Dagim Adane - Yewah | የዋህ - New Ethiopian Music 2017 (Official Video)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • Ethiopian Music : Dagim Adane | ዳግም አዳነ - Yewah | የዋህ - New Ethiopian Music 2017 (Official Video)
    Google+ : plus.google.co...
    Facebook : / hotethiopian. .
    Instagram : / hopemuisc
    Twitter : / hopemusicent
    Subscribe: / hoplessable
    Check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
    unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2017 Hope Music

Komentáře • 968

  • @zedoaye9706
    @zedoaye9706 Před 4 měsíci +9

    still listing 2024

  • @FhjFhi-lb7ee
    @FhjFhi-lb7ee Před 10 měsíci +7

    ዋው ማነው ሺ ግዜ ደጋግሙ የምሰማው እዴኔ❤

  • @kassaw.mengistu
    @kassaw.mengistu Před 6 lety +56

    *ኦ አምላኬ ልክ እንደዚክ አይነት*
    *ሙዚቃ በአማርኛ ቋንቋ ሠምቼ*
    *ፈፅሞ በህይዎቴ አላቅም! ዋው!*

    • @marialove6960
      @marialove6960 Před 5 lety +2

      Really

    • @kassaw.mengistu
      @kassaw.mengistu Před 5 lety +1

      @@marialove6960
      Yes!

    • @user-le8eg7kh7x
      @user-le8eg7kh7x Před 4 lety

      Abet wushet🙄🙄😳

    • @kassaw.mengistu
      @kassaw.mengistu Před 4 lety +1

      @@user-le8eg7kh7x
      ቆይ ላግኝሽ

    • @kassaw.mengistu
      @kassaw.mengistu Před 4 lety +1

      @@user-le8eg7kh7x
      ቅናት ሚስቴን ገደላት አለ ካሳው መንግስቱ!
      *ለማንኛውም ሀይ ብያለሁ ከእየሩሳሌም-እስራኤል*

  • @bbababa1335
    @bbababa1335 Před 6 lety +106

    እጅግ እጅግ የሚያምር እና የሚመስጥ ስራ ነው። በርታ ዳግሜ ፣

  • @alelignmelese4106
    @alelignmelese4106 Před 6 lety +5

    ዋው እውነት ዘፈነው እኔ እንዲ ሞቅ ያለ ዘፈን ይመቸኛል እስፒከር ላይ አድርጎ መቀወጥ በቃ አቦ ተመቸኝ። ሁላቹም ደጋግማቹ ስሙት ወይኔ ሴት ብቶን የዘፈነችው በቃ የልባችን ደረሶ ነበር በቃ እራሳችን እንተርጉመው እና የዋ ልቤን ሰብረከው እበል ።።።።።።።።

  • @abdiladiif701
    @abdiladiif701 Před 5 lety +59

    I am somali erhiopian
    I like and listen ethiopian big respect ethiopia 😍

  • @nuninuni6846
    @nuninuni6846 Před 6 lety +135

    ሱስ ሆነብኝ ይሄ ዘፈን 😍😍😍

  • @godeliyasegzibertalaqnw3499

    አቤት አቤት ሙዚቃ መስማት ውስጤ ነው በየቀኑ አዳዲስ ዘፈኖችን ስለምታስደምጡኝ Hope Music thanks😍😍😍😍😍

  • @yayavic1185
    @yayavic1185 Před 5 lety +44

    I'm soomalia.. a like ithopian music..👌👍👋🤔

  • @user-cj3gt4qo7b
    @user-cj3gt4qo7b Před 6 lety +11

    የዋህ መሆኔን አውቀህ የወደደህ ልቤን ጎዳህው ዋው ምርጥ ስራ ነው በርታ

  • @makdesfikir7429
    @makdesfikir7429 Před 6 lety +1

    የዋህ መሆኔን አውቀህ ጎዳከኝ ውይ ገለፀልኝ ግን በወንዶ ይብሳል ብቻ በጣም ምርጥ ሙዚቃ ነው በቀን10 ጊዜ እያዳመጥኩት ነው ይመችህ ተወዳጅ ስራ ዋው😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @user-om7uq3tt4j
    @user-om7uq3tt4j Před 4 lety +2

