ታላቁ ትርክት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • #waltatv #addiswalta #exclusive
    ታላቁ ትርክት
    Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
    Twitter: / walta_info
    FM: Walta FM 105.3
    CZcams: / @addiswalta
    Website: waltainfo.com
    Telegram: t.me/WALTATVEth
    Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
    #WaltaTV

Komentáře • 156

  • @አባቡ
    @አባቡ Před 10 měsíci +4

    አብይ አህመድ፣
    የዘመናችን እብድ!
    ገዳይ ይላል ... ገዳይ እሱ
    ሌባ ይላል...ሌባው እሱ
    ችግኝ ይላል...እንጪጭ እሱ
    ህዝብ ሁሉ መሃይም... ሊቁ እሱ
    ያሳዝናል...
    ወገን ሲያልቅ፣ ሀገር ስትፈርስ
    አሁንም ያወራል የማያልቅ ተረት...
    💚🤔❤️

  • @user-de1sb8ln7l
    @user-de1sb8ln7l Před 10 měsíci +6

    ክቡርነቶ እኛ ውስብስብ ነገር አልጠየቅንም !ብሄርተኝነት ችግር እንደሌለው ተፈጥሮ ምስክር ናት ማብራራት አያስፈልገውም ! እኛን ያማረሩን የቀበሌ ሌቦች ናቸው ህግ እማያቁ ህግ አስከባሪወች ናቸው ትንሿን የቤት ስራዎትን ይስሩ ታላቁ ትርክት በራሱ ግዜ ይሰራል ! በምድር ላይ ብቸኛው እውነት ድርጊት ነው! ድርጊቶ ወንድማማችነትን እሚያፈርስ ነው የሹማምንቶ ጥላቻ ልክ አልባ ነው እሚያወሩት እና እሚሰሩት ይቃረናል የዚህ ምስኪን ህዝብ ታላቅ ተቃርኖ የፓርቲዎ ወሬ እና ተግባር ነው !

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 Před 10 měsíci +1

      ለሰላም አፍራሾችና ዘረኛ ጭለምተኞች የአጼ ናፋቂዎች ከኛዘር በላይ የለም ባዮች ለናንተ የሰላም አደፍራሽናችሁን በባንዲዲራ ስር ተደብቃችው ለእንቁ መሪ ብትሰጡ ህብረት ብሄረሰቡ አይሰማችሁም ሂድ /ሂጂ በየሚዲያው የአብይን ደጋፊ ምስክሩ ይሄ ነው ሰው የሆነ የሚጠቅመውን ያውቃል የቤተክርስቲያንና የባንዲራ ጀርባ ወንበዴዎች አውቀናችኋል

    • @user-de1sb8ln7l
      @user-de1sb8ln7l Před 10 měsíci

      @@radicalv2720 አበይን የተቃወምኩት በተናገረው ንግግር አይደለም ተግር ይቅድም ያኔ ሳታወራ እንሰማሀለንዬ ነው አንተን አይነት ደጋፊ እንዳለው ሳይ ሰውዬው አሳዘነኝ ፡፡ እንደማይጋህ አውቃለሁ ነገር ግን መናልት ከገባህ እና ሌሎች ሰወችን ማክበር ሃሳን ቀለል አድርጌ ልንገርህ እኛን የጨነቀን የቀበሌ ሌበፐች ናቸው ሌቦቹን ገድ አስይዝልን (ምናልባት አንዱ አንተ ልትሆን ትእላለህ ) ያኔ ሳትናገር እንሰማሃለን ነው ፡፡ የተከበርክ ከዚህ በተረፈ የምናፍቀው አጼም ሆነ የተደበቅኩበት ቤተክርስትያን የለኝም ፡፡ ሌኔ ግን ያስጠላኛል ፡፡

    • @malikshibaz911
      @malikshibaz911 Před 10 měsíci

      ​@@radicalv2720አለቅላቂ 🤑

  • @Girma-wq8lm
    @Girma-wq8lm Před 10 měsíci +3

    ጀግናዬ ፣ዉሾቹ ይጮሃሉ፣ አንተግን የተናገርከው ከመፈፀም፣አንድም ወሻ አያቆምህም፣የአሁኑ መርዝ የሚተፉት፣በአፄ
    ቴድሮስ ፣በነገርማሜ ነዋይ ...የኢትዮጵያ ፊውዳል የበሰበሰ ስርአት ናፋቂዎች አኮላሹት
    አሁንሞ የኔ እምነት ትልቅ ነው የሚሉ ውሾች
    ይጮሃሉ ፣ግን የጓጎሉ የበሰበሱ ናቸው። 21:48

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 Před 10 měsíci +1

    I admired your thoughts and knowledge about our countries situations.
    Appreciating our differences strategies makes us all together stronger. God bless mama Ethiopia 🇪🇹 and Ethiopians. Long life and health for my beloved Abbch Anbsaw. Amen

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 Před 10 měsíci +2

    Bravo primminster Abiy Ahmed Ali nice lecture
    Viva Ethiopan 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @yoseflemma6020
    @yoseflemma6020 Před 10 měsíci +3

    Respect this idea........Enough is Enough!

  • @aminaahmed470
    @aminaahmed470 Před 10 měsíci +3

    አቢቹ የኔ ጀግና መሪ አሜሪካን የመሰለ ቀበኛ ምቀኛ አለምን ካላጠፋሁ ሰላም አላገኝም ብላ አለም እየተናጠ ነዉ በ ዚህ ዘመን ተርፈን በሂይወት ከቆየን ነዉ ሊያጠፉን በሳምንታታ እየተወራረዱ ነዉ ሃያል ነን ያሉት አናሳዎች አላህ በላዉን አምጥቶባቸዉ ነፍሳችንን ካቆየልን ሃያሉ አላህ ማንነቱን ያሳይልን

    • @eexx8265
      @eexx8265 Před 10 měsíci

      ጀግና አይተሽ ታቂያለሽ ግን እሰሳ

  • @abdilahimohamedadenaden4418
    @abdilahimohamedadenaden4418 Před 10 měsíci +1

    My pm u r right u talk about vision of this country and this generation some one who understan u wrong way that is his mind is very sick but i wish u all the best #respect#

