Ethiopian food injera || በጠየቃችሁኝ መሰረት ምርጡ እንጅራ ይኹው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024

Komentáře • 98

  • @FasiNico
    @FasiNico Před 8 měsíci +6

    ኪያዬ አዲስ ነገር ነው የተማርኩት ዛሬ እኔ እርሾ የማስቀረው መጨረሻ ላይ ነበር ። ምርጥ እንጀራ ነው የጋገርሽው ምጣዱ ችግር አለበት አንድ ቀን ጥሩ ያወጣል ሌላ ቀን ያበላሻል ብዙ ሰው ሲማረር እሰማለው

    • @Kiyasfamily
      @Kiyasfamily  Před 8 měsíci +1

      አመሰግናለሁ ፋሲዬ የምጣዱን ነገር አታንሺው አሁን እግዚያብሄር ይመሰገን መፍትሄ ተገኝቶለታል እንጂ እንዴት አማሮኝ እንደነበር

  • @user-gw3ym2yp7t
    @user-gw3ym2yp7t Před 7 měsíci +2

    የኔ ቆንጆ በጣም የተቸገርኩበትን ምጣድ እንጀራው አይን አያወጣም እና ልጥለው ለማን ልስጠው እያልኩ ነበረ ዛሬ ሞክራለሁ ተባረኪ

  • @kebebushtube9618
    @kebebushtube9618 Před 8 měsíci +2

    ኪያ የኔ ባለሙያ እጆችሽ ይባረኩ በጣም ግልፀኛ እና ባለሙያ ነሽ ተባረኪ 💖ግን ሌጡ ላይ ፊስታሉን አታስነኪ ጥሩ አይደለም ይባላል ዘዴሽ ገብቶኛል ግን ይቅር እሽ ማር ከጤና አይበልጥም 💖ተባረኪ እጅግ በጣምምም እናመሰግናለን 💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖

    • @Kiyasfamily
      @Kiyasfamily  Před 8 měsíci

      እሺ የኔ ውድ አመስግናስለሁ 🙏

  • @ifrahyusuf93
    @ifrahyusuf93 Před 7 měsíci +2

    Good job something new in healthy way I’ll try it.
    Thank you .

  • @yeshibiratu6484
    @yeshibiratu6484 Před 8 měsíci +2

    Wow Quanoa betam healthy new ene yemakew ende rice kekye be salad new. Duketun le dabo ke lela duket ga kelakye new gobez adnakish negn🎉

  • @user-if4vn4lq9i
    @user-if4vn4lq9i Před 7 měsíci

    እኔ በዋስ በየቀኑ የነጩን ድቂት እጋግራለሁ በጣም ቆንጆ ነው ምንም ችግር የለ ነገር ግን ጤፍ ስጋግርበት በጣም ያስቸግረኞል

  • @TGEnglishandcomputer
    @TGEnglishandcomputer Před 7 měsíci

    የኔ ቆንጆ ኪዲዬ በጣም አመሰግናለሁ እስቲ እንግዲህ እሞክራለሁ I will let you know 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @user-ot2tq9sb3w
    @user-ot2tq9sb3w Před 7 měsíci +1

    እይውልሽ የኔ ቆንጆ ብዙ ኮመንት ፃፍኩብሽ ግን ይቅርታ የእንጀራ ነገር አሜሪካን ከባድ ነው ምጣድዋ እስክትለምድ ድረስ ነው እንጂ በጨው ብቻ አስሽው ወደፊት ቤኪንግ ፓውደሩን ቀስ እያልሽ ተይው የኔ አሁን ያለቤኪንግ ፓውደር ያለጨው ነው አሪፍ እንጀራ በመስቀል ጤፍ የምጋግረው

  • @tsheytakley5757
    @tsheytakley5757 Před 7 měsíci +1

    ብልቱግ ነው ስሙ ለእንጀራ በጣም ቆንጆ ነው ተባረኪ

  • @mimi-jj5tq
    @mimi-jj5tq Před 8 měsíci +4

    thank you, you are so honest. God bless your hands❤

    • @Kiyasfamily
      @Kiyasfamily  Před 8 měsíci

      Amen🙏thank you!