    ኦኦኦኦኦኦኦኦኦ ብቻ ነው ምኑም አይነፋ

  • @yafetbest1
    @yafetbest1 Před 6 lety +39

    የዋ ጎኔን አይተሽ ውስጤን አይተሽ ወንድሜ ምርጥ ስራ ነው

  • @zema22
    @zema22 Před 4 lety +5

    በጣም ነው የወደድኩት እውነት ዋው❤😍 በራሴ ዳንስ እና ትወና ይሄንን ክሊፕ መስራት እፈልጋለው በቅርብ ቀን💃

  • @helenhelen123
    @helenhelen123 Před 4 lety +3

    የዋ መሆኔን አውቀህ ያፈቀረ ልቤን ጓዳህ አንተ አዉሬ😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔

  • @user-fi9uu7qf7l
    @user-fi9uu7qf7l Před 6 lety +8

    ዋው የዋህ.. በጉጉት የጠበኩትን ክሊፕ በምርጡ ሰላየውት ደስ ብሎኛል ምርጥ ስራ ነው በርታ ዳጊ👏👌😘💖

  • @user-dt1eh7cc7f
    @user-dt1eh7cc7f Před 6 lety +25

    የዘንድሮ። የአለም ሙቀት መጨመር ምክንያ የወንዶች ውሸትና ክህደት መሆኑን። CNN.ዘገበ.. .........ምርጤ። አሪፍ ስራ ነው በርታ

  • @user-eh3wy9gm4b
    @user-eh3wy9gm4b Před 6 lety +72

    እውነት ለመናገር ወንዶች ናቹ ያፈቀ ልብ የምትጎዱት

  • @gduufj4596
    @gduufj4596 Před 3 lety +1

    የዋህነቴን አይተህ በኔ ላይ ብዙ ነገር የምትሰራው እሰኪ አዳምጠው መቸም አይገባህ

  • @tinaetenish4552
    @tinaetenish4552 Před 2 lety +1

    ይህን ሙዚቃ ልጀ በጣም ይወደዋል ኦኦኦ .....የምትለዉን በተለይ

  • @user-pm2ny8pk1g
    @user-pm2ny8pk1g Před 6 lety +226

    ወንድ ልጅ እኮ የዋህ ነው ፍቅርን ግን በዘፈን እና በፊልም ባታስመስሉት እና ተግባራዊ ብታደርጉት ሴቷም ባልከዳች ነበር 😂😂 ጥሩ ነው በርታ

    • @seidnur5005
      @seidnur5005 Před 6 lety

      lk neshe brrree

    • @user-yz7yz8qf3o
      @user-yz7yz8qf3o Před 6 lety +2

      የናቲ ማን እና የአቢ ላቀው አድናቂ ነኝ ቂቂቂ ወንድ ሲፈጠር እራሱ ክፋ እና ሰበበኛ ነው

    • @user-lv2el2vw1p
      @user-lv2el2vw1p Před 6 lety +1

      ማህሌት ኪሩቤል 👭girl's too ?

    • @richesthabtamu6637
      @richesthabtamu6637 Před 6 lety

      ማህሌት ኪሩቤል true

    • @user-sv1zc6rk7e
      @user-sv1zc6rk7e Před 5 lety +1

      እየቀለድሽ መሆን አለበት

  • @lopkhmmm4984
    @lopkhmmm4984 Před 6 lety +7

    ተሰምቶ የማይጠገብ ዘፈን., የኣመቱ ምርጥ ደርፊ

  • @zenyzewge586
    @zenyzewge586 Před 3 lety +1

    በጣም የምወደው ዘፍን የዋህመኖኔነው እንደዚህ ሆኚ የቀረሁት ሁሌ ብሰማው አይሰለቸኝም ❤❤❤❤

  • @muktaraebdu2710
    @muktaraebdu2710 Před 4 lety +1

    ዳግም ሀናዚ አደኛ ነህለኔ ካተውጭ አርቲስት ያለአይመስለኝም 100%አድናቂህ ነኝ

  • @user-cs4rh4tc1j
    @user-cs4rh4tc1j Před 6 lety +4

    የዋህ መሆኔን ነቅተህ
    ዉስጤን አይተህ የወደደህ
    ልቤን ጎዳህ😢😢
    የዋህ መሆኔን ነቅተህ
    ዉስጤን አይተህ ያፈቀረህ
    ልቤን ጎዳህ💔💔
    የጅህን ይስጥህ ምን እላለሁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
    ሀሪፍ ስራ ነዉ በተለይ ለወንዶች መስሚያችሁን ሽሮ ደፍኖት ነገሩ በምን ትሰማላችሁ።
    😂😂😂

