ማንነቴ አዲስ ሀገርኛ ፊልም MANINET NEW ETHIOPIAN full FILM 2019

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • ሲጠበቅ የነበረው ኢትዮጵያዊነትነ የሚያንፀባርቅ ሙሉ ፊልም ተለቀቀ

Komentáře • 720

  • @habfilmproduction
    @habfilmproduction  Před 4 lety +160

    ውድና እጅግ የተከበራችሁ ተመልካቾቻችን እንኳን ደና መጣችሁ ምርጥና አዳዲስ ሀገርኛ ስራወችን ስንሰራ ቆይተናል በመስራት ላይም እንገኛለን ያልተነካ የሀገርቤት ባህል አለባበስ አነጋገር አጠቃላይ የገጠሩን ኑሮ ማቅረባችንን እንቀጥልላለን አርሶ ብቻ SUBSCRIBE በማድረግ ይከታተሉን አስተያየት ካለዎት ያድርሱን እናመሰግናለን

    • @hawahawa566
      @hawahawa566 Před 4 lety

      😁😁😁😁😁😂😂😂😂😍😍😍😍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @hawahawa566
      @hawahawa566 Před 4 lety

      🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤💘💘💘💘💘💘👏👏👏👏👏👏👏

    • @user-gb4tu4qx2w
      @user-gb4tu4qx2w Před 4 lety

      በጣም ምርጥ ፊልም ነው በርቱ

    • @muhammedasfaw556
      @muhammedasfaw556 Před 4 lety +1

      መቸ ይጨረሳል ጀምራችሀ አይደል እምተውት

    • @ss-gu9ge
      @ss-gu9ge Před 4 lety

      አምጥሉን የገጠር ልጆችነን

  • @edenabate4997
    @edenabate4997 Před 4 lety +227

    እንኳንም ገጠር ተወለድኩ ማነው እስኪ እደኔ ገጠር በመወለዱ ኩራት እሚስማው

  • @ቲጂየአባቷልጅ
    @ቲጂየአባቷልጅ Před 4 lety +21

    ትዝታዬ ልጅነቴ ናፈቀኝ ስደት የስራህን ይስጥህ ልጅነታችን ሳንጨርስ ስደት የዚህ ትዝታ ያለበት ላይክ 👍👍👍👍

  • @እናቴየኔአለኝታእግዚአብሄ

    ስታምሩ ገጠሬ ስለሆንኩ የገጠር ፍልም ደስ ይለኛል ትዝታዬ

    • @jeerannadar1105
      @jeerannadar1105 Před 4 lety +1

      ዋውውውውውው ደስ ሲልልልልልልልልልል እናመሰግናለን

    • @galaxyplii4897
      @galaxyplii4897 Před 3 lety

      @@jeerannadar1105, ",,,,,,'ዐ

  • @seadahussen201
    @seadahussen201 Před 4 lety +61

    እንደኔ የገጠር ልጅ በመሆኑ እሚኮራ ማነው 😍😍😍

  • @meselechmekuria2286
    @meselechmekuria2286 Před 4 lety +4

    ማንነቴ ኩራቴ ገጠር ነው ትውልዴ እንዴት ደስ ይላል ማነው እንደ እኔ በማንነቱ የምኮራ. ማሰርያው ግንድ ኢትዮጵያዊነት ነው💚💛❣️🌅✔️✔️

