ሀይማኖቴን የቀየርኩበት ምክንያት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • ሀይማኖቴን የቀየርኩበት ምክንያት በይዘቱ ልዩ የሆነ አዝናኛና አስተማሪ ቪዲዮ በሎሬት ትዩብ እየተዘጋጀ ወደ እናተ የሚቀርብ ቁምነገር አዘል ሁሉም ሰው ሊያዪው የሚገባ አስቂኝ አዝናኝ አስተማሪ ቀልዶችን ሁልግዜ ወደ እናተ እናደርሳለን ዛሬም ተለቀቀ በተከታተይነት ሁሌም ወደ እናንተ እዲደርስ ሰብስክራይብ ሼር ላይክ እያደረጋችሁ Welcome to the official channel of LORET TUBE.
    Don't forget to subscribe to get all the latest videos.
    #Loret_Tube #ሎሬት_ቲዩብ #lorettube
    Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited the best new Ethiopian comedy in youtube by laurate tube and million film production
    A place for amateur artists in Addis Ababa.
    #laureate art school
    #million film production
    #ShatemaEdiroch #newEthiopiancomedy #Ethiopianvine #Ethiopianmeme #Ethiopianwektawi #laureatetube #comedyshow #Ethiopiancomedy #Amhariccomedy
    #funnyAmharicvideos #funnyvideos #ሻጠማእድሮች #fashion #ethiopiancomedy2019
    Laureate Tube / @lorettube
    FaceBook / laureateart
    Telegram t.me/joinchat/...

Komentáře • 102

  • @Relaxingblog123
    @Relaxingblog123 Před 2 lety +4

    - ገላትያ 5:
    18: በመንፈስ ብትመሩ ግን ከሕግ በታች አይደላችሁም።
    19: የሥጋ ሥራም የተገለጠ ነው እርሱም ዝሙት፥ ርኵሰት፥
    21: መለያየት፥ መናፍቅነት፥ ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።

  • @nanokassahun5073
    @nanokassahun5073 Před 2 lety +6

    እንኳን ከ አዳራሹ ጭለማ ህይወት ወደ እውነተኛይቱ ቅዲስቲቱ ብርሀኒቱ እምነት ዳምግ ተመለስሽ እህታችን በርቺ ድንግል ማርያም ካንቺ ጋር ናት !!!!!

  • @tesefanswdagenw312
    @tesefanswdagenw312 Před 2 lety +8

    እዛ እንደፈለግሽ መሁን ስለማትችይ ነው የወጣሽው ትንሽ ቁይተሽ ትዘፍኛለሽ ሳይገባሽ ኑርሽ ሳይገባሽ ወጣሽ ጌታ ያስብሽ ስም አጥፊ ነሽ ወደሽ አይደለም ክፎ መንፈስ ነው የሜያግዝሽ በርች የነምህረት አብ ድቀመዝሙር ስም በማጥፋት በርች ጌታ ያስብሽ

    • @danboy2425
      @danboy2425 Před 2 lety +1

      Tesfans @ መናፍቅ ነህ እሷ መብቷ ነው
      ተዌህዶ መሆን መመረጥ ነው

    • @tesefanswdagenw312
      @tesefanswdagenw312 Před 2 lety

      @@danboy2425 የሜያድነው ኢየሱስ ክርስቶስ ነው እንጅ ኦርቶዶክስ አያድንም የድርጅት ስም ነው ክር ማሰር ለስህል መስገድ መናፍቅነት ነው ኢየሱስ ያድናል

