

  • @abietuendantemanew7102

    Betam Gobez Nesh Berch Ehit

  • @user-qd1im4jc3e
    @user-qd1im4jc3e Před 3 lety +5

    የኔ አንበሳ እግዚአብሄር ከአንች ጋር ይሁን።

    • @messitube8047
      @messitube8047 Před 3 lety

      ቤተሰብ በቅንነት እንደማመር

  • @zahrasozan2723
    @zahrasozan2723 Před 3 lety +8

    የኔ ጀግና ለብሱ በራስ መተማመን ለጎደላቸዉ ሴቶች ሞዴል ነሽ በርቺልኝ

    • @bilisumaambisa486
      @bilisumaambisa486 Před 3 lety

      🧕ሚስቴ፦ ፀጉሬን በአጭር መቆረጥ እፈልጋለው
      🧔እኔ፦ ተቆረጪው
      🧕ሚስቴ፦ ግን እኮ ለማሳደግ ብዙ ግዜ ይወስድብኛል
      🧔እኔ፦ በቃ አትቆረጪው
      🧕ሚስቴ፦ ግን እኮ አጭር ፀጉር ፋሽን ሆኗል
      🧔እኔ፦ ተቆረጪው
      🧕ሚስቴ፦ ግን ከተቆረጥኩ ቡሃላ ፋሽኑ ቢያልፍስ
      🧔እኔ፦ በቃ አትቆረጪው
      🧕ሚስቴ፦ ግን እኮ ሁሉም ጓደኞቼ አጭር ፀጉር ያምርብሻል ብለውኛል
      🧔እኔ፦ ተቆረጪው
      🧕ሚስቴ፦ ግን ሳስበው ከፊቴ ቅርፅ ጋር የሚሄድ አይመስለኝም
      🧔እኔ፦ በቃ አትቆረጪው
      🧕ሚስቴ፦ ግን እኮ አጭር ፀጉር ለመንከባከብ ይመቻል
      🧔እኔ፦ ተቆረጪው
      🧕ሚስቴ፦ ግን እኮ ፀጉሬ ላይ አበባ መሰካት እወዳለው እንዴት ልሰካ ነው
      🧔እኔ፦ በቃ አትቆረጪው
      🧕ሚስቴ፦ አንዴ ግን ብሞክረው ደስ ይለኛል
      🧔እኔ፦ ተቆረጪው
      🧕ሚስቴ፦ ግን አስቀያሚ ቢያስመስለኝስ
      🧔እኔ፦ በቃ አትቆረጪው
      አማኑኤል የአእምሮ ህሙማን ማዕከል ውስጥ #ተቆረጪው_በቃ_አትቆረጪው እያልኩ ቆይቼ አገግሜ መውጣቴ ነው።አና እዛ ቤት እንዳልመለስ youtube ጀምሬ ነው please እባካችሁ ያገሬ subscribe ግጩኝ🙄😂😂😂
      czcams.com/video/z2IBJfdOZiI/video.html

  • @chaltunegwe788
    @chaltunegwe788 Před 3 lety +2

    Anchi ke hulum tibelechalesh❤️❤️ I respect you 🙏🙏🙏

  • @tarikuatarikua8423
    @tarikuatarikua8423 Před 3 lety +1

    wow yen gobez beze ketey jegenanesh 👍❤

  • @moontube2913
    @moontube2913 Před 3 lety +1

    ውስጣዊ ሳይሆን ውጯም ውብ ነው ሁሉም የተሰራው በፍላጎቱ ሳይሆን በሰሪው ፍላጎትና ውዴታ ነው:: ውብ ነሽ ለእኔ ከማንም በላይ::