  • @qosolka3320
    @qosolka3320 Před 6 lety +27

    ዘፈኑ እወድሀለሁ። ጥሩና ደግ ነበር, ሰላም ከሶማሌ ወንድምህ✌🏾

    • @kokilove1066
      @kokilove1066 Před 6 lety +1

      Qosolka ሀሀሀ እንደዚም ተዘፈነ ይባላል

    • @qosolka3320
      @qosolka3320 Před 6 lety

      kokobe kokobe አመሰግናለሁ እህቴ😅😂 አማርኛዬ ገና ትክክለኛ አይደለም

    • @madisonmbekirudugwany9038
      @madisonmbekirudugwany9038 Před 6 lety

      Qosolka Bailey

  • @sweetesteyes0
    @sweetesteyes0 Před 4 lety +2

    አሁን. ተቀይራችሁ በቀል ላይ ናችሁ. እውነተኛ ፍቅር ለመስጠት. ልባችሁ ተሰብሮል መሰል. አላህ ይጠግንላችሁ. ለኛም እድትራሩልን ያርጋችሁ ግን በዘፈንህ ልብስ ነው እሚገርም ዘፈን ነው ዋው

  • @hananedin8935
    @hananedin8935 Před 4 lety +8

    ይሔ ዘፈን ልክ ለኔ የተዘፈነ ይመስለኛል
    "የዋህ መሆኔን አውቀክ ውስጤን ጎዳከው"
    መርጨልካለሁ ካለህበት ይድረስክ
    ዛሬም ግን እወድካለሁ
    የዋህነቴ ጉድ አረገኝ

  • @yisehakwegene8931
    @yisehakwegene8931 Před 6 lety +13

    Yabede new...we danced till we lose all of our bones with this song...love it

  • @onelove8935
    @onelove8935 Před 6 lety +13

    በጣም ደስ ይላል ከኔ ሕይወት ጋር የተያየዘ ነው

  • @user-di1cl3pj1k
    @user-di1cl3pj1k Před 5 lety +2

    ለ3ሰው ኮሜት ፅፌ አገኘሁት ይህን ሙዚቃ ምክንያቱም ግማሹን ህይወቴን ለኔ የዘፈነልኝ ይመስለኛል

  • @user-tu9je2eq3o
    @user-tu9je2eq3o Před 5 lety +2

    ስወድውውውውውውውውውውውውውው

  • @merydemeqe5465
    @merydemeqe5465 Před 6 lety +12

    ወይ ጉዴ እደው ለብር ስለሆነ የምዘፍነው ክፉ አልም የናተ የዋነት እንኳን ተውት ባናወራውስ እኪ ቤት ይቆጠራችሁ የስቱን ልብ እንደናመመ የዋ ወንዶች ወይ እናቴ አፈ ቅቤ ሆደ ጩቤ ለማንኛዉም የዋነት በፊልም እና በዘፈን ቀረ

