የቢሾፍቱ ከተማ የኮሪደር ልማት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024

Komentáře • 34

  • @GML90-b7r
    @GML90-b7r Před 17 dny +10

    የቢሾፍቱ ውበት እየወጣ ነውና በርቱ ግን ለተነሺዎች ተገቢው ካሳና ልዋጪ መሬት በአግባቡ መስጠት ያስፈልጋል ።

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 Před 17 dny +1

    ከንቲባ አቶ አለማየሁ በሠራችሁት ነገር የአ.አ ነዋሪ ብሆንም የምወዳት ከተማ ስለሆነች በየሁት ነገር በጣም ደስ ብሎኛል።ታሪክ እየሠራችሁ ነው እንደ ወ/ሮ አዳነች እድለኞች ናችሁና ተባረኩ። አባኮትን የቃለሕይወት ቤ/ክ ጉዳይን በጥንቃቄ ያዙት እና በመመካከር መፍትሄ ስጡት።በርቱ።

  • @captainayub6482
    @captainayub6482 Před 17 dny +2

    የኔየኔ ባይኖር ኢትዮጵያ ለብዙ ተርፍ ነበር ፍቅሩን ይስጠን ያማምረን:: 🕊

  • @mohamedkedir6650
    @mohamedkedir6650 Před 16 dny +3

    የቢሾፍቱ ከተማ በኮሪደር ልማት ሰበብ በፕሮቴስታንት ሃይማኖት ተቋማት ላይ ያነጣጠረ የበቀል ጥቃት እቃወማለሁ። እነዚህ ሙሰኞች ባለሥልጣናት እስከዛሬ የት ነበሩ? ወገኞች።

  • @eyobeshetu62
    @eyobeshetu62 Před 17 dny +3

    እኔ የቢሾፍቱ ነዋሪ ነኝ ለውጡ ደስ ይላል

  • @tesfayegebrehiwot4034
    @tesfayegebrehiwot4034 Před 17 dny +2

    ከባጃጅ ውርውር መጠበቅ ነው፣ የብዙ ከተሞችን ውበት ይቀንሳሉ።

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Před 17 dny +1

    በፊትም ቡሾፍቱ ደስ የምትል ከተማ ናት

  • @teruneshray9966
    @teruneshray9966 Před 17 dny

    Great job , 🇪🇹☝️

  • @natnaelgirma50
    @natnaelgirma50 Před 17 dny

    Wow ❤❤❤❤

  • @haileDejene-rc8ss
    @haileDejene-rc8ss Před 17 dny

    The corridor Project is very important but the demolition home on poorest ppls is very dangerous!

  • @KubsaKosu-q7p
    @KubsaKosu-q7p Před 17 dny

    It looks good. But make the compensation practical.

  • @Dመ
    @Dመ Před 17 dny +1

    ,,የት ሃገር ነው ?😊😊😊😊

  • @ibrahimjibrile9606
    @ibrahimjibrile9606 Před 17 dny

    A. Clean city dream '

  • @solomonbekele4199
    @solomonbekele4199 Před 16 dny

    በጣም ሙሰኞች እና ሌቦች ናቸው መዘጋጃ ቤት የተሰገሰጉት ቲቪ ለይ ሲቀርብ እንደሚቅለሰለሱ እንዳይመስሏቹ ያስለቅሷችኋል በአኔ ዘመድ ለይ ስለደረሰ ነው።ብዙ ሰው ስለሚፈራ እውነቱን አይናገርም በጣም ከባድ ጊዜ ነው😢😢

  • @EmanAbdurezak-li1lb
    @EmanAbdurezak-li1lb Před 17 dny +1

    ቢሾፍቱ ከሄድኩ ቆየው እሄ ፈጣን መንገድ ደብረዘይት ን አጠፋት እስኪ እንመጣለን

    • @Deltadigitalmediaagency
      @Deltadigitalmediaagency Před 17 dny

      Ena egna men agebagne😂😂

    • @crimsonJerom
      @crimsonJerom Před 17 dny

      ከተማን በስሙ ጥራ። ቢሾፍቱ እንጂ ደብረ-ዘይት የሚባል ከተማ አሁን የለም።
      ቢሾፍቱ ግን ናልን። እንግዳ ክቡር ነው።

  • @AtkltiAklilu
    @AtkltiAklilu Před 17 dny

    ቢሾፍቱ እባካችሁ ከአዲስ አበባ ተመክሮ ውሰዱ ዳግም እንዳይፈርስ ቢያንስ ማረፊያ መጸዳጃ ቤት ፎንቴ የውሀ የተለያዩ አይነቶች ለአይን የሚስቡ ስራዎች ብትሠሩ ዝም ብሎ ጥቅጥቅ ያለ ጫካና ሳር ብቻ ባታደርጉት ቢያንስ ዜጎች የሚጎበኙት ብታደርገ የቢሾፍቱ ከንቲባ ትኩረት ብትሰጡ ጠቅላይ ሚንስትር አብይም ትኩረት ሰጥተው ቢያዩትና መመሪያና ትእዛዝ ቢሰጡልን።