  • @ILoveyou-mo8cr
    @ILoveyou-mo8cr Před 4 lety +53

    ዋዉዉዉዉዉ የገጠር ፍልም ተለቀቀልን በጣም ደስ ይላል
    ዉዶች ግቡ አብረን እንይ ያገር ልጆች

    • @ILoveyou-mo8cr
      @ILoveyou-mo8cr Před 4 lety

      እሽ ዉድ በርች ላችም ሰላምሽ ይብዛልን

    • @sisay2793
      @sisay2793 Před 4 lety +1

      እስኪ ተደመሩ ከኔጋር

    • @You-ex5rk
      @You-ex5rk Před 3 lety

      @@sisay2793 እህቴዋ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ

  • @mesheremwalechirhas9373
    @mesheremwalechirhas9373 Před 4 lety +335

    እስኪ ገጠሪ እሳት ከጎረቤት እደኔ ያመጣ እጂ አዉጡ ክክክክክ

    • @ggalaxyss5075
      @ggalaxyss5075 Před 4 lety +5

      እኔምአለሁልሽ"ውይትዝታ

    • @hdjdhhsshgd5526
      @hdjdhhsshgd5526 Před 4 lety +3

      እኔምአለሁውይ

    • @user-ry8mc2mf6p
      @user-ry8mc2mf6p Před 4 lety +3

      እኔ አረ ምን የማናመጣዉ አለን

    • @ሠአድፍቅር-ተ6ኸ
      @ሠአድፍቅር-ተ6ኸ Před 4 lety +3

      ✋✋✋✋

    • @medinegne8090
      @medinegne8090 Před 4 lety +11

      እኔ አንድ ቀን ፍቅረኛየን ጎረቤት ሲገባ አይቸው እሳቱን በውሀ አጥፍቸ እሳት ላምጣ ብየ ሄድኩ ክክክክክ

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge Před 4 lety +110

    ር የትናችሁ የገረጠርልጆች ወይ ውይ ገባ ገባ በሉ የገጠር ፊልም ውስጤነው ገና ሳላየውነው ላይክ የማደርገው

  • @user-ko6cd2xj8l
    @user-ko6cd2xj8l Před 4 lety +85

    ላይክ ግጩኝ የገጠርልጅነኝ የወሎ ገራገር

  • @user-zu4ml8ix9i
    @user-zu4ml8ix9i Před 4 lety +17

    ውይ የገጠር ልጅ መሆን እኮ መታደል ነው አስታወሳችሁኝ የወሬ ብየ ውሀውን እጓሮ ደፍቸ ነበር የምሄደው አይ ትዝታ ማነው ትዝታ ያለበት

  • @sarasarasara4859
    @sarasarasara4859 Před 4 lety +13

    በጣም ደስ ይላል ይቀጥል እዳይቋረጥ ገጠር ውስጤ ነው ገጠር የሚወድ እጁን ያውጣ እስኪ

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 Před 3 lety +1

    በጣም ስታምሩ፣በጣም የገጠር ፊልም በጣም ነው እኔም የምወደው፣፣የገጠር ተወልጄ ሰላደኩኝ ብቻ ሳይሆን፣ሰዊቹሁ ከቅንነት ፣ከመልካም መልካምነት ፣ሌላ በሀሬ የላቸው።

  • @user-re6zo8jc9h
    @user-re6zo8jc9h Před 4 lety +5

    ሰወች የገጠር ልጅ በመሆናቸ ማፈራቸው ያሳዝነኛል እኔስ ደስተኛ ነኝ ፈጣሪ ይመስገን

  • @emanbinthassen3482
    @emanbinthassen3482 Před 4 lety +3

    ላይፍን እንደ ውሀ ጥጥት አድርጌ ነው ስደት የመጣሁት ጎደኞቸ ጋ ቀዋጭ ነበርን በገጠር ብዙ አይነት ፍቅር ናፍቆት መተሳሰብ እረ ስንቱ

  • @user-gj2ed1ff2i
    @user-gj2ed1ff2i Před 4 lety +9

    ዋውውው የገጠር ፊልምና የገጠር ልጆች ዉስጤ ናቸዉ ሰወዳችሁ

  • @somam6576
    @somam6576 Před 4 lety +18

    ኧር እኔስ እኳንም ገጠር ተወለድኩኝ ግን ትዝታ ትውስት በዛብኝ ኧር ክላክሱ😢😢😢😢😢😢

  • @user-me6gj2ef3y
    @user-me6gj2ef3y Před 4 lety +2

    ዋዉ ምርጥ ፊልምነዉ አይ ከገጠር መወልድ እንዴት ያኮራል እንካንም ተወለድሁ

  • @saragonderiwa3316
    @saragonderiwa3316 Před 4 lety +3

    ገጠር አይይይይ ያሣለፋሁት ትዝታየን ነካችሁኝ ኡፉፉፉፉፉ የዛሬን አያርገውና አይ ሥደት ከማዳም ኩሺና ጋር አለሁኝ ታሥሬ እሥከመቸ ሀገሬ ገብቸ ነው