    • @hami1628
      @hami1628 Před 3 lety

      🤦🏽‍♀️ 😂

  • @user-pu2qd3gf7v
    @user-pu2qd3gf7v Před 2 lety +3

    ዋውውውውው የኤውነት በጣም ነው የሚያምረዎ❤ግን ለመን መጣህ😰💔ልቤን ጎዳህ

  • @user-br7oq3vu1t
    @user-br7oq3vu1t Před 4 lety +1

    እሄ ዘፈን ለወንዶች ይሆን ፣ስንት አስመሳይ ወንድ አለ እፍፍፍ

  • @user-rh7kn6gh7s
    @user-rh7kn6gh7s Před 5 lety +1

    እፍፍፍፍፍፍፍ የዋህ መሆኔን አይተህ የወደደህ ልቤን ጎዳህ

  • @user-mh5kz9ng5f
    @user-mh5kz9ng5f Před 6 lety +11

    ትዝታዬን አመጣክብኝ ምርጥ

  • @Tube-nn3xe
    @Tube-nn3xe Před 5 lety +6

    ውይይይይይይይ ውስጤ ነው የዋህ መሆንን አውቀሽ😘😘👌🏻

  • @azwaahmed4100
    @azwaahmed4100 Před 4 lety +1

    እናተ ናችሁ የዋህ ምድረ እባብሁላ

  • @TewodrosMekonen-wi8vj
    @TewodrosMekonen-wi8vj Před rokem +2

    It is memory of my life

  • @user-ly9un6ew8i
    @user-ly9un6ew8i Před 6 lety +9

    በጣም ነው የሚያምረው ደጋግሜ በሰመውም ምንም አይሰለችም ቀጥልበት ወንድም

  • @jasminerivera470
    @jasminerivera470 Před 2 lety +7

    Love from 🇵🇷🇵🇷🇵🇷😍😍❤️

  • @hbat4763
    @hbat4763 Před 5 lety +1

    የእውነት ያሳዝነኛል በጣም ግን በወንዶች ይብሳል ከስንት አንዳንድ ነው እንደዚህ የዋህ ወንድ ያለው ያምራል በጣም ተመችቶኛል በርታ ቀጥልበት

  • @user-vn2gg5kx3x
    @user-vn2gg5kx3x Před rokem

    ይሄ ሚዚቃ ለባሌ አድርሱልኝ ሳይወደኝ ወድሻለሁ ብሎ ጎዳኝ በሱ የተነሳ ሁሉም አስጠሉኝ 😢😢😢😢

  • @demissewtilahun3145
    @demissewtilahun3145 Před 5 lety +3

    ዳጊ ማኛ በረታለን፡፡ በጣም ሀሪፈ ስራ ነው፡፡ ግን ለሴቶች ማላዘን ጥሎብኝ አልወድም፡፡

  • @zeynabaethiopianzeynabaeth5364

    የአሁን ዘመን አርዕስቶች ምናለ በቀለም ባትጫወቱ ሰው ቤት የሚቀባዉ ተቸግሮ ፊት ትቀባላችሁ🙏😉😏😏😏

  • @user-qf8sh6rw2n
    @user-qf8sh6rw2n Před 6 měsíci +1

    ዋውዋው የኔ ማር ምን ለበል በወነት ቃል አጠረኝ ውደደደደደደደደደ❤❤❤❤❤

  • @fuhgdhyud8909
    @fuhgdhyud8909 Před 4 lety +1

    ዋውውውው ትዝታ

  • @user-cr2br8ij1v
    @user-cr2br8ij1v Před 6 lety +7

    ቀለም ተወደደ እንጂ እንዳንተ በቀለም እየተቦጫረቁ መደነስ አምሮኝ ነበር

  • @helenyared7181
    @helenyared7181 Před 6 lety +6

    አምስትአመት የማስመሠል ነበር የዋህ መሆኔን አውቀህ የፈቀረህ ልቤን ጎዳኸው

  • @zeharaahmed8857
    @zeharaahmed8857 Před 6 lety +1

    ዋው አደኛ ነው
    የዋህ መሆኔን አውቅህ
    ውስጤን አይተህ
    ያፈቀረ ልቤን ጎዳህ
    እዛ ጋር ጥግ ላይ ላለህው

  • @bhesiamkmal3896
    @bhesiamkmal3896 Před 5 lety +2

    😭😭😭ምነ ሉበሉህ በቃ የአንጀት ነዉ የዘፈንከው

  • @abwaanqanciye9469
    @abwaanqanciye9469 Před 6 lety +14

    Good song ...me from somali jigjiga ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mezgebuwendmu636
    @mezgebuwendmu636 Před 6 lety +9

    I love this music!! Please keep it up!

