צילומי חינה // Ethiopian Wedding // חתונה אתיופית // צילום אירועים Dejazemach

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024
  • צילומי חינה. צילום איורעים. Ethiopian wedding
    DejazeMach צילום והפקה
    ליצירת קשר: 0542307995
    Facebook: / / degufetegu

Komentáře • 48

  • @user-jq5tr1ij5y
    @user-jq5tr1ij5y Před 4 lety +10

    ደስ የምትል የእስራኤል ኤትዮፒያውት ምርጥ ሙሽራ በደንብ በደስታ የምትታይ ተደስታ የምታስደስት እንካን ደስ ያለሽ ያማረ የሰመረ ትዳር ይሁናላችሁ

    • @bettyhussen3000
      @bettyhussen3000 Před 4 lety +1

      Betam tamralch dmo bhlachewn ye miwedu really big respect for Ethiopian Israel people

  • @hope8944
    @hope8944 Před 4 lety +5

    ቀናሁ በጣም ደስ የሚል ሰርግ ነው አይይ አዳሜ አንተን ስጠብቅ ሰው ተጋብቶ አለቀ

  • @user-vq6bh9xt2i
    @user-vq6bh9xt2i Před 4 lety +4

    מזל טוב איזה כלה מאושרת חייכנית ככה צריך להיות בחתונה מאושרים

  • @user-vs3ow9be2k
    @user-vs3ow9be2k Před 4 lety +20

    እናመሰግናለን እናተ በሰርጋችሁ ዘና ስትሉ እኛንም ከመዳም ኩሽና ዘና አደረጋችሁን ይመቻችሁ

  • @selambezabeh6446
    @selambezabeh6446 Před 4 lety +3

    Ethiopia in the blood.

  • @truworkwube5569
    @truworkwube5569 Před 4 lety +2

    ደስ እምትይ ሙሽራ ያአብርሐምና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ።

  • @hiwetendewazayasaznal1295

    ይሄ ነው ሙሽራ ማለት በሰርግሽ ቀን መደሰት በለውውውው ያዝ እንግዲህ የመጨረሻ ቆንጆ ሰርግ ሙሽሮቹ ናቸው ሰርጉን ያደመቁት እልእልእእልእልእል አረ ጉበዝ እህም ነው ሙሽራዋ ሚዜ ትመስላለች በቃ መሆን ያለበት እንዲህ ነው በሷ ሰርግ ሌላው እየተደሰተ እሷ ዝም ተባረኩ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

    • @mastwale..704
      @mastwale..704 Před 3 lety +2

      ሙሺራይቱፍልቅልቅ"እዴትደስእደምትል

  • @user-cf1ts1xx8h
    @user-cf1ts1xx8h Před 4 lety +4

    ዋው የመጀመሪያ የሙሽራ ዘፈኝ ስታምሪ

  • @riihanaatube5993
    @riihanaatube5993 Před 4 lety +2

    Best music subc

  • @ergoyederebe2898
    @ergoyederebe2898 Před 4 lety +14

    አቤት ባሀል አከባበራ ሳላደንቃቹህ አላልፎም ባሀል ይካራል ኩሩ ትውልድ ደስ ይላል ትዳራቹህ ይስመራ የሳራ እና የአብራሀምን ትዳራ ይድራግላቹህ እ/ ራ

