ታዋቂ ወንዶች ሁሉም ብልቶቻቸውን ይልኩልኛል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • #ethiopia #yonimagna #abiyahmed #ፍቅርሲዝም #amhara #ethiopiancomedy #ethiopianfunnyvideos #jawarmohammed #hawassa #fano
  • Zábava

Komentáře • 131

  • @user-dz9xb6wr3q
    @user-dz9xb6wr3q Před 10 měsíci +15

    የእግዚአብሄር ቃል ሲናገር ነውራቸው ክብራቸው እግዚአብሄርን ባልታዘዙ መጠን ለማይረባ አይምሮ ሰጣቸው ይላል፡፡ ለማይረባ የሰይጣን አይምሮ ተሰጥታችኋልና ጌታ ይድረስላችሁ የጨለማ ልጆች ጌታ በደሙ ይጠባችሁ ይጠብች ዘመንሽ በዲያቢሎስ በጨለማው አልቋልና ንስሃ ግቢ፡፡

    • @Hiboux_yt
      @Hiboux_yt Před 9 měsíci +1

      በትክክል ለእነእዚህ የመጣ መቅሠፍት ነው እንደሀገር የወረደብን።

  • @girmabeyene7699
    @girmabeyene7699 Před 11 měsíci +15

    አንተ፡ግን፡በዚህ፡ዕድሜ፡እና፡በዚህ፡ወቅት፡ይህንን፡ማውሪያችሁ፡ጊዜው፡ነው፡ዉይ?ታሳዝናላችሁ።

  • @natiWolde-fw6ii
    @natiWolde-fw6ii Před 18 hodinami

    ወቁ አይተነው እንደናንተ ለማኝና ዝተት አይደለም ጀግና ነው ኮተት እዛው ተጨማለቅ እሱ ስራላይ ነው የአማራ ጀግና

  • @tamiratworku43
    @tamiratworku43 Před 24 dny

    (ወደ ገላትያ ሰዎች ምዕራፍ 5)
    ----------
    19፤ የሥጋ ሥራም የተገለጠ ነው እርሱም ዝሙት፥ ርኵሰት፥
    20፤ መዳራት፥ ጣዖትን ማምለክ፥ ምዋርት፥ ጥል፥ ክርክር፥ ቅንዓት፥ ቁጣ፥ አድመኛነት፥
    21፤ መለያየት፥ መናፍቅነት፥ ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።

  • @jankolujin5771
    @jankolujin5771 Před 2 měsíci +1

    ውድ ሮማን የኛ ጀግና አንበሣ 💪 በጣም የምትደነቂ ሰነሠረዓትሸ ክብር ያጠበቀ ነው በርቺ ! በርቺ ! 👍

  • @user-dn3xp9pb7y
    @user-dn3xp9pb7y Před 2 měsíci +2

    አንተ ቴዴ የተባል ስንት የምሰራ ነገር እየለ እንደዚ ከወረደ የዘቀጠ ነገር ውጣ መጫረሻው ዘመን ቀርቦአል ንስሃ ግባ እውነተ ህይወት መንገድ የሆናው ጌታ ተከተል በወጣትነትህ ጊዜ ፈጣርህን አስብ እችሮሜ የተባለች ሴት ደግሞ እንድህ የወረደ ነገር ትታሽ ንስሃ ግብ ለትውልድ ለልጆችሽ ይህንን ነው የምተስተምር እድሜሽን አተሳጥር ጌታ ይፈውስሸ

