#ብዙ_ያጠፋሁት_አለ_አወዛጋቢ_መሆን_ዶክተር_ወዳጄነህ_መሀረነ_with_pastor_kassahun_lemma_glory_zone_media

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 10. 2021
  • #ብዙ_ያጠፋሁት_አለ#አወዛጋቢ_መሆን_ዶክተር_ወዳጄነህ_መሀረነ_with_pastor_kassahun_lemma_glory_zone_media#Pastor_Kassahun_Lemma #Ethiopia #new_protestant_mezmur#andafta_tube#yeneta_tube#the_habesha
    Pastor Kassahun Lemma Ministries is a global ministry founded and lead by Pastor Kassahun Lemma. our goal is proclaiming the full purpose of God.
    °To Restore all things according to the will and word of God by proclaiming the Good news of Jesus Christ.
    °Our Ministrie is dedicated to equip and motivate, mentor and educate believers to fulfil there God given purpose in there personal, profestional life.
    °To prepare and equip the body of Christ to the second coming of our Lord Jesus Christ.
    °Our ministrie is dedicated to unveil the work of the darkness in other hand the healing and delivering power of God according to His will.
    °We are committed to awaken the church of Christ to worship in spirit and truth according to the word of God. In spirit means, among other things, that it must originate from within, from the heart; it must be sincere, motivated by our love for God and gratitude for all he is and has done. Worship cannot be mechanical or formalistic.
    FOLLOW ME
    / @pastorkassahunlemmami...
    FOLLOW ME
    m. pastorkassa/?t...
    FOLLOW ME
    pastorkassahun?...
    Copyright © pastor Kassahun Lemma ministries
  • Zábava

Komentáře • 419

  • @PastorKassahunLemmaMinistries

    czcams.com/users/tohisglory

    • @piss1777
      @piss1777 Před 2 lety

      ኢሄ ሰውዬኮ ድሮም ቢሆን የሀይማኖት አጥኚ እንጂ አገልጋይ አልነበረም የሁሉንም ሀይማኖት አስተምህሮ ያጠና ሰው ደሞ ሁሉምጋ ሄዶ ማስተማር አይከብደውም,እስካሁን በሂወቱ ደክሞ መስሎኝ ነበር አሁን ግን በደንብ ተረዳውት ሲጀምር በጴንጤ ቤተክርስቲያን ውስጥ ባያልፍ ኖሮ ማንም ማያቀው በሆነ ሀስፒታል ዉስጥ የሚሰራ ተራ ግለሰብ ነበረ ሚሆነው,የሱ ፍላጎት 1እና1 ብቻ ነው ,ታዋቂ መሆን ምክንያቱም በቅርቡ የመጣበት አመጣጥ ይመሰክራል እሱም የፕሮቴስታንቱን ሀይማኖት በመቃረን የሌላውን ደሞ በመደገፍ ነው እንደዚ ደሞ ሲሆን በአንዱ ወገን እንዴት?ምን ነካው ?የሚል ጥያቄ ሲያስነሳ ,በሌላኛው ወገን ደሞ ዋው ኢህው የናንተም ታዋቂ ፓስተር ስለታቦትም ሆነ ሌላ ስላወራው ነገሮች የኛን እውነተኛነት መሰከረ በሚል ክርክር መሀል ዶ/ር ወዳጄነህ የሚለዉ ስም በሚዲያዎችም በሌላም ታወቀ ማለት ነው secular መድረኮችንም ያገኛል ማለት ነው (በሱ ቤት) በመጨረሻም ምኞቱን አወጣው ለአፍሪካ ነው የተጠራውት በማለት, ታዋቂ ለመሆንኮ የእግዚአብሄር ሞገስያስፈልጋል ደሞ አፍሪካ ዉስጥ በእውቀትም ሆነ በሀብት ካንተ ሚበልጡ ብዙ አሉ የተነሳህበት አነሳስ ደሞ የተሳሳተ በመሆኑ የትም አደርስም እውነት ሩቅ አትጓዝም !!! ሰውኮ በሂወቱ ይደክማል ይወድቃል ይነሳል ዶ/ር ወዳጄነሀ ግን ስቶ ለማሳት በሀሰት ትምርት ተመርዞ በእግዚአብሄር ቃል ያልበሰሉ ሰዎችን ማሳት ነው ሌላኛው አላማው, ስለዚ መንፈሳዊ ሚዲያዎችም ሆነ አገልጋዮች በቃ ተውትና ወንጌልን ስሩ

  • @user-ei5jt3xs9o
    @user-ei5jt3xs9o Před 2 lety +2

    ዶ ር ወዳጀነህ መሀረን ምርጥ ኢዮቶጳዊ ነህና እናመሰግናለን እመብረሀን የጭንቅ አማላጂ ቅድስት ድንግል ማርያም ከነቤተሰብህ ቀሪውን ግዜህን ይባርክልህ ሺ ዘመን ኑርልን

  • @piss1777
    @piss1777 Před 2 lety +1

    ፓሰተረሰ ካስዬ ተበረክ ከልጅነቴ ጀምሮ ባንተ አገልግሎት ተባርኪያለው ተባረክ በሰማይ ላለ እውቅናና አክሊል እያገለገልክ ሰላለህ

  • @Danitube2162
    @Danitube2162 Před 2 lety +1

    ፓስተር ካስሽ በጣም ነው የሚወድህ የታባረክ ሰው።።

  • @joeldejene7621
    @joeldejene7621 Před 2 lety +2

    ፓስተር ካስሽ ሰውዬው (ዶ/ር ወዳጄነህ) ተናጋሪ ነው፡፡ ጠንቀቅ በል፡፡

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Před 2 lety +35

    የትም ሁን ብቻ ጌታ እነሱስ ከአንተ አይለይ ዶክተር ወዳጀነህ 🙏🙏🙏🙏🙏
    ያዘንክባቸው ሰወች ቢኖሩ እንኳ ድንገት ተዋቸውና ጌታ እየሱሰን ብቻ አይተህ እርሱን ከመስበክ ወደኋላ አትበል 🙏🙏🙏

    • @holyspiritministries9632
      @holyspiritministries9632 Před 2 lety +2

      በነገራችን ላይ ፓስተር ካሳሁን ጥሩ እንግዳ ነው የመረጥከው።ዶር ወዳጄነህ ያለአግባብ በሀይማኖታውያን እና በሰው ሀሳብ ላይ የተመሰረተ ለእግዚአብሄር ቀናኢነት በተነሳ ከፍተኛ ተፅእኖ የተደረገበት አገልጋይ ነው። በአንደበቱ እንደመሰከረው እና እንዳስረዳው በስጋዊ ድካሙ መሰረት ለተፈጠሩ ስህተቶች ከፍተኛ ዋጋ እንዲከፍል የተፈረደበት አገልጋይ ነው።እግዚአብሄር ይርዳው የቤተክርስቲያን መሪዎችንም የምህረት ሰዎች እንዲሆኑ ፀጋ ይብዛላቸው።