  • @burtukanbeza4454
    @burtukanbeza4454 Před 2 lety +1

    ኡፍ እንጨት ስለቅሙ በጣም ሆድ ባሰኝ ድሮ እኔም እለቅም ስለነበር ትዝ አለኝ እዳታቋርጡ 🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰

  • @user-zq3vj6ct6x
    @user-zq3vj6ct6x Před 4 lety +8

    ወይኔ እንደ ገጠር ደስ የሚል የለም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ምህርትምህርት-ሐ2ቈ

    ዋዉዉዉዉዉ እንኳን በሰላም መጣችሁ በጣም አረፈ ነዉ በረቱሁ እኔ የገጠር ልጅ ነኝ አቦ like ገጨሁ

  • @ortodoxmezmur3740
    @ortodoxmezmur3740 Před 4 lety +1

    ያለፍኩበት ስለሆነ የገጠር ኑሮ የሚያሳይ ፊልም በጣም ደስ ይለኛል

  • @user-mo4bc6yf1f
    @user-mo4bc6yf1f Před 4 lety +23

    Waw ገጠር ሥወድኮ💓💓💓💓💓💓💓💓 ገጠር መወለዴ ታድየ ማነው እደኔ ገጠር የሚወድ

    • @user-st6cu8kx2u
      @user-st6cu8kx2u Před 4 lety

      እኔ ዋው ደስ ሲሉ ምርጥ የገጠር ልጂ ነኝ

  • @jannathjannath7836
    @jannathjannath7836 Před 2 lety +1

    በጣም ደስ ይላል እኔ በ2000 ዓ.ም እንደሷ እንደልጅቲ የማሯርጥ ባል ነበረኝ እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም አለፈ

  • @ክብሬነሽሀገሬ-ኘ5ሐ

    ከብቶቸ ናፈቁኝ አይይይ😢❤

  • @ethiopialoveyou341
    @ethiopialoveyou341 Před 4 lety

    እናንተ እንደዚህ ስትሰሩ ለኛ ትልቅ ነገር ነው የምታደርሱት ውይኔ እኔ ከገጠር በ7 አመቴ ነው ወጥቼ አ.አ ያደኩት ምንም እንኳን እድገቴን ወጣትነቴን በከተማ ቢሆንም ያሳለፍኩት ገጠር አለማደጌ ብዙም አይቆጨኝም ምክንያቱም የገጠር ልጅ መሆኔ በራሱ ከዛ በላይ ያኮራኛል ከገጠር እንደወጣሁ አንዴም ተመልሼ ሄጄ አላቅም ገጠር ስለምጠላ አሁን አሁን ግን የተለያዩ የገጠር ነገሮችን ሳይ ልቤ በይበልጥ ወደ ገጠር ያመዝናል ለመሄድም እያሰብኩ ነው እናመሰግናለን ባህላችንን ጠብቃችሁ ማንነታችንን ስለምታሳዩን በርቱልን የኛ ምርጦች❤❤❤❤❤❤

  • @eeesss7012
    @eeesss7012 Před 4 lety

    ገራገሩ የዋህ ወገኔ እናት ሀገሬን ናፍቄለሁ በጣም ይህን ደግነት ባላገኘውም የገጠሩ ወግ ባህሉ የከብቶቹ ድምፅ የተራራው ንፋስ ሀገሬ አፈሩ ናፍቀኝ እረ እኔስ እደው መታገስ አቃተኝ ይህን ስደት

  • @natsudany3655
    @natsudany3655 Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን የገጠር ልጅ መህናችን ኩራታችን ነው ሰላማችህ ይብልኝ የሀገር ልጆች

  • @aeyubtube3045
    @aeyubtube3045 Před 4 lety +4

    እንኳንምሰላመጣችሁምርጦቸ ገጠርውስጤነው
    አይዟችሁበርቱ
    ቀጣዩን በጉጉትእንጠብቃለን
    ሰላምለሁላችን ሰላምለEthiopia ሀገራችን