  • @012345678952645
    @012345678952645 Před 7 měsíci +2

    ዛሬ ገና የቲክ ቶክ ውይይት የሚባል ለመጀመሪያ ጊዜ አዳመጥኩና አስተያየቴን አለመናገሩ ንፍገት ነው ብየ ስላመንኩ ይኼን እላለሁ ። ሮሚ የምትባለው ሴት ከብዙ ፖለቲከኞች የበለጠ ጥሩ አመለካከት ያላት አገር ወዳድ ሴት ወይዘሮ ናት ። ትንሽ የተሳሳተችው በታሪክ አመለካከት ላይ ጅቡቲም የመንም የኛ ሆነው አሳልፈን የሰጠን የመሰላት አመለካከት ብቻ ነው ። ብዙዎች ጅቡቲን የኛ ግዛት የነበረች ነች ብለው በድፍረት ይናገራሉ ። የሚያሳዝነው አንድም አዋቂ ነኝ ባይ ግን የታሪክ ማሰረጃ ማቅረብ አይችልም ። የፈረደባቸው ምኒልክንና አንዳንዱም ደርግን ሲወነጅሉ ይሰማሉ ። ይኼ የታሪክ ድንቁርና ብቻ ሳይሆን እልም ያለ የታሪክ መሐይምነት ነው ። በተረፈ ጉራጌ ከአማራ እኩል በአማራነት ተሰይሞ ከሐረር አንስቶ እስከ አሩሲ ድረስ ወዘተ የተጨፈጨፈ ሕዝብ ነው ። ባልቻም ይሁኑ አባ መላ ግማሽ ጉራጌ ነበሩ ። በተረፈ የሮሚን ግልፅነትና አገር ወዳድነት እያደነቅሁ ትንሽ የታሪክ መፅሐፍ ግን እንድታነብ እመክራታለሁ ።

  • @legeseasefa66
    @legeseasefa66 Před 5 měsíci +1

    ባህላችን አጸያፊ እና ነውረኛ አይደለም።ሊቆይ እና ሊከበር የሚገባው ባህል ባለበት ቢቆይ ሁዋላ ቀር ሊያሰኝ አይችልም በተለይም መጽሐፍ ቅዱስ እና የቁርአን ቃሎችን ማክበር መባረክ ነው።

  • @user-yi5ny5jg5i
    @user-yi5ny5jg5i Před 5 měsíci +2

    ግም ለግም አብረህ አዝግም አሉ::የግም እንግዳ ግም ስለሆነ ብዙም አይደንቅም::ሰው በዚ ደረጃ እንዴት ይወርዳል!? ይሄንን ወሬ ነው ብለህ ስታወራ አታፍርም!? ትልቅ ሰው ጠፋ ሁሉ ወፈፌ ሁሉ ሰካራም ሁሉ ዝሙታም!::ከእንደዚ አይነቶቹ ጋራ ተደምረን ነው ኢትዮጵያን የተባልነው!?

  • @Fano316
    @Fano316 Před 4 měsíci +2

    ዮዳብ በጣም ባለጌ ክፉ ቅናተኛ ሰው ነው

  • @deresehabte8032
    @deresehabte8032 Před 10 dny +1

    ለካ እንዲህ የወረድክ ነህ? አከብርህ ነበረ ወረድክብኝ😢😢😢😢

  • @yetbarek63
    @yetbarek63 Před 9 měsíci +4

    በዚህ እድሜሽ እንዲህ ያለ ብልግና ማውራትሽ አሳፋሪ ነሽ፣አፈር ያብላሽ አሁን ባንች ቤት ሰልጥነሻል፣ደደብ!!

  • @user-bf3rr1qh1k
    @user-bf3rr1qh1k Před dnem

    የአሜሪካ ቡሺቲዎች በርቱ

  • @alwanoumer5023
    @alwanoumer5023 Před 5 měsíci +2

    😅😂😂😂😂 that is True Ormo is well armed known in the world.