  • @bewketuyalew8461
    @bewketuyalew8461 Před 10 měsíci +3

    እኛ ግን ምንኛ ሞኝ ህዝቦ ነን ምንኛ የማናስተውል ሰሞኑን መላው ትግራይ ሀዘን ውስጥ ነው አልሰማም እንጂ በግልጥ አልተነገረም እንጂ ሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ የዚህ ሀዘን ሰለባ ነው ግን ምን ዋጋ አለው ዛሬም አልተማርን ዛሬም ሌሎች የሚሞቱ እያዘጋጀን ነው ዛሬም ብዙ እናቶች አንዲያለቅሱ እንዲራቡ ብዙ እናቶች እንዲለምኑ ብዙ እናቶች ያለ ልጅ እንዲቀሩ አባቶች እንዲያለቅሱና በስተሽምግልና በሐዘን ወደ መቃብር እንዲወርዱ ህጻናት በማያውቁት ጉዳይ እንዲሞቱ እንዲራቡ ተግተን እየሰራን ነው ግን መቼ ነው ትዕቢታች የሚበርደው መቼነው አልካችን የሚበርደው አው የኢትዮጵያ ችግር ሁልጊዜም መሪወች ናቸው ፓለቲከኞች ናቸው ተማርን የሚሉ ለህዝብ እንሰራለን እንታገላለን እንመራለን የሚሉ ናቸው የኢትዮጵያ ህዝብ ሌላ ችግር የለበትም የትኛውም ህዝብ ክፉ አይደለም ሆኖም አያውቅም የትኛውም ህዝብ ለየትኛውም ህዝብ ስጋት ሆኖም አያውቅም ግን እድሜ እድሜ ላስተማራቸው ልጆች እድሜ ለፓለቲከኞች ሁሌ ችግር ሁሌ ሞት ሁሌ ልቅሶ ሁሌ ርሀብና ስደት መታለል መዘረፍና መንገላታት ሌላ ጠላት ከሩቅ ሳይመጣ ወንድም ወንድሙን የገላል አንዳገር ውስጥ ተቀምጠን በብሔር እየከፋፈሉ ያባሉናል ከአንድ ቤት ውስጥ አንዱ ለመንግስት አንዱ ለተቃዋሚ ወግነን አንገዳደላለን ከአንድ ቤት ሁለት ጎራ አቤት መከራ አቤት ችግር አቤት ሞኝነት ከትላንት አለመማርን እንደኛ የሙጥኝ ብሎ የያዘ ማነው መንግስት ያስታጥቀዋል ሔዶ ወንድሙን ይገላል ተቃዋሚ ያስታጥቀዋል ሔዶ ወንድሙን ይገላል ውጤቱ ተያይዞ መጥፋት መቼም መቶ ሚሊዪን ህዝብ በአንዴ ባለስልጣን አይሆንም ሁሉም ፍላጎት አለው ሁሉም ግን ላይሳካ ይችላል አንተ መግዛትን መምራትን ትፈልጋለህ ሌላውም እንዳንተ እሔ ፍላጎት አለው ስለዚህ ብትታገስስ አንተ ባነሳህው ጥይት ምክንያት አናትህ ትሰደዳለች እህትህ ተርባ ስትለምን ታያለህ ገና ሮጦ ያልጠገበ ወንድምህ ወይ አካሉን ወይ ሒወቱን ያጣል ታዲያ አንተ ከምታመጣው ነጻነት ሳይቋደስ ከሚጠፋ ቢቀርስ ዛሬ የኢትዮጵያ በቁጥርም በቆዳ ስፋትም ትልቁ ህዝብ ኦሮሞ 80%ከመቶው በችግር ውስጥ ነው ግን እኮ ተስማምተን ብንኖር የኦሮምያ መሬት ሀብት ኢትዮጵያን አይደለም አፍሪካን መመገብ ይችላል ዛሬ አማራ ብዙ ህዝብ ብዙ ሀብት እያለው በዚሁ ችግር ውስጥ ነው ግን እኮ አማራ ቢለማ አይደለም ኢትዮጵያን አፍሪካን ይመግባል ትግራይም ደቡብም ሱማሌም አፋርም ሌላውም ክልል ከራሱ አልፎ ለሌላው መመገብ የሚችል አቅም ሀብት እግዚአብሔር አልከለከለውም ኢትዮጵያ ያጣችው ግብርናን የሚያዘምን እንጂ በየ ስበቡ ጦር የሚመዝ ነገረኛ አይደለም ኢትዮጵያ ያጣችው ያላትን ሀብት ተረድቶ ወደ ተሻለ እድገት የሚወስዳት እንጅ ከና ሀሳብ ያነሳውን ሁሉ ስልጣኔን ሊነጥቀኝ እያለ መድፍ የሚወለውል ጀት የሚያዘጋጅ መንግስት አይደለም ኢትዮጵያ ያጣችው የተሰራውን መልካም ስራ ተቀብሎ መንግስትን ደግፎ በጎደለው እየሞላ በሀሳብ እየጨመረ ተራውን የሚጠብቅ ተቃዋሚ ፓርቲ እንጂ በየ ስበቡ ወጣት እያስከተለ ጫካ እየገባ እንደሱ መፍቴ ያጣውንና የተቸገረውን የሚገድል ጀግና ነኝ ባይ አይደለም ኢትዮጵያ ያጣችው መሀል ገብቶ አንተም ተው አንተም ተው የሚል የአገር ሽማግሌ እንጂ ባለፈው ታሪክ እየተኩራራ ችግር ሲፈጠር ለአንዱ ወግኖ የሚያቃጭልና ጦርነትን የሚጎስም ያገር ሽማግሌ አይደለም ኢትዮጵያ ያጣችው ልጆቿን ትግስት መልካምነት ይቅርታና ፍቅር አየሰበከ ወመልካም የሚመራ የእምነት አባት እንጂ ጦር እየባረከ ሰራዊት የሚያዘምት ቄስ ለብሔር ተቆርቋሪ መሳይ ድንጋይ አቀባይ ፓስተር ቤተ ክርስቲያን ሲቃጠል አብሮ የሚስማማ ሸሂ ነኝ ባይ የእምነት አባት አይደለም ኢትዮጵያ ያጣችው ያለውን እውነት ህግን ተንተርሶ ሚዛናዊነት ጠብቆ አውነቱን ለህብ ይፋ የሚያደርግ ጋዜጠኛ አንጂ የመንግስትን ሙሾ የሚያወጣ የረገጠው ሁሉ ወርቅ ነው የሚል ሺዮች በሚሞቱበት አገር ላይ ተቀምጦ በሌሎች አገር ስለተከሰተ ሁነት በስፋት ሲዘግብ የሚውል የመንግስት ጋዜጣ ወይ ቴሌቪዥን በበሬ ወለደ የሐሰትና የጥላቻ ዜና በሰበር እያጀቡ የሰውን ሰላም የሚያውክ አንዱን በአንዱ ላይ እያነሳሱ በሰው ደም የገንዘብ ስሌታቸውን የሚያሰሉ ከትርፍ ውጭ መርህ ትዝ የማይላቸው ስለሚያገኙት እንጂ በነሱ ስተት የሚጠፋው የሚጠፋውን የሰው ስተት ማሰብ የማይፈልጉ የቅዥት አለም ጋዜጠኞችና ሚዲያወችን አይደለም ትላንት ችገር አለ ብለን በኢሀዲግ የተንጫጫን ተራው ሲሰጠን ከሱ የባሰውን የምናደርግ ትላንት ደርግን በጥፋቱ ኮንነን አውርደን ተራው ሲደርሰን የእሱን ጥፋት አስር አጥፍ ስተት የደገምን ዛሬም ባለው መንግስት የምንማረር ነገ እድሉ ሲደርሰን የእርሱን ስንት እጥፍ ስተት ልንደግም ይሖን ? መቼም ከእግዚአብሔር በስተቀር የማያልፍ ዘላለማዊ መንግስት በዚህ አለም ላይ የለም የለም ነገም አንድ ተረኛ ይመጣል በማጥፋትና በመጥፋት ያልፋል ሌላውም ይቀጥላል ግን ከሌላው ስተት መማር የምንችል ጥበበኞች መሆን ባንችል ከጥፋቱ የሚማር ሰነፍን አንኳ ለመሆን አንሞክር ! በሰው እንጂ በእግዚአብሔር ተስፋ አልቆርጥም ነገ መልካም ይሆናል

  • @mega8101
    @mega8101 Před 10 měsíci +1

    Abichu you are a great leader!
    But you need to fix the economy as soon as possible…

  • @radicalv2720
    @radicalv2720 Před 10 měsíci +8

    በዘመኔ ምርጥ መሪ በማየቴ በጣም ደስተኛ ነኝ
    ምርጥ መሪ !!!!!!!!!!