  • @hennaalhammadi2576
    @hennaalhammadi2576 Před 4 lety +3

    አቤት ስታምሩ ባህላዊ ስውጡ ነው

  • @amsaleyaya9550
    @amsaleyaya9550 Před 4 lety +3

    እስራኤል ውስጤ ናት

  • @JohnJohn-sx3eg
    @JohnJohn-sx3eg Před 4 lety +2

    ቆንጆ ሰርግ ያብርሃምና የሳራ ያርግላችው

  • @eritreanfan2773
    @eritreanfan2773 Před 2 lety

    በጣም እስደናቂ ሙሽራ ነሽ እንኳን ደስ አለሽ

  • @helawisolomon6366
    @helawisolomon6366 Před 4 lety

    Setamru bemariam. Enass bikenagn menale

  • @bazawitkassahun3184
    @bazawitkassahun3184 Před 3 lety

    ሰርግ ሳይ ሰርግ ያመረኛል ምን ይሁን የመዳም ኩሸና ይሻላል መሰለኝ መልካም ጋብቻ ይሁንላቸሁ

  • @user-sf4xr8nt3v
    @user-sf4xr8nt3v Před 4 lety +1

    የኔ ፍልቅልቅ ሙሽሪት ተመቸችኝ እደኔ ደስተኛናት

  • @sisaymekonen9133
    @sisaymekonen9133 Před 4 lety +4

    አቤት ወበት ስታምሩ

  • @sgwgegege5983
    @sgwgegege5983 Před 4 lety +1

    መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ

  • @addisuteka
    @addisuteka Před 2 lety

    Nice

  • @user-it1wb7lq7k
    @user-it1wb7lq7k Před 4 lety +13

    ሙሽራዋን ወደድኳት ዘና

  • @adebabaygoshe5779
    @adebabaygoshe5779 Před 4 lety +2

    ስታምረ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ

  • @lenaadayee5746
    @lenaadayee5746 Před 4 lety +1

    IT IS TIME TO GET BACK WELKAYETA FROM THE HAND OF WEYANEA TEGREA.

  • @tsegayetadesse832
    @tsegayetadesse832 Před 3 lety

    ተባረኩ ወግ ማእረጋችሁን ባህላችሁን የማትረሱ አክባሪዎች ብዙልን ተባዙልን ኮራንባችሁ ዉድድድድ...

  • @kamalkamal-xv8ve
    @kamalkamal-xv8ve Před 4 lety +7

    አላህ ይባርክላችሁ ትዳራችሁን

  • @romodanezaz9145
    @romodanezaz9145 Před 4 lety

    Take that Chinese umbrella of and replace it with our umbrella thanks.

  • @hiwetendewazayasaznal1295

    አቦ 7 ጊዜ አይቸው ይሄ ሰርግ አይጠገብም የሙሽራዋ ጭፈራ ደሞ ነገ አየዋለሁ

  • @alemoalmaz2311
    @alemoalmaz2311 Před 4 lety +1

    ❤👍

  • @roseforever2935
    @roseforever2935 Před 4 lety +3

    ኩሩ ባህሉን ጠባቂና አክባሪ ህዝብ።

  • @wedihumeraeygenwedimekelee8742

    Tigra ena Gonder nachw woys ?? malt lijta Ye Tigray behal sellebest by New. 😍 😍 😍

  • @bettyhussen3000
    @bettyhussen3000 Před 4 lety +1

    Weboch stamru bhlachun akbariwoch

  • @Mengisa-di3jy
    @Mengisa-di3jy Před 4 lety

    ያምራልዋዉ

  • @kaluzhamengsetu3340
    @kaluzhamengsetu3340 Před 4 lety +1

    kalu

  • @user-kr4np9rz2i
    @user-kr4np9rz2i Před 4 lety +1

    ዉብወች

  • @user-ul5rb5jc7v
    @user-ul5rb5jc7v Před 4 lety +2

    አየ አይሁድ በቃ ጪፈራ እግዚአብሔር ያስባችሁ አይሁዶች

    • @alemayala7380
      @alemayala7380 Před 4 lety +5

      ክፍት አፍ ለነገሩ ስድብ ስራየ ብላችሁ እንደ ትምህርት ስለሚሰጣችሁ አይፈረድብሽም ቋቋቲያም ነገር

    • @user-jh8le1uz9u
      @user-jh8le1uz9u Před 4 lety

      @@alemayala7380 ስድብ እኮ አይደለም የተናገረችው አይሁድ እሰራኤል ያሉ ናቸው

    • @user-ul5rb5jc7v
      @user-ul5rb5jc7v Před 4 lety +1

      @@alemayala7380 ስድብ አደለም አትጨፋሩ አምላካችሁን አመስግኑ

    • @user-ud2bf9cb6h
      @user-ud2bf9cb6h Před 4 lety

      የተቻላቹሁ አስርዱኝ እስኪ እነዚህን እግዚአብሔር ነጻ ያወጣቸው ናቸው አይደል

    • @amelegosihme9426
      @amelegosihme9426 Před 4 lety +1

      ደስ ከሚላቸው ጋር ደስ ይበላችሁ!!!!!! ቃሉ ነው የሚለው።