  • @romantsehay7354
    @romantsehay7354 Před 5 měsíci

    ሮሚ መቸም እንደዛሬ አስቀሽኝ አታቂም ጉራጌ ፀባየ ወርቅ የስራ ሰው ነው ኢትዮጵያን ቢመራ ኖሮ ሕዝባችንም አገራችም ደሀ አትሆንም ነበር ብዬ እገምታለሁ THANK YOU ቴዲ በጣም አዝናናህኝ 😘በርቱልን እንወዳችኃለን😇🙏🙏❤ 💚💛❤🌹🌹🌹

  • @DabareDeribsa-up2qe
    @DabareDeribsa-up2qe Před 2 měsíci +2

    ያንችን ያየ ሰው ሁለተኛ አይመኝም

  • @fatidundar5530
    @fatidundar5530 Před 11 měsíci +5

    ካንተ ቤት ውጭ ስንት መዝናኛ እያለ ወግ አጥባቂዎች ተኙ ነው ያልከው ይብላኝልህ ላንተ ከዝች ለዛ ቢስ ወራዳ ጋ አብረህ መሟዘዝህ ያሳዝናል ቴዳ እንዲህ ያለ ስህተት ባይደገም እላለሁ ብሮ ቁጥር (111) አስተያየት

  • @haimanot4049
    @haimanot4049 Před měsícem

    የወኔ ማኛ ህግ አዊ እብድ ነው! በሀይማኖት ኦርቶዶክስ, ፔንጤ, ሞስሊም ሆኖል!
    በቤሄር አማራ, ኦሮሞ, ትግሬ እደኮስ ይገለባበጣል ይሳደባል ስለዚህ የለየለት እብድ ነው!!

  • @romantsehay7354
    @romantsehay7354 Před 5 měsíci +1

    አው እውነት ነው ጉራጌ በሂሳብ ቀልድ አያቅም😂😂😂😂

  • @mulukenzegeye3685
    @mulukenzegeye3685 Před 8 měsíci +6

    Tedy _ መልካም ትመስለኝ ነበር? ለካ ግልፍጥ ናችሁ ። በቃኸኝ

  • @tefferaS3098
    @tefferaS3098 Před dnem +1

    Nefetamoch Nachu.

  • @AshenafiTeshome-nw8lm
    @AshenafiTeshome-nw8lm Před 6 hodinami

    anch Ashnigulit Naw Yamtimasyw Attaym

  • @merongirma8538
    @merongirma8538 Před 5 dny

    ልክነሺ ተድ አገር ወዳድ ነዉ

  • @user-dh8rv4pc2t
    @user-dh8rv4pc2t Před 5 měsíci +1

    አአአ ወይ እሮሚ በጣም ትገርሚያለሽ ተመቸሺኝ

  • @natiWolde-fw6ii
    @natiWolde-fw6ii Před 18 hodinami +1

    አትቀባጥር

  • @romantsehay7354
    @romantsehay7354 Před 5 měsíci

    እኔም የአዲስ አበባ ልጅ ነኝ ተመቸሽኝ ሮሚ thank you ስላጫትሽን እናመግነለን🙏❤🙋💚💛❤🌹🌹🌹

  • @ttiyettiy4565
    @ttiyettiy4565 Před 14 dny

    ያለክበት አገር መኪናና ወዛደርነት ስላልበቃክ ስውንና ብልግና በዚ እድሜችሁ ትግማማላችሁ ተከታዮቻችሁም እደናተ ግም ናቸው

  • @ethiohenry3254
    @ethiohenry3254 Před 11 měsíci +3

    😅😅😅አይ ሮሚ

  • @dagnachewsetegn9704
    @dagnachewsetegn9704 Před 21 dnem

    😂 አይ ሮሚ

  • @SaraSara-du4fm
    @SaraSara-du4fm Před 10 měsíci +2

    የኔ ፍቅር እሮሚ❤❤❤❤

  • @Yeshido
    @Yeshido Před 11 měsíci +2

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂 wey Romi😂.... ayalekebat😂

  • @pente717
    @pente717 Před 7 dny

    Betam tasezenalachu yenant kumneger tinkqer yebel. Alemen yemiwede kegziabeher gar yetalale.