  • @user-fs4ju6tt3u
    @user-fs4ju6tt3u Před 4 lety

    ገጠር በመወለደ ኩራት ይሰማኛል ሰላማችው ይብዛ ደስ ይላል በርቱ የሀገሬ ልጆች

  • @dsddfsdd4428
    @dsddfsdd4428 Před 4 lety

    ወኔ ከስው ሀገር እስከመቸ ሀገሬን ትዝ አለኝ መቸ ይሁን ይምገባው ለማንኛውም በጣም ነው የሚያምር በርቱ እውዳቹሃለው ውይ መዳም መጣይ ቻው

  • @user-kz7gv9bt6u
    @user-kz7gv9bt6u Před 4 lety +2

    ዋው ክፉ አይካው ደጉ የሀገሬ ሰው
    በተረፈ ሰላም ለሁላቺን
    በያለንበት 😍

  • @user-ig8pp6zu3c
    @user-ig8pp6zu3c Před 4 lety +17

    አይይይይይ ትዝታ ያግዜ በመጣ ከምር. የገጠር ልጅ መሆኔ ያስደስተኛል

    • @yenabilenat9373
      @yenabilenat9373 Před 4 lety +1

      በጣም አይመለስ ነገር ወላሂ ውሃ እንቅዳ እያልኩ እመዞረው ትዝ አለኝ ምቀኝነት ጥላቻ የለለበት የዋህነታችን 😥😥

    • @najatali5961
      @najatali5961 Před 4 lety

      አይ፣ስደት፣አይንህይጥፋ

  • @mahitube806
    @mahitube806 Před 4 lety +8

    እስኪ ከምጭ ውሃ በስራ በተለይ አርብ አርብ ቀን የሚያመጣ እጃችሁን አውጡ እኔ አያቴ ውሃ አምጭልኝ ብላ ልካኝ እንስራውን ሰብሬ ሳልናገር ከእናቴ ቤት ገመዱን ይዢ ሂድሁ ከዝያ አያቴ እኔን ፍለጋ አይ የገጠር ትዝታ በስማም

    • @You-ex5rk
      @You-ex5rk Před 3 lety

      እህቴዋ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ።

    • @user-sv7qj7lr6q
      @user-sv7qj7lr6q Před 3 lety

      👋እኔ

  • @user-cv4cg5hc1m
    @user-cv4cg5hc1m Před 4 lety +4

    በጣም ነው የሚ ያም ረው የገጠር ልጅ በመሆኔ እኮራለሁ

  • @user-hl6ql3lo6j
    @user-hl6ql3lo6j Před 4 lety +2

    እርእሡ እራሡ ደሥ ይላል ትክክለኛ ማንነቴ በጣም ሃሪፍ ነው ይመቻል

  • @meklityedngllij4462
    @meklityedngllij4462 Před 3 lety +1

    የገጠር ልጅ በመሆኔ ከምንም በላይ ኩራት ይሰማኛል። ግን? ለምንድነው ዲስላይክ እምትሰጡት😏

  • @user-xp2fz9no7b
    @user-xp2fz9no7b Před 2 lety +1

    ዋዉዉዉዉዉሥታምሩ❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-nl4jc6ce8c
    @user-nl4jc6ce8c Před 4 lety +8

    የገጠር ልጅነኝ ከናቴጋር ኩበት ስሰበስብ ካባቴጋር ድርቆ ስከምር ነው ያደኩት እፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭

  • @zemzemzemzem7622
    @zemzemzemzem7622 Před 4 lety +9

    የገጠረ ልጂ በመሆኔ በኮራበት እንጂ አላፈረም። 👍

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge Před 4 lety +19

    ውይይይይይይይይይ ትዝታ እኔም እንጨት እሰብርነበር ለናቴ ለአያቴ አሁንማ ለማዳም ሸቃላ ሁኀአረፉኩት

  • @KidusYared12
    @KidusYared12 Před 2 lety +2

    ደስ የሚል የገጠር ፊልም ነው በርቱ::

  • @roozkiros6065
    @roozkiros6065 Před 4 lety +1

    እፍፍፍፍፍፍ ያደግኩት ቦታው ታየኝ እንድህ ብለን ጫካ ከጫካ ስንዘል ስንጫወት ነበር። በርቱ በጣም ደስ ይላል

  • @lanalina5196
    @lanalina5196 Před 4 lety +14

    ውይ አይ ጓደኛየ ትዝ አለችኝ እኔ ውሀየለኝም ስላት ያላትን ውጭ አውታ ደፍታ ከኔጋር ትሄዳለት እኔም እሷእንሂድ ካለችኝ እንደዚያው ደፋና እሄዳለው ውይ ተሸክመን ቁመን ስናወራ አይደክመን አይይይይይይ

