ሐዋርያቶች ስለመጠመቃቸው መረጃ አለ? aklile | ephrem | ermias abebe | haniel | faithline | ተናገር እውነቱን | eotc

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 07. 2023
  • #ተናገር #ዮኒማኛ #ሃንኤል
    faithline
    ሐዋርያቶች ስለመጠመቃቸው መረጃ አለ? aklile | ephrem | ermias abebe | haniel | faithline | ተናገር እውነቱን | eotc
    ሐዋርያቶች ስለመጠመቃቸው መረጃ አለ? aklile | ephrem | ermias abebe | haniel | faithline | ተናገር እውነቱን | eotc
    ሐዋርያቶች ስለመጠመቃቸው መረጃ አለ? aklile | ephrem | ermias abebe | haniel | faithline | ተናገር እውነቱን | eotc
    faithline,ተናገር እውነቱን,ermias abebe,ermias tenager ewunetun,speak the truth,abel birhanu,hope music ethiopia,ethiopian news,marsil tv worldwide,yeneta tube,seifu on ebs,presence tv worldwide,jps tv,chrstian tube,sheger info,eyoha media,ethiopical link,yonatan aklilu,eyu chufa,Christ army,yenta tube,ebs,mezmur protestant,begashaw desalegn,pastor chere,ፓስተር ቸሬ,chere,አማኑኤል Ammanuel Tube,AGAPE MEDIA,ቤተ ክርስቲያን,የአማኞች ቤት House of believers,miracle,ethiopia,christian,gihon,prophetic,mesfin alemu,asnakech bancha,prophet eyu chufa,eyu chufa,presence tv,prophet suraphel,cj tv,prophet tamirat,gihon international miracle church,jesus tv,prophet jeremiah hussen,prophet belay,holly tv,prophet bushiri,prophet yonatan aklilu,anointing tv channel,marsil tv worldwide,jesus wonderful tv,apostel yididiya paulos,abel birhanu,prophet israel dansa,pastor dawit molalign,feta daily,gihon tv worldwide,marsil tv,presence television worldwide,eyu chufa,cj tv,ethiopian prophets,bethel tv,ebs worldwide,esat tv,fana tv,kana tv,hope music ethiopia,addis movie,shukshukta,fraytv,ethio movie,betoch comedy,zemen drama,evangelical tv,minew shewa,qin leb tube,nahoo tv,marsil live worship,ltv show,j tv,addis tv,marsil tv,obs tv,tenaadam,voa tv,teddy afro,arada movies1,netsebraq media,jesus tv,holy spirit tv,melkam wetat,prophet israel dansa
    #በጋሻው #ዮኒማኛ #ሃንኤል #ድንቅ #ደንኤል አምደ ሚካኤል #daniel amed mikalከስዕላቱ ጀርባ ያለው ጉድ ተጋለጠ#ተናገር እውቱን #የእውነት ወንጌል #ተናገር እውቱን #ተናገር እውቱን #abele #ኢየሱስ_ክርስቶስ #ድንግል ማርያም #ገነት #ገብርኤል #የኢትዮጵያኦርቶዶክስተዋህዶ #የጥምቀት #የክርስቶስ ፍቅር #መዝሙር #መስቀል #መሰንቆ #እምነት #እውቀትብርሃንewketbirhan #ተክለሃይማኖት #ተክለሃይማኖት #መድሃኒዐለም #ደብተራ #የእውነት ወንጌል #የእውነት ወንጌል #የብይ #መላእክት #ye ewunet wongele #abele ahuba #youtubeshorts #new #new movie #ye ewunet wongele#ዳናይት #tenager ewunetun #ye #seyfuonebs #new protests mezmur#ድንቅልጆች #ወንጀል #motivation #እዮዳአብ #ዮኒማኛ #ሃንኤል #SPEAK The Truth # ቤተ ክርስቲያን # Emmanuel official tube #Halwot Emmanuel Church#አማኑኤል Ammanuel Tube #መምህር #እነሆ_ንጉሳችን
    new protestant mezmur
    protestant mezmur new 2021
    mezmur protestant 2020
    Ethiopian protestant mezmur new