  • @goldentestimonies4734
    @goldentestimonies4734 Před 2 lety +16

    ፓስተር ካሳሁን ጌታ ይባርክህ፡ ዶክተር ወዳጄ በብዙ በብዙ ተጠቅመንብሃል፡ እኔ በግሌ መንፈሳዊ ኣይኖች እንደሚከፈቱ ባንተ ተምሬያለሁ፡ ዶክተር ወዳጄ ብቻ ኣቅማችንን ተረድተህ ልብህን ኣታርቅ

  • @merontaye8723
    @merontaye8723 Před 2 lety +4

    እይይይይይ ይህን ያህል ምርምርም ወደእብደት ያስኬዳል መንፈስ ቅድስ በገለጠልን መጠን መመላለስ ዶር ወዳጄነህ የቀረህ እግዛብሔርን ማን ፈጠረው ብለህ ወደጨረቃ ለመሄድ ወደቻይና ምርምርህን አድርግ ምጥጥጥ ያለ በጣም ምርምር ስላበዛ ለራሱ ምኞት ታልፎ ተሰታል ጥሩነገር ነበረህ ምርምርህ ለሳህ ፍቃድ አስገባህ

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 Před 2 lety +13

    ፓስተር ካሳሁን ለማ እናመሰግናለን ዶክተር ወዳጄነህ በጌታ በኢየሱስ ወንድ ማችን ነህ

  • @holyspiritministries9632
    @holyspiritministries9632 Před 2 lety +4

    የሰጠሁትን አስተያየት አጣሁትና ከንደገና እንድፅፍ ተገደድኩ ዶር ወዳጄነህ ያለአግባብ የተገፋ ልዩ የማስተማር ፀጋ ያለው ሰው ነው። ለሁሉም ልቦና ይስጠው።

  • @ketodiya6489
    @ketodiya6489 Před 2 lety +3

    ዶ/ር ቅንና የዋህ ሰው ነህ ጉዳትህ ይሰማኛል ግን እንደ ሰው ያልሆነ የልብን የሚያውቅ የሚረዳህና የሚያበረታህ ጌታ በአጠገብህ አለ።

  • @betitube1100
    @betitube1100 Před 2 lety +6

    ፓስተር ከስሽ በጣም ያወዘገበኝን ጥያቄ ነው የጠየከው ዶክተር ወዳጄ ነህ ጌታ ይርደህ ግን አተወዘግበን እባክህ እኔ ልጅ እያለሁ በሲዲ ያወጠኸውን ስብከት እንደሰማሁት አስተውሰለሁ የእግዚአብሔርን ቃል እያወቁ ወደኋላ መፈግፈጊ በጣም ያሰፍራል💝👍

  • @seblegirma9483
    @seblegirma9483 Před 2 lety +8

    አንተ ትልቅ ሰው ነህ በጣም ነው የምንወድህ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን አንተን በጣም ነው የምከታተለው ተባረክ

    • @eldanajohn9419
      @eldanajohn9419 Před 2 lety +1

      Ereee enanete nachu lezi yabekachun ashekabachiochi

    • @maresketafff2901
      @maresketafff2901 Před 2 lety +1

      ተው ባክክ እናተም ኦርቶዶክስ ለመተቸት ሞራል አላቹ

  • @mebrahtuabraha7756
    @mebrahtuabraha7756 Před 2 lety +5

    ደ/ር ወዳጀነህ በጣም የተጠቀምንበት አገልጋይ ነው ግን መመሪያችን ግን የእግዚአብሔር ቃል እንጂ ሌሎች ማሕበረሰቦች አይደሉም እኛ ምናጠብቀው ነው ልክ ብየ ነው የማምነው በዚህ አባባል እየፈታን እያገባን ልንኖር ነው ማለት ነው ጉዳዩ እየታየ መፍታት ማግባት መጠጣት መዝፈን

  • @selamchimssa667
    @selamchimssa667 Před 2 lety +1

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
    ይህ ሰው አሁንም የአገልግሎት ጥማት አለው።ኢትዮጽያ ውስጥ ማገልገል የሚችል እኔም አይመስለኝም።ለምን ይዋሻል🙄🙄ስለዚህ ከስህተቱ ንሰሃ የገባ ጌታ ይቅር ያለው የተቀበለው ሰው ነውና ምን አቋሰለው ።ሺ አመት አይኖር።ወጣ ብሎ በነፃነት ይዘርጋ ።እኛ በሚከፍተው የቲቪ ቻናል አገልግሎቱን እየተድፋን እናየዋለን።መከራ የፈተነው ወርቅ ነው ዶክተር ወዳጄነህ ያለኝን አክብሮት የምገልፅበት ቃል የለኝም።ጌታ በደሙ ሸፍኖ ለታላቅ ክብር ያብቃህ።እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ።ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም እና የልጆችህን እናት እቅፍህ ይመልስልህ።ይህም በእግዚአብሔር አይን ቀላል ነው እውና🙏🙏🙏።አንድ መድረክ ላይ ስታገለግል ብዙ ጊዜ በዝማሬ አብሬህ የመቆም እድል ገጥሞኛል ።በሰላም ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን ወርሺፕ ሆኜ።የታደልኩ እንደሆንኩ አውቃለው።እኔ በታላቅ ከፍታ ላይ እንደማይህ 100% አምናለው።ጌታ በሄድክበት አይለይህ።
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethiosassas4329
    @ethiosassas4329 Před 2 lety +1

    Dr. you are smart and educated love you

  • @emanuelageorge2494
    @emanuelageorge2494 Před 2 lety +7

    የተቀባ ጣፋጭ አደበት ፍፁም የሚያንፅ ።ተባረክ።

  • @yohanajesus3610
    @yohanajesus3610 Před 2 lety +5

    ጥፋትህ ጌታን መካድህ ነው ውደ ጌታ ተመለስ ከኔ በስተቀር ወደ አብ የሚያደርሳችሁ እያለ ቃሉ አንተጽዮን ማሪያም እያልክ ትቀባጥራለህ ትውልድን ታወናብዳለህ የትዳርህ ጉዳይ አይደለም ወንጀልህ ንስሀ ግባ ተመለስ ወንድማችን እባክህ የየሱስ ደም ከክህደት ሀጢያት ያነፃል ክርስቶስ እየሱስን አሳነስክ እሱ ከሁሉ ይበልጣል እኛ አገልግሎትህ አይገደንም ህይወትህ ነው የሚያሳዝነው የማይጠፋ እሳት ትሉ የማይሞትበት ለምን ትገባለህ

