✍️

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024
  • ✍️#ለጥያቄዬ_መልስ_ስላጣው_መጣው ከደጅሽ ዝማሬው በዘማሪት ታደለች ደጉ ⭕️#ግጥም በትንሹ ብላቴና ርእስ #ፊደል #ማዕዶት_ቲዩብ
    #maedot_tube
    ✍️#The answer to my question came from your door. #পিকিক্যাল্য প্র্তিলানান রিস #তিল্ল #মেদ্ট_টিযুব #maedot_tube
    #ማዕዶት_ቲዩብ #like #subscribe #ግጥም
    ✍️#ፊደል
    የእውነት ፀሐይ ነሽ
    የፍቅር ብረሃን ክርስቶስ ወጣብሽ
    ከምስራቅም ምስራቅ ምህረት የታቀፍሽ
    ፊደል ነሽ ማርያም ፅድቅ የነገሰብሽ
    አላቃጠለሽም እሳቱን ታቅፈሽ
    ያረፈው ወዴት ነው በቀኝ በግራሽ
    ንግስት ብትወልዶ በምድር ልዑል ልታደርገው
    በምድራዊ ቤተ መንግስት እሷ ልታነግሰው
    ያንቺ ግን ይለያል ምስለ ፍቁር ወልዳ
    የሁሉ ፈጣሪ የፍቅር ሰአዳ
    ንጉሱን አምላክን ታቀፈሽ
    ፈጣሪን ለመውለድ እንደምን ተቻለሽ
    ታምር ነው ባንቺ የሰራብሽ
    ልጄ ብሎ መጥራት የዓለምን ሰሪ
    የሁሉን መጋቢ በፍቅር አሳሪ
    ጡትን ማጥባት ጌታን አቅፎ
    ምንኛ እምነት ነው ለሁሉ የታየ ካንቺ አልፎ
    ብስራቱን መቀበል ይሁንልኝ ብሎ
    ያለ ወንድ ልጅ መውለድ ቃልን በእምነት አዝሎ
    ፊደል ነው እምነትሽ ይፃፋል ተስሎ
    t.me/+LeMxwBvk...
    እንደምን ወሰንሽው እንዴትስ ተቻለሽ
    ማይጨበጠውን በማህፀን ይዘሽ
    ማይዳሰሰውን በቁመት የወሰንሽ
    የሐጥአን ተስፋቸው የነብያት ትንቢት
    የፃድቃን ከተማ የምህረት እናት
    የተዋሕዶ በር እህተ መላዕክት
    ለምድር ፍጡራን ሰማያዊ መብራት
    ፊደል ነው ይፃፋል ያንቺ እናትነት
    እንደምን ተቻለሽ (2)
    እንዴትስ ሆነልሽ
    እናትም ድንግልም ሆኖ መገኘት
    ንግስና ግርድና ያልጣሉት እምነት
    አንቺ የታቀፍሽው ፈሩት መላእክት
    ትትናሽ ይደንቃል እምነትሽ እሳት
    ፍሙን ተሸከመ ሥጋሽ መለኮት
    t.me/+LeMxwBvk...
    ቅመም ነሽ ለዓለም የቃል ማረፊያ
    የገነት ደጅ ቁልፍ የአዳም መትረፊያ
    የብረሃን እናት ለአምላክ
    የብዙሐን ደስታ ልባችን ሲማረክ
    የአጥአን አለኝታ ይጠሩሻል በሰርክ
    ይፃፋል ክብርሽ ሰዓሊተ ምህረት
    እሳት መታቀፍን በእምነት ቻልሽበት
    ፊደል ነው ይፃፋል የአንቺ እናትነት
    ፊደል ነው ይፃፋል የአንቺ ቸርነት
    t.me/+LeMxwBvk...
    ✍️ተፃፈ በትንሹ ብላቴና መምህር ገብረፃዲቅ
    ✍️ሰኔ 20/2016

Komentáře • 24

  • @BayushSitaayew
    @BayushSitaayew Před 22 dny

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐💐❤️❤️❤️

  • @hao90
    @hao90 Před 18 dny

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🕯🕯
    ❤❤❤❤❤❤❤❤🕊

  • @habthabt-t6c
    @habthabt-t6c Před 21 dnem

    አሜን አሜንአሜን

  • @tegeist1858
    @tegeist1858 Před 22 dny

    አሜን አሜን አሜን እርጅም እድሚ ያድልሽ እህቲ👏👏👏👏👏✅✅✅✅🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤💛💛💛💛💛💛💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @timeisgold-h6m
    @timeisgold-h6m Před 21 dnem

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-eo5fj1ys3l
    @user-eo5fj1ys3l Před 21 dnem

    እንኳን አደረሰቹ የተወህዶ ልጆች አሜን አሜን አሜን በኡነቱ ለዉድ እህተችንን ቃለ ህዎትን የሠመልን

  • @ሁሉምያልፋል-በ6ፈ

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @Haymanot930
    @Haymanot930 Před 22 dny

    እውነት ነው ማርያም ፊደል ናት የሁላችን እናት ወላዲተ አምላክ ቃለ ሂዎትን ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለእህታችን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናችሁ🎉🎉❤

  • @EgknshEgknsh
    @EgknshEgknsh Před 22 dny

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @kdestarsma8075
    @kdestarsma8075 Před 21 dnem

    እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሪ መላክትን ያሰማልን እህታችን አሜን አሜን አሜን ለወንድማችን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @genetteshome8721
    @genetteshome8721 Před 22 dny

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን በቤቱ ያፅናህ መምህር አሜን !! አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለእህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ አሜን ! እኛንም በጸሎት አስቡን !! የዓመት ሰው ትበለን ወላዲተ አምላክ !! 😊❤

  • @ገብርኤልአባቴ-ደ2ጀ

    ፊደል በእውነት ወንድማችን ግሩም ነው እውነትም ፊደል ናት ማርያም የሁሉ እመቤት ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለጥያቄዬ መልስ ስላጣው መጣው ከደጅሽ ሱባኤ ገባው። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-yd6zg5ru3b
    @user-yd6zg5ru3b Před 20 dny

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን።

  • @Jgtfv
    @Jgtfv Před 22 dny

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እህታችን በርቺ 🎉🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Před 9 dny

    ❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን😢❤❤❤

  • @ffee6998
    @ffee6998 Před 14 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hao90
    @hao90 Před 18 dny

    ❤❤❤❤❤❤🍇🍇❤

  • @user-ed1cg4tb3g
    @user-ed1cg4tb3g Před 22 dny

    ❤❤❤

  • @AmSalu-c4w
    @AmSalu-c4w Před 18 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤

  • @CastAdana
    @CastAdana Před 22 dny


    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @fkerfker-c2n
    @fkerfker-c2n Před 21 dnem

    አሜን አሜን አሜን

  • @adissadiss-w5b
    @adissadiss-w5b Před 21 dnem

    አሜን አሜን አሜን

  • @haa6770
    @haa6770 Před 22 dny

    አሜን አሜን አሜን

  • @EgknshEgknsh
    @EgknshEgknsh Před 22 dny

    ❤❤❤❤❤