ሁሉም ሰው ይመልከተው ምን ጉድ ነው የዘይቱ ጉዳይ //ነብይ መስፍን አለሙ እና ነብይት አስናቀች ባንጫ//
Vložit
- čas přidán 1. 08. 2022
- በየጊዜዉ አዳዲስ የስብከት የምስክርነት የነፃ መዉጣት የትንቢት የፈዉስ የአምልኮ ቪዲዮች በዩቲዩብ በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት ሰብስክረይብ በማድረግ የደወሏን ምልከት ይጫኑ፡፡/SUBSCRIBE GIHON TV WORLDWIDE/
ይህንን አገልግሎት መደገፍ ለምትፈልጉ፡- Commercial Bank of Ethiopia 1000431104362 Swift Code CBETETAA Gihon International Miracle Church // ሕብረት ባንክ 1570416566870018 መስፍን አለሙ ፡፡ ለበለጠ መረጃ 0979077790 / 0910612876፡፡
ግዮን አለም ዓቀፍ የተዓምራት ቤተክርስቲያን ሳምንታዊ ፕሮግራሞች፡- ዘወትር እሁድ ከ 3፡00 - 9፡00 ሰዓት ዘወትር ሰኞ ከ 6፡00 - 11፡00 ሰዓት ዘወት ዕሮብ ከ 3፡00 - 9፡00 ሰዓት ዓርብ ከ 3፡00 - 9፡00 ሰዓት፡፡ አድራሻ ቦሌ ሩዋንዳ የድሮ ጃፓን ኤንባሲ ጀርባ ቻይና ገበያ አጠገብ፡፡
Miracle,Ethiopia,Christian,Gihon,Prophetic,Mesfin Alemu,Asnakech Bancha,prophet eyu chufa,eyu chufa,presence tv,prophet suraphel,cj tv,prophet tamirat,gihon international miracle church,jesus tv,prophet jeremiah hussen,prophet belay,holly tv,prophet bushiri,prophet yonatan aklilu,anointing tv channel,marsil tv worldwide,jesus wonderful tv,apostel yididiya paulos,abel birhanu,prophet israel dansa,pastor dawit molalign,feta daily,GIHON TV WORLDWIDE,presence,presence tv channel,prophet suraphel demissie,presence tv,suraphel demissie,prophet suraphel demissie 2020,prophet suraaphel demissie 2020,presence gospel mission,prophet suraphel demissie worship,presence tv worship,prophet suraphel demissie story,hope music ethiopia,teddy afro,prophet suraphel demissie 2021,presence tv channel world wide,presence tv live,presence tv live worship,presence talk show,presence kids,presence youth,gospel mission,miracle,ethiopia,christian,gihon,prophetic,mesfin alemu,asnakech bancha,prophet eyu chufa,eyu chufa,presence tv,prophet suraphel,cj tv,prophet tamirat,gihon international miracle church,jesus tv,prophet jeremiah hussen,prophet belay,holly tv,prophet bushiri,prophet yonatan aklilu,anointing tv channel,marsil tv worldwide,jesus wonderful tv,apostel yididiya paulos,abel birhanu,prophet israel dansa,pastor dawit molalign,feta daily,gihon tv worldwide,god grace tv ethiopia // apostel yididiya paulos,abel birhanu,memehir girma wondimu,prophet israel dansa,ashu winner tube,pastor dawit molalign,zehabesha official,prophetess birtukan,prophet zekariyas wondemu /glory of god tv,prophet jeremiah husen,feta daily,bethel tv channel,presence tv,jesus wonderful tv,cj tv,marsil tv worldwide,ethiopian prophes,ethioinfo,anointing tv channel,lj tv channel worldwide,prophet suraphel zerfu,prophet yonatan aklilu - Zábava