    • @amsaleyaya9550
      @amsaleyaya9550 Před 2 lety +1

      ክክክክክክክክ ወሬ ጠላሁ

    • @wesenaligaz7895
      @wesenaligaz7895 Před 2 lety +2

      ተሳሳትክ ጴጤማለት የድርጅትስምነው የተገዛነው የተሠጠአይደለም ለማንኛውም ውባለም አድለኛነች

    • @hailemariamtamirat3125
      @hailemariamtamirat3125 Před 2 lety +2

      @@tesefanswdagenw312 ደነዝ መናፍቅ ንቃ

  • @targettube4968
    @targettube4968 Před 2 lety +8

    ሚሰጥረ ስላሴ ነገረ ማርያም ነገረ ቅዱሳን በደንብ ተማሪ። እውነት ነው አትቸኩይ በደንብ ተማሪ። ተከታታይ ትምህርት ውሰጅ።

    • @rahelteshome3965
      @rahelteshome3965 Před 2 lety

      Ewnetegnaw metsihaf metsihaf kdus bcha nw

    • @Relaxingblog123
      @Relaxingblog123 Před 2 lety

      2 Corinthians 4 (አማ) - 2 ቆሮንቶስ
      4: ለእነርሱም የእግዚአብሔር ምሳሌ የሆነ የክርስቶስ የክብሩ ወንጌል ብርሃን እንዳያበራላቸው፥ የዚህ ዓለም አምላክ የማያምኑትን አሳብ አሳወረ።

  • @user-pu3jb5wt1i
    @user-pu3jb5wt1i Před 2 lety +7

    ሃይማኖት አልቀየረችም ወደ እውነተኛዋ ሃይማኖቷ ተመለሰች እንጂ! በቤቱ ያፅናሽ።

  • @danboy2425
    @danboy2425 Před 2 lety +2

    በርቺ ውብ ዓለም ክርስትና በራሱ ፈተና ነው የክርስቶስ እናት ከኣንቺ ጋር ናት

  • @mercy9108
    @mercy9108 Před 2 lety +3

    ወደ ክብር ይለወጥላታል እኮ ተዋቸው ይሳደቡ ወንድምዬ።እህቴ በርቺ መንገዱን የመራሽ እሱ እስከመጨረሻው ያጽናሽ። ሌሎችንም ይርዳልን እንዲህ ልብ ይስጥልን።

  • @badadadeneke1256
    @badadadeneke1256 Před 2 lety +2

    አይዞሽ የነ ቆንጆ, እኔ ከወንገላውያን አማኞች ህብረት ነኝ። ገነር ግን ስለ እኛ የተናገርሽውን አልቃወምሽም,ወለም ዘለም አላልሽም ሁሉም የኛ የዘኑ ጴንጤ ባህሪ ነው የገለጥሽው።
    ፈርያ እግዜር የጎደለን
    ለዝና ለሀብት ስግብግብ
    ሴሴኝነት
    ሳናስተውል በግርግር አሜን ማለት ሁሉ የወረረን ኮሮና ቫይረሳችን ነው። ግን እንዳልሽው ሁሉም ሰው አይደለም እንጅ ።
    አዎ! እንኳን ሄድሽ ፈሪያ እግዚአብሔር ያለበት ቤት በመሆኑ። ነገር ግን የሚመክርሽ ነገር አለኝ፥ እሱም እኔ ለ ኦርቶዶክስ ቤ/ክርስቲያን ትልክ አክብሮት ነው ያለኝ፥ ቅድስትና ቀደምት ቤ/ክርስቲያን ናትና፣
    እንደሁም ኦርቶዶክስ ለወንገላውያን ህብረት ባለሁለታ ነች ምክንያቱም እርሷ በድካም ብርታት ክርስትናን ከጎኑዋ ሸሽጋ ባትጠብቅ ኖሮ ይሄንን ሁላችንን በሰለምን ነበሬ። ስለዝህ አንዛ የትም መሄድ የለብሽ ከዛ ነገር ግን ትልቅ አሳንመንት እሰጥሻለው።እርሱም እዛው ሆነሽ ወደ ቅዱስ ቃሉ መጠጋት አለብሽ፥ ሰው ምን ይላል ቃሉ ምን ይላል በይ መርምርይ ገምግምይ ቃሉ ያዛል እና
    " በእግዚአብሔር መጽሐፍ ፈልጉ አንብቡም፤ አፌ አዝዞአልና፥ መንፈሱም ሰብስቦአቸዋልና ከእነዚህ አንዲት አትጠፋም፥ ባልንጀራውንም የሚያጣ የለም።"
    (ትንቢተ ኢሳይያስ 34:16)
    መፅሃፍ ቅሳዊ የሆነውን እና ያልሆነውን ለይ በቃሉ ምዛን፥ መጽሐፋዊ የሆነውን ተቀበይ ያልሆነውን ተይው። ይሄ ብቻ ነው ምክሬ ተባረክይ ጌታ ካንች ጋራ ይሁን!!!