    • @user-hq4dn9zr7l
      @user-hq4dn9zr7l Před 7 měsíci

      ​@@Kiyasfamily ኪንዋ.ብልቱግ ይባላል በኤርትራ ይበቅላል ይዘቱ እንደ ጤፍ ነዉ ከተሳሳትኩ ይቅርታ

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd Před 7 měsíci

    ❤የኔ ቆጆ እጅሽ ይባረክ ግን ዘመናዊበዘመናዊ አረግሽው አገር ስገባ እደምንሰራ አሳይን ማሽንም አይኖር መብራትም በሳምን 2ቀን ነው አሉ😂

  • @genetayele990
    @genetayele990 Před 8 měsíci +1

    Betam konjo naw einey hulun nager anchey eindaderegishew naw yaderekut gin maneral water eichemirebetalehu anchey betam Gobez Nash

  • @abebabahrishum1387
    @abebabahrishum1387 Před 3 měsíci

    በጣም አስቸጋሪ ምጣድ ነው ሌሎች ደግሞ ጥሩ ነው ይላሉ ለኔ አልተመቼኝም : አድካሚ ነው ኡፍፍ: እስኪ በአንች መንገድ ልሞክር

  • @user-ot2tq9sb3w
    @user-ot2tq9sb3w Před 7 měsíci

    እኔ ደሞ እንዳንቺ ኪንዋውን እፈጭና ዱቄቱን እንደ አጃ ሰርቼ ሲቀዘቅዝ አብሲት ማለት ነው የምጠቀመው አብሬ አላቦካም እንደዛም አሪፍ ነው

  • @tezitaalemu6758
    @tezitaalemu6758 Před 7 měsíci

    ኪንዋ በጣም ጥሩ ነው ለጤና ሀይ ፕሮቲን አለው እሞክረዋለው እንደዚህ ለእንጀራ ጥሩ ከሆነ አመሰግናለሁ ።

  • @fikrtesilase
    @fikrtesilase Před 7 měsíci +2

    እጅሽ ይባረክ❤

  • @Alemye777
    @Alemye777 Před 7 měsíci

    ኪኑዋ እንጀራ መሆኑ ይገርማል ከእንግዲህ እየቀላቀልኩ ነው የምጋግረው Thank you

  • @keyakeya2199
    @keyakeya2199 Před 8 měsíci +1

    አሪፍ እንጀራ ወጣልሽ ኪያዬ ልስላሴው ያምራል ጎበዝ

    • @Kiyasfamily
      @Kiyasfamily  Před 8 měsíci +1

      እግዚያብሄር ይመስገን🙏 በስተመጨረሻ ተሳካልን😄

  • @sweetaddis8120
    @sweetaddis8120 Před 7 měsíci

    Looking nice and healthy injera. Quinoa flour you can buy from natural stores

  • @user-ct4ou6qn8b
    @user-ct4ou6qn8b Před 7 měsíci

    ሰለም ሰለም እንደትናቸ ማሻላህ ዋዉዉዉ ያምራል እጀ ይባርክ🎉🎉

  • @alemdeborah2226
    @alemdeborah2226 Před 4 měsíci

    Ari nber 2 amet mulu ahun gen xet al ybral gen ayeglem 😢😢😢 men barg yeshalle?

  • @isaacadmassu6515
    @isaacadmassu6515 Před 10 dny

    ለእንጀራ temp standard አለው?

  • @tenubekele5553
    @tenubekele5553 Před 7 měsíci

    ኪኖዋ የማሽላ ዘር ነው እንጀራው ቆንጆ ነው ❤❤

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 Před 7 měsíci +1

    የሚገርም አሪፍ እንጀራ ነው ::እስቲ እሞክራለሁ እንዳቺ አብኩቼ ::ሌላው ምጣድሽን በጨው አታስሺው ምጣዱን ቀስ እያለ ያሻክርዋል ::ምክንያቱም ጣዱ በሽክላ ሳይሆን በብረት ነው የተስራው ::እኔ በቤኪንግ ፖውደር ነው የማስስው::
    ኪዋኖውን የት ገዛሽው ??
    አመስግናለሁ ::

    • @kedist1978
      @kedist1978 Před 7 měsíci

      የት ቦታ በጨው አለች ? በ baking powder ነየምታስ ሰው

    • @mizanyalew1474
      @mizanyalew1474 Před 7 měsíci

      Costco

    • @mlhmlh5603
      @mlhmlh5603 Před 7 měsíci

      @@kedist1978 አላለችም አንዳንድ ስዎች በጨው የሚያስሱ አሉ እና በጨው እንዳስሺው ነው ያልኩት ::አመስግናለሁ ::

  • @fasikadisasabaisa6551
    @fasikadisasabaisa6551 Před 7 měsíci +1

    በአገራችን ዳጉሳ ይባላል

  • @user-zv2nq5fo5r
    @user-zv2nq5fo5r Před 8 měsíci +1

    ኪያ የኪንዋውን ዘፍዝፈሽ በማግቱ ውሓውን ደፍተሽ ብሌንድ አርጌው በዛላይ አይሸትም ሞክሬው

  • @getachewselassie7137
    @getachewselassie7137 Před 7 měsíci

    ጎበዝ፡ባለሙያ፡ነሽ፡በርቺ። ቤተሰቦችሽ፡ታድለዋል።

  • @menendessalew4747
    @menendessalew4747 Před 7 měsíci

    ቆንጆ ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ❤❤❤

  • @najathasan9285
    @najathasan9285 Před 7 měsíci

    Yemaryam
    Betam konjo new metadun endet ena keyt enagegnalen ebakesh

  • @hablefikirwolle1733
    @hablefikirwolle1733 Před 6 měsíci

    ማሽላ sergum ነው የሙባለው።ይሄ ኩንዋ ፣እንደ ዳጉሳ የሚመስል ነው።እንደ እሩዝ ነው ነጮቹ የሚጠቀሙበት

  • @fiona7591
    @fiona7591 Před 7 měsíci +2

    Did you buy the quinoa from costco?