    ethiopian protestant song
    mezmur protestant
    protestant mezmur non stop
    protestant mezmur Ethiopia
    chiristian ethiopia
    ክርስቲያን ኢትዮጵያ
    marcil tv
    Ethiopian Prophet's
    Yonatan Aklilu
    presence tv
    cj tv
    ኢትዮጵያ
    gospel songs
    fana tv
    kana tv
    kefa mideksa
    ashu winner
    vot media
    Eyu Chufa
    Ethiopia
    movie
    new amharic film
    dr abiy ahmed
    አማርኛ ፊልም
    ዮናታን አክሊሉ
    zehabesha
    መልካም ወጣት
    chiristian funny
    Ebenezer Tadesse
    Teddy Tadesse
    OFFICIAL Epherem Alemu
    Official Yishak Sedik
    Official DAGI TILAHUN
    OFFICIAL SAMUEL NEGUSSIE
    Meskerem Getu Official
    Dawit Getachew
    MARSIL TV WORLDWIDE
    PRESENCE TV CHANNEL WORLDWIDE
    EBC
    Fana Television
    Prophet israel dansa
    Prophet Eyu Chufa
    Zehabesha Official
    Balageru Tv
    Hope Music Ethiopia
    Sodere TV
    Nahom Record Inc
    Bereket Tesfaye Official
    HONEST PICTURES
    Teddy Tadesse
    OFFICIAL Epherem Alemu
    Official Yishak Sedik
    Official DAGI TILAHUN
    OFFICIAL SAMUEL NEGUSSIE
    Meskerem Getu
    Official Dawit Getachew
    MARSIL TV WORLDWIDE
    PRESENCE TV CHANNEL WORLDWIDE
    EBC
    Fana Television
    MARSIL TV WORLDWIDE
    YENETA TUBE
    ZEHABESHA OFFICIAL
    ABEL BIRHANU
    DONKEY TUBE
    SEIFU ON EBS
    SEIFU ON EBS 2
    EBS
    MIKO MIKEE
    KEFA MIDEKSA OFFICIAL
    PROPHET ISRAEL DANSA
    ABIY AHMED
    PRESENCE TV WORLDWIDE
    ANDAFTA
    KANA TELEVISION
    EBC
    FANA TELEVISION
    ASHU WINNER PRESENCE TV CHANNEL
    DAWIT MOLALIGN
    PHROPHETESS BIRTIKUAN
    ንብይ ብርቲኳን
    ነብይት ብርትኳን
    ETHIOPIA
    RAKEB ALEMAYEWU
    ARTS TV WORLDE
    ASHAM TUBE
    MARSIL TV WORLDWIDE
    YENETA TUBE
    ZEHABESHA OFFICIAL
    ABEL BIRHANU
    DONKEY TUBE
    HOPE MUSIC ETHIOPIA
    SEIFU ON EBS
    SEIFU ON EBS 2
    EBS
    MIKO MIKEE
    KEFA MIDEKSA OFFICIAL
    PROPHET ISRAEL DANSA
    Tekeste Getnet
    Awtaru Kebede
    Amharic Gospel Song
    Wongel
    Gospel
    Amharic Mezmur
    Ephrem Alemu
    Yoseph Ayalew
    Kefa Mideksa
    lily tilahun
    Mesfin Gutu
    Tesfaye Gabiso
    Hana tekle
    Jossy Kassa
    Samuel Tesfamicheal
    Yosef Bekele
    Tesfaye Chala
    Temesgen Markos
    Addisalem Assefa
    Azeb Hailu
    Mihiret Etafa
    Tekeste Getnet
    Awtaru Kebede
    Amharic Gospel Song
    Wongel
    Prophet Eyu Chufa
    Abiy Taddele Haile
    ETHIOPIAN PROPHET'S
    Guramayle ጉራማይሌ ዜና
    EthioInfo
    Mehreteab Asefa
    ምህረተአብ አሰፋ Habesha
  • Zábava