  • @natiWolde-fw6ii
    @natiWolde-fw6ii Před 18 hodinami

    ድሮስ ከከብት ምን ይጠበቃል

  • @natiWolde-fw6ii
    @natiWolde-fw6ii Před 18 hodinami +1

    ከብቱ ሌላ ስራ የለህም አህያ በክት

  • @Hiboux_yt
    @Hiboux_yt Před 9 měsíci +2

    👉✔እሮሚ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያየሁሽ። ቤትሽ እመጣለሁ የአራዳ ልጅ ይመችሽ። ለመጀመሪያ ጊዜ ከሀበሾች መካከል በሚዲያ መሥኮት የአየሁት የሥልጣኔ ማሣያ ሀበሻ የአራዳ ልጅ አንች ነሽ።በርቺ ለአንቺ ሥል ላይክ አርጊያለሁ።

  • @eregasaKasahun-fz4dn
    @eregasaKasahun-fz4dn Před 14 hodinami

    አስተያየት፡የምትሰጪው፡ቁርጥያለና፡ራስሽን፡ሆነሽ፡ነው፡ግልፅነትሽን፡ወደድኩልሽ፡ሮሚ

  • @NwwSeww
    @NwwSeww Před 7 dny

    መስከረም አበራ

  • @user-ky9zl4ig9d
    @user-ky9zl4ig9d Před 4 dny

    ሮሚ ኢትዮጵያ nesh

  • @rewinateklay4730
    @rewinateklay4730 Před 2 měsíci

    romye yene konjo betam eko funny nat betam new yemwedat

  • @romantsehay7354
    @romantsehay7354 Před 5 měsíci

    ባልየው እቢ ካለው ሚዜ ያግዛል 😂😂😂😂

  • @AshenafiTeshome-nw8lm
    @AshenafiTeshome-nw8lm Před 6 hodinami

    😂😂

  • @LehulumGizealew-my4hu
    @LehulumGizealew-my4hu Před měsícem

    ተዴ ጀግና ነህ

  • @GhoBu-xz9qv
    @GhoBu-xz9qv Před 20 dny

    Kentuowech

  • @Afro_22
    @Afro_22 Před 11 měsíci +1

    Koshashoch 💯💯🤷‍♀️🤷‍♀️

  • @mesayasert6703
    @mesayasert6703 Před 3 měsíci

    እሮሚ,የሚፋቱት ወዶቹ ያልጋጨዋታ አይችሉም

  • @fatidundar5530
    @fatidundar5530 Před 11 měsíci +1

    ከወደድኩላት ሀሳቧ የወከፊት የኢትዮጵያ መሪ ከሶስቱ ብሄረሰቦች ማለትም ከኦሮሞ ፣ ከአማራ ፣ ከትግራይ ፣ ውጭ ለሌሎች ብሄሮች የመሪነት እድሉ ቢሰጥ ያለችው ተመችቶኛል አንተ ላልከው ጉራጌ አትርፎ ቢሸጠንም ግራ ቀኝ አይቶ መልሶ በቅናሽ የሚገዛበትን አመቻችቶ ስለሚሆን አያሰጋም ብሮ ።አስተያየት ቁጥር (444)

  • @user-ln7kn1hk4v
    @user-ln7kn1hk4v Před 10 dny

    አቤት እውቀት ስገርሙ በዚህ አድሜ ለማሰቢያም ይሁን ለፀጉር የማይሆን ጭንቅላት ነው ያለቹ

  • @user-mq6pi5eu7c
    @user-mq6pi5eu7c Před 22 dny

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @JoyfulCrab-sg5qs
    @JoyfulCrab-sg5qs Před 7 měsíci

