ምርጥ ቆየት ያሉ ወርቃማ የኢትዮጵያ ሙዚቃዎች / Best Ethiopian Oldies Music Collection

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 08. 2019
  • ➕ ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች ሌሎች መርጬ የጫንኩላችሁን ቪዲዮች መርጣችሁ የተመቻችሁን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ማየት ትችላላችሁ፡፡
    1, ይርዳው ጤና - እናቴ | Yirdaw Tena - Enate
    • ይርዳው ጤና - እናቴ | Yirdaw...
    2, ምርጥ ቆየት ያለ አስቂኝ ሙዚቃ
    • ምርጥ ቆየት ያለ አስቂኝ ሙዚቃ | ...
    3, በኮሮና ቫይረስ የተያዘች ሚስቱን ተንከባክቦ ያዳነው ባል ታሪክ
    • በኮሮና ቫይረስ የተያዘች ሚስቱን ተ...
    4, የተወዳጇ አርቲስት ፍርያት የማነህ የሰርግ ስነ ስርአት
    • Video
    5, የሚደነቁ ክርስቲያኖ ሮናልዶ የሰራቸው የበጎ አድራጎት ስራዎች
    • የሚደነቁ ክርስቲያኖ ሮናልዶ የሰራቸ...
    6, የዳዊት ጽጌን ባየው ባየውን በኤርትራውያኖቹ ህዳረቦች አስገራሚ
    • የዳዊት ጽጌን ባየው ባየውን በኤርት...
    7, ሰበር መረጃ! በኮሮና ቫይረስ ምክንያት የተወሰኑ አስደንጋጭ ውሳኔዎች
    • ሰበር መረጃ! በኮሮና ቫይረስ ምክ...
    8, እሚያስቀኑ አባት እና ልጅ የተጫወቱት ሙዚቃ
    • እሚያስቀኑ አባት እና ልጅ የተጫወቱ...
    9, ምርጥ ቆየት ያሉ ሙዚቃዎች ስብስብ (ባህሩ ቃኜ ፣ በዛወርቅ አስፋው ፣ ንዋይ ደበበ ፣ ምኒሊክ ወስናቸው ፣ ተክሌ ተስፋዘሂ ፣ አለማየሁ እሸቴ)
    • Video
    10, የዶር አብይ አህመድ የመጨረሻ ውሳኔ፤የጀርመን ጠቅላይ ሚኒስተር በኮሮና ተጠርጥረው ልዩ ማቆያ መግባታቸውና ሌሎች ወቅታዊ መረጃዎች
    • የዶር አብይ አህመድ የመጨረሻ ውሳኔ...
    11, አስቸኳይ መልዕክት ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ
    • አስቸኳይ መልዕክት ለመላው የኢትዮጵ...
  • Hudba

Komentáře • 296

  • @ethiohd1137
    @ethiohd1137  Před 4 lety +52

    ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች ሌሎች መርጬ የጫንኩላችሁን ቪዲዮች መርጣችሁ የተመቻችሁን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ማየት ትችላላችሁ፡፡
    1, ይርዳው ጤና - እናቴ | Yirdaw Tena - Enate
    czcams.com/video/77gkANH2Nag/video.html
    2, ምርጥ ቆየት ያለ አስቂኝ ሙዚቃ
    czcams.com/video/KsaqybEAeUI/video.html
    3, በኮሮና ቫይረስ የተያዘች ሚስቱን ተንከባክቦ ያዳነው ባል ታሪክ
    czcams.com/video/G2ahOrYzSj8/video.html
    4, የተወዳጇ አርቲስት ፍርያት የማነህ የሰርግ ስነ ስርአት
    czcams.com/video/zuJGgCzB4Dc/video.html
    5, የሚደነቁ ክርስቲያኖ ሮናልዶ የሰራቸው የበጎ አድራጎት ስራዎች
    czcams.com/video/S71HlFBWryE/video.html
    6, የዳዊት ጽጌን ባየው ባየውን በኤርትራውያኖቹ ህዳረቦች አስገራሚ
    czcams.com/video/MPOIpJweoyk/video.html
    7, ሰበር መረጃ! በኮሮና ቫይረስ ምክንያት የተወሰኑ አስደንጋጭ ውሳኔዎች
    czcams.com/video/e03JO-r7oEg/video.html
    8, እሚያስቀኑ አባት እና ልጅ የተጫወቱት ሙዚቃ
    czcams.com/video/1xK6OD1YbnQ/video.html
    9, ምርጥ ቆየት ያሉ ሙዚቃዎች ስብስብ (ባህሩ ቃኜ ፣ በዛወርቅ አስፋው ፣ ንዋይ ደበበ ፣ ምኒሊክ ወስናቸው ፣ ተክሌ ተስፋዘሂ ፣ አለማየሁ እሸቴ)
    czcams.com/video/TmrEXJCYecw/video.html
    10, የዶር አብይ አህመድ የመጨረሻ ውሳኔ፤የጀርመን ጠቅላይ ሚኒስተር በኮሮና ተጠርጥረው ልዩ ማቆያ መግባታቸውና ሌሎች ወቅታዊ መረጃዎች
    czcams.com/video/CSmoOCl4KO4/video.html
    11, አስቸኳይ መልዕክት ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ
    czcams.com/video/DfGgvgOonZg/video.html