  • @cggh6051
    @cggh6051 Před měsícem

    ማሽላ አይደለም የወለጋ ቦቤነዉ ማረ

  • @t-eo8xe
    @t-eo8xe Před 7 měsíci

    Lik nesh mitadu betam aschegari nw, be chew endasesew negrewegn alseralegnm tesfa koreche metekem akumealhu endewem chewu belaw mesel mitadun latw eski ahun demo be baking powder emokerewalhu. Lesentu tiru mitade endalhone negerku meselesh. Betam amsegnalhu.

  • @tenubekele5553
    @tenubekele5553 Před 7 měsíci

    ኣረ እኔም አስቸግሮኝ ነበር እግዜር ይስጥሽ እሞክረዋለሁ

  • @ritak.5644
    @ritak.5644 Před 8 měsíci

    ኪንዋ ዱቄት አማዞን አለ በሱ በጣም ቆንጆ ነው

  • @weinighebrehiwot7718
    @weinighebrehiwot7718 Před 7 měsíci +1

    በ ኤርትራ ብልቱግ ንብሎ ::

  • @rahelsisey8686
    @rahelsisey8686 Před 8 měsíci

    ምርጥ እንጀራ👌👏👏

  • @user-ot2tq9sb3w
    @user-ot2tq9sb3w Před 7 měsíci

    ቤኪንግ ፓውደር ለምን ትጠቀሚያለሽ ያውነው አብረሽ አቦካሽውም አሰስሽበትም ለውጥ የለውም ባትጠቀሚ ይመረጣል

  • @mizanyalew1474
    @mizanyalew1474 Před 7 měsíci

    Thank you for your sharing

  • @salemght6275
    @salemght6275 Před 3 měsíci

    ENJERA BEEJ AYYAZM TOLO YSHAGTAL

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Před 8 měsíci

    ኪያዬ አመስግንሻለሁ 🙏🏽 I am worried about quinoa seed if the Engera test is different .😂

    • @Kiyasfamily
      @Kiyasfamily  Před 8 měsíci

      Don't worry, there was no difference in tatse.

  • @emumoke1177
    @emumoke1177 Před 7 měsíci

    ፈንዲሻ የሚሆን ማሽላ ነው ምልቷል ሀገራችን

  • @shutup239o
    @shutup239o Před 7 měsíci

    ቡልቱግ ነው የሚባለዉ

  • @lydiayamane1232
    @lydiayamane1232 Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @elsabeyene6445
    @elsabeyene6445 Před 8 měsíci

    እናመሰግናለን እህቴ ❤❤❤❤

  • @mimishoabrish8265
    @mimishoabrish8265 Před 8 měsíci

    Thank you so much tabarkeye

  • @seada616
    @seada616 Před 8 měsíci

    ሥወድሽ እጅሽ ይባረክ❤

  • @kebebushtube9618
    @kebebushtube9618 Před 8 měsíci

    Welcome kiya 🌷

  • @fioriselihom6506
    @fioriselihom6506 Před 7 měsíci

    Tbareki 🙏

  • @astertakluu
    @astertakluu Před 7 měsíci

    Selma lazi betta 😊😊😊😊

  • @ferehiwotmekonnen7908
    @ferehiwotmekonnen7908 Před 8 měsíci

    ሃይ ኪያዬ እንዴት ናችሁ ሳቂያ ዝም አያምርም❤❤

  • @salitiy
    @salitiy Před 7 měsíci

    Bultug now yemibalewu eritrawuyan enatoch ytekemalu. Turu now.