    • @maryam4875
      @maryam4875 Před 4 lety +1

      የኔም ትደፋነበር የኔማር እሷከሌላት እኔ ቤት ውስጥ አርከፍክፌ እንሄዳለን አይይይይ

    • @meklityedngllij4462
      @meklityedngllij4462 Před 3 lety

      የልጅነት ነገር እንደ ጀመርኩት ቀረ ወይኔ ልጅነቴ 👍👍

  • @mesheremwalechirhas9373
    @mesheremwalechirhas9373 Před 4 lety +12

    አይ አይ ሴቶች ተረጋጉ ባህላችን አይፈቅድም ሴት አትጠይም ግን ግልጠነታችሁ አሪፍ ነው ዋዉ

  • @meseretabate1018
    @meseretabate1018 Před 2 lety +1

    ገጠር መወለደን ከራሁበት የኔ ጀግኖች ስታምሩ❤❤❤❤

  • @user-fc8mz9is2j
    @user-fc8mz9is2j Před 4 lety

    ለሃገርሽ ያብቃሽ በሉኝ በጣም ደስ የሚል የሚያዝናና ፊልም ነው ቀጥሉበት ሀሀሀ ያሳቀኝ ከይቅርታ ጋር ነጭ ለባሹ የወንድ ቦቅቧቃ አይበለው ታምራላችሁ ይህን ነው የምንፈልገው በርቱልን

  • @user-tl7vq2wn3f
    @user-tl7vq2wn3f Před 4 lety +2

    እስኪ የወሎ ልጆች አለን በሉኝ በናታችሁ

  • @signals8462
    @signals8462 Před 3 lety +2

    እንኳንም ገጠር ተወለድኩ ውስጤ እኮ ናቸው

  • @youok1771
    @youok1771 Před 2 lety +1

    Betam des yemil drama new♥️ yegeter lji mehon metadel new🙏🥰

  • @taybatayba1536
    @taybatayba1536 Před 4 lety

    ዋው ደስ ይላል ቀጥሉበት የኔ ታሪክ መሰለኝ ወላሂ

  • @sisayhailey1788
    @sisayhailey1788 Před 4 lety

    ወይኔ ትዝታዬ ኩበቱ ጎደኝኤ ትዝ አለችኝ ውሀ ስንቀዳ እዛ ከወንዙ

  • @user-zw4lj6uz4n
    @user-zw4lj6uz4n Před 4 lety

    በጣም ደስ ይላል ወይኔ እንጨት መስበር እኔም እለቅም ነበረ እንጨቴን ለቅሜ ተሸክሜ ስሄድ ከብዶኝ ወድቄ ገደል ገብቸ ነበረ አልሀምዱሊላህ አላህ አትሙችሲለኝ አተረፈኝ

  • @user-mh2qm8bw5g
    @user-mh2qm8bw5g Před 4 lety +31

    ፊልሙ ሀሪፍ ሆኖ ሣለ የገጠር ልጂ ወደድኩህ ብላ ለወደደችው ግልፅ ብታ ደርግለትም ግን ግን ለወድሞ ወደድኩት ብላ አትናገርም ?