  • @danielsalamun9218
    @danielsalamun9218 Před 2 lety

    Geta yeihbarkachu huletachum
    Dr wodaje betam yemi wodeu astawaye
    Man of god i' love you

  • @user-vx2zo5hy6u
    @user-vx2zo5hy6u Před 2 lety +17

    ለመሆኑ አገልግሎት ያልቃል ወይ?
    አገልግሎት አልቆአል ማለት እግዚአብሔር ስራውን አቁሟል ማለት ነው
    ለመሆኑ ብዙ ዓመት በእግዚአብሔር ቤት ማገልገላችን ለመዳናችን ዋስትና ይሆናል ወይ?
    ከዚህ በፊት ተግተህና ከውስጥ ፍቅር በመነጨ መንገድ ስታገለግል የነበረው አገልግሎት አሁን ምነው ላላ (ደከመ) ያኔ የነበረ ኢየሱስ አሁን ተለወጠ ወይ ወይስ በፊት ስታገለግል የነበረው በስሜታዊነትና ሰዎችን በማየት ነበር ወይ ወይስ ከሰዎች ክብርን ፈልገህ ነበር
    አስራቴን ለጽዮን ማሪያም ነው የምሰጠው ብለሃል ለመሆኑ ጽዮን ማርያም ማናት ይህን የእግዚአብሔር ቃል ይደግፈዋል ወይ

    • @eyesusAmalajekebere_6310
      @eyesusAmalajekebere_6310 Před 2 lety +3

      Lek belehal! Exactly

    • @jesusway3790
      @jesusway3790 Před 2 lety +3

      ትክክለኛ ጥያቄ ጥያቄ ነው

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 Před 2 lety +2

      ብዙዎቻችሁ በሥጋ አይን በማየትና በሥጋ ጆሮ በመስማት የምታሟሙቁ ናችሁ። መፅሀፍትን አንብቦ በሽምደዳ መረዳት ማስተማርና በመንፈስ ቅዱስ ተረድቶ የእግዚአብሔርን ቃል ማስተማር ምን አገናኘው? እናንተም እኛም አይተናል፣ ሰምተናል፣ ግን እስቲ እግዚአብሔር ይመስክርለት እኛ ዝም እንበል።

    • @user-qo8ni4tq4o
      @user-qo8ni4tq4o Před 2 lety

      ትክክክል

    • @hailemariamyitbarek3488
      @hailemariamyitbarek3488 Před 2 lety +1

      ውድ ወንድሜ እርሱ ኣንብቦ የተረዳውን እየኖረ ነው እኔ ና ኣንተ ግን ሰውን ና ኣመለካከቱን ስንተች ዛሬ ላይ ደርሰናል። እራስህን ከሆነ ሰርክል ውጭ ኣርገህ (ነፃ ሆነህ) ኣንብብ እውነትም ኣርነት ታወጣሃለች። ለማንኛውም ጥያቄህ ስለ ፅዮን ማርያም ከሆነ ለግዜው የኢሳያስን መፅሃፍ ብቻ ኣንበው ምን ኣልባት ከሱ በላይ ልትደነቅ ትችላለህ። ዓለማትን የፈጠረ፣ሁሉን የሚገዛ፣ የተወለደ እንጅ ያልተፈጠረ፣ ድንቅ መካር ሃያል የዘላለም ኣባት የሆነው መድሃኒተ ዓለም ጌታ እየሱስ ክርስቶስ የልብህን ቅናት ተመልክቶ ፓውሎስን በጠራበት መጥራቱ ይጎብኝህ።

  • @tube4545
    @tube4545 Před 2 lety +2

    ዶክተር ወዳጄነህ የእግዚአብሔርን ህዝብ ባገለገልክባቸው አገልግሎቶች ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክህ ሁሌም ወንድሚ ነህ ተባረክ።

  • @user-dq5eq6vv8b
    @user-dq5eq6vv8b Před 2 lety

    የምወዳችሁ የጌታ ባሪያዎች ፓስተር ካስዬ እናመሠግናለን ዶክተር ወዳጄህን ሰለጋበዝክል የሚናገረው ነገር በጣም ልብ ይነካል ሆኖም በጣም ስበዛ ጠንካራ ሰው ነው ይህን ሁሉ ውርጅብኝ ተቋቁመው ማገልገሉን በጣም አደንቀዋለሁ ሰዉ ባለ ማወቅ ያጠፋል እሱ ከአምላኩ ጋር ንስሃ ገብቶ ከጨረሰ በኃላ ሰዉ ምን የምሉት ነገር ነው የተቀበረ ነገር መቆፈር በጣም ያዛዝናል ፓስተርዬ ቀጣዪን ክፍል አታሳጥርብን ዶክተርዬ ጀግና በርታ በክርስቶስ ጸጋ ነው የምልክ እወዳችኃለሁ ተባረኩልን

  • @terushetwoldemariam9714
    @terushetwoldemariam9714 Před 2 lety +2

    በጣም ከምወዳቸዉና ከማከብራቸዉ የኢትዮጵያ አገልጋዮች አንደኛዉ ነህ በእግዚአብሔር ፍቅር እንዴት እንደምወድህ አንተም ታዉቀወለህ ከሀያ ዓመት በፊት በወንጌሌ ብርሃን ስታገለግል አንቺ የኔ ነሽ በሚለዉ አገልግሎትህ ከራሴ አስጥለህኘ እኔም የእርሱ እርሱም የኔ ♥️ ሆነ ናል ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል ዘመንህ ይባረክ !!!