  • @ethiolove2779
    @ethiolove2779 Před 10 měsíci +1

    ማሻ አሏህ አብቹ አሏህ ይጠብቅሃል 🙏🏽👑🇪🇹🌹🙏🏽

    • @eexx8265
      @eexx8265 Před 10 měsíci

      አተን ደግሞ ይድፋህ አላህ ብለህ ይሄን እርጉም ላመሰገንክበት አላህ ይጠይቅሀል የማትረባ ያ ሁሉ መስጅድ ስላፈረሰ ህዝብ ሶላት ሲሰግድ ስለተረሸነ ደስ አለህ ጅል

  • @Ja-yu7sg
    @Ja-yu7sg Před 10 měsíci +2

    ሁልግዜም ምርኮኛ የአብይ አህመድ ዙፋን ጠባቂዎች ነን(የምርኮኞች ቀን)😂😂😂

  • @b4p2max82
    @b4p2max82 Před 10 měsíci +2

    ሳሙና

  • @mohammedabagissa1405
    @mohammedabagissa1405 Před 10 měsíci +9

    አባቴ አንተ ጀግና ነህ

  • @samueldemissi1
    @samueldemissi1 Před 10 měsíci +1

    We Ethiopian are lucky to have a leader like Dr Abiy

  • @tamiya2312
    @tamiya2312 Před 10 měsíci +1

    አንቲ ልዩ ሰው ነህ።

  • @user-dl5tc8gf4c
    @user-dl5tc8gf4c Před 10 měsíci +3

    እሄ ነግገር ለታሪክ የቅመጥ

  • @fedasajiru
    @fedasajiru Před 10 měsíci

    the First Dr

  • @jonijoni534
    @jonijoni534 Před 10 měsíci

    welcome back Abiye

  • @ebrahimgishe4715
    @ebrahimgishe4715 Před 10 měsíci

    My pm u r right u talk about vision of this country and this generation some one who understan u wrong way that is his mind is very sick but i wish u all the best

  • @wordofa9340
    @wordofa9340 Před 10 měsíci +4

    ዶ/ር አንተ እኮ ከጊዘው ቀድመህ የመጣህ ልዩ ሰው ነህ .!!!! ልክ እንደ አጼ ሚኒልክ ። እሳቸውንም ሊቀበሏቸው የወደዱት ጥቂቶች ብቻ ነበሩ .!!!

  • @EtichaAbdisa-ns1gm
    @EtichaAbdisa-ns1gm Před 10 měsíci

    Thanks!!!

  • @user-bg8ou9gn2r
    @user-bg8ou9gn2r Před 10 měsíci +1

    ብልፅግና ፓርቲ በሐሳብ ልዕልና ያምናል የተሻለ ገዥ ሀሳብ የለው በሰላማዊ መንገድ ተወዳድሮ መሸነፍ ይችላል!!!

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Před 10 měsíci

    Blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @tsigetilahun849
    @tsigetilahun849 Před 10 měsíci

    Unity is Strength !

  • @አባቡ
    @አባቡ Před 10 měsíci +2

    💚🤔❤️
    ለመሆኑ ይህ ሰው ጤነኛ ነው...?!
    ‘የሞኝ ልጅ ለቅሶ፣
    መላልሶ መላልሶ!‘

    • @eexx8265
      @eexx8265 Před 10 měsíci

      ምን አቃለሁ ደግሞ ኮሜታተሮቹ 😂ይመስለኛል ተከፍሎቸዋል

  • @user_blessethiopia8603
    @user_blessethiopia8603 Před 10 měsíci

    👍

  • @mihretumahrega2461
    @mihretumahrega2461 Před 10 měsíci +1

    የወሬ ሱስ ምን ይላል ቲሽ።

  • @dawitztmichael
    @dawitztmichael Před 10 měsíci +1

    What was the medical term for such a mental condition? 🤔

  • @hassenyesuf6586
    @hassenyesuf6586 Před 10 měsíci +2

    አቢቹ የገባህ መሪ ነህ ምን ዋጋ አለው አልታወቀልህም ወያኔ በሠራው ሥራ ፍዳችንን እያየነው ነው ምንም እንኳን ሥራው ራሱን ቀድሞ ቢበላውም

  • @kolawoyinadegatube3929
    @kolawoyinadegatube3929 Před 10 měsíci +2

    አላህ ብልፅግና እሚባል ነቀርሳ ያንሳልን ያረቢ

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 Před 10 měsíci +1

      ለሰላም አፍራሾችና ዘረኛ ጭለምተኞች የአጼ ናፋቂዎች ከኛዘር በላይ የለም ባዮች ለናንተ የሰላም አደፍራሽናችሁን በባንዲዲራ ስር ተደብቃችው ለእንቁ መሪ ብትሰጡ ህብረት ብሄረሰቡ አይሰማችሁም ሂድ /ሂጂ በየሚዲያው የአብይን ደጋፊ ምስክሩ ይሄ ነው ሰው የሆነ የሚጠቅመውን ያውቃል የቤተክርስቲያንና የባንዲራ ጀርባ ወንበዴዎች አውቀናችኋል

    • @betselotzerihunzerihun1839
      @betselotzerihunzerihun1839 Před 10 měsíci

      ​@@radicalv2720 የበታችነት ስሜት ሲሰማህ ምታስበው ከዚህ የተሻለ አይደለም። አፄዎቹማ የገዛ አባትህ በባርት ገበያ አውጥቶ ሲሸጥህ አይሆንም ሠው ናቸው አይሸጡም ብሎ ነፃነት የሠጠህ ባለውለታህ ነበር ቢገባህ አንተ ድልብ መሀይብ?

  • @whoeveryouarebeyourselfbut5308
    @whoeveryouarebeyourselfbut5308 Před 10 měsíci +1

    EASY TO SAY, BUT DIFFICULT TO APPLY.

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq Před 10 měsíci

    ውድ መሪያችን በወሬ ብቻ ሳይሆን በስራ በጥበብ በፍቅር ዝቅ ብለህ ምሳሌ መሆን የምትችል ሙህር ነህ ሌሎቹ የተቆራረሰ ቁጣ ናቼው ለራሳቼውም አይሆኑም እካን አገር ሊመሩ ምላስ ብቻ ሌላው የሰራውን ፡ማጣጣል ብቻ ነው!!!

  • @arsemafortoloni7277
    @arsemafortoloni7277 Před 10 měsíci

    ይህን ውዳቂ ሰውየ አምኜ የደገፍኩበት የተረገመች ትሁን። በፈጣሪ እንዴት የሰው ልጅ በዚህ ልክ ከሃዲ፣ አረመኔ ፣ አስመሳይ ይሆናል!? የኖቤል ሽልማት የወሰደ ጊዜ " Blessed are the peace makers for they are called the generation of God" ያላት ነገር እና "I am the protector of my sister and brotther" ያላትን ነገር አስታውሼ ዛሬ ላይ በጦርነት ከትግራይ እስከ አማራ ሶማሌ አፋር ጉራጌ ወዘተ ላይ ያደረሰውን እና እያደረሰ ያለውን ጭፍጨፋ ሳስብ ፊቱን ማየት ድምጹን መስማት ይሰቀጥጠኛል። አብይ አህመድ ከኢዲ አሚን ዳዳ፣ ሂትለር፣ የቤልጂየሙ ንጉስ ሊዮፖልድ አረመኔነት እጅጉን የከፋ ነው።
    እኔ የማይገባኝ ተሰብሳቢው ሁሉ ማሰብ የማይችል ዶማና ባሪያ ነው እንዴ!? እንደፈለገ ነውኮ የሚንቃቸውና የሚዘልፋቸው። አቤት ሆዳደር ሁላ ቁጭ ብሎ በሆዱ ያደምጠዋል። ወራዳ ሁላ አሁን ይሄ ስብስብ ሃገር የሚመራ ነው። ምድረ አጁዛ ሁላ።