  • @user-fr8pu9cf9w
    @user-fr8pu9cf9w Před 6 lety

    የሀገር ፍቅር ቅኔ የደረደረው ቴዶ የፍቅር ቃል የመዘዘችው አስቱካ እያሉ አንተን የማደምጥ ይመስልካል

  • @abdlazizmusema
    @abdlazizmusema Před 10 dny

    ዘፈን ብሎ ዝም❤

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 Před 5 lety +4

    እግዚአብሔር የፈቀደው ይፈፀማል።👍🌼🌼

  • @AliAhmad-ix2it
    @AliAhmad-ix2it Před 6 lety +3

    ዋው ያበደ ሙዚቃ ነው ይመችህ

  • @elatube8393
    @elatube8393 Před 4 lety

    የዋህ መሆኔን አይተሸ 😓😓

  • @user-gu1yc8bp5y
    @user-gu1yc8bp5y Před 5 lety +2

    በጣም ሀሪፍ ነው በአማረኛ ጀምረህ በአማረኛ ጨረስከው በጣም ያምራል

  • @betatubebeta
    @betatubebeta Před 6 lety +23

    እእእእእእእእእእእ ጎበዝ ወንድን መጉዳት ያስደስተኛል ግን እንዳው የሚያፈቅር ልብ አላችሁ

  • @mahlitsau8458
    @mahlitsau8458 Před 5 lety +3

    የዋህ መሆኔን አዉቀሽ , በጣም አሪፍ ሙዚቃ ነው

  • @aynase5747
    @aynase5747 Před 6 lety

    እኔ ለሙዚቃ ኮሜንት ሰጥቸ አላቅም ግን ለዚህ ልጅ ሳላደንቅ አላልፍም
    የዋህ መሆኔን አውቀው በፍቅሬ የቀለዱ ሁለት ወንዶች አሉ ለእነሱ ስሙት እናንተ....

  • @liguama7985
    @liguama7985 Před 6 lety +1

    በጣም ያምራል ተመቸህኝ ወይ ሴቶች ደሞ ከውንድ ጋር ልትወዳደሩ ያምራችኅል ደሞ እናንተ ያያችሁት ሁሉ አይደል የምትደነግጡት.......ሆዳሞች

  • @merwaaliye4903
    @merwaaliye4903 Před 4 lety +3

    ውስጤ ነህ ዳግም❤💝💕

  • @gghnbgdd509
    @gghnbgdd509 Před 6 lety +3

    ዋውዋውዋው ምርጥ ነው ይመችህ ሙድ አለው

  • @sweetesteyes0
    @sweetesteyes0 Před 4 lety +1

    አር ኡኡኡ ሰምቼው እማይሰለች ሙዚቃ ቢኖር አንዱ ይህነውብ ይመችህ በርታ ወድሜ

  • @babatube9379
    @babatube9379 Před 5 lety

    የዋህ ልቤን አይተሽ እህህህህ

  • @user-hb8cc4rt7c
    @user-hb8cc4rt7c Před 6 lety +36

    አሪፍ ሙዚቃ ነው እኔ ተሞችቶኝል ላሁኑ ትውልድ ይመጥነዋል

  • @aminayariso8524
    @aminayariso8524 Před 5 lety +4

    From now we listen Ethiopia music the best music in the est African from somali nation thanks
    #djsuber

  • @user-wt1bm4qu8f
    @user-wt1bm4qu8f Před 6 lety

    በለዉ ሲሉ ተሰምቶል

  • @habimar7961
    @habimar7961 Před 6 lety +49

    እኔንም ጎዳኝ ያ ድንጋይ እራስ የዋህ መሆኔን አውቆ 😒

  • @kidist8769
    @kidist8769 Před 6 lety +10

    እውነት ቃል ያጥረኛል በጣም ነው የወደድኩት

  • @yonimesiiyonimesii6512

    ዮኒ ኦቶሬ ቅጥል ስሙ በጣም አፍቅረዋለው ፍቅር እኔ ሁን ያልከኝን ሆኚ አላውቅም እንዴ ዳጊ በእውነት ለኔ ነው የዘፍንከው

  • @zinatadam9492
    @zinatadam9492 Před rokem

    ዋው ትለያለህ 🇪🇹

  • @cthree6104
    @cthree6104 Před 4 lety +6

    Am from Kenya bt I am in luv aid this song 💓💓❤👍 *****

  • @bezicoffee240
    @bezicoffee240 Před 5 lety +8

    የማልጠግበዉ ሙዚቃ ነዉ

  • @mekeyamehamed7767
    @mekeyamehamed7767 Před 4 lety +1

    እእእእ ወድልጃ የዋህ አደለም

  • @hajiralrrady6989
    @hajiralrrady6989 Před 3 měsíci +1

    Me i don't know that language but it's okay ❤❤ i was visited Ethiopia iam from Sudan 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️🇸🇩🇸🇩❤

  • @mulugetaalemnew6888
    @mulugetaalemnew6888 Před 6 lety +4

    wendoch yewahoch nen. am really I like this music!!!comfort !!!