  • @alazuget
    @alazuget Před 2 lety +5

    ብዙ ጊዜ ስለ ዶር ወዳጄነህ ሳስብ የሚሰማኝን ስሜት ነው ሲናገር የነበረው፡፡ በጸሎታችን እናስበው፡፡

  • @abebatafesse1515
    @abebatafesse1515 Před 2 lety +3

    በእውነት ምንም ብዥታ አላጠራህም የባሰ confusion ጨመርክበት እንጂ። ይልቁንስ የዶ/ር ወዳጄነህ የህይወት ጉዳይ ግድ የሚላችሁ ሰዎች ካላችሁ መንፈስ ቅዱስ እንዲደግፈው ፀልዩለት። 😭

  • @nigistibrhane5910
    @nigistibrhane5910 Před 2 lety +17

    ወዳጄነህ ዘመንክ ይባረክ እባክህ ወደቀደመው ስፍራህ ተመለስ አንተ ትልቅ አገልጋይ ነክ

  • @elsatsehayegebrmdhin4680
    @elsatsehayegebrmdhin4680 Před 2 lety +1

    Dr wedajneh beruk!! Pastor kasahun tebareku!! Dr. Betami amemene... ay habesha! chgerachn yehe eko new!😏 "mefatat yabat".. eskibale be guadaw eyenore..ehh. baryana ye bareya asdary serat yemayshal nuro ey norech..adame "mestun yefeta"..atsmachew wedfet! Egzabher ye endgena amlak new Dr.❤️🇪🇷

  • @betelhem9247
    @betelhem9247 Před 2 lety +4

    ጌታ እየሱስ ጅማሬ እዳማረልኝ ፍጻሜ ይመርልኝ
    ዶ/ር ጌታ ይርዳክ
    ካስሽ ወንድሜ የጠፋትን እየፈለክ ስለሆነ ተባረክ❤

    • @kasayechekol7297
      @kasayechekol7297 Před 2 lety +1

      min Malet New So yemayaki mahebereseb ga hedeh letagelegel new

  • @sabbahsantos6507
    @sabbahsantos6507 Před 2 lety +1

    ዶ/ር ወዳጄነህ ብሩክ ታላቅ ሰው ዘመን ህ ይባረክ መንፈሳዊ ልጅ ሆኜ ስለ መርከብ የሰበከው በጣም በጣም አስታውሳለው

  • @tesfayewalanoyoutube3812
    @tesfayewalanoyoutube3812 Před 2 lety +2

    ግሩም የጌታ በሪያ !! ዶ/ር I respect you !

  • @tigistmamo954
    @tigistmamo954 Před 2 lety +11

    Much respect & admiration to Dr. Wodagehe!!!

  • @765er9
    @765er9 Před 2 lety +2

    ሁለታችሁንም ጌታ ይባርካችሁ! ዶክተር ወዳጄነህ ለውጭ ሰዎችና ለኛ/ ለኢትዮጵያውያን ያልከው የአረዳድ ወይም የአመለካከት ልዩነት እውነት ነው ግን መሠረታችን የእግዚአብሔር ቃል እንጂ የአመለካከት ልዩነት አይደለም። ይህን የሚለው እኔ የእግዚአብሔርን ቃል ላንተ ላስተምርህ አይደለም ምክንያቱም የጌታን ቃል ከአንተ ተምሬአለሁ። እንዳልከው የኛ ሰው የያዘውን አይለቅም እግዚአብሔር ግን እንደሰው አይደለም። እኛ የራሳችንን ጌታ የሚያቀውን ጉድ ሰውረን ነው የሰውን የምናወረውና ዋናው ከእሱ ጋር መኖር ነው። ልብህን ጠብቅ፣ ፀጋው ይብዛልህ።

  • @genetbekele515
    @genetbekele515 Před 2 lety +4

    ኡፍ የኛ ሰው አድካሚ ነው አይዞህ ጌታ ብቻ ካንተ ጋር ይሁን

  • @amenblessed8388
    @amenblessed8388 Před 2 lety +1

    Menem bihon men ewedhalehu kante bezu temrealehu Geta yebarkeh.

  • @amen3040
    @amen3040 Před 2 lety +9

    Love you doctor you are so humble men ❤🙏

  • @beckyj6977
    @beckyj6977 Před 2 lety +1

    ዶርዬ with the motive of not losing you as a brother in christ ብዙ ብዬሀለሁ ። ይቆርታ ።። ባለህበት ቦታ የክብሩ ደመና ይክበብህ።

  • @springsalmaz1043
    @springsalmaz1043 Před 2 lety +1

    ዶክተር በአገልግሎትህ ተጠቅሜአለሁ ተባረክ በርታ ራስህን አዘጋጂተህ ባለህበት በዛው መንገድ እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን ።

  • @elroe.373
    @elroe.373 Před 2 lety +1

    Dr ወዳጄነህ እንወድሀለን እንድትርቀን አንፈልግም አገልግሎትህ ይናፍቀናል በተለይ ስለ ጠረፍ ንግስት የሰበከው ካአይምሮዬ አይጠፍም ተባረክ
    ካስሽ thank you ተባረክ

  • @tatekkasa4213
    @tatekkasa4213 Před 2 lety +8

    በጣም ገራሚ ቀልድ ሰው እግዚአብሄር በሰጣቸው አገልግሎት ሲያገለግሉ ደስ ይላል ግን እንዳንተ እዚም እዛም ያጨማለቁ አይቼ አላውቅም በግል እግዚአብሄርን የምታውቅ አይወስለኝም አየህ ራስህን ሳይሆን ስምህን ለማድመቅ ነው የሳተ ይመለሳል ብትመለስ መልካም ነው የሚገርመው ንግግርህ በራሱ ተዛብቶብሀል ምንም እውቀት ሊኖርህ ቢችልም ባዶ እውቀት ባዶ ሁሉ ባዶ አረ ተው አረ ተው ባዶነትህን በሚዲያ

    • @goldtube8375
      @goldtube8375 Před 2 lety +1

      እንዳተ አይነት የቸርች ሰይጣኖች ናቸው ያሰናከሉት

  • @fitsescollection
    @fitsescollection Před 2 lety +5

    ዶር ወዳጄነህ እውነትህን ነው ምዕራባውያን የሚሰጡን የቤት ስራ ነው ጥርንፍ አድርጎ የሚይዘን። ተፈጥሯዊ ማንነታችንን ስንኖር ደግሞ በይበልጥ አንዳንድ ሀይማኖተኞች እና ወግ አጥባቂ ሰዎች አላስቀምጥ ሲል ይስተዋላል። ደግሞ በዕርግጥ ወግ አጥባቂ ሆነው እንዳይመስልህ they are good for nothing.