  • @TenBhu-uj5tp
    @TenBhu-uj5tp Před 10 měsíci +3

    ጡሩንባ

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 Před 10 měsíci +1

      ለሰላም አፍራሾችና ዘረኛ ጭለምተኞች የአጼ ናፋቂዎች ከኛዘር በላይ የለም ባዮች ለናንተ የሰላም አደፍራሽናችሁን በባንዲዲራ ስር ተደብቃችው ለእንቁ መሪ ብትሰጡ ህብረት ብሄረሰቡ አይሰማችሁም ሂድ /ሂጂ በየሚዲያው የአብይን ደጋፊ ምስክሩ ይሄ ነው ሰው የሆነ የሚጠቅመውን ያውቃል የቤተክርስቲያንና የባንዲራ ጀርባ ወንበዴዎች አውቀናችኋል

  • @abbaa8712
    @abbaa8712 Před 10 měsíci +2

    Abichuuu the best.
    Son of Dembi dollo from Oslo Norway

  • @sarabekele3347
    @sarabekele3347 Před 10 měsíci +1

    አንተ እያለህ ሰላም ታሪክ የለም አንተ ከመጣህ ሞት, ድህነት ,ሰላ ማጣት,መፈናቀል
    እንደው እግዚአብሔር አንተን እና መሰሎችህ ያንሳልን
    ቱል ቱላ። ብላ ብላ.....

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 Před 10 měsíci +1

      ለሰላም አፍራሾችና ዘረኛ ጭለምተኞች የአጼ ናፋቂዎች ከኛዘር በላይ የለም ባዮች ለናንተ የሰላም አደፍራሽናችሁን በባንዲዲራ ስር ተደብቃችው ለእንቁ መሪ ብትሰጡ ህብረት ብሄረሰቡ አይሰማችሁም ሂድ /ሂጂ በየሚዲያው የአብይን ደጋፊ ምስክሩ ይሄ ነው ሰው የሆነ የሚጠቅመውን ያውቃል የቤተክርስቲያንና የባንዲራ ጀርባ ወንበዴዎች አውቀናችኋል

  • @marudinku8819
    @marudinku8819 Před 10 měsíci +1

    yerasen mignot be ethiopia ehzib lay menor sayhon
    ezibu yemifelgewunm yemiyasfegewunm maweq ina meleyet yikedmal

  • @yahuinfo8306
    @yahuinfo8306 Před 10 měsíci

    የህዝቡን ሰላም ያደፈረሰው ማን ሆነና ነው!!! ያለህ አማራጭ በሰላም መኖር ብቻ ነው ማለት ምን ማለት ነው?

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 Před 10 měsíci +1

      ለሰላም አፍራሾችና ዘረኛ ጭለምተኞች የአጼ ናፋቂዎች ከኛዘር በላይ የለም ባዮች ለናንተ የሰላም አደፍራሽናችሁን በባንዲዲራ ስር ተደብቃችው ለእንቁ መሪ ብትሰጡ ህብረት ብሄረሰቡ አይሰማችሁም ሂድ /ሂጂ በየሚዲያው የአብይን ደጋፊ ምስክሩ ይሄ ነው ሰው የሆነ የሚጠቅመውን ያውቃል የቤተክርስቲያንና የባንዲራ ጀርባ ወንበዴዎች አውቀናችኋል!!!!!

  • @bekeleworku8606
    @bekeleworku8606 Před 10 měsíci +2

    ፃፉ እጂ? ዛሬ እስክብሪቶና ወረቀት አልተሰጣችሁም እዴ? 😂😂😂😂😂😂

  • @user-ms6po8yf9g
    @user-ms6po8yf9g Před 10 měsíci

    እኔ ሳድግ እንዳተ ነው መሆን እምፈልገው

  • @user-sg2sl1jk9w
    @user-sg2sl1jk9w Před 10 měsíci +3

    🎷🎷🎷🎷🎺🎷🎺🎺🎺🎷🎷🎷🎷 ሳክስ

    • @hannahanna6885
      @hannahanna6885 Před 10 měsíci +1

      አብይን አውጣውና ቃሉን ስማ. አባትህ ይሄን ቢነግርህ ምን ይሰማሀል? Or anyone that you respect

    • @misekertekeste3403
      @misekertekeste3403 Před 10 měsíci

      እቺ ሳክስ በጣም ተመችታኛለች 😂😂😂 ግን ምን አይነት ሳክስ ነው?

    • @ahmedfanochuriso7777
      @ahmedfanochuriso7777 Před 10 měsíci +1

      ዶንቆሮ ጃውሳ

  • @dawitztmichael
    @dawitztmichael Před 10 měsíci

    እንዲህ ላለው የአእምሮ ሕመም የሕክምና ቃል ምን ነበር?

  • @user-cz2ye4vz2e
    @user-cz2ye4vz2e Před 9 měsíci

    Techelalek qetel fatari kantega yihun

  • @thinkb4speak464
    @thinkb4speak464 Před 10 měsíci

    40 እና 50 አመት የዛገ ብረት ከተማ ለከተማ በማወዛወዝ የምታድነው ሥርዓት የለም ዥል🤣🤣😂😂

  • @betselotzerihunzerihun1839
    @betselotzerihunzerihun1839 Před 10 měsíci +2

    ወይኔኔንን ይሄ ሠውዬ ጨለለ በቃ? በአለማችን የመጀመሪያዋ በእብድ ምትመራ ሀገር ኢትዮጲያ

  • @eexx8265
    @eexx8265 Před 10 měsíci

    አይ ይሄ ሰውየ ምናለ ያይምሮ ሀኪም ቢያየው በየቦታው ደም እያፈሰሰ በየቦታው ሰው እየተሰቃየ እሱ ትረት ትረት ያወራል አላህ ይፍረድብህ የንፁሀን ደም ይፍረድ የፈረሰው መስጅድ ይፍረድ

  • @hayaluberha5887
    @hayaluberha5887 Před 10 měsíci

    ngusu aby be 10 BILLYON betemengst ygenebal oneg sheny Bank yzerfal Amaraw Guragiw Sidamaw ygedelal gobo lebnet negsuwal aby ngusu Weha Wenzoch e eyalut weha temaw ngusu aby wery abztual motu dersuwal

  • @simachewwendm150
    @simachewwendm150 Před 10 měsíci

    ባክህ የሚሰማህ የለም ዝም ብለህ

  • @abdumustefa6237
    @abdumustefa6237 Před 10 měsíci +1

    ጥራዝ ነጠቅ እንግልዚኛ የሞላበት ብቻ ምንም ቁም ነገር እላየሁበትም

    • @user-sn3fd4vx2r
      @user-sn3fd4vx2r Před 10 měsíci +1

      😂😂😂😂😂😂

    • @ahmedfanochuriso7777
      @ahmedfanochuriso7777 Před 10 měsíci +1

      ዶንቆሮ

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 Před 10 měsíci +2

      ለሰላም አፍራሾችና ዘረኛ ጭለምተኞች የአጼ ናፋቂዎች ከኛዘር በላይ የለም ባዮች ለናንተ የሰላም አደፍራሽናችሁን በባንዲዲራ ስር ተደብቃችው ለእንቁ መሪ ብትሰጡ ህብረት ብሄረሰቡ አይሰማችሁም ሂድ /ሂጂ በየሚዲያው የአብይን ደጋፊ ምስክሩ ይሄ ነው ሰው የሆነ የሚጠቅመውን ያውቃል የቤተክርስቲያንና የባንዲራ ጀርባ ወንበዴዎች አውቀናችኋል

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 Před 10 měsíci +1

      ተማሪ ደደብ ኢትዮ እያለን እንዲህ እያሸማቀቃችሁን እንጊሊዝ ለምን አቀላቀላችሁ በማለት እዚ መተን የበታች ነው ያደረገን ያንቺ አይነቱ መሀይም ሁሉ ህንድ ሆነ ፊሊፒን በሀገራቸው እንጊልዝኛ እያቀላቀሉ በማውራታቸው ዛሬ ከኛ የተሻሉ የመቀጠር እድል አላቸው enough is enough negative mind!!!!!!

