♦️በመንፈስ ቅዱስ እና በልሳን ስም እብደት ♦️ባሕታዊ ሶፎንያስ ጎመ♦️

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 06. 2024
  • በዓለ ጰራቅሊጦስ (የመንፈስ ቅዱስ በዓል)

Komentáře • 50

  • @VictoriaMylove-ce4tf
    @VictoriaMylove-ce4tf Před 4 dny

    Betame gobeze hakega egzabher germa mogesone yechemerolote

  • @ANEZEKIRSTOS
    @ANEZEKIRSTOS Před 7 dny +3

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ አሜን

  • @abtameshasafa1651
    @abtameshasafa1651 Před 7 dny +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-sl2fn2ng3g
    @user-sl2fn2ng3g Před 7 dny +2

    amen kale hiwot yasemaln

  • @user-vy1ux5vl1y
    @user-vy1ux5vl1y Před 4 dny

    አሜን አሜነ አሜንን❤❤❤

  • @user-jo3zhtsu6kp9u
    @user-jo3zhtsu6kp9u Před 7 dny +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜንአሜን አሜን

  • @user-yj3ei7xh9g
    @user-yj3ei7xh9g Před 7 dny +3

    አቤቱ በቃ በለን

  • @MG-yv9ds
    @MG-yv9ds Před 7 dny +2

    ተከታዮች ድራማእኮነው በብርነውየሚሰሩት እኮ እግዚአብሔር ልቦና ይሰጣን😭

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Před 6 dny

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Před 6 dny

    ልቦናይስጠን😢ኮማቾች።

  • @user-ej1yf6dc1m
    @user-ej1yf6dc1m Před 7 dny +2

    Kalot yasamalen

  • @user-vy1ux5vl1y
    @user-vy1ux5vl1y Před 4 dny

    እውነት ነው አባታችን ቃለ ሒይወት ያሰማልንንን 27:25

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq Před 7 dny +2

    ❤🙏🙏🙏⛪

  • @saragasa174
    @saragasa174 Před 6 dny

    AMN AMN AMN

  • @redeityilma6635
    @redeityilma6635 Před 7 dny +1

    ❤❤❤

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq Před 7 dny +1

    ♥️🙏🙏🙏⛪

  • @makimaki5249
    @makimaki5249 Před 7 dny +1

    ❤❤❤❤❤

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z Před 7 dny +1

  • @daneldanel114
    @daneldanel114 Před 7 dny +3

    የኝህ ሰውዬ ታሪክ አንተ አታውቅምናነው ነው ልዑሌ ምናለበት ሰውን ፈተናወስጥ ባትከቱት ከአንተ እንዲህ አንጠብቅም ምነው ምነው ወንድሜ

    • @bezuyeges2812
      @bezuyeges2812 Před 5 dny

      he make you tube bussiness.እሱ አሁን የተሻሉ ኦርቶዶክስን የሚወክል አባት ጠፍቶ አደለም እሳቸውን ያቀረበው እንጦጦ ኪዳነምህረት ፀበሉ ጋር ስለሳቸው ማወቅ የአካባቢው ህዝብ ያውቃል ብቻ ልዑልሰገድ አጥፍተካል ቤተክርስቲያንን አታስንቁ

  • @alutadiwos6613
    @alutadiwos6613 Před 7 dny +9

    ባሕታዊ የሚባለው ከዓለም የተለየ እንጂ በዓለም እየኖሩ ባሕታዊ አይባልም እባካችሁን የቤተክርስቲያን መምህራን ተው ሥርዓቱን አክብራችሁ አስከብሩ!!!

    • @user-nu4fm2hp7l
      @user-nu4fm2hp7l Před 7 dny +3

      ከአለም የተለየ ማለት እኮ አለማዊነትን መካድም ጭምር ነዉ እንጂ በህይወት እስካሉ ካለም ወዴት ይሄዳሉ ?

    • @13EmeyeEthiopia21
      @13EmeyeEthiopia21 Před 7 dny +6

      በትክክል የተማርነው ይሄን ነው።
      ባህታዊ ማለት ብቸኛ ሲሆን አኗኗሩም ከዓለም መለየት ማለት በዓለም እየኖሩ ነገር ግን ከዓለማዊነት ንቆ ርቆ በዓቱን ዘግቶ ብቻውን መኖር ነው።
      መነኩሴ ደግሞ ሞተ የሞተ በዓለም እየኖሩ ከዓለም ከዓለማዊነት መራቅ በገዳም በማኅበር ተሰብስቦ በአንድነት ስለሃገር ስለወገን ስለ ሃይማኖታቸው ተጋድሎ እፆሙ እየፀለዩ ፀንቶ መኖር ነው። በኋላም ከብዙ ተጋድሎ በኋላም ብቻቸውን በዓት ዘግተው ከሰው ዘንድ ርቀው በበርሃ ከአራዊት ጋር ብርዱን ሁሉን ደው ፈቅደው እራሳቸውን አዋርደው ለእግዚአብሔር ነፍሳቸውን አስገዝተው የሚኖሩ ይሆናለሁ።
      በከተማ የሚኖር ግን ወደይ በህግ ተወስኖ በክህነት መኖር ነው ወይ ምእመን ሁኖ እየተገለገለ መኖር ነው።