Amen Amen Amen 🙏 🤲🤲🙏🙏
💙💙 🙏 Amen Amen
Keber Hulu legeta yehun agelegelotachehu yebarek
አሜን 🤲🤲🤲🤲
በጣም,ደሥ,ይላል,የሚገስፅ,አሜን
አሜን አሜን ጌታ ለኔም እድርስልኝ
Amnnee Amnnee Amnnee Amnnee Amnnee Amnnee Amnnee Amnnee Amnnee Amnnee Amnnee Amnnee Amnnee ❤️ 😢😢
Amen
Amen amen
ክብር ለጌታ እየሱስ ይሁን ስም ለምያጠፋት ምህረት ይሁን 🙏
Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn halelyuaa halelyuaa halelyuaa halelyuaa halelyuaa halelyuaa halelyuaa halelyuaa halelyuaa halelyuaa halelyuaa halelyuaa
የሚገርመው ግን እነሱ ሲቆራርጡ ሳይታወቃቸው እውነቱ ማወቅ ለሚፈልጉ ያወጣል እግዚኣብሔር ይባረክ
Women of God you are perfect jesus is Lord bless prophet Ethiopia Love you 💚💛❤ 🙌🙏
Eleeeeeeeeeeeleee🙌🙌🙌🙌👏👏👏
Praise God///
Ameen Ameen Ameen 🙏🙏🙏
እሰይ እንክዋን ጌታ ፈወሰሽ እህቴ ክብር ሁሉ ለጌታ ለእየሱስ ክርስቶስ ብቻ ይሁን!!!
#እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏
Don't worry you going to continue no one is going to stop you you are a woman of God you are blessed we love you
Yes Muluwun Madamet New
Tebareki ewnet bleshal
በጣም ነው የምወድሽ እ/ር ሴት ጅኒ ይበሳጭ አንቺ መንገድሽ ቀጥይ ሞገሱን ይጨምርብሽ ሃሌሉያ❤
Ameeeen🙌🙌🙌🙌✊✊✊
አሜን አሜን
Ameeeeen🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
Ameeeeeen Ameeeeen
Ameeeeeen Ameeeeen
Kibre La Geta Yihuni amen🤲🍇🍇🍇❤👍
ደስ የሚል መስክረንት የፍወሰሽ ይባረክ
Ameeeen🙌🙌🙌🙌🙌🙌
ሉሢፈር,ይቃጠል,ምድራችን,በነቢያትና,በወንጌል,ይጥለቀለቃል,አሜንየ
ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን🙏 ፈውስሽ ይጽና በኢየሱስ ስም 🙏 አስኔ ተባረኪ 🙏❤️
KkKkkkkkkkkkkk no
ሉሢፈር,ይቃጠል,ምድራችን,በነቢያትና,በወንጌል,ይጥለቀለቃል,አሜን
አሜን ለእኔም ይሁን የእግዚአብሔር ሴት
እግዚአብሔር ይመስገን ልጃችን ስለተፈወስሽ።ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው።
አሜን ተበረክ የእግዚአብሔር ሰዉ 👌👌👌👌🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️📖📖📖📖📖📖🤲😘
እንኮደሰለሺማር❤❤❤❤❤❤🎉
ዝበያቸው ጌታ መልካም ነው
ልቦና ይስጠቸው
Amen Amen Amen
kibirii lageta yihunii Ameen Ameen
Amennnnnnnnnn enkan geta redacu kibr lageta yehun
Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen ❤ ♥ 😍 💖
AmenAmenAmenAmen
❤️❤️❤️❤️
pure prophecy where found is ግዮን church go & satisfied pure place
Amen .Amen. Amen 🙏🙏🙏
Amen🙏 God is good!!!
