🛑 የቤተክርስቲያን ጥላ ለጭፈራ ! ምጡ ይከብዳል ተዘጋጁ ዲን ዮርዳኖስ አበበ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 16. 06. 2024
  • አንተ የቤተክርስቲያን የስስት ልጅ ኾይ! ልብ ብለኽ አስተውል!
    👉የማይጠቅምኽን አትመኝ! እንደ አዳም የዲያብሎስ ባሪያ ትኾናለኽ፡፡ ዘፍጥ 3÷1-8
    👉አትቅና! እንደ ቃየል ወንድምኽን ትገላለኽ፡፡ ዘፍጥ 4÷1
    👉 አትስከር! አእምሮ አሳጥቶ የማይገባ ሥራ ትሠራለኽ፡፡ ዘፍጥ 19÷30-38
    👉 ዓለምን አትመልከት! እንደ ሎጥ ሚስት የጨው ዐምድ ኾነኽ ትቀራለኽ፡፡ ዘፍጥ 19÷22-23
    👉 በአባትኽ አትሳቅ! እንደ ካም ትረገማለኽ፡፡ ዘፍጥ 9÷20
    👉 እልከኛ አትኹን፡ እንደ ፈርዖን ትሰጥማለኽ፡፡ ዘፀ 14÷28
    👉 በሐሰት አትመስክር! እንደ ሐማ ባዘጋጀኸው ጉድጓድ ትገባለኽ፡፡ መጽ.አስቴ 7÷1
    👉 ትዕቢተኛ አትኹን! እንደ ሰናክሬም ትወድቃለኽ፡፡ 2ነገ 19÷35
    👉 ክፉ ባልንጀራን አትያዝ! እንደ ሶምሶን በጠላት እጅ ትወድቃለኽ፡፡ መጽ.መሳ 16÷15
    👉 አትዘሙት! እንደ ሶሎሞን አምላክኽን አስረስቶ ጣዖትን እንድታመልክ ያደርግኻል፡፡ 1ነገ 11÷1-8
    👉 ሥልጣንን አትውደድ! እንደ አቤሴሎም በአባትኽ ላይ ትነሣለኽ፡፡ 2ነገ ሳሙ 15÷13-17
    👉 ገንዘብን አትውደድ! እንደ ይሁዳ ጌታኽን ያስክድኻል፡፡ ማቴ 26÷14÷16
    🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸
    የተወደዳችኹ የንሴብሖ ቻናል ተከታታዮች!
    ዉድ ኦርቶዶክሳዉያን ኢትዮያዊያን እና ኤርትራውያን በሀገር ዉስጥም በሀገር ዉጭም ያላችሁ እህት ወንድሞቻችን እኛን ቤተሰብ አድርጋቹሁ ለምታደርጉልን ሁሉ ማንኛዉም እገዛ እናመሰግናለን! ምክራችሁ አስተያየቶቻችሁ አይለየን 🙏
    #share
    የ telegram ገፅ✅
    t.me/nesibho1
    የ facebook✅
    / nesibho
    #ethiopian #abagebrekidan #nsiebho #mahbere_kidusan #orthodox #eotc

Komentáře • 178

  • @nsiebho
    @nsiebho  Před 16 dny +15

    የተወደዳችኹ የንሴብሖ ቻናል ተከታታዮች!
    ዉድ ኦርቶዶክሳዉያን ኢትዮያዊያን እና ኤርትራውያን በሀገር ዉስጥም በሀገር ዉጭም ያላችሁ እህት ወንድሞቻችን እኛን ቤተሰብ አድርጋቹሁ ለምታደርጉልን ሁሉ ማንኛዉም እገዛ እናመሰግናለን! ምክራችሁ አስተያየቶቻችሁ አይለየን 🙏

  • @user-cd1sb4id6m
    @user-cd1sb4id6m Před 16 dny +6

    ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እኔ 5/ 5 መልሻለሁ ስለ ጥያቄው ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-yg9qe2dr6m
    @user-yg9qe2dr6m Před 15 dny +6

    ብሩኬ እንኳን ደሶ ያላችሁ፡፡ ድንግል እመቤታችን ከልጇ ጋር የጎደለዉን ሞልተዉ፣ ጠማማዉን አቅንተዉ፣ ቤታችሁን በበረከት እና በፀጋ ሞልተዉ በክርስቶስ ፍቅር ትገዙ ዘንድ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንላችሁ፡፡