  • @utbe9334
    @utbe9334 Před 4 lety

    እፍፍፍፍፍፍፍ ሀገሬን አስናፈቃችሁኝ አብሶ ክራሩን ስሰማማ የለውም በርቱልን በጣም ያምራል ቀጥሉበት

  • @ስአድነኝባይተዋሯወሎየዋ

    ገጠር ውስጤ ነው ይመቻችሁ አሪፍ ፊልም ነው

  • @gffgggbbbb9880
    @gffgggbbbb9880 Před 2 lety +1

    ፈጣሪይጠብቃቺሑየሐገሬልጆቺ

  • @fakrtamaryma1909
    @fakrtamaryma1909 Před 4 lety +1

    ፐፐ እንጨት ብሉ ዝም ነው በጣም ደስ ይላን ማንነታችን እያኮራችሁነ ነው ቀጥሉበት

  • @LoveLove-lu4nm
    @LoveLove-lu4nm Před 4 lety +2

    ዋውው ገጠር ውስጤ ነው ይመቻችሁ ያገሬ ልጆች

  • @mahalet1238
    @mahalet1238 Před 4 lety +4

    ገራገሩ የሀገሬ ሰው😘

  • @የመቤቴድንገልልጅነኝ

    ዋዉዉዉዉዉዉ ደስስስስስትሉ በረቱ

  • @edengito6126
    @edengito6126 Před 4 lety

    አይቼ አልጠግብም የገጠር ፊልም👌💛💜💝💔💔💔💕

  • @user-jt8mq4uh8x
    @user-jt8mq4uh8x Před 4 lety

    ኡፍ ገጠር እዴት እደምወድ ያደኩት ገጠር በመሆኑ ደሥተኛ ነኝ ሁሌ ጥጋብ አለቀ ደቀቀ የሌለባት የቤተሠብ ቤት ኡፍ ልጅነቴ ናፈቀኝ በርቱ እኔ የሚናፍቀኝ ይሄ ነዉ ገጠር ማንነቴ የእዉነት

  • @yeshargethiopiawit7077

    Just wooow yegeter lij mehone kurate Betam sertachihutal betam dess yilal ketlubet

  • @merwan807
    @merwan807 Před 4 lety +3

    ዉይ በርቱልን እዉነተኛ ባህላችን ነወ በተለይ እኛ ወለየወች እኖዳችሁለን እናከብራችሀለን እጂግ በጣም ደሥ ይላል አለባበሣችሁ አነጋገራችሁ ሁሉ ነገራችሁ ትክክለኛ ሀገረኛ በርርርርርርርቱ ገና ብዙ እጠብቃለን ❤❤❤❤💋💋💋

  • @ወሎየዋየናቶአናፍቂ

    ምንም ፍልም ፍላጎት የለኝም ግን የገጠር ፍልም ውስጤ ነው እንደኔ የሚወድ ብቻ ላይክ አድረጉኝ

  • @user-yx2vd2pt9s
    @user-yx2vd2pt9s Před 4 lety +1

    ምንም እኳ የገጠርጂብሆን እደዚህ አይነት ትዝታየለምኝም በርቱ ትችላላችሁ

  • @user-fj8bw5lw7j
    @user-fj8bw5lw7j Před 4 lety

    ዋውውውውው በጣም ደስ የሚል ሀገረኛ ፊልም እፍፍፍፍ የገጠር ልጅ መሆኔ ኮራሁ

  • @tizitaderese4659
    @tizitaderese4659 Před 4 lety

    ገጠር እንደመወለድ ደስ የሚል ነገር ምንም የለም ምናለ ከተማን ባለመድኩ ነበር
    ከተማን መልመዴ ስደትን እንዳስብ አደረገኝ ገጠር ሆኜ ግን አንድ ቀንም ከትምህርቴ ሌላ ምንም ነገር አስቤ አላውቅም ነበር
    ገጠር ማለት የኢትዮጵያ ውበት ናት
    እስኪ የገጠር ልጅ በመሆኑ እንደኔ ደስተኛ የሆነ እግዚአብሔር ኢትዮጲያንና ህዝቦቿንና ይጠብቅ ሀገራችንም ሰላም ያድርግልን አሜን ፫

  • @fentayemolla5469
    @fentayemolla5469 Před 4 lety +1

    ወየ ደስሲል አረገጠር እዴትደስይላል በጣምታምራላቹ

  • @gffgggbbbb9880
    @gffgggbbbb9880 Před 2 lety +1

    ትዝታአለብኚዊይሐገሬ

  • @user-ty8ye1ls8u
    @user-ty8ye1ls8u Před 4 lety +1

    ወይይይ ደስስስስ ስትሉ ትዝታነው ስቄ አብሺሩ በረቱ ደስ ነው እሚለው

  • @wogaguneyaty37
    @wogaguneyaty37 Před 4 lety +1

    ዋው ምርጥ ፊልም
    ፂወንዬ የሰፈሬ ውብ ጎበዝ በርቺልን.ካንቺ ገና.ብዙ እንጠብቃለን

  • @seniseni165
    @seniseni165 Před 4 lety +9

    ዴመቁ ናት እምትችልበት አገርኛውን

  • @elieweelie7751
    @elieweelie7751 Před 4 lety

    Wowwww ❤️ gexer wesxe new sewdchuka ye hagr lijoche baylchubte selmchuk yibza ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sabletube3397
    @sabletube3397 Před 2 lety +2