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 Před 10 měsíci

    KBUR TEQLAY MINISTAR AGERACHN BEBZU TRKT WST ( GERA YEMIYAGBA) WST NECH GIZA SAYSET MEFTA YASFELGEWAL!!!!!!

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 Před 10 měsíci

    Abbch you trying your best to stop racism among us specially by giving keywords and explanation for kelles representatives. To educate their own people the way they could understand the massages positively to live together harmonizing. Abbch God's your help.

  • @danishslasa2969
    @danishslasa2969 Před 10 měsíci

    ይህንን ቃልህን ጠብቀህ ኦህዴድን አፍርስህ እኩል መምራት ትችል ነበር

  • @bekeleworku8606
    @bekeleworku8606 Před 10 měsíci +3

    ወይ ሀገሬ እደዚህ አይነት በሽተኛ ሰው ላይ ወደቅሽ

  • @Ja-yu7sg
    @Ja-yu7sg Před 10 měsíci

    ከዕዳ ወደ ፍዳ
    መንግስቱ ሃማርያም የገዛውን መሳሪያ ሚሊሽያ ብርሃኑ ጁላ ሲያስጎበኘው ዋለ ኡዋይ ይይ😅😅😅

  • @Lemishe
    @Lemishe Před 10 měsíci

    ኢትዮጵያን አፈራርሳታለሁ አፈራርሼም ኢትዮጵያውንን ርስት መሬት ቀምቼ የኦሮሙማው የ150 አምሳ አመት ህልምን
    ለማሳካት የተጀመረው የሠሜኖች የአማራዎች
    ጭፍጨፍ የማረድ የማፈናቀል የማገት
    የመጨፍለቅ እቅድዳቸውን ሃ ብለው ጀመሩ
    ኦሮሙማ ለመላው ኢትዮጵያዊ አደገኛ መሃበረሰብ ነው ይህ ጨፍላቂ ቀማኛ
    ወራሪ ነጣቂ መሃበረሰብ እምነት ባህል
    ጎረቤት ዘመድ አንድነት አብሮነት የሚባል
    ታሪክ የለውም አያቅም ከ1 ሚለዮን በላይ
    ትግሬን ከ400 ሺ በላይ አማራን ዘር ጨፍጭፈው ካጠፉ ቡኋላ የሚፈልጉትን
    ሰቆቃ ከፈፀሙ የኢትዮጵያን ከተማ ወረው
    ካበቁ ቡኋላ ዛሬ የመመይዙት የሚጨብጡት
    ሲያጡ እንዲህ ለማለት ብቅ ብለዋል ጉድ
    መሃበረሰብ ሸክም ካንሰር መሃበረሰብ ነው

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 Před 10 měsíci

      ለሰላም አፍራሾችና ዘረኛ ጭለምተኞች የአጼ ናፋቂዎች ከኛዘር በላይ የለም ባዮች ለናንተ የሰላም አደፍራሽናችሁን በባንዲዲራ ስር ተደብቃችው ለእንቁ መሪ ብትሰጡ ህብረት ብሄረሰቡ አይሰማችሁም ሂድ /ሂጂ በየሚዲያው የአብይን ደጋፊ ምስክሩ ይሄ ነው ሰው የሆነ የሚጠቅመውን ያውቃል የቤተክርስቲያንና የባንዲራ ጀርባ ወንበዴዎች አውቀናችኋል

  • @michaelg9664
    @michaelg9664 Před 10 měsíci +8

    የምታወራውን ካልኖርከው ምን ዋጋ አለው! ብላሽ!

    • @Sibseba
      @Sibseba Před 10 měsíci +1

      እንዳንተ አይነት የሰው ቫይረስ ሲጠፋ

    • @hannahanna6885
      @hannahanna6885 Před 10 měsíci +1

      ልክነህ የምንሰማውን መተግበር የማንችል ፍጡሮች መቀየር የማንፈልግ ጉዶች. እስኪ ይህን ንግግር ከአብይ ሳይሆን ከአባትህ ቢሆን የምትሰማው ምን ችግር ይወጣለታል እውነት እውነቱን ነው የተናገረው

    • @ahmedfanochuriso7777
      @ahmedfanochuriso7777 Před 10 měsíci +3

      ዶንቆሮ ጃውሳ

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 Před 10 měsíci +2

      ለሰላም አፍራሾችና ዘረኛ ጭለምተኞች የአጼ ናፋቂዎች ከኛዘር በላይ የለም ባዮች ለናንተ የሰላም አደፍራሽናችሁን በባንዲዲራ ስር ተደብቃችው ለእንቁ መሪ ብትሰጡ ህብረት ብሄረሰቡ አይሰማችሁም ሂድ /ሂጂ በየሚዲያው የአብይን ደጋፊ ምስክሩ ይሄ ነው ሰው የሆነ የሚጠቅመውን ያውቃል የቤተክርስቲያንና የባንዲራ ጀርባ ወንበዴዎች አውቀናችኋል

    • @felekeberhanu8176
      @felekeberhanu8176 Před 10 měsíci +1

      እንዳንተ አይነት ዶማ ሰው ባለበት ሀገር ምን ይሰራል ቢሰራስ ዶመው እንዴት ይገባሀል።ጠቅላይ ሚኒስትሩ በእንዳንተ አይነት ከሰውነት በታች በሆነ ሰው ሲተች ያሳዝናል

  • @user-tz5zm8qu1n
    @user-tz5zm8qu1n Před 10 měsíci

    እናተ ሌቦች መች ጥሩ ነገር ትሰማላችሁ(ዘረኞች) ለየናችሁ አሁን እሱ የምልህን እንደፈጣር አምነ ተቀበል(ወደፍት ታየዋል)

  • @user-pl6jd9zb2z
    @user-pl6jd9zb2z Před 6 měsíci

    18.

  • @dylangamez53
    @dylangamez53 Před 10 měsíci

    you history Werssette

  • @mebrahtuhadgu7215
    @mebrahtuhadgu7215 Před 10 měsíci

    The ethiopian Idi-Amin Dada, he is just trying to prolog his time but he is in the end road. 🙏

  • @mindtheraphmark1496
    @mindtheraphmark1496 Před 10 měsíci

    Hahaha ye media sewoch bemulu @ lay nachew asazenugn kikiki
    Mawrat lela mesrat lela batawera yishalal

  • @misekertekeste3403
    @misekertekeste3403 Před 10 měsíci

    ቱሻ !!!