  • @tamiratmilkesa9516
    @tamiratmilkesa9516 Před rokem +7

    ይህን ዜማ የምትወዱ ሁሉ ዘር ቀለም ሐይማኖት ሳልል በጣም እወዳቸዋለሁኝ የ80's ትውልድ ነኝና። በተለይ ይህን ዜማ ቢቻ ሳይሆን በዚህ ላይ የተካተቱት ዜማዎች ሁሉ በጣም እወዳቸዋለሁኝ። እንዲሁም ከ 1978-1990 ዓ.ም ያለው ትውልድ ለእኔ ሊዬ ስፍራ አለውና I love you so much!!!

  • @helentadese3555
    @helentadese3555 Před 2 lety +9

    ይሄነው ዘፈን ማለት ፍቅር ደስታ መተሳሠብ ሁሉም ያምር ነበር ያሁኑ ነው ቅጡ የጠፋበት ብቻ ወደ ጥሩ ወደ ልካም አስተሳሰብ ይመልሠን ሀገራችንን ይጠብቅልን ህዝቤንም ጭምር🙏🙏🙏🙏🙏

  • @eskinderhailemariam4162
    @eskinderhailemariam4162 Před 4 lety +25

    ስንቱን አስታወስኩት ይገርማል!!!!

  • @gosayemesele786
    @gosayemesele786 Před 2 lety +11

    እነዚህን ሙዚቃዎች ስሰማ እድሜዬ እየጨመረ፣፣፣አየጨመረ፣፣፣እየጨመረ ይሄዳል።።እግዜር አንደነዚህ አይነት ምርጥ አርቲስቶችን ስለሰጠን ልናመሰግነው ይገባል።።ሙዚቃ ህይወት ነው።።።።።

  • @zeritessema9182
    @zeritessema9182 Před 3 lety +7

    OMG!!😭😭❤️❤️❤️ Hulum yerasu tizeta alew thank you

  • @eshetudesta1225
    @eshetudesta1225 Před 4 lety +7

    ምንጊዜም የምወደው መርሐዊዬ !!

  • @gosayemesele786
    @gosayemesele786 Před 2 lety +11

    መርአዊ ዮሀንስ ።።።ጅማ መጥቶ ሳለ እኔ የ20 አመት ወጣት ነበርኩ ።።ይህን ሲዘፍን አበሬው ደንሻለሁ።።።

  • @kumelachewshibeshi3134
    @kumelachewshibeshi3134 Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመን ተሻጋሪ ሙዚቃዎችን አቀናብረህ ያቀረብካቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እንዴት አንደወደድኳቸው

  • @user-xb1ol3qu8w
    @user-xb1ol3qu8w Před 4 lety +22

    የድሮ ዘፈን ልብን ሠርስሮ የሚገባ ለሰስ ያለ ነው የዘንድሮ ፍልፈላወች ተጫወቱበት

    • @bezawitkifle9564
      @bezawitkifle9564 Před 4 lety

      ewnetim techawetubin ... suriaychewn enkuan be agbabu yalateleku lijoch

  • @yodit7265
    @yodit7265 Před 2 lety +2

    ዘመን ዬማሽረው ዘፈንን ♥♥♥ወደዋላ ሁሁ ስንቱን አስታወኩከት

  • @dinagoddinagod7463
    @dinagoddinagod7463 Před 4 lety +16

    ጋሸ ሙሐሚድ ረ ጀምሮ እድሜና ጤና ይሰጥዎት

  • @user-ec1he5zu2p
    @user-ec1he5zu2p Před 5 měsíci +1

    Old songs have the power to take us to our childhood without any transportation

  • @yoseflij1522
    @yoseflij1522 Před 2 lety +8

    "one good thing about music,when it hits you. you feel no pain."