    በነጻነት ማሰብ መናገር መስራት ልክ እንደሷ ትክክለኛ ሂወት ነው

  • @TEGENETABEBEJana
    @TEGENETABEBEJana Před 4 dny

    😂😂😂😂😂

  • @user-ky9zl4ig9d
    @user-ky9zl4ig9d Před 4 dny

    Edeberhanu ጠላት አማራ የለዉም yemejemeriyachin አሱነዉ

  • @Mereja2024
    @Mereja2024 Před 9 dny

    ይሄነ በተግባር አድርጉ ብትባሉ 0 ናችሁ

  • @rewinateklay4730
    @rewinateklay4730 Před 2 měsíci

    wey rommmy betam asakshegn wow sewedesh

  • @yeshitessema5855
    @yeshitessema5855 Před 4 měsíci +2

    የመጨረሻ እርካሽ መሆንህን ያየሁህ ይህንን ያየሁ ቀን ነው !

  • @haimanot4049
    @haimanot4049 Před měsícem

    🙏ሮሜ አበጀሽ ❤️❤️❤️❤️

  • @Kasim-ty2ec
    @Kasim-ty2ec Před měsícem

    ትታያላችሁ

  • @AshenafiTeshome-nw8lm
    @AshenafiTeshome-nw8lm Před 5 hodinami

    ara Aneta Wond Leg Adalhe Gmoch

  • @mulumebetwoldegiorgis537
    @mulumebetwoldegiorgis537 Před 9 měsíci +1

    ቴዲ 😂😂😂

  • @esame1414
    @esame1414 Před 10 měsíci +1

    ሮሚ ወድድድድድድድድድ

  • @solomontesfaye6639
    @solomontesfaye6639 Před 8 měsíci +2

    ቴዲ ቴዲ ከዚህ በፍት ሁሌ እከታተል ነበር ደደብ ነህ አየ ስንት የሚወራ ነበር

  • @DANIELKASSA-uh6cx
    @DANIELKASSA-uh6cx Před měsícem

    Betane weredetegna keletame
    Ye metezerute hulu
    Ye Ejachune yestechewale

  • @naajanojaa7
    @naajanojaa7 Před 2 měsíci

    እሮማን ስወድስ

  • @DANIELKASSA-uh6cx
    @DANIELKASSA-uh6cx Před měsícem

    Wende
    Agered
    Yeshermuta leje

  • @KalabAbera-qz5oc
    @KalabAbera-qz5oc Před 9 měsíci

    Anchiiiii huwalakerrrrr ewr tsere bherr

  • @freekidsafrica5472
    @freekidsafrica5472 Před 5 měsíci +2

    አይምሮዋ ልክ አደለም። አንተ ግን አሳፋሪ ነህ።

  • @user-uw6fn4rz9p
    @user-uw6fn4rz9p Před 11 měsíci +2

    I appreciate her stand regarding Amhara and Ethiopia

  • @zelekekebede1975
    @zelekekebede1975 Před 7 měsíci

    እረ ቴዲ እንደት ነው ይህን ያክል ግልጽነት ሊኖርህ ቻለ?

  • @michaelnegash8292
    @michaelnegash8292 Před měsícem

    Ere Zemedkun yemcheresha wudaki nw.

  • @KsaKsa-jq5ns
    @KsaKsa-jq5ns Před 11 měsíci

    ቴዶ ያበንዴራወ ነገር እንዴት ነው🤔😜🙄

  • @michaelnegash8292
    @michaelnegash8292 Před měsícem

    Teda 1gna nw.

  • @natiWolde-fw6ii
    @natiWolde-fw6ii Před 18 hodinami

    አይአንተ ፋራ ለምንአንተአትበዳትም ለነገሩ ነገረችክ የናንተ በዲሞፍተርም አይነሳም

  • @user-jm1ce5rn7o
    @user-jm1ce5rn7o Před 4 měsíci

    ይቅርታ ሮሚ እጠላሽም ነበር ቁም ነገርም አለሽ

  • @haimanot4049
    @haimanot4049 Před měsícem

    ሮሜ❤️❤️❤️❤️

  • @rewinateklay4730
    @rewinateklay4730 Před 2 měsíci

    😄😄😄😄😄😄😂😂😂🤣🤣🤣

  • @michaelnegash8292
    @michaelnegash8292 Před měsícem

    Teda endezare besak embaye feso ayakm Romi yewah nech.