  • @KALEAB_S
    @KALEAB_S Před 10 měsíci

    Man ene bro ena dreams eko zm blw nw yemilfut ante bdnb argeh eyanekakahn adle enda, ''new age thought'' tetenawtoh aqlehn astohhal, toxic yehonw positive thinkingh Ethiopia wudua hagerachen wust yalwn reality eyayeh balaye mud talfewalh, malfu dmo ante endalkw le ktayu twlded ahun kalw kewus bebzu ytbaza nw yetasrkbw, bmtyk senenesa yhe ''mngst'' ke seyamw jmro eko hasabu, policyw keyt endmiqeda mawk kelal nw, be new age thinking ytatere ''PM'' sichemerbt dmo confuse mehonm ayasflgm gltse nw, The Almighty GOD please beka belen kezi blay suffer endnarg atarg

  • @deresseayenachew2631
    @deresseayenachew2631 Před 10 měsíci

    አቢይ አምባግነኑ ነው። አንድም አዲስ ነገር የለምውም። በዚህ ለማያነብ ትውልድ ግን ሊያስደንቅ ይችላል። ሃሰቡን ሁሉ ነጠብ ሳይስቀር ከሰው የተወሰደ ሃሰብ ነው። በእርግጥ አምባገነኑ በአምባገነናዊ ድፍረቱ ዋቢ ሳይሰጥ ትምህርት መስጠቱ አያስደንቅም። ማን ያውቃል ብሎ ነው። አለማወቅ ሃጢአት ቢሆን ሁሉም ለጽድቅ ሲል ባለእውቀት ሆኖ ከአምባገነኑ በተሻለ ማቅረብ በቻለ ነበረ። አምባገነኑ ዋርካ በሌለበት እንቦጮም አድባር ነው አንደሚባለው ነው። ለነገሩ አድማጩ ባንዳውና ገባሩ ነው። አምባገነኑ ታጋዮቹን አስሮ አያስቃየ ሕዝብ እያሸበረ ራሱን እያስመለከ በቅዥት ዓለም የሚኖሬ የፖለቲካ እንሰሳ ነው ። አንድ ሚሊዮን ሀዝብ ጨርሶ ያን ሁሉ ሀብት አውድሞ ህዝቡን ለረሃብ ዳርጎ እየመራሁ ነኝ የሚል አምባገነናዊ እንሰሳነት ካልሆነ ምን ሊባል ይችላል።የኢትዮጵያ አምባገነናዊ እንሰሳ አባት መንግሥቱ ስንት ጊዜ ኢትዮጵያ ድንግል ናት ሲል የኖረው። አምባገነኑ ማውራት፣ ማውራት፣ ማውራት መግደል፣ ማስራብና በአመጽ ተዋርዶ መሞት ነው‐ መጨረሻው። ኑባሬ ነው። ኑባሬ በጦርም በወሬም አይፈታውም። ሁሉም ኑባሬ ምግቡ ፖለቲካ ነው። በጥሬው ፖለቲካ የሰብአዊና ቁሳዊ ነጻነት ማስኬጃ ፍልስፍና ነው ። የግለሰብም የአገርም ሉዓላዊነትን የሚያረጋግጥ እሰቤ ነው። ከሌላው ጋር በመተሳሰብ የሚያኖር ነው። ልማታዊው ፖለቲካ ያድጋል። አምባገነኑ ሀሳብም ስሌለው ይሞታል። ኢትዮጵያዊያን በእነዚህ ከፉ ዘመናት ገባር፣ ባንዳና አርበኛ ይሆናሉ። አርበኛውም የድል ችቦ የሚያበራ የነጻነትና የፍትሕ አርማ ሆኖ ሲነሳ የተወሰነውን ገባር ወደራሱ ትግል ያስገባል። ያሽንፋል። አሁን እየሆን ያለው እንዲሁ ነው። ወደ ገበሬ የገባ ትግል ሳያሽነፍ አይለቅህም። አምባገነኑ ቢዘገይም ከብዙኃኑ ፍትሕ አያምልጥም ማለት ነው። የሕዝብ ነፈሰ ገዳይ አምባገነን ከነፖለቲካ ቤተሰቡ ጋር መጥፋቱ ግድ ነው። ደመ ከተቃባ ብኃላ መጠባብቅ እንጂ መፈቃቀር የለም። ባንዳው አድርባይ ስለሆነ አሸንፎ አያውቀም። ገባር ብዝሃ ሰለሆነ የአምባገኑን ክፋት አየተሸከመ አምባገነኑ ለጊዜው የሚያኖር ሥፍራው ነው። ገባሩ አርበኛ ካገኘ ወዲያው ወደ ትግል ሜዳ የሚገባ አምባገኑን የሚጠል ኃይል ነው። አምባገነኑ የተቆጣጠረው የሚመስለው ግን መቼም ቢሆን በመዳፉ የማይኖር ግዙፍ ኃይል ነው። በመቀጠለም ገባሩ የአርብኛው ትግል ሥፍራውም ነው። በሞት አፋፍ ላይ ያለው መንግሥቱን ወደ ሥርዓት ቀብር የሚወስድ ዲስኩር ነው። የ1983 መንግሥቱ ኤርትራ ኢትዮጵያ አንገት ናት ‐ ታላቅ ትርክት ያካተትና የጦር ሰልፍ ትርኢት ቢያሳያም ቁስሉና ስድቡ ከሰው ሁሉ ሕሊና ሊጢፋ አልቻለም።አንደዚሁ አምባገነኑ ከነጭፍሮቹ መጠፋታቸው ኑባሬ ነው። ኑባሬ በጦርም በወሬም አይፈታውም። ዓለምም ኢትዮጵያም ለውጥ የሚመጣው በኑባሬ እውነታ ነው። አምባግነኑ ኑባሬ አያውቅም አውነታ ፈነቅሎ ሲጠለውና ብቻውን ፍትሕ ፊት ቆሞ ራሱን ያያል። ባንዳውም ልበስ ቀይሮ ለቀጣዩ አድርባይነት አድፈጦ አጋጣሚዎችን ያማትራል። ገባሩ አርበኛውን ጉሮ ወሸባዬ እያለ ወደ ታላቁ ቤተ መነግሥት አስገብቶ ለልማታው ፖለቲካ ሺህ ዓመት ንገሥ አያለ አየተመለሰ ነው። አምባገነኑ አንድቀደሙት ሁሉ መታሰቢያው ከምድሪቱ ይጠፋል።

  • @ayyaana9918
    @ayyaana9918 Před 10 měsíci

    walta kkk

  • @tesfayezewdie9007
    @tesfayezewdie9007 Před 10 měsíci

    ግራ የገባን ይሄኛው አብይ ይቀየርና ሌላ ግዜ ሌላኛው አብይ ይመጣል multiple identity in one person ነዉኮ ያስቸገረን።

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 Před 10 měsíci +1

      ለሰላም አፍራሾችና ዘረኛ ጭለምተኞች የአጼ ናፋቂዎች ከኛዘር በላይ የለም ባዮች ለናንተ የሰላም አደፍራሽናችሁን በባንዲዲራ ስር ተደብቃችው ለእንቁ መሪ ብትሰጡ ህብረት ብሄረሰቡ አይሰማችሁም ሂድ /ሂጂ በየሚዲያው የአብይን ደጋፊ ምስክሩ ይሄ ነው ሰው የሆነ የሚጠቅመውን ያውቃል የቤተክርስቲያንና የባንዲራ ጀርባ ወንበዴዎች አውቀናችኋል

  • @mebrahtuhadgu7215
    @mebrahtuhadgu7215 Před 10 měsíci

    Is he in hallucination or he suffers of schizophren this man???? Even ther titet dr. Is sth he bougt during the TPLF regime.