  • @YamrotAbba
    @YamrotAbba Před 14 dny +4

    ለአባቶቻችን,ቃለህይወት,ያሰማልን,እረጅም,እድሜና,ጤና,ይሰጥልን

  • @astergezahagn5766
    @astergezahagn5766 Před 11 dny

    እናቱንም ልጁንም በጤና እንዲወለዱ እግዚአብሔር ይርዳን ኢትዮጵያን ከክፎዎች ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @lul-wg5yg
    @lul-wg5yg Před 11 dny

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለኛም መድሃኒኣለም ለንስሃ ያብቃን ኣቤቱ ፈጣርየ ሆይ ማረን

  • @mimisami7086
    @mimisami7086 Před 7 dny

    የአብርሃም አና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ 🎉🎉🎉💖💖💖

  • @lishob2684
    @lishob2684 Před 13 dny +2

    የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላቹ ❤❤❤ !

  • @mulugetagebreg8859
    @mulugetagebreg8859 Před 15 dny +2

    ቃሉን ጊዜ ወስዶ ማንበብ አይገለንም
    ለትችት ብቻ ከመፈላለግ ለሕይወት ማጥናት ይጠቅማል
    ዛሬ በቃሉ የምናነበውን ኢየሱስ አንድ ቀን ፊትለፊት እናየዋለን

  • @lawoffice-on3ui
    @lawoffice-on3ui Před 11 dny

    እግዚያብሔር የአብርሃምና የሣራ ጋብቻ ያድርግላችሁ

  • @user-fx1gf5pl1m
    @user-fx1gf5pl1m Před 16 dny +5

    ወድሜ እኳን ለስርዓት ቁርባን ጋብቻ አበቃህ ዘመንህን ይባርክልህ

  • @KirosDerbabaw
    @KirosDerbabaw Před 8 dny

    እግዚአብሔር ጋብቻችሁን ይባርክላችሁ የሒወት ዘመናቹሁን ይባርክላቹ በፍሬአቹሁ የምትደሰቱ ያርጋቹ

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft Před 15 dny +2

    ለአባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን

  • @michaelzerai279
    @michaelzerai279 Před 15 dny +4

    ኦግዚአብሔር የተባረከ ትዳር ያድርግላችሁ

  • @sayiethiopia
    @sayiethiopia Před 11 dny

    ተመስገን 5ስቱ 5 መልሻለሁ 👍
    አባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ብሩኬ እንኳን ደስስስስ ያላችሁ የተዋሕዶ እንቁ የአብርሃም እና የሳራ ያድርግላችሁ ❤❤❤

  • @endalechmamo2769
    @endalechmamo2769 Před 10 dny +1

    የንሰሐ አባት ይምህረት አምላክጌታ ኢየሱስ ብቻ ነው ሁሉም ሀጥያትን ሰርተዋል የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሏቸዋል ተብሎ ተፅፏል

  • @user-bj8es2zj6u
    @user-bj8es2zj6u Před 16 dny +2

    እግዚአብሔር ጋብቻውን እባርክለቹ እንኳን ደስ አላቸው ።❤❤❤❤❤❤

  • @user-td8us6dv6j
    @user-td8us6dv6j Před 15 dny +3

    እግዛአብርሔር የተባረከትዳርይያድረግላችው❤❤❤❤❤❤❤❤በጣምነውደስየሚል

  • @SalamSalam-mw2px
    @SalamSalam-mw2px Před 15 dny

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ትዳራችሁ ይባረክ እንኳን ደስ አላችሁ

  • @BetiBety-po2rp
    @BetiBety-po2rp Před 10 dny

    ያብረሀምና የሣራ ጋብቻ ይሁንላችሁ

  • @borenaabebechayano-ow8sk
    @borenaabebechayano-ow8sk Před 15 dny +3

    የእመቤታችንን ውዳሴ ማርያም የደረሰው
    ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ

