30 June 2024

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024

Komentáře • 2

  • @TomasYemane-em1xw
    @TomasYemane-em1xw Před měsícem

    Ambesa neh ante, tru agelalet new

  • @feedelband205
    @feedelband205 Před měsícem +1

    የሰራዊት ጌታ እግዚአብሄር እውነተኛውን ትንቢት ተናጋሪውን ብቻ ስሙ እንጂ የጨፍጫፊውን የአብይ ካድሬ ጫት እየቃመ ፅፎ የመጣውን የቅዠት ትንቢት መጋቢ ነኝ እያለ የአራጁ አብይን ተልእኮ ይዞ መቶ በትንቢት ስም የሚያጭበረብረውን የዚህን ወሮበላ ዲስኩር እንዳትሰሙ ይላል ጌታ የሱስ እስቲ አሜን በሉ የሰራዊት ጌታ እግዚህአብሄር እንዲህ ይላል
    በቅርቡ ኢትዬጵያን ከነጨፍጫፊው እራጁ አብይ አህመድና አበደች እባቤ ሺ መርዝ እብደሳ
    ቢራ አይኑ ጁላ ብር አንጡ ነጋ እጅ እውጥቼ ኢትዬጵያን ለሚታደጎዎት የአማራ ፋኖዎች አስረክባለው ይላል የሰራዊት ጌታ እግዚህአብሄር
    የአማራ ፋኖዎች ጌታ የላካቸው ብቸኛ የኢትዬጵያ መዳኛ የቁርጥ ቀን ልጆች ናቸው ይላል ጌታ የሱስ እነሱን የማይከተል ይጠፋል ምክንያቱም እኔ የላኳቸው ወታደሮች ናቸውና ይላል ጌታ የሱስ የአማራ ፋኖ ለአማራው ብቻ ሳይሆን ለሁሉም ኢትዬጵያዊ በፍትህ እንዲመሩ የተመረጡ ጀግና ተዎጊዎች ናቸውና በቅርቡ አዲስ አበባ ሲገቡ የአበባ ጉንጉን ይዛችሁ እንድትቀበሉውቸው ይላል ጌታ እግዚአብሄር
    የአራጁና የግብረሰዶማውያኑን አለቃ አብይ አህመድን ወደ መጣበት ገሀነመ እሳት ከብልፅግና
    ኮልኮሌዎቹ ጋር በቅርቡ አስገብቼ አቃጥለዎለሁ እስቲ ሀሌ ሉያ በሉ ሌላው ደግሞ በእትዬጵያ ኦርቶዶክስ ተዎህዶና እስልምና ብሎም ካቶሊክ እንዲሁም እውነተኛ ፕሮቴስታንት ላይ ተንኮል ይዛችሁ ለመለያየትና ለማፍረስ የመጣችሁ የብልፅግና ካድሬዎች ወየውላችሁ እናንተን በብረትምጣድ ላይ ነው አስቀምጪ የምጠብሳችሁ አርፋችሁ ቁጭ በሉ አትከፋፍሉት የኢትዬጵያን ህዝብ ይላል እየሱሴ ትክክለኛው ትንቢት ይሄ ነው ድል ለጀናው ፋኖ በሉ ስቲ ሀሌ ሉያ ጌታ ይባርካችሁ::