  • @abrahamtela7687
    @abrahamtela7687 Před měsícem

    😅😅😅😅😅

  • @mulumebetwoldegiorgis537
    @mulumebetwoldegiorgis537 Před 9 měsíci +1

    ያ ቁም ነገረኛ ናት

  • @adambosat238
    @adambosat238 Před 8 měsíci +1

    ቴዲዩ፣ you are the best Man ፣

  • @solomungizaw
    @solomungizaw Před 4 měsíci

    😅😅😅😅😂😂😂

  • @user-jm1ce5rn7o
    @user-jm1ce5rn7o Před 4 měsíci +1

    በጣም ሰው ሲያደንቅህ ተጃጃልክ።

  • @romantsehay7354
    @romantsehay7354 Před 5 měsíci

    .😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @messeretassefa-buechler9476
    @messeretassefa-buechler9476 Před 2 měsíci

    ye setyowa english ye oxford new

  • @user-jp4ww7ud8j
    @user-jp4ww7ud8j Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbduKassaw-qg8jv
    @AbduKassaw-qg8jv Před 4 měsíci

    ስንት ርዕስ እያለ እናታ ትጃጃላላችዉ በዚህ

  • @romantsehay7354
    @romantsehay7354 Před 5 měsíci

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @romantsehay7354
    @romantsehay7354 Před 5 měsíci

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @kifluterefe4217
    @kifluterefe4217 Před 8 měsíci

    🎉❤😊

  • @user-ts5jp9cx1r
    @user-ts5jp9cx1r Před 5 měsíci

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @GirmaSulu-re3wt
    @GirmaSulu-re3wt Před 9 měsíci +1

    I swear first time to see you and don't be rude watch your mouth when you talk

  • @DebasuFekadu-uz4bl
    @DebasuFekadu-uz4bl Před 9 měsíci

    ግብረገብነት ይጎልሀል፤ስድ

  • @michaelnegash8292
    @michaelnegash8292 Před měsícem

    Ayana ymechegnal

  • @nisri1567
    @nisri1567 Před 5 měsíci +1

    ከዚቺ ኣጋሰስ፡ ከንስሳ የማትሻል፡ ምን እንማራለን። ደንቖሮ ጭቕ !

  • @AshenafiTeshome-nw8lm
    @AshenafiTeshome-nw8lm Před 6 hodinami

    fakiwo Setastlu

  • @romantsehay7354
    @romantsehay7354 Před 5 měsíci

    አዋሳ ላንጋኖ ለሽርሽር ሄጄ ያየሁሺ የሲዳሞ ቆንጆ እንዴት ነሽ ብሎ ተዘፍኖላታል በመሐሙድ አሕመድ ለሲዳሞ ሴት እኛ ምስክር ነን😘🌟🌟🙋❤🌹

  • @haimanot4049
    @haimanot4049 Před měsícem

    ኮኮቡ ከባንድራላይ ቢነሳ ኢትዮጵያ ሰላም ትሆናለች ብየ አምናለሁ::

  • @hiwachane3407
    @hiwachane3407 Před 11 měsíci

    😅😅😅😅😅😅😅

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 Před 10 měsíci

    ሀዋሳ ስንት ብሄር ብሄረሰብ አለዉ

  • @user-sn5wv2qw1b
    @user-sn5wv2qw1b Před 6 měsíci

    Zimut..... zimut seletsene

  • @totemberanegash6314
    @totemberanegash6314 Před 4 měsíci +1

    ሮሚ አፍሽ ግን ድንግል ነው?

  • @afranqalo5178
    @afranqalo5178 Před 7 měsíci

    intalti tuni gosummaan deemti
    siyaasaan amaaraa jibbaa sabootsa irratti hundss,e