  • @qalln-w272
    @qalln-w272 Před 3 lety +1

    በጣም ጎበዝ

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 Před 3 lety

    I love sister tebareki

  • @fevendereje3278
    @fevendereje3278 Před 3 lety

    gobze yena konjo i lv ur confidence

  • @HudaTube1111
    @HudaTube1111 Před 3 lety +5

    የኔ ቆንጆ እህት ጀግና ያሰብሺው ይሳካልሽ ስንቶች ውጭያቸው አምረው ጭንቅላት የሌላቸው ለኔ ጀግና ነሽ ኮፊደንስሽ ገና ብዙ ደረጃ ያደርስሻል በርቺ እኔ ያንቺ አይነት ጭንቅላት ቢኖረኝ ሸቃላ አሎንም ነበር።

    • @bilisumaambisa486
      @bilisumaambisa486 Před 3 lety

      🧕ሚስቴ፦ ፀጉሬን በአጭር መቆረጥ እፈልጋለው
      🧔እኔ፦ ተቆረጪው
      🧕ሚስቴ፦ ግን እኮ ለማሳደግ ብዙ ግዜ ይወስድብኛል
      🧔እኔ፦ በቃ አትቆረጪው
      🧕ሚስቴ፦ ግን እኮ አጭር ፀጉር ፋሽን ሆኗል
      🧔እኔ፦ ተቆረጪው
      🧕ሚስቴ፦ ግን ከተቆረጥኩ ቡሃላ ፋሽኑ ቢያልፍስ
      🧔እኔ፦ በቃ አትቆረጪው
      🧕ሚስቴ፦ ግን እኮ ሁሉም ጓደኞቼ አጭር ፀጉር ያምርብሻል ብለውኛል
      🧔እኔ፦ ተቆረጪው
      🧕ሚስቴ፦ ግን ሳስበው ከፊቴ ቅርፅ ጋር የሚሄድ አይመስለኝም
      🧔እኔ፦ በቃ አትቆረጪው
      🧕ሚስቴ፦ ግን እኮ አጭር ፀጉር ለመንከባከብ ይመቻል
      🧔እኔ፦ ተቆረጪው
      🧕ሚስቴ፦ ግን እኮ ፀጉሬ ላይ አበባ መሰካት እወዳለው እንዴት ልሰካ ነው
      🧔እኔ፦ በቃ አትቆረጪው
      🧕ሚስቴ፦ አንዴ ግን ብሞክረው ደስ ይለኛል
      🧔እኔ፦ ተቆረጪው
      🧕ሚስቴ፦ ግን አስቀያሚ ቢያስመስለኝስ
      🧔እኔ፦ በቃ አትቆረጪው
      አማኑኤል የአእምሮ ህሙማን ማዕከል ውስጥ #ተቆረጪው_በቃ_አትቆረጪው እያልኩ ቆይቼ አገግሜ መውጣቴ ነው።አና እዛ ቤት እንዳልመለስ youtube ጀምሬ ነው please እባካችሁ ያገሬ subscribe ግጩኝ🙄😂😂😂
      czcams.com/video/z2IBJfdOZiI/video.html