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 Před 17 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤
    💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @habtishjenbola367
    @habtishjenbola367 Před 17 dny

    ኮሪደር equal ጥሩ መንገድ; ደሀ ግልብጥ , ሊስትሮ እና ብና ሻጭ ዞር

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd Před 17 dny

    የኮሪደር ልማት ከማለትና ከመሣጣት የአውራ ገፃት ልማት ቢባል ይመረጣል። ይሔ የኪሪዮል አነጋገር መቅዳት ነፃነቷን ጠብቃ በኖረች ሐገር ነውር ነው። ሢሖን አማርንዕኛ ኢትዮጵኛ ተብሎ ሑላችንም የጋራ አድርገነው ቅራኔዎቻችንን አጥብበነው አንድ ወደሚያደርገን ጉዞ ብንጀምር ይመረጣል። ይሔ ዕርምጃ አሑለትና መቶ አመታት በፊት ተወሥዶ ቢሖን ኖሮ ዛሬ ራሣችንን ዕንደ አንድ ሕዝብ በቆጠርን ነበር። ሐገራችን አክብራቸውም ምላሹ ተጨቆንን ተብሎ ዕንገንጠል ሖኗል ብልግናቸው።

    • @crimsonJerom
      @crimsonJerom Před 17 dny

      ኢትዮጵኛ መባል ያለበት ከምባትኛ ነው! 😊
      ቅዠት አቁም

  • @Zelazella1
    @Zelazella1 Před 17 dny

    #addisababa #ethiopia #bishoftu

  • @AtkltiAklilu
    @AtkltiAklilu Před 17 dny

    ዛፍ ብቻ ሆነ እረኡኡኡ ከአዲስ አበባ ልምድ ውሰዱ ወሬ ወሬ አታብዙ መጸዳጃ ማረፊያ ስሩ ፎንቴ ለህጻናት መዝናኛና ለአይን ማረፊያ ስሩ ወሬ ወሬ ይብቃ

  • @yaredalemayehu1451
    @yaredalemayehu1451 Před 17 dny

    የኮሪደር ልማቱ በጎ ሆኖ ሳለ ነገር ግን ደብረዘይት ላይ የሚተከለው ችግኝ ግን በጣም በዛ ጫካ ሆነ

  • @jimmykebede7121
    @jimmykebede7121 Před 16 dny

    ለገጣፎንም በነካ እጃችሁ .....

  • @DemelashBekele
    @DemelashBekele Před 17 dny

    ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ የከተማ ልማት ሚንስተር እባኮትን ከተሰራ አይቀር ሻሸመኔ ከተማንም በዚህ በኮሊደር ልማት ውስጥ አካቷት።

  • @user-bm3ur7ik9l
    @user-bm3ur7ik9l Před 17 dny +1

    ውይ ቢሾፍቱ ሄጄ አንድ ቀን የፈረሶቹ ፋንዲያ የሸንኮራ ምጣጭ ተጥሎ የወረሩት ዝንቦች ከሙቀቱ ጋር እና ከውሃ እጥረቱ ጋር ተመለሱም አይልም ነበር።ይሄንን ካሻሻላችሁ እመጣ ይሆናል😎

  • @bereketaddisu3987
    @bereketaddisu3987 Před 17 dny +1

    በጉልበት የተወሰደው የቃለሕይወት ቤ/ክ ንብረት ይመለስ !!!

    • @eyobeshetu62
      @eyobeshetu62 Před 17 dny +2

      ጌታን እኔ ጴንጤ ነኝ የምኖረውም ቢሾፍቱ ነው የቃለ ሕይወት አባል ነበርኩ ግን እንኳንም የወሰዱት ነው ያልኩት ።ሐይቈን ግማሽ እጥረው ምንም አልሰሩበትም

    • @crimsonJerom
      @crimsonJerom Před 17 dny

      ​@@eyobeshetu62ትክክለኛ ሰው ነዎት። ህዝብ ይጠቀምበት። አብዛኞቹ የእምነት ተቋማት ምድራዊው ላይ በርትተው መንፈሳዊን ረስተዋል።

    • @EthioExpress
      @EthioExpress Před 14 dny +2

      Yalew church yibekachewal …FUGERA akumuna beAGEBABU ……😂

  • @AtkltiAklilu
    @AtkltiAklilu Před 17 dny

    ዛፍ ብቻ ሆነ እረኡኡኡ ከአዲስ አበባ ልምድ ውሰዱ ወሬ ወሬ አታብዙ መጸዳጃ ማረፊያ ስሩ ፎንቴ ለህጻናት መዝናኛና ለአይን ማረፊያ ስሩ ወሬ ወሬ ይብቃ