Komentáře • 17

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 Před rokem +1

    God bless you alk

  • @Forcast700
    @Forcast700 Před 4 měsíci

    አኬ መልካም አስተማሪ ነህ ጌታ ይበርክህ

  • @rutaabraha6882
    @rutaabraha6882 Před rokem

    ❤❤❤❤❤

  • @Ninasee19
    @Ninasee19 Před 7 měsíci

    አክሊል 🥰🥰🥰🥰💯💯💯💯👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @workushiferaw
    @workushiferaw Před 5 měsíci

    ሀዋርያት እንዲያጠምቁ ከታዘዙና የታዘዙትን ከፈፀሙ ቅድሚያ መጠመቃቸውን በገመት ቀላል ነው አእምሯችን እንደድብ ካልፈቀድንለት በስተቀር ።

    • @workushiferaw
      @workushiferaw Před 5 měsíci

      መምህር የሚያስተምረው ቅድሚያ ተምሮ ነው ። ይህንን መካድ መናፍቅነት ነው ።

  • @-wetattube
    @-wetattube Před rokem

    ሐዋርያቶች ስለመጠመቃቸው
    ‹‹እግዚአብሔር አምላክም ሰውን ከምድር አፈር ፈጠረው፤ በፊቱም ሕይወት እስትንፋስን እፍ አለበት፡፡ ሰውም ሕያው ነፍስ ያለው ኾነ፤›› ተብሎ እንደ ተጻፈ (ዘፍ. ፪፥፯)፣ አዳም በተፈጠረ በዐርባ ቀኑ እግዚአብሔር አምላክ በፊቱ እፍ ብሎ ያሳደረበትን ልጅነት ዕፀ በለስን በልቶ ቢያስወስዳት ዳግማይ አዳም ክርስቶስ አዳም ስላጠፋው ጥፋት ደሙን በመስቀል ላይ አፍስሶ፣ ውድ ሕይወቱን ክሦ በቅዱሳን ሐዋርያት ፊት ‹‹እፍ›› በማለት ልጅነትን ዳግመኛ አሳደረባቸው፡፡ በዚህም ቀድሞ በዕፀ በለስ ምክንያት የሔደች ልጅነት በዕፀ መስቀል ምክንያት ተመለሰች፡፡ ቅዱሳን ሐዋርያት የትንሣኤ ዕለት እንደ ተጠመቁ ራሳቸው በመጽሐፈ ኪዳን እንደሚከተለው ገልጸውታል፤
    ‹‹… ኮነ እምድኅረ ተንሥአ አስተርአየነ ወተገሠ እምቶማስ ወማቴዎስ ወዮሐንስ ወተፈወስነ (ወአእመርነ) ከመ ተንሥአ እግዚእነ … ወይቤለነ ‹አማን አማን እብለክሙ ኢትከውኑ ውሉደ እግዚአብሔር ዘእንበለ በመንፈስ ቅዱስ›፡፡ ወተሰጠውናሁ ወንቤ ‹እግዚኦ ሀበነ መንፈሰ ቅዱሰ› ወነፍሐ ላዕሌነ ኢየሱስ፡፡ ወእምድኅረ ነሣእነ መንፈሰ ቅዱሰ ይቤለነ ‹አንትሙ እለ መንግሥተ ሰማያት ዘእንበለ ኑፋቄ ልብ›፤ … እንዲህ ኾነ፤ ጌታችን ከተነሣ በኋላ ተገለጠልን፡፡ በቶማስ በማቴዎስና በዮሐንስ እጅ ተዳሰሰ፡፡ ጌታችን እንደ ተነሣም አወቅን፡፡ እርሱም ‹እውነት እውነት እላችኋለሁ፤ በመንፈስ ቅዱስ ካልተወለዳችሁ የእግዚአብሔር ልጆች አትኾኑም› አለን፡፡ እኛም ‹መንፈስ ቅዱስን ስጠን?› ስንል መለስንለት፡፡ ኢየሱስም በእኛ ላይ ‹እፍ› አለ፡፡ መንፈስ ቅዱስን ከተቀበልን በኋላ ‹እናንተ ጥርጥር በሌለው ልብ የመንግሥተ ሰማያት ባለቤቶች ናችሁ› አለን፤›› (መጽሐፈ ኪዳን አንቀጽ ፩)፡፡
    ‹‹ማን ይናገር የነበረ›› እንዲሉ ቅዱሳን ሐዋርያት እስከ ትንሣኤ ድረስ መንፈስን (ልጅነትን) ሳይቀበሉ ቆይተው ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን ተነሥቶ ወደ እነርሱ በመጣ ጊዜ በንፍሐት መንፈስ ቅዱስን እንዳሳደረባቸው ራሳቸው በግልጥ ተናግረዋል፡፡ በጌታችን ቀኝ ተሰቅሎ የነበረው ወንበዴ በክርስቶስ ደም ካሣ እንደ ተፈጸመ፣ ልጅነት እንደ ተመለሰ ሲያረጋገጥ ጌታችንን ‹‹ዳግመኛ በመጣህ ጊዜ በመንግሥትህ አስበኝ?›› ቢለው ጌታችን ኢየሱስም መልሶ ‹‹እውነት እልሃለሁ፤ ዛሬ በገነት ከእኔ ጋር ትኖራለህ፤›› ብሎታል (ሉቃ. ፳፫፥፵፫)፡፡ ወገኔ ሆይ! ስለዚህ የሐዋርያት ጥምቀት የትንሣኤ ዕለት ለመኾኑ ከዚህ የበለጠ ማስረጃ ምን አለ? ማወቅ ለሚሻ ቅን ልቡና ላለው ከዚህ በላይ የቀረበው ማስረጃ በቂ ነው፡፡