  • @merymeryem1910
    @merymeryem1910 Před 3 lety +1

    Wawww betam des ylal 😍😍😍😍

  • @zumerazuzu1717
    @zumerazuzu1717 Před 3 lety

    ጀግና ነሸ በርቺ

  • @hasnakoo2145
    @hasnakoo2145 Před 3 lety +1

    አንደኛ ነሽ የኔ ቆጆ

  • @madinaali5732
    @madinaali5732 Před 3 lety +1

    በርቺ የኔ እህን

  • @gfgru7164
    @gfgru7164 Před 3 lety +1

    መሸአላሕ አይምሮዋ ንፅሕ ነው አኔ ሑሉ ነገር ሰቶኝ አፌን እከፍታለሑ አለሠጠሐኝ እያልኩ

  • @mimia6063
    @mimia6063 Před 3 lety

    ዋው እግዚአብሔር ብርክ ያርግሽ የኔ ቆንጆ በርቺ❤️❤️👍👍👍

  • @muluethiopia5122
    @muluethiopia5122 Před 3 lety +1

    Gobeze yene tatari

  • @user-ui6hf5sb5l
    @user-ui6hf5sb5l Před 3 lety

    ሱብሀን አላህ ዋናው በራስ መተማማን ነው ጀግና ድንቅ ሰው ወላሂ አድንቂያታለሁ

  • @God-db9vp
    @God-db9vp Před 3 lety +6

    ጎበዝ ናት

    • @yonaskesete8686
      @yonaskesete8686 Před 3 lety +1

      I have learnt a lot in my life through my own experience ,but people like this girl make me more stronger and teach never to let my self dawn.i love the way you talk and your ideology is amazing.much love from Eritrea🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 3 lety +1

    የኔ ማር ትክክል ነሸ

  • @hanatekeste2311
    @hanatekeste2311 Před 3 lety

    Jegna nesh bezi ketybet melkam zemen yehunlesh

  • @turkyaselasy4582
    @turkyaselasy4582 Před 3 lety

    የኔ እናት የኔ ጀግና

  • @kokoekokoed532
    @kokoekokoed532 Před 3 lety +6

    .ፈጣሪ፡ይጠብቅሺ፡ጀግና፡ነሺ

    • @messitube8047
      @messitube8047 Před 3 lety

      ቤተሰብ በቅንነት እንደማመር

  • @mebratayele759
    @mebratayele759 Před 3 lety

    ሳባሌ ሳቤላ ተባረኪ ተባረኪልኝ እኔም ልጅ አለኝ በርች በርች በርች ውብና ድንቅ ሁነሺ ተፈጥረሻል አንች ልብቀን ይጨምርልሺ ማግኘት ብንፈልግ አድራሻ ብትተይ ጥሩ ነበር

  • @hanang7517
    @hanang7517 Před 3 lety +9

    ምናለ ቀኑን ሙሉ ስታወሪ በዋልሽ ፣ንግግርሽ ልዩ ነው አይምሮሽ የበራ ነው ፣ፈጣሪ ይባርክሽ

    • @user-qk8vz9iz3x
      @user-qk8vz9iz3x Před 3 lety

      በጣም ወንጌልን ለህዝባችን ቲዩብ
      czcams.com/channels/DFE-5zWnDAIS8UxfM8RAdA.html

    • @user-nc8oo2zo1m
      @user-nc8oo2zo1m Před 3 lety

      እውነት ነው

  • @muluberihun7130
    @muluberihun7130 Před 3 lety

    woww የኔ ልእልት

  • @hayatmohammed9907
    @hayatmohammed9907 Před 3 lety +1

    You are so beautiful inside and out.
    It is Hard to find someone like you.
    May Allah be with you all the time.

  • @hewangrmay930
    @hewangrmay930 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ያሰብሽው ያድርስሽ ጅግና ሴት በርቺ የኔ ቆንጆ