  • @astergezahagn5766
    @astergezahagn5766 Před 11 dny

    ጋብቻችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ አሜን ❤❤

  • @user-sw9hj5wb1k
    @user-sw9hj5wb1k Před 12 dny

    ❤🎉
    Sargachun yadingl lij yabarkalchu
    Amen
    Amen
    Amen

  • @ayenalemworgesa5405
    @ayenalemworgesa5405 Před 14 dny +1

    3መልሸአለዉ,❤❤❤

  • @eyerusalemwoldetsadik964
    @eyerusalemwoldetsadik964 Před 13 dny +1

    እግዚያብሔር የአብርሃምና የሣራ ጋብቻ ይሁንላችሁ ።እንኳንም ደስ አላችሁ።

  • @mimizeniwork4500
    @mimizeniwork4500 Před 11 dny

    4 ✅ ትክክል መልሻለሁ . የመጨረሻውን 5 ጥያቄ መልሱን በትክክል አልመለስኩም.
    በጣም ደስስስ ይላል ቀጥልበት.
    ልኡል እግዚአብሔር አገራችን ኢትዮጵያን ከክፍ ይጠብቅልን.

  • @KesanetMahrie
    @KesanetMahrie Před 11 dny

    4/5ቓለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤

  • @user-np2yd8cp7k
    @user-np2yd8cp7k Před 8 dny

    እግዚአብሔር ትዳራቸውን ይባርክ ❤❤🌺🌺

  • @EhteGbreal
    @EhteGbreal Před 11 dny

    እግዚአብሔር ጋብቻችሁን ይባርክላችሁ ።ቃለሕይወትን ያሰማልን ለመምህሮቻችን አሜን ።የሌላ የክህደት ት/ርት ባትቀላቅል ያሉትን አንተ ነግረኸን ያለ ድምፅ አሳይተህ ምላሹን ብንሰማ ሁላችንም እኩል ብቃት ስለሌለን ለጆራችን መጠንቀቅ አንዱ መንገድ ስለሆነ እንተሳሰብ ለማለት ነዉ

  • @user-yt3lv2ih7p
    @user-yt3lv2ih7p Před 15 dny +1

    እልልልልል ብሩኬ እግዚአብሔር ይባርክላችሁ የሳራና ያብራሐም ❤❤❤ ያድርገው

  • @lakechbeyene9243
    @lakechbeyene9243 Před 15 dny +2

    እንኳን፡ ደስ፡ አላችሁ፤፤ እግዚአብሔር፡ ጋብቻችሁን፡ ይባርክ፤፤

  • @user-lc4ux5ht6p
    @user-lc4ux5ht6p Před 15 dny +1

    5 melishallehu qallehiwet yassemalin.

  • @MatiMan-ud1tu
    @MatiMan-ud1tu Před 11 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን በርታልን

  • @tsehayedebele1383
    @tsehayedebele1383 Před 15 dny

    ቃለህይውት ያስማልን 3 መልሼለሁ እውነት ነው ይሄ ጥያቄ ለሌላው ግዜ እንድናስታውል ይጠቅመናል እናመስግናለን🙏

  • @fassilKahel-hd1qk
    @fassilKahel-hd1qk Před 15 dny

    አንድ ስህተት! የመጨረሻው❤

  • @user-bx7sv9iw1v
    @user-bx7sv9iw1v Před 11 dny

    Amen. Amen. Amen🙏❤️

  • @user-bx7lo6mo1e
    @user-bx7lo6mo1e Před 13 dny

    እግዛብሄር ትዳራቸውን ይባርክ

  • @werkwohamamo1758
    @werkwohamamo1758 Před 11 dny

    አመቤታችን በደመና ተጭኖ ያገኘችው ቅ ቶማስን ነው።

  • @AsnakechBirahnu
    @AsnakechBirahnu Před 12 dny

    ትዳራችሁ ይባረክ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zewdineshtaye2143
    @zewdineshtaye2143 Před 14 dny +1

    እግዚአብሄር ጋብቻችሁን ይባርክ❤

  • @Maron-ry5ui
    @Maron-ry5ui Před 13 dny

    ቃለ ህይወት ያሰማልን😊😊😊😊❤❤❤

  • @tegistubiyadg6201
    @tegistubiyadg6201 Před 14 dny +1

    እግዚአብሔር ጋብቻቸውን ይባርክ!