  • @zinashtefera7340
    @zinashtefera7340 Před rokem

    ሲጀመር ኢየሱስ ሞቶ ባልተነሣበት ሁኔታ ሐዋርያት ምንን አምነዉ እንዲጠመቁ ነዉ የተፈለገው?

  • @temesgenoluma336
    @temesgenoluma336 Před rokem +1

    የውኃ ጥምቀት በድነታችን ላይ ዮሚጨምር ፋይዳ የለውም።
    የዳነው ከጌታ ፀጋ የተነሳ ብቻ ነው። ፀጋው ሙሉ በ ሙሉ በቂ ነው።

  • @user-jg3pw1ei5c
    @user-jg3pw1ei5c Před rokem

    ሉቃስ 23 (Luke)
    42፤ ኢየሱስንም፡- ጌታ ሆይ፥ በመንግሥትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ፡ አለው።
    43፤ ኢየሱስም፡- እውነት እልሃለሁ፥ ዛሬ ከእኔ ጋር በገነት ትሆናለህ፡ አለው።
    ከዚህ ቃል የምንረዳው ለመዳን መጀመሪያ በጌታ በኢየሱስ ማመን ነው፡፡ ይህ ወንጀለኛ ኢየሱስን አምኖ ነው እንጂ ተጠምቆ አልነበረም ዛሬ በገነት ከኔ ጋር ትሆናለህ ብሎ ያለው፡፡

    • @gechopt8659
      @gechopt8659 Před 4 měsíci

      የደም ጥምቀት ይባላል...

  • @tsegakedir5841
    @tsegakedir5841 Před 3 měsíci

    Pawlosen manw yatemekew nw eko melsu

  • @thinkitsnotillegalyet

    ስለዚህ የእኔ ጥያቄ ጌታ የተናገራቸውን እንዴት ነው የምታደርጉት?
    ከውሃና ከመንፈስ ያልተወለደ የእግዚአብሔርን መንግስት አያይም ያለውና እያስተማራችሁ እያጠመቃችሁ ደቀመዛሙርቴ አድርጉ ያለውን

  • @zinashtefera7340
    @zinashtefera7340 Před rokem

    Please ንገሩን ተጠምቀዋል አልተጠመቁም¿???????

  • @Sadamjemal881
    @Sadamjemal881 Před rokem

    😂😂😂😂😂😂😂,,,,

  • @tamirat04
    @tamirat04 Před rokem

    ምን ትጠቀማላችሁ የእግዚአብሔርን ቃል በማጣመም። ከጌታ ኢየሱስ ጋር አብረው የነበሩ ቅዱሳንን አልተጠመቁም የሚል ጠማማ ትምህርት የምታስተምሩ ትዕቢተኞች። ያ ደግሞ መስጊድ ጋርሆኖ አስተያየት የሚሰጠው። እዛው መስጊድ ቢገባ ይሻለዋል። አምኖ መጠመቅ ጌታ ኢየሱስ ያስተላለፈው የማይሻር ነው።
    ያልተጠመቀ ይድናል የሚል ልዩ ወንጌልን ኢየሱስ ይገስፀው።