  • @kidanhagos5809
    @kidanhagos5809 Před 3 lety +2

    ጎበዝ❤️💪💪

    • @bilisumaambisa486
      @bilisumaambisa486 Před 3 lety +1

      🧕ሚስቴ፦ ፀጉሬን በአጭር መቆረጥ እፈልጋለው
      🧔እኔ፦ ተቆረጪው
      🧕ሚስቴ፦ ግን እኮ ለማሳደግ ብዙ ግዜ ይወስድብኛል
      🧔እኔ፦ በቃ አትቆረጪው
      🧕ሚስቴ፦ ግን እኮ አጭር ፀጉር ፋሽን ሆኗል
      🧔እኔ፦ ተቆረጪው
      🧕ሚስቴ፦ ግን ከተቆረጥኩ ቡሃላ ፋሽኑ ቢያልፍስ
      🧔እኔ፦ በቃ አትቆረጪው
      🧕ሚስቴ፦ ግን እኮ ሁሉም ጓደኞቼ አጭር ፀጉር ያምርብሻል ብለውኛል
      🧔እኔ፦ ተቆረጪው
      🧕ሚስቴ፦ ግን ሳስበው ከፊቴ ቅርፅ ጋር የሚሄድ አይመስለኝም
      🧔እኔ፦ በቃ አትቆረጪው
      🧕ሚስቴ፦ ግን እኮ አጭር ፀጉር ለመንከባከብ ይመቻል
      🧔እኔ፦ ተቆረጪው
      🧕ሚስቴ፦ ግን እኮ ፀጉሬ ላይ አበባ መሰካት እወዳለው እንዴት ልሰካ ነው
      🧔እኔ፦ በቃ አትቆረጪው
      🧕ሚስቴ፦ አንዴ ግን ብሞክረው ደስ ይለኛል
      🧔እኔ፦ ተቆረጪው
      🧕ሚስቴ፦ ግን አስቀያሚ ቢያስመስለኝስ
      🧔እኔ፦ በቃ አትቆረጪው
      አማኑኤል የአእምሮ ህሙማን ማዕከል ውስጥ #ተቆረጪው_በቃ_አትቆረጪው እያልኩ ቆይቼ አገግሜ መውጣቴ ነው።አና እዛ ቤት እንዳልመለስ youtube ጀምሬ ነው please እባካችሁ ያገሬ subscribe ግጩኝ🙄😂😂😂
      czcams.com/video/z2IBJfdOZiI/video.html

  • @buzaendiro869
    @buzaendiro869 Před 3 lety

    ድንቅ የሆንሽ ልጅ ያስብሽበት ድረሺ ፋጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን

  • @samerabuzuualamuusamera7633

    Yene mar 💗💗💗💗💗💗💗💗🙏🙏🙏🙏

  • @NetallTube
    @NetallTube Před 3 lety +2

    ዋው የሚገርም ነው

    • @gechberedow447
      @gechberedow447 Před 3 lety

      Hi Natall አብረን እንሳቅ
      czcams.com/video/RRL6U4n5e6I/video.html

  • @trineshtrinesh7673
    @trineshtrinesh7673 Před 3 lety

    ጀግና በራስ የምትማመን ትልቅ ፀጋ ነው እግዚአብሔር ይስጥሽ አሁንም

  • @knbbk8516
    @knbbk8516 Před 3 lety +2

    ተባረኪ

  • @azebeshete9024
    @azebeshete9024 Před 3 lety

    የኔ ቆንጆ በርቺ አንቺ በጣም አስተማሪ ነሽ ቸሩ መድሀንያለም ከአንቺ ጋር ይሁን🙏🙏🙏

  • @salamamabab9876
    @salamamabab9876 Před 3 lety +8

    በጣም የሚገርመው የእኛ ነገር ቢኖር ሀሜት ቢሆን ኖሮ አዳሜና ሄዋኔ ተጥደሽ ታይው ነበር ።ግን ምን ሆነን ነው ጥሩ ነገር የማንማረው? አሁን ከሀሜት ይህ ተፋጭ ትምርት አይሻላችሁም?

    • @gechberedow447
      @gechberedow447 Před 3 lety

      Hi salam አብረን እንሳቅ
      czcams.com/video/RRL6U4n5e6I/video.html

  • @EmanEman-it5gq
    @EmanEman-it5gq Před 3 lety

    የኔ ማር ፈጣሬ ጽናቱን ይስጥሺ እኛ ሙሉ አካል ሰቶን እናማርራለን በራስ መተማመን የለን ብቻ ብዙ ብዙ ካች ብዙ ትምህርት እንወስዳለን እህት