  • @werkwohamamo1758
    @werkwohamamo1758 Před 11 dny

    እመቤታችን የሞተችው በስልሳ አራት አመቷ ነው።

  • @user-wn6kx2mv3u
    @user-wn6kx2mv3u Před 15 dny +1

    እንኳን ደስአላቹ

  • @Sepra_tube
    @Sepra_tube Před 15 dny +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Před 12 dny

    😭😭😭ጌተሖይ ማረን ማረን ማረን

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 Před 13 dny

    Egziabher Amlak gabicha hihun yibarkew Amen

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 Před 16 dny +1

    Selam selam selam Enkuwan Be Dena metah wondime Sile mayi Negeri Sitotaw Egziahber Mesegn ❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @YaneneshAmare
    @YaneneshAmare Před 14 dny +1

    Tebareku

  • @genetkebede3351
    @genetkebede3351 Před 16 dny +1

    መልካም ጋብቻ ያድርግላቸው

  • @misrakhirpa4028
    @misrakhirpa4028 Před 15 dny +1

    ሐ እና ለእና

  • @borenaabebechayano-ow8sk
    @borenaabebechayano-ow8sk Před 15 dny +1

    መምህሮቻችን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቃቹ

  • @fekadealemu5026
    @fekadealemu5026 Před 15 dny +1

    በጣም ደስ ይላል ወንድማችን እኔ ለመጀመራያ ጊዜ ነዉ የጎበኘሁት ቤትህን ግን ማርያምን በጣም ደስ ይላል በተለይ መጨረሻ ላይ ያቀረብካቸዉ ጥያቄዎች ❤❤❤❤

  • @user-oq9uq4zj9f
    @user-oq9uq4zj9f Před 16 dny +1

    እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባረክላችሁ❤❤❤❤❤

  • @AbelAbecha
    @AbelAbecha Před 13 dny

    እንኳን ደስ አላችሁ

  • @user-ws1mq1pq2h
    @user-ws1mq1pq2h Před 12 dny

    ቃለ እይ❤ወትን ያሰማልን

  • @borenaabebechayano-ow8sk
    @borenaabebechayano-ow8sk Před 15 dny +2

    እሰይ እንኳን ደስስስ ያላቹ እግዚአብሔር ጋብቻችሁን ይባርክላቹ

  • @TigistSahle
    @TigistSahle Před 15 dny

    Ya tedra zemnachu yebrke 🎉🎉🎉

  • @eliasshume2891
    @eliasshume2891 Před 15 dny +1

    4 መልሻለው የመጨረሻውን ስቻለው

  • @MatiMan-ud1tu
    @MatiMan-ud1tu Před 11 dny

    እንኳን ደሳላችሁ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርካችሁ

  • @tigist12gm28
    @tigist12gm28 Před 13 dny

    አሜን እግዚአብሔር. ይመስገን
    አሜን እናመስገናልን ወድማች
    አባታች ቻን ቃለህወይት ይስጥልን ላ ይ ክክክክክ ሼ ርርርርርርር

  • @borenaabebechayano-ow8sk
    @borenaabebechayano-ow8sk Před 15 dny +1

    የእመቤተታችን ያረፈችው በ64 እድሜዋ ነው

  • @sabag.zemichael5194
    @sabag.zemichael5194 Před 11 dny

    እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @genetbihonegn7499
    @genetbihonegn7499 Před 12 dny

    እናመሰግናለን

  • @alemuregasa6949
    @alemuregasa6949 Před 9 dny

    ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን;
    እኔ 5/ 5 መልሻለሁ ስለ ጥያቄው ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-ee4su6cd8z
    @user-ee4su6cd8z Před 12 dny

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏
    3 መልሻለሁ

  • @borenaabebechayano-ow8sk

    አሜን አሜን አሜን የቅዱሳን አባቶቻችን በረከት ይደርብን

  • @semarawitsat
    @semarawitsat Před 15 dny +1

    ሰላመ ክርስቶስ ይብዛላችሁ ውድ ኦርቶዶክሳዊያን ወንድማችን ፕሮግራምህ በጣም ቆንጆ ነው በክርስቶስ ፍቅር እንወድሀለን ❤❤❤❤

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y Před 14 dny

    እመቤታችን ስታርግ ያያት ቅዱስ ቶማስ

  • @user-rh7lz3jf1l
    @user-rh7lz3jf1l Před 16 dny +1

    1 የመቤቴን እድሜ ብቻ።ቆንጆ እይታ አለህ በርታ

    • @worknshgebrmarkos7
      @worknshgebrmarkos7 Před 15 dny

      እ/ር ጋብቻችሁን ይባርክላችሁ የአብረሃምና የሳራ ጋብቻ ይሁን

  • @hhutrdBhhutrd
    @hhutrdBhhutrd Před 15 dny +1

    እንኳን ደስ አላችሁ መልካም ጋብቻ🎉🎉🎉🎉❤

  • @user-pw4tj3fo7c
    @user-pw4tj3fo7c Před 16 dny +1

    4 መልሼለሁ

  • @MassiMassi-dy3ph
    @MassiMassi-dy3ph Před dnem

    ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-tu6zu6wj5p
    @user-tu6zu6wj5p Před 15 dny +1