Tebarkwu amen 💖💖💖🙏💖🙏💖
Hallelujah glory to God
እየሱስ ጌታ 🥰🥰
Egzabheri,yimezgn❤❤❤❤❤❤
ameen ameen
Yes 🙏🏽
Ameeen Ameeen 🤲🤲🥰🥰
Ameeen hii galibati
Amen Amen Amen Amen 😘😘😘🤝🤝🤝🤝👏👏👏👏👏🤝🤝👏👏👍👍🌹🌹🌹💐💐💐💐
በክፋት ያነሱት ማስታወቂያና ከፍታ ነው እውነት ነው ሆነ አሜን
אמן אמן✅✅✅✅✅✅❤❤❤💯💯💯💯🙏👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
Yan unenha💖💖💖💖💖💖💖💖😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የሚገርም ምሥክርነትነው አሜንንን❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Yea eniem ensun aycie new yawekush mastawekya nachew zem beyachew betam new mewedsh
Ewnate naw zamanesh yebarak darecash yesfa Ameeeeeeen
👍👍👍👍👍👍👍👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እንደ አንቺ አይነቶች አይናቸው የተገለጠላቸው የእውነት ነብያትን ጌታ ያብዛልን ስም አጥፊዎችን ተዉት ጌታ ይበቀላቸዋል
ቅባቱም ሲጨምር ወረኛውም ይጨምራል ይህ ጌታ ካንቺ ጋር እንዳለ ምልክቱ ነው እንዲ እያሉ ነው ሀገር ሚያፈርሱት ስራቸው ይፍረስ
ወንበዴ .......በጌታ ስም ነግጂ
ለለውጥ እዲ ቢፈጥኑ ምናለበት አደበታቸው ይታሠር። በር ወለደ ባዬተች ቱቱቱቱ
الحمدا لله نعمتل اسلام لاحولو قوتءلاب الله . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . ا
Amen amen amen amen amen amen ❤❤❤❤❤❤🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♂️🙇♂️🙇♂️🤷♂️🤷♂️🤷♂️❤❤
Andega nachew ewnetega ye egziyabher nebye nachew geata yabzachew💝💕
uufffffifffffffffff😭f አሜንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንን ክብር ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤
Siracho Yifirasi Amen Yasaa bageta simi
እንዲህ አይነት ምስክርነቶች ቶሎ ቶሎ ይለቅልን ፈውስሽ የፀና ይሁን
Ammee ammee ammee ammee ammee ammee ammee ammee ammee ammee ammee ammee ammee ammee ammee ammee ammee ammee ebbifamii ebbifamii nama waqayyoo uuuuuuuuuuuuuf uuuuuuuuuuuuufffff uuuuuuuuuuuuuf uuuuuuuuuuuuufffff yesusi koo ililililililil ililililililil ililililililil ililililililil ililililililil ililililililil ililililililil ililililililil 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
እኔ ራሱ ተቆርጦ የተለቀቀ ሰምቼ መጥቼ ነው ቤተሰብ የሆንኩት ይገርማል
እኔም ልክ እንደ ዲቮራ በዛች ቁራጭ ቪድዮ አየሁኝ እና ሙሉ ቪድዮ ለማየት ብየ ገባው እና በአገልግሎታቹ በቃ ገብቸ ቀረው😂 ደስ ነው የምትሉኝ እውነት እግዛብሄርም በናንተ አፍ ስያወራም አየሁኝ ተባረኩ ❤❤❤
Ammmen egzabher yiferdali ammen berchi ima egzabher kanch gari new inde haylna inde cekyni
Esaaaay kebru Hulu legeta yehun fewsesh yetsena yehun
እውነት ነው
YAdenal zarem YADENAL
Lgeta men yesanwal
HEYAW NEW ALTELWETM
YADENAL LEZLALEM
AMEEEEEN DENESHAL METASEBYAM AYENURELET BEYSUS SEM
😍😍😍😍😍😍👍👍👍👍👍
