በማቁላያ ቅመም የተሰራ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • በማቁላያ ቅመም የተሰራ ቁሊት ለረጅም ጊዜ መቆየት የሚችል ሲሆን የተጠቀምኩት የቅመም አይነት አሁን በጣም ብዙ ሰው የማያውቀው የቅመም አይነት ነው
    ለዛም የምግብ ሚስጥሩ ወይም የባለሞያ ምግብ የሚያስብለው ዋናው ግብአት የቅመም ዝግጅት ነው

Komentáře • 32

  • @Mellyspicetv
    @Mellyspicetv  Před 21 dnem +2

    እንኳን ሰሌም መጣችሁ ወዳጆቼ ስለመጣችሁ ከልብ አመሰግናለሁ!!❤
    ፍትህ ለህጻን ሄቨን!!
    የህግ አውጪ ተቋም የወንጀለኛ መቅጫ ህጉን ያሻሽል ስል በአክብሮት እጠይቃለሁ!! በያለንበት ሁላችንም የአምላክ ጥበቃ አይለየን❤❤ የማቁላያ ቅመም ሊንክ
    czcams.com/video/UpL6HsJtAxA/video.htmlsi=-tanggOyjR4MF79y

    • @Tgdire
      @Tgdire Před 8 dny

      @@Mellyspicetv ዛሬ ነው የተቀላቀልኩት ጎደኛዬ ልካልኝ:: ጥቁር ቅመም ምንድነው? እንዴትስ ይሰራል? ከሰራሽው link ላኪልኝ እባክሽን

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 Před 18 dny

    እንዴት እንደምወድሽ ንፅህናሽ ሙያሽ እጅሽ ይባረክ❤️❤️❤️❤️🙏🏾

  • @asrikitchen8942
    @asrikitchen8942 Před 18 dny

    ሜሉ በርቺ። በጣም አሪፍ ነው። የኔንም እስኪ ጎብኚው።

  • @ninaalemayehu419
    @ninaalemayehu419 Před 20 dny +1

    ጎበዝ የኔ ባለሙያ ስወድሽ

  • @le1785
    @le1785 Před 21 dnem +1

    ሜሊዬ ልክ አንቺ እንደሰራሽው የማቁላያ ቅመሙን አዘጋጀሁ በጣም ቆንጆ ነው አመሠግናለሁ የኔ ውድ ኑሪልን

  • @emumuhmdbntsaide
    @emumuhmdbntsaide Před 20 dny +2

    ሜሉዬ እስኪ ጨጓራ የሚያመው ሠው ምን ቢበላ ጥሩ ነው አደራ መልሽልኝ እንደው ባለቤቴ ሁሉ ነገር ያቃጥለዋል ምን እንደምሠራ ግራ ገባኝ

    • @seblesefineh6595
      @seblesefineh6595 Před 12 dny

      ህመሙ እንኪያገግም ቀለል ያሉ ምግቦች ብዙ ዘይት ማይፈጉ፡- ፍራርሬ፣ተልባ፣ሱፍ፣እንጀራም ይቀንስ ዳቦ፣ቀይ ጤፍ ጨጨብሳም ጥሩ ነው፣ጁስ፣ከነዚህ ምግቦች በተጨማሪ ያው እንደየጨጓራው ሚመቸው ምግብም ሊለያይ ይችላል ግን አመጋገቡ ቶሎ ቶሎ ነገር ግን ሳይበዛ ይመገብ።እና በዋናነት ህመሙ በደንብ እስሚሻለው ለጨጓራ ሚከብዱ ምግቦችን፡-ቀይ ፍርፍር፣ምስር፣እንቁላል ሌሎችም ይኖራሉ እነሱን ከነጭራሹ ማቆም።እንደዚህ እያረግሽ ሞክሪው የኔ እናት እኔ በጣም ታማሚ ስለነበርሁ ጭንቀትሽ ስለገባኝ እና እኔን የጠቀመኝን ላካፍልሽ ብዬ ነው፣ሜሉየ ስትመልስልሽ ደግሞ አብረን እንማራለን።

  • @zaharahassan9750
    @zaharahassan9750 Před 20 dny

    ሚሊዪ እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lior60
    @lior60 Před 20 dny +1

    Pls pls pls የልብስሽ የቤትሽን ሽታ በርበሬ በምንድ ነው የምታጠፊው

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k Před 20 dny

    እንኳን አደረሰሽ አሁን ገባኝ ማቁላውያው ከሽንኩርት በፊት የሚገባ መሥሎኝ ነበር

  • @BK-zh9eq
    @BK-zh9eq Před 20 dny

    ሜሉ የምትገርሚ ነሽ የሙያሽ ብዛቱ።
    አንቺ ያለሽበት አገር ግሪክ (ሮዶስ) ለእረፍት መጥቼ ነው ያየሁት

  • @cindyabr
    @cindyabr Před 20 dny

    Thank you so much 🙏. When you said ጥቁር ቅመም which one or is it mixed of all kind of black spice?

  • @MarthaTerefa
    @MarthaTerefa Před 21 dnem

    የኔምርጥ ባለሟያ እጅሽይባረክ።

  • @genetbelda4376
    @genetbelda4376 Před 19 dny

    Thanks Melly❤

  • @senaitkidane6634
    @senaitkidane6634 Před 20 dny

    Hi Melly, can you show us how you make enjera both black and Ivory? Thank you.

  • @shalom744
    @shalom744 Před 20 dny

    Gelagle new Melluye. Thank you!!!! ❤❤

  • @leaderleader9067
    @leaderleader9067 Před 20 dny

    ሜ ሊዬ ሳስብሸ በባለሙያ እናት ያደግሽ ነዉ የሚመስለኝ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Před 18 dny

      ውይ በጣም እናቴ በተጋነነ መልኩ ባለሙያ ናት ከጽዳት ጋር

  • @elizabethhabte7339
    @elizabethhabte7339 Před 18 dny

    Kemin kemem yetkameme new tikur kemem

  • @jaredsbhatu4498
    @jaredsbhatu4498 Před 20 dny

    Mendenew kemem

  • @tedjitucomolet9719
    @tedjitucomolet9719 Před 20 dny

    በጣም ባለሙያ ነሽ አደንቅሻሁ🙏🙏🥰

  • @tselatadnew4567
    @tselatadnew4567 Před 20 dny

    ፍትህ ለሄቨን

  • @FantuKelecha
    @FantuKelecha Před 20 dny

    ማቁላሊውን ስትጨምሪ አይታይም መቼ ነው ከሽናኩርት በፊት (,በሁዋላ)

  • @tselatadnew4567
    @tselatadnew4567 Před 20 dny

    የማቁለያ ቅመምሽ ምንድነው

  • @le1785
    @le1785 Před 21 dnem

    ❤❤❤❤❤❤❤