  • @emugodblessyoumyblessedsis9624

    My dear doctor t have much respect and much love and I follow you your doctrine you are blessing for us

  • @jonasemanual1412
    @jonasemanual1412 Před 2 lety +2

    ዶክተር ወዳጀነህ የጌታ ምህረቱ ብዙ ነው ናናና።

  • @romansroad.
    @romansroad. Před 2 lety +7

    “ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤”
    - ሮሜ 10፥9

  • @tilahungizaw2528
    @tilahungizaw2528 Před 2 lety +2

    ጥሬስስ ልማዱ ነው አይኔን አታስቂኝ አለ የሃገሬ ሰው ዶ/ ር ወዳጄነህስ ልማዱ ነው በቅዱሱ የእግዚአብሔር ወንጌል ላይ ማመንዘር እኔን ያስደነገጠኝ የፓስተር ካሳሁንም ምንዝርናውን እውቅና ሰጥቶ አብሮ ማመንዘሩ ነው። ለዩትዩብ ገንዘብና ለዝና ብለህ ሰው ባደረገህ ወንጌል ላዪ ታመንዝራለህ ንስሐ ገባ ካሳሁን ለማ።

    • @drone3816
      @drone3816 Před 2 lety

      Qoye eko !
      Alswmahem enda?

  • @Ruti439
    @Ruti439 Před 2 lety +5

    GOD bless you Dr, wedajenhe you are not what others think you are, you are what GOD knows you are.

  • @user-hj9ve9um9q
    @user-hj9ve9um9q Před 2 lety +1

    ስወዳችሁ ተባረኩ

  • @hiwotwoldeyes6754
    @hiwotwoldeyes6754 Před 2 lety +4

    We love you doctor wedajaneh you are amazing man of God ❤️❤️❤️

  • @wakumageleta4782
    @wakumageleta4782 Před rokem

    I am very glad to see you Dr wodaje on this program you are lovely person from my bottommost heart truly you are excitement person ዶክተር በጌታ ደስ ይበልህ በጣም ነው እግዚአብሔር ኣዋቂ ያደረገህ ቆም ብለህ ኣስበህ ታወቃለህ ? ብዙወቻችን ኣንተን መሆን እንወዳለን እኔ ኣንደኛ ነኝ ኣንተን በሆንኩ እላለሁ ዋዎ !!!እወድሃለሁ ።እባክህ አምላክ እንዳንተ አዋቂ እንዲያ ደርገኝ ፀልይልኝ ።❤😂😍ውድድድ

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይርዳህ ጥሪዬ ነው ብለህ ካልክ ለዓለም ነው የተጠራኸው ፓር ዶክተርን ስላቀረብከው በጣም ድንቅ ነው GBU All
    Share God's Word
    የማርቆስ ወንጌል 16
    15፤ እንዲህም አላቸው፡- ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ፡ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ።
    16፤ ያመነ የተጠመቀም ይድናል፥ ያላመነ ግን ይፈረድበታል።

  • @mama21021
    @mama21021 Před 2 lety +3

    ወንድሞቼ እና እህቶቼ እኛ በምላሳችን ምን ያህል ወገኖቻችን እየገደልን ነው።እስኪ ይህን ሰው ተውት እኛ ስለማናውቀው ፍረድን ለጌታ እንተው እኛ ዝም እንበል ።በጌታ በጌታ ከዚህ ከክፎ ስድብ ጌታ ይጠብቀን ።።።። በዝምታ መልስ አለ ከጌታ!!!!🤭🤭🤭🤭

  • @sabagirma5810
    @sabagirma5810 Před 2 lety +1

    ወታደሮች

  • @dagimtiroro5489
    @dagimtiroro5489 Před 2 lety +2

    ዶክተር ወደጄነህ ጥሩ ትምህርት አስተማሪ ነበር ጌታ ይመስገን የተዘራው ዘር የምጠፋ አይደለምና ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

    • @Eyerusalem_
      @Eyerusalem_ Před 2 lety

      ነበር ኽረ በሕይወት አለ

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 Před 2 lety +1

      @@Eyerusalem_ በህይወት የለም ማን አለ? ጥሩ ያስተምር ነበር ነው የተባለው።

  • @hallelujah1383
    @hallelujah1383 Před 2 lety +1

    ምርጥ ሰው ዳክተር ወዳጄነህ ንግግር ስታደርግ ብትውል ንግግሮችህ አይጠገብም በብዙ ተባረክ ሳፊንም ልጃቻችሁንም እግዚአብሔር ይባርክ::

  • @habibshek7945
    @habibshek7945 Před 2 lety +8

    Big respect for Dr wodejneh

  • @luluhagos1897
    @luluhagos1897 Před 2 lety +8

    I'm 🇪🇷Orthodox, I have a big respect 🙌 for Dr wodajeneh. Dr you have a potential to make peace between all religions in the 🌎

  • @abyotfisha8904
    @abyotfisha8904 Před 2 lety +1

    Dr ውዳጆነህ ጌታ ኢየሱስ ቀሪ ዘመንህን ይባረክ

  • @girmadentamo9908
    @girmadentamo9908 Před 2 lety +2

    ከጋብቻ ጋር ያነሳኸው ኢትዮጵያ ፍቺ ይካበዳል ሌላእ ጋ ግን በጣም ቀላል ነው:: የኛው ያሰለቸኛል...
    ሰዋች ወይም ሀገሮች ማነፃፀሪያችን ሊሆኑ አይገባም:: እግዚአብሔር ያከበደውን ማክበድ እርሱ ቀላል ያረገውን ማቅለል ይበጃል:: ... ወደ ሚያመቻምች ማህበረሰብ: ለራሳችን ወደ ሚመቸን አካባቢ መሄድ በጣም ከባድ ነው:: ለህይወት አይሆንም!!!

  • @user-sj2fm1dz4x
    @user-sj2fm1dz4x Před 2 lety +1

    We need like him a lot of breather we need I love you too much my teacher i learn a lot of things my gentle man thanks a lot ethiopia she need like you ....💝

  • @bereketnegewo1153
    @bereketnegewo1153 Před 2 lety +3

    በዚህ ሰዉዬ ፍልስፍና በጣም አዝናለሁ!

  • @jesusislord3719
    @jesusislord3719 Před 2 lety +6

    We love you our brother you are blessed ❤️🙏

  • @beletuasefa5884
    @beletuasefa5884 Před 2 lety +3

    እግዚያብሔር ተጠቅሞ አይጥልም ከምር እፀልይልሃለሁ እንደ ሰው አይደለም

  • @adelachworku88
    @adelachworku88 Před 2 lety +1

    Dr. You are a good man follow your dream God live with you don't distract your life anybody and you can married the rest of your life

  • @hilinaseifu469
    @hilinaseifu469 Před 2 lety +2

    Docዬ በጣም ነው የምወድህ አዲስ መፅሀፍህ ናፍቆኛል ...ለመዳንህ ማስረጃ ማቅረብ አይጠበቅብህም you are blessed የተወደድክ