  • @Cerita_Horror_Nyata.
    @Cerita_Horror_Nyata. Před 3 lety +19

    Am from indonesia, i like etiopian music oldiest , verys romantic. Beautiful sound

    • @abufirdowswelloye9786
      @abufirdowswelloye9786 Před 2 lety +1

      Really so how you understand my country language

    • @Cerita_Horror_Nyata.
      @Cerita_Horror_Nyata. Před 2 lety +1

      @@abufirdowswelloye9786 iam not understood. But a music is universal

    • @Cerita_Horror_Nyata.
      @Cerita_Horror_Nyata. Před 2 lety

      Absolutly etopian musik 70's. I like it

    • @Cerita_Horror_Nyata.
      @Cerita_Horror_Nyata. Před 2 lety +2

      @@abufirdowswelloye9786 00:01 the first song what a title??? This is genius song.

    • @abufirdowswelloye9786
      @abufirdowswelloye9786 Před 2 lety +1

      @@Cerita_Horror_Nyata. ,he is mahmud ahmed best old song everyone love this song ,if you understand what he say you will cry hearthouching music.

  • @debalkefantaw2103
    @debalkefantaw2103 Před 9 měsíci

    የድሮ ዘፈን በጣም ደስ ዪላል ያላችሁ ኑሮልኝ የተለያችሁኝ ነብሳችሁ ዪረፍ

  • @surafielbetru9743
    @surafielbetru9743 Před 2 lety +12

    I will never tired of Epherem Tamiru. It brings all good memories back to life. Old good time

  • @hirutkidanemariam5364

    እንደነዚህ አርቲስቶችና ሙዚቃ የሚመች ምን አለ?❤❤oldist is goodist ማለት ይሄ ነው.

  • @ayichewdagnew1970
    @ayichewdagnew1970 Před 4 lety +12

    ወይ ጉድ ስንቱን አስታወስኩት .ማን እነደ ጥንቱ
    ማን እነደድሮ.ጤነኛ ትውልድ የበዛበት

  • @amare7879
    @amare7879 Před 11 dny +1

    oldies goodies

  • @sabamedhanit8021
    @sabamedhanit8021 Před 2 lety +4

    Today was the day i needed a good reminder of how good it all was.

  • @birhankassa1328
    @birhankassa1328 Před 3 lety +3

    ስንቱን አስታወስኩት

  • @mestwalgetachew4463
    @mestwalgetachew4463 Před 9 měsíci

    እንኳን አደረሳቹለአዲስ አመት ሰላማዛቹ ይብዛ

  • @birtukanabebe3854
    @birtukanabebe3854 Před 3 lety +4

    Beautiful collection. I tern back to rimember my younger age.
    Thanks

  • @user-bx2te6nc5h
    @user-bx2te6nc5h Před 6 měsíci

    هذا الأسلوب في جمع الأغاني القديمة
    جميل ورائع 👌شكرا

  • @mollaterefe
    @mollaterefe Před rokem +1

    ilove old ethiopian music

  • @tedlamola8366
    @tedlamola8366 Před 3 lety +2

    Ali birra 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @enayko5471
    @enayko5471 Před 4 lety +6

    I like Ethiopian music oldies
    🙄🙄😘😢😢🎶💓

    • @gechberedow447
      @gechberedow447 Před 4 lety

      find older and enjoy their amazing lyrics czcams.com/video/OkcoJykIH_8/video.html... consider subscribing

  • @anwaryesuf9672
    @anwaryesuf9672 Před 2 lety +1

    የትናንቱ ፍቅር ጣዕሙ ቁምነገሩ😭😭😭😭😭😭😭😭 የእውነት ልብ ይነካል

  • @abezawshiferaw4235
    @abezawshiferaw4235 Před 3 lety +4

    hulum diro kere ikkoo fikru metesasebu wedajinetu ye hager fikru
    min yaregal ahuun yekeserew tiwlid endefelege yifenechibinal

  • @meskeremneway4765
    @meskeremneway4765 Před 2 lety +29

    አሁን ነው ያየየሁት ወይኔ እንባዬ ጓደኛ ቤተሰብ አስታወሰኝ ዘረኝነት የለም ነበር ፍቅር ብቻ ነበር

    • @abufirdowswelloye9786
      @abufirdowswelloye9786 Před 2 lety +4

      ያደጉ ግዜ እንዴት ይረሳል ፣ አሁን ሁሉም ፖለቲካ ቁርስ እና እራት አርኅት አረፈው የሰው ልጅ እርስ በርሱ ተፈራረቀ ጥላቻ ሰፋ ደም ጠማው ሁሉም ያማል ብቻ ፣ያአላህ ሀገሬን ሰላም አርግልን ህዝቡንም ወደ ፍቅር ወደ መተሳሰብ ምራልን።

    • @sammedhin2151
      @sammedhin2151 Před 2 lety +1

      Ayzoh wegen wendeme

  • @kedirmukta9679
    @kedirmukta9679 Před 4 lety +4

    Wonderful...thank you!!!