  • @user-pl6jd9zb2z
    @user-pl6jd9zb2z Před 6 měsíci

    😂😂😂

  • @yahuinfo8306
    @yahuinfo8306 Před 10 měsíci

    ስልጣኔ አይደለም ሰይጣንነት እንጂ!

  • @amenamen9549
    @amenamen9549 Před 10 měsíci

    Ante danze bedatame bosti

  • @mimbernijash5472
    @mimbernijash5472 Před 10 měsíci

    ኧረ ዉሸት ትችላለህ 100% አሁንም አታሎ ወደ ጦርነት ልትከተን ወደ ኤርትራ ጦርነት

  • @dylangamez53
    @dylangamez53 Před 10 měsíci

    leba wushtem. killer genocider

  • @danielgonitie3075
    @danielgonitie3075 Před 10 měsíci

    "Narrative ' አዲሷ የዚህ ዘረኛ የኦነግ መሪ ቃል ሆናለች.

  • @tekletravel27
    @tekletravel27 Před 10 měsíci

    😂😂😂😂😂😂

  • @betselotzerihunzerihun1839
    @betselotzerihunzerihun1839 Před 10 měsíci +1

    ኦኦኦኦኦኦ አረ ሆዴን ነፈኝ ቀፈተተኝ አሉ እማማ ዝናሽ አባ ሳክስ ይሄ ሁሉ ጥልዝ መሀይባን ሠብስበህማ ሰክሳቸውው

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 Před 10 měsíci

    አንተ እስካሁን ትተርካለህ?😭😭😭😭😭😄🤔

  • @asmebro3949
    @asmebro3949 Před 10 měsíci

    😅😅😅

  • @abialex5321
    @abialex5321 Před 10 měsíci

    ግም ለግም ..... አይ ብል* ግና ፓርቲ

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 Před 10 měsíci +1

      ለሰላም አፍራሾችና ዘረኛ ጭለምተኞች የአጼ ናፋቂዎች ከኛዘር በላይ የለም ባዮች ለናንተ የሰላም አደፍራሽናችሁን በባንዲዲራ ስር ተደብቃችው ለእንቁ መሪ ብትሰጡ ህብረት ብሄረሰቡ አይሰማችሁም ሂድ /ሂጂ በየሚዲያው የአብይን ደጋፊ ምስክሩ ይሄ ነው ሰው የሆነ የሚጠቅመውን ያውቃል የቤተክርስቲያንና የባንዲራ ጀርባ ወንበዴዎች አውቀናችኋል

  • @marudinku8819
    @marudinku8819 Před 10 měsíci

    eyemekerun balhone

  • @bezuayehuchalla2997
    @bezuayehuchalla2997 Před 10 měsíci

    አንተ ዱቄት ቀንህ ደርሶአል ትበተናለህ

  • @cabdiimn6510
    @cabdiimn6510 Před 10 měsíci

    We are somali. Do you remember 1977

  • @eshetud210
    @eshetud210 Před 10 měsíci

    ይህን ልቅም ቃሚ ወሬ ይዘህ ተዝናናባቸው ወሬ እና ተረክህን ትተህ ስራ በሰራህ ዘረኛ

  • @yahuinfo8306
    @yahuinfo8306 Před 10 měsíci

    ስለ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ባነሳህ ቁጥር ብዙ ኦርቶዶክሳውያንን ታስጨርሳለህ ስለ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ዝም ብትል ምን አለበት?!!!

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 Před 10 měsíci +1

      ምን ስለሆናችሁ ?????? እንከባበር ሁሉም ሀይማኖት ለአማኙ እኩል ነው ❤❤❤ የሀይማኖት ቁማርተኞች ብትጠየቂ አንዱን አትመልሽም ።

    • @yahuinfo8306
      @yahuinfo8306 Před 10 měsíci

      @@radicalv2720 ቀጥተኛና እውነተኛ ስለሆንን!!!

    • @yahuinfo8306
      @yahuinfo8306 Před 10 měsíci

      ሰይጣይ ደግሞ ይቺን ሀይማኖት ለማጥፋት ማይፈነቅለው ድንጋይ የለም እንደመደመር አይነቱ!!!

  • @user-fr4gy4rw3n
    @user-fr4gy4rw3n Před 10 měsíci

    ቆሻሻ እና ኮተት ደጋፌዎቹ ዓመቱአይለቅላቹህ!!! ምድረኮተት ኮረጆ ብቻ???

  • @wordofa9340
    @wordofa9340 Před 10 měsíci

    ኢንጂነር ሰይድ ተብዬው ። ኮሜንት ላይ የምትጽፈውን ሳይ በጣም አፈርኩብህ ። የአንተ ኢንጂነርነት ካልተማርነው ከእኛ ካልበለጠ ታዲያ ልዩነታችን ምን ላይ ነው .!!!? ደግሞ እንጂነር ሳይሆን /ኢንጂነር / ብለህ ጻፍ ሳስበው አይደለህም .!!!!😂😂😂

  • @fekaduteferi5676
    @fekaduteferi5676 Před 10 měsíci +1

    ተግባር ፡ 0000000 ፡ ሰለቸን ፡ ስከሳ😢

    • @hannahanna6885
      @hannahanna6885 Před 10 měsíci

      ተግባር እኮ እንደህዝብ ሲገባንና መተግበር ስንፈልግ ነው እኛ ባንድ ጆሮ ሰምተን በሌላው ማሶጣት ብቻ ነው. Dr Abiy እዚህ ንግግር ላይያሉትን መንግስትም ህዝብም በህብረት መተግበር ቢጀምር አገራችን የት በደረስች ነበር

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 Před 10 měsíci +1

      ለሰላም አፍራሾችና ዘረኛ ጭለምተኞች የአጼ ናፋቂዎች ከኛዘር በላይ የለም ባዮች ለናንተ የሰላም አደፍራሽናችሁን በባንዲዲራ ስር ተደብቃችው ለእንቁ መሪ ብትሰጡ ህብረት ብሄረሰቡ አይሰማችሁም ሂድ /ሂጂ በየሚዲያው የአብይን ደጋፊ ምስክሩ ይሄ ነው ሰው የሆነ የሚጠቅመውን ያውቃል የቤተክርስቲያንና የባንዲራ ጀርባ ወንበዴዎች አውቀናችኋል

  • @KedirAhmed-yy3rl
    @KedirAhmed-yy3rl Před 10 měsíci

    Deskur + 0000=0

  • @meshu_amare
    @meshu_amare Před 10 měsíci

    ወሬ ብቻ

  • @ethiopiaye649
    @ethiopiaye649 Před 10 měsíci +1

    አይ ጋላ በዚህ የሚታለል ሰው አለ ብሎ ነው? ከብት ጥምብ ጋላ

    • @sifaanlamaa4370
      @sifaanlamaa4370 Před 10 měsíci

      😂😂😂😂😂😂Melkam Meqaxel

    • @ethiopiaye649
      @ethiopiaye649 Před 10 měsíci

      አንቺ ግም እኔን ጋላ ያቃጥለኛል? ሰውየውን ለመግደል እና ጋላን ለማጥፋት እየሰራሁ ነው።

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 Před 10 měsíci +2

      ለሰላም አፍራሾችና ዘረኛ ጭለምተኞች የአጼ ናፋቂዎች ከኛዘር በላይ የለም ባዮች ለናንተ የሰላም አደፍራሽናችሁን በባንዲዲራ ስር ተደብቃችው ለእንቁ መሪ ብትሰጡ ህብረት ብሄረሰቡ አይሰማችሁም ሂድ /ሂጂ በየሚዲያው የአብይን ደጋፊ ምስክሩ ይሄ ነው ሰው የሆነ የሚጠቅመውን ያውቃል የቤተክርስቲያንና የባንዲራ ጀርባ ወንበዴዎች አውቀናችኋል