Kibir Le igzaber yihun
Yse
Awo Ayitanali Geta Iyesusi Yibarikshi Tabaraki Babizu Tsaga Malafi Yihunlshi Asinuyeeee Amennn Xalati Bafalagabti Hedo Madafati Cichilali Kibri Lageta Yihun
Yane nat nabiyit eyesus geta new::
ወይ ጉድ እግዚአብሔር ይገስጻቸው ቆራጣ መንፈስ የተመታ ይሁን ብዞችን እያሰናከል ያለ ነገር ቢኖር ይህ ቆራጣ ነገር ነው ብስለት ለሌላቸው እውነት በጣም መሰናከያ ነው እባካችሁ እረፉ ጌታ ይባርካችሁ ነብያት (ፈውስሽ ጸንቶ ይቅር ዋውውውው
Yemenabashe megkete nw medre leba
Yimegerm neger ya yetelekekewun ayichew new enam youtube gebichew mayet yejemerkut ya yetedergew yanchihn kibat endenkafel new ya telat yaregew le kebir honeh bezu sew beza new eyetebarku yalu keteyiw tembiw yegizaber set love you enkilf enb silegn Chanelishn gebiche eye semawu new mitegnaw ewunetim gete kebitew yasinesash set nesh
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
(ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ።
*ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ሐለ
EGZABHER KORETO TELOTAL EGZABHER YATSENAW
Egiziyabiher mestewal yisten bewunet ye midiya aradawochi irefu nebit asinakechina piropet mesfine inde lelochi asimesayi ina acheberibariwochi ayinet ayidelum Giyon tv egiziyabiher iwunetun yeminageribet Betti new wongel yashenifal iyessus yadinal joro yalew yisima 📖👈 arati netib
𝒂𝒎𝒆𝒏 𝒂𝒎𝒆𝒏
Betam yemigermww enem endezaw new yaywhut hin tetemge eakaun kenanre gar alew lebiyit &nebyu ewdachualew ene ortoxox negn gin ezabet E/r ale amnaew yemidnewim ezabwt new
ስም አጥፊዎችን የእግዚአብሔር መንፈስ ይመታቼዋል ብለሽ ተናገርሽ እግዚአብሔር መንፈሱን እንጅ እነሱን አይመታም ዲቦራም ለምስክርነት ተጠርታ ነዉ የመጣችዉ የሰዉ ምስክርነት ትፈልጋላችሁ እዉነትኛ ከሆናችሁ ምስክራችሁ ጌታ እዬሱስ ነዉ
ያንተበመሆኔ ኮራሁኝ እኔ
Do you know I love so much please don't give attention any bad Olney Listen to holy God please 🙏 please
በመጨረሻም ጊዜ ሁሉም ሰባኪ ይሆናሉ! ተብሏል እና ይሄው ሴቶችም ባልተሰጣው ላይ ...........!!!
Ehte e/r. Selanchi. Yemsekrl. Semy. Kemskr. Man. Yshral?ahun. Geeze. Nw
Gete..weye..yekera..yebalchuu..nabete..enwedshelne
በኢሞበገኛቹደስይለኛል
በዉነት የንፍሳት መዳን ነዉ ትንቢቱ ወይስ አንቺ የምትነበዪዉ እዉነተኛ መሆኑ ና ውሸት እንዲታወቅልሽ ነዉ ጥረትሽ እግዚአብሄር የሚያመሰግነዉ እንጂ ራሱን........የሚያሳዉቅ ሊታወቅለት የሚፈልግ አይደለም ........
ማስፈራራት ነዉ ??ወንጌሉን ስበኪ እባክሽ ተራገሙ አላለም ካንቺ ትንቢት በላይ የግል ጉዳይ ኦፊስ ኣለልሽ ደሞ እግዚ ፍሪ ትንቢትሽን መሞከሪያ አይሁን
😂😂የኤፍሬምና የሱራፌል ነገርማ በጣም የሚገርም ነው! ወሬኛ ዩቱበር የባሰ ታዋቂ
ሊያደርጋችሁ ነው ያውራ ዝምበሉት😂😂😂😂
እግዚአብሔር ሴት አንቺ እውነተኛ ነብይት ነሽ ጸጋው ይብዛልሽ ወረኛ ያውራ
ውሸተም