  • @seblustifanosss2746
    @seblustifanosss2746 Před 2 lety

    ፓር ካሳሁን ከልብ አመሰግለሁ ደሞ ደሰ ብሎኛል ይህን ታላቅ የእግዚአብሔር ሰው ስለጋበዝክልን።በጣም በከፋኝ ባዘንኩበት በጨለመብኝ ዘመን በአገልግሎቱ የተፆናናሁበት ካለሁበት የከፋ ሁኔታ የወጣሁበት አቅም ጉልበት ያገኘሁበትን መልእክት የተቀበልኩበት ሰው ስለሆነ ነው ከእንግዲህም የማይጥለው የማይለወጠው ጌታ ከዚህም በሁዋላ በእጥፍ ቅባት እንደሚያገለግል ትልቅ እምነት አለኝ ።

  • @sissis8459
    @sissis8459 Před 2 lety

    ፓስተር ካስሽ ጌታ ይባርክህ ተጠያቂዎችህ እንዲናገሩ እድል ስጣቸው አታቋርጣቸው ።

  • @Hanagirl544
    @Hanagirl544 Před 2 lety +1

    Thanks pastor and dr ወዳጀ በጣም ጣፋጭ የሆነ ቃል ኣለሕ much respect from Eritrea!

  • @tessye-jesus714
    @tessye-jesus714 Před 2 lety +1

    ሰላም አምላክ ይብዛላቹ
    ዛሬ ገና ዶከተር ወዳጄነ ሙሉ በሙሉም ባይሆንም ግን የሚያራምደውን እምነት በትክክል ጠቃሚ የሆነ ቃለመጠይቅ ሲያደርግ በመስማቴ ደስ ብሎኛል።
    በዚህ መልኩም ካልሆነ ቶሎ ወደ ሕዝብ ጆሮ እደማይደርስ ጠንቅቆ የሚያውቅ ብልሕ ሰው ነው እሱ ብቻ ሳይሆን የዚህ እምነት አራማጆች ሁሉ የተጠቀሙበት ዘዴም ጭምር ነው።
    ለማንኛውም ከዚህ በሃላ በእርግጠኝነት መደበቅ አይችልም ጆሮ ያለው በደንብ የሰማው እነግዲህ በደንብ ይመርምር ይጠንቀቅ። እናንተም የሕዝብ መሪዎች እባካችሁ ለግል ጥቅማቹ ስትሉ እስከየት ጉዳት ሊያመጣ እደሚችል ያልገባችሁን አላማ በር ከፋቾች ባትሆኑ መልካም ነው ።

  • @dawitanbessa5615
    @dawitanbessa5615 Před 2 lety +1

    Lemanignawun abrhamin ko igzer mezez amtitibetal.

  • @garbagecan5147
    @garbagecan5147 Před 2 lety +1

    ልጄ በድክተር ወዳጄነህ ተገልግሎ ፀንቶና ብዙእውቀትን ተምራል ጌታ ወደነበረው አገልግሎትህ ይመልስህ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před 2 lety +2

    እውቀት ያስታብያል ይላል ቃሉ ያ ይመስለኛል ከራስህ ጋር የሚያጣላህ ይቅርታ አርግልኝና የተጠየከው ሌላ የምትመልሰው ሌላ እግዚአብሔር ያስብህ ዋናው ነገር መብራቱን ከዘይቱ ጋር ያዝ ያ ካልሆነ ደጁ ይዘጋል

  • @tilahunabebe1100
    @tilahunabebe1100 Před 2 lety +6

    ሰለ ማርያም እና ስለ አስራት የተናገረው መፀሐፍ ቅዱስዊ ማስረጃ ያለው አይመስለኝም እና ከየት እንዳገኘህው ቢያብራራው መልካም ነበር ።በኢትዮጵያ ያለኝን አገልግሎት ጨርሻለው ላለው ደግሞ ተገቢ አይመስለኝም ። አፍሪካም አውሮፓም ወይም አሜሪካን ቢሄድ እውነትን ይዞ መልካም ስም ይዞ የትም ቢሆን መልካም ነው ።ነገሮችን አስተካክሎ ድክመትም ይቅርታም ቢኖር እዚሁ ጨርሶ አስተካክሎ የትም ቢሄድ እና ቢያገለግል መልካም ነው ። ወደ ጌታ የመጣሁ ሰሞን በአዲስ አበባ ስታድዬም " እየሱስን ማን ትሉታላችሁ " በሚል የሰበከው ስብከት እስከ ዛሬ ድረስ በልቤ ውስጥ ታትሟል ። ግን አንድ የምነግርህ እውነት እውቀትህ የቱንም ያክል ከፍታ ውስጥ ቢደርስ መንፈስ ቅዱስ ካልተጨመረበት ለሚሰማውም ለሚናገረውም ምንም ጠቀሜታ የለውም ። በ ሐሰት ትምሀርት
    ሰውን ማሰናከልህን ትተህ ወደ እውነተኛው የ እግዚአብሔር ቃል መመለስ እና ወደ ቀድሞህ አገልግሎትህ እንድትመለስ ምኞቴም ፀሎቴም ነው ።

  • @Elroeithenga
    @Elroeithenga Před 2 lety +1

    አዎ ዶ/ር ወዳጄነህ ለኢትዮጵያውያን አስፈላጊያችን ነህ እንወድሀለን አዎ ብዙ ጉድለትና ድካም ቢኖርም አዎ አሁንም ታስፈልገናለህ ወንድሜ:: የሄድክበትን መንገድና ጉዳት ይገባናል ግን በብዙ ፍቅርን ትዕግስት እንድታገለግለን እንወዳለን::

  • @sisaytiruneh1696
    @sisaytiruneh1696 Před 2 lety +2

    May live long Dr.wodajeneh! I like your personality!

  • @elishamasreshatesema1963
    @elishamasreshatesema1963 Před 2 lety +1

    ወዳጄነህ ግን ፂዮን ማርያምን ብታገለግል ያዋጣሀል

  • @Elroeithenga
    @Elroeithenga Před 2 lety +1

    ዋው እራሱን ለእግዚአብሔር የሰጠ ያብዛህ ወንድሜ❤️🙏🏽

  • @bmltoro
    @bmltoro Před 2 lety +1

    Yegezabher kale mini yelale lela hagre meseker lhone ayechlem

  • @selamawitbekele961
    @selamawitbekele961 Před 2 lety +2

    ምንም ይሁን ምን ዶ/ር ወዳጄነህ በስብከቱ እኔና ቤተስቦቼ ላይ ተጽእኖው የማይረሳ ፣ እጅግ የምንወደው፣ የምናከበረው ነው! እንደዛው እንቀጥላለን!

