Video není dostupné.
Omlouváme se.
የጣፋጭ ዶሮ አሮስቶ አሰራር ከሀንደሪ
Vložit
- čas přidán 2. 09. 2022
- This is the official channel of former Etv entertainment programs host Beshatu Toleariyam. We have a pleasure to invite u to subscribe and becomes our family. we will work tirelessly to fulfill ur entertainment need. This official entertainment focused you tube channel will reach you with Amharic and oromifa languages. hope we will see you there.
በጣም ጥሩ እናት 👏👏👏
ልጆችን ጥላቻ ከማሰተማር፣
እንደዚህ ሙያ ማሰተማር!!!❤
በጣም ከምወድልሺ ነገር ዘረኛ አይደለሺም ምርጥ እናት ነሺ ልጆችሺን ፈታ አርገሺ ነዉ የምታሳድጊዉ ይመችሺ
U are great mom.keep it up ♥️👍
እጅግ በጣም ጎበዝ ልጆች አሉሽ ለመሞከር ፍላጎት መኖራቸው እንዲህ ከልጅነት ማስተማር ለራሳቸውም ሲያድጉ ይጠቅማቸዋል
የኔን ልጅ አንድቀን ላሳያት ፈልጌ ዶሮዋን መንካት እንኳ ፈራቻት ያንችልጅ ዶሮዋን ስትቀባት አልፈራችም አድንቄያችዋለሁባለፈውም ቡላ ገንፎ አሰራር ጎበዝ ነች
ከልጆች ጋር ምግብ ማዘጋጀት በጣም ደስ ይላል እኔም ከልጆቼ ጋር አዘጋጃለሁ፡፡ የተጠቀማችሁትም ቅመም የማር ቃል ባልትና በጣም ምርጥ ቅመሞችን ታዘጋጃለች ተጠቃሚ ነኝ በርቱ
ዶሮው አልበሰለም አትክልቱን ሳይሆን ዶሮውን ነበር በፎይል ሸፍነሽ ስቲም አድርጎ ማብሰል ከዛ ከላይ ብራውን እንዲሆን 15 ደቂቃ ፎይሉን መክፈት ስትቀምሚ ደሞ በጣም ብዙ ዘይት ነው ያደረግሽው ይሄ በኔ እይታ ነው
Ye Ethiopia Doro Eko le aresto yekebdal aybeslem
ጎኑ ላይ ነጭ ሩዝ ቢኖረው ደግሞ🥰🥰
ሰብ አርጊኝ
Masha Allah yani tafatoich Allah yasdigchu...
Beshi y❤ la Allah biya ewdisalhu💕💕
I aprishait u ke lijochachen gar endy iynet nager betam dess yilagnal💗
በሼ በውነት ቆንጆ አሰራር አሳየሽኝ
you are so funny and adorable. I didn't expect you in this character. keep it up
በሽዬ መልካም እናት ነሽ ከነቤተሰብሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ።
Bashadu sabontu oromoo jabadhuu qalii tenaa mashalah ijoleen heduu babareduu garuu Afan oromoo barsisi 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
የኛ አገር ዶሮ በኦቨን አይበሰልም
gobez enat nesh ❤❤❤👍👍👍👏👏👏
😘😘 wowowo jiruuuuuuu ❤️❤️
msha allha matii nafa ta
በሻቱዬ ስወዳት
የኔ ውድ እህት ተባረኪ
Beshiye betammm new yemwedsh ljochshn e/r yasadglsh sle cs endet endeneber bet kegebash behula yalewn neger endet endetewetashiw 1 video btseri des ylegnal enatochn slemiyastemr betam kebad slehone
Beshstu gobez enat
ጎበዝ ልጆችሽን ሞያ ማስተማር
woww❤❤❤❤
Wooow
♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️💯💯💯lecuma Tati ilmon jechii dhalee
Asterii Segaxee Sanirra Harka Dhibba Si Wayya. Kormiitii Oro.
ምርጥ እናት
Yene qonjo arif new
Wow
ሀንደሪ ትንሽዋ ሼፍ
Bashitti akkatti barredu osoo bekte
የጨው እቃ ውስጥ እሩዝ አርጊበት
ለምን
እርጥበቱን እንዲመጠው ከዛ ጨው በደንብ ይወርዳል
@@aynideju1112 እኔም እሞክራለሁ 🙏❤
@@aynideju1112 ለዛ ነው እንዴ የኔም አሰሪዬ ጨው ስጥ እሩዝ ትጨምራለች ለምን እንደሆነ አላውቅም ነበር
በሼ የፍቅር ሰዉ
😘WOWOWOWOW😍😍
Wow😍😍😍😍😍😍😍😍😍🤤
Melecom sete sewedeshe
ሰላም
ሰላም ሰላም ውዶቼ እናመሰግናለን❤❤😍
ደምሪኝ
ሰላም ነሽ
Kimemshin bet fichiw
👍👍👍👍👍👍😍
❤❤❤❤❤
yebelexewn yargelesh ehete
ሰብ አርጊኝ
በሹ ውጪ የታረደ ነው የምትገዢው
Kuindo berbery ena pirsili ykershal bitichi nechi shinkuirt firyshi bihon Arif new
❤❤❤❤❤👏👏👏👏
ሰብ አርጊኝ
behuya dorowne lala kene ketahe lekusehe bfoyele hefegew sebesele kelaye lekuhe foyelune kefetehe melku bune yehonale
Dorowa gin minew egruan sekelech ere
❤💎👑😇
በ ጣም ጎበዞች አገራችን ማደጎ ን በናንተ አየሁ
ሌላው ጎንት ብትጠሙ ሀንድሪ ፀጉርሽን ሽፍን ብታደርጊ እላለሁ
ደምሪኝ
💝💝💝💋💋💋💋🌹🌹🌹
የኛ ሃገር ሎሚ ትንንሽ ቢሆንም ኦርጋኒክ ነው ።
Bilashen wedza argew lalejoche taxanqaqey🤨
Arif new gen lijocheshen oromigha aselemejachew ene gurage negh qonqo balemaweqe endet yeqocheghal
Swedachu
አረ አስጎመጃችሁን እኮ በሻቱ
ሎሚው ትንሽ የሆነው ኦርጋኒክ ስለሆነ ነው
ይታይ ይታይ ሙያቬ በሸ
😁😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘
ደምሪኝ
ጣትሽን አትላሺ
😂😂😂😂😂🙏
Lol.. the silverware..
የኔ ውድ ናፍቃቹኝ ነበር እንካን ደህና መጣቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፍቅር የሆናቹ
በጣም ጥሩ እናት ነሽ እግዝኣብሔር ትዳርሽ ይባርክልህ እሀቴ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ጓት ብትጠቀም አሪፍ ነው ለዶሮ ስቀቡ
ሰው ለቤቱ ለምን በአድ ነገር እጇን ከታጠበች ምን ችግር አለው
ብዙም አትቀናጡ እንደፈለጋቸው ይስሯት
ውድ የበሻቱ ቤተሰቦች ደምሩኝ
ሴትናትውነው አላለችም 😄😄😄😄 ሚጣ እድግበሉ
ጦምአይድልምደ
ሀገራችን አደጋለች እዴዴዴ ከእንጀራ ሌላ እሚበላ አይመስለኝም ነበር እቤት ዉስጥ እሬስቶራንት ሊኖር ይችላል
የሀብታም ቤት ልክ እንደውጪ ነው ፓዛው በርገሩ ምኑ አለ