    • @kalkidangobezie4078
      @kalkidangobezie4078 Před 2 lety +1

      እግዛብሄር ይስጥህ ቅንነትህ ደስ ይላል

    • @rahelkassa5537
      @rahelkassa5537 Před 2 lety

      አንተም የሰዋ ቢጤ ከሀዲ ነህ እሺ ይቺ የአለም ድራማ ናፍቆአት የምትሰራውን ያሳጣትን እኔም የወንጌል አማኝ ነኝ አይዞሸ ለሰዋች መዳን እንቅፍት የሆነች ይቺ ከአውሬው ቡድን ተከፍሎአት የምትሰራ ጌታን ለማቃለል እኔ ሰው አይቼ አልመጣሁ ሰው አይቼ አልመለሰ ጌታን አይቼ እንጂ እዚህ ውሰጥ ተሰግሰገው ዝሙት በንዋይ ጥቅም የሰከሩት የሰዋ ቢጤ ጌታን ያላወቁ ናቸው ጌታ ደሞ ለእያንዳንዱ ዎጋቸውን ይከፍላል::

  • @eftahtube7646
    @eftahtube7646 Před 2 lety +3

    መምህር ሄኖክ ሃይሌ ጋር ትምህርት ውሰጂ ሃሳብ ነው እህቴ በርች።

  • @estifanosabi2654
    @estifanosabi2654 Před 2 lety +2

    ያመንሻት እመብርሀን ትምራሽ ደግሞ አታሳፍርሽም:: የዋህነትሽ ብቻ በቂ ነው::እግዚአብሄር ዋናው ልብሽ ነው

  • @aneetdi6307
    @aneetdi6307 Před 2 lety +2

    ምኞትሽን ለመፈጸም ግርግር አታብዢ እህቴ ኢየሲስ ህይወት ነው::

  • @samsuar895
    @samsuar895 Před 2 lety +3

    ምታሳዝነው ሌሎችን እራቁታቸውን ናቸው ብላ እሱአ መገላለጥ ለምን አስፈለገ ነጠላ በጭራሽ እንዳይለይሽ

  • @abeladmasu5044
    @abeladmasu5044 Před rokem

    ላብ በላብ ሆኖ ታባት የለሌበት ቤተክርስቲያን ተብሎ በሚቀለድበት ቦታ ጭፈራ ነው የቀረብሽ ፈጣሪ መርጦ ማህፀንዋ ውስጥ ያደረውን ቅድሰ ቅድሳን የሆነችውን ወለላይትዋን እመቤት ቅድስት ድንግል ማሪያም እየተሳደቡ ---የጨፋሪ ፓስተር የተጠቀመበት ሶፍት በልቶ ተፈወስኩ የሚባልበት ጉድ ውስጥ ወጣሽ

  • @metsiettesfaye716
    @metsiettesfaye716 Před rokem

    እውነትና መንገድእኔነኝ ይላልአንቺ ያሰብሸው የሰጋፋላጎትሽን ሰላልተሳካ ነውየተመለሽውጌታይቅርይበልሽ

  • @user-ge6jx1yu4f
    @user-ge6jx1yu4f Před rokem

    ምኞትሽን ለመፈጸም ግርግር አታብዢ እህቴ ኢየሲስ ህይወት ነው

  • @hailemariamtamirat3125
    @hailemariamtamirat3125 Před 2 lety +2

    አይዞሽ በጣም ጠንካራ ልጅ ነሽ

  • @ermiyasmulugeta5814
    @ermiyasmulugeta5814 Před měsícem

    አይ ማሽቃበጥ ተመልሳለች😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @yohanawujira5440
    @yohanawujira5440 Před 2 lety +2