    ምርጦች❤

  • @ድልአለበስምሕኦርቶዶክስነ

    ዋውውው በጣም እናመሰግናለን እውነትም ማንነቴ

  • @user-kx2sg2my4k
    @user-kx2sg2my4k Před 4 lety +5

    የገጠር ልጅ በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል

    • @tube-me3pd
      @tube-me3pd Před 4 lety

      Leoke yeketer sera nwe hulome negerachehu enamesegenalen 👍👍👍

  • @ክብሬነሽሀገሬ-ኘ5ሐ

    ጀግና የገጠር ልጅ🤗🥰💞

  • @user-kg4cm6eo4g
    @user-kg4cm6eo4g Před 4 lety +1

    ዋው በጣም ጡሩ ነውያላህ የማዳም ሻቃላወች ኑ አብር እብረን እነሹፍ እድሜ ለማዳም ዋይፋይ

  • @zainadfiekt3465
    @zainadfiekt3465 Před 4 lety

    ዋው በጣም ደስ ይላል በርቱልኝ ገጠር ዉስጤ ነዉ እናመሰግናለን

  • @user-jl1ov1cp2u
    @user-jl1ov1cp2u Před 4 lety

    ዋውውውውው በጣም ደሥይላል ማሮቼ በረቱልኝ በጣም እነመሠግነልን ሁላቺሁንም ከልቤ ውድድድድ

  • @mesheremwalechirhas9373
    @mesheremwalechirhas9373 Před 4 lety +1

    ዋዉ ይመቻችሁ አቦ የገጠር ልጂ ነኚ በርቱ አሪፍ ነዉ ገጠር ዉስጤ ነዉ

  • @bestebeste448
    @bestebeste448 Před 3 lety

    ዋዉ በጠም ነዉ ደስ ሚለዉ ኡንኳንም ያጋጣሪ ልጂ ኦንኩኝ

  • @hawaimam2931
    @hawaimam2931 Před 4 lety +2

    ወይእደትያምራሉ ማነውእደኔ እጨትየሰበረው እደትአርጌነበርየምሸከመውክክክክ

  • @melesewsolomon9911
    @melesewsolomon9911 Před 4 lety

    ፉቅር እቭድ ነው አሉ ጀግናውን ወንድሟን ቀድማ ማቀፉ ትታ እጮኛዋን አቀፈች መታደላችሁ ወንድም ያላችሁ እኔ ወንድም የለኝም ግን እግዚአብሔር ይመስገን ወንዶች ወልጃለሁ እግዚአብሔር ያሳድግልኝ አሜን

  • @seniseni9214
    @seniseni9214 Před 4 lety +1

    እእእእእ የደሮየን አሰታወሱኝ😢😢😢እናቴ ገብያ ሰትሂድ ምግብ አዘጋቺ ጉደኞቸን ጠርቺ የምንበላው የምንጫወተው ኡኡፍፍፍ

  • @user-li6kt9hn4k
    @user-li6kt9hn4k Před 4 lety

    ወይኔ አሁንስ ባሰብኝ ናፍቆቱ ሀገሬ ሰላምሽብዝትይበልልኝ. በጣም ጥሩ ነውበርቱልኝ ማሮችየ የገጠር ልጅ መሆን. ኩራት ነው

  • @user-jv1rz8bo7k
    @user-jv1rz8bo7k Před 4 lety +34

    በለውፊልም የማዳምንሥራ ውሀበላው በሉኛ ፈታበሉ ሺአመት አይኖር

    • @ሠአድፍቅር-ተ6ኸ
      @ሠአድፍቅር-ተ6ኸ Před 4 lety

      በጣም

    • @user-ww3mp5qu9x
      @user-ww3mp5qu9x Před 4 lety +1

      ክክክ እዳታይሺ

    • @user-jv1rz8bo7k
      @user-jv1rz8bo7k Před 4 lety +1

      @@user-ww3mp5qu9x ሀሀእሺ ማሂ ምላርግ ተሀሊሩሂ ሆነሥረዋ እኔሥ መቸነው ማዳም ምሆነው እላታለው ኤሽ ሥትል ወለሼ ነውመልሤ ለኛም ይዘባል ትግሥቱን ይሥጠን