    • @user-bz7ci9ng8v
      @user-bz7ci9ng8v Před 10 měsíci

      አይ የቆማጣ ልጅ መቸም አይገባህም: አብቹ የሚያወራው መች ይገባሃል? ጠጠረብህ? መልካም ነገር ለሰይጣን ባእድ ነው

    • @user-bz7ci9ng8v
      @user-bz7ci9ng8v Před 10 měsíci

      ልመና ፉካራና ቀረርቶ የነፍጠኛ ልዩ ምልክት ናቸው:: ነፍጠኛ የተቆመጠው ለካስ ቆዳው ብቻ ሳይሆን አእምሮውም ጭምር ቁስል ነው!! በጋላ ስድብ የተመረዙት ሁሉ የመሀል ሀገር ሰፋሪዎችና የምኒልክ ፍቅፋቂዎች ናቸው:: ሰፈር የለሽ ተስፋፊዎች ትቃጠላላችሁ እንጂ እንደ ድሮ እየዘለላችሁ መኖር አብቅቷል:: ይልቅስ በልክህ እንዳትኖር ድንቁርናህን በእውቀት ሙላው ልክ እንደ አብቹ::

  • @ethiopiaye649
    @ethiopiaye649 Před 10 měsíci

    ይሄ አህያ የዶ/ር ምህረት ጽሑፍ አምጥቶ እዚህ ያነባል እንዴ? ሀገር ምራ እንጂ የተባለው ሳይኮ ብላ ነው እንዴ የተባለው?😂😂😂

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 Před 10 měsíci

      ለሰላም አፍራሾችና ዘረኛ ጭለምተኞች የአጼ ናፋቂዎች ከኛዘር በላይ የለም ባዮች ለናንተ የሰላም አደፍራሽናችሁን በባንዲዲራ ስር ተደብቃችው ለእንቁ መሪ ብትሰጡ ህብረት ብሄረሰቡ አይሰማችሁም ሂድ /ሂጂ በየሚዲያው የአብይን ደጋፊ ምስክሩ ይሄ ነው ሰው የሆነ የሚጠቅመውን ያውቃል የቤተክርስቲያንና የባንዲራ ጀርባ ወንበዴዎች አውቀናችኋል

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 Před 10 měsíci +1

      ወይ መሀይም ምነው ባትፈጠሪ በቀረ ኤጭ

  • @dylangamez53
    @dylangamez53 Před 10 měsíci

    fasheshtu genocideru gelasebe

  • @arsemafortoloni7277
    @arsemafortoloni7277 Před 10 měsíci

    ይህን ውዳቂ ሰውየ አምኜ የደገፍኩበት የተረገመች ትሁን። በፈጣሪ እንዴት የሰው ልጅ በዚህ ልክ ከሃዲ፣ አረመኔ ፣ አስመሳይ ይሆናል!? የኖቤል ሽልማት የወሰደ ጊዜ " Blessed are the peace makers for they are called the generation of God" ያላት ነገር እና "I am the protector of my sister and brotther" ያላትን ነገር አስታውሼ ዛሬ ላይ በጦርነት ከትግራይ እስከ አማራ ሶማሌ አፋር ጉራጌ ወዘተ ላይ ያደረሰውን እና እያደረሰ ያለውን ጭፍጨፋ ሳስብ ፊቱን ማየት ድምጹን መስማት ይሰቀጥጠኛል። አብይ አህመድ ከኢዲ አሚን ዳዳ፣ ሂትለር፣ የቤልጂየሙ ንጉስ ሊዮፖልድ አረመኔነት እጅጉን የከፋ ነው።
    እኔ የማይገባኝ ተሰብሳቢው ሁሉ ማሰብ የማይችል ዶማና ባሪያ ነው እንዴ!? እንደፈለገ ነውኮ የሚንቃቸውና የሚዘልፋቸው። አቤት ሆዳደር ሁላ ቁጭ ብሎ በሆዱ ያደምጠዋል። ወራዳ ሁላ አሁን ይሄ ስብስብ ሃገር የሚመራ ነው። ምድረ አጁዛ ሁላ።

  • @arsemafortoloni7277
    @arsemafortoloni7277 Před 10 měsíci

    ይህን ውዳቂ ሰውየ አምኜ የደገፍኩበት የተረገመች ትሁን። በፈጣሪ እንዴት የሰው ልጅ በዚህ ልክ ከሃዲ፣ አረመኔ ፣ አስመሳይ ይሆናል!? የኖቤል ሽልማት የወሰደ ጊዜ " Blessed are the peace makers for they are called the generation of God" ያላት ነገር እና "I am the protector of my sister and brotther" ያላትን ነገር አስታውሼ ዛሬ ላይ በጦርነት ከትግራይ እስከ አማራ ሶማሌ አፋር ጉራጌ ወዘተ ላይ ያደረሰውን እና እያደረሰ ያለውን ጭፍጨፋ ሳስብ ፊቱን ማየት ድምጹን መስማት ይሰቀጥጠኛል። አብይ አህመድ ከኢዲ አሚን ዳዳ፣ ሂትለር፣ የቤልጂየሙ ንጉስ ሊዮፖልድ አረመኔነት እጅጉን የከፋ ነው።
    እኔ የማይገባኝ ተሰብሳቢው ሁሉ ማሰብ የማይችል ዶማና ባሪያ ነው እንዴ!? እንደፈለገ ነውኮ የሚንቃቸውና የሚዘልፋቸው። አቤት ሆዳደር ሁላ ቁጭ ብሎ በሆዱ ያደምጠዋል። ወራዳ ሁላ አሁን ይሄ ስብስብ ሃገር የሚመራ ነው። ምድረ አጁዛ ሁላ።

  • @arsemafortoloni7277
    @arsemafortoloni7277 Před 10 měsíci

    ይህን ውዳቂ ሰውየ አምኜ የደገፍኩበት የተረገመች ትሁን። በፈጣሪ እንዴት የሰው ልጅ በዚህ ልክ ከሃዲ፣ አረመኔ ፣ አስመሳይ ይሆናል!? የኖቤል ሽልማት የወሰደ ጊዜ " Blessed are the peace makers for they are called the generation of God" ያላት ነገር እና "I am the protector of my sister and brotther" ያላትን ነገር አስታውሼ ዛሬ ላይ በጦርነት ከትግራይ እስከ አማራ ሶማሌ አፋር ጉራጌ ወዘተ ላይ ያደረሰውን እና እያደረሰ ያለውን ጭፍጨፋ ሳስብ ፊቱን ማየት ድምጹን መስማት ይሰቀጥጠኛል። አብይ አህመድ ከኢዲ አሚን ዳዳ፣ ሂትለር፣ የቤልጂየሙ ንጉስ ሊዮፖልድ አረመኔነት እጅጉን የከፋ ነው።
    እኔ የማይገባኝ ተሰብሳቢው ሁሉ ማሰብ የማይችል ዶማና ባሪያ ነው እንዴ!? እንደፈለገ ነውኮ የሚንቃቸውና የሚዘልፋቸው። አቤት ሆዳደር ሁላ ቁጭ ብሎ በሆዱ ያደምጠዋል። ወራዳ ሁላ አሁን ይሄ ስብስብ ሃገር የሚመራ ነው። ምድረ አጁዛ ሁላ።