    የእውነት ምን ይሆን ልብሽን ሰብሮ ጌታ ቤት ያስወጣሽ ውይ ጌታ ያስብሽ እህቴ

  • @rahelkassa5537
    @rahelkassa5537 Před 2 lety +2

    ምን ሰም አሰጠፍሸ አንቺ አላማሸ አለም ውሰጥ ይሄን የአለም ድራማ ውሰጥ ለመግባት ይሄን ያህል ሰም ማጥፍት እንደው እንደዚች ያለ ባለጌ አልታየም ልክሰክሰ ባለጌ ምን አይነት ቤተሰብ ነው የተፈጠርሸው ሴጀመር የአፈጣጠርሸ ሁኔታ እራሱ እናትሸ ጴንጤ ሆና ሙሰሊም ያገባች ከንደዚህ አይነት ቤተሰብ ወተሸ እንደአንቺ አይነት ባለጌ ሂጂ እንደፈለግሸ ተንዘላዘሊ እዚህ የለም ከጌታጋር ገና እንደአንቺ ያሉ ዱርዬዋች በጌታ ቤት የሚያሻፉ ጌታን ሳይሆን እንደአንቺ በዝሙት በገንዘብ መውደድ ከሰው ገንዘብ ለመንጠቅ ሰው የለፍበት ለመንጠቅ የሚሩአሩአጡ እንዳንቺ ጌታ ከቤቱ ያጠራል ;;

  • @bezawitberhanu5448
    @bezawitberhanu5448 Před rokem +1

    ኧረ ባክሽ አንቺ በመሄድሽ? እንኳን ሄድሽ ድሮም ከተመረጡት መሀል አልነበርሽም። ባንድ አፍ ሁለት ምላስ አትሁኚ ደግሞ አትሳደቢ እህት ምህረቱን ያብዛልሽ ደግሞ እየተናገርሽ ያለሽው አንቺ መስሎሽ የነበረውን አስተምህሮ እንጂ የእምነቱን አስተምህሮ አይደለም

  • @meseretmamuye5305
    @meseretmamuye5305 Před 2 lety +2

    ግራ ተጋብተሻል።

  • @mistirsolomon6235
    @mistirsolomon6235 Před 2 lety +2

    Target ያረገችው ገንዘብ ነበር ፕሮቴስታንት ሀይማኖት ውስጥ ገንዘብ የለም እየሱስ ነው ያለው አቦ መራቱ ናት

  • @ruthsentayehu3853
    @ruthsentayehu3853 Před 2 lety +1

    ሲጀመር የፈለግሽውን የመሆን መብቱ ያንቺ ሲሆን ገባሽ ወጣሽ ስለዚ አንቺም የሰው ስም አታጥፊ በተለየ የአገልጋዬችን ሲጀመር ስለእየሱስ አልገባሽም ምልጃውና አማላጅነቱን ፈረጅነቱን ሳይገባሽ ስለአብ ወለድ መንፈስ ቅዱስ አንደነትና ሶስትነት ሳይገባሽ ወደዚ እምነት መምጣትሽ እንድትወጪ አድርግሻል ስለዚ ብትችይ ቁጭ ብለሽ ቃሉን አጥኒ ተማሪ እውነት ሃይማኖት ውስጥ የለም ቃሉ ውስጥ እንጂ እምነት ከመስማት ነው መስማትም ከእግዚአብሄር ቃል ነው የምታወሪው ወይም የምትናገሪው ነገር ሁልጊዜ ማስረጃሽ ቃሉ ይሁን እየሱስ በሞቱ ማልድልናል ከሞት በመነሳት በአባቱ ቀኝ ሆኖ ይማልድናል በመጨረሻ ስአት ይፈርዳል እውነቱ ይሄ ነው ጌታ ማስተዋል ይስጥሽ ምህረት ያድርግልሽ

    • @user-fd7mp8to3y
      @user-fd7mp8to3y Před 2 lety

      ኢየሱስ ክርሰቶሰ ፈራጅ ነዉ አማላጅ አይደለም ክብሩን አታሳንሱ

  • @user-fr8wi4du3x
    @user-fr8wi4du3x Před 2 lety +2

    አለማዊ ህይወትሽን ለማመቻቸት ነው

  • @samimekonen942
    @samimekonen942 Před 2 lety +1

    milli sele webalem bedenb awekalew felagotanem gen geta yiredat new yemelew geta meheret yaregelat

  • @umarkalifa9836
    @umarkalifa9836 Před 2 lety +2

    Wada hunatanga haymanotim timachalesh issum isliminaanew

  • @samsuar895
    @samsuar895 Před 2 lety +3

    የአስመሳይነትን ተው እንጂ እግዚአብሔር የናንተን ነጠላ ሳይሆን ልብ ያያል አንድ ሳይሆን አስር ብትደርቡም የልብ አምላክ ነው ጌታ