  • @awolnur182
    @awolnur182 Před 3 lety +1

    የሙዚቃው ንጉሥ ረጅም እድሜ ይስጥህ ዘመን የማይሽረዉ ስራ ነው

  • @e-ftube8052
    @e-ftube8052 Před 4 lety +5

    ምርጥ ምርጫ ነው

  • @mengistuutessfa5496
    @mengistuutessfa5496 Před 4 lety +8

    i Love this Musics especially @ Anchi Lij Min yemta @...!!! its Memorable and unforgettable forever.

    • @teoleo1201
      @teoleo1201 Před 3 lety

      HEY if u love oldies collections please check TAG EVERYTHING

  • @ethiohd1137
    @ethiohd1137  Před 4 lety +20

    ውድ ኢትዮጵያዊ እሀትና ወንድሞቼ ቻናሌን ከወደዳችሁት ሰብስክራብ በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ፡፡ እንዲሁም የደወል ምልክቷን በመጫን በቀጣይ የምንለቃቸውን ቪዲዮዎች ምንም ሳያመልጣችሁ መከታተል ትችላላችሁ። መልካም እና ያማረ ቀን ይሁንላችሁ !!

  • @ngsteababu3092
    @ngsteababu3092 Před 11 měsíci +1

    😢😊 i love it😊😊😊😊😊😊

  • @atinkutyibabie1335
    @atinkutyibabie1335 Před 3 lety +1

    ልዩ ትዝታ ነው ያለኝ ሀዋሳየ....

  • @extraterrestrial2513
    @extraterrestrial2513 Před 3 lety +4

    I would love to get back my love of Ethiopia
    Now politics ruined it.

  • @hawiroba6911
    @hawiroba6911 Před 2 lety

    ምርጥዬ ነህ

  • @samifikr136
    @samifikr136 Před 4 lety +1

    Esti yenebr yawra esti yaye yinager ever best

  • @abudagitube9254
    @abudagitube9254 Před 4 lety +2

    ምርጥ ነው

  • @ethio-europetube6012
    @ethio-europetube6012 Před 4 lety +6

    Amalili forever for me I was listening with my 1st boyfriend he is my husband now it was 20 years ago

    • @teoleo1201
      @teoleo1201 Před 3 lety

      HEY if u love oldies collections please check TAG EVERYTHING

    • @firhanagebremedehen4744
      @firhanagebremedehen4744 Před 3 lety

      Me too with my first boyfriend + husband 22 years ago

  • @dawitberhanu7498
    @dawitberhanu7498 Před 3 lety +3

    😘😘😘😘😘😘😘😘😘Ihave no words for all oldies music

  • @obistreaming620
    @obistreaming620 Před 2 lety +2

    Great collection!!

  • @zelalemnuru2581
    @zelalemnuru2581 Před 3 lety

    Tebareku miri Ethiopian nachihuna

  • @babatek7136
    @babatek7136 Před 4 lety +5

    ይመችሕ አራፍ ነዉ።

  • @YeshitilaAyalewWube
    @YeshitilaAyalewWube Před 9 měsíci +1

    Everlastingly loved, Ethernal

  • @user-qr3tp1jt5k
    @user-qr3tp1jt5k Před 4 lety +4

    ስንቱን አስታዎስኩት

  • @tegegnewassie7460
    @tegegnewassie7460 Před 2 lety +4

    I really witness it is best collections of the oldies!

  • @yuliaaaaaaaaaaa
    @yuliaaaaaaaaaaa Před 4 lety +19

    it just has this melancholy feel to it 🥺

    • @teoleo1201
      @teoleo1201 Před 3 lety +1

      HEY if u love oldies collections please check TAG EVERYTHING

    • @Calamity8
      @Calamity8 Před rokem +1

      It’s reminds me of my good memories I have in Ethiopia with my family.