  • @mekdesmengistu5536
    @mekdesmengistu5536 Před 2 lety +2

    ዶ/ር በጣም ነው የምንወድህ የእግ/ር አገልጋይ ነኝ ብለህ ራስህን እንደገለፅህ እንዲሁ ደስየሚያሰኘውን ለማድረግ ትጋ አሁን በዙሪያህ ካለው ግርግር ውጣ የሚበልጠውን ያዝ ወንድሜ

  • @my_foundation
    @my_foundation Před 2 lety +3

    ወዳጄነህ የወደቅኸው ሁለቴ አግብተህ ሁለቴ ስለፈታህ ሳይሆን ፣ ትዕቢትህ ነው የቤተክርስቲያንን ሽማግሌዎች ባለመማራቸው ተሳድበህ ወጣ። እነሆ ይህንን ትመስላለህ

    • @aynadishailu3315
      @aynadishailu3315 Před 2 lety +1

      Ent yadbloisse aglgyuach nahu eygfachu yastachut gatama hula yiker bayi nw gata yiker kale enten man ferag argachu mastwale yistachu ,Dr wedaga gata yibark

    • @sileshitamrat1474
      @sileshitamrat1474 Před 2 lety +1

      @@aynadishailu3315 አንቺ ከሀሰተኛ ነቢያት ወገን ነሽ መሰለኝ ።ተሳዳቢነት የናንተ ነው ።

  • @user-hl5mn7fp7v
    @user-hl5mn7fp7v Před 2 lety +7

    ድሮ ድሮ እጂግ በጣም የምወደው አገልልጋይ ነበር ዶ/ር ወዳጀነህ ከሆነ አመት ብሃላ ተምታቶበታል ዛሬ እራሱ ቁምነገር የሌለው የዉስጡን ትርምስ ነው ያወራው ጌታ ይርዳው እምነቱንና የራሱን ድካም አቀላቅሎታል የተጠየቀው ሌላ መልሱ ሌላ

    • @ayeleendale4578
      @ayeleendale4578 Před 2 lety

      አእምሮው ልክ አይደለም ፀሎት ያስፈልገዋል

    • @user-ns1ik1vx7g
      @user-ns1ik1vx7g Před 2 lety +1

      ቂቂቂ...ዶክተርን ለመረዳት አቅም ይጠይቃል። ድፍረትሽ ግን ጉድ ነው። አቤት ድፍረትደ

    • @user-ns1ik1vx7g
      @user-ns1ik1vx7g Před 2 lety +2

      @@ayeleendale4578 ቂቂቂቂ..ይልቅ ጠጋ ብለህ ተማር።

  • @joewolde4584
    @joewolde4584 Před 2 lety +1

    Kassue’s you are the man of God you are blessed God bless you .The sprit of God upon you.

  • @selamebegetamulunawe
    @selamebegetamulunawe Před 2 lety +2

    ዶክተር ወዳጄነህ እኔ ባንተ ብዙ የተጠቀምኩ ሰው ነኝ የእውነት ቤተክርስቲያን አንተን የመሰለ ሰው ነው ያጣችው😭😭😭😭😭😭😭😭😭እኔ እስካሁን ድረስ ስላንተ አለቅሳለው ግን አሁንም ተስፋ አልቆርጥም ወደጌታ ማሳሰቤን ስላንተ እኛ እንፈልግሀለን ዛሬ ምድራችን የገባችበት ውጥንቅጥ የቤተክርስቲያን ውጤት ነው 😭😭😭😭😭😭 አንድ የሚራራ እና ተጠግቶ የሚያፅናና እንዴት ይጠፋል??ዶክተር ደግሜ ደጋግሜ የምልህ ለእኛ ታስፈልገናለህ አንተ ድንቅ የእግዚያብሄር ሰው ነህ አይዞህ ህመምህ ይገባኛል ግን ፈልገህ እስከማታገኘው ድረስ ጠባሳውን ጌታ ይፈውስልሀል እግዚያብሄር እንደሰው አይደለም እሱ እንዳየ እንደሰማ አይፈርድም እኔ ባንተ ትምህርቶች ብዙ ተፅናንቻለው ተፈውሻለው ከጌታ ጋር እንድጣበቅ እረድተውኛል እኔ ባለእዳነት ነው ስላንተ የሚሰማኝ ስለዚህ ነው ስላንተ ሁሌ የምፀልየው አሁንም አላቆምም አንድ ነገር ብዬ ልጨርስ ለእንደኛ አይነቶቹ በጣም ታስፈልገናለህ እንወድሀለን ከነድካምህ አይዞህ እግዚያብሄር አለ☝☝😍

  • @zj2164
    @zj2164 Před 2 lety

    ዶክተር ወዳጄኔ በጣም ምስጉን ሰው ነው የዋህ ቅን ስለሆነ የጠላት ውግያ አለበት ። ፍቺን እጠላለሁ ያለው እግዚአብሔር ነው ። መጽሐፍ ቅዱስ አጥብቆ ይቃወማል ። ወደ ወይን ጠጅ ፈጽመህ አትመልከት ይላል ። አሜሪካኖች (ምህራቡያን) ሆነ አውሮፖውን ዛሬ ላይ ቸርቻቼው እየተዘጋ ነው ። ምክንያቱም ቀስ በቀስ የእግዚአብሔርን ቃል እየቀነሱ ስጋራ መጠጥ ዋይን እያሉ ግብረሰዶም መፍቀድ ጀመሩ ተተክ ትውልድ አጡ በጣም ያሳዝናሉ ። የኢትዮጵያ ወንጌላውያን ቤተክርስቲያን አባቶቻችን እናቶቻችን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ። የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ወንጌላውያን ቤተክርስቲያን የእግዚአብሔርን ቃል ተከትለው ትውልድን ፣ ሕብረተሰብ የእግዚአብሔር ቤተሰብ መታደጋቸው በጣም ትክክለኛ ና መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነው። ዘመናቸው ይባረክ ፣
    ሌሎችን አይማኖት ሥርዓቶች ማወቅ ለወንጌል መመስከር ና ለጄኔራል information ብቻ ይጠቅማል እውነት ሕይወት መንገድ ኢየሱስ ብቻ ነው ። ጳውሎስ አገልግዬ የተጣልኩ እንዳልሆን እፈራለሁ አለ። ይህ ወንድማችን ከእውነት መንገድ እንዳይወጣ እንድመለስ ጸሎተ ነው። አንዳንዴ ብዙ ማወቅ ማንበብ ለራስ ካልጠቀመ ከባድ ነው። መጨረሻ ላይ ሰዎች ወደ ክደት ይሄዳሉ ።