    • @tsegaynetsereab8167
      @tsegaynetsereab8167 Před 7 dny +3

      በህታዊ ማለት ደረቅ ትርጉሙ ብቻኛ ሲሆን ለአንድ ሰዉ ባህታዊ ነዉ ከተከባለ ከሰወች ተለዩቶ ሰዉ ከሚኖርበት አከባቢ ርቆ ድንጋይ ተተንርስ ጤዛ ልሶ በፆሎት እና በፆም የሚኖር ነዉ። ካልሆነ ግና ዝም ብሎ ሰዉን ለማስደሰት የሚሰጠዉ ሽሞት አይሉት ዉሸት ማዕሩጎች የት እንዳደረሱን ግልጥ ነዉ። ማሽሞንሞን ለክርስቲያን አይመጥንም።

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 Před 6 dny

      በዓለም በመላው ዓለም አለ ግን በአኗኗር ከዓለም መለየት ነው አዲስ አበባ ከተማ እናት ግን ስንት ባህታዉታያን አሉባት ግን በዉስጧ ከሚሰራው ሀጽያት የተለዩ ናቸዉ

  • @Helenita27
    @Helenita27 Před 7 dny +4

    ባህታዊ ሶፎንያስ ስላየሆት ደስ ብሎኛል በጣም የምንወዳቸው መካሪ አባት ናቸው ❤ ግን ምንድነው በጣም ተጎሳቁለዋል 😢

  • @aberashregassa2584
    @aberashregassa2584 Před 7 dny +1

    ሰባኪ በየሃገሩ እየተዘዋወረ እንዲሰብክ ቢደረግ ጥሩ ነው ። ለአበል ሳይሆን ነፍስ ለማዳን ከከተማ ይውጡ ይስበኩ ይህ ባይሆን ተጠያቂ ይሆናሉ።

  • @user-fh1xq4hl4m
    @user-fh1xq4hl4m Před 6 dny +1

    KUANNKUYENESH ምን ሆናችሁ ነው ባህታዊ ማለት ምን ማለት ነው? ባህታዊ ከሆኑ በረሃ እንገናኝ::

  • @tesgiebelete8601
    @tesgiebelete8601 Před 6 dny

    ሉእሌ ምነካህ በጣም ስህተ ት ነው። ያቀረብክልን በጣም ያሳዝናል አስብበት ይቅርታ ጠይቅ

  • @mulumulu5957
    @mulumulu5957 Před 6 dny

    ዘማሪ ልዑሌ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እና ጥያቄ አለኝ የአዲሳባ ቤክርስቲያን አሸብርቃ አምራ ትታያለች አዎ ደስ ይላል ግን ክፍለ ሀገር ላለው ቤተክነቱ የመስራት የማሳደስ ግዴታ የለበትም ወይይይ ሁሌ ማየው ምመናን ለምነው ነው ሚያሰሩት አባቶች ቅብርርር ባለ መኪና ደሞዛቸወ ከ100ሺ በላይ ታዲያ ምናለበት ቤተክርስቲያንንን ቢያስቀድሙ ክፍላሀገር ላይ ህዝቡ እየተጎዳ ነው ለምን ዝም ይላሉ ከላይ ያሉት ሉሌ???????

  • @user-qf5th6st5n
    @user-qf5th6st5n Před 5 dny

    Bahtawiw dess aylim rega yalu ine abba gebre kidanin tiralin

  • @user-sl2fn2ng3g
    @user-sl2fn2ng3g Před 7 dny

    lulea and tyakiyea alegn be ye cherchu ekele zarea yimetal bilo promot madreg yemenfes kidusn sira aytsrerm wey???

  • @AGAPEERI
    @AGAPEERI Před 6 dny

    ባሕታዊ ማለት ግን ምን ማለት ነዉ?😢

  • @siklegoaj4190
    @siklegoaj4190 Před 5 dny

    Tabotu beti yemidrbet miknyat orthodox wongel woto aysebkim/ayastemrim.. wode alem Hulu hidu yekriston wongel sibku new yetebalew inj gedl sibku teblo altetsafem,. Lela alem orthodox krston ysebkal yegna gedli ena tarik. Silekristos ketesebeke woym ketezemere menafik new yemibalew ! Lezh new bizu likawunt wode prostant ymkeyrut timrtum ewuketum Alachew likawuntoch, margetawoch

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Před 6 dny

    👉ኮመታተሮች 🤨

  • @ethiopiaye649
    @ethiopiaye649 Před 6 dny +1

    ይህ ኃይማኖትን ከኃይማኖት ጋር ማጋጨት እንደሆነ እና በህግ የሚያስጠይቅ እንደሆነ እነዚህ ሰዎች አያውቁም እንዴ?

  • @user-fh1xq4hl4m
    @user-fh1xq4hl4m Před 6 dny

    ባህታዊ???????? Kuankuayenesh ጥንቃቄ!