    🙏🙏🙏👍👍👍👍❤❤❤

  • @user-bj8es2zj6u
    @user-bj8es2zj6u Před 16 dny +1

    3 መልሻለሁ

  • @FinoteselamDamote
    @FinoteselamDamote Před 16 dny +1

    3

  • @azmerahailu6827
    @azmerahailu6827 Před 15 dny +1

    Amen amen amen ❤❤❤

  • @user-fv7yi8lw8i
    @user-fv7yi8lw8i Před 15 dny +1

    Egziabher gabechchihun ye Abreham ena ye Sara yaderglachihu

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y Před 14 dny

    ለመምህራን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @workishetdebebe5859
    @workishetdebebe5859 Před 15 dny

    God bless your marriage

  • @user-cw3gp9qh3y
    @user-cw3gp9qh3y Před 16 dny +1

    ❤❤❤

  • @user-gr7vz8vs2x
    @user-gr7vz8vs2x Před 15 dny +1

    በሩታወድመ፡❤ደስይላል❤

  • @yonasgebrkirstos1941
    @yonasgebrkirstos1941 Před 15 dny

    melkam gabecha yhunlach

  • @obajiasfa-ov8sv
    @obajiasfa-ov8sv Před 11 dny

    Weregna hula

  • @user-cw3gp9qh3y
    @user-cw3gp9qh3y Před 16 dny +1

    እኔ ያመለኪት 5/3

  • @user-oq9uq4zj9f
    @user-oq9uq4zj9f Před 16 dny +1

    1 ሐ ቅዱስ ኤፍረኤም ሶረያዊ
    2 ለ 3 መ ቅዱስ ቶማስ 4
    ሀ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ 5 ሐ የማክሰኞ ወዳሴማረያም የምር ማርያምን ሁሉንም መልሻለሁ 5/5 እግዚአብሔር ይመስገን ቀጣይም ጠይቀን ወንድማቺን🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @user-fm2wm1lb6y
    @user-fm2wm1lb6y Před 15 dny

    4 ka 5❤❤❤❤

  • @Maron-ry5ui
    @Maron-ry5ui Před 12 dny

    4/5😊😊😊😊❤❤❤ keep up it

  • @yonasgebrkirstos1941
    @yonasgebrkirstos1941 Před 15 dny

    1 tsasechalu

  • @user-pw4tj3fo7c
    @user-pw4tj3fo7c Před 16 dny +1

  • @user-cm2mj6qi3b
    @user-cm2mj6qi3b Před 8 dny

    3✍️🌹🌹

  • @aynategegne8387
    @aynategegne8387 Před 16 dny +1

    ቅዱስ ኤፍሬም

  • @fikreworkneh8503
    @fikreworkneh8503 Před 10 dny

    4 our of 5

  • @birhaneworku-mn5wq
    @birhaneworku-mn5wq Před 12 dny

    አንድ

  • @EmebetBaruda
    @EmebetBaruda Před 14 dny

    Erebakihi yebetekryistyan zantila ayidelem yevelo TILA new

  • @AsterayeTsigie
    @AsterayeTsigie Před 10 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @almazamohammed498
    @almazamohammed498 Před 10 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @borenaabebechayano-ow8sk
    @borenaabebechayano-ow8sk Před 15 dny +1

    እመቤታችንን ያገኛት ቅዱስ ቶማስ ነው

  • @btbt4487
    @btbt4487 Před 14 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @KedestA-rk5hq
    @KedestA-rk5hq Před 8 dny

    እኛ ኦርቶዶክስ ፡የዋህ፡ስለሆ፡የዋህ፡ስለሆን፡ልቦና፡ይስጣቸው፡እያልን ፡፡ስናልፍ፡ገና፡ቡዙ፡ያረጋሉ፡ ስለዚ፡ይከሰሱ፡ለምን፡ብትሉ፡መማሪያ፡እንዲሆን፡እባካችሁ