  • @IsraEl-fv8tb
    @IsraEl-fv8tb Před rokem

    እህቴዋ አንቺ ራስሽ ክርስቶስን መኖር አቅቶሻል እኔ እንደው ስጠረጥር ወይም ስገምት ሲጀመር ክርስቶስ አልገባሽም ስለክርስቶስ የየዘመርሽው መዝሙር አሁን ያለሽበትን እምነት "አይወክልም" ብለሻል።አሁን የምታወጭው መዝሙር ነው ቁ 1 እነደሚባል ነገርሽን ኦርቶዶክስ እኮ ስ ኢየሱስ ትዘምራለች የኔ ኮሜንት ኢየሱስን ክደሽዋል አፍረሽበታል እርሱም በስው ልጅና በመልአክቱ ፊት ይክድሻል።ንስሀ ግቢ በክርስቶስ መሆን ለዓለም ሲስተም ስለማይመች ሠበባ ሠበብ ፈልገሽ ለዓለም ሲስተም ወደሚመቸው ገብተሻል አንቺ መጀመሪያም የዳንሽ አይመስለኝም።በጌታ ሆነሽ ያወጣሽው መዝሙር ታዋቂነትንና ብዙ የገንዘብ ትርፍ ስላላስገኘልሽ የጼንጤን ስም አጥፍተሽ የኦርቶዶክሳዊያንን የልብ ትርታ አዳምጠሽ አንጀት ከበላሽ በኋላ ወደ ቢዝነስሽ የገባሽ ይመስለኛል።ደግሜ እልሻለሁ ንስሀ ግቢ እየመራሽ ያለው ማን እንደሆነ ቆም ብለሽ ተመልከቺ ኢየሱስ የኦርቶዶክስም አምላክ ነው።ለማንኛውም ሠላም ኢየሱስ ነው ነፍስሽን አሳርፊያት የቆጡን አወርድ ብለሽ የብብቷን ጣለች ሆኖብሻል ተመለሺ!!!

  • @kalkidanabera360
    @kalkidanabera360 Před 2 lety +2

    አንቺ ጅል ስለ ድንግል ማሪያም ለምን አዘምሪም እናንተ አሳፋሪዎች

  • @user-fr8wi4du3x
    @user-fr8wi4du3x Před 2 lety +4

    ውሸታም አስመሳይ ነሽ መምህር ምህረት አብ ጋ እና የኔታዎች ጋ ነጠላ ለብሰሽ አልነበር
    መመለስ ከአለባበስ ነው የሚጀምረው እህት

    • @-Godisreal
      @-Godisreal Před 2 lety

      anche maneshena besewela yemetefergewe

    • @user-fr8wi4du3x
      @user-fr8wi4du3x Před 2 lety

      @@-Godisreal
      እኔ ኦርቶዶክሳዊት ነኝ ሃይማኖት ብቻ ሳይሆን ስነምግባር ያለኝ

  • @softwarsoftwar456
    @softwarsoftwar456 Před 2 lety +1

    Tii Janjjo nagar minim ataqim sila matsaf qudus Zumutanya

  • @asterkasahun560
    @asterkasahun560 Před 2 lety +1

    Zorbay tera

  • @asterkasahun560
    @asterkasahun560 Před 2 lety +1

    Sejamer

  • @tsigewakjira7953
    @tsigewakjira7953 Před 2 lety +1

    majjaram rasiin magisat al chalsiim

  • @mekidestesfaye4928
    @mekidestesfaye4928 Před 2 lety

    SAMUEL BORSAMO #1destaye befitu sewalew .....geta ewinetun yigletsilsh EYESUS yesaolin ayin endabera kirftun endaragefelet anchinm yagignish

  • @sisaykifle9393
    @sisaykifle9393 Před 2 lety +1

    gazetegnawu tetekek adegegna nat kefer kekefer eyalk atifzez

  • @tsigewakjira7953
    @tsigewakjira7953 Před 2 lety +1

    kootaamii ye anchii masur ateni anqamii

  • @regasadame7601
    @regasadame7601 Před 2 lety +1

    ወሬዋ ስለሚያስጣ አይጠቅምም ።

  • @danielkolchaossa9186
    @danielkolchaossa9186 Před rokem +1

    Aw yodezi haymanot yemetashibet mikiniyat begilst tawukual yihenin pirotestant ayfekeim leza new bicha yesus yadinal