  • @markansador5212
    @markansador5212 Před 2 lety +1

    ሙዚቃ የህይወት ጣፋጭ ቅም ነው

  • @addisengeda4194
    @addisengeda4194 Před 3 lety +10

    ይህንን ሙዚቃ በተሰማመት ኣሁን ደግሞ ግደለው ሰሰማ ይገርመኛል ኢትዬጵዪ ሀገራችን ኣሁንም ልጆች ኣላት ትነሳለች

  • @mihretieewnetie2058
    @mihretieewnetie2058 Před 3 lety +3

    I strongly admire your selection

  • @natantube2527
    @natantube2527 Před rokem +1

    this is best of the best musics

  • @Gigi10001
    @Gigi10001 Před 4 lety +7

    OMG ሀምሳ ኣለቃ ባዩሽ was everything! 🤣

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Před 3 lety +4

    LONG LIVE OUR MOM CANTERY ETHIOPIA

  • @simsayzenebemitaye2643

    Wow andegn ante andegn nk

  • @user-ry2zp3uh8y
    @user-ry2zp3uh8y Před 3 měsíci

    Thanks etv

  • @LeonMatlab
    @LeonMatlab Před 2 lety

    አሪፍ የሙዚቃ ስብስብ እናመሰግናለን👍👍👍

  • @abdulrahmanabdo2864
    @abdulrahmanabdo2864 Před 4 lety +4

    Very good Collection 👍

    • @jddbxx4445
      @jddbxx4445 Před 4 lety +1

      1999 Asabba

    • @birhanuwerku8566
      @birhanuwerku8566 Před 4 lety

      ምናለ የድሮዎቹ እንደ ገና በገበያ ላይ እንደ አዲስ ቢሸጡ ያሁኖቹ ዘፈን እያሉ አደኖቆሩን እኮ ዉይ ምርጥ እኮ ናቸው የድሮቹ

  • @estifanossolomon5834
    @estifanossolomon5834 Před 4 lety +11

    BEST COLLECTION

    • @teoleo1201
      @teoleo1201 Před 3 lety

      HEY if u love oldies collections please check TAG EVERYTHING

  • @adanehabitie1020
    @adanehabitie1020 Před 4 lety +2

    ever best musics.......plus best collection

  • @Marta-yb7kj
    @Marta-yb7kj Před 2 lety

    Yechach abo bertu💓

  • @abbymartv4184
    @abbymartv4184 Před 3 lety +2

    Nice!

  • @habtamumenwuyelet1053
    @habtamumenwuyelet1053 Před 3 lety +2

    Wow The Best Old Music
    I love it So Much

  • @Pulcrarum
    @Pulcrarum Před 2 lety +4

    🥺The songs bring me back home. Felt like the food critic tasting the ratatouille made by the rat.

  • @ethiostar9084
    @ethiostar9084 Před 4 lety +3

    It’s very nice reminds me back home thanks

    • @teoleo1201
      @teoleo1201 Před 3 lety

      HEY if u love oldies collections please check TAG EVERYTHING

  • @atnafuyenealem2859
    @atnafuyenealem2859 Před 2 lety +2

    woow long live our iron artists

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Před 3 lety +1

    I'M ESHETE DAGNEW I'M ETHIOPIAN NAVAL FORCES I'M LIIF. THANKS SO MUCH DR ABIY AHMED AND YOUR CHIF STAFF OFFICER

  • @zenebegetaneh3338
    @zenebegetaneh3338 Před 5 měsíci

    BEST SOUL MUSIC,AS IT GONE BEHIND YEARS

  • @ayichewdagnew1970
    @ayichewdagnew1970 Před 4 lety +2

    I like Ethiopia old songs

  • @dagime4979
    @dagime4979 Před 4 lety

    Wow betam nw des milew

  • @aschalewayelegn847
    @aschalewayelegn847 Před 4 lety +8

    እረ ወየዉዉ!!! እነዚህ አንጋፋ በነበሩበት ! አሁንማ ኤጭ!!!!!ስንቱን አስታወስኩት ይገርማል!!!!