  • @adomegirma2878
    @adomegirma2878 Před 6 měsíci

    የማሽላ ዘር ነው

  • @user-fl7ux5wl4l
    @user-fl7ux5wl4l Před 7 měsíci

    ❤ 👏

  • @shewayebatu471
    @shewayebatu471 Před 8 měsíci

    Betam yamral

  • @saronweba7354
    @saronweba7354 Před 8 měsíci

    እኔ እንጀራ መጋገር ሞክሪ እንቢ ስላለኝ ምጣዱን ሰቅየዋለሁ

    • @Kiyasfamily
      @Kiyasfamily  Před 8 měsíci

      እኔም እዳንቺ ተስፋ ቆርጬ ነበር በይ አሁን አውርደሽ በዚህ መልኩ ሞክሪው እርግጠኛ ነኝ እንደኔ በደስታ ነው የምትዘይው😄

  • @ሜና
    @ሜና Před 8 měsíci

    የት ነው ያገኝሽው ብፋልግ አላገኝሁትም

    • @Kiyasfamily
      @Kiyasfamily  Před 8 měsíci

      አብዛኛው እስቶር ውስጥ አለ። እኔ የገዛሁት ከካስኮ ነው። አማዞን ላይም ወልማርትም አለ።

    • @user-hq4dn9zr7l
      @user-hq4dn9zr7l Před 7 měsíci

      አልዲ አለ

  • @mamananaye4793
    @mamananaye4793 Před 8 měsíci

    አይንሽ እንዴት ተሻለሽ እህቴ ፕሊስ ንገሪኝ

    • @Kiyasfamily
      @Kiyasfamily  Před 8 měsíci

      ለብ ያለ ውሃ በፎጣ ነክሬ በመያዝ ነው። እስኪጠፋ ድረስ በቀን በቀን መያዝ አለብሽ ሳይጠፋ ካቋረጥሽው ተመልሶ ይመጣል።

    • @mamananaye4793
      @mamananaye4793 Před 7 měsíci

      ሞከርኩ በጣም ሲሰለቸኝ ደግሞ እየተውኩት ይኸው 2ወር ሆነኝ

  • @ሜና
    @ሜና Před 8 měsíci

    ማሽላውን

  • @almazderess8971
    @almazderess8971 Před 8 měsíci

    ❤👌

  • @agertuanteneh4573
    @agertuanteneh4573 Před 7 měsíci

    ነጭ ዳጉሳ መሰለኝ

  • @seada616
    @seada616 Před 8 měsíci

    ምንድን ነዉ ያሠሽበት❤

  • @akberetfoto3360
    @akberetfoto3360 Před 7 měsíci

    ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @user-oo6mb2rg7d
    @user-oo6mb2rg7d Před 7 měsíci

    ❤🎉❤🎉❤❤

  • @CakeChef7
    @CakeChef7 Před 8 měsíci

    😍👌❤

  • @elizabethlabebe922
    @elizabethlabebe922 Před 7 měsíci +7

    የኔ እህት የምትጋግሪው እንጀራ የጤፍ እንጀራ አይደለም ክንዋን ትቀላቅያለሽ ሲቀጥል ደግሞ በቤኪንግ ፓውደር ታስሺያለሽ ንፁህ የጤፍ እንጀራ ማለት በጤፍ ብቻ መጋገር እና በፔፐር ታወል ባዶውን ማሰስ ቆንጆ እንጀራይወጣዋል ምንም ፕሮሰስ አያስፈልገውም ይወጣል ቆንጆ እንጅራ እመጣጠኑን ማወቅ ብቻ ነው የኔ እህት እሺ

    • @Alemye777
      @Alemye777 Před 7 měsíci

      Baking powder ወደን አይደለም ለ አስቸጋሪ ምጣድ ሲታሰስበት እንዴት እንጀራ እንደሚያሳምር እኮ?

    • @ifrahyusuf93
      @ifrahyusuf93 Před 7 měsíci +1

      @elizabth if it’s easy for you is not easy for most people especially in us and difficult from estate to estate thank you for ur comment.

    • @kedist1978
      @kedist1978 Před 7 měsíci +7

      ሁሉም እንደእውቀቱ እና እንደሚመቸው ነው የምታውቀውን ማሳወቅ ጉብዝና ነው። Critical analysis አያስፈልግም አንቺም ከቻልሽ የምታውቂውን አሳይን

    • @kedist1978
      @kedist1978 Před 7 měsíci +2

      የት ቦታ የጤፍ ብቻ ነው አለች ?

    • @user-ot2tq9sb3w
      @user-ot2tq9sb3w Před 7 měsíci

      ​@@Alemye777 ለጤና አይመከርም

  • @henokbefikad6879
    @henokbefikad6879 Před 5 měsíci

    ምን ሆነሽ ነው አንች ግን ምንም አያምርም እኮ

  • @meazaaraya8080
    @meazaaraya8080 Před 7 měsíci

    ኣሰራሽ ኣሪፍ ቢሆን እጀራው ግን ጥሩ ኣልህነልሽም ፡ለዛም ከነ ፓውደሩ

    • @ifrahyusuf93
      @ifrahyusuf93 Před 7 měsíci +1

      Keep negative opinion to ur self.

  • @astertesfay1229
    @astertesfay1229 Před 7 měsíci

    Deber EU zbahel

  • @alemtadesse1697
    @alemtadesse1697 Před 8 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @user-oo6mb2rg7d
    @user-oo6mb2rg7d Před 7 měsíci

    ❤🎉❤🎉❤❤