    • @user-ww3mp5qu9x
      @user-ww3mp5qu9x Před 4 lety

      @@user-jv1rz8bo7k አሜን ቆጆ ምን ታረጊዋለሺ ሁሉም ለበጎነው ብሎ ማለፍ ነው ደግሞም አይቀርም አድቀን እንሆናለን ተስፋ አለን

    • @khadijaismaeel1842
      @khadijaismaeel1842 Před 4 lety

      ክክክክክ የኔውድ አብሽሪ የሷ ስራ መቸም አያልክ በማሀል ፈታ እያልን

  • @user-xb1ol3qu8w
    @user-xb1ol3qu8w Před 4 lety

    ምንኛ ደስስ ይላል ገጠር መወለዴ
    አጨደው ከመረው ወቃው በጎራዴ
    💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @user-tc1bc9bk7c
    @user-tc1bc9bk7c Před 4 lety +15

    አዲስ ፌልም ተለቀቀልን ገጠር ውስጤ ነው ገባ ገባ በሉ አብርን እንሹፍው

    • @user-kz7gv9bt6u
      @user-kz7gv9bt6u Před 4 lety +1

      መጣን እኔም ገጠር ነው ሀገሬ
      በገጠርነቴ አላፍርም ደስ ነው የሚለኚ

    • @user-tc1bc9bk7c
      @user-tc1bc9bk7c Před 4 lety

      @@user-kz7gv9bt6uበትክክል

  • @mitabelay5365
    @mitabelay5365 Před 4 lety +2

    እናንተ ሰሞኑን ፊልም ዋው😍

  • @user-hk5ho8kc4o
    @user-hk5ho8kc4o Před 4 lety

    የገጠር ልጅ በመሁኔ ደስታ አይገልፀኝም።ምንም አርቴ ፍሻን የሌለበት እግዚአብሔር ፀጋ ውበት ማንነቴ ኩራት እኛን እሚንቅ ስንት ያልገባው አለ

  • @rahmadam7892
    @rahmadam7892 Před 4 lety +1

    በረቱ በጣም ደስ ይላል ታምራላቹሁ ስወዳቹሁ

  • @meyanyoutube2222
    @meyanyoutube2222 Před 4 lety

    አይ ልጂነቴ ገጠር ትዝታው ኡፍ. ጓደኞቸ ናፈቁኝ. ሰላማ አቸው ይብዛ የሀገሬ ልጆች እጨት ስንለቅም አብን😭😭😭😭😭 ስንሄዲም አብረን ስንመንንም. ገንዘብያልቃል እጂ ጓዲ አይከዳም እያልን 😭😭

  • @aaff1504
    @aaff1504 Před 4 lety

    ዎይኔ ገጠር ገጠር ዉስጤ ነት የገጠር ልጅ በመሆኔ እኮረለዉ

  • @zemzemzemzem7622
    @zemzemzemzem7622 Před 4 lety +1

    እናመሰግነለን ያመራል ቀጥሉበት

  • @jamilaneuray8190
    @jamilaneuray8190 Před 4 lety +2

    አድ.ቀን እጨት ስበራ.ሂድን...ጎድኖቸ..ሽክማቸውን .ሞሉ..ክዛ..የኔ.ትንሽ ሆን ..አልሄድም ሽክሜን .ካልሞላሁ..አልኮቸው...ክዛ...አካፍሉኝ ና.ሽክሜን ሞልቸ.ሄውን ..ውይኔ.ትዝታ

  • @alamalam6923
    @alamalam6923 Před 4 lety

    ዋው በጣም ደስ ይላል ግን አጠር አይ ገጠር በመውለደ እኮራለሁ የከተሜ ወንደ ጫታም ወጋችሁ ሁለመነችሁ በትዝታ ውስደ አደርገኝ ውይ