    • @teoleo1201
      @teoleo1201 Před 3 lety

      HEY if u love oldies collections please check TAG EVERYTHING

    • @SalamSalam-zn6qz
      @SalamSalam-zn6qz Před 3 lety

      ያሁኖቹማ በጆሮአችን ቀለዱበት

    • @teoleo1201
      @teoleo1201 Před 3 lety

      @@SalamSalam-zn6qz search TAG OLDIES

    • @kikilaw391
      @kikilaw391 Před 3 lety

      @@teoleo1201 Tag everything has very nice collections, gin mehal mehal yalew bridge baygeba

  • @sarahdamour6919
    @sarahdamour6919 Před 2 lety +1

    የመልካም ዘመን ሰውን የምናፈቅረው በሰውነቱ በጸባዩ በመልካም ስራው የዋህነቱ ዘር የሚባል ካሰር ሳይመጣ በፊት እኔ በዘመኔ አካባቢዬ የሰፈር ልጅ አንድ ላይ አድገን ተፋቅረን ስንኖር ማን የማን ዘር እንደሆነ አናቅም ድሬ የድሮዋ ናፈቀችኝ አምላኬ የድሮ ፍቅራችንን መልስልን መሀሙድ አሊ ቢራ ኬኔዲ የፍቅር ዘመን

  • @mulukenyonas2848
    @mulukenyonas2848 Před rokem

    Thank you

  • @Mikiethio
    @Mikiethio Před 4 lety +2

    🔥🔥👏🏼

  • @senaymichealay7453
    @senaymichealay7453 Před 4 lety +12

    Alibira is a fantastic musician, his music always make me relaxed. Thank you Alibira, long live!

    • @gechberedow447
      @gechberedow447 Před 4 lety

      find older and enjoy their amazing lyrics czcams.com/video/OkcoJykIH_8/video.html... consider subscribing

    • @teoleo1201
      @teoleo1201 Před 3 lety +1

      HEY if u love oldies collections please check TAG EVERYTHING

    • @Rasdashen1
      @Rasdashen1 Před rokem

      Yeah, until he turned out racist OLF sympathizer.

  • @bettyasfaw3625
    @bettyasfaw3625 Před 4 lety +3

    ጊዜ የማይሽረው

  • @alextilahun546
    @alextilahun546 Před 2 lety

    It so good !! l like it

  • @hena4796
    @hena4796 Před 3 lety

    Yezefagochun sem ena yezafenune sem betsfiln arif neber comment sectionu lay kechalsh

  • @tarikfekadutarikfekadu4987

    Wow tilati zare ayihonim

  • @ayichewdagnew1970
    @ayichewdagnew1970 Před 4 lety +1

    Oldies is always best

  • @meseretaklilu1277
    @meseretaklilu1277 Před 4 lety +8

    በጣም ምርጥ ሙዚቃ

  • @sintayehubelay6929
    @sintayehubelay6929 Před 3 lety

    Wow best collections

  • @You_are_not_normal
    @You_are_not_normal Před 3 lety +1

    The best! 🔥

  • @aselefowtiroro6552
    @aselefowtiroro6552 Před 4 lety +1

    realy i like it

  • @giovannaiamele2932
    @giovannaiamele2932 Před rokem

    I like ethiopian oldies!

  • @luchia301
    @luchia301 Před 4 lety +9

    Great collection , thank you !!!🇨🇬

  • @enderyasakalu5229
    @enderyasakalu5229 Před rokem

    Shega yaneyana turumbule

  • @user-tw1yp6od2b
    @user-tw1yp6od2b Před 3 měsíci

    Wawww idet deas yilal sintun astawosen

  • @bemiretoualemayehu5518
    @bemiretoualemayehu5518 Před 4 lety +1

    i like old music specially roha band,aregahne ,kendy.......

  • @direstraits4973
    @direstraits4973 Před 4 lety +3

    we will never see those times again, SAD

    • @tzibtethiopia145
      @tzibtethiopia145 Před 4 lety

      Hi Zafu ...lelochim mirt yeaster zefenoch sibsib koyet kalu kasetoch czcams.com/video/dtlzzfzRUBs/video.html ketemechek SUBSCRIBE

  • @birukmamo7954
    @birukmamo7954 Před 4 lety +2

    አረ download እናርግ

  • @yohannesdegefa1342
    @yohannesdegefa1342 Před 2 lety

    አሪፍ ኮሌኮሽን

  • @kidusbaweke2044
    @kidusbaweke2044 Před 3 lety +3

    Wonderful Timeless musics

  • @natnaelfekadu981
    @natnaelfekadu981 Před 4 lety +2

    I love oldies

  • @habtamuashebir5880
    @habtamuashebir5880 Před 4 lety +1

    all music are very best for me

  • @antenehnigussie7589
    @antenehnigussie7589 Před rokem

    Its my type, thank you.

  • @wolfieskysytgachavideos1717

    Let us be together and love each other, and let's dance to the music