  • @samsuar895
    @samsuar895 Před 2 lety +1

    አዎ ከታች ኮመተሮች ጥሩ ምክር እየሰጣችኃት ነው ስድቢ አያዋጣሽም ተማር መፅሐፍ ቅዱስ በሉአት ስዲብ መንግስተ ሠማይ አያስወርስሽም

  • @bezawitberhanu5448
    @bezawitberhanu5448 Před rokem +1

    ባክህ ባክህ ስድብ ሀጢያት ነው እውነት ነው ውሸትስ? የሷ ስድብስ? እምነት ማንቋሸሽስ ከኦርቶዶክስ አማኝነት የሚጠበቅ ነውን እስኪ ያደረግሻቸውን ቃለመጠይቆች ተመልሰሽ እያቸው አንቺው ታፍሪባቸዋለሽ

  • @amesalwoldesabet8244
    @amesalwoldesabet8244 Před 2 lety

    ኦ ትዎና ላይ ነኝ ነዉ ያልሹ

  • @eldanatakele5703
    @eldanatakele5703 Před 2 lety +1

    Ehite tinish mikir bite lisitish 1be ortodoks wustii ayun indemititayi ayidegifi megemera yerasishin sagur tetekemii 2 meskelishi atkeyayiri, Andi eseri, mekap ayidelem esu 3 endezi erakotishin batitayi Arif new, enaa bedembi temarii ishi bizuu timirti yikerishal eshi bizu bizu mamar yalebish ewunetawi Nagar alen eshi tinishi betam tinishi new yawekshiw ishi maree ke tesasatkugn arimugn.

  • @abrahamghidei3707
    @abrahamghidei3707 Před 2 lety +1

    Wunalen , please don’t talk laying against words of God.
    Nobody said and believed that Jesus is “ telalaki” from Evangelical believers. But the Bible said:-
    “Romans 8:34 Who is there to condemn [us]? Will Christ Jesus (the Messiah), Who died, or rather Who was raised from the dead, Who is at the right hand of God actually pleading as He intercedes for us?”
    Speaking of Jesus, the writer to the Hebrews says, “Therefore He is able also to save forever those who draw near to God through Him, since He always lives to make intercession for them” (Hebrews 7:25). This verse (and others like it) tells us that although Christ’s work to secure the salvation of the elect was completed on the cross, as evidenced by His cry “It is finished!” (John 19:30), His care for His redeemed children will never be finished.
    1 John 2:1 MY LITTLE children, I write you these things so that you may not violate God's law and sin. But if anyone should sin, we have an Advocate (One Who will intercede for us) with the Father-[it is] Jesus Christ [the all] righteous [upright, just, Who conforms to the Father's will in every purpose, thought, and action].
    So which is better to believe what ApostleJohn and Apostle Paul wrote in the Bible or somebody interpret the words of of God as his wills and religious business?
    Wubalem, please take a time for yourself, and be calm.
    You can follow what you want.It’s up to you.
    But don’t make confusing for the people in the name of religion.

  • @samsuar895
    @samsuar895 Před 2 lety

    ወይም አገልጋይ መሆንሽን አይጠቁምም እንደውም ያዋርዳል ገባሽ በሰው ዘንድ ሳይሆን በክርስቶ ፌመስ ብትሆኝ ጥሩ ነበር

  • @mertigeta2005
    @mertigeta2005 Před 2 lety +1

    የመጀመሪያ ትወናሽን ለማየት ጓግተናል።

  • @samsuar895
    @samsuar895 Před 2 lety

    ኦርቶ ቤተክርስቲያን ስሄድ ማንነቱን በነጠላ ሸፍኖ ከቤተክርስትያን መልስ ነጠላው ይወርወርና ብጭቅጭቅ ያለ ለብሰው ጭፈራ ቤት ወይም ቤት ወስጥ እያፈራረቁ ዘፈንና መዝሙር

  • @zinashalemu5456
    @zinashalemu5456 Před 2 lety

    እህህህህህ ብዬ ስጀመር መዝሙር ነው እንዴ????