  • @AaaBbb-uu4pb
    @AaaBbb-uu4pb Před 3 lety

    Yane marr barichii egzibaher yiradashii

  • @user-vr1dp5rd3f
    @user-vr1dp5rd3f Před 3 lety

    yene konjooooo 😍😘😘😘😘😘👌😍😍😍😍

  • @soligodislove4285
    @soligodislove4285 Před 3 lety +2

    የኔቆንጆ

  • @medinaendris8224
    @medinaendris8224 Před 3 lety

    ቆንጆ ነሽ ውዴ ዋናው አስተሳሰብ ነው

  • @Salamsalam-hj2po
    @Salamsalam-hj2po Před 3 lety +1

    ጀግና ነሽ

  • @sewnegna4307
    @sewnegna4307 Před 3 lety +2

    ጀግና ናት

  • @amarchalghshsc3697
    @amarchalghshsc3697 Před 3 lety +1

    እውነትሺነው፡ማማ፡ውስጣዊ፡ውበት፡ነው፡የሚበልጣው፡በጣም፡ጠንካራ፡ጎበዝ፡ነሺ፡ፈጣሪ፡ይጠብቅሺ

  • @Chuyaye12
    @Chuyaye12 Před 3 lety +19

    ሙሽሪት በአንድ አልጋ ሙሽራው በአንድ አልጋ ይመስላሉ መልአክ ክንፉን የዘረጋ 😍 እማማ ዝናሽ እንኳን ደስ አሎት የርሶን ደስታ ለማየት እንዴት እንደጓጓው ነበር ደስታዎት ደስታችን ነው። በድጋሚ መልካም ጋብቻ ተገኘ ወርቅ
    czcams.com/video/bD9eMghk3G4/video.html

  • @user-nm6ec1pz9h
    @user-nm6ec1pz9h Před 3 lety

    የኔ እናት

  • @ethiohabesha7069
    @ethiohabesha7069 Před 3 lety

    ጎበዝ ጠንካራ ሴት ነሽ በርቺ እህቴ

  • @dgghdfh3912
    @dgghdfh3912 Před 3 lety

    Silehulum Neger Egziabher Yimesigen Sabela Adinakeash Negni Bezihu Kettibet

  • @kedyetube4847
    @kedyetube4847 Před 3 lety

    ማሻአሏህህ በጣም የሚደቅ ነው

  • @masaraert3989
    @masaraert3989 Před 3 lety +1

    Jegena neshi yene konjo

  • @deresearedo1483
    @deresearedo1483 Před 3 lety +1

    BIG respect mind

  • @SH-js3xc
    @SH-js3xc Před 3 lety

    You're strong!!!

  • @salsawiteyadew5258
    @salsawiteyadew5258 Před 3 lety

    Waw she is wonderful lady god bells you she is symbolic for as

  • @lemlemanulodelamo6990
    @lemlemanulodelamo6990 Před 3 lety

    Betam begugut sitebkewu neber enamesgenaln miki betam tnkara set nesh en mulu akale norong ende anchi confidence anberengm

  • @melkamentegeze6294
    @melkamentegeze6294 Před 3 lety

    ጀግና ይች ናት ኢትዮጵያ!!

  • @befikerayehu9298
    @befikerayehu9298 Před 3 lety

    Proud of u Sabina

  • @user-tv5pg7se4r
    @user-tv5pg7se4r Před 3 lety +1

    የኔ ፍቅር አይዞሺ

    • @gechberedow447
      @gechberedow447 Před 3 lety

      Hi Emi አብረን እንሳቅ
      czcams.com/video/RRL6U4n5e6I/video.html

  • @tsigeredaye7658
    @tsigeredaye7658 Před 3 lety +1

    Yane mareeee fetre tabikeshi

  • @addismersha2904
    @addismersha2904 Před 3 lety

    ጎበዝ በርች ማማዬ በቅንነት ሰብስክራ ኑ ቤተሰብ እንሁን

  • @user-gk8we2wb7j
    @user-gk8we2wb7j Před 3 lety

    አንበሳ ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @salameskyas3437
    @salameskyas3437 Před 3 lety

    ደስ ስትል እኔን ጌታ በትንሽ ትልቁ ስለማማርር ይቅር በላኝ

  • @infocenter5082
    @infocenter5082 Před 3 lety +1

    Nice

  • @user-wf9bh9cl3q
    @user-wf9bh9cl3q Před 3 lety +1

    ድንቅ ነሽ