  • @Elbarun
    @Elbarun Před 2 lety +2

    ዶ/ር ወዳጄነህ እንዲህ ሞገስ ርቆት ሳይ በጣም አዝናለሁ

    • @akewman7346
      @akewman7346 Před 2 lety +1

      Esu kemchem geze yebelete be ethiopiannoch yetewedede new think out of your box

    • @drone3816
      @drone3816 Před 2 lety +1

      Kikikikiki

  • @beja2184
    @beja2184 Před 2 lety +1

    እኛ በክርስቶስ ክርስቲያን የተባልን ,በምድር ላይ ምንም አይነት ክብር የለንም ጌታ እራሱ ተግፍቶዋል ተንቆዋል ,ተተፍቶበታል ግን ይህንን ሁሉ በክርስቶስ ካላሸነፍነው ምኑ ላይ ነው የክርስቶስ ተከታይ መሆናችን ,ለጥፋታችንስ ይቅርታ ካልጠየቅን ምኑ ነው የክርስቶስ ሰባኪነታችን ,ጌታ እኛን ይቅር ብሎን አይደል ለምን ይቅርታ መጠየቅ ከበደን ,እኔ በግሌ ወደ ብዙ ስህተቶች ከመሄድ በክርስቶስ ይቅርታ ጠይቆ ሃገርን ማገልገል ብሎም ለአለም መትረፍ ይሻላል .

  • @Hope-yt7vn
    @Hope-yt7vn Před 2 lety +2

    የአእምሮ ድኩማን አስመሳጭ የሚሆኑበት ዘመን።
    መጋቢውም ተመጋቢውም ከሰውነት ልክ ወርዶ ጭብጥ በሌለው ነገር ይሞጋገሳል።

  • @user-gg6bw9nx4w
    @user-gg6bw9nx4w Před 2 lety +1

    Tebarek. Tewedajun dr. Wedajenehin silakerebik. Demo ende andi wengelawi amagn bebizu silebedelinaw tenberkike sorry elalew. Betidarus manew yebedelew, egna amagn tebiyewoch. Lemanignawum ejig bizu amagn yiwedihal belilign

  • @sissis8459
    @sissis8459 Před 2 lety +1

    ፖስተር ካስሽ ጌታ ይባርክህ ተጠያቂዎችህ እንዲናገሩ እድል ስጣቸው አታቋርጣቸው ።

  • @netsib.1923
    @netsib.1923 Před 2 lety +1

    Dr leke nehe, lezeh mahebereseb tibezabachewaleh.
    Beraseh meneged hede💓💓💓💓

  • @adanetilahun2579
    @adanetilahun2579 Před 2 lety +1

    Dengil mariam tirdahi Dr. adarashi zegto mezlele aydelem ewket

  • @darguneejera3282
    @darguneejera3282 Před 2 lety +1

    ጉዞህ የተባረከ ይሁን ወዳጄ። በፀሎትህ ሁሌም እንድታስበኝ እማፀናለሁ።

  • @asli2998
    @asli2998 Před 2 lety +1

    May God bless you guys💞 doctorye how I love you eko berk belelgn I agree with you what you say thanks!!

  • @happy-abigail
    @happy-abigail Před 2 lety

    Dr ወዳጄነህ አትጠገብም እኮ ፀጋ ይብዛልህ ከእውቀትህ ደሞ ተካፋይ ሰላደረከን እናመሰግናለን እንወድሃለን

  • @tedlamolla6061
    @tedlamolla6061 Před 2 lety +5

    ብዙ አይቼዋለሁ የተቀየጠ የወንጌል እውነት ለሰው እንጂ ለጌታ ክብርን አያመጣም :: የቃሉን መነሻ ካሻሻልነው.........

    • @user-qo8ni4tq4o
      @user-qo8ni4tq4o Před 2 lety

      ጌታ ይባርክህ ስዎች ብዙ ያንቦጫርቃሉ ግዜው ከባድ ነው

  • @enushkinfe1082
    @enushkinfe1082 Před 2 lety

    እኔ እምለው ጋዜጠኛው ዶክተር ወዳጄነህን የምጠይቀው ጥያቄ አጥተህ ነው እሱ የፈለገውን አወራ አንተ ግን ልትጠይቃው የሚገባህ ብዙ ጥያቄዎች ነበሩህ ለምሳሌ እሱ የወደቀበትን ሀጢያት ከጌታው ጋር በንስሃ ሊጨርስ ይችላል ማንም እጁንም ሊጠቁምበት ኣይገባም የበደለው ያሳዘነው ፈጣሪውን ነውና ነገር ግን እንደቀድሞው መድረክ ላይ ለመቆም ብዘ ሉሰራቸውና ሊከተላቸው የሚግቡት ነገሮች ነበሩት ነገር ግን በደረሰበት ጫና ወይም መገለል ወይም እሰ ራሱ መውደቂያዬን ላሳምር ብሎ ብዙ ነገር ውስጥ ገባ በየሚዲያው እየሄደ ይጣድ ጀመር በየመድረኩ እየተገኘ ብዙ ቅራቅንቦ አወራ ታዲያ አንተስ ጠያቂው ለምን በአግባቡ አትጠይቀውም ምክንያቱ የአንተ አላማ ደግሞ ሁለት ነው አንደኛ ዝና ሁለተኛ የዩቱብ ፍራንካ

  • @hiwotadisutube5950
    @hiwotadisutube5950 Před 2 lety +3

    Pastor kasish and Dr wodajena I love 💕🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-vq8dz8vt4f
    @user-vq8dz8vt4f Před 2 lety +3

    ሁለታችንም እወዳቸዋለሁ ተባረኩ ፓሰተር ካሳሁን መልካም ሰው ቅን አገልጋይ ነክ ጌታ ይባርክ❤❤

  • @yaredtesfaye5735
    @yaredtesfaye5735 Před 2 lety +1

    pastor kasahun begilew betam betam miwedeh yetetekemkubeh sew neberek ahun gin agelglotehen mekebel yikebdeghal

  • @melakumulissa6623
    @melakumulissa6623 Před 2 lety +5

    አሜን ጌታ ይባርካችሁ ሁለታችሁም የበሰለ አስተሳሰብ ያላችሁ ናችሁ ተባረኩልኝ 🙏🙏🙌🙌

  • @HelenFesshaye2575
    @HelenFesshaye2575 Před 2 lety +3

    Pastor Kassahun thank you so much for inviting Dr, wodajenhe. He is amazing man of God early on my Christian walk he use to come to Denver Colorado he gave me three detail prophecy they are absolutely accurate and they all come to pass.Plus he is very humble.big love and respect.✊🙏🏽🙌🏽👏🏽👏🏽💜💜💜