  • @deguabera9288
    @deguabera9288 Před 2 lety

    Benatish yeminamelkawu andi fetary newu gin mini ayinet menfes newu yegebebish

  • @mekidestesfaye4928
    @mekidestesfaye4928 Před 2 lety +1

    teyakiw yegeremegn zerfen eyeyesadebch awike mechem tiwojatalki bilk asakegn miliyon bicha kibr lemigebaw sichi enatiye melakitn sileante yazilhal eko new milew azazuuu new jegina eyesusachin

  • @tizitadessalegn7949
    @tizitadessalegn7949 Před 2 lety

    Anechi erekashi nashi

  • @fentaalem2000
    @fentaalem2000 Před rokem

    ገንዘብናፈቀሸ

  • @deguabera9288
    @deguabera9288 Před 2 lety

    Tisesemalech yefelegechiwum esu lihon yichilal

  • @tamratkelbore3824
    @tamratkelbore3824 Před 2 lety +1

    Kulum ybeltal ljinet kesbket kemzumur kenebynet anchi gn lwetshw ortobs chelema nw alalnm adad bota stet alebet nw yalnew zare yachebchebe sew nege keteteyakinet ayadnshm lanchi etselyshalen ngn chaw hoy leras stl taft kalone tregetale nw yalew begeta fkr sew eyerale ewnetu egelysalen enji begd aydelem swe begd kemeta amene aybalm sew eko belbu amno beafu meskuro ydnal milew negrgn kotors gar atayin btamgnim lanchi nw batam lerash

  • @ermiashirko9254
    @ermiashirko9254 Před 2 lety +1

    Esti sedebochun asyen ye sawen sem atatefe bantesh

  • @danboy2425
    @danboy2425 Před 2 lety +6

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆን በራሱ ሚስጥር ነው
    ኣሁንም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለመሆን ብዙ መማር ኣለብሽ

    • @symbolink590
      @symbolink590 Před 2 lety +1

      እግዚአብሔር ምስጢር ነው?

    • @kalkidangobezie4078
      @kalkidangobezie4078 Před 2 lety

      አወ መመረጥም ነው

    • @Relaxingblog123
      @Relaxingblog123 Před 2 lety +1

      @@kalkidangobezie4078 2 Corinthians 4 (አማ) - 2 ቆሮንቶስ
      4: ለእነርሱም የእግዚአብሔር ምሳሌ የሆነ የክርስቶስ የክብሩ ወንጌል ብርሃን እንዳያበራላቸው፥ የዚህ ዓለም አምላክ የማያምኑትን አሳብ አሳወረ።

    • @kalkidangobezie4078
      @kalkidangobezie4078 Před 2 lety

      @@Relaxingblog123 ለምክርሽን(ህ) አመሰግናልፕሁ ነገር ግን የክርስቶስ የክብሩ ወንጌል ብርሀን ከበራላኝ ቆየ

    • @Relaxingblog123
      @Relaxingblog123 Před 2 lety +1

      @@kalkidangobezie4078 ብታቂ/ታቅ ትእዛዛቱ ታከብሪ ነበር /ሽ 44 መላኣክት ስትሰግዲ/ድ እየዋልሽ /ክ የቱነው የበራልሽ/ክ ? ? ክርስቶስ ሃይማኖት ሳይሆን ሂወት ነው እኮ ፡ ኣንቺ/ተ ገና በሃይማኖት ምትመኪ /ካ ፡ የቱ ነው የበራልሽ/ህ ቃሉ ኣንብቢ ተባረኪ በቃሉ ብርሃን ይግባሽ /ህ ።

  • @lmlm6250
    @lmlm6250 Před 2 lety +1

    ?????

  • @lmlm6250
    @lmlm6250 Před 2 lety

    በየሚድያዉቀባጥሪ

  • @adiselhariya7088
    @adiselhariya7088 Před 2 lety

    Nege muslim neng bilesh indat meci inji...

  • @meseretmamuye5305
    @meseretmamuye5305 Před 2 lety +1

    ህፃን ነሽ ልበል እህታለም?

  • @kibruabiebie5563
    @kibruabiebie5563 Před 2 lety

    Kikikikikiki

  • @asterkasahun560
    @asterkasahun560 Před 2 lety +1

    Mechasew atane and tera sew hedas metas (Hametegn sayhon Wengal sebake new yemenafelag)