  • @fassikaabebe5902
    @fassikaabebe5902 Před 6 dny

    ልዑሌ ምነው ደህና ሰው አልነበርክ?
    ይሄን ሰውዬ በሰማኒያዎቹ አውቀዋለሁ ። እልም ያለ የወያኔ ካድሬ የነበረ ቀጣፊ ነው።

  • @genettewelde6372
    @genettewelde6372 Před 6 dny

    ባሕታዊ ማለት ከሰው የተለየ ኹሉ እያወቃችኹ ነምንድነው ግን ?

  • @tinaethio3885
    @tinaethio3885 Před 6 dny

    ባህታዊ ማለት ግን ጸጉርና ኬፕ የሚለብስ ይሆን ወዮው ባህታዊ ማለት የከተማ ዱርየ ስም ሆነ ይሆን

  • @13EmeyeEthiopia21
    @13EmeyeEthiopia21 Před 7 dny +1

    ጨርሸ አላየሁትም ልጥፉን አይቼ ነው የመጣሁት😮
    ወንድማችን ልዑልሰገድ ከየት ነው ደግሞ ለቃቅመህ የምታመጣቸው ይህን የከተማ አውደልዳይ መነኩሴ ነኝ ባይና ባህታዊ ነኝ ባይ ግብሩና ስሙ ያልተስማማላቸውን እያመጣህ አታዝገን!
    አሁንስ አበዛችሁት ለሳንቲም ልቅምቃሚ ስትሉ የተመልካችን ክብር አትንኩ ሲጀመር!
    መነኩሴ ማለት ሞተ ለዓለም ከዓለም የተለየ የሞተ ነው።
    ባህታዊ ማለት መናኝ የመነነ ብቸኛ ከሰው የራቀ በበርሃ ብቻውን የሚኖር ነው ቅደይስት ቤተክርስቲያን እና ቀደምት አበው የቀደምት አበውን ፈለግ ይዘው ያሉ የዛሬ ደጋግ አበው የሚያስተምሩን! ይህንኑ ነው።
    የከተማ አለሌ መነኩሴ ነኝና ባህታዊ ነኝ የሚለውን እብድ ደንቆሮ ናቸው እነዚህ ሕገ ወጥ ናቸው ከእነዚህ ተጠንቀቁ የሚለው መምህራችን ዲያቆን ዮርዳኖስ ለካ ወዶ አይደለም።
    እንደው ምን ይሻላችኋል እናተ የሚዲያ አካላቶች😢
    ሰብስክራይቤን ማንሳት ይሻለኛል!

    • @quanquayeneshmedia4055
      @quanquayeneshmedia4055  Před 6 dny +3

      ተው ፈራጅ አትሁን ወንድሜ ማንም ሰው ስለራሱ ነው መመስከር ያለበት እንጅ ስለ ሌላ ሰው ለመፍረድ አትቸኩል

  • @user-zo1zt5vm1n
    @user-zo1zt5vm1n Před 7 dny +1

    ቆይ እረተው ልኡሌ ባህታዊ ተብሎ እንዴት እንተርቪ ይገኛል አንተን እራሱ ተጠራጣሪ ልታረገን ነው

    • @13EmeyeEthiopia21
      @13EmeyeEthiopia21 Před 7 dny +1

      ያልጠረጠረ ተመነጠረ ነው እኅቴ! ልክ ብለሻል
      ባህታዊ ፣ መነኩሴ ብሎ ጭራሽ በኢንተርቪ የዛሬው ደሞ አይተነው አናውቅም አድስ ናቸው።
      መጀመሪያ መናፍቃንንን ፕሮቴስታትንት ከመተቸት ከመንቀፍ ይልቅ ያያዛችሁትን የከበረ ስም ወይ አስከብሩ እንደ ስሙ ግብሩን ኑሩ ወይ በህግ ተወስናችሁ አገልግሎቱን በሚገባው ስርዓት ቀጥሉ!

  • @user-cl1ho8ii4y
    @user-cl1ho8ii4y Před 6 dny

    ወንድማችን ቋንቋዬነሽ የኢትዮጵያ የአለም ብርሃን ሚባል ነገር አለ እንደነዚህ እውቀት ያላቸውን አባቶች ብጠይቅልን ሐይማኖት ነው ወይስ እውነት ለአርባአ አመት ሚገዛ ንጉስ ለኢትዮጵያ ሚመጣው ድርጅት ነው

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Před 6 dny

    ልቦናይስጠን😢ኮማቾች።

  • @user-fh1xq4hl4m
    @user-fh1xq4hl4m Před 6 dny

    KUANNKUYENESH ምን ሆናችሁ ነው ባህታዊ ማለት ምን ማለት ነው? ባህታዊ ከሆኑ በረሃ እንገናኝ::

  • @user-fh1xq4hl4m
    @user-fh1xq4hl4m Před 6 dny

    ባህታዊ???????? Kuankuayenesh ጥንቃቄ!

  • @user-fh1xq4hl4m
    @user-fh1xq4hl4m Před 6 dny

    ባህታዊ???????? Kuankuayenesh ጥንቃቄ!