  • @hannaalemu812
    @hannaalemu812 Před 6 lety +6

    this song brings memorise of my boy friend boy.

  • @sifanjimmaa341
    @sifanjimmaa341 Před 4 lety +2

    ❤️❤️❤️

  • @abeyinshashagera7391
    @abeyinshashagera7391 Před 4 lety

    ውይ ይህሙዚቃ ሥወደውዝምብየ

  • @bellissimasignora5362
    @bellissimasignora5362 Před 5 lety +7

    I love this music

  • @bolababe3063
    @bolababe3063 Před 2 lety +8

    All the way from Nigeria love dis 🇳🇬🇳🇬

  • @hewanmoligeta4686
    @hewanmoligeta4686 Před 4 lety +1

    አውንሰየዋውንድየለም።😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-mo4st1vh9d
    @user-mo4st1vh9d Před 2 lety +1

    ወንዶች የዋህ ልብ አላችሁዴ😔

  • @user-pw6hj3bi8s
    @user-pw6hj3bi8s Před 6 lety +6

    Omg Batame Arife music nwe 😍😍😍😍😍😘❤❤

  • @user-yx1mf4ot8h
    @user-yx1mf4ot8h Před 6 lety +6

    ደግምየ ይመችህ የስፍራ ልጅ ይመችህ

  • @sari______________
    @sari______________ Před 9 měsíci

    ይሄ ሙዚቃ ስወደው♥️

  • @jihad9630
    @jihad9630 Před 4 lety +2

    Yameral wowowo

  • @tigistuamha9960
    @tigistuamha9960 Před 6 lety +4

    best music !!! beken 10 gize adamitewalehu gin alselechewum ! kelebe new . yimechik abo !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

    • @mamotadele9781
      @mamotadele9781 Před 2 lety

      Gsgfhhffdtdgjfgegfuehdgsgshfjeghfjdjvnfhhfgduwgd

  • @hailemariamzewdu6402
    @hailemariamzewdu6402 Před 6 lety +18

    Amharic version of '' Shape of You'' by Ed Sheeeran

  • @zulthanmorgan4309
    @zulthanmorgan4309 Před 2 lety +1

    Fav❤

  • @tinsayetesfaye8267
    @tinsayetesfaye8267 Před 6 lety

    ሙዚቃው ቆጆ ነው ቀጥልበት ነገር ግን ወዶች ፍቅር የምታቁት በዘፈንና በድራማ ብቻ ነው

  • @user-ji9ti7wu2t
    @user-ji9ti7wu2t Před 5 měsíci +4

    wow🎉

  • @mahigualgezamahi5726
    @mahigualgezamahi5726 Před 6 lety +6

    ♥♥ betam Arif new berta wendem

  • @user-xq1vi1tb3m
    @user-xq1vi1tb3m Před 5 lety

    እሄንን ዘፈን ሴት ብዘፍነው አሪፍ ነበር ወዶችዬ አጭቤዎች የዋህ ወንድ በማሚ እና በዳዲ ጊዜ ቀረ ሆ ያሁን ወንድ ደሞ እሳተ ገሞራ አደሉ እንዴ በየሄዱበት እሚፈነዱ ውይ ምላስ ለማንኛውም ብሮ አሪፍ ነው በርታ

  • @user-sv8ho6lr9o
    @user-sv8ho6lr9o Před 4 lety

    ዋው ኡነትነው ምርጥ

  • @linuxmenelik346
    @linuxmenelik346 Před 6 lety +6

    Damn Really I Love It This Music .... Beka keep it up bro .... yemigerem muzika style new wodejewalehu